No video

ረጅም ሴት ይመቸኛል!!...ሳቅ በሳቅ ከአጫጭሮቹ ልጆች ጋር //ዳጊ ሲም ካርድ በቅዳሜ ከሰዓት//

  Рет қаралды 313,722

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 329
@merryyemareyam5353
@merryyemareyam5353 Жыл бұрын
የዘና ጆከር ባለቤት የሆኑት ደስታ እና ብሩክ ከጀርባ ሆናችሁ እየሰራችሁ ላለው ትልቅ ነገር ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርከው
@anuyoutube5454
@anuyoutube5454 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m Жыл бұрын
አሚንንንን የስንቱን እንባ አባሱ
@abebaabeba5846
@abebaabeba5846 Жыл бұрын
ይቻላል
@rrrrrr5468
@rrrrrr5468 Жыл бұрын
Meshelem alebet
@ZenaJokers
@ZenaJokers Жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ ebs Tv እናመሰግናለን! ሀገራችንን ደግሞ ሰላም ያድርግልን
@aisha-bj8xv
@aisha-bj8xv Жыл бұрын
አንተ ጀግናነህ አንተ ነህ ለዘህ ያበቃሀችዉ
@merryyemareyam5353
@merryyemareyam5353 Жыл бұрын
ጀግናው ወንድሜ የዚህ ሁሉ መነሻ አንተ ነህ ዘመንህ ይባረክ ከዚህ የበለጠ ነገር እንደማይ ተስፋ አለኝ
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p Жыл бұрын
እናተ ናችሁ ከአሏህ በታች ለዚህ ያበቃችኃቸው በረቱ አሏህ የተባረከ እድሜ ይሰጣችሁ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
እር ለእናተ ነው በጣም ምስጋና ሚገባቹ ስንቱ እንባ ታበስ ስንቱ ተስፋ የቆርጠ ከእግዛብሄር ጋ ተስፋ ሰጣቹት በርቱ እግዛብሄር ይጠብቃቹ እወዳቹዋለሁ ከዱባይ
@user-jn3sx3ze4h
@user-jn3sx3ze4h Жыл бұрын
ጎበዝ ናቸው ቁመት ሳይሆን ስራን ለመስራት ጭንቅላት ብቻ ነው የሚያስፈልገው በርቱልን
@semsemawit
@semsemawit Жыл бұрын
Kinchilat min malet new
@yodit
@yodit Жыл бұрын
@@semsemawit 🤣🤣 chenkelat malet yemeslegnal
@anuyoutube5454
@anuyoutube5454 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@haimedeleke2317
@haimedeleke2317 Жыл бұрын
@@semsemawit እህቴ መጀመሪያ እረጋብለሽ አንብቢ ጭንቅላት ክንችላት ተብሎ የተፃፈ የመሰለለሽ::
@sihamhassen5070
@sihamhassen5070 Жыл бұрын
You of course
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ፍትህ ወለጋ ላይ እንዲሁም መላው ኢትዮጵያ ላይ ለሚሞቱት ወገኖች ፍትህ ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤ ወደ ሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🥰
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
ሶል ሰላም ነክ ወድሜ እስኪ ወድም ሁነኝ ፍቃደኛ ከሆክ.
