No video

አርሴማ እና ባርባራ የስም ዝውውር ተደረገ

  Рет қаралды 21,980

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

10 ай бұрын

አርሴማ እና ባርባራ የስም ዝውውር ተደረገ #Arsema&Barbara #Tizitaw_Samuel #Yezelalem_Hiwot_Ministry

Пікірлер: 384
@bitaniyayanore8829
@bitaniyayanore8829 10 ай бұрын
ወይኔ ትዜ ሳቅህ ብቻ በሳቅ ገደለኝ አቦ😅😅😅😅 የዛሬ አስር አመት አካባቢ እኔም የአርሴማ ማለቴ የባርባራ ገዳም ለ7 ቀን ቆሎ እየቆረጠምኩ ያቃጠልኩት ጊዜ አሁንም ይቆጨኛል። ጌታ ክብሩ ይስፋ እየሱስ ጌታ ነው እርሱ ነፃ አወጣኝ ሃሌሌሌሉሉሉያያያ። ለኔ የደረሰ ጌታ ቤተሰቦቼንም ነፃ ያወጣል፣ ወንጌል ያሸንፋል❤❤❤
@user-me6eb4sw8h
@user-me6eb4sw8h 10 ай бұрын
እንኮን ደስ አለሽ የህይወትን ጌታ ሰለገኛሽ
@ariyamfantahune4534
@ariyamfantahune4534 10 ай бұрын
መንገድም እውነትም ህይወትም =እየሱስ
@kebele
@kebele 10 ай бұрын
ጌታ ሆይ ኦርቶዶክስ ሀይሜኖት ተከታዮችን አስባቸው መዳን ይሁንላቸው
@odadejene2417
@odadejene2417 10 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ፣አንተ ጌታ ያስነሳልን እዬሱስ ክርስቶስ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን፣አሜን።
@lidymgaberymgaber2529
@lidymgaberymgaber2529 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን❤❤❤
@amsaleaddmase7348
@amsaleaddmase7348 10 ай бұрын
ጌታ በሚጨምር ክብር ዕለት ዕለት ይባርክህ።
@birtukansahilu716
@birtukansahilu716 10 ай бұрын
ፓስተር ትዜ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ሳቅህ እራሱ ሞገስ አለው፡፡ ዘመንህ በሳቅ ይደምደም፡፡ በዚህ ያልተሳቀ በምን ይሳቃል፡፡ ህዝቡን በጥንቆላ፣ በድምግምት፣ በአስማት፣ በመተት አስረው ስለያዟቸው ምንም እየቀያየሩ ቢነግሯቸው ይቀበሏቸዋል፡፡ ጌታ የህዝቡን የልቡና አይን ይክፈተው፡፡ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይህ ድግምት፣ አስማት፣ መተት ሁሉ የፈራረሰ ይሁን፡፡
@sebletekle694
@sebletekle694 10 ай бұрын
በጊዜ የገላገልከኝ አባ ተባረክ🎉🎉❤❤
@sweetman5249
@sweetman5249 10 ай бұрын
Awo Sebliye haymanot eko aydelem kotet new 😂😂😂
@martaayele8877
@martaayele8877 10 ай бұрын
Pastor Tize God bless you! You are exposing this darkness to whom ever is willing to turn thier back away from it and come to The Lord Jesus!!!
@ruhamayigezu6253
@ruhamayigezu6253 10 ай бұрын
ኢየሱስን ይበልጥ ወደድኩት።
@NegatNegat-te4lx
@NegatNegat-te4lx 10 ай бұрын
ገና እየሱስን የሽፈነ ሁሉ ይዋረዳሉ።
@mesk_erem
@mesk_erem 10 ай бұрын
yes!!
@eleni311
@eleni311 10 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን ትዜ አገልግሎትህ ፍሬ እያፈራ ነው መጥፎ ሰራቼው በጌታ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ሀይል እዬተገለጠ ነው በራሳቼው አፍ እዬተዋረዱ ነው አይዞህ አትፍራ ይችም ያው ናት ሰማእት ናት እዬተባለ በጣኦት ላይ ጣኦት የሚያሼክመው ህዝብ ያሳዝናል የሞተልን አምላክ እያለ በዬ ጎረቤት አገር እዬሄዱ ጣኦት መለቃቀም ምን አሰፈለገ በሀገሪቱ ላይ ያለው የሰእልና የእንጬት ጥርቅም መች አነሰ ሰለምትጫወቱበት ህዝብ እግዚአብሄር መልሰ ይሰጣችሁ
@sweetman5249
@sweetman5249 10 ай бұрын
Awo Ethiopia wusit ye girar tawula tabot new bemil agul dinkurina yisegediletal , yimelekal😂😂😂
@tsigeseyoum9280
@tsigeseyoum9280 10 ай бұрын
ትዜ !!!ዘመንህ ይለምልም ቤትህ አገልግሎትህ ይባረክ
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 10 ай бұрын
መዳን በሌላ በማንም የለም በኢየሱስ ብቻ ነው እግዚአብሔር ይባርህ ❤❤❤❤❤
@selemunhaddas161
@selemunhaddas161 10 ай бұрын
ፓስቸርየ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ለረጅም ዘመን እንደዚህ ስቄ አላውቅም፣ እነዚህ በሰው ህይወት መቀለድ መቸ ይሆን የሚያበቃው
@hanaengda330
@hanaengda330 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ውይ ውይ ሞትኩኝ 😂😂😂ወይ ባርባራ ሌላ ደሞ ስእል ጌታ ሆይ መፅሐፍ ቅድስን እንዲያነቡ አብራላቸው በእየስ ስም አሜን 🙏
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 10 ай бұрын
ፓ/ር ትዝታው እግዚአብሔር። አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ። ፀጋውንም ያብዛልህ
@deinahailu3173
@deinahailu3173 10 ай бұрын
I accept my saver Jesus crist; please pray for me
@philemonhailemariam7728
@philemonhailemariam7728 10 ай бұрын
Praise God you accepted Jesus! It's an eternal life decision. We will pray for you. Do you have a church around that you can go to?
@elsabethmamo639
@elsabethmamo639 7 ай бұрын
Please read the holy Bible every day, God bless you.
@bethakl9356
@bethakl9356 10 ай бұрын
ፍትሕ ለባርባራ አርሴማ እስካሁን የወሰደችውን ስለት ትመልስላት😁
@mesk_erem
@mesk_erem 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@hirutdulla8038
@hirutdulla8038 10 ай бұрын
it's so funny 🤣
@prophethenok4061
@prophethenok4061 10 ай бұрын
ፍትህ ለባርባራ ዳውን ዳውን አርሴማ
@sweetman5249
@sweetman5249 10 ай бұрын
@@prophethenok4061😂😂😂
@sweetman5249
@sweetman5249 10 ай бұрын
Kezih belay min yemiyasik neger ale ? Ye Taot amiliko mechereshaw yihew new 😂😂😂
@Lizabellalulu-gq9jj
@Lizabellalulu-gq9jj 10 ай бұрын
