እግር የለኝም ነበር /ሰውነቴ ትል ብቻ ሆነ/

  Рет қаралды 24,760

Acts1120

Acts1120

Жыл бұрын

I had no leg #Lubaba Seid
#Antsokiya #Movememt #ታቦት #Pastor #Daniel Walelign
#Acts1120
ክፍል ሁለት
• ሰውነታቸው ትል ብቻ ነው/ድግምት አ...
ይህን መልዕክት ሰምታችሁ በጌታ በእየሱስ ማመን እና መዳን
የምትፈልጉ ከታች በሚገኘው ስልክ ይደውሉልን
+251 911 686 419
+251 911 691 984
+251 911 883 832
የቻናላችን ተከታታዮች በየጊዜው የምንለቃቸውን አስተማሪ ፕሮግራሞች
እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡

Пікірлер: 102
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Жыл бұрын
አቤት እየሱስ እንዴት አይነት የፍቅር አምላክ ነው ከዚህ እስራት ማን ሊፈታ ይችላል እየሱስ እየሱስ ደግ ቸር ፈዋሽ ምን እንበልህ የኔ ጌታ ኡኡኡኡኡ እህቴ እድለኛ ነሽ ክብር ይሁንልህ የናዝሬቱ እየሱስ ተባረክ ተመስገን
@kisanetkiflom676
@kisanetkiflom676 Жыл бұрын
❤😊❤❤😊
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 3 ай бұрын
አቤት ኢየሱስ የአንተ መሆን እኮ መታደል ነው፡፡ ዳዊት በመዝሙሩ ገመድ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ ርስቴም ተዋበችልኝ ለእኔም የኢየሱስ ልጆች ለሆኑ ሁሉ ይህ ዕጣ ወጥቶላቸው ነው! አቤት መታደል ከስንት ክፉ ተደበቅኩ ፡ተሸሸግኩ ተባረክ አባ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰😍😍😍🤩🤩🤩🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kidilove1715
@kidilove1715 Жыл бұрын
አዳኝ የእግዚአብሔር ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክብር ላንተ ብቻ ይሁን❤❤❤
@eleni311
@eleni311 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@muluberihun3622
@muluberihun3622 Ай бұрын
አሜን ጌታ እየሱስ ተባረክ
@conniebistat9930
@conniebistat9930 Ай бұрын
ይህ ነው የእኔ አባት❤❤❤❤❤❤ ይህ ነው የእኔ ኢየሱሰ❤❤❤❤
@mercymercy331
@mercymercy331 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና አምልኮ ይገባዋል ለጌታ ለየሱሱ እንዲህ ኣይነት ድንቅ ምስክርነ እስከዛሬ ድረስ አልሰማሁም። የሚወድ የሚራራ የማያዳላ ውዴ እየሱሱ ተመስገን!!❤🙏
@maskifastfood6665
@maskifastfood6665 Жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው
@hiruthbh6066
@hiruthbh6066 3 ай бұрын
አቤት የሰራዊት ጌታ እግዚያብሔር እንዴት ድንቅ ነሕ ከቶ እንዳተ ያለ ማን አለ ስምሕ ለዘላለም ይባረክ አሜን
@krasnyglucklih517
@krasnyglucklih517 2 ай бұрын
ሥምሕ ሐዘለአለም ይባረክ የናዝሬቱ እየሡሥ!!! አንተ ሩሕሩሕ የፍቅር ጌታ አንተ መልካም፣ አንተ ቸር ውዴ እየሡሥ ለዘላለም ማደሪያሕ ይባረክ!!!
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p Жыл бұрын
ዋው ጌታ እኮ ጌታ ነው እንኳን ልጅ ሆንኩ የምታኮራ አንገት ቀና የምታደርግ ምን እንበልህ ጌታዬ መድሃኒቴ ሃሌሉያ ለስምህ ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ገናናው ስምህ ይባረክ ምህረቱ አያልቅምና እግዚአብሔርን አመስግኑ
@kidilove1715
@kidilove1715 Жыл бұрын
❤እ ኦ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል
@kibredesta7145
@kibredesta7145 Жыл бұрын
አምላካችን ህያው ነው✝️🖐🏽🙏🏼😇💕💕💕💕
@selamaklog5889
@selamaklog5889 2 ай бұрын
እልፍ አእላፍ መላእክቶችየሚስግዱለትፍጥረታትየሚገዙለትአጋንንየሚንቀጠቀጡለት ኢየሱስስምህለዘለዓለምይባረክ
@betsiyes6447
@betsiyes6447 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እንደዚህ በቅንነት ልመንህ ❤❤❤ እንዴት መልካም አባት ነህ😢 ቃል አጣሁ እንኳን ኢየሱስ አገኘሽ።
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Жыл бұрын
እየሱስ የጌቶች ጌታ እግዚአብሔር ወልድ ነው እሱ ብቻ አዳኝ ነው
@abebechasfaw227
@abebechasfaw227 3 ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል። እልልልልልል!!!!!!!!!!
