No video

ቁረአን ሂፍዝ አይገባን አለ ለምትሉ በሙሉ አዳምጡት||Sadat kmalMimebr tv|seifu on ebs|Halal tube|Feta daily Ethiopia

  Рет қаралды 75,746

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

2 жыл бұрын

#ቁርአን ቁ#ለመሀፈዝ#ለተቸገራቹህ

Пікірлер: 892
@Radwa-fb3gg
@Radwa-fb3gg 2 ай бұрын
Quran mekratna mehafez yemtfelgu ehtochi nu lakrachhu
@makkiyah-wt8qh
@makkiyah-wt8qh Ай бұрын
አቅሩኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ
@makkiyah-wt8qh
@makkiyah-wt8qh Ай бұрын
እባካችሁሁሁሁ
@user-fo5pd8zw1l
@user-fo5pd8zw1l 29 күн бұрын
akrugn ballah
@user-zp5wk8np2f
@user-zp5wk8np2f 19 күн бұрын
አቅሩን
@NesriyaMohammed-l8h
@NesriyaMohammed-l8h Күн бұрын
Akrugn
@user-dh7xe1oe2s
@user-dh7xe1oe2s Жыл бұрын
በዲነቹ ጠንኸረ። የሆነቹ ኢህቶቼ እስኪ ወደ አኬራ የምትወስድ ኢህት ነይ ለአለህ ብለሽ ጎደኛ ሁኚኝ😭😭😭😭
@floraflower9525
@floraflower9525 Жыл бұрын
ምንኛ የሚጣፍጥ ንግግር ነው
@floraflower9525
@floraflower9525 Жыл бұрын
እኔ ግን ጠንካራ ሳልሆን ደካማ ነኝ የሚያግዘኝ ቢኖር ጠንካራ ለመሆን ምኞት ኡለኝ
@hayatmohd8679
@hayatmohd8679 Жыл бұрын
አስገባኝ 🤲🤲🤲🕌
@zenasport9391
@zenasport9391 Жыл бұрын
ኤሻአላህያረቤጀማርነኝ
@aldaam409
@aldaam409 Жыл бұрын
ነይ
@tem2543
@tem2543 11 ай бұрын
ይችን ኮመት የምታነቡ ሙስሊም እህትና ወድሞቸ በአላህ ዱአ አርጉልኝ ቁረአን እድገባኝኝኝኝ😢😢😢😢
@user-xf3ee8st7u
@user-xf3ee8st7u 11 ай бұрын
አላህ ያግራልሸ ያግራልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tem2543
@tem2543 11 ай бұрын
@@user-xf3ee8st7u አሚንንንንን ያረብ እህቴ
@Sojio-zb8kl
@Sojio-zb8kl 8 ай бұрын
አላህለሁላችንምያግራልን፣እኔምገናጀማሪነኝ
@GoAsf-yo9pw
@GoAsf-yo9pw 4 ай бұрын
የኔውድአላህያግራልሽያግራልን
@fatmaidres7645
@fatmaidres7645 2 ай бұрын
አላህያግራልሽ
@Aliftube1
@Aliftube1 Жыл бұрын
ቪደወው ከተመቻቹህ #ሰብስክራይብ አድርጉ
@KalbaKalba-on5js
@KalbaKalba-on5js Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@selima4387
@selima4387 Жыл бұрын
በድንሺጠንካራሆንሺዉድእህትብትአሥተምሬንአጂርሸሠፈይሆናልበቀን10ደቂቃብቻ
@makkilmakkikhili1254
@makkilmakkikhili1254 11 ай бұрын
‏‪24:27‬‏
@makkilmakkikhili1254
@makkilmakkikhili1254 11 ай бұрын
ቢሥሚላሒ ረህማኒ ረሒም ያረብ ቀልቤን ቀጥታው መንገድ ምራት
@makkilmakkikhili1254
@makkilmakkikhili1254 11 ай бұрын
ጀዛከላ
@rahmakader2295
@rahmakader2295 Жыл бұрын
እኔማ አልሀምዱልላህ ቁርአንን አላህ አግርቶኛል ህፍዝንም አመ ጁዝ ላመጭራስ ትንሽ ቀርቶኛል እንሻአላህ የቃራውንም አላህ የግራልኝ እየልኩ ሁሌም ዱአ አዳርገላው ወዳ አላህ ለልጋራቹም አላህ የግራቹ እያልኩ ሁሌም ዱአኤናው🎉🎉🎉🎉❤
