እረ ምነካቸው፣ ነሺዳውን እራስን ለማጥፋት እየተጠቀሙት ነው፣ ሌላ ነገርም አለ | Anun Reaction

  Рет қаралды 13,219

Anun_Reaction

Anun_Reaction

Ай бұрын

አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ያጀምዓ ሰላም ጤና ፍቅር በያላቹበት የአለም ጥግ ዳር ድንበር ይህ ኢስላሚክ ሪአክሽን ሺዲዮ የሚለቀቅበት የቁም ነገር ቤት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ እድትቀላቀሉን በአክብሮት እንጋብዛለን ። ስለመጣቹ እናመሰግናለን ።
እረ ምነካቸው፣ ነሺዳውን እራስን ለማጥፋት እየተጠቀሙት ነው፣ ሌላ ነገርም አለ | Anun Reaction
#Anun_Reaction #አኑን_ሪአክሽን #anun_reaction

Пікірлер: 107
@Anun_Reaction
@Anun_Reaction Ай бұрын
ላይክ አንርሳ ውዶች
@uaeuae532
@uaeuae532 Ай бұрын
👍👍👍👍👍🎁🎁🎁
@ሰናእ
@ሰናእ Ай бұрын
🤔🤔​@@uaeuae532
@user-bu1ih1sy6w
@user-bu1ih1sy6w Ай бұрын
እሽ🎉🎉😊
@mekiyatube3184
@mekiyatube3184 Ай бұрын
ጅላጅሎች ራስንት ማጥፋት እውቀት አይዴለም ወንጀል ነው ምንም ብሆን እራሴን ለማጥፋት ለቅፅበት እንኳን አላስብም ከጌታየ እዝነት መቸም ቢሆን ተስፋ አልቆርጥም የተሰጠኝን እድል ዴጋግሜ እሞክራለሁ
@azainab2799
@azainab2799 Ай бұрын
ትክክል ውዴ ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
@user-tm1ji7qq7l
@user-tm1ji7qq7l Ай бұрын
ትክክል
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Ай бұрын
ሲጀመር ነሽዳ ሙዚቃነው ቀልብን ያደርቃል ሲቀጥል እህቶቼ የተፈጠርነው እኮአላህ ለመገዛት ለመኖር ከዛ ለመሞትነው እራሳችሁ ለምን ታጠፋላችሁ በዱናም በአኼራምክስረት ምንዋጋ አለው ዱና እኮ መሸጋገሪያ ድልዲይ እንጂ ዘላለምመኖሪያችን አይደለም በዚህዱና ስንኖር ማግኘት መጣት መታረዝ በልጂበባል በቤተሰብ መፈተን ይኖራል ያኔ ሰብር ማድርግ ያልፋል ብሎ ከአላህ ተስፋ መቁረጥ የለብንም በተለኝ እኛሙሲሊሞች እኮነን እህቶች የሰይጣን በር አትክፈቱ
@user-iq6lv7zk2e
@user-iq6lv7zk2e Ай бұрын
ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ የማይዳሰስ የማይጨበጥ ህመም አለው ግን ይሄም ያልፋል እራስ ማጥፋቱ እፎይታ አይደለም የበለጠ ያላህ እዝነት ወደሌለበቱ ስቃይ መሄድ እንጂ እና እህት ወድሞቼ ከደዚህ አይነት ሸይጣን አዊ እርምጃ ከመውሰድ እንቆጠብ ሃዘን ጨቀታችን አላህ ያስወግድልናል ኢሻ አላህ
@SumyaSweet-ts7uv
@SumyaSweet-ts7uv Ай бұрын
ሳህ
@richo3295
@richo3295 Ай бұрын
ነሺዳው ምናልባት መልክቱ ሌላ ሊሆን ይችላል ግን ልክ አደለም አላህ ፈኢነማአል ኡስሪ ዩሰራ እያለ ሙነሺዱ ይነጋል አትበሉኝ ሲል ይቃረናል ሙእሚን በአላህ ተስፋ አይቆርጥም ተስፋ ደግሞ ብርታት ይሰጣል አብሽሩ
@ramzia3457
@ramzia3457 Ай бұрын
ሰሂህ አኑን ሁላችንም በየቤታችን ችግር ይገጥመናል ግን አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል
@Yfdbkg
@Yfdbkg Ай бұрын