@AynalemHaile-fm9rl
@AynalemHaile-fm9rl 2 ай бұрын
ኢየሱስ ድንቅ ነው ዛሬም ይሰራል
@ghinahamdan5702
@ghinahamdan5702 Жыл бұрын
የሚገርም ታሪክና ነዉ ከየሱስ ዛሬም ለዘለአለም ጌታ ነው
@biniyamGirum
@biniyamGirum 2 ай бұрын
ለአግልጋዮች ትልቅ ትምህርት....ፀጋው የሰጭው ነው ኢየሱስ በወፍራምም በቀጭንም ይሰራል የኛ ዳዲ😍😍
@MihretFeyisa-jc8gr
@MihretFeyisa-jc8gr Ай бұрын
ኧረ ይሄ ኢየሱስ ምን ብዬ ልባርከው ውለታው በዛብኝ ከአይምሮ በላይ ነው ኢየሱስ ኢየሱስ የደሀደግ አባት ኡኡኡኡኡኡኡ እንደው ኢየሱስ ያድናል የምንለው በምክንያት ነው ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ
@BelayneshFikade
@BelayneshFikade 2 ай бұрын
እንዴት መመረጥ ነው በእግዚሀብሄር መጎብኘት ጌታ እስከመጨረሻው በቤቱ አፅንቶ ያኑርሽ
@meseretgebresilassie1517
@meseretgebresilassie1517 Жыл бұрын
ያድናል ይታደግማል !! አይ የኔጌታ ልዩ እኮነህ ክብሩን ሁሉ አንተውሰድ::
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 Ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ትለያለህ እኮ ቆይ በምን ቋንቋ ልተርክህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@aidanigatu8266
@aidanigatu8266 Жыл бұрын
እውነት ነው አባ ሩህሩህ ነው መልካም ነው
@genettakel7722
@genettakel7722 Ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ቃል አጣው
@user-ko9th8qh2g
@user-ko9th8qh2g 8 ай бұрын
ዘመንሽ በእየሱስ ይለቅ እህቴ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Жыл бұрын
እየሱስ ያድናል ይታደጋል እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ እየሱስ ጌታ ነው ክብር ለጌታ ይሁን!!!
@Edentesfaye-ii1nc
@Edentesfaye-ii1nc 2 ай бұрын
አሜንንንን እየሱስ ጌታ ነዉ
@user-ix3eo6dg1u
@user-ix3eo6dg1u 3 ай бұрын
ክብር ለጌታ ኢየሱስዬ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
የኔ እየሱስ ድንቅ አባት!!!❤
@helenkibrom4031
@helenkibrom4031 Жыл бұрын
ጌታ የሱስ ስሙ ይባረክ
@buzemeb7246
@buzemeb7246 27 күн бұрын
እየሱስ የጌቶችጌታነዉእንኳንምየእየሱስሆኩኝ።
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Жыл бұрын
ዳዲዬዬዬዬዬዬዬዬ ውይ ታድለሽ አይወሰድብሽ እየሱሴሴሴሴሴሴ
@mahiichant661
@mahiichant661 Ай бұрын
አቤትትትት ይሄ ድንቅ አምላክ ስሙ ይባረክ ክብርን አንተ ውሰድ
@user-ms8qi3hx2r
@user-ms8qi3hx2r 23 күн бұрын
ዋዋዋዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አይ አተየሱስ የአለም ሰዉ ሁሉ አተንይወቀህ አተን ብቻ ያግስህ አየሱስ ከርስቶስ ያድናል
@conniebistat9930
@conniebistat9930 Ай бұрын
አዎን የኔ ቆንጆ ዳዲሽ የእኔም አባት የሆነው የናዝሬቱ እየሱሰ ታደገሽ❤❤ ተባረኪ በእምነትሽ እስከመጨረሻው ያጽናሽ ❤❤ የተደረገልሽን እያስብሽ እስከመጨረሻው በእምነት ጠቢቂው:: ለዘለአለም ከእርሱ ጋር በደስታ እንኖራለን❤❤❤❤❤
@ramayouns9321
@ramayouns9321 Жыл бұрын
God good all the time amazing Jesus Christ I love you my Dad
@user-cs6xu5zu7q
@user-cs6xu5zu7q Жыл бұрын
አዳኜ እየሱስ ገናናው የጄን ሰንሰለት በጠሰው ውውው
@AlemayehuC.Geleta
@AlemayehuC.Geleta Ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው!
