#ራስ

  Рет қаралды 3,298

Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ

Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ

28 күн бұрын

Пікірлер: 15
@teshometes
@teshometes 26 күн бұрын
በሰሜን ተራሮች የሠራችሁት ሦስቱም ተከታታይ ጉብኝት ድንቅ ነው። ከአሁን አሁን ይነሳ ይሁን ብዬ እጠብቅ የነበረውን በተራራው ዙሪያ ይኖሩ ነበር ስለተባሉት ቤተ እስራኤላውያን የሆነ ፕሮግራም ብትሠሩ ደስ ይለኛል።
@dejenieadotcom
@dejenieadotcom 26 күн бұрын
ተባረክ ወንድማችንና የጉዞ አባሎችህ::
@loveforever5750
@loveforever5750 27 күн бұрын
በርታ በጣም ትችላለህ
@kalkidanyirga1577
@kalkidanyirga1577 27 күн бұрын
እንዴት አይነት እድለኛ ሰው ነው 🤔🤔እጅግ በጣም እድለኛ ነህ የእውነት ......
@bircruz555
@bircruz555 26 күн бұрын
Good!
@wondumariam7648
@wondumariam7648 22 күн бұрын
You did it
@soledw3037
@soledw3037 22 күн бұрын
ያባየ ሀገር በጣም ነው ምወደው😍😍😍😍
@jezbawjezbaw5913
@jezbawjezbaw5913 26 күн бұрын
Besmam
@user-bo3ni3gp3d
@user-bo3ni3gp3d 22 күн бұрын
ታድለህ እንዴት እንደምቀና 😢
@avim4113
@avim4113 24 күн бұрын
ግሩም ነው! እናተ ስለ ብርድ ስታወሩ የአካቢው ልጆች ደግሞ በረዶ አለ ሲሉ ይዳመጣል፣ ከአርባ ዓመታት በፊት እንዴት እንደ ነበር፣ ልክ እንደትናት አስታውሳለሁ ጋራ በክረምት በተለይ ከመስከረም እስከ የካቲት ባለው ጊዜ ሙሉ ነጭ ለብሶ ነበር የሚታየው ፣ ከተራራው አናት ዙሪያ ደግሞ ከዓመት እስከ ዓመት ይዘልቅ ነበር። አሁን እንደዚህ አቦራ ለብሶ ማየት ለማመን ይከብዳል።
@melkamuyahi1845
@melkamuyahi1845 23 күн бұрын
እራሥ እራሥዳሽን ነው እንጅ ደጀን አደለም ሥሙ ይስተካከል
@kalkidanyirga1577
@kalkidanyirga1577 27 күн бұрын
እኔ እራሴ አብሬያችሁ ነው የቆምኩት እጅግ እጅግ እጅግ እድለኛ ናችሁ ቀንቼባችኋላው(መንፈሳዊ ቅናት😅)
@jezbawjezbaw5913
@jezbawjezbaw5913 26 күн бұрын
I was lied to all my life calling it semen (as in North) mountain Besmam
@Eyaasu
@Eyaasu 26 күн бұрын
ጋዜጠኞቹ : ባለጊዜዎች ኦሮሞዎች ናቸው:: ከጫፉ ተራራ ላይ መገፍተር ነበር
@loveforever5750
@loveforever5750 26 күн бұрын
@@Eyaasu ደደብ። አንተ ኦሮሞ ለመሆንህ ስምህን የፃፍክበት ላቲንኛ አፃፃፍ ይናገራል። ማንን ክፉ ለማናገር ነዉ። እዚህ ለዘረኛ ቦታ የለም። ልክስክስ
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 6 МЛН