ሀስቢየላሁ ወኒኢመል ወኪል ለምንድነው ግን ያአላህን ራህመትና እዝነቱን የምንክደው በረቢ አረ እህቶቼ አልሀምዱሊላህ በሉ አላህ እኮ ውለን ካመሸን አምሽተን ካነጋን ኢቭን እኳን አድ ጉርሻ በሰላም ጎርሰን ውጠነው በህይወት ካለን እኮ አላህ እድል እየሰጠን ነው ወጀል ሰርተን ሐተውበት ሌላ እድል እየሰጠሽ መሆኑን እወቂ ቢያስ አላህ እሱነው የፈጠረን እኛ ፈልገን እንዳልተፈጠርነው ሁሉ ሳንፈልግ በግዳችን ወደሞት ወስዶ ከአፈር ይደበልቀናል ያረቢ አሟሟታችንን አላህ ያሳምርልን ኢንሻ አላህ ☝️🤲😥
@azainab2799
@azainab2799 Ай бұрын
ትክክል አሚን ውድ ገብተሽ ደምሪኝ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Ай бұрын
በሁላችንምኮ ፈተና አለ ልዬነቱ የሁሉም ፈተና የተለያዬ መሆኑነወ ዴሞ ቪዲኦ ከፈተው እኝኝ እያሉ በቪዲኦ የማፈሱትን እንባ በአላህ ይሁንብኝ ይሄንን እንባ ሁለት እረከአ ሶላት ላይ እምባችንን ብናፈሰወ ወላሂ ዱአችን ተቀባይነት ነበረው በቪዲኦ ያፈሰሳችሁት እንባ እዛው ቪዲኦ ላይ ይቀራል መሸቀያ ትሆናላችሁ ክብራችሁን ታጣላችሁ የዱንያን ፈተና ያልቻልን የአኬራን እንችላለን ብላችሁ ከሆነ ተሳስታችሃል አላህ ፊት ቀርባችሁ አልቅሱ ሁሉም እያለቀሰ ነው
@Rahema-n4w
@Rahema-n4w 22 сағат бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሱብሃነአላህ ለሁሉም ወንድም እህቶች ሂዳያውን ይስጠን ጀዛኩም አላህ ኸይር
@user-hg4tk4jb7v
@user-hg4tk4jb7v Ай бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሀል ይባላል እኔ መቼም በሰው አልፈርድም ምክንያቱም ብዙ ችግር አለ እራስን ለማጥፋት የሚያደርጉ አሏህ ይጠብቀን ከሸይጧን ውስወሳ
@user-so7mp2in4p
@user-so7mp2in4p Ай бұрын
Wellahi Allah kegone bayhon dero nebre erasen matefa
@RozaShemsuRozina
@RozaShemsuRozina Ай бұрын
Awo Abshir ehiteache be duayeasbune😅
@user-sr5cb6tj1h
@user-sr5cb6tj1h Ай бұрын
ዋሊኩምእሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻአላህ በርታ ወዲሜ አላህዪጨምርልህ
@Hekmatateeq
@Hekmatateeq Ай бұрын
ሙሚን በአላሕ ተስፋ አይቆርጥም ለካዲዬች ተውላቸው::
@azainab2799
@azainab2799 Ай бұрын
ትክክል ውድ ደምሪኝ ውድ
@Fcf-rt1fy
@Fcf-rt1fy Ай бұрын
አህለን ያጀማአ አላህየምናቅበት ቀልብ ይስጠን ኢማኑንም
@ImanSaiid-jf9ks
@ImanSaiid-jf9ks Ай бұрын
_ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ_ ፊትህን ያለበሰዉን እንባ አላህ ያየዋል። የተሰበረዉን ልብህን አላህ ያውቀዋል። ከሰው ያገለለህ ሐዘንህን አላህ ይመለከትዋል። ወደ ዉስጥ የምታሰማዉን የብሶት ድምጽ አላህ ይሰማዋል። ሁኔታህ ሁሉ ከአላህ የተደበቀ አይደለም። ያያል፣ ይሰማል፣ ያውቃል። ብቻ ሁሌም ያ ረብ በል።
@AmiraMohammed-cr5eo
@AmiraMohammed-cr5eo Ай бұрын
ወላሂ እኔ ምን ልበል የራስ ማጥፋትን ነገር እስልምና ግልፅ አስቀምጦልናል እራስን ላጠፋት በጣም
@azainab2799
@azainab2799 Ай бұрын
እኔ ወላሂ በጤና ውዬ ማደሬ በቂዬ ነው አልሀምዱሊላህ ደምሪኝ
@user-bu1ih1sy6w
@user-bu1ih1sy6w Ай бұрын