@tem2543
@tem2543 11 ай бұрын
አሚንንንንን ያረብብብብ❤❤❤
@RahmatRa-yy7sh
@RahmatRa-yy7sh 3 ай бұрын
አሚንን
@user-hs4ol4qk4r
@user-hs4ol4qk4r 3 ай бұрын
በአላህ እህቴዋ የት ነሸ አቅሪኝ
@Muhuba-ve7bt
@Muhuba-ve7bt 2 ай бұрын
as wr wb
@RehimaAli-bx3nf
@RehimaAli-bx3nf 2 ай бұрын
ታድለሺ በአላህ አቅሪኝ
@tube-ur4ux
@tube-ur4ux 2 жыл бұрын
ያረብ አላህ ሀፊዘል ቁረአን ያደርገን ከፈሳድ ገነር አላህ ይጠብቀን
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ማርዋ
@soamaysied3119
@soamaysied3119 Жыл бұрын
አሚንያረብ
@eimaabebe1349
@eimaabebe1349 Жыл бұрын
አሚንንንንንን
@user-gt7kj2zx6y
@user-gt7kj2zx6y 8 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-ly3hm7wi8c
@user-ly3hm7wi8c 7 ай бұрын
አሚንንን ያረብ እኔሥ ጠንቶኛል ያግራልሺ ብላቹሕ ዱአ አርጉልኝ🤲🤲🤲🤲
@user-yw5ji3vr3z
@user-yw5ji3vr3z 2 ай бұрын
ያረብ እኔ ድክመቴን አየሁት ወሏህ እስልኬ ላይነው ያለው ችግሬ ወሏሂ ቃል አጣሁልህ በምን ልግለፅህ ያረብ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ወደኸይር ነገር ነው ያመላከትከን ከመጥፎነገር እድርቅ ጥፋቴን አገኘሁት እስኪ ዱአአድርጉልኝ ☝️💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦
@አልሀሙዱልላህ
@አልሀሙዱልላህ 2 ай бұрын
ወይኔ ኣሏህ ይጠብቀኔ ጀዛክላህ ኸይረን ኡስታዛችን ለኔ ነው ይህ ምክር
@user-sk6mp6nd9w
@user-sk6mp6nd9w 2 жыл бұрын
አሰለሙ አላይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህላን ወንድማችን አላህ ቁርአንን ያግራልን በሱም ከሚሰሩት ያርገን ፎቶ እንኳን አልሀምዱሊላሂ ረቢል አአለሚን አላህ ስደት ሰበብ አድርጎ ብዙ አስተምሮኛል እንደኔ ስልኩ ላይ ፎቶ ያለው ሰው አለ ብዬ አልልም ነበር ግን አልሀምዱሊላህ የሱና ኡስታዞችን ሰበብ አድርጎ ተምሬ ፎቶ ጨርሼ ደልቻለው አለነምም አልነሳምም ኢለ ለደሩሪ ቢሆን እንጂ ፎቶ መድሀኒት ነው ቢባል እንኳን ስልኬ ውስጥ አይገኝም አልሀምዱሊላህ ስለዚህ ሁላችንም እንደልት ነገ ሞት አለብንና
@user-bf7bj8zb9s
@user-bf7bj8zb9s 2 жыл бұрын
እረ አይዴለም የእኔ የእንሰሶችም የለም ሲጄመር መነሳት አልወድም
@user-sk6mp6nd9w
@user-sk6mp6nd9w 2 жыл бұрын
@@user-bf7bj8zb9s ማሻ አላህ ደስ ይላል ውዴ ያው ፎቶ ከተባለ ሁሉንም ያካትታል የእንስሳም የሰወችም ከጥቅስ ጋር አያይዘው የሚቀርፁት አጠቃለይ ሁሉም ሀራም ነገር አላህ ከተግባሪወች ይመድበን💐💐
@user-bf7bj8zb9s
@user-bf7bj8zb9s 2 жыл бұрын
@@user-sk6mp6nd9w አሚን ለዱአሽ አወ ህይወት ያለዉ ነገር መሰወር አይቻልም
@user-iq8hq2jp2q
@user-iq8hq2jp2q 2 жыл бұрын
ወአለይኪ ሰላም ወራህቱለሂ ወበራከቱሁ አህሰንቲ ኦኽታ
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ማርዋ
@Sarah-ge2il
@Sarah-ge2il 11 ай бұрын
ጎደኛም የለኝም አላህ ብቻ ነዉ ያለኝ ወላሂ ቁርአን አላህ ያግራልኝ አላቅም ያረቢ 😢😢😢😢😢😢
