ምርጥ የጎጃም ሰርግ ጪፈራ ❤

  Рет қаралды 5,831

Hawi Tube.

Hawi Tube.

Жыл бұрын

‪@tewanay_tv_75038‬

Пікірлер: 32
@user-vu9qw2ll2k
@user-vu9qw2ll2k Жыл бұрын
ወየው እናት አገሬ ቢቸናየ ትዝታ ብቻ አላህ ይጠብቅሽ ቢቸናየ
@okiya5535
@okiya5535 3 ай бұрын
Yatheegedehi❤❤❤❤❤
@tubeysikit
@tubeysikit Жыл бұрын
የኔ ሰርግ ጠብቂ የማማ ሰምተሻል አላህ ያልምዳችሁ
@GjfyrHjhhh
@GjfyrHjhhh 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አይይይይይይይይ ትዝታ አገሬ ብቸና
@blentube-vs2zl
@blentube-vs2zl Жыл бұрын
_ሰላምሽ ይብዛልን ሀዊ እደት ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደና መጣሽ ዋውውው የገጠር ልጅ መሆንኮ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን_ ❤️❤️😭
@hololpc4033
@hololpc4033 Жыл бұрын
ማሻላህ ደስ ይላል እየት ነው እኔም ማግባት አመረኝ
@zaborazabora412
@zaborazabora412 Жыл бұрын
እሪሪሪሪሪ አቧራው ጨሰ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fjiuuu5613
@fjiuuu5613 5 ай бұрын
ወይኔ አባሎወች ሰወዳቸህ ትለያላቹህ እኮ ሀይ በልኝ ጓደኛ ላርጋቹህ የሰርጌ እድጨፍሩልኝ❤❤❤😊😊🎉
@user-nv4ho2ij7p
@user-nv4ho2ij7p 5 ай бұрын
Debre markos new enkuanem kenante tewoledku woy amhara balebzu tarik esey fetari yitebkachhu
@tenamosey7641
@tenamosey7641 Жыл бұрын
ወይኔ ሀገሬ ክፎሽን አያሣየን❤
@halimahasan7715
@halimahasan7715 Жыл бұрын
ማሻአላ የምራል ደምሩኝ ሀባይብ
@Bhena
@Bhena Жыл бұрын
ናፍቆኝል የወይሌ😭
@user-cy8sp2cs5r
@user-cy8sp2cs5r Ай бұрын
አረ የት ሀገረ ነዉ ጎጃም የኔ ሰረግ ነዉ መሰል
@jemila-lakew
@jemila-lakew Жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱ አላህ ወበረክትሁ ዉድና የተክበሪችሁ የሀገሬ ልጅች እንደት አላችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አገሪችን ሰላም ያድሪግልን ጠክሪ ስራ ክብሪ ነዉ
@user-cu5ru7bh4n
@user-cu5ru7bh4n Жыл бұрын
ሰላም ሀዊ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው ደስ ሲሉ🥰🥰🥰
@mominatube
@mominatube Жыл бұрын
አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ለሁላችሁም ይሁን ማሻአላህ ደስ ይላል
@samsunga5030
@samsunga5030 Жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ትዝታ
@tube3966
@tube3966 Жыл бұрын
አሰለማሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሀዊች እኮን ሠላም መጣሺ ወው ማሻ አላህ በጠም ደስ ይላል ያገራችን ትዝታ ሠላም ለሞላው ለአገሪ ልጅች አልህ ይህ ሰላም የተፋበትን ግዜ አጥፍቶ ሰላሙን ያምጣል አገራችንም ሰላ እድመጣልተን ዱአ እናርግ አስከፊ ግዜ ነው ያለነው ሠላሙ መቶልን እኛም ስደተኛች አገራችን ገብተን ተረጋግተን እድንኖር አላህ ይገዘን
