ምርጥ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የፊት ውበት መጠበቅያ ፣ ጉዳት የደረሰበትን የፊት ቆዳ ማከሚያና ማሰዋቢያ ክሬም

  Рет қаралды 127,697

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

3 жыл бұрын

ምርጥ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የፊት ውበት መጠበቅያ ፣ ጉዳት የደረሰበትን የፊት ቆዳ ማከሚያና ማሰዋቢያ ክሬም
ሁሉም ሊጠቀምበት የሚችል
በዛሬው ቪዲዮ ውስጥ በጸሃይ ብርሃን የተጎዳ የፊት ቆዳ ፣ በኮስሞቲክስ አጠቃቀም እና ጥራት ማነስ የተከሰተን የቆዳ ችግርን እንዲሁም መዋብያ ቅባቶችን ስንገዛ ልንከተላቸው የሚገቡ መሰረታዊ ቁም ነገሮች የተዳሰሱበት ነው ፡፡

Пікірлер: 545
@Royalethiopia
@Royalethiopia 3 жыл бұрын
የፅጌሬዳ ውሀ እንጂ ዘይት ኢትዬጲያ ውስጥ ሰምቼ አላውቅም ለማናገኘው ተለዋጭ ዘይት አስቀምጥልን እደአቅማችን
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ስለ ቅንነትህ የዘይቶቹን ስማቸውንና የምናገኝበትን ሊንክ ብታስቀምጥልን ተባረክ🙏
@ferehywetbelete9024
@ferehywetbelete9024 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ንው ያየሁ በጣም አሪፍ ትምህርት እመስግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏
@fatumamengesha2883
@fatumamengesha2883 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
@conniebistat9930
@conniebistat9930 3 жыл бұрын
I love watching you! You are sooo good. Many blessings!
@awetlucas1917
@awetlucas1917 3 жыл бұрын
አእምሮህ ይባረክ እናመሰግናለን !
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 3 жыл бұрын
ተባረክ በእውነት ብዙ ነገር ተምራለሁ አመስግናለሁ
@elizabethgebremeskel6179
@elizabethgebremeskel6179 3 жыл бұрын
Thank you somuch for sharing your decent knowledges Dr. By the way, the oil reads as Hohoba even though it's written as Jojoba.
@rozaasefa4119
@rozaasefa4119 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አግላለፅህ በተለይ እጅግ ጠቃሚና ውጤታማ ያደርጋል ሰላምህን ያብዛልሕ ተባረክ እጅግ ጠቃሚ ኡገላለፅ ግንዛቤን ያስጨበ ጠበመሆኑ ውጤታማ ያደርጋል።
@redseaeritrea3722
@redseaeritrea3722 3 жыл бұрын
የዉስጥ መስመርህ እኔ አለዉቀዉም ሁሉ ጊዜ እንደዛ ስትል እሰማሀሉሁ የተጎዳ ቆዳነዉ ያለኝ
@fevenaraya6368
@fevenaraya6368 3 жыл бұрын
Thank you so much bro thewey you explain everything super GBU
@user-bb7zo6yh3s
@user-bb7zo6yh3s 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ቀጥልበት
@elroe.2172
@elroe.2172 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ካንተ ብዙ ተምሪአለሁ ተባረክ
@user-hh8ed7cv1t
@user-hh8ed7cv1t 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ. ለየት ያለ ትምህርት ነው
@rukiahagiserage6647
@rukiahagiserage6647 Жыл бұрын
Thank & thank ! I really enjoyed all your teaching 🙏
@martatesfaye9591
@martatesfaye9591 3 жыл бұрын
Hello 👋 brother Thank you so much god bless you 👍👍👍👍👍👍👍😘😘
@mahderk8288
@mahderk8288 3 жыл бұрын
Thank you very much brother for this very useful information, and your time to explain it to us God bless you.
@gedefawdagnew7389
@gedefawdagnew7389 2 жыл бұрын
የፊት ማስዋቢያ ስንጠቀም ከደም አየነት ጋረ ግንኙነት ይኖረው ይሆን?
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ወንድማችን 🥰
@kasayewoldegiorgis9555
@kasayewoldegiorgis9555 3 жыл бұрын
Thank you for your good intention and effort. God bless your!!! How can you help a person with psoriasis?
