ምርጥዬ ጣዕም ያላቸዉ ሱፍ ፍትፍት፣ሽሮ ፣ፍርፍር የፆም ዝንቅ እና ቋንጣ ፍርፍር /በኩሽና ሰአት //ከቅዳሜ ከሰአት/

  Рет қаралды 126,691

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 167
@zayetube3001
@zayetube3001 2 жыл бұрын
ዮናስ ግን በቃ ብቃት አለህ ምርጥ ጋዜጠኛ በተገኘክበት ቦታ ሁሉ የፕሮግራም ድምቀት ነህ በርታ ደሞ ኪኪን ሰላም በልልኝ እሷ በሰጠችህ ሰላም ነው እንዲህ ፈታ የምታረገን ብዬ ነው ኪኪዬ እናመሰግናለን አንቺንም
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 2 жыл бұрын
Enamesegenalen Dear
@hayatethiopian5592
@hayatethiopian5592 2 жыл бұрын
@@yonaskebede5611 ምርጥ ስው 👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍💖💖💖💖💖💐💐💐💐💐💐
@mimizerom3158
@mimizerom3158 2 жыл бұрын
I think he has strong women by his side.He is lucky!!!
@rutamebratu1851
@rutamebratu1851 2 жыл бұрын
😂😂ዮኒኮ የማስታወቂያ ባለሙያ ነበር መሆን የነበረብክ 👌👌👍👍
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ስታምሩ እዴት ያስጎመጃል ደሞ አቀራረቡ እራሱ ዋው አፑስቶ ነው ዮኒዬ አተ እኮ ልዩ ነክ ስል በምክንያት ነው ሁለ ገብ ጋዜጠኛ ስላምክ ይብዛልኝ ሉላዬ ቆንጆ
@tgitube5746
@tgitube5746 2 жыл бұрын
ውይ ዳሽንዬ ምርጥ የባህል ምግብ ቤት ነው ስወደው እኮ !
@dagiandbiruk4864
@dagiandbiruk4864 2 жыл бұрын
ዮኒ ሁለ-ገብ 🙌👏👏👏 ታምራላችሁ!!
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 2 жыл бұрын
እረረረረረረረረረረረረ ከዛሁሉ በለው አሳደው ከሚል ዜና እናተጋ በድንገት ዘው ብል !! ወገን የትነው ያለሁት ነው ያልኩት የልጅታ ማማር የምግብ መጣፈጥ የዬኒያችን ፍቅር ያልብሳቹሁ የሚለው ምርቃት አቦ እናተስ ስላም ታስናፍቃላቹሁ.
@user-pc4fi4lb5b
@user-pc4fi4lb5b 2 жыл бұрын
በጣም እውነተኛ ኮሜንተር
@user-wv6bg7pz8u
@user-wv6bg7pz8u 2 жыл бұрын
ዮዬ የኔ ቆፍጣና ስወድህ የኔ ፍልቅልቅ ♥♥
@onelovehw
@onelovehw 2 жыл бұрын
Tsome (Vegan) Combinations is ጾም በእያነቱ በአማርኛ ቢባል ጥሩ ይመስለኛል
@lelejejuliyagemechu3801
@lelejejuliyagemechu3801 2 жыл бұрын
ሉላዬ ዛሬ ገና ወደድኩሽ የኔ ጣፍጭ
@winniekifle6705
@winniekifle6705 2 жыл бұрын
My favorite restaurant in Addis
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 жыл бұрын
ሉላ ቆንጆ
@tewodorll6596
@tewodorll6596 2 жыл бұрын
እውነተኛ የባህል ምግብ ቤት! የቤቱ ስምም ተመችቶኛል እሱም ባህላዊ ነው! ይመቻቹህ!! ያው እንግዲህ አገር ስንመጣ እንጎበኘዋለን
@abolltv3437
@abolltv3437 2 жыл бұрын
በቅርቡ ምርጥ ፕሮግራም🤗👍
@romangizaw8551
@romangizaw8551 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ
@hirutgebrewold8018
@hirutgebrewold8018 2 жыл бұрын
Looks yummy
@milkitube7362
@milkitube7362 2 жыл бұрын
ዮንዬ ከ ፀጊ ነፃ ያወጣህ አምላክ ተመስገን። ፀጊ ገማች ነገር ናት ዮኒ እንደፈለገ እንዳይበላ ሁሌም የሆነ ነገር ሳትል አታልፍም። ስነግራቹ አላመናችሁኝም ነበር። እንደዛሬው እንደልባቸው የበሉት ምግብ አለ? የለም።። ሉላ ጎበዝ! ሁለተኛ ከ ፀጊጋ እንዳትልኩት። ዮኒ እንዳትቀየር ፈታ በልልን👍
@yohanesa7728
@yohanesa7728 2 жыл бұрын
I like it…..!!!
