ርዕዮት ሃሰሳ፦ገዳ እና መሰረት የለሽ ትርክቶቹ. . . ገዳ የተባለው ዘር አጥፊ ሥርዓት በቅርስነት ሲመዘገብ የኢትዮጵያ ምሁራን የት ነበሩ? 08/30/20

  Рет қаралды 424,353

Reyot

Reyot

3 жыл бұрын

Powered by Restream restream.io/
Reyot- Hasesa ርዕዮት ሃሰሳ፦ ገዳ እና መሰረት የለሽ ትርክቶቹ. . .
ገዳ የተባለው ዘር አጥፊ ሥርዓት በቅርስነት ሲመዘገብ የኢትዮጵያ ምሁራን የት ነበሩ? 08/30/2008/30/20
#ReyotMedia #ReyotHasesa #ProfessorHabtamuTegegn #ProfessorHaileLarebo #AchamyelehTamiru TewodrosTsegaye #Barara #AddisAbaba #Ethiopia #Oromuma #GedaSystem #Geda #Oromo

Пікірлер: 836
@fetenetizazu764
@fetenetizazu764 3 жыл бұрын
ቴዲ እነዚህን ምጡቅ ምሁራን ስላቀረብህ አመሰግንሃለሁ።አንተ በጣም በከፍተኛ እርከን የምትገኝ ጠንካራ አስተማሪ ሐያሲ የትልቅ ሚዲያ ባለቤት ነህና በርታ ዘወትር ከጎንህ ነን።እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ስለሰጠን።
@burasile
@burasile 3 ай бұрын
)])ppl))])))]])]]))l]
@mamemelese3054
@mamemelese3054 4 ай бұрын
ቴድሮስ የምትመሰገን የልበ ብርሀን ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ተባረክ
@ethiopia4940
@ethiopia4940 3 жыл бұрын
Very informative discussion. በጣም እናመሰግናለን ።
@mulugetagebrehiwot412
@mulugetagebrehiwot412 2 жыл бұрын
Tewodros remind oromos aba geda kolet korto adreko anatulaie. Kesero yemingorded hizb neew.
@DestaKebede-us5pl
@DestaKebede-us5pl Ай бұрын
P​@@mulugetagebrehiwot412
@yegleeshetu7426
@yegleeshetu7426 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን ውድ የተከበራችሁ አድር ባይነትን የተፀየፋችሁ ለእውነት በእውቀት በልፅጋችሁ የቆማችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን ምሁሮች እንዲሁም በኢትዮጵያዊነት የማይደራደር ቀዩን ቀይ ንጩን ነጭ ለማለት ቅንጣት የማይፈራው አርቆ አሳቢው ምርጥ ደፋር ለእውነት የቆመ ጋዜጠኛ ቴዲ እናመሰግናለን!
@danielaberha
@danielaberha 3 жыл бұрын
I learned a lot. All of you deserve a lot of credit. Thank you.
@antenehfikreselassie4191
@antenehfikreselassie4191 3 жыл бұрын
ፍቅር ተግባር ይጠይቃል፡፡ ኢትዮጵያ ምንጊዜም በክብር ትኑር፡፡ ግዜወ አልረፈደም አዲስ አበቤ 💚💛❤ ድል ለዲሞክራሲ፡፡
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact 4 ай бұрын
ይሄንን ፕሮግራም ደጋግሜ እየሰማሁትም ሁሌም ይገርመኛል ምርጥ አቀራረብና ልዩ እውቀት ነው ። 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼 ለቴዲና ለእንግዶቹ ክብረት ይስጥልን ።
@horizonface5002
@horizonface5002 3 жыл бұрын
የተማረ ይግደለኝ ይሏል እንደዜኽ ነው!!!ኑሩልን መመኪያዎቻችን!!!ያልተማርነው የምናምን ያስመሰለን ሳይሆን የተማረን ነው!!!ይህን አጭበርባሪ ሁሉ ልኩን አሳዩልን!!!