@yemariam628
@yemariam628 Жыл бұрын
@@MimiMimi-of8ql እኔ እህት ሆንሻለው
@sarah-oq9yh
@sarah-oq9yh Жыл бұрын
anet gin
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
@@sarah-oq9yh ምን አልክ ወድም ብትሆነኝ አልኩክ እጂ ምን አልኩ
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u Жыл бұрын
ሶልየ ፈጣሪ ያክብርኸ በብዙሚዲያ ላይ ፍትኸ እያልክ ነው ያላየሁብኸ የለም ፍትኸ ስትል ግን እግዜር ምኸረቱን ይላክልን ፍትኸ የሚሰጥ መቸ ተገኚ አምላክ ይላክልን አተ ደግሞ ያክብርኸ ፈጣሪ ሀገራችንን ስላሴ ምኸረቱን ያወርድ ፍቅር ያልብሰን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Жыл бұрын
የኔ እረጂም ሁኜ የናንተን እውቀት ግማሽ የለኝም በጣም አደንቃቸዋለሁ በርቱ
@zeusapollo1576
@zeusapollo1576 Жыл бұрын
እኔም ልል ነበር የአጭር ሴት confidence ይገርማል በጣም SMART ናት
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ዳጊዬ ጎበዝ ልጅ ነህ ተባረክ እንኳን ጋበዝካቸው ምንም የማይጎላቸው ድንቅ የእግዚአብሔር የእጅ ስራዎች ናቸው ያምራሉ ❤ ❤❤❤❤
@anuyoutube5454
@anuyoutube5454 Жыл бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 Жыл бұрын
ሰታምሩ ለቁም ነገር ያብቃችሁ እውነት ነው ሰው =ሰው ነው ጥሩ ማስብ እንጂ ማጠር መርዘም ትርጉሙ የለውም እላለሁ ዳግዬ ምርጥ ሰው በርቱልን 🙏🙏🙏💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻👍
@anuyoutube5454
@anuyoutube5454 Жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Жыл бұрын
ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻችን አላህ ሆይ በራህመትህ🤲🤲😭😭
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Жыл бұрын
የአላህ እዝነት አይለያቸው እንጂ ፍትህ አይ ፍ.............💔🙉😭
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Жыл бұрын
@@hageraethiopia513 አሚንንን ወደ ረበና 🤲🤲🤲🤲
@user-tb8wb2wy2q
@user-tb8wb2wy2q Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ሣሥበው ጨነቀኝ ለማን ፍትህ ይባላል
@anuyoutube5454
@anuyoutube5454 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@donbosco3732
@donbosco3732 Жыл бұрын
ሞራላችሁ ደስ ይላል አምላክ ዓላማችሁ ያሳካ::በጀርባ የነበሩ እንግዶች ግን ኣብዛኖሁን ስለያንቀላፉ ነበር። ለወደፊቱ አሰቡበት ዳጊ 😔😔
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም ኮራሁባችሁ የኛ ሰው ስታጥር ስትረዝም ስትቀጥን ስትወፍር ማፍጠጥ ደንባቸው ነው እናንተግን ሁሉን ተቋቁማችሁ እዚህ ደርሳችኋል በርቱ እናንተን አይተው ሌሎችም እየወጡስለሆነ ደስ ብሎኛል ያገሬ ልጆች ❤❤❤❤❤
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለሰው ሁሉ ይሁን ድል ለኢትዮጵያ ፍትህ ለንፁሃን ዜጎች 🇪🇹😭😭😭😭
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 Жыл бұрын
ዘና ጆከር እግዚአብሔር ይስጣቺሁ በውነት ለዚህ ስላደረሳቺሁቸው እግዚአብሔር ይመስገን
@serkalemayele1335
@serkalemayele1335 Жыл бұрын
በትክክል
@abenatadeladay2005
@abenatadeladay2005 Жыл бұрын
ፍትህ ለወለጋ ለሚገደሉ ሰወች😭😭😭
@elsaworkayehu382
@elsaworkayehu382 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በስራው ግሩምና ድንቅ ነው። ውይ ደስ ሲሉ ያሰባችሁት ይሳካ ዋናው ጥበበኛ አእምሮ ነው።
@wmym
@wmym Жыл бұрын
ሲም ካርድን በዚህ ፕሮግራም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። ዘመን ላይ ትክክለኛ ቦታ ላይ ነበር እንድትተውን የተመደብከው። አቡሽ ባንተ ላይ የሚያደርገው መተማመን ሳይ እና ስትታደገው ሳይ በጣም ነበር የማደንቀህ። ዕውነት ነበር የምትልስምፕስልፕው። ድንቅ ችሎታ! በአካል ያገኘሁህ ቀን ለብዙ ጊዜ እንደማውቅህ አክት ባደርግ እንዳይደንቅህ። ሌሎቹ የፕሮግራሙ ተካፋዮች ድንቅ ሰዎች ናችሁ። በርቱ! ለማኅበራችሁ ሲኬትን እመኝላችኋለሁ።
@solomonberhane3299
@solomonberhane3299 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ እንግዶች ናቸው። ከጀርባ ያሉት ግን እንቅልፍ ላይ ናቸው ወይስ.......
