ረጅም እድሜ ለመኖር 12 መንገዶች

  Рет қаралды 112,811

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

2 жыл бұрын

እድሜን የሚሰጥ ዘመን የሚለውጥ ፈጣሪ ነው። እኛ ግን የሳይንሱን ወይም የሰውኛውን መፍትሄ እንወያያለን፤ እንደምትወዱት እርግጠኛ ነኝ።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 408
@user-wb6kp1nd8e
@user-wb6kp1nd8e 2 жыл бұрын
አንተን መስማት በራሱ እድሜ ይጨምራል። ተባረክ
@helenethiopia
@helenethiopia 2 жыл бұрын
አንተን አለማድነቅ አይቻልም ዋውውውውውውውው የዚህ ልጅ አድናቂዎች የት ናችሁ ❤❤❤
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 2 жыл бұрын
auluw enmi yene kojo
@helenethiopia
@helenethiopia 2 жыл бұрын
@@damenechafaroayanadamenech7678 ኑሪልኝ❤❤❤❤🙏
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 2 жыл бұрын
Enme sene mirth sew new ♥️♥️♥️
@tigisttube3550
@tigisttube3550 2 жыл бұрын
አለን አለን❤
@teddybekele2214
@teddybekele2214 2 жыл бұрын
Er enaggnw ena beakale
@tekestemekonnen7169
@tekestemekonnen7169 2 жыл бұрын
እድሜን የሚሰጥ ፈጣሪ ነው ቢሆንም የሰጠንንም እድሜ እንድንጠቀምበት የምትረዳን አስተዋዩ ወንድማችን ግን እድሜህን ያብዛልን ኑርልን የምር ለኔ ስጦታዬ ነህ እሺ❤
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
እኔ የምለው ውዴ ቆይ ግን ለምንድነው ከኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ የማንሆነው? እንዴ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን እንጂ እ የኔ ውድ? አሁን ጊዜ ሳይፈጅ
@tekestemekonnen7169
@tekestemekonnen7169 2 жыл бұрын
@@christinatube760 እመብርሃን ድረሽ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
@@tekestemekonnen7169 ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ምነው የኔ ውድ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ
@eyesusigetanew1857
@eyesusigetanew1857 2 жыл бұрын
😂
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
@@tekestemekonnen7169 ያስብላል
@robaxeintertament4779
@robaxeintertament4779 2 жыл бұрын
ባንተ ሕይወት በጣም ተቀየረ አንተን ለማመስገን ቃል አጠረኘ
@abrehamayalew6397
@abrehamayalew6397 2 жыл бұрын
አንቴን መሰማት ሁለም የደስታ ስሜት ይሰማኛል ፈጣር ይባርክ በዝህ ሳዓት በዝህ ሁነታ ለአባቱ ለእናተ ለእህቴ ለወንድሜ ብለህ እኛ ሰው ለማዲረግ እዬጣርክ ነውና ላንቴ የሰጠ አሁንም ብሆን ጨምሮ ይሰጥክ
@selamdamse3349
@selamdamse3349 2 жыл бұрын
Ewnt new
@temesgenfetari1535
@temesgenfetari1535 2 жыл бұрын
Tiekikil nesh
@mamekassaye1851
@mamekassaye1851 2 жыл бұрын
I am so interested to hear 👂 this, so wonderful! Thanks 🙏
@alemzewd8196
@alemzewd8196 2 жыл бұрын
እድሜን የሚሰጥ እግዚአብሄር ነው ማይክል ጃክሰን 150 አመት ለመኖር ብዙ ነገር ሲያደርግ በ50 ዓመቱ ነው የምተው ወንድሜ
