ምርጥ ሰባነህ ፈጣይር አሰራር ትወዱታላቹ

  Рет қаралды 6,072

zyneb Tube

zyneb Tube

2 жыл бұрын

ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦችበያላቹበትሰላማቹ ይብዛ ዛሬ ፈጣይር ሰባነህ አሰራር ይዤላቹ መጥቻለው እስመጨረሻ ቪዲዮ አብራቹኝ ቆዩላይክ ሼርማድረጋቹ እዳትረሱ

Пікірлер: 59
@zewdinash1587
@zewdinash1587 2 жыл бұрын
ሰላምሰላምሰላምስይብዛ በክርስቶስ እዴትነሽልኝ እኳን ስላምመጣሽ እህት አለሜ እዴትነሽልኝ እግዛብሄርይመሥገን ስለሁሉምነገር እህታችምን ዋዉዉዉብያለሁ እኔበጣምነው እምወደው ይህን ነገር ዋዉዉዉ በጣም ደስ እሚል ቆይታነበር እህታቺን በርቺልኝ ዉዴ
@user-qx8uc7di6h
@user-qx8uc7di6h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ሰለመጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋውውውውውውውውውውው ምርጥ አሰራር ነው ስላካፈልሽን ከልብ እናመስግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናት በሀገራችን የኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
@tube-tx4zy
@tube-tx4zy 2 жыл бұрын
አሰላም አልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት ዘይነብየ እንኳን ስላም መጣሽ የኔ ውድ እህት ስለመጣሽ ደሥሥ ብሎኛል ስላየሁሽ እሮመዳን እንደት ይዞሻል አብሽሪ እህቴ የኔ ባለሙያ ዋውውውው እጅሽ ይባረክ እሽ
@zuzutube6444
@zuzutube6444 2 жыл бұрын
አሰላም ወአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ዘይነባየ እንኳን ደህና መጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ማሽ አላህ በየግዜው የምታሳይን የምግብ አሰራሮች በጣም ደስ የሚሉ ናቸው በጣም ጥሩና አስተማሪ ናቸው በርቺ የኔ ውድ
@user-pn4si7oj4k
@user-pn4si7oj4k 2 жыл бұрын
ማሻአለህ
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
Masha allah ybelush
@user-if1or3zv6p
@user-if1or3zv6p 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም የኔውድ አንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ ባለሙያ እህት አግዛብሔሪ አጂሽን ዮበረከው ውዴ በጣም አሪፈ አሰራሪነው እናመሠግናለን የኔውድ እዚህት እውነት በጣም ጎበዝነሽ አግዛብሔሪ ያሣሪፈሽውዴ እህቴ ውድ የገሬልጆች በያላችሁበት በየአለም ዳሪች ያላችሁ የሰባችሁት ይሳካላችሁ የሰራችሁት ይበሪክላችሁ
@hayatyalahebareyaYUBE
@hayatyalahebareyaYUBE 2 жыл бұрын
አሠላማሊኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ የኔውድዋዬ በርችልኝ በጣም አሪፍ ነው የኔባለሞያ ጎበዝ ነሽ ያገባሽ ታደለ የኔዋ ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይሁን አላህ ሠላሙን ያውርድልን መልካም የረመዳን ወር አላህ ዱአችን ይቀበለን ላመት አመቱ በሠላም ያድርሰን የኔ ቅኗ እህቴ በርችልኝ
@-ethio-habesha1853
@-ethio-habesha1853 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንውድእህታችን ስላምሽ ይድረስን አሜን እንኬንስላምመጣሽ። ዋውውውየኔውድ በጣም ቆንጆአድርገሽነው የስራሽወው ጎበዝነሽ። በጣደስስስስበሚል ነው ያሳየሽን። ያወቅሽውን ስላሳውቅሽን እጅግ በጣም እናመስግነለን። በርቺልኝየኔባለሞያ አጃሽ ይባርክ። ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@Danigech1221
@Danigech1221 24 күн бұрын
ውይ ደቂቃ አብዝተሻል እኔ ልሰራ ስላሰብኩ ላይሽ ነበር ከ5 ደቁቃ በላይ ባታበዥ ጥሩ ነው
@tube20134
@tube20134 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ እህት አለም ዋውውውውውውውው በጣም ደስየሚልየፈጢራ አሰራር ነው እያየሁ ያለሁት እጆችሽ ይባረኩ ካቺ በጣም ብዙ ነገሮችን እጠብቃል የኔ መልካም 🥰🥰🥰🥰🥰ሰላም ፍቅር መተሳሰብን ያድለን አገራችንንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልንንንን
@senijemalyoutube6274
@senijemalyoutube6274 2 жыл бұрын
selam walakum zeynebya yena wode selamsh yabezalegn bale muya nesh mashallah😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
Amseginalew senie ylmedibshi kkkk
@destatube9960
@destatube9960 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ፍቅር ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴመልካም ስራ ይሁንልሽ ውዴ ዬኔ ባለሙያ በእውነት ያምራል ባለሙያ መልክ ስጠኝ እጂ ሙያ በሚድያ አማርጣን ዋው ብያለሁ ትችያለሽ አዎ እስከፈሉን ድረስ ከልባችን መስራት ግድ ነው ግዴታችንም ነው ጥሩ መልክት ነው
@lawitetube