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkk
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
ጎቦዞች ዋናው አይምሮ ነው በራስ መተማመናችሁ ደስ ይላል
@user-dd4qo6fb7v
@user-dd4qo6fb7v Жыл бұрын
ስለ እናንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ እኛ ቁመት ኖሮን የእናንተን ያህል እውቀት ፍቅር የለንም እናንተ ለሌሎች አርአያና ቤት የተዘጉባቸውን ታሶጣቹሀላቹ በርቱ ስወዳቹ ሳዳምጣቹ ብውል አሰለቹኝም ምንም የጎደለባቹ የለም 🙏❤️😍😘
@eskayem4869
@eskayem4869 Жыл бұрын
ደስ ብሎኝ ነው ሙሉውን ጨዋታቸውን የሰማውት
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Жыл бұрын
አገራችን ላይ እንደዚህ አይነት ነገር መበረታታት አለበት ሰው እያየ ምፅ ምፅ ማለት ብቻ ነው የኛ ሰው የሚያውቀው
@ኢማንይመር
@ኢማንይመር Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በወለጋ ለሚታረዱ በማንነታቸው ተመርጠው በየቀኑ ለሚታረዱ 😭😭😭😭😭
@adamugebreyes2734
@adamugebreyes2734 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በኢትዮዽያ ዙሪያ የሚፈሰውን ደም ያቁምልን በቃ ይበለን
@yustinanega274
@yustinanega274 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 😭
@truthteller9493
@truthteller9493 Жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ይቀጥል!! ሌሎች የተደበቁ እንዲወጡ ያደርጋል!! አስቡበት። EBS
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በወለጋ በግፍ ለሚጨፈጨፉት 😭😭😭😭💔💔💔
@Ethio_star
@Ethio_star Жыл бұрын
የሚገርሙኝ ታዳሚ ሆነው የሚጋበዙት ከሰሜን ኮሪያ የመጡ ናቸው? Emotion የሚባል ነገር ኮ አለ ፈገግ ማለት ባይችሉና ባያስደርጋቸውም በፕሮፌሺናል ቲቪ producing business ለሾ ሲባል ለተመልካች እይታ ማጨብጨብ ፈገግ ማለት የግድ ይሆናል። EBS የድንጋይ ክምር አታምጡብን፡ ከኋላ የሚታዮ ሰዎች አንዷ የባላገሩ ታለንት ሾው ዳኛ ትመስል ሰዎቹን በግንባሯ ታያቸዋለች ሌሎቹ ደግሞ ከጦር ሜዳ ተማርከው የመጡ አልያም ስቱዲዮ ሲገቡ በሴኩሪቲ ጋርድ ክፉኛ የተደበደቡ መሆን አለባቸው። የነዚህ ልጆች ሾው በጣም አዝናኝና አስተማሪ ነው ግን ከኋላ ባሉ ታዳሚዎች ምክንያት ዝግጅቱ ትልቅ ዜሮ ተከናንቧል 😊 እግዜር ይይላችሁ
@omehikma777
@omehikma777 Жыл бұрын
ፍትህ በወለጋ በግፍ ለሚታረዱት ወገኖቻችን ፍትህ😭😭ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 Жыл бұрын
እር ለሚሞቱ ሰወች መፍትሄ እር በናታችሁ
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 Жыл бұрын
ማነዉ እደኔ የማዲጎ ሞት ልቤን ሰበረዉ
@meserettsegaye6343
@meserettsegaye6343 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ አነጋ ገራችሁ በጣም አስተማሪ ነው ስርኬ የሴት ተምሳሌት ነሽ !!
@serkalemayele1335
@serkalemayele1335 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@serkalemayele1335
@serkalemayele1335 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@zytunadawwod9003
@zytunadawwod9003 Жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ ለሁላችሁም ደስስስስስስስስስስስስስስ የሚል የተባረከ ትዳረ ይስጣችሁሁሁሁሁሁ ለወግ ለማእረግ ያብቃችው ወልዳችው ሳሙ የልጅ ልጅ እንድታዩ መልካም ምኞቴን እገልፃለው ትችላላችው ጎበዞች ናችው።
@sambiyazin4237
@sambiyazin4237 Жыл бұрын
This has been one of the major topics I wanted to see talked about. Little people are the most forgotten group of the population in Ethiopia. I am so happy to see you guys come together and establish your association. Keep up the good work!.
