No video

ፍርሃትን ከውስጣችን አጥቦ የሚያስወግድ መድኃኒት Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 6,600

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

7 ай бұрын

Пікірлер: 63
@user-cp6vu5tt4u
@user-cp6vu5tt4u 7 ай бұрын
የኔ ቅዱስ አባት እግዚአብሔር ሆይ የመከርከኝ ያስተማርከኝ ሆይ ተመስገን የኔ መድሃኒአለም የምትሳሳልኝ የምትወደኝ ጌታዬ ከኔ ጋር ስላለህ ስለረዳኸኝ አመሰግንሃለሁ የተዉኩት ከንቱ አለም እየተከተለ ቢያስፈራኝ ቢከሰኝም አንተ ግን የአባቶቼ አምላክ ከእሳት ትንታግ ዉስጥ ነጥራ የወጣች ልጄ ናት አትንኳት ብለህ ታሻግረኛለህ አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር አሜን (ሩሻ )
@classicphone5908
@classicphone5908 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤🙏🙏🙏
@melkethany
@melkethany 7 ай бұрын
በክፉ ፈተና ውስጥ ብንሆንም እግዚአብሔርን ማመን ስንጀምር የውስጣችን ፍርሃት ወደ ጥልቁ ይወርዳን ይሄንን ዛሬ ልኡል እግዚአብሔር አስተማረኝ ❤❤❤
@mihertgebre8222
@mihertgebre8222 3 күн бұрын
Yes
@webet2273
@webet2273 7 ай бұрын
በእዉነት ትምህርቱን ስሰማ የተሰማኝ ደሰታ እና በእግዚህአብሄር መተማመን ፍፁም ሙሉነት ነዉ አቤቱ አምላኬ ይሄንን የተስማኝን ሙሉነጉ ት አፅናልኝ ይሄ የስማነዉ ቃል በልቦናችን ፃፍልን ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-ug5sc2jt7c
@user-ug5sc2jt7c 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቸሩ መዳሃኒ ዓልም አባቴ አንት ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም አሜን 🙏🙏🙏አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጥና ይስጣችሁ የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን በፅሎታችሁ አስቡኝ🙏🙏🙏
@user-nt8mp6gn8j
@user-nt8mp6gn8j 7 ай бұрын
ስለ ቅዱስ ቃሉ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ምን ብቆሽሽ ከነ ሸክሜ ወዳ አንተ እመጣለው ሸኬሜን ታቀልልኛለክ ታነጻኛለክ በምን አይነት ሆኔታ ቢሆን ከእግዚአብሔር ፊት አለ መራቃ ቃሉን መማር ወንጌሉን ማንበብ እንዳለብኝ ተምራለው ጸጋ ይብዛልህ ❤❤❤🙏🙏🙏
@elizabethhaileab1187
@elizabethhaileab1187 7 ай бұрын
♥️ 👏 🙏 👏 🙏 Amen ✝️ 🤲 🕊 💐 Amen 🌿 ☘ 💯 🔥 Amen ♥️
@amarechbekele1477
@amarechbekele1477 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@user-it7wn4xo7z
@user-it7wn4xo7z 5 ай бұрын
እኔም በጣም ፈሪ ነኝ በጣም የሚሠማኝን እንኳን አውጥቼ መናገር አልችልም በቃ በጣም ፈሪ ነኝ በመፍራቴ ብዙ ነገር አጥቻለሁ እባካችሁ ፀልዩልኝ ቀሲስ
@elizabethhaileab1187
@elizabethhaileab1187 7 ай бұрын
DEAR ALMIGHTY GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY. 👏🙏✝️🕊
@user-bf1yt1ff1x
@user-bf1yt1ff1x 2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንእህንፈራታችን እግዚአቤሔር አምላክ በቸረነቱበይቅርታውቡዛት ያርቅልን❤ቃለይህወት ያሰማልን የመከረንያሰተማረንየገሰፀንአምላካችን በምራችን አድሩ ያሰተማረን አምላካችን ቸሮመዳናለም ክብርሰጋና ይገባው እኛንም የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርልን ፈፃማችን ያሳምርልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 7 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰግን ተመሰገን ጌታየይ ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@BelayneshYekoye
@BelayneshYekoye 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በአንተ ላይ አድሮ ያሥተማረን አምላክ እግዚአብሄር የተመሠገነ ይሁን የእዉነት እግዚአብር ከፍርሀት ወጥቸ በእሱ ብቻ አምኘ ለመኖር ያብቃኝ እባካችሁ ፀሎት አድርጉልኝ ወለተ ኪሮስ
@aregashgebere
@aregashgebere 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@zewdnesh4830
@zewdnesh4830 7 ай бұрын
አሜን የምታበረታኝ አባቴ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን። ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ
@penael821
@penael821 7 ай бұрын
የዘለአለም አባት እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን! ላትተወኝ ያየኸኝ ላትለቀኝ የያዝከኝ አንተ ነህ ከአንተ መዳፍ ማንም አይነጥቀኝም አባ ፍርሀቴን አስወግደህ እምነት ስላበዛህልኝ ተመስገን❤❤❤❤❤ ህያው በሆነው ስምህ ተመስገን! ፀጋ ይብዛልህ ቀሲስዬ ❤❤❤❤❤❤