@lawitetube 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልሽ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም እንደሁልጊዜው አሪፍ አስራር ነው ያሳየሽን ዋውውውውውውውውው በጣም ጎበዝ ነሽ በርችልን ብዙ እንጠብቃለን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያረግልን ፍቅር አንድነት ይስጥልን የኢትዮጵያ ትንሳኤ ያሳየን መልካም የረመዳን ስራ የኔውድ አይዞሽ👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏
@tube96779
@tube96779 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብልኛል ጎበዝ ነሽ እምወድሽ ባለሞያ ነሽ እህታለም በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው ወደነዋል ከዚህም በላይ ካንች ሌላ እንጠብቃለን ውዴ እጅሽ ይባረክ እጅ ያስቆረጣምል ገና ሲታይ ዋውውውውውውውው እኔም ያረብ ሀገር ሴት ጎበዝ አንበሳ በሁሉ ገብ አልሽልም የማትል ከንደ ብርቱ ስቀነበረን ቆይታ እናመሰግናለን
@kaluclassicart2130
@kaluclassicart2130 2 жыл бұрын
wowwwwwwwww enamesegnalen zeyni
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
Amseginalew Qale Kiberlg
@fanatube196
@fanatube196 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን እንኳን ሰላምመጣሽልንዋውውው በጣሚ የሚምር ደስ የሚል አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሽው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ቁርጥማን አይካሽ ሞያሽን ወደሽ ፈቅደሽ ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን ።እግዚብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 2 жыл бұрын
ዜናብየየየ በመጀመሪያ ሰላምሽ ብዝት ትርፋርፋ ይበልልኝ የኔ ባለሙያ ዋውውውውውውውውውውውውውው ሲያዩት እራሡ ይስባል በውነት እጂሽ ይባርክ እኔምልሽ ግን ፋቅርኛ አለሽ ከሌለሽማ እኔ እራሴ ባል እፈልግልሻለሁ እደዚህ ጥፋጥ እያደርግሽ ስታይው ውይይይይይ ባልሽ ግን እንዴት እድለኛነው አችም ኮፊደስ ይኖርሻል ስታገቢ አፋጫሽን ወደላይ ቀና ደርትሽን ነፋ አድርገሽ ግቢ ሰምተሻል የምን ማቀርቀር ሚያው በጂሽ 🙄🙄👌👌👌😍😘😘😘
@saratefera3852
@saratefera3852 2 жыл бұрын
እግዚ አብሔርይመስገን ሰላምሺ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሺ አሪፍ ነው ሞያ ብሎ ዝም ነው እጅሺ ይባረክ ባለሺበት እግዚ አብሔር ይጠብቅሺ በርችልን በአዳድስ ስራዎች እንጠብቃለን እግዚ አብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስር ቤት ለሚሰቃዪ ወገኞቻችን በሰላም ለቅድስት ሀገራቸው ያብቃልን ለተጨነቀች ነፍስ ሁሉ እግዚ አብሔር ይድረስላት የኔ መልካም 😍😍😍
@tewahedohaymanote2819
@tewahedohaymanote2819 2 жыл бұрын
እግዚ አብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሺ አሪፍ ነው ስላካፈልሺን እናመሰግናለን የኔ መልካም በርችልን ሞያ ተሰቶሻል በኔ ወጣሺደ ክክክ በአዳድስ ስራዎች እንጠብቃለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግንን ለእኛም አስተዋይ ልቦና እግዚ አብሔር ያድለን 😍😍😍
@tamimtamimtr470
@tamimtamimtr470 2 жыл бұрын
አሰላም አለኩም ዉድ ማሻላ ተበረክ አላ የኔ በለሞያ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ በረቺ ዉድ መሽላ በየለሁ ሁላቹም ሠላምቹ የብዘ፧
@andinettube6718
@andinettube6718 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወራህመቱላሂ ወራህመቱላሂ ወራህመቱላሂ
@mebrattube2609
@mebrattube2609 2 жыл бұрын
Wawwww berch yen balmuya
@ginalynventura7662
@ginalynventura7662 2 жыл бұрын
Aselamu.walekum.zynen.wow wow masha allah.😋😋😋😋👌👍👍👍👍👍👍💖💖💖💖🥰🥰🥰😋😘
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
Thank Yu My Sis
@astertube8785
@astertube8785 2 жыл бұрын
ሰላምሸ ብዝት ይበል ውድ እህታችን እንካን በሰላም መጣሸ ማማዬ በርችልን ካንቺ ብዙ ነገሮችን እንደምንማር ተስፋ አለኝ በጣም ደስ የሚል ቆይታም ነበረን እማ ፈጣሪ ያበረታሸ ሰላም ለሀገሪችን ለኢትዮጵያ ይሁን የኔ ባለሞያ ምርጥ ፈጣይር አሰሪር ነው ከአስር ስምነት ሰጥቼሻለሁ ዶም ስትቀሪጪ በደብ እያሳየሸ ውድ❤❤❤🌿🌿
@haleemah5242
@haleemah5242 Жыл бұрын
ዋው መሻአላህ በጣም ያምራል
@nesrutubeh7937
@nesrutubeh7937 2 жыл бұрын
ዋውውውው እጅኛ ቁጥ ኧባር
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
እያም ገግመና 😍😍😍
@abcdefg1234
@abcdefg1234 2 жыл бұрын
አሰላማሌይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ ቀጥይበት ጎበዝ በርችልኝ የምወድሽ
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
Walekum selam werahmatulahi webrkatu sselam lube inqan dena metashi aleshi weye
@user-pn4si7oj4k
@user-pn4si7oj4k 2 жыл бұрын
አህለን
@yeselammedia8720
@yeselammedia8720 2 жыл бұрын
Egazeyabehare yemasegan lehagerachen selamfekare yebazzalen ehitachen betam arefe vedio new enamesgenalen kebarelan wud yenaken ehita betzm balemuoya neshe yenawud ehita zeyenabeya guobezz betam arefe new wuda balemuoya neshe wuda wuwu 💞👍💞💞💞💞
@emukal
@emukal 2 жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ማሻአላህ ምርጥ የሙአጅናት አሰራር ነው የኔ ባለሞያ ጀግናያም ቀጥይበት
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
Amesgnalew Ema
@tadelechtube
@tadelechtube 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ፈታዬር ነው እጅሽ ይባርክ የኔ ባለሞያ
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
amesginalew marr
@Abeross4574
@Abeross4574 2 жыл бұрын
ሠላምሠላም የምወድሽ ሠላምሽይብዛ አላህሠላምሽያብዛዉ የኔባለሞያ ማሻላ ተባረክ አረህማን በረችልኝ
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
አሚን ማሚ አመሰግናለው
@belayneshefeqer367
@belayneshefeqer367 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ዋውውውው የኔ ውድ የኔ ባለሞያ በርችልን በጣም አሪፍ አስራር ነው♥♥♥
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ማሚ
@NAZKitchen
@NAZKitchen 2 жыл бұрын
woow 😍looks really delicious mashAllah good job dear stay connected 😊👍
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
Hello Nazi, welcome.tnx.my.sis
@usluyoneysreiswxzvhypgh
@usluyoneysreiswxzvhypgh 2 жыл бұрын
Wealeykümsalam I wish you continued success with good content, I watched it with pleasure happy Ramadan
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
Thank You Uslu
@jemutube2689
@jemutube2689 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ❤ ዘይነብዬ አሪፍ አሰራር
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
Walekum selam werahmatulahi webrkatuh amesginalew jemo
@netsitube
@netsitube 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ልዩ እንዴት ያምራል እጂሽ ይባረክ
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ነፂዬ
@intutube
@intutube 2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ1ኛ ነው
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
Walekum selam werahmatulahi webrkatu amsginalew ema
@Sahleapptube2023
@Sahleapptube2023 2 жыл бұрын
Hay
@user-en5oo5jv5w
@user-en5oo5jv5w 6 ай бұрын
@fafiguragetube5123
@fafiguragetube5123 2 жыл бұрын
ወአሌይኩም ማሰላም ወራህማቱለሂ ወበራከቱ ማሸ አሏህ እኔም እሰራወለሁ ይጠፍጣል ሌሎችም ሞክሩት😍
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
Amesginalew fafie welcome byalew
@user-bj5oz2ri9r
@user-bj5oz2ri9r 2 жыл бұрын
ሮዛ
@seadatube1510
@seadatube1510 2 жыл бұрын
salm salm endaet nase zedy selaeyyuase selmaetase das belogael ema msa allaeh berceylage muyaseyn selgaerseyin baetm enmsagenaeln baerceylage ema allaeh agerceyinn salm ydergelaen salm laehzbaceyin yuneln
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 13 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
这是王子儿子吗
00:27
落魄的王子
Рет қаралды 20 МЛН
🔴ሰባነክ አሰራር
12:11
የዋህ ምን ይሆናል
Рет қаралды 2,2 М.
ምርጥ ፈጣይር በዛዕተር ና ብዛ አሰራር
14:56
ቀላሌ የሆነ  ፈጣይር ሰባነህ   አሰራር  በጣም አሪፍ
12:31
ደሴ ዩቱብ youtube
Рет қаралды 1,6 М.
ምርጥ ፈጣየር በዶሮና ዛተር  fatayer recipe chicken فطير بالدجاج
10:23
MAGIC FINGER TRICK TUTORIAL 😱😳
0:11
Milaad K
Рет қаралды 17 МЛН