@efthahspiritualchannel8155
@efthahspiritualchannel8155 Жыл бұрын
ቁመት ረዘሜ አጠረ ማንም ለራሱ የሰራ የለም.የፍጥረት ሁሉ ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን.ኢየሱስ ክርስቶስ ይወዳቿል
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
በርቱልኝ ጠንካራ ናችኮ ስላም ለሀገር ለእትዮጵያ 🇪🇹👌 ebs ዘና ጆከሮችን አቅርብት ክብር ይገባችኋል
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በወለጋ አየተገደሉ ላሉ ንጽሀን ወገኖቻች ፍትህ ፍትህ
@welansatube5148
@welansatube5148 Жыл бұрын
👍ጎበዞች ናችሁ በርቱ ማጠር ብቻ አይደለም ዋናው አስተሳሰብ ነው ለሰው ልጅ
@user-kj3us4lp6j
@user-kj3us4lp6j Жыл бұрын
ደስስስስስ ሲሉ የልባችሁን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምላችሁ
@jimtuley8736
@jimtuley8736 Жыл бұрын
ቅዳሜ ከሰዓት ወይንስ የህብረተሰባችን መልካም ገፅታ🙏 እእግዜአብሔር ይባርካችሁ❤️✝️🙏 ዛሬ ዳጊ እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ይዞልን ነው የመጣው:: እርሱንም እንግዶቹንም እግዚአብሔር ይባርካቸው🙏❤️✝️👍🙏❗️ በእርግጥ በአገራችን ብዙ ችግር አለ:: ይሁንና ለእያንዳንዱ ችግር እንደአቅማችን መፍትሔ ማሰብ አለብን⁉️ ብዙዎቻችን ውጭ አገር የምንኖር ይህንን ችግር ማለት አጫጭር ሰዎች ሽንት ቤት ለመጠቀም ይቸገራሉ ብለን አስበን አናውቅም ምክንያቱም public ቦታዎች በሙሉ ይህንን ችግር የቀረፉ ናቸው❗️እኛም አገር ብዙ ወጪ ሳያስወጣ ማስተካከል ይቻላል:: ዋናው ነገር ማሰብ ብቻ ነው:: እጅ ለመታጠብ; ATM ለመጠቀም ብዙ ወጪ ሳናወጣ ከስሩ circle የሆነ የማይንሸራራት በአንድ በኩል ደረጃ ያለው ትንሽየፕላስትክ በርጩማ ማስቀመጥ ይቻላል:: ብዙዎች ቫን የሚነዱ ሰዎች አዛውንት ወደ ቫን ለመግባት እንዳይቸገሩ ይህችን በርጩማ በቫናቸውውስጥ ያስቀምጣሉ:: EBS ብዙ መልካም ነገር ስለምትሰሩ ይህንንም ለሕዝባችን አስተምሩልን🙏❤️🙏❗️ ተባረኩ🙏❤️🙏 እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏❤️👍✝️🇪🇹🙏❗️
@ethiotubesiti4244
@ethiotubesiti4244 Жыл бұрын
ያሰባችሁትን ሁሉ አላህ ያሳካላችሁ ጎበዞችናችሁ
@truthteller9493
@truthteller9493 Жыл бұрын
አሜሪካን የምወዳት በዚህ ነው ማንም ምንም ሆነ ምን እኩል ሆኖ የሚኖርባት ሀገር ናት። ኢትዮጵያ ፊትህ ትንሽ እንኳን ቢጠቁር ምን ይመስላል/ትመስላለች እየተባለ ማሳቀቅ በሽ ነው!! ይስተካከል። ማንም ከማንም አያንስም ከማንምም አይበልጥም!! የተፈጥሮ ልዩነታችን ያምራል!!
@user-so4rb8mt2u
@user-so4rb8mt2u Жыл бұрын
ፍትህ ለወለጋ ህዝብ
@gfg4073
@gfg4073 Жыл бұрын
ፍትህ ፈጣሪ ብቻ አገሬ መንግሥት የላትም
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
Well done program የትኛውም ፈረንጅ ሀገር ሰውን ለማገልገል የፈጠኑ ናቸው ሁሉንም ነገር ያሟላሉ ሽንት ቤት እጅ መታጠቢያ ለህጻናት እና ለእንደዚህ አይነት ሰወች አገልግሎት መስጠት ይችላል ማንኛውም የንግድ ቦታዎች የአገልግሎት ቦታዎች ሁሉንም አይነት አገልግሎት እንዲያመች አድርጎ የመስጠት ስራ መስራት ግዴታ አለበት ለአካል ጉዳተኞችና መሠል የጋሪ ራምፕ በርመክፈቻ ለአይን ስዉራን መጠቀሚያ ጽሁፍ ጭምር ነው የአእምሮ ችግር ላይ ነው ህብረተሰቡ ነው ስልጡን ነን ይባላል የት አለ የአበሻ ስልጣኔ የምትሉን??? እንለወጥ ብዙ ነገር ይጎለናል ሀገር ባለችበት ቆሞ የቀረ ነዉ። ሁሉንም ማክበር መጠቀም አለብን
@user-jn7dc2jp4h
@user-jn7dc2jp4h Жыл бұрын
ጀግኖች ናቹህ በርቱ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻችን
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትፍ ፍትህ ፍትህ ፍህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትተህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በኢትዮጲያ አምላክ በፈጠራችሁ ያገር ያለህ ኧረ ወደየት እንሂድ ምነው ፍትህ ያጠችነፍስ ጅብ በላቸው በአገራቸው ላይ የሚቀበሩበት ቦታአጡ አሞናል አሞናል
@dhabmediaandcommunications784
@dhabmediaandcommunications784 Жыл бұрын
ብለህ ብለህ እንዳንተ ያሉ የተመቱ ድንኮች አመጣህብን! ለማንኛውም መፅናናትን ይስጣችሁ።
@meserteyasu7225
@meserteyasu7225 Жыл бұрын
በፈጣራችሁ አፍቶ ተምር አልሥትሮ የሚሠራዉ ሥራ አሥቀጥሩት ሌላ ሚዲያ አምስት አመት እንቨርሥቲ ቆይቶ ወቶ ሊሥትሮ መሥራት በጣም ይከብዳል በባብራችሁ ሥራ አሥቀጥሩት
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 Жыл бұрын
,ፍትህ በየቦታው ለሚታረደው እና በወለጋ ለሚታረደው ኢትዮጵያዊ 😭😭😭💔💔😭💔
@mihiretendeshaw6649
@mihiretendeshaw6649 Жыл бұрын
ገንሼ አንደኛ እውነት ነው ሁሩቶች አንደኞች ናቸው በጣም እንወድሀለን አብረን ተባብረን የመሰረትነውን የሁሩታና አካባቢው የልማትና በጎ አድራጎት ማህበርንም በነካ እጅህ አስተዋውቅልን
@yonaselias8120
@yonaselias8120 Жыл бұрын
ቻሌ ምርጥ ሰው ጎንደር ዮኒቨርስቲ ስማር ነበር እማውቀው እንዲሁ አንዳንድ ነገሮች በሚያረገው ይገርመኝ ነበር ። አይዞቹሁ ወንድም እህቶቸ በርቱ 🙏
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
እሠይ ፈጣሪ ያክብራችሁ ኢቡኤሦች ሠላም ለሠው ዘስ በሙሉ
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 Жыл бұрын