@nunafiker8105
@nunafiker8105 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ሁላችሁንም እናመሰግናለን ,,
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 4 ай бұрын
ቴዲ ጥሩ ፕሮግራም እያቀረብ ስለሆነ እናመሰግናለን። በርታ።
@qal211
@qal211 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፕሮፌሰር ሀይሌ እድሜውን በእጥፍ ይጨምሮሎት በጣም ነው የተደመምኩት !!! ሁላችሁንም እናመሰግናለን !!!
@ermiasmoges2071
@ermiasmoges2071 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የምትድነው በቀደመው እውነተኛ ታሪክ እንጅ በውሸት ትርክት አመሆኑን በግልፅ ታሪክን እያጣቀሳችሁ ስለገለፃችሁልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን። ምርጥ የሀገራችን እንቁ የታሪክ ተመራማሪና ጠበብቶች። እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
@JasminAdam
@JasminAdam 3 жыл бұрын
Kkkkk🐕🐕🐕
@lulityosief4335
@lulityosief4335 3 жыл бұрын
በርታ ቴድዬ እንዲህ ህዝቡን አንቁ ሁሌም እናንተና ኢትዬ 360 እንዲሁም እባይ ሚዲያ እውነተኛ የእውነት ምንጭ ትምህርት ቤት ናችሁ በጣም እንወዳችሁዋለሁ እናከብራችሁዋለን
@wolloethiopia8074
@wolloethiopia8074 2 ай бұрын
ክብር ለሚገባው ይብር ይስጥልኝ!!ቴዲ በቁርጠኝነት ይህን የሃሰት የገዳን ዲሞክራሳዊነት ለማጋለጥ የምታደርገው ጥረት አደንቃለሁ:: ፈረንጆች የተነገራቸውን ነው የሚያምኑት ግንባራቸው ላይ የሚያደርግቱን ቢጠየቁ ያፍሩበታል::
@user-tf8zd2lj3l
@user-tf8zd2lj3l 3 жыл бұрын
በእውነት ወገኖቼ ረዥም እድሜ ይስጥልን የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይስጣችሁ ኢትዮጵያ ተለውጣ ተስተካክላ ያሳያቹሁ ወገኖቼ እድሜና ጤና እውነትን ከመናገር ጋር ይስጣችሁ ተባረኩ---------
@zufanmegistu560
@zufanmegistu560 3 жыл бұрын
አሳ ጎርጉዋሪ ዘንዶ ያወጣል !! ከዚህ በሁዋላ ወደሁዋላ ማለት የለም እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጆች መሰባሰብና መደራጀትና ስርአት ማስያዝ ያስፈልጋል ::
@JasminAdam
@JasminAdam 3 жыл бұрын
Kkkkk
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ ሳንወድ በግድ ታሪክ እድንቆፍር አደረጉን ምድነው ማረድ ማፈናቀል ከየት የመጣ ጉዳይ ነው ስንል እግዚአብሔር ሰጠን መልሶ ታሪካችንን ለሁሉም ግዜ አለው ግዜው ደርሶ አወቅን እግዚአብሔር ይመሰገን የኔ ጌታ የኢትዮጵያ አሳቢ ማን አላት ካለሱ እምምምምም
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 3 жыл бұрын
ሙሁራኖቻችን እናመሠግናለን
@DesalegnzerihunDesubook
@DesalegnzerihunDesubook 4 күн бұрын
ቴዲ የምታቀርባቸው ሙሁራን ትንተናቸው ደስ ይላል በርታ ሁልግዜ ስለ ኢትዮጵያ
@aduyemaru2497
@aduyemaru2497 3 жыл бұрын
"ገዳ" ከአማርኛው ቃል አንድ ፊደል ገድፎ የተሰጠ ስያሜ ነው። ገዳ ይ ነው ።
@user-tn7di3gs1w
@user-tn7di3gs1w 3 жыл бұрын
አስተሳሰቡም ገዳ ዳ ነው
@fekatagudeta4537
@fekatagudeta4537 3 жыл бұрын
ገዳ አሁንም አለ እኮ ባሻዬ። ቦረና ሄደህ ማየት ትችላለህ። ሰዉ መግደልን ምን አመጣው?