@fatmahammad7547
@fatmahammad7547 Жыл бұрын
ማሻአሏህ፣ያልሽ፣ለዘፈኑ፣ነዉ፣ሱበሀን፣አሏህ፣
@kdstamaram6572
@kdstamaram6572 Жыл бұрын
ዋው,ደስሲል,,ብቸናነው,ወይ
@Bhena
@Bhena Жыл бұрын
ብቸኖች ደምሮኝኝ
@Hikmaee
@Hikmaee 7 ай бұрын
ቭድው ለምን አልሆነም😮
@tube9919
@tube9919 Жыл бұрын
አሰላም አለይክም ወረህመቱሏህ ማሻላህ
@additube9120
@additube9120 Жыл бұрын
ዘንድሮማ አልቀና እኔን ጥለሽ አትቀላውጭ የት ነው ሠሞኑን ሠርግ ሞልቷል ተዘጋጅ ሀዊቾ 😅😅😍
@balqkila-by2hz
@balqkila-by2hz Жыл бұрын
ሀዊ በተሰቤ አርገኝ በአላህ❤❤❤
@hawibentbaba1139
@hawibentbaba1139 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሽ አላህ ሀገሪ ናፈቀኝ የሀገሪ ሰርግ ማን አግብቶነው
@alimaothman9700
@alimaothman9700 Жыл бұрын
ይካቲት 5 ቀን የወድሜ ልጅ ያገባል አሥተሽ እድልኪልኝ አደራ ቦታዉ ከመነሀሪያዉ አጠገብ ነዉ ቤቱ
@user-wv3zs6lx1z
@user-wv3zs6lx1z Жыл бұрын
የለም እሚሎ ውሽት ነው እንዴ??
@edfevf4620
@edfevf4620 Жыл бұрын
ሀዊ ሳትመልሽ እንዳታልፊው የት ሀገርነው የቀጋነው የማን ስርግነው
@hawitube.1234
@hawitube.1234 Жыл бұрын
የቀጋን የክርስቴን ሰርግ ነው ግን ሙስሊም በልቶሲጨርስ ዘፈኑ
@edfevf4620
@edfevf4620 Жыл бұрын
ደስ ይላል የቀጋን በሄድሽ ቀን ቅርጭልን እዳርሽ በተርፍ በርች ከትልልቅ ይቱበሮች ጋር ተዋውቀሽ ከነስጋር ቢያስተዋውቁልሽ እይታ ይኖርሻል
@amnxaalmnsoori9938
@amnxaalmnsoori9938 Жыл бұрын
@@edfevf4620፡
የጎጃም ሰርግ ፉከራ/amazing taditional wedding dance
19:42
Kala Television
Рет қаралды 4,6 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 11 МЛН
Pleased the disabled person! #shorts
00:43
Dimon Markov
Рет қаралды 31 МЛН
ቁጥር ሁለት የብቸና ሰርጋ
6:25
Hawi Tube.
Рет қаралды 107
ተዋነይ-ቲቪ =❤ምርጥ የጎጃም ሰርግ ጭፈራ❤
8:38
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 98 М.
#ጎጃም #ቢቸና ፎጣ #ለባሹ ጎጃሜ #
19:34
@የስኬት Tube YSIKiT
Рет қаралды 1 М.
ትዝታ የጎጃም የገጠር ሰርግ ታዝታወች
3:01
ምርጥ የጎጃም ሰርግ ዘፈን  ኦርጅናል ድምፁ
13:32
Mesti መሰቲ tube
Рет қаралды 3,1 М.
ህዝቡን ያስለቀሰው ቀረርቶ #ethiopian #ድንቅልጆች #ሽለላ
10:01
Tona World / ቶና ወርልድ
Рет қаралды 322 М.
MAGIC FINGER TRICK TUTORIAL 😱😳
0:11
Milaad K
Рет қаралды 10 МЛН
#starman #superman #viral #shorts
0:28
Starmaan
Рет қаралды 28 МЛН
M&M IN MY THROAT
0:35
dednahype
Рет қаралды 3,7 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
0:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 4,7 МЛН