#ኢቢኤስ እነዚህ ልጆች እንዲታወቁ የሰሩ እነ ዜና ጆከር ብሩክና ደስታን ማቅረብ ነበረባቹህ በሚድያቸው ብዙ አጭሮችን ከተደበቁበት በካሜራ ለእይታ ያበቁው ሁለት ኢትዮጵያ የዜና ዶከር ባለቤት ደስታና ብሩክ ምስጋና ይገባቸዋል።
@reemandrule2087
@reemandrule2087 Жыл бұрын
ዳጊ ስጠይቅ አቸኩል ሀሳብ አስጨርስ ቀጥሎበት አሪፍ ነው ውይይቱ
@serkalemayele1335
@serkalemayele1335 Жыл бұрын
ebs ቅዳሜ ከሰአት አዘጋጆችንና ዳጊዬ እናመስግናለን
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ት።ልቅ ኃላ ቀርነት አለ። በእግዛብሄር ስራ ውስጥ ገብተን የሰው ሞራል እንነካለን :: ይሄም የሚሆነው የሐይማኖታችን ዝቅተኝነት ነው። በርቱ የኛ እንቁዎች
@gawh5448
@gawh5448 Жыл бұрын
ሁሉም የፈጣሪ ስራ ነው ምንም አይደቅ እረጂም ሰው ካጭሩ በምንም አይበልጥ
@mkdlawt5463
@mkdlawt5463 Жыл бұрын
ዛን ጆከር ውድድድድድድ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 Жыл бұрын
እነር ማንነታቸውን ተቀብው እየኖሩ ለላው ሰው ለምን እነርሱ መቀበል አቃተው ? ለምንስ ስሜታቸውን እንጎዳለን ? በአጭሩ የህረተሰባችን የንቃት ደረጃ የወለደው ችግር ነው
@tgtg7852
@tgtg7852 Жыл бұрын
ደሥ ይላል ግን እነሡ ተደብቀው እንዳይቀሩ አሁን ላሉበት እውቅና እንዲደርሱ ላረጉት የዘና ጆከር መሥራቾች መመስገን አለባቸው
@zurettube638
@zurettube638 Жыл бұрын
100% ትክክል 👍👍
@user-ib8hz4eu5z
@user-ib8hz4eu5z Жыл бұрын
ፍትህ ለወለ ጋ ህዝብ😭😭😭😭😭
@kamaladam3191
@kamaladam3191 Жыл бұрын
ፍትህ ለወለጋ ህዝብ ጎበዝ በረቱ
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 Жыл бұрын
ገኒ መልካም ሰው የፍቅር ሰው የሁሩታ ተወላጅ የሆነ ሰው ፍቅር ነው
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын
ዋዉ እኳን ደና መጣችሁ ውዶቼ 💋💋❤❤
@keiryhuncanal6227
@keiryhuncanal6227 Жыл бұрын
ክሬዲት ለዘና ጆከሮች ከፈጣሪ በታች ብሩክ& ደስታ ebs ዛሬ ገና ስተት ስትጋብዙዋቸው ለምን ዘና ጆከሮች አልጋበዛቹም ሀሳቡ እንዴት እንደመጣላቸው እንዲነግሩን
@user-pi3kw3rs9b
@user-pi3kw3rs9b Жыл бұрын
አይ ወንድሞቸ ቁመታቸው የረዘመው እማ እያያችሁት አይደል ስው እያጫርሱ ዋናው ቅንጭላት ነው የናንተ ቅንጭላት የለለ እውቀት ነው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@anuyoutube5454
@anuyoutube5454 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@hjjj8740
@hjjj8740 Жыл бұрын
ሴት ልጅ አጠር መጠን ማለት አለባት የተመቻችሁ ላይክ የሴት ልጅ ጠጉራ ውበቷ ነው
@user-kr2ne3gn2p
@user-kr2ne3gn2p Жыл бұрын