@muluberihun3622
@muluberihun3622 Ай бұрын
ይሄነው የኔ ጌታ አምላኬ የምለው ደግ ቸር አባላት እግዚአብሔር እኔ የወደድኩት
@millenyemane
@millenyemane 12 күн бұрын
#ዳድየ_የኔ_ጌታ_ለቆማጣ_እግር_አይን_ለሌለው_አይን_ኩላሊት_ሌለው_ኩላሊት_ብቻ_ሁሉ_ነገር_አሱጋ_አለ_ለሁሉ_ይራራል_ይሰጣል_ሰሙ_ይክበር_ይቀደስ_ጌታችን_ኢየሱስ_ጌታ_ነው_ያድናል🙏 እንዴት ያለ ቅንንነት ነው #የዳድየ ልጅ ትጣፍጫለሽ❤ በንጤዎች እብድ እብድ ይሉ የለ? 😂 እንኳን #ዳድየ_አገኘሽ ተባረኪ🙏❤ ልበ_ቅኖች_ያድናቸዋል_ተብሎ እንደተጻፈ!!
@HappyMarathon-fk4ic
@HappyMarathon-fk4ic 5 ай бұрын
ጌታ እኮ ነው።
@marthamule9997
@marthamule9997 Жыл бұрын
እግዛቤሔረ ድንቅ ነው ምልካም አባት ነው ❤
@tinashuna4038
@tinashuna4038 Жыл бұрын
በቅንነት ጌታን ማመን ደስ ይላል ❤ጌታ ስሙ ይባረክ
@samygebre6136
@samygebre6136 Жыл бұрын
😢😢😢😢❤❤❤kibr le ngusu yesus yhunnn!!!!!!
@selebogale329
@selebogale329 Жыл бұрын
Geta Geta Geta new Geta ekon haleluya elelelelelele🙏🙏🙏🙏🙏💯
@mememalase9018
@mememalase9018 Ай бұрын
Wow Wow Wow thank you jesus ❤
@user-bs6lk1qn2e
@user-bs6lk1qn2e Ай бұрын
Eyesus krstos yegetoch geta new❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@honeyb4984
@honeyb4984 Жыл бұрын
The most amazing testimony ever! what a mighty God we serve!🙇🏽‍♀️🙏🏽💕
@zewditudenu7939
@zewditudenu7939 Жыл бұрын
Glory to God!
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 2 ай бұрын
Eyesus kiristos yegetoch Geta yeamalikt amlak yikber yimesgen,Amen.
@TamiratHailu-xz4xw
@TamiratHailu-xz4xw 2 ай бұрын
Praise God!
@edendak5588
@edendak5588 Жыл бұрын
Eleleleereee Kibiru Le Eyesus yehun.
@ana8712
@ana8712 3 ай бұрын
Eyesus geta newe yadenal yemesgen ❤❤❤
@WAsheroYhanse
@WAsheroYhanse 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@biruktilahun4962
@biruktilahun4962 Ай бұрын
ኢየሱስ ክብር ላንተ ብቻ ይሁን!! !ኢየሱስ!!! ኢየሱስ!!! ኢየሱስዬ ትለያለህ እኮ ቆይ በምን ቋንቋ ልተርክህ ማን ልበልህ እረ አኔስ ማን ልበልሀ
@user-ey9gr4rd1y
@user-ey9gr4rd1y Ай бұрын
Yan abat eysus❤❤❤❤❤❤ amen elllllllll tabarki
@user-xm2kg6ds1w
@user-xm2kg6ds1w 3 ай бұрын
Dnk amlak yene abat
@lindaha2016
@lindaha2016 Жыл бұрын
Migerm new Besemam
@eseyasfshaye9007
@eseyasfshaye9007 2 ай бұрын
May God bless you blessed 🙏
@sirgutretta9560
@sirgutretta9560 Жыл бұрын
Yes I am a witness Jesus saves! He has performed a miracle in my life too!❤
@leulsegedtekle309
@leulsegedtekle309 Жыл бұрын
Wow, I don't have words....abaye tebarek!
@tsehayineshtolera9202
@tsehayineshtolera9202 Ай бұрын
Waqayyoo hufadha ameenn
@edendak5588
@edendak5588 Жыл бұрын
Egzhaber yebarkuw.
