እራስን ሙገሳ እና ውደሳ እራስን ይገልጻል

  Рет қаралды 3,730

Jeginaw Tegu

Jeginaw Tegu

Жыл бұрын

በአዲሱ ዓመት የተለየ ነገር ለማድረግ ለራሳችን ቃል የገባነው ምንድን ነው? ዛሬ ያለንበት ሁኔታ ወደድነውም ጠላነውም እስከዛሬ ስለራሳችን ያመነውን እና የተሰማንን ነው የሆነው። ስለዚህ ካልወደድነው ከዛሬ ጀምሮ መልካም ነገሮችን በማሰብ እና ያንን ፖዘቲቭ ነገር አውተን በመናገር ሂዎታችንን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ መለወጥ እና መቀየር እንችላለን።

Пікірлер: 57
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ተጉ እኔ ለመማር እና በመአረግ ለመመረቅ አስቤያለሁ በጣም እናመሰግናለን አትጥፋ ተባረክ !!!!
@endalkm
@endalkm Жыл бұрын
ተጉ በእውነት ያንተን ቪድዮዎች ሁሉንም በደንብ አይቻቸው አለሁ አሁን ደሞ እንደገና ከአዲስ አመት ጀምሮ እያየዋቸው ነው እባክህ ተልተሎ ና በጣም እየጠፋህ ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤
@hiwotalene4458
@hiwotalene4458 Жыл бұрын
ዋው ድንቅ አገላለፅ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏
@LOVELOVE-nj3jf
@LOVELOVE-nj3jf Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ
@henoktadesse287
@henoktadesse287 Жыл бұрын
እንደምን አለህ ተገኝ በጣም አመሰግናለው በጥም አዳምጥሀለው ብዙ ህይወት ያየው የተፈተንኩ ተስፋ ባለመቁረጥ እየታገልኩ ያለው ልጅ ነኝ ትልቅ የፈጣሪ ስጦታ አለኝ ትልቅ ለውጥ ላይ እገኛለው በጣም ጠቅመህኛል ስራዬን ለማውጣት እየጣርኩ ነው በትልቅ ባንተ ሞራል እያገኘው ያንተን ምግብ እየተመገብኩ እጥራለው የጀመርኩት ስራ ከኔ አልፎ ለብዙ ሀገሬ ልጆች የሚተርፍ ስራ ነው ፈጣሪን እየለመንኩት ነው በእግዚሀብሄር ስም አመሰግንሀለው
@henoktadesse287
@henoktadesse287 Жыл бұрын
ተጉ እባክህ አትጥፋ አንበሳው
@nasaconstruction3872
@nasaconstruction3872 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን (Start With Way) የሚለውን መፅሀፍ ብታቀርብልን
@sara-bl7pp
@sara-bl7pp Жыл бұрын
በርታ
@haimybirhane8523
@haimybirhane8523 Жыл бұрын
ጀግናው እንኳን ደህና መጣህ
@adeslove
@adeslove Жыл бұрын
Wow Amazing welcome
@bekabedaso3032
@bekabedaso3032 Жыл бұрын
ስላየሁክ ደስ ብሎኛል
@beletuasefa5884
@beletuasefa5884 Жыл бұрын
የተባረክ ወድሜ
@hanunahanuali5508
@hanunahanuali5508 Жыл бұрын
ጀግናው ተጉ እንዃን ደህና መጣህ Thank you
@ayalewnessibu4834
@ayalewnessibu4834 Жыл бұрын
ተጉ እኔ በጤናዬ ለውጥ ለማምጣት ነው ቃል የገባሁት እሱንም ገና ከጅማሮዬ ለውጥ ማምጣት ችያለሁ
@hana967
@hana967 Жыл бұрын
ጀግናዬ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል የአንተ ቪድኦወች ኖትፌኬሽን አይመጣልኝም ነበር ሰረቺ ባደረግም አልመጣ አለኝ ተመስገን
@febi1808
@febi1808 Жыл бұрын
Greetings from Germany
@antenhalemu5394
@antenhalemu5394 Жыл бұрын
yetefa sew are atetfaben efelgekalew brother
@yareddubale7970
@yareddubale7970 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ !!!
@helenmohamed9119
@helenmohamed9119 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ
@hillinamekasha6806
@hillinamekasha6806 Жыл бұрын
Thank you
@natenaltadele8695
@natenaltadele8695 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥህ አመሰግናለው
@yonatanasirat3608
@yonatanasirat3608 Жыл бұрын
Mulu hasabochen ewedwalhu
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
እናመሠግናለን አትጥፍ
@mahi8433
@mahi8433 Жыл бұрын
Oh Aelek gn will come
@nigusfentie8454
@nigusfentie8454 Жыл бұрын
Wow እንኳን ደህና መጣህልን ተጉ የኛ ጀግና❤
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 Жыл бұрын
Welcome back. And thank you 😊
@ayalewnessibu4834
@ayalewnessibu4834 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ተጉ የምር ናፍቀኸኝ ነበር
@selammekonini2601
@selammekonini2601 Жыл бұрын
መልካም ሰው ነህ እግዛብሔር ይባርክህ ቴሌግራም,አለህ ? ካለህ ሊንክ አስቀምጥልን ፕሊስ ለመከታተል አመቺ ነው
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE Жыл бұрын
አለህ እንዴ የኔ አባት እንኳን መጣህ ጠፍተህኘ እኮ ደሞ ስምህ በእንግሊዝ ሆነብኘ