@mulubekele7129
@mulubekele7129 2 жыл бұрын
አንቴ ሀይለኛ ልጅ ነህ ባክህ ፣ ፈጣሪ እድሜውን ያስረዝም ።
@medhanitberahnu4514
@medhanitberahnu4514 2 жыл бұрын
ሁሉም ጠቃሚ ነው አመጋገቤን እና እስፖርት መስራት እንዳለብኝ ተምሪያለሁ የአንተም እድሜ ይርዘም ከኢስራኤል❤
@aronbrhane374
@aronbrhane374 2 жыл бұрын
6 ተኛው ከፈጣሪህ ጋር መገናኘት በጣም አስፈላጊ ነው በሂወቴ በጣም ስላየሁት ነው 🙏🙏🙏
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 2 жыл бұрын
መንፈሳዊ ህይወት, ስፓርት,አመጋገብ እና መልካም ግንኙነት ማዳበር 👌💯👏🏼🙏🏽
@helenyaseen1883
@helenyaseen1883 2 жыл бұрын
ትክክል አባ ይመቺህ
@gentgent4327
@gentgent4327 2 жыл бұрын
ምርጥ ምክር ነው እኔ ግን እሰፖርቱን ከጭንቀት ወጥቼበታለው እዳልከው በፈጣሪ መተማመን ሰአት ሰትጠ ከአምላክ በፀሎት መገናኝት ያአለብኝን በሸታ አቅልሎልኛል ከባባድ ፈተናዎችንም አልፌበታለው ኮሮናዃን ቢይዘኝ የማአልፈራ እ/ር ማአመኔ ጠንካራ አርጎኛል ሰዎችየ ምክሩን ተግብሩ ይጠቅማል እናሀመሰግናልን ።
@solomonsol9135
@solomonsol9135 2 жыл бұрын
በጣም አመሠግንሀለሁ !! በጣም ጠቃሚ ምክር ነው !! የዘመኑ ምርጥ ስጦታ ነህ !! ተባረክ !!
@fugddhgd4150
@fugddhgd4150 10 ай бұрын
አንተን መስማት በራሱ እድሜ ይጨምራል ተባረክ🥰🥰🥰
@user-wx5rs4nj2f
@user-wx5rs4nj2f 2 жыл бұрын
ሰላም የ ሀገሬ ሰው ሰለም ያሳደረን አምላክ ምስጋና ይደርሰው እንዲሁም በሰላም ያዉለን ዘንድ ምልካም ፍቃድ ይሁን 🙏🤲❤️ እናመሰግናለን ወንድማችን ምልካም የ አይምሮ ምግብ ነው 🤝✍️
@sofiseid6257
@sofiseid6257 2 жыл бұрын
ስነ ወርቅ ታየ ዬ ያልጨመርኳት አውቄ ወንድሜ ቤተሰቤ ነገር ነው የምትመስለኝ ሙሉ ጤና ረጅም እድሜ የምትበላውን የምትንፈሰላስበትን ሀብት ይስጥህ አሜን!!! 41አመቴ ነው በጣም አነቃኸኝ አሰለጠንከኝ
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
እኔ ጠቃሚ መስሎ የታየኝ? እምነት( ፈጣሪን ማምለክ መፀለይ🙏🏾) አመጋገብ , አካላዊ እንቅስቃሴ, ቦታ መቀየር( አየር መለወጥ) ለጤናም ከእድሜም የተሻለ መፍትሔ ይመስለኛል:: ጥሩ እንቅልፍም ወሳኝ ነው🌺♥️👍Thankyou 😎 bro👍
@almtaishefraw379
@almtaishefraw379 2 жыл бұрын
አንተን የሚገልፅልኝ ቃል አጣው ብቻ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፈጣሪ ጨምሮ ጥበቡን ይግለፅልህ በጣም ነው የማመሰግነው አንተን የምሰጣቸውን ትምህርት ሳዳምጥ ህይወቴ እንዳዲስ ትፈካለች እናም ክበርልኝ 🙏❤️❤️❤️
@sabrinaaliyi7803
@sabrinaaliyi7803 2 жыл бұрын
አንተን የመሰለ jegna ለሰጠችን እናት ክብር ይገባታል🥰🥰 baay'ee galatoomi! obbolessakoo yeroon si dhaggeffadhuu sammu kiyya boqonnaa argataa sifille maatiikee hundaaf umrii dheeraan hawwaa bla wuletaye 🥰🥰🥰😭
@rsunkmo1312
@rsunkmo1312 2 жыл бұрын
ሁሉም ግን በይበልጥ ቢስጭት እነ ጭንቅን መስወገድ ያምለው እናመሳግናለን የሚዲያ አንደኛ መህምራችን ናክ
@nasimamtube3671
@nasimamtube3671 2 жыл бұрын
ወንድሜ በርታ በጣም ጠቃሚ ሃሳብ ነው መጨረሻችን አላህ ያሳምረልን
@amenatally1812
@amenatally1812 2 жыл бұрын
ፈጣሪየን ማመሠግንና ይቅር ባይነት ለኔ ይጠቅመኛል ወስጃታለሁ አመሠግናለሁ
@teressamoti2446
@teressamoti2446 2 жыл бұрын
የእውነት! እግዚአብሔር ዘርህን ሁሉ ይባርክ!!!
