እርስ በእርስ የመደጋገፍ ጠቀሜታው የገባኝ ዘግይቶ ነው | ወ/ሮ እሌኒ ምስጋናው |

  Рет қаралды 656

Sitota Center for Mental Health Care and Rehab

Sitota Center for Mental Health Care and Rehab

7 ай бұрын

Mrs Eleni Misganaw at sitota support group launch
የአባልነት ጥያቄ ለማቅረብ ይህንን ይጫኑ t.me/+cE1r4hqW94tmYTc0
`````````````````````````````````
ወ/ሮ እሌኒ ምስጋናው የአእምሮ ህክምና ተጠቃሚዎች ማህበር መስራች፣ አባልና ፕሬዝደንት ናቸው፡፡ ማህበሩ በዋናነት የአእምሮ ህመም ከአካላዊ ህመም የተለየ አትክሮት እንዲሰጠው ይተጋል፡፡
ቤተሰብ መሆን የምችለው እንዴት ነው?
``````````````````
የዚህ ቤተሰብ አባል ለመሆኑ በቡድኑ አድሚኖች ፈቃድ ማግኘትን ይፈልጋል፡፡ ለግላዊነተዎ (privacy) ሲባል ቤተሰቡን መቀላቀል የሚችሉት በቡድኑ አድሚን በኩል ፈቃድ ሲያገኙ ነው፡፡ ቡድኑን ለመቀላቀል ፈቃድ ከጠየቁ በኋላ፣ ፈቃድ የሚያገኙት በሚከተሉት መንገድ ነው፡፡
1. የስጦታ ሴንተር ፎር ሜንታል ኸልዝ ኬር አገልግሎት ተጠቃሚ ወይም ቤተሰብ ከሆኑ
- ካርድ ላይ የተመዘገበውን ስልክ ቁጥር ወይም ማንኛውን የአገልግሎታችን ተጠቃሚ መሆነዎን የሚያሳይ ማስረጃ (የምስክር ወረቀት፣ የመድሀኒት ማዘዣ፣ የቀጠሮ ካርድ…) በ t.me/sitotamentalhealthcare ወይም +251995011035 ከላኩልን በተቻለው ፍጥነት ፈቃድ እንሰጥዎታለን፡፡ ለማረጋገጫት ጥቂት ጥያቄዎችን ሊጠየቁ ይችላሉ፡፡
2. ከስጦታ ውጭ የህክምና አገልግሎት እያገኙ ከሆነ
- የአእምሮ ህክምና የአገልግሎት ተጠቃሚ መሆነዎን የሚያሳይ ከማንኛው ሀኪም ቤት የተሰጠ ማስረጃ (የምስክር ወረቀት፣ የመድሀኒት ማዘዣ፣ የቀጠሮ ካርድ…) በ t.me/sitotamentalhealthcare ወይም +251995011035 ከላኩልን በተቻለው ፍጥነት ፈቃድ እንሰጥዎታለን፡፡ ለማረጋገጫት ጥቂት ጥያቄዎችን ሊጠየቁ ይችላሉ፡፡
3. በክብር አባላት በኩል ፈቃድ የሚሰጣቸው አባላት
የስጦታ ቤተሰብ የክብር አባል ከዚህ ቤተሰብ ይጠቀማሉ ወይም ለቤተሰቡ አስተዋጽ ያደርጋሉ የሚሏቸውን ግለሰቦች በዚህ ሊንክ t.me/+cE1r4hqW94tmYTc0 መጋበዝ ይችላሉ፡፡
የአባልነት ጥያቄ ለማቅረብ ይህንን ይጫኑ t.me/+cE1r4hqW94tmYTc0

Пікірлер: 7
@TheEdlawit
@TheEdlawit 3 ай бұрын
Thank you!
@romanrome738
@romanrome738 7 ай бұрын
That's right
@ruthkuralign152
@ruthkuralign152 2 ай бұрын
@awolsheka5429
@awolsheka5429 6 ай бұрын
I proud to you ❤
@user-uq3qc5wv2k
@user-uq3qc5wv2k 4 ай бұрын
Tebarki
@user-du7bn4nw6i
@user-du7bn4nw6i 27 күн бұрын
ወ/ሮ እሌንን የትነው?ማግኘት ምንችለው?
@user-qh5or7ig5q
@user-qh5or7ig5q 3 ай бұрын
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 7 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
ይህ የመደጋገፊያ ቡድን ብዙ በሮችን ይከፍታል! | ሔኖክ አምዴ  |  @sitotapsy
7:44
ማሪዋና እና የታዳጊዎች ጤና  | ክፍል 01 | ዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ
22:12
Sitota Center for Mental Health Care and Rehab
Рет қаралды 754
ስኪዞፍሬኒያ ምልክቶች | schizophrenia sign and symptoms | sitota center for mental health care
27:08
Sitota Center for Mental Health Care and Rehab
Рет қаралды 1,5 М.
Living With Hope in the Midst of Struggle with Dr  Alan Noble
50:38
Saddleback Church
Рет қаралды 18 М.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН