ረሒቀል መኽቱም - ሲራ - የነብዩ ሙሐመድ የህይወት ታሪክ - ክፍል 1 | በኡስታዝ ካሚል ሸምሱ | ሚንበሩል ዒልም

  Рет қаралды 5,249

Minber TV

Minber TV

29 күн бұрын

#ሚንበሩል_ዒልም #ሚንበር_ቲቪ #minber_tv
በመልከ ብዙ ተሳትፎዎቹ የምናውቀው ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ በርካታ ወንድምና እህቶችን አስተባብሮ በአጭር ጊዜ ለተሟላ አገልግሎት ያበቃው የቤተሉ ሙጀመዕ አት-ተቅዋ መስጂድ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ድረስ ተከታታይነት ያላቸውን የተለያዩ አስፈላጊ ደርሶች (ትምህርቶች) ለምዕመናኑ እያቀረበ የሚገኝ ሲሆን፤ እኛም እንደ ጣቢያ ይህንን እጅግ ጠቃሚ ደርስ በጥራት በመቅረጽ አዲስ በጀመርነው የ"ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራማችን ምሽት ከ12፡30 ጀምሮና በዛው ዕለት በድጋሚ ከ04፡15 ጀምሮ በማሳየት ትምህርቱ በርካታ ቁጥር ላለው ተመልካች በቲቪና በሚንበር የዩቱብ ገፃችን ተደራሽ እንዲሆን ሰፊ ሽፋን በመስጠት ላይ እንገኛለን፡፡
የዛሬው ተረኛ ትምህርት አቅራቢያችን ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ ሲሆን፤ የተወዳጁን መልዕክተኛ (ﷺ) ዜና መዋዕል (ሲራ) በወጉ ሰንደው እንደያዙ ከሚነገርላቸው ድርሳናት መካከል አንዱ የሆነውንና፤ ከሁሉም ሙስሊም ቤት የመፅሐፍት መደርደሪያ ላይ ጨርሶ መጥፋት እንደሌለበት የሚነገርለትን "ረሒቀል መኽቱም" ውብ መፅሐፍ ዋቢ አድርጎ የተወዳጁን ነቢይ (ﷺ) ሁለንተናዊ የሕይወት እንቅስቃሴ በግሩም ሁኔታ እያስቃኘን ይቆያል፡፡
#ሚንበሩል_ዒልም
#ሲራ (ረሒቀል መኽቱም)
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ
Copyright @MinberTV
👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Merkuz_Discuss
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍KZfaq 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv
📍Telegram👉 t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 www.minbertv.com

Пікірлер: 30
@Ramiz3000rami
@Ramiz3000rami 26 күн бұрын
ሰለለሁ ❤❤ አለይሂ ❤❤ወሰልም❤❤ፊዳካ አቢ ወኡሙ ሩሂ ያራሱል አሏህ❤❤
@SaadaYusef
@SaadaYusef 27 күн бұрын
አስላሙአለይኩምወረህመቱላሂወበረካቱሁ ውድየኢስላም ልጁች ስላም ላንት በስደት ላላቹሁ የአላህ ጥበቃ አይለያቹሁ ያረብ 😢ሀገራችንን ስላም ያርግልን ኢላሂ ዱአ አርጉልኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-oz9fn6rt5t
@user-oz9fn6rt5t 25 күн бұрын
Allahum soly wselem webarik aleyh
@Zebiba4252
@Zebiba4252 25 күн бұрын
ሶለላሁ አላይሂ ወሰላም ጀዘአኩም አላህ ካይራን ኡስተዞቻችን ❤❤
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 26 күн бұрын
አሏህ ይጠብቅ ሡለሏህአሊወሠለም ፊዳካሀቢወኡሚያረሡለሏህ
@Leyla-p7d
@Leyla-p7d 26 күн бұрын
صلوات ربي وسلامه عليه بارك الله فيك أستاذ
@fatehafateha7539
@fatehafateha7539 27 күн бұрын
صلى الله عليه وسلم
@beyanmohammed7601
@beyanmohammed7601 27 күн бұрын
Masha Allah smart wly ❤❤❤❤❤
@seidkase8283
@seidkase8283 24 күн бұрын
أللهم صلِ وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين اللهم فرج همي ويسر أمري وارحم ضعفي وقلة حيلتي يا رب العالمين اللهم فقهي في دين اللهم فاهمني قرعان الكريم ورزقنا تلاوته انا اقره في ليل ونهار يا رب العالمين
@asyawudale8224
@asyawudale8224 18 күн бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ጀዛከኩም አሏህ ኸይር አላህ እድሜ አጤናጋር ያቆይልን አተ በተናገረከው እኛ በሠማነው የምንተገብር ያድረገን ኡሥታዜ ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤❤❤
@zebibahussen8745
@zebibahussen8745 27 күн бұрын
Ameen Amen ❤❤ ❤
@khadiradam3964
@khadiradam3964 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@SukoSilo-ce8gb
@SukoSilo-ce8gb 27 күн бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢስላም ልጆች አላህ በያላችሁበት የአላህ ጥበቃ አይለያችሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤
@GgGg-fp5qy
@GgGg-fp5qy 27 күн бұрын
አሜን🎉
@seidnuru9693
@seidnuru9693 27 күн бұрын
Jezakelah ustaz kamil shemsu …sululah aliweselim
@zahibkhyat5749
@zahibkhyat5749 27 күн бұрын
اللهم صل وسلم وبارك على نبين محمد
@user-xp4pn9wc4r
@user-xp4pn9wc4r 27 күн бұрын
sallallahu Alayii wassalam
@alefiyadaredo885
@alefiyadaredo885 26 күн бұрын
አህለን
@fatemafatema8496
@fatemafatema8496 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@emann7734
@emann7734 27 күн бұрын
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
@EdtZdt
@EdtZdt 27 күн бұрын
ሠ,ዓ,ወ
@maryemohammed1623
@maryemohammed1623 26 күн бұрын
በአማርኛ ሰብሰብ አድረጋችሁ የረሱልን/ ሰ ዐ ወ/ ለህዝበ ሙስሊሙ የህይወት ታሪካቸዉን አሳትሙልን
@asfd5625
@asfd5625 27 күн бұрын
ሰለላሁአለይሂ ወሰለም ያሀቢበነ የሀቢበላህ አላህ በጀነት ያጎራብተን ያረብ
@monamohammed5046
@monamohammed5046 21 күн бұрын
Selelahu alyhe weselem
@monamohammed5046
@monamohammed5046 21 күн бұрын
Jzk ustaze nurlrn
@monamohammed5046
@monamohammed5046 21 күн бұрын
Hayatehen allah yarzmelen
@EdtZdt
@EdtZdt 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-tz2bq2iq6o
@user-tz2bq2iq6o 27 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-cx1tm8mq1x
@user-cx1tm8mq1x 27 күн бұрын
𝚊𝚖𝚎𝚎𝚗 𝚊𝚖𝚖𝚎𝚎𝚗 𝚢𝚊𝚛𝚋𝚎
@asmabiru6036
@asmabiru6036 27 күн бұрын
Wawrwb Slelahalyhewslm
||ወርቃማ አፍታዎች||
2:17
Khulud Islamic center
Рет қаралды 217
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 31 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
Самая крепкая лысина в мире😁
0:30
EpicShortsRussia
Рет қаралды 2,9 МЛН
Смотреть до конца!
0:19
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 2,8 МЛН