@Yesriba-hs3gp
@Yesriba-hs3gp 5 ай бұрын
Amin enem eda achew yemir gn Allah ale lin selzi lesrnew kahger yewtnew alhamdulillah ezi maten sint nager iya tamren nw selzi Allah yegnan sew eski setan takren denachinin mamr alben❤
@ssaa5253
@ssaa5253 11 ай бұрын
አጀብ አይሰው ይገርማል እህት ወንድሞቼ እናት አባቶችቼ በሰማን የምንጠቀም አላህ ያድርገን ያረብ ያረብ በመቅራት ላይ ያላችሁ አሏህ ያግራላችሁ ለሁላችንም ያረብ ያግራልን ወንድም አሏህይጠብቅህ
@GoAsf-yo9pw
@GoAsf-yo9pw 4 ай бұрын
አሚንንን
@Sada-yf8ch6hb8x
@Sada-yf8ch6hb8x Жыл бұрын
አላህ ቁርአን ያግረልን
@user-gt7kj2zx6y
@user-gt7kj2zx6y 8 ай бұрын
አሚን ያረብ
@ArshahDawud
@ArshahDawud 2 ай бұрын
Wella AMiin
@makkiyah-wt8qh
@makkiyah-wt8qh Ай бұрын
አሚንንንንንን❤❤❤❤
@user-sf3bq4yp8u
@user-sf3bq4yp8u 2 жыл бұрын
አላህ ይዘንልን ቀልብ ይስጠን ሀቂቃ ቀልባችን ደርቋል
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ማርዋ
@mahasa3601
@mahasa3601 2 ай бұрын
አሚንን
@OsmanSee
@OsmanSee Жыл бұрын
ቁራአንን አላአህ ያገራልን የርብ
@jennyantabo5500
@jennyantabo5500 Жыл бұрын
ቁርአንን አላህ ያግራልን አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ያረብ
@zanabzanab5412
@zanabzanab5412 Жыл бұрын
አሚንንንን
@user-gt7kj2zx6y
@user-gt7kj2zx6y 8 ай бұрын
አሚን ያረብ
@seada8430
@seada8430 Жыл бұрын
ያረብ ቁረአን ያግራን😢😢😢😢😢
@user-ee7xh9li9b
@user-ee7xh9li9b 2 жыл бұрын
ያረብ አንተ ቁረአንን የቀልባቺን ጎደኛ አድርግልን ያረብ በጣም ወላሂ መልካም ጎደኛ ትልቅ ነገር ነው
@aaaa1766
@aaaa1766 Ай бұрын
ጀዛኪል ኸይር አላህ ይጠብቅህ አላህ እኛም መጨረሻችንን ያሳምረል 👍👍👍👍
@almazahmed6809
@almazahmed6809 28 күн бұрын
ወላሂ ዛሬ ሁሉነም ደሊት አደረጊለሁ አላህ ያግዝኝ ያረብ
@Sdfa-mn6mc
@Sdfa-mn6mc 6 күн бұрын
ሳወሏ ወዲማችን አሏህ የልብ ኢማንን ይወፍቀን በስ
@madeehakasdggmo8333
@madeehakasdggmo8333 Жыл бұрын
አሠለማሊኩም ጀዛክ አላህ ኸይር እኔ ምንም አልገባኝ ብሎል አዳደየ ሳስበው አለቅሳለሁ ያረብ አላህ ያግራልሽ ብላችሁ ዱአ አድርጉሉኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲
@halimahmed3558
@halimahmed3558 11 ай бұрын
ዋአሊኩም አሠላም ወራህመቱላ ወበረካቱሁ ቃኢዳ መቅራት ነዉ
@user-vv3ds8kv7k
@user-vv3ds8kv7k Жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ወዲማችን
@asdtddfg141
@asdtddfg141 Жыл бұрын
ጀዛ ከሏህ ኸይር አላህ ልባችንን በቁራአን ፍቅር ይሙላልን ያረብ
@user-vd4wk1vm5t
@user-vd4wk1vm5t 2 жыл бұрын
ما شاء الله አላህ ይጨምርልህ እኔ አለችኝብዙየለወጠችኝ ምርጥጓደኛ ወለከልሀምድ አላህበሰማነው ተጠቃሚ ያርገን
