እርምጃ ውሰድ

  Рет қаралды 7,542

Jeginaw Tegu

Jeginaw Tegu

3 жыл бұрын

ተጽእኖ ለመፍጠር እርምጃ እንውሰድ

Пікірлер: 35
@Aaa-xt9sg
@Aaa-xt9sg 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ወድማችን ሰላምህን ያብዛልህ እናመሰግናለን
@tigistbogale6553
@tigistbogale6553 3 жыл бұрын
የኔቆንጆ ፈገግታክ እራሱ በቂነው እናመሰግናለ🙏🙏
@Danpvlog
@Danpvlog 3 жыл бұрын
You’re always my favorite Habsha motivational speaker.
@habtamumekonen3799
@habtamumekonen3799 3 жыл бұрын
Habsha
@emmushet
@emmushet 3 жыл бұрын
አቦ እድሜ ይስጥህ ወንድሜ...እርምጃ እንቅስቃሴ ድርጊት ልጀምር ነው በቃ! ተባረክ
@etsub9358
@etsub9358 3 жыл бұрын
👍👍👍👍እናመሰግናለን ቀጥልበት 👏👏👏
@haimybirhane8523
@haimybirhane8523 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ ደስ አለን ሰላም ጀግናው አይምሮየን ለረጅም ግዜ ስታካፍለን ስታበረታታኝ ቆይተህ ምስጋና አለማቅረብ ስግብግብነት ነው ።ዘግይቼ ኮሜንት በመስጠቴ ይቅርታ ዳውንሎድ አዱርጌ ስለማደምጥ
@akliluworkie5067
@akliluworkie5067 Жыл бұрын
መልካም አባት ነሕ እናመሠግንሐለን!!
@argawshuralah4237
@argawshuralah4237 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ግን እኔ አንብቤ መለወጥ እፈልጋለሁ ባማርኛ የተጻፈ መጽሐፍ ካለክ ብትተባበረኝ ጥሩ ነበር ተገኝ ወንድማችን
@devaniasolomon8407
@devaniasolomon8407 2 жыл бұрын
I introduced to your channel a couple months ago. on that day, I listened your contents for hours in a row. now, you are one of those few people that i want to meet in my life.
@user-zo8yc7hv1d
@user-zo8yc7hv1d 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዳሰሳ ነው። ከልብ እናመሰግናለን ። ጥያቄ፡ እንቀዳለን ስትል አልገባኝም
@gudetaasefa4906
@gudetaasefa4906 3 жыл бұрын
thanks for sharing .Rgth on time
@yifatastube7562
@yifatastube7562 3 жыл бұрын
ሰላም ተገኘ ሁሌም እከታተለሀለሁ በርታልኝ።እንደ እኔ የማስተካከያ አስተያየት ብሰጥ ቅር አይልህም ብዬ አምናለሁ።እሱም "ቢጠቅማችሁ ብዬ..."የምትለውን ሀረግ ጠቃሚ ወይም ይጠቅማችኋል ብትለን የበለጠ ውስጣችን ይተማመንብሀል።አመሰግናለሁ
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
ተቀብያለሁ። ለሰጡኝ አስተያየት አመሰግናለሁ።
@_dibora3949
@_dibora3949 3 жыл бұрын
ተባረክ🙏 አመሠግናለሁ !!
@mulugetadamteyegezawdamte4596
@mulugetadamteyegezawdamte4596 3 жыл бұрын
10 Q like a lot!!!!! bro you are really doing a great job
@netsashawel1924
@netsashawel1924 3 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን 🙏
@berhanukebede5763
@berhanukebede5763 3 жыл бұрын
You are great
@benayasshitie7278
@benayasshitie7278 2 жыл бұрын
Amazing life lesson. Thank you!
@tigisttgi6802
@tigisttgi6802 3 жыл бұрын
Thank you so much! I love ur background pic.
@tinsaewubshet6095
@tinsaewubshet6095 3 жыл бұрын
Thanks for the books, please can you Red"no excuse"
@emutamiru2471
@emutamiru2471 3 жыл бұрын
53 መፀሀፍ ብቻ ጨርሻለሁ ብለህ እንዳታቆም እባክህ
@bekabedaso3032
@bekabedaso3032 3 жыл бұрын
ምርጥ ነህ ጀግናዉ
@israelsef9144
@israelsef9144 3 жыл бұрын
WELL COME .
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን!!
@biniyamsolomon1490
@biniyamsolomon1490 3 жыл бұрын
AM tgraway broye but u are best man
@lifestayl6586
@lifestayl6586 3 жыл бұрын
Yes me too but I am interesting all off his video
@ayidaali9309
@ayidaali9309 3 жыл бұрын
Thank you so much
@ruth459
@ruth459 3 жыл бұрын
አመሠግናለው
@yodit587
@yodit587 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@hillewunaethiopia7880
@hillewunaethiopia7880 3 жыл бұрын
Love your background!!!
@esmaelyimer5374
@esmaelyimer5374 3 жыл бұрын
እድሜህን አላህ ያርዝመው
@senaityemane8946
@senaityemane8946 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@blataour2156
@blataour2156 3 жыл бұрын
I was waiting for you 🤕🥰🥰🥰🥰🥰
@marthaalemayehu24
@marthaalemayehu24 3 жыл бұрын
Thanks 43 መፅሃፍ ድምር ውጤትና በአንተ ላይ ያመጣውን ለውጥ ብትነግረን አወቅን፣ ጀመርን፤ አልቀጠልንም …አንተ በሚቀጥለው ከራስህ ተሞክሮ ብትመክረን. !!!
ሚስጥሩ የስሜት መንፈስ ነው Feeling is the Secret
1:22:15
እይታችን ገደባችን
1:06:31
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 495
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 56 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 37 МЛН
ለህይወት ለውጥ አእምሮህን ለውጥ
1:11:28
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 798
የቱክረት በታኝ
58:08
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 878
አወንታዊ ውደሳ ለአእምሮ እደሳ
1:21:23
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 502
ተአምሬ ንግግሬ
51:29
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 616
ለሕይወቴ ድልን እናገራለሁ
1:25:08
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 635
They Were Not Ready For This ‼️
1:01
Urban Street +254
Рет қаралды 8 МЛН
Где твоё гостеприимство? 😂
0:54
Иви
Рет қаралды 1,5 МЛН
The child is quiet but mom is ・・・😇
0:21
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 11 МЛН