አቤት የኔ ጌታ እየሱስ ከዛሬ ጀምሬ እኔ እንዳዉ ከዚህ ጣኦት ተዋህዶ የሚባል ሃይማኖት የዲያብሎሥ ሥላወጣኝ ካልተንበረኩ ለማመሥገን ይሠርዘኝ ከመዝገቡ እዉነት ለጌታ እሥከሞት እሠግዳለሁ አንተ ከምን የዲያብሎሥ ሃይሜኖት አወጣን ዋ
@senaitdebebe1811
@senaitdebebe1811 10 ай бұрын
ምነው ኦርቶዶክሳዊያን ከስዕል ወደ ስዕል ከምትሻገሩ ወደ እየሱስ ተመለሱ እየሱስ ያድናል
@wossenekinfu4485
@wossenekinfu4485 10 ай бұрын
ተባረክልን ስጦታችንንንንን
@superbfoodsexpo
@superbfoodsexpo 10 ай бұрын
ነገ ደሞ "ወደ እስራኤል ህጄ ነበር፡ ያ የለመድነው የማርያም ስዕል የሳራ ሆኖ ነው ያገኘሁት" ሳይሉ አይቀሩም። 😂
@GelilaGetachew-wl5wt
@GelilaGetachew-wl5wt 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@mesk_erem
@mesk_erem 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@mesk_erem
@mesk_erem 10 ай бұрын
ማፈሪያ ናቸው
@danealasayu3615
@danealasayu3615 10 ай бұрын
መጣች ባርባራ ባአርሴማ.ተቀይራ ህዝቡን.ልታሳይ መከራ
@jannathlissanu
@jannathlissanu 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MaeveBowral
@MaeveBowral 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😁😁
@user-uo9ld5ec9c
@user-uo9ld5ec9c 6 ай бұрын
ተውባክህ
@madamuae-hj2kp
@madamuae-hj2kp 10 ай бұрын
እኔ ግን ምንም አላሳቀኝም የዋሁ ህዝቤ በጣም አሳዝኖኛል እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ቦታው ላይ ብሆን እቃወም ነበር የመጣው ይምጣ እኔኮ የሚልዋቸውን ሁሉ እሺና አሜን ብለው የሚቀበሉት በምን ደንዝዘው እንደሆነ አልገባኝም ጌታ ሆይ ቶሎ ና በጎችህ መጫወቻ ሆነዋልና 😢
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 10 ай бұрын
የሚጨስበት እጣን ድግምቱ ነዋ
@sweetman5249
@sweetman5249 10 ай бұрын
@@inpskhalifa701😂😂😂
@sweetman5249
@sweetman5249 10 ай бұрын
Ahunim orthodox negn tiyalesh ? 😂😂😂
@Berhankulu2000
@Berhankulu2000 10 ай бұрын
ሳቅህ ራሱ ያስቃል ከልብህ እንደሆንክ ያስታውቃል ጌታ ይባርክህ
@user-en6zd5wi7o
@user-en6zd5wi7o 10 ай бұрын
በ 6 ኢየሱስ ተብሎ ስሙ አንድ ቀን እንኳን በህዝቡ አፍ በነፃነት እንዳይጠራ አርሴማ ነኝ ብሎ መጥቶ ሲመለክ የኖረው ክፉ መንፈስ ባርባራ ነኝ ሊል ነው ማለት ነው???
@sweetman5249
@sweetman5249 10 ай бұрын
Awo ale eko 😂😂😂 Echi nat engidih ye Ethiopia 🇪🇹 orthodox 😂😂😂. Ye girar enchet tawula albeka bilo Ahun degmo Yihe kotet 😂😂😂
@mesk_erem
@mesk_erem 10 ай бұрын
በክርስቶስ ኢየሱስ ስም አናቱ ይወጋ
@abenezer7052
@abenezer7052 10 ай бұрын
ፓስተር ትዜ ጳጳሱ የሉትን በደንብ አስተውለኸዋል አረሴማ አይደለችም ሌላዋ ሰመአት ባርባራ ነች አያሉ ነው ምንለማለት ነው ብትል አነዚህ ሰዎች ሌላ ባርበራ የምትባል ጣኦት ለማስገባት መንገድ እያዘጋጅ አንደሆነ ይሰማኛል እኔ በደንብ እየው ፓስተረ ተባረክ።
@abenezer7052
@abenezer7052 10 ай бұрын
አርሴማ ተበላች ዋንጫ ተነጠቀች ባረባራ ልትመጠ መንገዷን ቀጠለች ውድ
@sweetman5249
@sweetman5249 10 ай бұрын
@@abenezer7052Tize eyale yalew eko be Arsema sim eskezare sew yetesalew silet kentu hone new 😂😂😂. Awo Ms. Barbara is coming 😂😂😂. Taot amiliko mechereshaw yihe new 😂😂😂
@abebagessesse5614
@abebagessesse5614 10 ай бұрын
Pastor ሰላምህ ይብዛ የሚገርም ታሪክ ነው:: ሴጣን በሕዝብ ላይ ይቀልዳል::እየሱስ ክርስቶስ የናዝሬቱ ድረስልን: ምድርን በጣዖት ሞሉት::
@ZalekaLama
@ZalekaLama 10 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ፓስተር ትዜ
@MesfinMesfine
@MesfinMesfine 10 ай бұрын
ጌታ ለኔ የደረሰ ይድረስላቸው ትዜ ጌታ ይባርክእ
@mahdergebrgziabher6900
@mahdergebrgziabher6900 4 ай бұрын
ትዝዬ ወንድሜ እንዳው ጌታ ይርዳህ ከዚህ በላይ የጥንቆላና የመተት የአጋንንት ማደሪያ ቤት የሆነችውን ኦርቶዶክስን አዋርዳት
@ErmiasTsegaye-ux6bm
@ErmiasTsegaye-ux6bm 10 ай бұрын
ይህን ሰሰማ ከምንም በላይ የገ ረመኝ ለጣኦት ያላቸው ፋቅር ያሳፋራል
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema 10 ай бұрын
ተባረክልኝ ወንድሜ ትዝታው ዘመንህ ይለምልም ፀጋ ይብዛልህ።
@selamayele6907
@selamayele6907 10 ай бұрын
God bless you and your family more and more❤❤❤❤❤❤❤❤
@Openheart37
@Openheart37 10 ай бұрын
በላቲን ባርባራ ወይም በርበር በግሪክ ባርባሮስ. ትርጉሙ ባዕድ እኑደማለት ነው.wikipedia"stranger or foreing".ጌታ እየሱስን የሪቀ ነው የባዕድ አምልኮ የሚለማመድ. ጌታ ይባርክህ አገልግሎት የሚያስተምር የሚባርክም ነው
@mihretdebebe5952
@mihretdebebe5952 10 ай бұрын
ግብፅ የስራዋን ይስጣት
@kebele
@kebele 10 ай бұрын
ምን ታድርግ በግድቡ ሲያቅታት በስዕል ኦርቶዶክስን ታታል ጌታ ሆይ
@tsiontsion3635
@tsiontsion3635 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ሳቅህ ራሱ ያስቃል ተባረክ
@bethakl9356
@bethakl9356 10 ай бұрын
ትዜ በዚህ ካልሣቅንማ ችግር አለ ማለት ነው።
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 10 ай бұрын
ትዜው ጌታ ይባርክህ አደከምከኝ በሳቅ😂😂😂😂😂
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 10 ай бұрын
ጣኦት ከሚያስተዋውቁ ወንጌል ቢያስተምሩ ምን አለበት ?
@ZalekaLama
@ZalekaLama 10 ай бұрын
ያሳዝናል ከእየሱስ ክርስቶስ ሌላው ሁሉ ከንቱ ነው ያድናል እየሱስ ክርስቶስ
@isaac6241
@isaac6241 10 ай бұрын
We're in the last days!! Spread the GOSPEL
@rutaadiss5281
@rutaadiss5281 10 ай бұрын
የኦርቶዶክስ አገልጋዮች በጠላ የደነዘዙ ናቸው በጣም ነው የሚያሳፈሩት አንተ ወንማችን ትዝታው ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ለበረከት ሁን በጣም የምወደክ አገልጋይ ነክ ላንተ እደበራልክ ለኦርቶዶክሶች የወንጌል እውነት ይብራላቸው
@lekebe
@lekebe 9 ай бұрын
God bless you my brother God opened your eyes.