@user-bc2lk9tk7j
@user-bc2lk9tk7j 3 ай бұрын
ቁረአንን አለሂ የግረልን የረብ😢😢😢😢
@ahmadnora5941
@ahmadnora5941 Жыл бұрын
ያረብ አላህ ቁርአንን ያግራልን ጀዛከላ ወንድማችን
@user-ye2ol9pm7l
@user-ye2ol9pm7l 2 жыл бұрын
ወንድሜ ጀዛከሏህ ኸይር አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን አላህ መሰሎችህን ያብዛልን
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ማርዋ
@AsAs-tf9gr
@AsAs-tf9gr Жыл бұрын
የረቢ በኢማን የተሞለ ኢማን ስጠን❤❤❤❤❤❤
@youtub4977
@youtub4977 Жыл бұрын
ያረብ ቁርአንን አግራልን🥰
@Sarah-ge2il
@Sarah-ge2il 11 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-pu7mc9my4y
@user-pu7mc9my4y 9 ай бұрын
❤❤
@user-gf9cj2uu9h
@user-gf9cj2uu9h 2 жыл бұрын
ውድ እህቶች ሰብሰብ እንበልና በተሌግራም ሊቭ እየገባን ሂቭዝ እጀምር
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ማርዋ
@user-qy1gl8hj8t
@user-qy1gl8hj8t Жыл бұрын
በቴለግራም ደምሩኝ
@rabihcall6474
@rabihcall6474 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዳ
@samiramohammed8944
@samiramohammed8944 Жыл бұрын
አስገቢኝ ውደ
@mahannamahana3744
@mahannamahana3744 Жыл бұрын
አሰገቢኝ እህት
@HappyBirds-tz7fj
@HappyBirds-tz7fj 3 ай бұрын
ያአላህ ቁአራን ገር አርግለኝ😢 ሽኩረን❤❤❤❤
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 11 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛክአላህ ከይርን ወንድማችን. ሱብሀን አላህ. እኔ በጣም እጓጓለሁ ግን. ማፊፍይዳ ተሥፍአልቄርጥም መሀፈዙ ቢቀር አውቃለሁ. ግን ከልብ ዱአአድርጉልኝ በአላህ
@mrsvip8034
@mrsvip8034 11 ай бұрын
ቃኢዳ ጨርሸ ኢፍዝ እየቀራሁ ማንበቡን በደብ አነባለው ግን ጭቅላቴ ሁሉንም አልሰጅል አለኝ አዳዱን ሱራ ሴፍ ያረጋል አዳዱን ደሞ ሳላይ መቅራት አልቻልኩም ዱአ አርጉልኝ
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 Жыл бұрын
አላህዬ አግራልኝ😢ኢንሻ አላህ
@ArshahDawud
@ArshahDawud 2 ай бұрын
Amin
@JB-pg6gf
@JB-pg6gf 2 жыл бұрын
ጀዛኹም አለህ ከይር ከመጥፎ ጓደኝ አለህ ይጣብቃን ቁረአንንም አለህ ያጊረልን ጊዜ ከሰጣን ቁረአን ጋር ነዉ
@ahlamtube7495
@ahlamtube7495 Жыл бұрын
ቁራአንን አላህ ያገራልን የርብ😢😢😢
@user-ms5sb3ss2i
@user-ms5sb3ss2i Жыл бұрын
ብሮፋይልሺን ቀይሪ ፊትና ነው ቁራአን እንዲገባሺ
@user-gt7kj2zx6y
@user-gt7kj2zx6y 8 ай бұрын
አሚን የረብ
@Habeba-hv6jz
@Habeba-hv6jz 2 ай бұрын
Jezakellah❤ yemejemeraya endi aynet mkr ssema laillha ilellah
@user-xj1bk6yo8t
@user-xj1bk6yo8t Ай бұрын
እስኪ አቅሩኝ ለአላህ ብላችሁ 😢😢😢
@user-lr6tn7ml7p
@user-lr6tn7ml7p 2 жыл бұрын
ትክክል ወንድማችን አላህ ያግራለን ያረብ