@elsabethmekuria355
@elsabethmekuria355 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እኔ መቁረጥ ያልቻልኩት ያሳለፍኩትን መርሳት ነው
@habiibjames9136
@habiibjames9136 2 жыл бұрын
እኔ በበኩሌ ሁሌም አድነቅህ ነኝ ብረዘር ግንኡኮ እድሜሄን የማያረዝመዉ ፈጠር እንጅ ሳይንሱ ነዉ ብዬ አለምንም ሌላ ትምርቶች ግን ሁሌም ሰለደንቅ አለልፍም በዘ ወርቅ 🙏🙏
@yeshiabie1836
@yeshiabie1836 2 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ በገዘብ ከፍለን የማናገኝዉን የህይወት ምግብ ነው እያገኝን ያለነዉ አምላክ እድሜ እና ጤና ይሥጥህ 🙏
@jimmitti8013
@jimmitti8013 2 жыл бұрын
ስነ ወርቅ ጣፍጭ ሁሉም ተመችቶኛል። አላህ በእውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልህ።
@abebaallwe6984
@abebaallwe6984 2 жыл бұрын
ሁሉም በጣም ተመችቶኛል እጅግ በጣም አመሠግናለው እግዛብሄር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ
@meseretasrat1039
@meseretasrat1039 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ያንተንም እድሜ ፍጣሪ ያርዝምልን በጣም ብዙ ነገሮችን ተምሪያለሁ ።
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 2 жыл бұрын
ድንቅ ልጅ ነህ መቼም ድንቅ ነኝ ብለህ ተነስተሀልና ድንቅ ሁንልን የእውነት ምስጋናዬ የላቀ ነው
@user-gx4pu4sh2r
@user-gx4pu4sh2r 2 жыл бұрын
እኔ ባጭቃት ግዜ ምስጋና ያልካው ባጣም ታመችቶኛል እኔ ካጭቃት መምላጫዬ እሱ ስላሆነ አምላኬ ያተመሰገነ ይሁን።
@tsigeredagoshime5331
@tsigeredagoshime5331 2 жыл бұрын
ሁሉም እጅግ በጣም ጠቃሚ እና አስፈላጊ ነው እናመሰግናለን❤
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 2 жыл бұрын
የምትሰጠዉ ቀልጣፋ ምክርና ትምሕርት በጣም ድንቅ ነዉ እኔ እናት ነኝ ግን ምክርህ የእናትነት ቀሪ እድሜየን አጣጥሜ እንድኖር በጣም የሚረዳኝ ስለ ሆነ የምሰማው በጉጉት ነዉ ተባረክ እድሜህ ይርዘም ።
@mustofagetuahun5980
@mustofagetuahun5980 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ 70% የሚሆኑት በሽታዎች የሚመጡት በጭንቀት ነዉ።
@helenyaseen1883
@helenyaseen1883 2 жыл бұрын
በእውነት አለም ድንቅ አይቻልም ዘመንህሁሉ ይባርክ
@habeshatube1258
@habeshatube1258 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ካነሳሀሃቸው ነገሮች ውስጥ አብዘሃኛው እስልምናዬ ዲኔ አስተምሮኛል አልሃምዱሊላህ ዓላ ኒዕመተል ኢስላም ኢስላም ስለሁም ነገር መፍትሄ አለው
@halay4067
@halay4067 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው። ምስጋና ይገብሃል ወንድሜ!!!!