@fufaedessa5319
@fufaedessa5319 10 ай бұрын
Hi pastor Tizitaw our lord Jesus will bless you continue you possess your position in Jesus name. Really you are great man of God
@nafkotbeyene4424
@nafkotbeyene4424 10 ай бұрын
አዲሰ ሰእል አመጡ የሰዉ ኪሰ ብርበራ🤭😁😁😁😁 ተባረክ❤❤❤
@user-mm4cw8sd2j
@user-mm4cw8sd2j 10 ай бұрын
ተባረክ
@dejen1385
@dejen1385 10 ай бұрын
Thank you Jesus
@user-vz4fv4yv8f
@user-vz4fv4yv8f 10 ай бұрын
ጌታ ይርዳቹ ተመለሱ ወደ እግዚአብሕር
@romantadesse7639
@romantadesse7639 10 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ለዚህ ሕዝብ ማስተዋልን ስጠው ፀበል ላይና መስቀል ላይ እየደገሙ ይሄ ሕዝብ እንዳያስተውል አዚምና ድንዛዜ እየረጩበት ሕዝቡ ታውሯል ቅዱሳን ማድረግ ያለብን ለዚህ ትውልድ ቀንበሩን በኢየሱስ ስም እያፈረስን መፀለይ ነው
@MaartaaKumaa
@MaartaaKumaa 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 P//Tize❤❤I love you ታባረክ❤
@almazbekele3636
@almazbekele3636 10 ай бұрын
አርሴማ ፎቶ ተነስታ የላከችዉ መቼ ነዉ እግዚአብሔር እዉነቱን ያብራላቹ።በሳቅ ሞትን እኮ
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 10 ай бұрын
ሁሉም ስእሎች የግብፅ ጣኦቶች ናቸው።
@etagegnhugaga6301
@etagegnhugaga6301 10 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አይለወጥም❤
@tamesiyum
@tamesiyum 10 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 10 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ ተባረክ
@netsanetfiseha2781
@netsanetfiseha2781 8 ай бұрын
ገና እግዚአብሔር ለስሙ ክብር ሲል ገናናናና እግዚአብሔርን የሸፈነ የፈጠራ የሀሰት ትምህርቶች ይዋረዳሉ ይጠረጋሉ ከምድሪቷ አንድ ቀን ህዝቡ በቃን ብሎ ለእግዚአብሔር ክብር ይቆማሉ ይህን እናፍቃለሁ
@melat2051
@melat2051 10 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@wutsihftwodajo9298
@wutsihftwodajo9298 10 ай бұрын
ፓስተርና ወንድም ትዜ የዘመኑ የወንጌል አርበኛ፤ ወይ ሮዳስ እሱ ደም የሚፈሳትን ወደ ምድሪቱ ካስገባ ጀምሮ ይኸው ደም መፋሰስ አልቆመም አሁን ደግሞ ባርባራ ሌላ መርገም ይዛብን መጣች? ኡኡኡ እንጮኻለን የኢዮሳፍጥ አምላክ ከዚህ ከተፋፋመው የአክአብ አሻጥር ትውልዱን አሥመልጥ፡፡ አንተም ብርክ በል ለምልምልን በኢየሱስ ደም አንተና ቤተሠብህ ተሸፈኑ፡፡
@amsaleworku139
@amsaleworku139 10 ай бұрын
God bless you
@bontumsganawu
@bontumsganawu 9 ай бұрын
Tebarek
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 10 ай бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL.
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 10 ай бұрын
ሰላምይብዛወንድሜ❤❤❤🎉🎉
@tekuamworkamsalu4026
@tekuamworkamsalu4026 10 ай бұрын
ዳጎን በእግዚአብሔር ፊት ይሰባበራል🔥🔥
@user-zz6kd2gb5n
@user-zz6kd2gb5n 10 ай бұрын
ወንድሜዘመንህይባረክ❤❤❤❤❤❤።
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 10 ай бұрын
MY GOODNESS OH.
@ariyamfantahune4534
@ariyamfantahune4534 10 ай бұрын
የስም ለዉጥ በፍ/ቤት ነው መሆን ያለበት ካልሆነ ተቀባይነት የለውም .