ሁሉም የሚያምረው. ኢትዮጲዊያን በሙሉ ከጫፍ እስከጫፍ ሰላሙ ሲረጋግጥ ነውና ለሰላም ለፍትህ ለአንድነት በመተባበር በአንድነት ሀገርን እንታደግ. ሀገር ሲኖር ነው ሁሉም ሊታይ የሚችለው አገራችንን ሰላም ያርግልን ያንዱ ሀዘን ለሌላኛው ሊሰማው ይገባል
@mohaambesa3078
@mohaambesa3078 Жыл бұрын
This little boy is amazing proud of him
@haymiandhaniyoutube4838
@haymiandhaniyoutube4838 Жыл бұрын
እኔ ይችን ሴት እና ቃልዬ አድናቃቸዉ ነኝ ይች ሴት ጠንካራ ነች😘😘😘😘
@ltube9958
@ltube9958 Жыл бұрын
ምርጦች በርቱ ዋናው ጭንቅላት እንጅ ሰውነት አይደለም። ትግላችሁ ፍሬ አፍርቶ ለአጭሮች ብቻ ሰይሆን ለሁሉም አካል ጉዳተኞች አገልግሎት በምሰጥበት ቦታ ሁሉ እናሱን ያማከለ ዝግጅት እንድደረግ መንገድ ከፈቾች እንድትሆኑ ፈጣሪ ያብቃችሁ! ebs ደግሞ እጅግ እናመሰግናለን በማህብረሰቡ ውስጥ ያሉትን ችግሮች ለመቅረፍ ስለምትተጉ። በአድሱ አመት ገንዛብ ለምመኙት የእጃቸው ፍሬ ይበረክ! ልጅ ለምመኙት ማህፀነቸው ይበረክ! ሰላም ለምትመኛው ለሀገረችን ፍፁም ሰላም ይሁንላት! ዘር ለምትቆሩ ሰውን ለምትገድሉ ልጆችን ወላጅ አለባ ሴቶችን በል አልባ ወንዶችን በለቤት አልባ ወላጆችን ልጅ አልባ ለመድረግ የሚትሰሩ አይሳካላችሁ ለሰው ሁሉ የምትወጣው ፀሀይ ለእናንተ ይጨልም! የምተስቡት አይሳካ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቹወን ይባርክ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@asieyjmail7080
@asieyjmail7080 Жыл бұрын
ጉበዝች ጠክሩ እረ ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች በምን ምክንያት ተዘጋ ድምፅ እንሁንላቸ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 Жыл бұрын
ገኔ የኔ ምርጥ እንዴት እንደምወድህ ሁላችሁንም በጣም 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️ ትክክል የሰው ልጅ ቁመት መልክ ምናምን ሳይሆን እንደናንተ አሰተሳሰቡ ሀብታም እና በራሱ የሚተማመን እናንተ ለ ህብረተሰባችን ጥሩ አስተማሪ ናቹ ከተማርን ከናንተ we ❤️❤️❤️ you 💐💐💐
@rabiyoutube8168
@rabiyoutube8168 Жыл бұрын
እንኳንደህናመጣችሁሰላማችሁ ይብዛ በየያላችሁበት ፍትህ ለወለጋህዝብ😭😭😭😭
@almazalmaz3811
@almazalmaz3811 Жыл бұрын
የእና ጀግኖች በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@muhemedshukur1721
@muhemedshukur1721 Жыл бұрын
ኤሄ ፈጣሪን ማስታዎስ ተአምሩን መረዳት ነው አለህ የተመሰገነ ይመስገን ረዥም አጭር ቀይ ጡቁር ሁሉም የሱ ጥበብ ነው
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Жыл бұрын
Good luck to your future! As you said height is not the matter to be concerned. Your intelligence is your future. May God grant your wish 🙏❤️.