@user-si4bi2zy4w
@user-si4bi2zy4w Жыл бұрын
ፈጣሪ ዕድመህን ያርዝመው ትለያለክ🥰❤❤❤
@abdosuleman7699
@abdosuleman7699 2 жыл бұрын
በጣም አነመሰግናለን ሁሉም ይመቻል አድሜና ጤና ይስጥልን ተባረክ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
@dorigizaw1885
@dorigizaw1885 2 жыл бұрын
ስነ ወርቅ ሳለወቅህ ለእኔ ልክ እንደ ምርጥ ጒደኛ ነህ እንወዳለን
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 2 жыл бұрын
ከአለባብስክ እስከ አነጋግርክ በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሄር ይባርክክ
@abebamahashe9
@abebamahashe9 2 жыл бұрын
Amazing young man God bless you. All Ethiopian people must which you!!
@zeddoman4841
@zeddoman4841 2 жыл бұрын
ሁሉም ተመቸኝ በተላይ መንፈሳዊ መሆን thanks a lot bruhhhh👏👏🙏
@asterasafayoutube2032
@asterasafayoutube2032 2 жыл бұрын
እናማሳግናለን ዉድ ዎድማቺን ባጣም አስፋልግ ትምህት ነው ዎድጄዋለሁ 👏👏👏💐💐🙏
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድሜ እስፖርት መስራት ፣ጥሩ ጓደኛ መኖር እና የአመጋገብ ስርአታችንን ማስተካል ይበልጥ እነዚህ ባደርግ ይመቸኛል ሌሎቹ ምርጥ ናቸው ያስፈልጉናል ።
@deskiya8126
@deskiya8126 2 жыл бұрын
የምድር ህይወት እጅግ በጣም ፈታኝና መከራ የበዛበት ጎዶሎ ሰለሆነ ሁሉን ማሟላት ባየቻልም በተቻለ መጠን ገምሱን ብንከተል ከመሞት መሰንበት ሰለሚሻል እናመሰግናለን ።
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ከሚያቃጥለን ነገር ወሚያኖረን ነገር ስላመጣኸን ።እድሜህ ይርዘም
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣክ አንተን አለማድነቅ ይከብዳል ድንቅ ነክ❤👍💪🙏
@user-yk8mm6nn1v
@user-yk8mm6nn1v 2 жыл бұрын
መንፈሳዊይ ትምህርት ነው ፀጋውን ብዝት ያድርግልን የወጣት ምርጥ መንፈሳዊይ መሆን ይቅርታ ማድረግ በጣም በሂዎቴ የምፈገው የእኔ ውሳኔ ነው እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ይግለፅልህ በርታልን መካሪአችን።
@safanajmu7102
@safanajmu7102 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግን አለን ሁሉም ጠቃሚ ናቸዉ እኔ የአተ ቪድዮ ሰምቼም አጠግባቸዉም 👌👌👌👍👍👍
@user-vj6lr5jm1h
@user-vj6lr5jm1h 2 жыл бұрын
የምትናገረው ሁሉ ጠብ አትልም 👍👍👍👍
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ሁሉም በጣም ጠቃሚ ምክር ነው
@yematialemayehu3315
@yematialemayehu3315 2 жыл бұрын
የሰው ዘር መድኃኒት የሆንክ ልጅ እኔኮ የሚገርመኝ . . . . ስትናገር የምታሳየው አክሽን እራሱ የሚማርክ የሚያስተምር ነው፡፡ Thank you so much.
@user-to7rk5fr9f
@user-to7rk5fr9f 2 жыл бұрын
ምስጋናዬ ከልብ ነው፡፡ እድሜና ጤናውን ይስጥክ፡፡በርታ...
@ahmedinkemal9857
@ahmedinkemal9857 Жыл бұрын
ሁሉም በጣም ትክክለኛ እና ከእምነትም የማይጋጭ ነው ፤ መኖራችን ካልቀረ በጥሩ ሁኔታ ደስተኛ ሆነን በእርጅናን ምክንያት የሚመጡ ጉዳቶችን ቀንሰን ያለ ጊዜያችን እንዳንጎዳ የሚረዱ ናቸው።
@zomalakew6741
@zomalakew6741 2 жыл бұрын
Egziabher amelak yedme zemnhun ybarekew tebark
@kemaltube1856
@kemaltube1856 2 жыл бұрын
ምን ልበልህ ብቻ ሁሌም ኑርልን ዕድሜና ጤና ይስጥህ እንዳስደሰትከኝ ሁሌም ተደሰት
@bikilaregassa5773
@bikilaregassa5773 2 жыл бұрын
Thank you my brother. I joined you few days ago. I found it is interesting especially for Ethiopians. Thank you in advance. I like all the methods you listed so far; FORGIVENESS is among the most tips I realized in my life.
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
እኔ የምለው ውዴ ቆይ ግን ለምንድነው ከኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ የማንሆነው? እንዴ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን እንጂ እ የኔ ውድ? አሁን ጊዜ ሳይፈጅ
@awekehaile5075
@awekehaile5075 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አሳብና መልክት ነው ይመችህ
@anwarmohammed8308
@anwarmohammed8308 2 жыл бұрын
6ኛ አንዳኛ መሆን አለበት። ስድስታኛው ለሂዋቴ ወስትና እድሜ ሰጫ ና ገደይ ከሰም መስቃስ በሱለይ ነው።እነመሳግኒሀለን በርታ በል ቲመቻለህ ትምህርትህ ይመቻል
@netuhaba7898
@netuhaba7898 2 жыл бұрын
አንተ ትለያለህ አባቴ👍👍👍
@senaitfufi1903
@senaitfufi1903 2 жыл бұрын
እግዛቤር እደሜና ጤና ይጨምራልህ በዙ ትምህርት አግኘቻለሁ የተባረከ
@sadejelan4380
@sadejelan4380 2 жыл бұрын
ተባረክ ዘመንሕ ይባረክ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ዉይይይ እኒ የምተኛበትእና የምነሳበት ወቅት ዝብርቅርቅ ያለ ነዉ እራሴዉ ነኝ ግራ ያጋባሁት thank you brother አስተካክላለሁ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 💚💛❤🤲
@hiwotabreham8286
@hiwotabreham8286 2 жыл бұрын
ሁሉም ትክክል ነው ተባረክ ወንድሜ።
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 2 жыл бұрын
i Am So Pround of you our brother thank you so much we love you and respct you
@weynajone1333
@weynajone1333 2 жыл бұрын
ዛሬማ አንደኛ ነኝ
@simongirmay3416
@simongirmay3416 2 жыл бұрын
በጣም. በጣም. አርገን. እናመሰግናለን. ተባረክ.
@user-hg2bt2ee5z
@user-hg2bt2ee5z 2 жыл бұрын
Betam inamasegnalen asitawy lij yichamaribh
@loveisgreater9707
@loveisgreater9707 2 жыл бұрын
Benegerachelay betam le buzu sewoche sher aregalew lek endena endi marubet sel mefelge thanks for reading!!
@kasahunbogale9874
@kasahunbogale9874 2 жыл бұрын
ለሞትማ መድሀኒት አለ! በእየሱስ ክርስቶስን ማመን...ለሀጥአታችን ስርየት በስሙም መጠመቅ...በቅድስና መኖር...ከዛም ከአምላክ ጋር ለዘላለም መኖር ይቻላል።
@masi6905
@masi6905 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድም አይምሮ ይባርክ በታም ምርጥ ምክር ነዉ ለኔ ሁሉም አስፈለገው አመሰግናለሁ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
እኔ የምለው ውዴ ቆይ ግን ለምንድነው ከኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ የማንሆነው?? እንዴ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን እንጂ እ የኔ ውድ? አሁን ጊዜ ሳይፈጅ
@frehywotmekonen1521
@frehywotmekonen1521 2 жыл бұрын
ዋዉ ለኔማ በቃ ያንተን ካልስማው ደም ስሬ ሁሉ አልስራም ነው እሚለኝ በቃ ምን ልበላቹ እርፍት ነው እማገኘው ጥንካሬዬ ነክ እግዚአብሔር ጤናክን ይስጥክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 2 жыл бұрын
👌👌👌እናመሰግናለን ! #'ሥነ-ወርቅ' ስምህን በጣም ነው የወደድኩት❤
@birkemu742
@birkemu742 2 жыл бұрын
betam desi yimel thimhert hulum yemechgnal e/r yebarkih
@frezerabush1606
@frezerabush1606 2 жыл бұрын
Thank you sine u are best inspirational man nowdays thank you thank you
@user-mo9fj7zb6n
@user-mo9fj7zb6n 2 жыл бұрын
Sima ine 💯 amet manor sila mifalig mikir baxam tamachitonyal therfore matagiber ifaligalew thank you adnaqik neng 👍🤚berta
@selama716
@selama716 2 жыл бұрын
መንፈሳዊ ህይወት፣ቂም አውጥቶ መጣል፣ቦታ መቀየር🥰
@sulusghebreamlak2613
@sulusghebreamlak2613 2 жыл бұрын
Thank you so much. I like the last one. Going out side.
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g 2 жыл бұрын
Amsgnalew Arif mlkit Nachew🙏🙏🙏
@meselechmamo4655
@meselechmamo4655 2 жыл бұрын
Enakeberhalen eskzara yet neberk tenarek .Betam Betam gibes👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@seyoumh8335
@seyoumh8335 2 жыл бұрын
all are useful. thank you, it is great advise
@shamil_536
@shamil_536 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወድሜ ትምህርትክ ገቢ ነዉ በፊት fb ላይ ነበር ምከታተልክ ት/ትክ ብዙ እዉቀት ሰጥቶኛል
@sofiaalm8957
@sofiaalm8957 2 жыл бұрын
ወደሜ መቶ በመቶ አዲናቂህ ነኝ ፈጣሪ ይጠበቅልኝ
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh Жыл бұрын
So amazing just I want sig I am proud of you tank you so much 🙏💚💛❤️
@mikre_aimro
@mikre_aimro 2 жыл бұрын
ስኬት በገንዘብ ብቻ አይለካም፤ በደስታም ይለካል። የህይወት አላማ (Purpose) ድስታን ይሰጣል፤ ስኬታማ ያደርጋል፤ እድሜን ይጨምራል። የሚያስደስተንን እናድርግ፣ የህይወትን ድንቅ ጠዓምም በፍቅር እናጣጥም። ከልብ እናመሰግናለን! 🙏
@munatube5308
@munatube5308 2 жыл бұрын
ዋው ይሄ ለኔ የተዘጋጀነው የሚመስለው አላህ ይጨምርልህ
@zahrabultitube6692
@zahrabultitube6692 2 жыл бұрын
Bexam inamasaginalen wadimachin bartaa👍💚💛❤
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 жыл бұрын