@fasikawoldegeorgis8774
@fasikawoldegeorgis8774 10 ай бұрын
ስለታችን ተጭበርብሯል ይመለስልን 🤔🤔🤔
@eyobteakalign6435
@eyobteakalign6435 10 ай бұрын
የጨለማው ስራ የጋለጣል ገና፡ ብርሃን በሆነው ኢየሱስ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 10 ай бұрын
YEAH.
@ariyamfantahune4534
@ariyamfantahune4534 10 ай бұрын
መዳንም በማንም የለም በእየሱስ ስም ብቻ ነው.
@wardewarde9415
@wardewarde9415 10 ай бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@user-bq7zi5gr8x
@user-bq7zi5gr8x 10 ай бұрын
ይህንንም ሰምተው ከድንዛዜ ያል ነቁ ስላሉ እባክ ትዜ ፀልይላቸው።
@tigistitewelde9369
@tigistitewelde9369 10 ай бұрын
Bless you pastor
@dagmawi5792
@dagmawi5792 10 ай бұрын
ይህንን የስም ዝውውር ግን ውልና ማስረጃ ያውቀዋል ?
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v 10 ай бұрын
Lol 😅
@user-ly2zb5nn1h
@user-ly2zb5nn1h 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@danieladamu9585
@danieladamu9585 10 ай бұрын
ከትንሽ ገጊዜ በኋላ ደግሞ አንዱ ደፋር ተነስቶ አንድ ሀገር ሄጄ ነበር። በትክክል ባርባራ ሳንድራ ሆና ነው ያገኘኋት አሜን በሉ ምእመናን ሊል ይችላል ነጭ አምላኪ ሁላ።
@sweetman5249
@sweetman5249 10 ай бұрын
Awo yihenin zorri adirgew pente new ye nech yemiyamelkew yilalu 😂😂😂
@sababekele7176
@sababekele7176 10 ай бұрын
አይ ትዜ በጣም እኮ ነው የምታስቀኝ፤"አርሴማ ነጥብ ጣለች "😂😂😂
@abebagetachew7815
@abebagetachew7815 10 ай бұрын
😂😂😂
@sophihev5241
@sophihev5241 10 ай бұрын
Medan be eyesus bicha nw wegene❤️🙏❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@elroigospelmissionaries114
@elroigospelmissionaries114 10 ай бұрын
ወይ ኦርቶዶክስ!!!!!፣God bless you Paster
@user-ew9xg6kn3j
@user-ew9xg6kn3j 10 ай бұрын
ውይ እናቴ ጉድ ሆሽ አርሴ ወደ ባርቤክ ሆናለች
@JKGedlu
@JKGedlu 10 ай бұрын
ልጁ ያለው ሕይወት አለ፣ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም። በርሜል ጊዮርጊስ የአጋንንት ኩሬ ነው፣ አሁን ደግሞ የአርሴማ አማላጅነት በዜሮ ተባስቶ ባርባራ መጣች፤ ግድባችንን እንዳታስፈርስ፤ መቸም ከግብጽ በኦርቶ በኩል ነው ጣኦቶች ወደሀገራችን የሚገቡት፤ አይ ኦርቶዶክስ፤ ስንቱ በእልህ ሲኦል ገባ።፧
@kebele
@kebele 10 ай бұрын
የትራምፕ ልጅ ፎቶ ይሆናላ አባይን ግብፅ ልታፈርሰው ትችላለች ብሎ የለ
@SaraSara-bi7hc
@SaraSara-bi7hc 10 ай бұрын
እኔ እንደ ነገር ልንገርህ ባርባራ ስሙ የጣልያን ስም ነው እራሷም ጣላንያዊ ናት በግሪክ አያ ባርባራ ትባላላለች ቤተክርስቲያንም አላት ስለዚህ አርሴማ እራሷ ባርባራ ናት አይደለችም የሚሉት ምኑን ነው ጌታ ይድረስ ለዚ ህዝብ እንጂ ምንም ልዩነት የለውም ያው ጣኦት ነው
@selamawitmohammed3192
@selamawitmohammed3192 10 ай бұрын
ጌታ ያብራላቸው
@user-uh2vt4em4l
@user-uh2vt4em4l 10 ай бұрын
Gpd bless you
@konjitmekebo5477
@konjitmekebo5477 Ай бұрын
Endze ቪዲዮ yaskegn yelme😂😂😂😂tebarke😍😍😍
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 10 ай бұрын
ትዜ የስራህን ይስጥ ተዋረድኩ እኔም የጅሩ አርሴምየ ብየ ገዳሙ ስለነበርኩበት አንድ ዋንጫና መስቀል ዘንባባ የያዘችዉ ስዕሏን መኝታ ቤቴ ደቅ አድርጌ፡፡፡፡ጉድ
@sebletegegne1915
@sebletegegne1915 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v 10 ай бұрын
ድሮም የአርሴማ ነገር አላማረኝም ነበር።
@user-re2qn6ck6e
@user-re2qn6ck6e 10 ай бұрын
I assure that many more pictures will come to Orthodox church of Ethiopia.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 10 ай бұрын
MY GOD OH.