😢😢😢😢
@user-ox8mj4mz3m
@user-ox8mj4mz3m Ай бұрын
ነጃት አላህ ይዘንላት
@sofiaahmed4582
@sofiaahmed4582 Ай бұрын
ወይኔ ጉዴ እስካሁን ሰብስክራይብ ሳላዴርግህ ዛሬ አዴረኩህ
@user-et6ws8ux4r
@user-et6ws8ux4r Ай бұрын
Sijamer ayidelam rasachinin axfiten yiqrna ajelachin derso enkon binmot mn miyakora sira alen yetnyaw sirachin nw keqabr qixat miyasalfen beyetnyaw sirachin nw kejahanem dinen jenet mingabaw allah aznoln bihon enji please metagasn enmar allah yixebqen
@SameeraS-wu4hj
@SameeraS-wu4hj Ай бұрын
Allha yehonan yarab❤
@sitrazeinu7414
@sitrazeinu7414 Ай бұрын
Shukran
@fatoomaahmed1354
@fatoomaahmed1354 Ай бұрын
ይቺ መኪና አሰሪየ አለው 1ሚሊየን ድርሀም የምትደርስ መኪናናት ደስታ ግን የለውም ገንዘብ ደስታን አያመጣም
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j Ай бұрын
አላህ ይሱቱር እኔምንምቢፈጠርአላደርገውም😢 በጣምራስወዳድነኝ😅
@user-gi9wz3om3b
@user-gi9wz3om3b Ай бұрын
😂😂😂 ሀቢብቲ እራስ ወዳትነት ሳይሆን አይፈቀድም ትልቅ ወጀል ነው ሁሉም በአላህ ፍቃድ ያልፋል መታገስ ነው
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j Ай бұрын
@@user-gi9wz3om3b አውቃለሁ አንዳንዴ ሸይጧንይፈታተናል
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
እኔምራሴንአላጠፋም ለነብስያየእሳሳላታለሁ አላህይጠብቀንከሾይጣን
@SumyaSweet-ts7uv
@SumyaSweet-ts7uv Ай бұрын
😁😁😁
@Elham_545
@Elham_545 Ай бұрын
Alah kesheytan wuswesa alah ytebken elahi yareb hidiya ysten lehulachenm yareb 👆👆👆👆
@user-so7iu2lk7c
@user-so7iu2lk7c Ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
@user-od6sl8qd8c
@user-od6sl8qd8c Ай бұрын
ሱብሀላአህይጠብቀ😢😢😢
@zafruzemzem5142
@zafruzemzem5142 Ай бұрын
wealeykum selam werahmetullahi weberekathu ahlen anun
@Hekmatateeq
@Hekmatateeq Ай бұрын
አው ለምሳሌ በቀን አንድ መቶ ጊዜ የመሳሰሉት 33 ሚባሉ ዚክሮች አሉ እርግጠኛ ለመሖን ብንጠቀመው ችግር ያለው አይመስለኝ ግን አደራ ለማስመሰል ከመጠም የፈለግሕ ብት ሖን የማትሸውደው አላሏህ ይመለከትሐል
@user-so7mp2in4p
@user-so7mp2in4p Ай бұрын
Ene bebale yederesebini gefena bedele Alenagerim alhamdulillah Allah ken gar bayhon dero nebre erasen matefaw Allahi
@maliya1752
@maliya1752 Ай бұрын
allahumasali,ala,muhamad,wala,ali,muhamad,alhamadulillah,mashallah
@HawaDubia
@HawaDubia Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂ጥጋብብብ
@እስቦርት
@እስቦርት Ай бұрын
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته شكرا
@user-ou6qp3ir3y
@user-ou6qp3ir3y Ай бұрын
ማሺ አላህ አንተ ወንዲሜ አላህ ይጨምርልህ ብዙ አስተማሪ ነዉ የምታስተላልፈዉ
@Ra7ema1995
@Ra7ema1995 Ай бұрын
ዋለይኩምሰላምወራህመቱላህወበረካቱዛሬበላይክሶስተኛነኝ❤❤❤
@amirisaabaoli9480
@amirisaabaoli9480 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tawakan9600
@tawakan9600 Ай бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ 👍አደኘ
@KhalidNgusu00
@KhalidNgusu00 Ай бұрын
ተዉንጅ ጥሩ እና በጣም ምርጡን መጓጓዣ ይስጠን!ለማንኛዉም ዱዓ አርግ እና ካልፈለከዉ ለኔ ትሰጠኛለህ😂
@saedaHussen
@saedaHussen Ай бұрын
አላህ ለሚያምኑትም ለማያምኑትም በምድር ላይ ይሰጣል ላመኑት ዳግም በሰማይ ብቻ እንደሚስጥ ነግሮናል ሙስሊሞቹ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ሁሉ
@YouTub-nq6ek
@YouTub-nq6ek Ай бұрын
ዋሌኩመሰለም ዋረህመ ጠፉክ
@AbiduShefasuraje
@AbiduShefasuraje Ай бұрын
ኮሜንት መጻፍ ማን አስታመራቹ ❤❤ግን ሙስልም እህቶች ከትክቶቅ ረቁ 🎉🎉
@imubilal6947
@imubilal6947 Ай бұрын
አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሠላምነቹሁ ችግር የሚፈታው አላህ ብቻ ነው❤አይ አንዳንዶቹ ጎደኛ ችግር አይፈቱም ያፋታሉ እንጂ ምን ይላሉ 1አጥግበሺው ነው2ለሞላ ወንድ 3 ወንዶች የሚወዱት እንደፈለግሺ የምታጠፊ ነው ይላሉ በእራስሺ ጥፋት ነው ይላሉ ጥለሺው በቃ ተይው ተይው ምን አባቱ ይላሉ 😅 ከባላቹሁ ጋር ከተጣላቹሁ 3ኛ ሠው አታስገቡ ትዳር አይቆይም 3ኛ ሠው ተገባ::
@sssgggg2438
@sssgggg2438 Ай бұрын
አላህይዘነላት
@AmenahAmenah-wo9xx
@AmenahAmenah-wo9xx Ай бұрын
❤❤
@user-td4mb1pf3d
@user-td4mb1pf3d Ай бұрын
ለሚያልፍ ቀን የማይወጡት ጀሃነም ሶብሩ እህቶቸ
@rehimaamare-mz1ol
@rehimaamare-mz1ol Ай бұрын
🥰🥰🥰
@user-fw4rc4cx3c
@user-fw4rc4cx3c Ай бұрын
❤❤❤❤
@romaniali9062
@romaniali9062 Ай бұрын
Sijemer neshidaw sele deresochi nw deresochi lay yemidersew tikat meche nw yemiyakomew lemalet nw meche nw yeminegaw yalew gebtachu eyut muneshid asmamaw deresa negni ene yemilew nw
@SelemaJabir
@SelemaJabir Ай бұрын
የሚገርመው. ነሽዳ ስትሉ ነው ዘፈን ነው የሚባለው ዘፈንና ነሽዳ ለዩጂ
@user-je8qe4qz4z
@user-je8qe4qz4z Ай бұрын
First of all neshida not recomended especially nowadays neshida means full of classical music for what suicidal attempt they are following evil may Allah guide us
@user-wu2fu3bw8e
@user-wu2fu3bw8e Ай бұрын
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነህልኝ እንኳን ደህና መጣህ
@khanhabib1853
@khanhabib1853 26 күн бұрын
ወላሂ እሲ ከይር የምሰርትን ላይክ አርጉ አሁን እሄልጂ የምለቀው ደስ ይላል እዛአ አታስለፍልፉኚ መኪና እስተመግዛት ብር ስታዋጡ የነበራችሁ😂
@zeharazehara9372
@zeharazehara9372 Ай бұрын
Ws wr wb
@user-lo8vx6jy6p
@user-lo8vx6jy6p 29 күн бұрын
አሀሌን
@user-ko4dx3bk1q
@user-ko4dx3bk1q Ай бұрын
አለህ ቀጥተኘሁን መገድምራን አለህ ስበሩን ዪጠን
@user-so7iu2lk7c
@user-so7iu2lk7c Ай бұрын
እህለን ወሰህለን ✅☕️
@jimihune9650
@jimihune9650 22 күн бұрын
እና ምን እናርጋቸው ኑሮ የመረረው ኢማኑ ደካማ ይሰናበት.
@winshitwazwinshitwaz2889
@winshitwazwinshitwaz2889 Ай бұрын
whole tewwen kendebh endate bezaleh
@Amirayakob
@Amirayakob Ай бұрын
አላህ ትክክለኛ መንገድን ይምራን😢😢😢😢😢
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 Ай бұрын
አላህ ይሥቱር
@SmilingBlackberries-tq4ks
@SmilingBlackberries-tq4ks Ай бұрын
ትክክል አላህ ከታጋሾች ጋር ነው ሰብር አድርጉ እሀት ወንድሞቼ አብሽር
@camilatamam4678
@camilatamam4678 Ай бұрын
በአላህ ልለምናችሁ ድዓ ያስፈልገኛል ለአላህ ብላቹህ ከልባቹህ ድዓ አድርጉልኝ አሚን ልበል
@RihanaNasroUmuHanan-qe4hc
@RihanaNasroUmuHanan-qe4hc Ай бұрын
አላህ የልብሽን መሸት ይምለልሽ
@camilatamam4678
@camilatamam4678 Ай бұрын
@@RihanaNasroUmuHanan-qe4hc አሚን ያረብ ላንቺም
@saedaHussen
@saedaHussen Ай бұрын
አብሽሪ ስለነብያት ታሪክ ብታነቢ ያንች ከዛአይበልጥምና
@camilatamam4678
@camilatamam4678 Ай бұрын
@@saedaHussen ባሸረኩሙላህ እሱማ ልክ ነሽ የነሡ ሠብር የለንም እንጂ
@ZD8679
@ZD8679 Ай бұрын
እሽ አላህ ያሳካልሽ
@Bilise-z8w
@Bilise-z8w Ай бұрын
Zinetiye fetari yimarsh
@feyzaShifa
@feyzaShifa Ай бұрын
ሱባህን አላህ😢😢
@uaeuae532
@uaeuae532 Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍🎁🎁🎁🎁
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ያለእዉቀትመኖርጨለማነዉ እህቶችእዉቀት ተማሩ ቁራአንንማዉቅግድታነዉበአንድሙስሊምላይ እዉቀትካለን ራስንማጥፋትአንመኝም ኢላሂአተዉመጨረሻችንንአሳምረልንያረብ ነሺዳዉከሙዚቃአይሻልም !!!???አላህሂዳይስጣችሁ
@ramzia3457
@ramzia3457 Ай бұрын
አላሁ ሙስተአን
@RawdaYasin
@RawdaYasin Ай бұрын
Aw wr wb Dua adergulign ena endzi aynte fatn westi nagn 😂
@user-ne2ld3rh8m
@user-ne2ld3rh8m Ай бұрын
Abshiri hulun yalfall
@Dxb-yl4qp