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ለራሴ ታማኝ ለመሆን ነው።አምላክም ይረዳኛል
@ermiyasabate12
@ermiyasabate12 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ ወንድማችን!
@hanaengda330
@hanaengda330 Жыл бұрын
Wow amazing ይሄንን ውብ የሆነ ነገር በጠዋት ስላሰማሀኝ ተባረክ !!
@eliyasashe7244
@eliyasashe7244 Жыл бұрын
I like you Men, you have a good amount of biblical truth.. 👍
@fikruzewdie5190
@fikruzewdie5190 Жыл бұрын
Tefah bro
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE Жыл бұрын
አንቺ ልጂ በቃ በየ ቦታው አብረን ነው የምዞር 😃ስኬት ማማ ላይ እንደምንገናኘ አልጠራጠርም በርቺ 🥰
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
@@ESKEDARTUBE አወ እንደእግዚአብሔር ፈቃድ እንገናኛለን እህቴ አንችም በርች አወ ህይወቴን የሚቀይሩ ትምህርቶች አያመልጡኝም እውቀት ብርሀን ነውና አንችም በርች እህቴ እንገናኛለን አምናለሁ አምላክ በፈቀደው ቀን።
@yonasayele
@yonasayele Жыл бұрын
Stay blessed
@saragizaw7705
@saragizaw7705 Жыл бұрын
U r amazing ,አመሰግናለሁ
@life-hv5fi
@life-hv5fi Жыл бұрын
ጀግናው😎😘እንኳዕ ደሓን መፃእኻ።
@user-fu6vb5yd8o
@user-fu6vb5yd8o Жыл бұрын
jegnjen enkan beselam meta😍💚💚
@ammylife9831
@ammylife9831 Жыл бұрын
እኔ እራሴንእወዶለው አደቃለው
@rolex8678
@rolex8678 Жыл бұрын
THANK YOU MAN !
@samarsamrawit9238
@samarsamrawit9238 Жыл бұрын
እውነት ነው እናመሰግናለን
@samuelalelgn5533
@samuelalelgn5533 Жыл бұрын
ወንድማችን ጠፍተሀል
@hanunahanuali5508
@hanunahanuali5508 Жыл бұрын
ተጉ አሁን ያልከው ነገር ፖዘቲቭ አፊርሜሽን እንደሚባለው ነው እንዴ ? አፊርሜሽን በጣም አሪፍ ነው እኔ በፅሁፍም ለራሴ በመናገርም ጀምሬው ጥሩ ለውጥ እያመጣሁበት ነበር በመሀል ግን ይሰለቸኝ እና ለተወሰነ ቀን እተወዋለሁ አሁን ግን ሞቲቬትት በማልሆንበት ሰአት በድምፄ ሪከርድ አድርጌ ከመተኛቴ በፊት እና ቀን ላይ ለማዳመጥ አስቤአለሁ ምን ትመክረኛለህ ?🙏🙏
@Truth-ob7eh
@Truth-ob7eh Жыл бұрын
WOW.. This is the best life changing advice i ever heard. you are Already saved my life. Thank you so much. may God Bless you more .
@hosaenachalachewu776
@hosaenachalachewu776 Жыл бұрын
እነኳን መጣህልን መምህራችን 😊🥰
@damaytube8007
@damaytube8007 Жыл бұрын
slemetah amesegnalew jegnaw
@sadatola4628
@sadatola4628 11 ай бұрын
Thanks 😊 🫂
@kibromt-gebriel1631
@kibromt-gebriel1631 Жыл бұрын
ተገኝዬ ጠፋህ እኮ ቶሎቶሎ አቅርብእንጂ
@ubuntuentertainment5824
@ubuntuentertainment5824 Жыл бұрын
እራሴን ሳወድሰው መስታወት ፊት ቆሜ ቢሆን ይመረጣ አይደል?
@damaytube8007
@damaytube8007 Жыл бұрын
endebefitu besamnt 1 akrbln please bro
@user-uq2qs2du9f
@user-uq2qs2du9f Жыл бұрын
Tegu are you there
@user-uq2qs2du9f
@user-uq2qs2du9f Жыл бұрын
I want ask some questions 😕 or advice is this z only thing that 🤔 you reach
@LOVELOVE-nj3jf
@LOVELOVE-nj3jf Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ
@Aelekkso
@Aelekkso Жыл бұрын
Thank you
Midday News in Tigrinya for July 22, 2024 - ERi-TV, Eritrea
22:41
Eri-TV, Eritrea (Official)
Рет қаралды 1,6 М.
ሚስጥሩ የስሜት መንፈስ ነው Feeling is the Secret
1:22:15
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 57 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 5 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 7 МЛН
EMS Special የሸዋ ፋኖ በደብረ ብርሃን ዙሪያ Sun 21 Jul 2024
12:09
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 133 М.
እይታችን ገደባችን
1:06:31
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 495
ተአምሬ ንግግሬ
51:29
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 616
አወንታዊ ውደሳ ለአእምሮ እደሳ
1:21:23
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 502
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 2,4 МЛН
حليت المشكلة بينهم😂😂#shorts
0:14
عائلة ليانا وداد
Рет қаралды 9 МЛН