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 7 ай бұрын
Ayyy tewedros yezzih hullu sebeb miknyat weyyane new hulunm eshieshi eyyale lezih yabekkaw yih new
@Emiye20
@Emiye20 4 ай бұрын
​@@fekatagudeta4537 ቂቂቂቂቂ እና አዎ አለ እኮ ብሮ እኛ መቼ የለም አልን። ገዳ ማለት ጀግንነትን የወንድ ብልት በመስለብና ግንባር ላይ በማንጠልጠል ለጀግንነት ማረጋገጫ የሚሰጥ የገዳይ ስርዓት ነው።
@ummazinabinas6357
@ummazinabinas6357 3 ай бұрын
እናትህ ትነፋ😊
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 3 жыл бұрын
Teddy We protested against it. I'll send our protest letter to UNESCO.
@elefe1274
@elefe1274 3 жыл бұрын
እጅግ ግሩም የሆነ አሳብ ለታሪክም ለባህልም ለኢትዮጵያ ሥም። አፀያፊ ነው ተረባርበችሁ አሰርዙት። እግዚአብሔር ይዋጋልን
@manyahlshalzemene6788
@manyahlshalzemene6788 3 жыл бұрын
ምርጡ ኢትዮጵያዊ ቴዲያችን ሰለ ኢትዮጵያ ዝም አልልም ብቻ ሳይሆን አንከን የለሽ ጥረትህ ከልዩ ብቃትህ ጋር እጂግ እንዳስደመመን ይገኛል እናመሰግናለን ❤️❤️❤️
@etheth5034
@etheth5034 3 жыл бұрын
ወይ አገሬ እንዲህ አይነት ታሪክ ላይ ዘፍቀሽ ከማይ ሞቴን እመርጣለሁ።
@yehagerlege7782
@yehagerlege7782 3 жыл бұрын
Thank you !! Reyot .
@dinsaregassa5188
@dinsaregassa5188 4 ай бұрын
sare
@tesfukidane8739
@tesfukidane8739 4 ай бұрын
ቴዲ ሰላምህ ይብዛ የምትጠቀማቸው ቃላቶችህ ግሩም ነው. አድናቂህ ነኝ ዛሬ ያቀረብከው ውይይት እጅ በጣም ወሳኝ አና ፈውስ ነው የነዚን ሰዎች ትርክት የመቀየር ነው ደግመህ ደጋግመህ ስራበት አዎ ኢትዮጵያ በቀደመ እውነት ትዳንልን !!!!!!!
@nenanunu230
@nenanunu230 3 жыл бұрын
በርቱ ቴዶ ርዕዮት እውነተኛ የምሁር ሰብስብና የኢትዮጵያ መዳኛ የህዝብ ድምፅ ናችው
@qal211
@qal211 3 жыл бұрын
በርታ ቴዲ ውድ ጀግናችን !!!
@tesfawketsla9341
@tesfawketsla9341 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ውይይት ነው ልክ ነው የገዳ ስርአት ኅላ ቀርና ሌላውን ብሄረሰብ በመግደልና በመውረር የሚያምን ስርአት ስለሆነ አይደለም በአዲስ አበባ ቀርቶ ኦሮምያም ክልል መታገድያለበት ጏጅ ስርአት ነው
@ethiopiaethiopia2718
@ethiopiaethiopia2718 3 жыл бұрын
አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል!!! ቄሮ የአብይን የኖቤል ፕራይስ ሽልማትን ማሰርዝ መንቀሳቀስ ከተቻለ የጨፍጫፊ ገዳ ስርአትን ከዩ ኤን ቅርስነት እንዲሰረዝ አለም አቀፍ እንቅስቃሴ ይጀመር!!! የገዳ ሲስተም ማወቅ ከፍለጋችሁ ይህን አጭርቪዲዮ እዩ!! ከዛም ከ UN ቅርስ ምዝገባ እንዲነሳ ስሩ!!! kzfaq.info/get/bejne/j9ephMmbqbnHmok.html Hitler’s dance with the globe in the link above reminds me Oromos never ending land grabbing appetite. It is High time that Geda Sustem should be removed from UN Heritage Registration እናቱ ገበያ እናቱ የሞተችበት እኩል ያለቅሳል!! የሽመልስን ንግግር ከ6 ወር በፊት መናገር የነበረበት ገዱ ወይም አምባቸው ለፉኖና ለጀነራል አሳምነው ነበር!! ህይወት አይጠፋም ነበር!! ህውሃት ለ27 አመት ኣማራን ሌሎች ኢትዮጵያውያን ሲያስፈራራ ይሉት የነበረው "እኛ ኢትዮጵያን ካልገዛን ስልጣን ለአረመኔ ጋላ እንሰጥባችኅለን" ይሉ ነበር. እሚያሳዝነው እነጃዋር ሻሸመኔ ላይ ባካሄዱት ጭፍጨፋ ኦሮምን አስድበው እውነት F ከ7 ወር በፊት? እሚያሳዝነው ሽመልስ ይህን ንግግር ያደረግው የአማራ ህዝብ እነ ደ/ር አምባቸውን እና የእነ ጀ/ር አሳምነውን ለቅሶ በተቀመጡበት ነው!!!! እናቱ ገበያ እናቱ የሞተችበት እኩል ያለቅሳል!! የሽመልስን ንግግር ከ6 ወር በፊት መናገር የነበረበት ገዱ ወይም አምባቸውፋኖና ጀነራል አሳምነውን "ለማረጋጋት" ነበር!! ህይወት አይጠፋም ነበር!! Hi res ይገርማል! ኣማራ ይህ ሁሉ አስተዎፆ እድርጎ ልዩ ጥቅም ሳይጠይቅ ልዩ ጉዳት እየድርሰበት ይግኛል!!! ከታች ያለውን ቪዲዮ ስንያ አንድ ነገር ግልፅ ነው! የዘር ፓሊለቲካን (በሽታን) ከእስልምና እና ከክርስትና ለመቀላቀል እብደት መሆኑን ያሳይል ምክኒያቱም የሁለቱ እምነቶች 99% ኢትዮጵያውያን ይወክላሉና! ሁላችንም እምነታችንን ከዘራችን በላይ ካከበርን ሁሉም ኢትዮጵያውያን ይከበራሉ እምነታችንን ከዘራችን በታች ካደረግን ግን ሁሁለቱንም ሀይማኖቶች ከሁሉም ዘር የሆኑት ኢትዮጵያውያን ተጠቂ ይሆናልና! ዘረኝነት ይውደም!!! facebook.com/1900422893594342/posts/2427985284171431/?sfnsn=mo&extid=apa6XnJ6Bfop2tvt&d=n&vh=e
@blenambatchew3021
@blenambatchew3021 3 жыл бұрын
Wonderful Ethiopians!! I respect you b/c you defend Ethiopia’s history based on true evidence. We are with you!!
@dinsaregassa5188
@dinsaregassa5188 4 ай бұрын
era
@kelemuargaw9835
@kelemuargaw9835 3 жыл бұрын
ሁላችሁም እድሜ አችሁን ያስረዝምልን ብዙ ነገር ተምረንበታል በርቱልን
@bikilakorme1528
@bikilakorme1528 6 ай бұрын
የአማራ ፈለስፈዎች ጭንቀት ብዙ አስማን ማን ካኛ ጋር ኑሩ አለቹ ታደ
@zereadam
@zereadam 3 жыл бұрын
Thanks for your contribution
@FarceDrama-dv2co
@FarceDrama-dv2co 4 ай бұрын
Thank you all, I have learned a great deal. You guys dispelled all the myths and fallacy about Geda Oromo ritual and cultural practices with historical references.