@blessedethiopia2184
@blessedethiopia2184 10 ай бұрын
ከኦርቶዶክስ ይልቅ የሚገርመው የዶክተር ወዳጄነህ የሚባለው ጴንጤ ነው። ስለ አርሴማ ብዙሲያወራ ነበር
@YohannesMulugeta-px8wt
@YohannesMulugeta-px8wt 10 ай бұрын
የባርባራ ፀበል የት ይፈልቅ ይሆን???
@kebele
@kebele 10 ай бұрын
ግብፅ ካለው ከአስዋን ግድብ ስር ይፈልቃል
@alemtewelde123
@alemtewelde123 10 ай бұрын
Arsema tetalat wetache eko 😅
@sweetman5249
@sweetman5249 10 ай бұрын
Tsebel min chigir alew wuhawun Andu debitera be Meskel kebarekew tsebel yihonal 😂😂😂
@yiftusiradessie638
@yiftusiradessie638 10 ай бұрын
Egziabeher yibarkih wendeme. Berta enem beante timehirt ewnetu keberalacew ehitocih anduwa negn. Zemenih yibarek.
@rahwayohannes
@rahwayohannes 10 ай бұрын
Hizbun jil adergwe yechwetubtl
@user-xn8iu6it6g
@user-xn8iu6it6g 6 ай бұрын
ትዜ ይመችህ
@abebagetachew7815
@abebagetachew7815 10 ай бұрын
Geta hoyee !!😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-zz6kd2gb5n
@user-zz6kd2gb5n 10 ай бұрын
አምልኮለሠማእታትአይገባምደግሞምአይሠጥም፡ባደባባይለተዋረደልንለሞተል፡ለጌታለእየሱስብቻነው።
@user-xl3up1ik3z
@user-xl3up1ik3z 10 ай бұрын
Akkkkka gorebi nachihu geta yidreslachu
@mintibelew5547
@mintibelew5547 10 ай бұрын
አቤት ጌታ ሆይ አረ በቃው ይህ ህዝብ በቂ መቅሰፍት ደርሶበታል ደሞ ሌላ ጣዖት ጌታ ሆይ አድነን ህይወት ይሻልሀል ወገኔ ንቃ የመዳን ቀን ዛሬ ነው
@salemsuyum7463
@salemsuyum7463 10 ай бұрын
ውይ አርሴማ ጉድ ሆነች ባርባራ መጣች 😂😂😂😂
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 5 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 21 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,2 МЛН
" በቃህ " 2 ሳሙ 24:16፤፤ ወንጌላዊት ቀለም ታምሩ
Elshaddai Television Network Official
Рет қаралды 35
ስለ አርሴማ ለዶር. ወዳጄነህ #Pastor_Tizitaw_Samuel #ELM #Yezelalem_Hiwot
1:35:17
Ethiopia - Esat Amharic Night Time News 14 August 2024
43:48
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 3,2 М.
የ ምሽት የአማርኛ ዜና ነሀሴ-08  2016 ዓም - Abbay News - Ethiopia
17:56