@kedjatube9725
@kedjatube9725 2 жыл бұрын
ሉላ ቁመት ዉበት
@ayshaaysho5675
@ayshaaysho5675 2 жыл бұрын
ኪኪስ አንዴ መርቃ ሰታለች ፀጊ ግን የቅናት እምባ ስታነባ ታየኝ 😂😂😂ዮኒዬ ልብህ አይዋሽም ትችላላችሁ💚💚💚💛💛💛♥♥♥
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
ከኮሜቶች ሁሉ እሄ ኮሜት እዳሳቀኝ
@nooranoora7839
@nooranoora7839 2 жыл бұрын
ባሏ ነው እንደ?
@user-up4on6xr6n
@user-up4on6xr6n 2 жыл бұрын
ከአይን ያውጣችሁ ለኛም አስቡልን ውጭ ሀገር። ላለነው
@messya7125
@messya7125 2 жыл бұрын
ምግብማ ሞልቷል አምላክ አገራችንን ይባርክልን ኢትዮጵያችን ኑሪልን ብዙ ጊዜ ፋሲካ ስመጣ የጶም ምግብ እንበላ ነበር ቆንጆ ቤት ነዉ።
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 жыл бұрын
እኛ ሆቴሎችን እናያለን እጂ አገባ
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 2 жыл бұрын
ስታምሩ
@sofyatube7031
@sofyatube7031 2 жыл бұрын
ዋው ሉላ የዛሬው አለባበስሽ ከላይ ስከታች okነው
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr 2 жыл бұрын
እዴ ሉላ ቁመትሽ በጣም እረጅም ነሽ እረኛዬ ላይ ቦዙም አይደልሽ
@melkamwubie8264
@melkamwubie8264 Жыл бұрын
As always Yonas and Lula are great.
@Seya_ebro
@Seya_ebro 2 жыл бұрын
በፈጣሬ መቃዋ ቁመቷ ከለሯ ጠቅላይ ገራሚ ቺክ ነች ሉላ በርቱ
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ምርጤ ሁሉም ቦታ ዮኒ ካለ እኮ ድምቅ ነዉ ፍቅር የሆክ ልጅ ነክ በጣም ያስጎዣል ኢትዮጲያ ሀገሬ በሀልሽ ሁሉ ነገርሽ ከአለም አደኝ ነን ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን
@wintanagigi5328
@wintanagigi5328 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰ዮኒ 😘😘😘😘 አንደኛ አቅራቢ GOD BLESSE YOU.
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 2 жыл бұрын
ልጅቱ ግን ስታምር
@bilagiyimer2689
@bilagiyimer2689 2 жыл бұрын
ካሜራ አማኑ አሳዘነኝ😁 እኔ ስቀቀና
@lizhenen5395
@lizhenen5395 2 жыл бұрын
ሉና በናትሽ ከአምለሰት ጋር ያለሽን ዝምድና አሳውቂኝ እስኪ u guys look tween
@senaitmolla7482
@senaitmolla7482 2 жыл бұрын
Emye hagere selmish bzet ybellish 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@HeliDesalegn
@HeliDesalegn 2 жыл бұрын
Wow liyu program💚💛❤🙏
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 2 жыл бұрын
በጣም ነወ ደስ የምትሉት ገደላቹሁኝ እኔ እራበኝ አረ ለሀገራቺን አብቃን እኝንም ለሀገራቺን አብቃን
@badriyaabata1376
@badriyaabata1376 2 жыл бұрын
Love you so much ❤️❤️❤️❤️❤️
@eldanayegetachewlij7857
@eldanayegetachewlij7857 2 жыл бұрын
በስማምዬ መጣሁ የት አካባቢ ነው ያለው
@selamyiunhaile1871
@selamyiunhaile1871 2 жыл бұрын
የቤት ወጪ መቀነስ ይላል ኢሄ ነዉ
@dimpletube5600
@dimpletube5600 2 жыл бұрын
የዛሬው ይለያል 😋❤
@imissmyfather8109
@imissmyfather8109 2 жыл бұрын
ዩኒን እኮ ሳየው አያቴ ናት ትዝ የምትለኝ አቦ ይመችህ
@roseabie3643
@roseabie3643 2 жыл бұрын
Yoni leyu sew sew akebari sengebar hulum kate yemaru madamte sew seyawra taleka aygeba tess mile kuru betesbe yasadegeki hulachum tebarku
@wazircell4191
@wazircell4191 2 жыл бұрын
የኔልዩ
@marimamarima4951
@marimamarima4951 2 жыл бұрын
Wawawa batame dasi yameli naw
@Kuki_Bela
@Kuki_Bela 2 жыл бұрын
የፆም ኮምቢኔሽን👉🏾 በፆም በየአይነቱ ይተካ!
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 жыл бұрын
ዋዉ
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 2 жыл бұрын
Setameru yoniya shi amet nurelege
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 жыл бұрын
አይ ዩኔ ሁሉ ነገር የዝነነል ዋው ነክ
@rihanaahmed6698
@rihanaahmed6698 2 жыл бұрын
ወይኔ የሱፉ ፍርፈር ምረቄ ደረቀ 😐😍
@emybekele718
@emybekele718 2 жыл бұрын
Yoniye swedh
@baldinib1055
@baldinib1055 2 жыл бұрын
yoni is TOPPPPPPPPPPP what a guy
@tabas4253
@tabas4253 2 жыл бұрын
ወረዱበት
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w 2 жыл бұрын
አንደኛ ናችሁ
@TT-zb9fj
@TT-zb9fj 2 жыл бұрын
አረ እነዚ ጋዜጠኞች ወዴት ወዴት እየ ሄዱ ነው ሉላ አግብታ እንደፈታች አቃለው ዬናስግን ባለትዳር ይመስለኛል የ ዬናስ ሁኔታ ግን ባለፈው ፕሮግራም ላይ በ ውበት ተፈተንኩ አለ አሁን ደሞ ሌላ የ ፍቅር ዘፈን እንዴት ነው ነገሩ😂😂
@astmul6601
@astmul6601 2 жыл бұрын
setameru!
@hashtag4675
@hashtag4675 2 жыл бұрын
ጸጊ ተፈነገለች ሉላ ቆንጆን ስታይ ተሽኮረመመች
@yemetaye4622
@yemetaye4622 2 жыл бұрын
So proud of you Tsegeyea yeme and Zela Taye we love you from LA
@user-ei6lq8zc5g
@user-ei6lq8zc5g 2 жыл бұрын
ሉላን የ ምርጥ እደትአባታ እደምታምር አወይ ቁመት
@nounaphones3020
@nounaphones3020 2 жыл бұрын
እማ ነብስሺን ይማረው ሁሌ እንጀራ ጋግራ ስትጨር በምጣዱ ላይ ትሰራልን ነበር ።እዚህ ደግሞ በመጥበሻ አየሁ ልበል እርግጠኛ ነኝ እንደኔ እነት አይጣፍጥም።
@shineyoutubechannel6915
@shineyoutubechannel6915 2 жыл бұрын
በሀሳብ እየዋጥኩላችሁ ነው wow yummy 😋
@tewodorll6596
@tewodorll6596 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥየ ለምን ተብሎ አየር ትውጫለሽ፤ እኔ የምር ከዚህ የበለጠ ሰርቸ ቀላል እመግብሻለሁ 😉
@shineyoutubechannel6915
@shineyoutubechannel6915 2 жыл бұрын
@@tewodorll6596 በጣም አመሰግናለሁ ሀሳብሽ በቂ ነው 🙏🙏🙏
@sammasamma9216
@sammasamma9216 Жыл бұрын
Yee fikrr sawoch
@wendamak2201
@wendamak2201 2 жыл бұрын
ሰተ ምሩ
@abdoha9079
@abdoha9079 2 жыл бұрын
አቤት በጣም ቅልል ያለ ምግብ ሳልበላው...ኢትዮጵያ ስገባ እበላለሁ ቦታውን ጠቁሙን...? ሉላ አበላልሽ ሲምር ሚስ ኢትዮጵያ ቆንጂት......!!
@tsegagiorgis702
@tsegagiorgis702 2 жыл бұрын
Kazanchis around meles foundation
@user-hr7dw3ou5d
@user-hr7dw3ou5d 2 жыл бұрын
እትዬ ቤትሽን ያባርክልሽ እኔየድሮቤትሽ አይለሽ ነበርከልጆቼ ጋር የምመጣው የፀጌ ቤት ዋው የትም የለም አይኖርም
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 2 жыл бұрын
ጎመጀሁ
@alemneshgobeze402
@alemneshgobeze402 2 жыл бұрын
Bele atasasg yeune
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 жыл бұрын
የት ነው ቦታዉ
@roseabie3643
@roseabie3643 2 жыл бұрын
Nebesturochi edatayu beyamrachu chger nw
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@meharihagos8210
@meharihagos8210 2 жыл бұрын
Yoni adrashahn ebakh
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 2 жыл бұрын
ካሜራማኑ ግን ምን አይነት ተንኮለኛ ነው የልድቷን ጣአቶች ብቻ ነው እንዴ የሚቀርፀው
@fikrtetesfye9003
@fikrtetesfye9003 2 жыл бұрын
የሀገሬ ምግብ እንዴት እንደናፈቀኝ 😪
@ouzipistol1703
@ouzipistol1703 2 жыл бұрын
Jesus christ this girl has amazing behind I keep rewinding that part with pants 👖
@jerryadan3389
@jerryadan3389 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@kkbfreinds143
@kkbfreinds143 2 жыл бұрын
Yoni baynor manem ayaychum Yoni ye ebs demket
@rahebee451
@rahebee451 2 жыл бұрын
ውይ ስታምሩ ከምር
@senaitmolla7482
@senaitmolla7482 2 жыл бұрын
Koye gen ehich lig, Kana laye setetoregme ynabercw nat wey???
