ራስን መሆን | ከአስቸጋሪ ሰዎች ጋር መኖር

  Рет қаралды 264,292

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

2 жыл бұрын

አስቸጋሪ ሰዎች በዙሪያችን ሞልተዋል፤ ስራ ቦታ አለቃህ፣ ጓደኞችህ፣ ቤተሰቦችህ ይሆናሉ፤ እንዴት ልትቀይራቸው ወይ ደግሞ በጥበብ ልትይዛቸው ትችላለህ የሚለውን እናወራበታለን።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 897
@teddy777
@teddy777 2 жыл бұрын
በመጀመረያ ልኡል ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አሜን በጣም በጣም አመሰግን አለሁ እኔ አጠገብ በዙ አሰቸጋሪ ስወች አሉ መፈትሄ አጥቸ ዝም ጭጭ በይ ለፈጣሪ ሰጥቸው ነበረ አሁን ግን በዝች አጭረ ቪዲኦ ደግሜ ዳጋግሜ በማዳመጥ መፈትህ አገኘሁላቸው እነሱም ገራ ተጋበተው ጥያቄ በጥያቄ ሁነዋል ለምሳሌ ምን ሁነሃል ሰሞኑን ምን ተገኝቶነው ደሰተኛ ሁነሃል ይሉኛል መቀየረም ለማድረግ ምንገድ ጀምረዋል ይመሰለኛል
@muluyewolloliji1953
@muluyewolloliji1953 Жыл бұрын
👍👍👍👌👌👌
@merondamtew6468
@merondamtew6468 Жыл бұрын
Yedengele leg Selameghen yebezaw
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 Жыл бұрын
እኔማ ከወጭ ሠው ጋር ብዙም አልጨነቅም ነበር ግን የይሆት አጋሪ በጣም አሥቸገረኝ በጣም ብዙ ፈተና አደረሠብኝ ወይ አይተሆኝ ሆይ አብሮኝ እዬኖረ አብሮኝ አይኖር ብቻ በጣም ተቸገኩኝ በዛላይ ለልጆች ዴታዬለሁም😢😢😢
@teddy777
@teddy777 Жыл бұрын
@@zeynebmustafa2640 እናንተ እህቶቻችን ግን እራሳችሁን በደንብ ሳትምረምሩ እኛን ወንዶችን ለመተቸት ይቀላችሁል ከምሬ ልንገራችሁ እኛ እንደህፃን ማለት ነን በቃ ሰንናደድ እቅፍ አድረጋችሁ ከሳማቸሁን በቃ በሰከንድ ነው ሁሉን የምንረሳ ሴቶች ግን ቂመኛ እና የዱሮውን ጥፋታችን እያሰታውሳችሁ ሌት ከቀን ሰትጨቀጭቁን በቃ ከጊዜ ቡሃላ አዲሰ ጠባይ እንላበሳለን ለምሳሌ ግደለሸነት ከቤት በጊዜ አለመግባት ጭቅጭቅ በሆነ ባልሆነው ወዘተ ሰለዚህ እህቴ እራሰሸን ፈትሸ ሙች መፈትሄውን ታገኝዋለሸ
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 Жыл бұрын
@@teddy777 እኔማ ከኔነሁ ብዬ ቀጣም እራሤን እዬወቀሥኩ በተደጋጋሜ እራሤን ፈተሽኩት ግን ጥፋት ዬለብኝም ጥፊቴ ከማያሥብ ከማይጨነት ሠውጋር መኖሪነው በዛላይ ልጆቸን አብረ ዬኔብጤ ላደጋቸሁ ሆነ እና ወድሜ ሁሉወድ አድአደላችሁም ግን አዳድወዶች ጠካራ ሤት ሢአገኙ ቀጣም ይጫወቱብናል ሢጡን ብቻነው እሜቁት 7አመት ሙሉ አተማኩ ለቤት አልቀቃሁ ከንግግር እሜፈታ መሥሎኝ ታገኩኝ አገር ቀዬኩኝ ግን ያሁነው ያቆ ዬተኞን ብት ቀሠቅሠው አዬነሣም ወሪብቻ ነው ቁምነገር ዬለም የውጭ አሌጋ የቤት ቄዛ አመሠግን አለሁ ወድሜ ለምክርኽ:ወነብኝ እኔም ልጆቸኝ ቤዝኽ ሁኔታ ማሣደግ ከበደኝ ወድሜ ለዛነው እራሤን እሜነቃቃ ነገሮች እማዳምጠው ግን አመሠግን አለሁ❣️ ለምክርኽ ወድሜ
@lebleb3498
@lebleb3498 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ደግ ጊዜ መጣ የግል ጸባይ ማረሚያ ነው አንድ የሚጣል የለውም የሚሰማ ሁሉ እንደሚደሰት አርግጠኛ ነኝ ተባረክልን የኛ ጀግና ነህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@zinabuberihun5123
@zinabuberihun5123 2 жыл бұрын
betam dessss yemitil sew neh fetari abzito yibarkih
@zinabuberihun5123
@zinabuberihun5123 2 жыл бұрын
daymend neh eshi
@abrehamberga4430