ስለምትመክረን ምክሮች በጣም እናመሰግናለን ተባረክ እውነት ነው መንፈሳዊ መሆን በፈጣሪ ስለሚያሳምነን እንፅናናለን እንጠነክራለን
@bezazerihun1051
@bezazerihun1051 2 жыл бұрын
የኔልባምስለምሠጠንምክሮችእጅግበጣምእናመሠግናለን
@betelehemmengesha8484
@betelehemmengesha8484 2 жыл бұрын
ጓደኘ እርቅ የሚሊለው ተመችቶኛል
@user-wt3ye7hv9j
@user-wt3ye7hv9j 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር አድሜኸን ያርዝምልን
@abubekermohammed359
@abubekermohammed359 2 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ኣሪፍ ሁሉም 12ቱም ይመችክ
@sitiselahudin2823
@sitiselahudin2823 2 жыл бұрын
ትምህርቱ በጣም አሪፍ ነው እኔ ውደዚህ ቤት የተቀላቀልኩት አሁን ነው ያገኝሁት ቻናሉ አመስግናለሁ ወንድም እኔ ሳመሰግን ወደ ፈጣሪዬ ቅርብ ስሆን ነው ሰላም ማገኝው አልህምዱሊላህ።
@alimesi5639
@alimesi5639 2 жыл бұрын
Wow betami dase yelale tebareki
@nazerawet1661
@nazerawet1661 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ
@endriasberanu3895
@endriasberanu3895 2 жыл бұрын
ምርጥ መምህር እኮነህ በተለይ ለስደት እህቶቸ
@ekramalewi6216
@ekramalewi6216 2 жыл бұрын
Hulum arefina asefelagi nachew kelib enamesegenalin
@user-bw6je3tv4o
@user-bw6je3tv4o 2 жыл бұрын
የእውነት አተ ስሰማ በጣም ደስትኛ ሁኛ ነው እየደጋግምኩ ነው እምሰማህ ግንስሰማህ ስሰማህ ባድር ብወል አልስለችህም አይምሮየጋ ጠበእሚል ነገረ የለም ምንማደረግ እንዳለብኛ አለወኩም በዚህጎዳይ አደመፈቴህ እፍልጋለሁ??
@TM-ku3or
@TM-ku3or 2 жыл бұрын
ሁሉም ተመችቾኛል ጥሩ ነው thank you 🙏
@abrehetgegzabihear8364
@abrehetgegzabihear8364 2 жыл бұрын
Betame tekmogale eyetemarkubete newe zemenh ybareke freh buzunewe
@nahomteklu8715
@nahomteklu8715 2 жыл бұрын
Much love Brather from 🇪🇷
@azmerawerat7473
@azmerawerat7473 2 жыл бұрын
እንቅልፍ ረጅምጊዜ እተኛለሑኝ 🙏 የተመቸኝ እእፖርት ማዘወተር ትዳር መኖር እፈልገለሑ 👍 ግን ጭንት አለብኝ ቸርች ፀሎት 👍
@hailehaile5009
@hailehaile5009 2 жыл бұрын
Using the media for the right thing thank you for the tips man!!🙏👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
እኔ የምለው ውዴ ቆይ ግን ለምንድነው ከኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ የማንሆነው? እንዴ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን እንጂ እ የኔ ውድ? አሁን ጊዜ ሳይፈጅ
በቀላሉ የሚለመዱ 11 አሪፍ ፀባዮች
18:50
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 141 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 13 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 50 МЛН
ራስን መውደድ!
15:41
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 60 М.
ትልቅ በማሰብ ራስን መቀየር
18:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 147 М.
መንፈሳዊ ሰው መሆን! መረጋጋት እና ብስለት
19:39
መጥፎ ሀሳብን ከአይምሮ ማጥፋት!
13:07
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 93 М.
አዲሱ የአይምሮ በሽታ | ቀላል መፍትሄ
26:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 105 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 13 МЛН