@dvdv3479
@dvdv3479 3 жыл бұрын
አገላለፅ በጣም ነው ደስ የሚል
@emebetseyoum7908
@emebetseyoum7908 3 жыл бұрын
Thank you It is good advice
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 3 жыл бұрын
እንኳንደህናመጣህ ወድማችን በጣም እናመሰግናለን በርታ
@samuelyeshewalul4110
@samuelyeshewalul4110 3 жыл бұрын
Thank you brother. ክፉ አይንካህ እድሜ ከጤና ጋር ይብዛልህ ። ስለ Back pain የምታውቀው መፍትሄም ካለ እስቲ አንድ በለን.. .
@lulaghebrihiwet8376
@lulaghebrihiwet8376 3 жыл бұрын
Hey I’m really appreciate you for sharing keeping
@tsehayedebele1383
@tsehayedebele1383 Жыл бұрын
Thank you so much very nice information we love it I will try it
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ተባረክ የኔ ውንድም ኑርልን
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 3 жыл бұрын
Thank you my brother 💚💛❤️🇲🇱🇪🇹👍
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 3 жыл бұрын
እናምሰግናለን ወድሜ ጆጆባ በጣም እጠቀማለው ፊትን ብራይት ያረጋል እሱ እዳለው ካስቀመጣቸ ዘይቱች ትንሽ ስኳር አድርጉና ከንፍራቹን ብትቀቡ ያለሰልሳል እኔ ሙክሪዋለው ተጠቀሙ ወንድማችን እናመሰግናለን
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ፣እግዚሐብኤር ይባርክህ
@user-os4jy8fd4z
@user-os4jy8fd4z 3 жыл бұрын
አድራቫህን ላገኘው አልቻልኩም የቆዳ ችግር አለብኝ የፀሀይ አለርጂ ቶሎ ቶሎ ይጠቁርብኛል ፊቴ ፀሀይ ሲነካው እባክህ ወንድሜዬ መፍትሄው ምንድን ነው?
@alukahm1620
@alukahm1620 3 жыл бұрын
Thank you brother God bless you
@kasmekuria9523
@kasmekuria9523 3 жыл бұрын
Thank you very much god bless you.
@alemtsehaymuhaba6568
@alemtsehaymuhaba6568 3 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን
@senaittesfay2718
@senaittesfay2718 3 жыл бұрын
Thank you 🙏 God bless you🙏
@Calebyos4856
@Calebyos4856 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግንሕ እነዚሕን ዘይቶች እፈልጋቸዋለሑ እንዳገኛቸው ብትረዳኝ ደስ ይለኛል አመሠግናለሑ
@deehope9477
@deehope9477 3 жыл бұрын
Wow, Dr. You're a very nice guy lol I was worn out just reading the comments!! Every comment has a question after question & ask/need answers individually, I just feel sorry for your hard work/time let God give u more that 24 hrs to help those ppl
@lemlem19demeke3
@lemlem19demeke3 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድሜ
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድማችን ጥንቃቄህን የአገላለፅ ችሎታህን ትግስትህን አደንቃልእ በርትይልን 🙏👍👏😁
@mamybobo9793
@mamybobo9793 3 жыл бұрын
Tebarek bbiz
@senaitgebrehiwet2851
@senaitgebrehiwet2851 3 жыл бұрын
Wow, Thank you My breather.
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 3 жыл бұрын
Breather brother new tifram
@eritreal3955
@eritreal3955 3 жыл бұрын
Thanks my brother we love you ♥♥♥♥♥♥thanks for oll
@jesusislove978mars2
@jesusislove978mars2 8 ай бұрын
ብሩክ ነህ በጣም እናመሰግናለን
@mebratayele759
@mebratayele759 3 жыл бұрын
ተባረክ ተባረክ እናመስግን አለን እንድንፀፉ ባክሱን ብታስሣየን ብትጽፋልን ስማቸውን
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 3 жыл бұрын
Thank you ♥️🙏
@terefkassahun3020
@terefkassahun3020 3 жыл бұрын
Thanks betam yenan tyaka new yemelesklgn please megzat efelgalehu.
@weynishetdamene6048
@weynishetdamene6048 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 3 жыл бұрын
Thank you so much
@azebtsegaye2727
@azebtsegaye2727 3 жыл бұрын
Thank you bro!!
@liliendale6441
@liliendale6441 3 жыл бұрын
rosehip oil እረጅም ግዜ ተጠቅሜዋለሁ፣ በጣም አሪፍ ነው
@yoyk9153
@yoyk9153 3 жыл бұрын
Betam enameseginalen wendimachin lememoker betam guaguchalehu. Bertalin.
@asterwordofa1239
@asterwordofa1239 3 жыл бұрын
Thank you !!!