@manyahlshalzemene6788
@manyahlshalzemene6788 3 жыл бұрын
ምርጥ እና እንቁ የእውቀት ባለፀጋዎች ምሁሮቻችን እንኳንም ደህና መጣችሁልን እያልን እንደ ሁልጊዜው በርቱልን እናከብራችኋለን እንኮራባችኋለን እንወዳችኋለንም💚💛❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ethiolove2286
@ethiolove2286 3 жыл бұрын
አንጀት አርስ ናችሁ!👍👍👍
@marthatesfaye334
@marthatesfaye334 3 жыл бұрын
All The Guests Are True Ethiopians I wish Victory for Great Ethiopia!!!
@yohanneshagos4466
@yohanneshagos4466 4 ай бұрын
Great discussions of ethiopian history. Educational for me.
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 4 ай бұрын
Yes yes yes tedy ,this is the first time wonderful analysis that you did ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤I love it
@AA-bm2oi
@AA-bm2oi 3 жыл бұрын
የዛሬው ፕሮግራም ከ ከማሰተማረ ና ከአማሳወቅ ባሻገር መሪት ላይ የወረደ ሰራ እንዲሰራ የፈጠራችሁት ሰብሰበ ነው እናመሰግናለን ረዮት/ ተጋባዥ እንግዶች 💚💛❤️
@user-pm1nq9zm7j
@user-pm1nq9zm7j 2 ай бұрын
Great historians
@adugnawambelu1670
@adugnawambelu1670 3 жыл бұрын
አብይ ያሻግረናል ተብሏል አሻግሮናል ግን መሠረታዊ ጥያቄው ከምን ወደ ምን አሻገረን ነው ? ከድጡ ወደ ማጡ አሻግሮናል!!! አከተመ
@abuabdellaadii263
@abuabdellaadii263 4 ай бұрын
ታሪክን በማጣመም አገርን ትጎዱ እንደሆነ ነው እንጂ አትጠቅሙም።
@dejenadane8847
@dejenadane8847 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ቴዲ
@fekaduhedego9667
@fekaduhedego9667 4 ай бұрын
መተኪያ የማይኖራችሁ የኢትዮጵያ ዕንቁ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ::
@voiceamhara
@voiceamhara 8 ай бұрын
ይህን ድንቅ ትምህርታዊ ውይይት ኢትዮጵያዊ ሁሉ መስማት እንዲችል ለህዝብ ይሰራጭ።
@tsgeweingebreeyesus3369
@tsgeweingebreeyesus3369 4 ай бұрын
Well done. Thank you for your service.
@haimanot4049
@haimanot4049 3 ай бұрын
🙏ተመስገን ተመስገን የተግራይ ተወላጂ ሆነህ የኢትዮጵያን ታሪክ ለማወቅ መነሳሳትህ ተመስገን የሚያስብል ነው
@samrawtgad2430
@samrawtgad2430 3 жыл бұрын
እናመሰግነለን እርዮት
@sintayehumamo8573
@sintayehumamo8573 3 жыл бұрын
Thank you Tedy.
@mastewalambaw780
@mastewalambaw780 Ай бұрын
እነዚህን አንጀት አርስ የነጠሩ ሊቃውንት ዕድሜና ጤና ፈጣሪ ያብዛላቸው ዘለዓለማዊ ክብር ይገባቸዋል ለአዎያዩም ለቴዎድሮስ ከፍ ያለ ክብር ይገባል የተቆረጠ ብልት ከግንባሩ ላይ አድርጎ ገዳ እያለ የሚጃጃለውን የገልቱ ስብስብ ልብ ሊገዙና ወደዘመናዊት ኢትዮጵያ አስተሳሰብ ይመለሱ ዘረኝነት ይውደም
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 3 жыл бұрын
በእዉነት በጣም ዉድ የኢትዮጵያ ሊቃዉንቶቻችን ፣ ክብርና ምስጋና ይድረሳችሁ ። በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ።
@DKIBRU
@DKIBRU 8 ай бұрын
Thank you, Dr Habtamu, Dr Larebo Ato Achameleh and Ato Tantu የስልሳዎቹ ፓለቲከኞች ብዙ ሰው ካጋደሉ በሁዋላ አሁን እንዲደበቁ አስደርጋችሁዋቸው :: ለፍርድ መቅረብ አለባቸው
@mesfinasefa5028
@mesfinasefa5028 3 жыл бұрын
ቴዲ ከዩኒቨርስቲ ጀምሮ ሰውን እንዳነቃ እና ለኢትዮጵያ ወጣቶችና ለህብረተሰቡ ታሪክና ቁም ነገር ዘወትር የሚያስጨብጥ ቁርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነው ፡፡
@zufanmegistu560
@zufanmegistu560 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ በአንድነት ቆመን ይህንን አራጅ የአምልኮ ስርአት ከዩኔስኮ መንቅለን መጣል አለብን ፔቲሽን ማሰባሰብ ይጠበቅብናል :: መጤዎቹ ስፍራቼውን ማስያዝ ያስፈልጋል እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው የታሪክ ምሁሮቻችን አሁንም ወደፊት እየዎጣችሁ ኢትዮጵያውያንንና ኢትዮጵያን እናድን ::
@fetenetizazu764
@fetenetizazu764 3 жыл бұрын
ፕሮፌሰር ሐብታሚ በሚቀጥሐዉቸረቶችህን ብትጽፍልን ጥሩ ትመረህርት እናገኛለን ተባረክልን ምጡቁ መምህራችን።
@esategemora3877
@esategemora3877 3 жыл бұрын
Thank you soo much I learned a lot of things about Ethiopia and killer Geda organization.
@tgtg5979
@tgtg5979 3 жыл бұрын
ሁላችንም እግዚአብሔር. ይጠብቅልን እናተም ሰ ስለ ኢትዮጵያ. ታሪክ ማስተማር አለባቹው
3 жыл бұрын
Educative media. Keep going Tedy Tsegay
@goitommekonnen1509
@goitommekonnen1509 4 ай бұрын
Good job ! Please share this tangible history for all Ethiopians,
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 3 жыл бұрын
ቴዲ እንቁአችን እንዴት ነብሴ እንደሚወድክ ማሸርገድ የለ ለእውነት የቆምክ ጀግናችን
@solomonhailemariam788
@solomonhailemariam788 3 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርትር ነው የስጡን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤነት ይስልን
@Global519
@Global519 3 жыл бұрын
Best of the best💚💛❤️
@aishadametewoaisha9090
@aishadametewoaisha9090 3 жыл бұрын
ቴዶ እድሜ ይስጥልን ስለሁሉም ነገር እናመሠግናለን
@destakefale6006
@destakefale6006 3 жыл бұрын
ሪዮትና ተሳታፊዎችን እናመሰግናለን
@bikilakorme1528
@bikilakorme1528 6 ай бұрын
ዛሬ የምትጫብጡትን ስታጡ ቅዠት ጀማራቹ
@estifanosdebebe805
@estifanosdebebe805 3 жыл бұрын
Thank you Reyot.
@Mr160854
@Mr160854 5 ай бұрын
ጥሩ ተንታኞችና አስተማሪወች! እናመሰግናለን፡፡
@mesfinasefa5028
@mesfinasefa5028 3 жыл бұрын
ቴዲ እግዚአብሄር ይጠብቅህ እባክህ ስለ ኢትዮጵያ አጥብቀህ ፀልይ
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 3 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ቴዲዬ ፣ ስለምናይህም ደስ ብሎኛል ። ለምትደክመዉ ነገር ሁሉ ምስጋና ይድረስህ ፣ በፐሮግራምህ የምታቀርባቸዉ ወገኖች ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ ።
@mohammedmohe2490
@mohammedmohe2490 Жыл бұрын
Rabiin bofa akka isa wan bekuf mila dhorke
@alehegnbitew1803
@alehegnbitew1803 4 ай бұрын
Thank you Tedy. I appreciate you a lot.
@bashatissie9937
@bashatissie9937 2 ай бұрын
እውር ድንግሮች።
@woubshetakafawork172
@woubshetakafawork172 3 жыл бұрын
እኔ የማዝነው ይህን የመሰለ ስይጣናዊ ባህል ማጋለጥ ሲገባቸው በጊዜው ባለማሳወቃቸው እንዲያውም የዲሞክራሲ ምሳሌ እንደሆነ ተደርጎ እንዲታሰብ በፈቀዱ ምሁራኖቻችንና መንግስታት ነው :: እኔ የገዳ ስርኣት ዲሞክራሲን ቀድሞ ለአለም እንዳስተዋወቀ አድርጌ እስከማመን ደርሼ ነበር ና ::
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 3 жыл бұрын
አቃፊ ይላሉ ይህን ቀፋፊ
@wondesentadesse6260
@wondesentadesse6260 3 жыл бұрын
ግዜ ይወስዳል እንጂ ሁላችንም ባንድ ላይ እንቆማለን እግዛብሔር ኢትዮጵያን ለዘላለም ይጠበቃል ።
@ew5374
@ew5374 3 жыл бұрын
እ በጣም ጥሩ ነው እናመስግናለን በርቱ ትግል እንደ ኮሦ መድሓኒት ቢመርም መታገል ግድ ነው
@user-kv5cr5gs5x
@user-kv5cr5gs5x 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን 💚💛♥️‼️
@teshomeargu7447
@teshomeargu7447 3 жыл бұрын
ቴዲ እናመሰግናለን ትምህርት ሰጪ አሪፍ ፕሮግራም ነው ! ተሳታፊ ምሁራኖችንም እናመሰግናለን !
@robelmelese6423
@robelmelese6423 4 ай бұрын
ቴዲ አንተን የመሠለ ጋዜጠኛ ማግኘት በዚ ጊዜ መታደል ነው ጥንቅቅ ያለ ሙያተኝነት 👊🙏
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 4 ай бұрын
❤❤❤.... Thank you!
@gma6938
@gma6938 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ታሪክ ነዉ የነገራችሁ እናመሰግናለን ርዕዮት፣ እንግዶችም።
@tirualemworkei249
@tirualemworkei249 4 ай бұрын
Tedye Egzabeher yebarkih my hero 👏👏👏👏 brother
@malakum9126
@malakum9126 3 жыл бұрын
Many thanks for details of information!!👌👌👌👌
@carksonic1237
@carksonic1237 3 жыл бұрын
ቴዲዬ ስለጋበዝክልን ድንቅ እንግዶች እጅግ እናመሰግናለን ይኸ ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው ሌሎችንም ምሁራንን ወደፊት ማምጣት ያስፈልጋል። ፕሮፌሰር እድሜ ይስጥልን ኑሩልን አባታችን!!! እንደነዚህ አይነት ሙሁሮች ዝም ሲሉ ነው አላዋቂዎች ገነው የሚታዩት " ኢትዮጵያ በቀድሞ እውነቱዋ ትድናለች እናሸንፋለን!!!"
@tsegayegebremedhin3765
@tsegayegebremedhin3765 3 жыл бұрын
Amazing discussion between Prof. Haile, Prof. Habitamu, & Acham!
@user-nl6gc9uc3n
@user-nl6gc9uc3n 10 ай бұрын
i appreciate you all the discussants
@derejewoldekirkos3405
@derejewoldekirkos3405 4 ай бұрын
Thank you very much for all of you for this detail informative discussion. Thank you Teddy!!
@eleleta5821
@eleleta5821 3 жыл бұрын
እንኳን አስተማራቹን አላውቀውም ነበረ ይሄን ታሪክ
@kidu10qmust93
@kidu10qmust93 3 жыл бұрын
Nurulen oromo eyesemachu new enkeche enkechun
@mesfinweldetsadik545
@mesfinweldetsadik545 4 ай бұрын
Thanks a lot Reyot for organizing this forum. It's so much I ch intuitive.