@Dxb-yl4qp Ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም አኑዬ ወድጄሃለው ንካህ እሰረልኝ ሶሻል ሚዲያ የምጠቀም ሴት አይደለሁም እናም ኮመቴን አብበክ አትለፈው ምላሽ እጠብቃለው እዚው ሚዲያ ለይ ምላሽ ስጠኝ እስከ ነገ እጠብቅሃለው
@user-eo8sb2jx1h
@user-eo8sb2jx1h Ай бұрын
ክክክ
@user-eo8sb2jx1h
@user-eo8sb2jx1h Ай бұрын
ክክክክክሀሀሀ
@Aisha-hq2vl
@Aisha-hq2vl Ай бұрын
አህለን
@user-ko7od7zu1i
@user-ko7od7zu1i Ай бұрын
መህድይሻላል
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py Ай бұрын
ችግሩ ኢትጵያ መፈጠራችንን ነው
@ሰናእ
@ሰናእ Ай бұрын
ሓቢቢ ስማ ለምንድነው 200 ብር ምታስገባው
@user-je8qe4qz4z
@user-je8qe4qz4z Ай бұрын
One more thing bro why you are using mask continuously you are from Ethiopian I think covid 19 eradicated don't worry
@ZarahZarah-rt8yb
@ZarahZarah-rt8yb Ай бұрын
ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላወበረካትሁእራሰንማጥፋትወጀልነውአላህይጠብቀን
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju Ай бұрын
ኧረእህቶቸ፡አላህጤነንከሰጠንበቂነው፡ግንገንዘብጋርፉክክርነው፡ሰላምያሳጣን፡እንቺምንሰራሽ፡ስንትአመት፡እየተባለ፡በመንዘላዘል፡ያሳለፈሰው፡ልታይልታ፡ብሎ፡ቶሎይጠፋል፡ችግርአብሮት፡የተወለደየለም፡የፈተናአይነቶችን፡እያስተናገደ፡አልሀምዱሊላህይላል፡ሙስሊም፡የሆነሰው፡አላህ፡መጨረሻችንን፡ያሳምረው፡የምንወደውንአጣንብለን፡የሚወደንስምንይሁን
@Fcf-rt1fy
@Fcf-rt1fy Ай бұрын
እኔተመችቶኛል ማሻአሊሕ
@fafi8402
@fafi8402 Ай бұрын
አሀልን
@AmiraMohammed-cr5eo
@AmiraMohammed-cr5eo Ай бұрын
ወላሂ እኔ ምን ልበል የራስ ማጥፋትን ነገር እስልምና ግልፅ አስቀምጦልናል እራስን ላጠፋት በጣም
@user-kf1yh9ph3i
@user-kf1yh9ph3i Ай бұрын
وعليكم السلام ورحمةالله وبركاته
@Bilise-z8w
@Bilise-z8w Ай бұрын
Zinetiye fetari yimarsh
@AmiraMohammed-cr5eo
@AmiraMohammed-cr5eo Ай бұрын
ወላሂ እኔ ምን ልበል የራስ ማጥፋትን ነገር እስልምና ግልፅ አስቀምጦልናል እራስን ላጠፋት በጣም
@AmiraMohammed-cr5eo
@AmiraMohammed-cr5eo Ай бұрын
ወላሂ እኔ ምን ልበል የራስ ማጥፋትን ነገር እስልምና ግልፅ አስቀምጦልናል እራስን ላጠፋት በጣም
@AmiraMohammed-cr5eo
@AmiraMohammed-cr5eo Ай бұрын
ወላሂ እኔ ምን ልበል የራስ ማጥፋትን ነገር እስልምና ግልፅ አስቀምጦልናል እራስን ላጠፋት በጣም
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
THE FLOOR IS LAVA 🌋🔥! Blippi Watch Out! #blippi #shorts
0:55
Blippi - Educational Videos for Kids
Рет қаралды 19 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
0:34
Micky Makeover
Рет қаралды 9 МЛН
Мне приснился очень страшный сон
0:38