@abrehamberga4430 Жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ 6yu0
@banch2948
@banch2948 Жыл бұрын
በጣም❤
@TigMolla
@TigMolla 7 ай бұрын
Ewunet bileshal
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 2 жыл бұрын
_አንተን አለማድናቅ አይቻልም ፍጣሪ ሂውትህ ሁሎ ፏ ያለ ድምቅ ሽብርቅ ይብልልህ ምክርህኮ ከመሬት ጠብ አይልም🌺😍 🙏_
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn ekram yene wud
@eteneshhabtehabte5154
@eteneshhabtehabte5154 2 жыл бұрын
8 ተኛ
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
@Queen Dabo እሸ
@saadaimam8862
@saadaimam8862 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ በዚህ ዘመን እደናተ አይነት ሰው በመኖሩ አላህ ጡሩ ሰወችን ያብዛልን 🌹 አላሁመ እሩዙቅነ
@gadammagadamma4103
@gadammagadamma4103 2 жыл бұрын
አንተን የወለደች እናት ዘመኗ ሁሉ የተባረከ ይሁን አንተም እድሜ ልክህን ደስተኛና ስኬታማ ያድርግህ ምርጥ ወንድ ነህ ምርጥ ብቻም አይገልፅህም በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ
@Madi-mf3mn
@Madi-mf3mn 2 жыл бұрын
ለራስህ የምትሰጠውን ቦታ ከፍ አድርግ ከነሱ ጋር የምታሳልፈውን ጊዜ ቀንስ ከመረጋጋት ስሜት መውጣት የለብህም ስሜትህን መቆጣጠር አለብህ መረጋጋት አለብህ ራስህን አክብር ደስታህን ከውጭ አትፈልገው ውስጥህን ደስተኛ አድርግ ተመችቶኛል
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 жыл бұрын
ድንቅ ወጣት ! ጠቃሚ እውቀትን አላህ ይጨምርልህ ለኔ ተብሎ የተዘጋጀ ይመስላል በጣም አመሰግናለሁ ! አንደኛው ተመችቶኛል ከተውኳቸው ከነሱ ከራቅኩ ቆየሁ 2ኛውንም ሞክሬ ወደ ጠብ ነው ወደጥላቻ ነው የመራቸው፣ 3 ፣4፣5፣6፣7፣8 ምርጥ ትምህርት ምን ያልተመቸኝ አለ! ሁሉም ተመችቶኛል በርታ ቀጥልበት።🇪🇹
@edenbisrat9884
@edenbisrat9884 2 жыл бұрын
አንተ ለኔ ወንድሜ አስተማሪዬ ሁሉም ያንስብሀል አጠገቤ ቁጭ ብለህ ያለብኝን ችግር ተረድተህ የምትመክረኝ ነው የሚመስለኝ አመሰግናለሁ
@user-yn2qc6ti7s
@user-yn2qc6ti7s Жыл бұрын
Omg you are so amazing God bless you 😍😍😍
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
እውነትህን ነው:: ብዙ አስቸጋሪ ሰዎች አሉ:: እነሱን ጠንካራ አይምሮ ከሌለን ያሳብዱናል:: ነገር ግን ይሄ ምክርህ? በጣም ጠቃሚ ነው:: እናመሰግናለን ተባረክ🙏🏾
@TiruB
@TiruB 2 жыл бұрын
እውነት ነው ስለሰው መጥፎነት እሚያወራና እሚያስብ ሰው መቸም አይለወጥም ፈጣሪ ይሰውረን መልካሙን መንገድ ይምራን
@abrehamayalew6397
@abrehamayalew6397 2 жыл бұрын
የእውነት አንቴን ለማመሰገን ቃላት ያጥረኛል በርታልን ፈጣር ብቻ እድሜና ጤና ይሰጥክ
@geniyoutube2096
@geniyoutube2096 2 жыл бұрын
አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ተባረክ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያጎናፅፍህ💝🙏
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q 2 жыл бұрын
ተወዳጁ እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ደግሞ መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ !!!