@mesfinleta2545
@mesfinleta2545 4 ай бұрын
3:00:02
@tmkitaba1397
@tmkitaba1397 16 күн бұрын
በጣም ያሳዘነኝ ነገርቢኖር አስተሳሰብህ ከእውርንትህ ጋር መያያዙ ነው::
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 4 ай бұрын
አቻም የለህ እውናትም አቻም የለህህህህህህ💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤💪💪💪
@sadeemalmutairi7147
@sadeemalmutairi7147 3 жыл бұрын
Amlaka hoy kenegnih awurewoch Endet nw yemnnorew
@simachewasrietegegne2289
@simachewasrietegegne2289 3 жыл бұрын
tedy is the most critical journalist i ever known
@user-ph9pg8em1l
@user-ph9pg8em1l 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣቹህ እውነት እውነት ነው
@mulugetawb7936
@mulugetawb7936 4 ай бұрын
የእማራየታሪክና ምህበራው አንቂወች ዋና ስራ የየአማራን ታሪክ እያጎላ የሌላውን እያሳነሱ ማቅረብ የጋራ ታሪክ እንዳይኖረን አደርገዋል
@genetreta6418
@genetreta6418 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@sarengebremedihen4242
@sarengebremedihen4242 3 жыл бұрын
Thank you teddy and this precious scholars!!!
@semunegusarenze8613
@semunegusarenze8613 3 жыл бұрын
አሁን የገለፃችሁትን ታሪክ ለማወቅ ማንበብ የሚገባን መጽሐፈ ት ሙሉስምና የሚገኝ በትን ብትገልጹልን ጥሩነው እላለሁ።በጣም ጥሩ ትምህርትነው የሰጣችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን ዕርዮትም አዘጋጅ በርታልን።
@YidnekachewTesfaye-uh7tb
@YidnekachewTesfaye-uh7tb 4 ай бұрын
tilam ewur
@zemenaydemissie7051
@zemenaydemissie7051 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን👏🏾
@Godisgreat88J
@Godisgreat88J 4 ай бұрын
ይህ የጭካኔ ሥርዓት በኢትዮጵያ ታውቆ ተወግዞ ለዘላለም የተረገመ መሆን አለበት። የዛሬ ኦሮሞ ወንድሞቻችን አውቀው ይህን አጋንንታዊ ነፍሰ ገዳይ ሥርዓት ማውገዝና መራቅ አለባቸው።
@SmartTube-dp6mf
@SmartTube-dp6mf 4 ай бұрын
My brother It was you who carried on your shoulder @ make them King @ Gonder not Oromo!You did it that just to avoid Oromo and Tigray from the land by holding government stick!As we have seen 1.2M plus uncounted many Millions Oromos death!So,No need to cry on Oromo.
@akliluadumer9138
@akliluadumer9138 2 ай бұрын
በጣም የሚሰቀጥጥ ባህል። ሆሮር ፊልም እያየሁኝ እየመሰለኝ ሰማሁት
@haimanot4049
@haimanot4049 3 ай бұрын
🙏እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ::
Как быстро замутить ЭлектроСамокат
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 13 МЛН
Чай будешь? #чайбудешь
00:14
ПАРОДИИ НА ИЗВЕСТНЫЕ ТРЕКИ
Рет қаралды 2,9 МЛН
የወልቃይትና የራያ ጉዳይ... በአቻምየለህ ታምሩ
47:07
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 157 М.
'ሃገራውነት' እንታይ እዩ፧
41:04
MAHDER PRODUCTION
Рет қаралды 82 М.
የሰሎሞን መንግስት እይታዎች
39:47
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 1,9 М.
የአሁን መረጃዎች June 15, 2024 #Dereje Habtewold
12:07
Dereje Habtewold
Рет қаралды 29 М.
ኦሮሞ ከየት መጣ? | Ethiopia
12:20
Andafta
Рет қаралды 63 М.
Озвучка @patrickzeinali  Тюремная еда  Часть 2 @ChefRush
0:52
BigXep. Канал озвучки
Рет қаралды 5 МЛН
До конца😂😂😂😂
0:19
Суета
Рет қаралды 3,2 МЛН
Канапе 🍢
0:43
Сан Тан
Рет қаралды 4,2 МЛН
🐷🐽🐖OINK! #kidslearning
0:13
J House jr.
Рет қаралды 8 МЛН
This Shape Is IMPOSSIBLE To Draw...
0:57
Stokes Twins
Рет қаралды 39 МЛН