@user-ye5ve7vb4g
@user-ye5ve7vb4g 2 жыл бұрын
ያጀመአ ኸይር ነገር እንማር
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ማርዋ
@user-hi9nu4su4v
@user-hi9nu4su4v Жыл бұрын
ድስስስስስ ይሚል ወንድም አሏህ ይጨምርልህ ያአኺ አሏህ ያግራልን
@KerimaKerima-iv6ds
@KerimaKerima-iv6ds 8 күн бұрын
ሣህ ወላሂ እውነት ነው ኡስታዝ ኢንሻአላህ ለራሴ ቃል ገብቻለሁ ዱአ አድርጉልኚ ወላሂ
@user-zi3cf3ti4n
@user-zi3cf3ti4n Жыл бұрын
ያረብ አላህ በዲናቺን ላይ ጠካራ ያዲርገን እሥኪ ዱአ አርጉልኝ ለአላህ ብላቺሁ አዲሥ የምቀራ ነኝ
@youtub4977
@youtub4977 Жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ኸይር ኡስታዝ እኛም በሰማነው እምንጠቀም አሏህ ያድርገን 🥰☝️😢
@Fatimah-kg4ot
@Fatimah-kg4ot Жыл бұрын
ያረቢ ወፍቀን
@madenahusain6966
@madenahusain6966 2 жыл бұрын
👍ትክክል ወላሂ ጀዛክላህ ኸይር ያረብ አላህ የልብ ኢማን ይሥጠን
@user-bl2cx6vc8g
@user-bl2cx6vc8g 2 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም የጀማዓ እሰኪ ዱዓ አድርጉልኝ አላህ ቁርዓንንን እንዲያገራልኝ
@user-wf3jt7xi6h
@user-wf3jt7xi6h Жыл бұрын
አይዞነ❤❤❤
@kedija5862
@kedija5862 Жыл бұрын
ያረብአላህይወፍቀንለሑላችንም
@kedija5862
@kedija5862 Жыл бұрын
ከጥሩጓደኛአላህይግጠመን
@user-lb5sz4hl9v
@user-lb5sz4hl9v 4 ай бұрын
ጀዛከላህ ከይረን ወድማችን አላህ ያግራልን ያረብ
@user-ki5dw6lu7g
@user-ki5dw6lu7g 2 жыл бұрын
ወጀዛኩሙላህ ኸይር ወላሂ ልክ ነዉ ችግራችን በትክክል ይሄዉ ነዉ አላህ ልባችንን አሡንን ለመታዘዝ ያቅናልን
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ማርዋ
@user-ki5dw6lu7g
@user-ki5dw6lu7g 2 жыл бұрын
@@htube5413 እሺ
@hayatmohd8679
@hayatmohd8679 Жыл бұрын
🎉
@hayatmohd8679
@hayatmohd8679 Жыл бұрын
አሰላም ከይኩም ደምሩኝ እኔንም ያቀራሩ ደብስ እደትነው ኡስታዝ
@user-ni1mt6tc7n
@user-ni1mt6tc7n 2 жыл бұрын
ሀቅ ነው ጎደኛ መምረጥ ከሀሜት መራቅ ከሠወችጋ ኢላ አሥፈላጊ ካልሆነ በቀር ወሬ አለማብዛት በመጀመሪያ አሏህ ጥሩ የትዳር አጋር ይወፍቃችሁ እህቶቸ በመቀጠል ሙሀረም ከሆኑ ነገራቶች ሙሉ በሙሉ መራቅ ጥሩ የትዳር አጋር ካለሽ እህቴ የልብሽ ማሠሪያ የሡን ሀቅ ጠብቀሽ ከነሙማ እርቀሽ በአሏህ ፍቃድ ልብሽ የተስተካከለች ትሆናለች ለኔም ላችም ነው ምክሬ አሏህ ያግዘን ጀዛኩም አሏህ ኸይረን👍👍👍👍👍👍👍
@susumustefayoutube4796
@susumustefayoutube4796 2 жыл бұрын
ያረብ አላህ በከለከለው ላይ ሁሉ ይጠብቀን ቁረአንንም ሀፊዝ ያርገን
@hawamohammed6143
@hawamohammed6143 11 ай бұрын
እስኪአላህ ያድርግርልን ያጋራልን
@user-gt7kj2zx6y
@user-gt7kj2zx6y 8 ай бұрын
አሚን ያረብ
@ksakaa4316
@ksakaa4316 3 ай бұрын
ያርብያአላህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-ol2dz5bb4j
@user-ol2dz5bb4j Жыл бұрын
ስለላሁአሊሂወሰለም💧💧💧
@ambarabdo6866