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Жыл бұрын
አፏ ሲጣፍጥ ምስክርነቱ ቀጣይ ቢኖረው ጥሩ ነበር
@jemo5716
@jemo5716 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-zg4ql9tw7j
@user-zg4ql9tw7j 27 күн бұрын
Menfkesh ነው እግር yabkelshiw 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ድንቅ ያመቱ comedian bleneshal
@mababa6556
@mababa6556 2 ай бұрын
jesus is lord
@meronmeriti4613
@meronmeriti4613 13 күн бұрын
😢😢😢😢😢oh jesus😢😢😢
@user-gp3mv7cf9q
@user-gp3mv7cf9q 6 ай бұрын
Ababa Eyesus ante ko dnk neh
@edendak5588
@edendak5588 Жыл бұрын
Wow teddy yebarkuw.
@workafrhuanley3996
@workafrhuanley3996 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤እየሱስ ሁሉን ይችላል ❤❤❤❤❤
@nawmiteka4304
@nawmiteka4304 2 ай бұрын
Geta hoye kebere mesgana amelko yhoneleh
@user-lb8ve6bf9q
@user-lb8ve6bf9q 11 ай бұрын
Eysuse temesgen
@tiruneshkassaye1821
@tiruneshkassaye1821 3 ай бұрын
Abet talk emenet
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 Ай бұрын
Keber..Le..eyesus...kirstos..yihun. Eyesus..kemotim.yadenal
@tiruneshkassaye1821
@tiruneshkassaye1821 3 ай бұрын
Halelua
@user-tn1vi2ub4v
@user-tn1vi2ub4v Ай бұрын
Eyesus gata new
@shewaalemu3401
@shewaalemu3401 Жыл бұрын
❤❤
@shewaalemu3401
@shewaalemu3401 Жыл бұрын
መጠጊያ ነህ ግራ ለተጋባ ወደቅጥርህ ሮጦ ለገባ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤ አያሣፍር ስምህ ጉልበታም ነው ይታደጋል ሁሌ ለታመነው!!!!
@muluneshsinke4452
@muluneshsinke4452 Жыл бұрын
😊1😊😊😊
@yonastekie8108
@yonastekie8108 Жыл бұрын
Kbr Legziabhir yhun😅
@tiruneshkassaye1821
@tiruneshkassaye1821 3 ай бұрын
Abet E/R cherenet
@roza7158
@roza7158 Жыл бұрын
😁😁😁
@edendak5588
@edendak5588 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk
@user-ir9ox4nw9o
@user-ir9ox4nw9o Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@etsegenetmulatu8752
@etsegenetmulatu8752 Жыл бұрын
Are you kidding? Yehunelish lemanegnawum 😂😂😅
@user-kc1ro2wx6v
@user-kc1ro2wx6v 2 ай бұрын
አርፈሽ ስሚ
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 2 ай бұрын
Ye mitigermu fituran amilakiwoch, menafiqan ORTHODOX wengelin atawiqim, gedilagel anebinabi.
@tigistworku6959
@tigistworku6959 2 ай бұрын
Lemayamene hulu dagete newe geta yanralachu.
@mehamed8279
@mehamed8279 Жыл бұрын
Weshett belkkk yihunnn ebakachhu
@tsionhunde4254
@tsionhunde4254 2 ай бұрын
Call Jesus with your clean heart and you will see his miracles. HE still loves you.....
@roza7158
@roza7158 Жыл бұрын
😜😜😜😜😜😜😜😜😜
@mehamed8279
@mehamed8279 Жыл бұрын
Kkkkkk
@user-ir9ox4nw9o
@user-ir9ox4nw9o Жыл бұрын
እረበአላህ ውሸትሽንበልክአዲርጊው😡
@BibleArmyinternationalchurchki
@BibleArmyinternationalchurchki Жыл бұрын
የምን ውሸት?እየሱስኮ በውሸት አይከብርም
@user-rq2vj4re5u
@user-rq2vj4re5u Ай бұрын
ውሽታም አሁን እግር በቅል ልትይ ቅዳዳ
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 3 ай бұрын
አቤት ኢየሱስ የአንተ መሆን እኮ መታደል ነው፡፡ ዳዊት በመዝሙሩ ገመድ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ ርስቴም ተዋበችልኝ ለእኔም የኢየሱስ ልጆች ለሆኑ ሁሉ ይህ ዕጣ ወጥቶላቸው ነው! አቤት መታደል ከስንት ክፉ ተደበቅኩ ፡ተሸሸግኩ ተባረክ አባ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክፍል 1 አስደናቂ መለኮታዊ ግጥምጥሞሽ
20:44
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 25 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 13 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,5 МЛН
ምን አይነት ጉድ ነው
8:52
PROPHET TESFALEGN TEFERI
Рет қаралды 3,3 М.
ነፍስሸን የሰጠሽው ቆሪጥ ...
1:05:57
Etalem Mesgana
Рет қаралды 35 М.
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 25 МЛН