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረት እጀ እኔን ደከማውን ልጀን ይጉበኖይ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-pz8wd9dd3u
@user-pz8wd9dd3u 6 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንና ቃሉ ለህይወቴ እረፍትና ሰላምነው ።ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእርሶ አድሮ ህይወቴን አለምልሟል !!!አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@alemtsehaykibret9368
@alemtsehaykibret9368 7 ай бұрын
አሜን አሜንአሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤
@medimt1285
@medimt1285 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት ይኸ ትምህርት ቀጥታ ለእኔ ነው እግዚያብሔር አምላክ የህን ፍረሐት እዲያስወግድልኝ በፀሎት አስቡኝ መምህር አመተ ሥላሤ ነኝ
@user-yk4me4cv7i
@user-yk4me4cv7i 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️🥰👏🏼
@mekdesmengesha8497
@mekdesmengesha8497 3 күн бұрын
Amen amen amen❤
@tedroskiflezghi2518
@tedroskiflezghi2518 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ከፍርሃት ወጥጬ ኣማኝ እንዲሆን ተምርያለሁ።
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 7 ай бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ ፍርሀት፡ ማለት፡ ከፈጣሪያችን፡ እያፈገፈግን፡ መሆናችንን፡ የሚያሳይ፡ ምልክት፡ መሆኑን፡ ተማርኩ፤፤ ወይም፡ ደግሞ፡ በእምነት፡ አለመጠንከርን፤፤፤
@abyssinianeagle8993
@abyssinianeagle8993 2 ай бұрын
ቀሲስየ ብዙ ነገሮችን ያለፍኩ በአንተ ትምህርት ተደግፌ ነው። አሁንም አለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ በአንተ ላይ ሆኖ የሚናገረኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገንልኝ። በየሶሻል ሚዲያው የሚያለቅሱ የሚተክዙ ሰወችን ሳይ ምን ነበረበት የእሱን ትምህርቶች ቢከታተሉ እላለሁ ምክንያቱም ትምህርቶችህ እኔን ከምን እንዳወጡኝ አውቃለሁና። ቀሲስየ እግዚአብሔር ይባርክህ! በሞገስ ኑር❤
@smret5569
@smret5569 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@alesaalesa3518
@alesaalesa3518 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@diboradibora3311
@diboradibora3311 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን
@yeablij567
@yeablij567 4 күн бұрын
Amen, 🙏🙏🙏
@aregashgebere
@aregashgebere 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lidyateklay9468
@lidyateklay9468 4 ай бұрын
emnet kemnm yawetal yashenfal frhat yshenefal lul egziabher ymesgennnnnnnnnn amesegnalew yene geta❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FasikaGetachew-zg2uv
@FasikaGetachew-zg2uv 3 ай бұрын
አሜን 🙏🏾
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲
@ok-il2ek
@ok-il2ek 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማል❤
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@user-cs3jp1fk2v
@user-cs3jp1fk2v 6 ай бұрын
Kalehiwot yasemalen abtachin ❤❤❤❤❤❤be huletum semet usti neny ihe timrt lane new ezaber yemsgen🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hermelaadefrash6414
@hermelaadefrash6414 Ай бұрын
Egziabher kegna gar nw meferat yelebenem esun nw yetemarenew wendemachen ❤🙏
@Sarah-oi2cm
@Sarah-oi2cm 7 ай бұрын
አሜን ለምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@TesfahunChan
@TesfahunChan 7 ай бұрын
Amen kalehieot yasemalin
@TiruyeMengistu
@TiruyeMengistu 3 ай бұрын
Amennnn memiher yaten timhrt sisema libe yidesetal
@user-qh6fc6fi1l
@user-qh6fc6fi1l 2 ай бұрын
Amen!!!