@ambarabdo6866 11 ай бұрын
ማሻአላህ ባረከላዉ ፊኩም ደስየምል ምክር ነው እድሜ ጤና እውቀት አላህ ይጨምርልህ
@rahimabenetbaba3728
@rahimabenetbaba3728 Жыл бұрын
ጀዛከላሕኸይር ኸይርጀዛ ወድማች በዚሕአጋጣሚ ስለሠብር ምክርብሠጠን በተለይእኛሴቶች
@user-di9hq9op5l
@user-di9hq9op5l 2 жыл бұрын
وعليكم سلام ورحمته الله وبركاته اهلن ياخويا ماشاء الله ماشاء الله جزاك الله خيرا يارب افتهلي قلبي يا الله ساح
@sana_990
@sana_990 Жыл бұрын
ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን
@sarahussan5856
@sarahussan5856 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ወንድማችን አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@user-sn6jv9fg8e
@user-sn6jv9fg8e 11 ай бұрын
ያረቢ የአላህ በድናችን አፅናን😢
@zeynebabitmuhemedyealemant4831
@zeynebabitmuhemedyealemant4831 2 жыл бұрын
ጀዛኩምላ ኸይር ወድሜ ማሸአላ ጥሩምክርነው አላህሒዳያ ቀልብይሥጠን እኛሙሥሊሞችየትነንያለነው ይሔኔ ፕራክቲክቶክቢሆን ሥትሺሞልቶነበር ለምንአናዳምጥምቱቱቱ እህትወድሞቸ ለሁላችንም ነው አዳምጡጡጡጡጡ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ላይክምሼርም አርጉለሌሎች እድዳረሥ ባረከላሁ ወፊኩም👍👍👍👍👍🌹🌹👍👍
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ማርዋ
@emanhaji8905
@emanhaji8905 11 ай бұрын
አሚን
@user-ty4bc1jb8h
@user-ty4bc1jb8h 13 күн бұрын
ያረቢ ዱቃ አርጉልኝ ሙስሊም እህት ወድሞቸ ቁረአን በምቀራበት ጊዜ በጣም ያቀላፋኛል😢😢😢😢😢😢😢😢 ያልተፈቀዱ ነገሮች ስልኬ ላይ የሉም ወላሂ ያልተፈቀዱ ነገሮችንምአልተገብርም አላህ ያግራልሽ በሉኝ
@cgf8399
@cgf8399 Жыл бұрын
ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ። ትትትክክክልአላህሂዳይስጠን ያረብአንተዉቀጥተኛዉንመንገድምራንያኢላሂ ጀዛከላሁኸይር
@hawasamanin1762
@hawasamanin1762 11 ай бұрын
ያረብ በሠማነው ተጠቃሚ አረገኝ
@user-wf3jt7xi6h
@user-wf3jt7xi6h Жыл бұрын
ያረብ ወዴ ኸይር ነገር ይምራን😢😢😢😢😢😢
@user-gt7kj2zx6y
@user-gt7kj2zx6y 8 ай бұрын
አሚን ያረብ
@bintbaba5716
@bintbaba5716 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን✅✅👈
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 жыл бұрын
ሁቢ ደምሪኝ
@user-uk1zi1ux5t
@user-uk1zi1ux5t 11 ай бұрын
ጀዛኩም አላህኸይርን ኡስታዝ ዱአ አርግልኝ ቁርአን እድገራልኝ ያረብብብብብ
@ArshahDawud
@ArshahDawud 2 ай бұрын
Amiin
@jejieu8797
@jejieu8797 Жыл бұрын
جزاكم الله خير ❤❤
@user-tl5kh1rl8w
@user-tl5kh1rl8w 11 ай бұрын
እስኪ ሙስሊም እህት ወድሞቼ ዱአ አድርጉልኝ ቁርአን እንድ ገባኝ
@user-gl5qo5zq9n
@user-gl5qo5zq9n Ай бұрын
❤❤💗💞
@user-qc4bb3bs2p
@user-qc4bb3bs2p 5 ай бұрын