@user-tb8wb2wy2q
@user-tb8wb2wy2q Жыл бұрын
አረ አልተቻሉም አጫጭሮች ዋውውው❤❤❤
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 Жыл бұрын
GOD BLESSED YOU all 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@marymmare7290
@marymmare7290 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ኮፊደስሽ ደስ ይላል በዝው ቀጥይ በጣም ነው ደስ የምትሉት ከናተ ብዙ በው ይማራል በርቱልን
@serkalemayele1335
@serkalemayele1335 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@haymiandhaniyoutube4838
@haymiandhaniyoutube4838 Жыл бұрын
ድምጽህ አንደኛ ነዉ ቀጥልበት ጎበዝ
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ በርቱ አድናቂዎቻችሁ ነኝ
@mimimichail4936
@mimimichail4936 Жыл бұрын
wowow enanite eko jeginochi nachu eko enidihum egna kemaninim anasim beritu zemenachu yibarek enidihum akaligudategnochim aberetatu dagi
@anshatube
@anshatube Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በወለጋ ለሚጨፍጨፎ ንፁህን ወገኖቻችን
@thfg8981
@thfg8981 Жыл бұрын
በረቱ ጀግኖች
@saqitawali6246
@saqitawali6246 Жыл бұрын
ፍትህ ለ ወለጋ ህዝቦች
@aminaweloyewa
@aminaweloyewa Жыл бұрын
ያርብ ኢትዮጵያ አገርችን አንተሠላም አድርግልን ፍትህ በግፍ ለሚገደሉት የወለጋ ህዝባች
@nunukemal7349
@nunukemal7349 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ
@user-so4rb8mt2u
@user-so4rb8mt2u Жыл бұрын
ሶስትኛ ነኝ በርታ ታጌ
@mekonnen8079
@mekonnen8079 Жыл бұрын
አይዟቹ በርቱ በጣም ነው ደስ የምትሉት
@hanaabate2761
@hanaabate2761 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ኢቢኤስ ቲቪ ከማንም እንደማያንሱ አምኖ እድሉን ስላመቻቸላቸው ልትመሰገኑ ይገባል እንወዳችዋለን ሰው ጤና ይኑረው ዋናው እሱ ነው
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
ፍትህ ወለጋ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን!!
@meronkadr8197
@meronkadr8197 Жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ ጥሩ አሳብ ያወራቹት ሁላ😍😍😍😍😍
@jamilajal9132
@jamilajal9132 Жыл бұрын
ፉት ለወለገ ሞስግን ህዝብቸቾን 😭😭😭😭
@zeeyinably171
@zeeyinably171 Жыл бұрын
ትችላላችዉ የፈጣር ድንቅ ስራወች ናችዉ አይዟችዉ በርቱ ምርጥ ፕሮግራም
@r6168
@r6168 Жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያዲርግልን ፀሊዩ በእምነታችሁ ሁላችሁም ፍትህ በግፍ ለሚጨፈጨፉት ኑፁሀን
@norasesa1384
@norasesa1384 Жыл бұрын
በርቱ በዚሁ ቀጥሉ በየቤቱ ስንት ይኖራሉ እናተናችሁ ለሁሉም ትምህርት እምትሆኑት ቁመት ማጠር ምንንም እደማይገድብ ሁሉም አደሚቻል ማድረግ ያለባችሁ ደስ ትላላችሁ ፕሮግራሙ ትንሽ አጠረ
@hulegebchanal3560
@hulegebchanal3560 Жыл бұрын
እንደዚህ ሚድያ እንዲያውቃቸላረጉት ዘና ጆከር ምስጋና ይገባቸዋል ለነዚህ ልጆች እውቅና ብዙ መስውአት አድርገዋል በየገጠሩም እየሄዱ የተደበቁትን ልክ እንደነሱ ብዙ እንዳሉ እየነገሩ በራስ መተማመናቸውን እንዲያዳብሩ አድርገዋል
@tadiwosgebreselassie5998
@tadiwosgebreselassie5998 Жыл бұрын
ፍትህ ለወለጋ እናተ ጋዜጠኞች ግን ትንሽ ህሊና የላችሁም ቢያንስ ግን እስኪ እስቧቸው
@Tube-cv4sf
@Tube-cv4sf Жыл бұрын
በረቱ ጎበዞች
@amrankan7159
@amrankan7159 Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@berhanehabte18
@berhanehabte18 Жыл бұрын
ጎበዝ ናቸው ❤❤❤
@michaelandemichael9183
@michaelandemichael9183 Жыл бұрын
በመምጣታቹ በጣም ደስ ብሎናል:: መንግስት ደግሞ የጠየቃችሁትን ሁሉ እዲተባበራቹ ተስፋ እናደርጋለን::
@wanoffee5795
@wanoffee5795 Жыл бұрын
የኛ ማህበረሰብ በብዙ ነገር ሀላ ቀር ነው
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 19 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 324 М.
🔥 ኣሸንዳ ሚለንን ሄለንን ዮናስ ሓሪቑ
49:51
ዳኒ ቤሪ reaction
Рет қаралды 18 М.