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለዉጠኝ በፊትህ ነኝ አባቴ ❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤
@yabu111
@yabu111 6 ай бұрын
አጅግ በጣም አመሰግናለሁ ትምህርቶትን ተግባራዊ አደርጋለሁ
@yehualashetwoubshet5099
@yehualashetwoubshet5099 7 ай бұрын
Dink timihret new. Egziabher yibarkhi . Firhat yesew lij tiliku telat new. endalkew emnete eyetenekere behede kutir firhate eyetefa meta. beteley yemetshaf kidus kal betam redtognal. Kale Hiwot yasemalin.
@webalemtiret6041
@webalemtiret6041 7 ай бұрын
❤Amen Amen
@edenleulseghed5365
@edenleulseghed5365 7 ай бұрын
Kalehiwot yasemalen!🙏🙏🙏lehiwotachen Betam wesagn temeheret new❤❤❤❤❤❤ Tsegawun Yabezalewot!
@user-vt5id8bd7g
@user-vt5id8bd7g Ай бұрын
የፍርሀት መንፈስ ነበረብኝ የሆነነገር ሲፈጠር አልረጋጋም እፈራአለሁ ግን እሂን ትምህርት ከሰማሁ በውሀላ ውስጤ እርፍ አለ ለካ እግዛብሔር በሁሉም ነገር አይተወንም አልኩ እራሴ ችግሬን ለመፍታት ስፍጨረጨር ምን ያክል በእምነቴ ደካማ እደነበርኩ ተረዳሁኝ አሁን ግን አልፈራም ሀይል በሚሰጠኝ በሱ ሁሉን እችላለሁ እግዛብሔር ይስጥልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ነው በሂወቴ ለውጥ እያገኘሁት ያለሁት በትምህርቱ
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህዎትን ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 7 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@ZinashWerku-vk2nh
@ZinashWerku-vk2nh 7 ай бұрын
Bewent Menfesn yemiyades timirt new egzaber yesteln abatachin btam yasfelgegn nber yhe timirt ❤
@sarahmangesto6045
@sarahmangesto6045 7 ай бұрын
አሜንአሜንቃልህይወትያስማልን
@user-pk7xp2bd1m
@user-pk7xp2bd1m 7 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen kali hiwot yasemalin 🙏🙏🙏
@fevendagne4421
@fevendagne4421 6 ай бұрын
Le eine new eigzihabiher yetenagergn Thank you kesis
@melatalene
@melatalene 3 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@Mesa-wr3ym
@Mesa-wr3ym 7 ай бұрын
Frhate.egha.bte.nwe.bezu.nger.senfera.dersobnal.amen
@hirutvangorder9165
@hirutvangorder9165 5 ай бұрын
Amne
@bruktawitsolomon251
@bruktawitsolomon251 7 ай бұрын
እምነት ያሸንፉል ፍርሀት ይሸነፉል።እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን።ሀይልን በሚሰጠን በክርስቶስ ሁሉን እንችላለን።
@genetgebeyuo7300
@genetgebeyuo7300 7 ай бұрын
Kal hewet yasemalen yagelegelot zemenoten yebarkelen rejem edeme ena tena yestelen
@user-pn7po7cw6t
@user-pn7po7cw6t 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ!
@user-ud5mf3hg8j
@user-ud5mf3hg8j 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@TiruyeMengistu
@TiruyeMengistu 3 ай бұрын
Amennnn memiher yaten timhrt sisema libe yidesetal
ይህ ነገር ልባችሁ ውስጥ ሲገባ መለወጥ ትጀምራላችሁ Kesis Ashenafi
29:45
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 41 М.
ጠዋት ስትነሱ ማለት ያለባችሁ Kesis Ashenafi #ethiopia #orthodox #mahtot_tube #sebket
20:55
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 5 М.
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 1,5 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 38 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН
በፍቅር የእግዚአብሔርን ፍቃድ እንዴት እናውቃለን? Kesis Ashenafi
16:44
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 73 М.
ነገሮች ክፍት ላሉባችሁ ሰዎች Kesis Ashenafi G.mariam #orthodox #sebeket #mahtot_tube
21:32
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 3,3 М.
የእግዚአብሔርን እርዳታ ስትፈልጉ በማለዳ ይህንን አድርጉ። Kesis Ashenafi
21:23
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 49 М.
የቤታችን ምንም አይነት ችግር ይፈታል።Kesis Ashenafi #ethiopia #orthodox #mahtot_tube #mezmur
17:01
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 5 М.
የሚያስረሳ አምላክ። Kesis Ashenafi Gariam #orthodox #sebeket #ebstv #ethiopianews
23:15
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 1,6 М.
ጭንቀታችሁን የምታርቁበትና ደስታችሁን የምታበዙበት መንፈሳዊ ልምምድ። Kesis Ashenafi
25:28
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 22 М.
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 1,5 МЛН