❤❤❤❤ ማሻ አላህ ትክክል ነህ ወላሂ አላህ ይጨምርልህ ለኛም አላህ ቀልብ ይሰጠን አላህ ያግራልን ያረብብብ❤❤❤❤😂
@mohammedEshetu-ld1hh
@mohammedEshetu-ld1hh 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ወንድማቸን ጀዛክ አላህ
@munadelagba3107
@munadelagba3107 Жыл бұрын
ጀዛ ካአላ ኸይር ኡስታዝ ወድማችን
@user-tb5fu1sf8z
@user-tb5fu1sf8z 9 ай бұрын
ጀዛኩምላከይር ኡሥታዝ ለቢቱህአድሥነኝ በጣምጠቃሚምክርነዉ አላህይጨምርላችሁ በዝሁቀጡሉበት ሠብሥከራይብአርጌለሁ ምርጥምርጥፖሮግራምእደምታቀርቡልንተሥፋአለኝ
@IkramIkram-vg8mn
@IkramIkram-vg8mn Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ኸይሩን ነገር ይወፍቅህ ይወፍቀን ወላሂ ከዛሬ ጀምሬ እለወጣለሁ ይሄን ሳዳምጥ ጥሩ ጓደኛ እንዳልያዝኩ ገባኝ እስከዛሬ አላዉቅም ነበር ወላሂ እንደምለወጥ ተስፋ አደርጋለሁ ዱአ አድርግልኝ ኢክራም ከደሴ ነኝ
@MinaJemal-vc2ky
@MinaJemal-vc2ky 11 ай бұрын
እሻአላህ❤❤❤❤
@Hdhkggjfjjfjjjhhhhhdghdjd
@Hdhkggjfjjfjjjhhhhhdghdjd 2 ай бұрын
ያረብ አንተ አግራልን ልቤን ብርሀን አድርግልኝ
@fatumasherai-op9tj
@fatumasherai-op9tj Жыл бұрын
جزاك الله خير الجزاء
@zeybethizeybethi8756
@zeybethizeybethi8756 2 жыл бұрын
ጀዛአክ አሏህ ኸይርን 🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐🌺🌺🌺👏👏👏👏🥀🥀🥀🥀🍀🍀🌷🌷🌷🌷🌷
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-hs7mi4ib5r
@user-hs7mi4ib5r 2 жыл бұрын
ሡቡሀን አላህ አላህ ይመልሠን ወድማችን ጀዛኩም ካላህ ሀይር
@user-fj8bx8rw8q
@user-fj8bx8rw8q 11 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ወድማችን ሁሉ ነገር ያልከዉ ልክ ነህ አላህ ቁረአንን ያግራለን ያረብ የከራም መልካም ጓደኞችንንም አላህ ያብዛልን በርታልን አንተም ለኛም አላህ ያግራልን ኢልምን ያረብ ከኢክላስጋር
@mekyanurdenyfi.947
@mekyanurdenyfi.947 2 жыл бұрын
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይን ማሻአላህ በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን
@FatumamuhamedFatumamuhamed
@FatumamuhamedFatumamuhamed 26 күн бұрын
ያአላህ እኔ ምንም ቁርአን አልገባኝ ብሎል ዱአ አርጉልኝ የአህይራ እምኮኝኝ ወደ ድኔ የምትወስጅኝ
@Aliftube1
@Aliftube1 26 күн бұрын
የቁረአን ግሩብ ያላቹህ እህቶች አስገቧት
@user-mc7tv2ds8c
@user-mc7tv2ds8c 23 күн бұрын
አብሺሪ ኡኽታ ነይ ወወደኛ
@FatumamuhamedFatumamuhamed
@FatumamuhamedFatumamuhamed 23 күн бұрын
@@user-mc7tv2ds8c መርሀባ እንዴት ላግኛችሁ
@roycell794
@roycell794 2 жыл бұрын
جزاك الله خير صلى الله عليه وسلم اللهم أمين يارب
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ማርዋ
@user-nl6si8lt2n
@user-nl6si8lt2n 7 ай бұрын
جزاك الله خيرا 🎉🎉
@MinaJemal-vc2ky