@salme4126
@salme4126 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ እኔም እፈልጋለሁ
@salamss6657
@salamss6657 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን
@deenatsige3583
@deenatsige3583 3 жыл бұрын
Thank you brother
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ ነገሮችን ሰለምታቀርብልን የዘይቱ ስም አስቀምጥልን
@kindness4049
@kindness4049 3 жыл бұрын
Thanks brother
@tsehayberhe1327
@tsehayberhe1327 3 жыл бұрын
ወንድም አለም ፕሮግራምህ በጣም ጠቃሚ ነው እባክህ ማድያት በጣም አስቸግሮኛልና በዚህ ላይ ጥናት ካገኘህ ፓስት ብታደርግልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️
@day_2_day_living277
@day_2_day_living277 3 жыл бұрын
Thank you 👍🏽
@nigstiaraya2856
@nigstiaraya2856 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኣምላክ ጤና ይስጥህ
@mesitesema9089
@mesitesema9089 3 жыл бұрын
Shalom thank you 🙏🏻le O pregnancy yemehon megab besaraln yemjemar lejen sewald betam wefare nebar ahun mastekakel efelgalw thank u
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 жыл бұрын
Thank you Tame!!!
@azmeraokbamicael1042
@azmeraokbamicael1042 3 жыл бұрын
Thanks a lot dats wonderful
@brtukansiyum932
@brtukansiyum932 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን የኔወድም በዚሁ ቀጥልበት
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን እንኳን ደናመጣሕ
@rahellemma3603
@rahellemma3603 3 жыл бұрын
በጣም እመሰግናለሁ
@kikyo9104
@kikyo9104 3 жыл бұрын
Thank you
@tigistchamisso9703
@tigistchamisso9703 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@lenssstefera8922
@lenssstefera8922 3 жыл бұрын
የዘይቶቹን አይነት ልትፂፍልን ትችላለህ ለሁሉም ትምህርትህ እናመስግናለን።
@yeneneshgroom6153
@yeneneshgroom6153 Жыл бұрын
THANK YOU I LOVE YOUR SHOW GOD BLASE YOU
@wubalemdagnew8334
@wubalemdagnew8334 4 ай бұрын
thankyou tame God bless you
@befikerbeminet5661
@befikerbeminet5661 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@mekonnen74
@mekonnen74 3 жыл бұрын
Thank you
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 3 жыл бұрын
ኒቪያ ክሬም ኢትዮጵያ የሚገባው ኬንያ ሀገር ምርት ነበር አሁን ግን ቻይና ወዱ ኢትዮጵያ ገገባች ብዙ ነገር ሳይበላሽ አይቀርም
@addiseamado4327
@addiseamado4327 3 жыл бұрын
Thank you 👊👩‍💼🚴‍♂️
@seniyteteffera1459
@seniyteteffera1459 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ስልክህን እንዴት እናገኘዋለን በርታልን
@user-bk6dr2br7v
@user-bk6dr2br7v 3 жыл бұрын
ሰለምክርህ ጌታ ይባርክህ
@cronacrona8220
@cronacrona8220 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን በርታ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
Thank you brother 🙏 bless you.
@etabezgebretsadik688
@etabezgebretsadik688 3 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ በጣም አስተማሪ ነህ በርታ ግን ሁሉን ስታሣይናስትነግረን ብራንዱን ተናገር ወይም እስክሪኑ ላይ አስጠጋና አሠየን ብዙ ስላለ ለመምረጥ መልካሙን ተቸግሪያለው አመሠግናለው በርታልኝ ወንድሜ!!
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
@@etabezgebretsadik688 you are right.
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 3 жыл бұрын
Betam enamesegnalen merci
@MimiMimi-on6xu
@MimiMimi-on6xu 3 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ በርታልን
@akiyaakiya1866
@akiyaakiya1866 Жыл бұрын
በመጀመሪያ የውቀት ባለቤት የሆነው እግዛብሄር ሰለምህን ይስጥህ ወንድሜ ዛሬ ነው ያየሁህ እናም የጽጌረዳ ፍሬ ዘይት ማግኘት አልቻልኩም አትዮጵያ ነው ያለሁት
@mahderehailu8317
@mahderehailu8317 3 жыл бұрын
thank u brother
@sinaabadi3912
@sinaabadi3912 3 жыл бұрын
በጣም ቅን ወንድም ነህ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ቅንነትህ አይወሰድብህ ተከናወን ወንድሜ 🙏
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@eadomestifanos8513
@eadomestifanos8513 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን!!!!!!!