@ellenfessehaie4435
@ellenfessehaie4435 2 жыл бұрын
በሂወታችን ከሚረቡሹ ሰዎሽ ግንኙነታችን በርቁ መያዝ ያልከው በጣም ልብ የሚነካ ነው. በጣም አመሰግናለሁኝ. 👌❤
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ስንዬ 💗💗💗እሄ ነገር በዚህ ሰዓት እያስጨነቀኝ እና እያሳመመኝ ያለ ነገር ነው 🌹🌹🌹🌹ምን እንደምልህ አላውቅም እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው ጥበብ ይጨምርልህ🙏🙏🙏እኔ ግራ ቢገባኝ ስለነሱ መፀለይ ጀመርኩ ምንም ሳላደርጋቸው ምን ሆነው ነው ብዬ ሳስብ ምንም መልስ አላገኝም ዛሬ ግን አሳረፍከኝ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕እርግጠኛ ነኝ ከዛሬ ጀምሮ አልታመምም፣አልጨነቅም፣አላዝንም....እግዚአብሔ ይርዳኝ
@yusraalya7822
@yusraalya7822 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በትክክኛ ሰዓት ምርጥ ምክርህን በነፃነት በደስታ በግርምት ውስጥ ሁኘ እስከመጨረሻ ሰማሁት thank you ❤
@netsanetrufael8258
@netsanetrufael8258 2 жыл бұрын
አስቸጋሪ ሰዎችን ከህይወት ቆርጦ ማውጣት የሚለው ሀሳብ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው
@safaasafaa6973
@safaasafaa6973 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍
@shewitalex6670
@shewitalex6670 Жыл бұрын
Yemir merxi sew neki tebarki bezw sew tekiyralk
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
ሁል ግዜ የምታቀርበው ጠቃሚ እና ትምህርት የሚስጥ የሚያነቃቃ ፕሮግራም ነው ራሳችንን እንድናይ ያደርገናል እግዚአብሔር ይባርክህ 👍👍👍🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@zayinabali6692
@zayinabali6692 2 жыл бұрын
ሁሉም አደኛ ናቸው ለሰው ብርታት ከመሆን በላይ ምን ደስታ አለ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ ወንድም ምክሮችህ እራሴን እዳይ በጣም እረድተውኛል አመሠግናለሁ💪💪💪👌👌👌
@seblebizuneh5272
@seblebizuneh5272 2 жыл бұрын
ደስስስ የሚል ትምህርት እናመሰግናለን ጌታችን መድኀኒታችን ለዚህም መፍቴአች ነዉ እግዘብሔር ይመስገን መፅሐፉ ቅዱስ ❤️
@eyobtesfahun8786
@eyobtesfahun8786 2 жыл бұрын
Tanx
@saraworkneh5377
@saraworkneh5377 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መፅሀፍ ቅዱስ በጣም ያምራሉ ቃላቶችሽ
@solekebe7628
@solekebe7628 2 жыл бұрын
ወሣኝ ነጥቦች ዛሬውን እጀምራቸዋለሁ በዙሪያዬ ብዙ መዥገር የሆኑ ሠዎች አሉ እናመሠግናለን ብሮ
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 2 жыл бұрын
🤓እውነት ነው ደሞኮ እቅፋት ናቸው
@saramogos3030
@saramogos3030 2 жыл бұрын
እይን እትስጣቸው እንደዚህ እይነት ሰው በምንም መልኩ እይጠቅሙም የሚገርመው ጊዜ በሂደ ቁጥር መዥገር ነው የሚሆኑት። ለራሱ ያልሆነ ሰው ለልላው እይጠቅምም።
@salamtasfaye3965
@salamtasfaye3965 2 жыл бұрын
ምንም የሚሆን ቃላት የለኝም ላንተ የሚሆን ብቻ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ በጣም ነው የማከብርህ ያንተ ምክሮች ለኔ በጣም ጠንካራ የለወጡኝ የትቀሙኝ ብርታቴ ነህ ተባረክልን ውድድድድድ ነው የማደርግህ ሰላም ሁንልኝ ።
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 2 жыл бұрын
_በእርግጥ ሁሎም ምርጥ ሀሳብ ነው ለኔ ግን 1, 2/ስውን ከመቀየር ራስህን ቀይር ✅ 3,አትዝንባቸው እዝንላቸው እንጂ 👌✅,4/አላደርግም ከእንግድህ እንቢ ለማለት እሞክራለሁኝ እኔ ግን እሽ ማለት አብዛለሁኝ💔💔😢5/ለእራስህ ቦታና ክብር ስጠው ✅👌👈_
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ኢክሩየ እኒም ነኝ
@love2145
@love2145 2 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ በ ዙሪያ ያሉ ሰወች አሁን አንተ ያልካች ሰውች ናቸው አና አንዴት ምን ማረግ አንዳለብኝ አላውቅም ነበር ሁሉም ተመቺቶኛል ዋልህ በጣም አመሰግናለው 🙏
@cristnaadhanom8752
@cristnaadhanom8752 2 жыл бұрын
ከልዕል እግዛብሄር በታች ብዙ የሂወት ኣቅጣጫ ተምሬ ኣልህ ልዕል እግዛብሄር እድመና ጤና ይስጥህ
@zeharamohammed6979
@zeharamohammed6979 11 ай бұрын
አንተን አለማድነቀ አይቻልም ብቻ ምን ልበለህ ንግግርህ ሰርስሮ ነዉ የሚገባኝ❤❤
@brkd403
@brkd403 2 жыл бұрын
በወርቅ የሚፃፍ ምክር ነው።
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
ሺ አመት ኑርልን
@fmohammedkelifa
@fmohammedkelifa 2 жыл бұрын
በስምንቱም መንገድ መሞከር ያስፈልጋል ከነሱ ጋር fit የሚያደርገውን እስከሚገኝ ካልሆነ ግን የመጨረሻው ነቀርሳህን እስከሚገልህ አታስታመውም ቆርጠህ መገላገል ነው ያኔ ታርፋለህ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ስነ ወንድሜ እኒ ሁሉንም ሀሳቦች በጣም ነው የወደድኩቸዉ አይገርምም ለኒ የሰራከዉ ሁሉ ነው የመሰለኝ ጌታን በጣም ነው የማመሰግነው ስነ &ዳኒ ኑሩልኝ ለናንተ ቃል የለኝም
@user-jt3cr9xi8k
@user-jt3cr9xi8k 2 жыл бұрын
እውነት ሰለኔ ህወይወት የምታወራ ነው የመሰለኝ በጣም ከባድ ነው አኔ ሰወች በተለዋዋጡቢኝ ቁጥር አበሬ የነሱን አምደግመው ቀሳቁኝ እስቃለሁ ካናደዱኝ እነደዳለሁ ያንን ሳርግ ከውሰጤ አምኘበት አይደለም ፀባየቸው ከሆነ አዳመጣጣቸው አመልስለቸዋለሁ አያልኩ ነበር አንድ ወቅት ቁጭ ብየወደራሴ ሳስብ በቃ አስቸጋሪ ሰው ሁኛለሁ ግን ወሰጤ የነግርኝ ነበር አንቸስ ነገ አደነሱ ብትሆኝ አያለ እናም ባጣም ከባድ ነው ይህ እይነት አጋጣሚ ማንነትን ያሳጣል ሁላችንንም መልካም የተርጋጋን ያርገን ፈጣሪ