@MinaJemal-vc2ky 11 ай бұрын
አላህ ሀፊዘል ቁራአን ያድርገን ያረቢ ያአላህ አሚን በሉ እህቶቼ❤❤❤
@user-gt7kj2zx6y
@user-gt7kj2zx6y 8 ай бұрын
አሚን ያረብ
@tube-te2ly
@tube-te2ly 3 ай бұрын
አሚንንንን
@tube-te2ly
@tube-te2ly 3 ай бұрын
አሚንንንን
@tube-te2ly
@tube-te2ly 3 ай бұрын
አሚንንንን
@user-lj4nl5xr9l
@user-lj4nl5xr9l 5 ай бұрын
ጀዛከሏህኸይረ.ወንድማችንአላህያግራልንያረብ
@user-br5jm6zl8c
@user-br5jm6zl8c Жыл бұрын
ዋንድማችን ጄዘክ አላህ ኸይር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@haleemamuhammed4125
@haleemamuhammed4125 2 жыл бұрын
እኔም እቢ አሏኛል ውድ እህትቸ እና ወንድሞቸ ዱአ አድርጉልኝ ወላሂ ቶክቶኪ የለኝም
@quite701
@quite701 Жыл бұрын
አብሽሪ
@fathya6570
@fathya6570 Жыл бұрын
ጄዘከአላህ ኸይሬን ዎንዲም አላህ ይጠብቅህ
@souqusabya4230
@souqusabya4230 Жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህከይረንወንድማችን
@user-nt5vt6eb6d
@user-nt5vt6eb6d 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ውድ ወንድማችን በርታ አሏህ ኢኸላሰን ይወፍቀን ያረብላለሚን
@RakDigd
@RakDigd 4 ай бұрын
ሠላምአሊኩም መሻአላ ዐድሜ አላህ ይጨምርሕ በሠማነዉ የምን ጠቀም ያረገን
@YousufAli-zo6ry
@YousufAli-zo6ry 2 жыл бұрын
ያረቢ. አላህይጠብቀን. እሢኢላሒ
@zeynebseid6248
@zeynebseid6248 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይረን አላህ ያግራልን
@ZahraSaid-bf6me
@ZahraSaid-bf6me Ай бұрын
ባአላህ ይሁንባችሁ አግዝኙ
@zmzm7694
@zmzm7694 2 жыл бұрын
ማሻአላ ወንድማችን ጥሩ ምክረ ነው በሰማንው እምንጠቀም ያድረገን ያረብ
@makia9242
@makia9242 Жыл бұрын
ماشاء الله ماشاء الله تبرك الله تبرك الله🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@HiHello-uu9wr
@HiHello-uu9wr 2 ай бұрын
የአላህወፋቀን
@user-cv5kh4de2h
@user-cv5kh4de2h 11 ай бұрын
አላህይወፈቅነ🤲😭😭😭
@fatumajabe1141
@fatumajabe1141 2 жыл бұрын
ወላህ ትክክክል ወንድሜ ጀዛ ኩሙላህ ከይር
አዳምጡት🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
4:23
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 9 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 25 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 29 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,9 МЛН
የጁምአ ግብዣ ሱረቱል ካፍ
31:38
እረህማ You Tube
Рет қаралды 501 М.
ኒካህ እዳሳስርሽ ቦታሽን በስሜ አድርጊልኝ የጉድ ነው
18:53
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 1,3 М.
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 9 МЛН