@nunitsegaye3439
@nunitsegaye3439 2 жыл бұрын
ዮኒ ሁሉ ነገር ያምርብሃል
@fasika6916
@fasika6916 2 жыл бұрын
ስታስቀኑ እኔ ያገሬን ምግብ ከበለዉ ስንት ጊዝየ አጎጎዙን
@genettadese4388
@genettadese4388 2 жыл бұрын
Ye kedame kesat demkat nek yoni
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 2 жыл бұрын
ዬኒ ዬኒ
@user-dr6pp3yv8y
@user-dr6pp3yv8y 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ባለቤት ተበላሽ ጉድሽን አላየሽም
@ruthbefekadu3841
@ruthbefekadu3841 2 жыл бұрын
No ! don't say this word
@ayilin6862
@ayilin6862 2 жыл бұрын
Ene yehn vedio awurege ebet masart mokiralw!asgomagnachun ah
@fatuaseidfatuaseid4076
@fatuaseidfatuaseid4076 2 жыл бұрын
ለሀገራችሁም ዱአ እያረጋችሁ
@abdumahammed3903
@abdumahammed3903 2 жыл бұрын
Weder yaleSh
@ayilin6862
@ayilin6862 2 жыл бұрын
Ene yoni batam das yelegnal sawun lamaradat yemeaydarg action ena tagbaru wuyi astamari behon gabeche basu lay emaralw!
@hiyabeynatey1438
@hiyabeynatey1438 2 жыл бұрын
Yoniye 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💋
@youtub3384
@youtub3384 2 жыл бұрын
ወይኔ ምራቄን አስዋጣችሁኝ
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 жыл бұрын
ብሉ አዞላችዋል
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 жыл бұрын
ዘነጣችሁብን እኮ
@yegatabarya3864
@yegatabarya3864 2 жыл бұрын
Cameramanoch mendenew negeru lejetuan le sheyach newe endea yakerebachuat eyetketatelu ...... mekrese
@zerihundemise106
@zerihundemise106 2 жыл бұрын
kehagerachin wektawi hunta gar ayayizachihu bitaqerbu yishalachihual, bezih gize meznanat lay abiztachihual enam asqeyamiwoch nachihu!!!!!
@nubekan3951
@nubekan3951 2 жыл бұрын
Yetnew.botahew.enmetalen
@almahi8958
@almahi8958 2 жыл бұрын
እርጉዝነኝ አጉርሱኝ ምን አባቴ እዚ አስመጣን አሳበዳችሁኝ
@almahi8958
@almahi8958 2 жыл бұрын
ምራቄን ዋጥኩት እረ ማበዴነዉ እኔስ አጉርሱን
@mihrttkle646
@mihrttkle646 2 жыл бұрын
🥰🥰❤❤❤😍😍😍😍
@yetneberkmulugeta6703
@yetneberkmulugeta6703 2 жыл бұрын
Yetnw botaw pls
@user-lt4rv5mc2y
@user-lt4rv5mc2y 2 жыл бұрын
አዳንዴ ብትፆሙ ትሩ ነበር
@kedjatube9725
@kedjatube9725 2 жыл бұрын
እእእ ዬኒ ክክክክክክ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
ብልግና መከላከያ እዘያ ለናንተ እናንተ መዝናናት ጠብቁ አድስ አበባ ተቀምታቹ????
@fefifefi1433
@fefifefi1433 2 жыл бұрын
Yone yesewe maga nehe eko e/r rezim edemena tena yesetehi ebs yalanet ayedemkem
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
ትሪፓን በጠጅ በኩሽና ሰዓት /ቅዳሜን ከሰዓት/
25:06
小丑的猫咪摇太可爱了!#天使#小丑#家庭#搞笑
0:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 8 МЛН
Matt Kills Dexter's Deer | Dexter: New Blood S1E1 | #Shorts
0:51
Clashed PR
Рет қаралды 25 МЛН
All creatures are from God #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:19
Jesus By Your Side
Рет қаралды 53 МЛН
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 14 МЛН
Don’t Stealing 👵Moral Stories for kids #kidsvideos #goodhabits #youtubekids #cartoon
0:21
Elizabeth and Briceida Learning & Fun
Рет қаралды 20 МЛН
Waka Waka 💦💃😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 10 МЛН