@unilife201
@unilife201 2 жыл бұрын
ስነ ወርቅ በጣም ደስ የምትል ስው ነህ በዩኒቨርስቲ ህይወት ብዙ ተማሪዎች በአስቸጋሪ ሰዎች ምክንያት ራሳቸውን ያጣሉ ይህ ነገር እኔንም የሆነ ወቅት በጣም ፈትኖኝ ነበር ፤ይህ ቪዲዮ በትክክል ህይወትን ይቀይራል ላንተ ያለኝ አድናቆት በቃላት ያልተገደበ ነው።
@tigistghebrehiwot1250
@tigistghebrehiwot1250 Жыл бұрын
ተባረክ የምትናገረው ሁሉ እውነት ነው❤❤
@user-rl4le9sz6i
@user-rl4le9sz6i 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እውነት ነው እኔ እና ፈጣሪ በቂ ነኝ ብሎ እራስን በመቀየር አስቸጋሪ ሰዎችን መመለስ መቀየር ይቻላል ብዬ አምናለሁ
@tigistaklilu6712
@tigistaklilu6712 2 жыл бұрын
ይህ ቪዲዮ እጅግ እየተደነኩበት ነው የሰማሁት እንዲሁም ልጠግበው አልቻልኩም የራሴ ታሪክ የነበረ ስለሆነ ነው የወደድኩት፡፡ ይህን ቪዲዮ ከመስማቴ በፊት ነበር እርምጃ የወሰድኩት አይሆንም ማለት እስክችል ከይሉኝታ እስክወጣ ድረስ ከአጠገባቸው በመራቅ ነው የጀመርኩት፡፡ በጣም ሰላም ተሰምቶኛል፡፡ ያልከው ሁሉ ልክና ልክ ነው
@dwudoumar4136
@dwudoumar4136 7 ай бұрын
ሁሉም እራሴን ያየሁበት ነዉ ተባረክ ስነ ወርቅ ታየ የኔን ታሪክ ይመስላል በጣም ይገርማል ዘመንህን ይባርከዉ ።
@ghaliahali2620
@ghaliahali2620 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ የኔን ሂወት የሚናገር ቬድዎ ነው የአላህ ከማይሆነኝ ሰው ጋር አለሁኝ ዛሬ ግን እራሴን ማዳመጥ ጀመርኩኝ አልሀምዱሊላህ
@fissehawondemu3234
@fissehawondemu3234 2 жыл бұрын
እጅግ ድንቅ ምክር ነው... ብዙ ጊዜ ይህን አስብ ነበር ከሰዎችም ጋር እወያይ ነበር ግን ከህብረተሰብ ልማድ እንደተቃረንኩ(እንዳፈነገጥኩ) ይነግሩኛል ይሄው አንተ አፈነዳኸው "ልማድ ሲሰለጥን ሲቆይ ባህል ይሆናል" ጥሩ ባህል ወደፊት ሲያራምድ መጥፎው ተብትቦ ያስራል... የሰው አይምሮን ከማሰራት በላይ ታላቅ ስራ የለምና እባክህ በርታ እግዚአብሄር ዋጋህን ይክፈልህ... አመሰግናለሁ...
@applesadik7995
@applesadik7995 2 жыл бұрын
8ተኛው ወሳኝ ነጥብ ነው ከፈጣሪ ጋር✌💜🍎🙏
@bezawitmuluneh
@bezawitmuluneh 2 жыл бұрын
ሥነወርቅ ታዬ ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁህ ebs ላይ ነው ሁሉም ቪዲዮዎችህ ህይወትን የሚቀይሩ ናቸው ብዙ ተምሬባቸዋለሁ እግዚአብሔር ይስጥህ
@z.z6853
@z.z6853 2 жыл бұрын
እስከዛሬ አንተን አለመክታተሌ ቆጨኝ አሁን ሁሉንም ትምህርት እያዳመጥኩነው በጣም አመሰግናለሁ መቀየር እየጀመርኩነው ከቅልፌ ተነስቻለሁ
@bedhatubenti5177
@bedhatubenti5177 2 жыл бұрын
የሚፈውስ ትምህርት ነው ከኔው ጭምር ብዙዎች ተፈውሷል ብዬ አስባለው ተባረክ ወንድማችን አሁንም ጥበብ ይብዛልህ!!!!!
@znatseede8952
@znatseede8952 2 жыл бұрын
ተባረክሁሉም ምክሮችህአሪፍናቸው
@shituabrar9797
@shituabrar9797 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ያንተን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ በጣም ትንሽዬ ጊዜ ነው በዛቢባል 15 ቀን ቢሆነኝ ነው ግን በጣም እየተነቃቃሁ ነው እናም ምን ያህል ትፈልገዋለህ የሚለውን ቃል ተግባራዊ ማድረግ ነው ፍላጎቴ ሁሌም በመስታወት ፊትለፊት ቆማ እራሴን ስመለከት እናደዳለሁ የሚያናድደኝ የጎን ስጋ ወይም ሞባይል የሚባለው ትርፍ ስጋ ነው እናም አሁን ለማስወገድ እየታገልኩት ነው ውጤቱንም ባጭር ጊዜ እንደማየው አልጠራጠርም ብቻ ግን በርቱልን እንደኔ የተለያየ ችግር ያለበት ይቻለል ብሎ እየታገለ እንደሚሆን አልጠራጠርም እናም ኑሩልኝ
@seadaseyd1336
@seadaseyd1336 2 жыл бұрын
ሁሉም ተመችቶኛል በተለይ በኔ ሊይ ያለዉ እሽ እሽ ስትል ትናቃሐህ ያልከዊ በጣም አመሰግናለሁ በጉጉት ነበር የምጠብቅህ
@user-pk2zj2iz4q
@user-pk2zj2iz4q 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ኢንስፓየሮች በጣም የተመቸኝ የወደድኩት እዘንላቸው እንጂ አትዘንባቸው ያልከው ሀሳብ በጣም ደስ ይላል ስኔ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኑርልን
@kassahunture5764
@kassahunture5764 2 жыл бұрын
Thank you for the impressive lesson. I love all the 8 points. God bless you
@hmq3388
@hmq3388 Жыл бұрын
ሚገርም ትምርት ነዉ ተባረክ
@hasnaahmed1419
@hasnaahmed1419 2 жыл бұрын
በጣም ደሥ ትላለሕ አላሕ ይጠብቅሕ
@justicetube9611
@justicetube9611 2 жыл бұрын
በጣም የወደድኩት ምክር ነው። አመሰግናለሁ።
@tofikahmedin9634
@tofikahmedin9634 2 жыл бұрын
እዳው ዛሬስ እዳለ ለኔ ነው ምክሩ ሁሉንም ዉድጀዋለሁ ተባረክ ፈጣሪ ይጠበቅክ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እዳው ላተ እምገልፀው ቃል የለኝም
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በእውነት ሁሉም በጣም ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@asiyaahmadmuhammadethiopia8418
@asiyaahmadmuhammadethiopia8418 2 жыл бұрын
Masha Allah thanks
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 2 жыл бұрын
ሁሌም ነው የምታስደንቀው በርታ የዛሬው ጠጠር ያለ መልዕክት ነው ተባረክ🙏
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶችየ በፕሮፋይሌ ገብታችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@kidistpawlose7688
@kidistpawlose7688 2 жыл бұрын
ድንቅ ድንቅ በጣም ድንቅ መልእክት ይገርማል እውነት ነው አንተን አለማድነቅ አይቻልም 🙏👏🏻💪👍
@selamlegese3983
@selamlegese3983 2 жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን💖🇪🇹 እጅግ በጣም እናመሰግናለን የናንተ በተሰብ በመሆነ ደስተኛ ነኝ ;አንተን አለማድነቅ ይከብዳል; መልካም የሚዘራ አንደበት የሰጠህ አምላክ ይጠብቅልን 🙏
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶችየ በፕሮፋይሌ ገብታችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@selamlegese3983
@selamlegese3983 2 жыл бұрын
@@abdulkerimtube5951 💪👍
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ሁሉም ጠቃሚነዉ
@bilubilu9388
@bilubilu9388 2 жыл бұрын
ትልቁ የቤተሰብ ችግሬ ተፈታ ተባረክ ወንድሜ
@habeshapolitics1313
@habeshapolitics1313 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ባለሁበት ደርሰህ አክመኸኛል ስነ ወርቅ ዘርህ ይባረክ !
@user-nn9zj7yg8c
@user-nn9zj7yg8c 2 жыл бұрын
ትለያለህ የእኛ የአእምሮ ሀኪማችን ስነ ወርቅ👍👏👏👏👏እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይሰጥልን ወንድማችንንንንንን,✍️ሁሉም ድንቅ መልዕክት ነው
@simegnishabebe2732
@simegnishabebe2732 Жыл бұрын
ሁሉንም ዘመንህ ይባረክ በእውናት ተባረክ
@selamassefa6569
@selamassefa6569 Жыл бұрын
❤❤❤ቃል የለኝም ተባረክ ለኔ በጣም ጠቃሚ ነው።🌿🌿🌿
@user-lo8gl1fb6v
@user-lo8gl1fb6v 2 жыл бұрын
תודה רבה👍🙏❤ עצות מדהימות
@user-th3dd2pv1e
@user-th3dd2pv1e 10 ай бұрын
በጣም አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
@birhanegebreigziabher7922
@birhanegebreigziabher7922 Жыл бұрын
ትልቅ መፍትሔ ነው በጣም አመሰግናለሁ
@girmamoroda5346
@girmamoroda5346 Жыл бұрын
በእዉነቱ በጣም ስያስቸገረኝ ትምህርት ነዉ ያገኘዉት፡፡ አስቸጋሪ ሰዎችን ከህይወት ቆርጦ ማውጣት የሚለው ሀሳብ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው፣ ነገር ግን የግድ ሆኖ ከአንተጋር መኖር ያለብህ አስቸጋር ሰዎች ተጨማር ማብራሪያ ብት ጨምር፡፡ ከባዱም ከአንተ ጋር ለሚቀጥሉት አስቸጋር ሰዎች ነዉ፡፡
@abebaallwe6984
@abebaallwe6984 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለው እውነት ብለሀል ሁሉም ተመችቶኛል እግዛብሄር ይባርክህ እረዥም እድሜ ና ጤና ይስጥህ
@user-jh8zt1gl9z
@user-jh8zt1gl9z 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድሜ ሁሉም ጠቃሚነው ያንተን ትምህርት ስሰማ በጣም ደስታይሰማኛል
@user-ze2tk5rh8o
@user-ze2tk5rh8o 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ትምርት ነው
@biniyamberhanu1586
@biniyamberhanu1586 Жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን
@baisipoint9325
@baisipoint9325 2 жыл бұрын
Thenks
@saracirs8725
@saracirs8725 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ እራስን በስራ ቢዚ ማድረግ አና ማራቅ ከተቻለም አለመገናኘት ስለሚጎዱህ እግዚሐብሔር እድሜ ይስጥህ ተባረክ የምትናገረው በሒወታችን የደረሰ ነገር ነው ።
@dambalmedia
@dambalmedia 2 жыл бұрын
Thank you🙏🙏🙏
@tsehaywondmagegn1686
@tsehaywondmagegn1686 9 ай бұрын
አይገርምም የተናገርከው በሙሉ የሆኑ ሰዎች እኔ ጋር አሉ የሚገርመው ሁሌም ይቅርታ እንዲጠይቅ ነው የሚፈልጉት ለነሱ ግን ይቅርታ መጠየቅ እንደ ውርደት የሚሰማቸእ ግን አሁን እራሴን መሆን አለብኝ ብዬ ወሰንኩ የምታወራቸው ሁሉ በህይወታችን አሉ ስለምክርህ አመሰግናለ አቦ ሰላሙን ሁሉ ያብዛልህ ባለችበት ወንድሜ
@yewubdarzewelde2862
@yewubdarzewelde2862 2 жыл бұрын
አንተ የተባረክ ልጅ አሁንም እብዝቶ ማስተዋል ይጨምርልህ አንተንም የወለደች እናት ታድላለች
@rimmohammed7019
@rimmohammed7019 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ እና ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው። በጣም እናመሰግናለን በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ
@hussenali1987
@hussenali1987 2 жыл бұрын
ይሄ ነገር እኔ ጋር ቤቱን ከገነባ በጣም ቆየ በጣም የሚገርመው ነገር እኔን ከገጠመኝ ውጭ አንድም ቃል አላየሁም ስለምክርህ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ በርታልን 👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@almanal6583
@almanal6583 2 жыл бұрын
በጌታ የኔ ዉድ ዉንዶሜ እግዚአብሔር ይባረክ አመሰግናለሁ በጣም
@user-hr4qd2em8g
@user-hr4qd2em8g 2 жыл бұрын
ሁሉም ግሩም ናቸዉ በተለየ ደስታን ከዉጪ አትፈልግ የሚለዉ በጣም ❤
@mahlietmahlite3837
@mahlietmahlite3837 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት እናመሰግናለን ወንድማችን
@tengeee7117
@tengeee7117 2 жыл бұрын
Thank you!
@tamasgenbekele5058
@tamasgenbekele5058 2 жыл бұрын
ኤረ ወንድሜ እጅግ ተባረክ በእነዚህ በገለጽካቸው ሰዎች ሙሉ በሙሉ ከተጎዳሁ በኃላም ቢሆን የጉዳቴን መስታወት አጉልተህ አሳይተህኛል በጣም አመሰግናለሁ ።
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 Жыл бұрын
የሚገርም ስጦታ ነው ወድሜ ዕድሜ ጤና ይስጥህ ትልቅ ትምርት ነው ያገኘሁት
@shitayesaman7275
@shitayesaman7275 2 жыл бұрын
ሁሉንም እናመሰግናለን
@selam43333
@selam43333 2 жыл бұрын
ሁሌ የምታቀርበው ትምህርት በጣም አነቃቂና መለወጥ የሚችል ነው ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@marudessie7708
@marudessie7708 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ድንቅ ሰው ነህ፣ውድ ወንድማችን በጣም እንወድሃለን በጣም አሪፍ ነው # ግን አንድ እኛን ከምንም በላይ እንዳይረሳን ስትናገራቸው የቆየሀቸውን ዋና ዋና ነጥቦች(ማለትም 5,6,..ብለህ ስታብራራቸው የቆየሀቸውን) ዋና ዋና ነጥቦች መጨረሻ በጽሁፍ አንድ ላይ display አድርገህ ብታደርጋቸው ለኛ ሀሳቡን ጠቅለል አድርገን እንድንይዘው ያደርገናል። ➡ ውድ ወንድማችን እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋር እግዚአብሔር ያድልህ።
@zeinthussan4398
@zeinthussan4398 2 жыл бұрын
በተረፈ ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል አመሠግናለው
@samiasamia6300
@samiasamia6300 2 жыл бұрын
ፕ አቦ ተባረክ ልጅ ይውጣልህ ያልከውን ሁሉ አልፌው አለሁ በሂወቴ አሁንም ምገድ ላይ ነኝ እቢ ማለት ዋጋ ቢያስከፍልም ግን ጥቅሙ ይበዛን ለምን ቢባል ማነም እየመጣ እብቁን አቡሎብህ አይሄድም ።እቢ ማለት ካለበት ቦታላይ እቢ ስለሚል ምርትና ግርዱን ለይተው ነው ወዳት እሚመጡት በጣም ትክክክል አስቸጋሪ ሰዎች የጫማውስጥ ጠጠር ናቸው ።ኮምቸ አላውቅም ዛሬ ደስ ስላለኝ ነው የፃፍኩት
@betyycherubeti5408
@betyycherubeti5408 2 жыл бұрын
በጣም ሁሉም ጠቃሚ ነው.🙏🙏🙏ተባርክ
@user-to7rk5fr9f
@user-to7rk5fr9f 2 жыл бұрын
ግሩም ት/ት ነው አመሰግናለሁ ወድም ጥሩ መፍትሄ ነው የነገርከኝ ሁሉንም እጠቀምበታለሁ፡፡ እራስን ዝቅ ማድረግ በፈጣሪ ዘንድ መልካም ነው፡፡ ሰው ግን አይገባውም/አይረዳህም ማስተዋል ይስጠን ፍቅርን ያድለን
@tigesttufa6322
@tigesttufa6322 2 жыл бұрын
ዋውውውው የዛሬው ደግሞ እንዴት ውስጤን እንደነካው እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው የሰጠኸኝ በጣም አመሰግናለሁ
@hafizah8495
@hafizah8495 2 жыл бұрын
ሁሉም ተመችቶኛል ተባረክልን
@timesgenalemu5379
@timesgenalemu5379 2 жыл бұрын
ዘመንክ ይባረክ ወንድሜ በጣም ስጨነቅበት የነበረ ጉዳይ ነው ካሁንበኋላ አይምሮዬ ሠላም ያገኛል ሁሉም ምክርክ ጠብ አይልም በ አንድ ሠው ምክኒያት ስራዬን ላጣው ነበር ሁሉም ምክርክ አጠንክሮኛል አመሠግናለው
@zaynabzawdu2403
@zaynabzawdu2403 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እጅግ በጣም ምክራችሁ እጅግ ቀይሮኛል አልሀምዱሊላህ ዛሬ ከተናገርካቸው በጣም የመሰጠኝ አትዘንባቸው እዘንላቸው የሚለው እጅግ ማራኪ ነው
@habtamusolomom2035
@habtamusolomom2035 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@Hailegiorgis
@Hailegiorgis 2 жыл бұрын
Tanks you so Mach I love all eights.
@richyeeassefa
@richyeeassefa 2 жыл бұрын
Good morning,They were waiting,thank you🙏🏽
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ መልክት ተባረክ ያልከው ሁሉ ትክክለኛ አገላለፀ ነው
@solomonhiwot9413
@solomonhiwot9413 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ንሩልን
@ahabte
@ahabte 2 жыл бұрын
Enkuwan dehna metah , yegna lij 🙏 Betam new imnakbereh ! Berta Igziabher yirdah !!🙏🙏
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 142 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 113 МЛН
ትልቅ በማሰብ ራስን መቀየር
18:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 146 М.
ራስን እስከመጨረሻው መቀየር
17:38
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 275 М.
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
ራስን ማወቅ Self Awareness
13:11
እይታ ሳይኮሎጂ
Рет қаралды 15 М.
ራስህ ላይ ትኩረት አድርግ!
13:50
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 262 М.