አረዳድህ እንዳይጭበረበር |

  Рет қаралды 1,945

Islam Mindset

Islam Mindset

4 ай бұрын

"አረዳድህ እንዳይጭበረበር!"
በሚል ርዕስ ወደናንተ የቀረበ ሲሆን በዚህ ፕሮግራም ላይ ሰፊ ነጥቦችን የሚነሱ ሲሆኑ በዋናነት ግን ስለ ፍጥረተ አለሙ, ስለ ቁርአን እና ስለ ሰው ልጅ ለምን እንደተፈጠረ ለመዳሰስ ይሞክራሉ።ሼኽ ሙሐመድ አል-አንሲ ዳዕዋቸው አይጠገብ ከሚያደርገው ነገር ውስጥ አብዘሀኛው ዳዕዋ አድራጊዎች የማይደርሱበትን ሙስብስብ ነጥቦችን በአዕምሯችን በቀላሉ እንድንረዳቸው እናም በቀላሉ እንድንኖራቸው ዘንድ ከግል ህይወታችን ጋር በማያያዝ ያስታውሱናል።በዚህም ፕሮግራም ላይ ስነ ፍጥረቱ ከኛ ጋር ያለውን መስተጋብር እንዲሁም እኛ ከቁርአን ጋር ያለንን መስተጋብር እንዴት እንደሆነ ያስታውሱናል።ሙሉ ቪዲዮውን ያደመጠው ሰው በርግጠኝነት እንደሚጠቀምበት ጥርጥር የለንም። ፕሮግራሙን ሼር በማድረግም የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።
‪@islamethiopia‬
#ethiopia
#habesha
#ethiopiahabesha
#amharic
#ethiopiadaewa
#addisabeba
#addisababa
#viral
#ethioinsragram
#instagram
#remedan
#ethioremedan
#challenge
#ethio_challenge
#inspiration
#motivation
#ethio_daewa
#ethiobeauty
#ethio_beauty
#culture
#home
#duet
#fyp
##fun
#funnyvideo
#foryou
#foryoupage
#unitedstates
#unitedkingdom
#unitedarabemirates
#dubai
#saud_arebia
#kuiwat
#europe

Пікірлер: 3
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 4 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ለአዚም ሱብሀን አላህ ወቢሀምድክ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 4 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ከይር
@user-zd2mj9rr5m
@user-zd2mj9rr5m 4 ай бұрын
Jazkumulhe Kayre
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 30 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 93 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 30 МЛН
በአላህ ስትደገፍ… በእስታዝ ካሚል ጣሃ
31:23
Zawya Tv ዛውያ ቲቪ
Рет қаралды 30 М.
تفسير سورة الإنسان كاملة #الشيخ_سعيد_الكملي
3:57:19
قُطُوفُ الكَمَلي🌹_ saıd alkamali
Рет қаралды 1,3 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 30 МЛН