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 3 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም ነው የምናመሰግነው ዘይቱን አላገኝም እንጂ ዘይቱን ካገኘው እሞክረዋለው
@hayathaya4597
@hayathaya4597 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጡሩ ትምህርት ነው ጠክር፡እስኪ ለሚደማ ድድ ስራልን፡እኔ ጣት ጣት ስነሣ ስጉመጠመጥ ደም ነው
@asteryoseph1743
@asteryoseph1743 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ጠቃሚ ትምህርት ነው የተልባ ዘይት ብቻውን ብቀባው የሚያመጣው ጉዳት ካለው ብትነግረኝ ፊቴ ማድያት ስላለብኝ ነው አመሰግናለሁ
@fekerfeker2585
@fekerfeker2585 3 жыл бұрын
Enmsegnalen dokter egzybare ysteke
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
Thankw very much like
@aynalemfantu6351
@aynalemfantu6351 2 жыл бұрын
Selam Selam Dr. Thank you so much for your help. I am Aynalem from Ethiopia how can I get the oil.
@ellanizewdie575
@ellanizewdie575 3 жыл бұрын
Thank you God bless
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
አሜን
@mercigeb513
@mercigeb513 3 жыл бұрын
Bless u bro
@hanahaile596
@hanahaile596 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድም ያሉኝ ዘይቶች ሁሉ በጥቁር እና ቡኒ ጠርሙስ የታሸገ ነው
@leyaleya4383
@leyaleya4383 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መልካም ወንድማቸን
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 жыл бұрын
እግዛቤር ይስጥልኝ ተባረክ
@netsanetmebratu7284
@netsanetmebratu7284 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ውድ ወንድሜ ፈጣሪ ደግሞ ደጋግሞ እውቀቱን ይግለፅልህ አዲስ ተከታይህ ነኝ
@netsanettsegaye7626
@netsanettsegaye7626 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ በጣም የምፈልገዉን ነገር እያስተማር ነበርና ደስ አለኝ ስልክህን አላዉቅም እና ሁለትን እፈልጋለሁ የፅጌረዴዉንና jojona oil እፈልጋለሁ እባክህ!
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 3 жыл бұрын
+393511234301
@hirutfeyisa4080
@hirutfeyisa4080 3 жыл бұрын
geta Yebarkih tebarek
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
አሜን
@alganeshsolomon5766
@alganeshsolomon5766 3 жыл бұрын
Egziabher ybarkh wendme
@asnakechwendaferew6693
@asnakechwendaferew6693 3 жыл бұрын
ተባረክ ጌታ ይባርክህ እሺ እደውላለው ሰላም እደርልኝ
@muluandualem6043
@muluandualem6043 3 жыл бұрын
ኢትዮ/ ውስጥ ዘይቱ ን ስለማናገኝ አማራጭ ዘይት ካለ ንገረን
@hayathaya4597
@hayathaya4597 3 жыл бұрын
አለ ማማዬ ዘይት ዘይቱን ሞልታል
@genetcell2480
@genetcell2480 2 жыл бұрын
ሁሉ ነገር አለ አንቺ አታውቂም ማለት የለም ማለት አይደለም ።
@user-cn4um1bv4b
@user-cn4um1bv4b Жыл бұрын
ዘይት ዘይቱን ወይም የወይራ ዘይት ኢትዮ በሁሉም አካባቢ አለ
@ruthdamese6958
@ruthdamese6958 3 жыл бұрын
ወንድሜ ባለፍው የተልባ ዘይት ተጠቅሜ አላርጂክ ሆነብኝ ያውም ፀጉሬን ነው የተቀባሁት ወደፊቴ የወረደው ፊቴን አሳበጠኝ ህክምና አደርኩ ምክንያቱ የተጠቀምኩት ዘይት የሰውነት ቆዳን የመዝጋት አቅም ስላለው ነው አለኝ ሀኪሙ ሁለት መርፌ ወስጄ ደህና ሆንኩኝ
@meskeaddis8231
@meskeaddis8231 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው( ባለፈው ስለ አቦካዶ ጠይቄ ደውይ ብለከኝ ነበር ስሞክር ስልኩ እምቢ አለኝ?
@foziyaomer4930
@foziyaomer4930 Жыл бұрын
Betam inameseginalen ke libih silemitastemiren 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН
Pleased the disabled person! #shorts
00:43
Dimon Markov
Рет қаралды 31 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 199 М.
የስኳር መጠናችን ከፍ ሲል በፍጥነት ለማውረድ የሚጠቅሙን 3 ዘዴዎች !/How to treat Hyperglycemia fast
16:50
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 100 М.
ወተት የማንጠጣበት አሳማኝ ምክንያቶች
34:12
Ethio Family Tube
Рет қаралды 100 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН