አራት የልሳን ዓይነቶች? ሁሉም ክርስቲያን በልሳን መጸለይ ይችላል?

  Рет қаралды 81,059

Holistic Bible College

Holistic Bible College

2 ай бұрын

Contact Holistic Bible College
+251919741700/ +251961416796
Register👉 my.holisticbiblecollege.com/s...
Online Learning👉 holisticbiblecollege.org
Telegram 👉 t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS

Пікірлер: 116
@BibisoDiriba
@BibisoDiriba 11 күн бұрын
I'm blessed, thank you in the love of Jesus Christ!!
@yosefnademo5221
@yosefnademo5221 20 күн бұрын
አሜን ወንውነ ሜ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rm7bg4kj2v
@user-rm7bg4kj2v 18 күн бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ተበረኩ
@fasikabelete8607
@fasikabelete8607 2 ай бұрын
ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ ጨምረህ ተገለጥ
@TereEtebo
@TereEtebo Ай бұрын
በልሳን የተሰጣህ ፍች በጠም ጥሩ አገላለጥ ነው ተበራክ
@tsehaygirma2465
@tsehaygirma2465 Ай бұрын
በእዉነት ሰለልሳን ለማወቅ ብዙ ጠይቄ ነበር ተባረክ
@Solomon_123
@Solomon_123 Ай бұрын
አልገባህልህም, የእኔን ቻናል ግባና ዶክመንተሪዉን እይ❤
@user-xx4ou7kv1k
@user-xx4ou7kv1k Ай бұрын
ግልፅ ከቃል ስለሆነ ፀጋው ይጨምርባቹ ተባረክ❤❤❤❤
@WubitMersha-gd7nl
@WubitMersha-gd7nl 2 ай бұрын
ተባረኩ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን😊
@fireneshabebo-ji6lx
@fireneshabebo-ji6lx 2 ай бұрын
ድንቅ መልዕክት ነው ተባረኩ🙏
@hayatsalah2374
@hayatsalah2374 Ай бұрын
Leul geta yebarkeh
@tilahubekele
@tilahubekele Ай бұрын
ዋው በጣም ጥሩ መገለጥና ገለጻ ነው ከዚህ በላይ የቃሉን መገለጥ ይጨምርብህ ተባርከሃል
@SolomonGetachew-ik5vm
@SolomonGetachew-ik5vm 2 ай бұрын
Amen Semu Ybarke
@firewasresjs6088
@firewasresjs6088 2 ай бұрын
Really Blessed! it is very clear for understanding!🤟🤟🤟🤟🤟
@bezuyesolomon
@bezuyesolomon 2 ай бұрын
Egziabher ybarkh❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uu3jd2fe9c
@user-uu3jd2fe9c 2 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤
@gizawGuta
@gizawGuta 2 ай бұрын
God bless all of you it is a good message for born again Christmas .
@TamenTesfaye
@TamenTesfaye 2 ай бұрын
ተባረኩ ስለ ምታመጡ መልእክቶች
@holisticbiblecollege
@holisticbiblecollege 2 ай бұрын
እናመሰግናለን!
@negashahmed1970
@negashahmed1970 2 ай бұрын
ለካ ፀሎትም አይነት አለው።ጎድ ነው። ታድያ በየትኛው አይነት ፀሎት ብፀልይ ይደርስልኛል?
@Solomon_123
@Solomon_123 Ай бұрын
አልገባህልህም, የእኔን ቻናል ግባና ዶክመንተሪዉን እይ❤
@user-dh6fy6st7b
@user-dh6fy6st7b 2 ай бұрын
Egziabher abzto ybarkh
@user-we7dw4bv7x
@user-we7dw4bv7x 2 ай бұрын
አሜን ተባረክህ ❤❤❤❤❤❤
@Elsabeth-ru6hg
@Elsabeth-ru6hg 2 ай бұрын
በጣም መልካም መልእክት ና ትምህርት ነው
@user-ii4sh7je5u
@user-ii4sh7je5u 2 ай бұрын
ተባረክ❤
@RemedanAbdulahi-fc7ki
@RemedanAbdulahi-fc7ki 2 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulualemhaile2929
@mulualemhaile2929 2 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ በርታ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 2 ай бұрын
ተባረክ ወንድም 😇
@user-ls7dx2wt5g
@user-ls7dx2wt5g 2 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen tebareki tebareki tebareki tebareki tebareki tebareki tebareki tebareki ❤❤❤❤❤❤❤
@debebebono
@debebebono 2 ай бұрын
God bless you 🙏
@ashenafitesfaye9154
@ashenafitesfaye9154 Ай бұрын
ተባረክ !
@asterhaile8256
@asterhaile8256 2 ай бұрын
Tbarku❤❤❤
@KalkidanMulugeta-wp2iz
@KalkidanMulugeta-wp2iz 2 ай бұрын
Tebareke🙏
@user-rr9ur2xp1j
@user-rr9ur2xp1j 2 ай бұрын
Tebareki 🙏
@rebeccad5561
@rebeccad5561 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ጥያቄዬ የነበሩትን ሁሉ መልሰህልኛል
@user-or4gr2vm5h
@user-or4gr2vm5h Ай бұрын
እግዚያብሄር ዘመንህን ይባርክ
@gaysisebi292
@gaysisebi292 2 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ qetil
@EteneshSebeta
@EteneshSebeta 2 ай бұрын
God bessing you
@sfgrty3901
@sfgrty3901 2 ай бұрын
Tabarakiii wodajeeeeee ❤❤❤❤❤❤❤
@FantayeFantu-ix8ld
@FantayeFantu-ix8ld 2 ай бұрын
Tebarek wendeme
@BasazinewAmene
@BasazinewAmene 2 ай бұрын
ተባረክልኝ
@user-hg4yv8ir4i
@user-hg4yv8ir4i Ай бұрын
Waw kibri niamlak haloliya tebareku
@FirehiwotMitku
@FirehiwotMitku Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ 😊😊😊
@MetaferyaDesalegn-nm8tx
@MetaferyaDesalegn-nm8tx Ай бұрын
Glory to god🤲
@demietolina9466
@demietolina9466 Ай бұрын
Iweket chemirolignal tebarek.
@tedermule9438
@tedermule9438 Ай бұрын
Blessed ❤❤
@leulsegedlema5669
@leulsegedlema5669 2 ай бұрын
Dink melikit new tebareku
@berhanehaleke4358
@berhanehaleke4358 2 ай бұрын
ተባረክ
@thevoiceofgod3451
@thevoiceofgod3451 2 ай бұрын
❤ tabareki wodaje
@EyobEra
@EyobEra 2 ай бұрын
God bless you
@shitayetesfaye1040
@shitayetesfaye1040 Ай бұрын
Tebareki 🥰🥰
@kiflomghebrezgiabiher2621
@kiflomghebrezgiabiher2621 2 ай бұрын
ንፁህ ጥርት ያለ የማያወላውል ሰማያዊ ትምህርት። ይህንን መልእክት የሚሰማና የሚቀበል ሁሉ ብሩክና ቅዱስ ነው። ስለ በልሳን መፀለይ፡ ሌላ እውነትና መንገድ ፍፁም የለም። ተባረክ ወንድማችን።❤
@Solomon_123
@Solomon_123 Ай бұрын
አልገባህልህም, የእኔን ቻናል ግባና ዶክመንተሪዉን እይ❤
@LemlemMule
@LemlemMule 2 ай бұрын
Tebarek betam timirebetalew
@Vunissas
@Vunissas 2 ай бұрын
Tebarek ❤❤❤❤❤❤
@tesfahundesalegn7678
@tesfahundesalegn7678 2 ай бұрын
ዋው ተባረኩ
@user-sc8uj9le4c
@user-sc8uj9le4c 2 ай бұрын
Tbarku
@user-xe1bj9ku2k
@user-xe1bj9ku2k 2 ай бұрын
Amen Amen
@memejaafar3344
@memejaafar3344 2 ай бұрын
ተባረኩ
@user-mw6nr9md8n
@user-mw6nr9md8n 2 ай бұрын
እንናመሰግናለን
@EbisaHeto
@EbisaHeto 2 ай бұрын
ጠናማ ትምህርት ነዉ!!" ተባረክ ገታን የተቀበለዉ ሰዉ የልጅነት መንፈስ ተቀበለ ግን በመንፈስ ቅዱስ ለመሞላት አጥብቆ መፈለግ አለበት የመሞላቱ ምልክት ልሳን መናገር ነዉ ልሳን ካልተናገረ አልተሞላም
@PapaJesus-rf9tv
@PapaJesus-rf9tv 2 ай бұрын
ለመቀበል ይከብደኛል የሚተረጎም ልሣን ማለት በሠው ቋንቋ የሚተረጎም እንደሆነ ይገልፀዎል ሌላው በአለም ላይ የለለ ቋንቋ በልልምድ የሚገኝ እንዳይሆን ፈራለሁ ጌታ ኢየሱስ ያውቃል ለኔ ጌታ አዳኝን መከተሌ በቂዬ ነው እርሱ እውነት መንገድ ሕወት ነ ዉ!!❤
@masara7252
@masara7252 Ай бұрын
No hulume sawu yenager malate ayedelem kali katasaxawu basetaqar enhm ye anchin mashat yefalagali
@BergaDendir
@BergaDendir 2 ай бұрын
መሸብህ ዋይ !!! ስታሳዝን !በማይገባህ ስትቀረቀር ።
@user-yn5pk9lw8q
@user-yn5pk9lw8q 2 ай бұрын
Tebareki
@Solomon_123
@Solomon_123 Ай бұрын
አልገባህልህም, የእኔን ቻናል ግባና ዶክመንተሪዉን እይ❤
@ggghhh9965
@ggghhh9965 2 ай бұрын
Wow geta yibarki❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemeru9732
@yemeru9732 2 ай бұрын
ዋው በርቱ ❤
@user-bg3jj1dz1v
@user-bg3jj1dz1v 2 ай бұрын
arif nw ngr gn and and astemariwoch ina pasteroch saykeru yemayitekemubet alu
@user-ey9ri6dw9l
@user-ey9ri6dw9l Ай бұрын
Amen 🎉🎉🎉
@kebebushgebure6858
@kebebushgebure6858 Ай бұрын
Amen
@dagEto-wx9fp
@dagEto-wx9fp 21 күн бұрын
ከሰማይ ይጨምራል
@asterhaile5318
@asterhaile5318 2 ай бұрын
Good
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 2 ай бұрын
Dio ti benedica ❣️🙏
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 2 ай бұрын
አሜንንን፣ዘመንህ ይባርክ ሁሌም ልቃቁልን 👆👆📖📖
@MamusheLopeso
@MamusheLopeso Ай бұрын
Amene
@user-ly9pt7gl2i
@user-ly9pt7gl2i Ай бұрын
Ammmmmmmmmmeeeeeerr❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 2 ай бұрын
ኢናመስገናል
@AkaluGebere-wb8gf
@AkaluGebere-wb8gf 2 ай бұрын
Hi👍
@user-yc6xy9dz7v
@user-yc6xy9dz7v Ай бұрын
❤️❤️
@BalaayiiNamee
@BalaayiiNamee 2 ай бұрын
translate English and oromic bihon bexam xiru neber
@MitaYsakor
@MitaYsakor Ай бұрын
Belisan lemeteley min madreg aelebn
@aregaayalew215
@aregaayalew215 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤❤🎉
@birhanekahessay7742
@birhanekahessay7742 2 ай бұрын
ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው
@Alexxalexalexu
@Alexxalexalexu Ай бұрын
የሚያምኑ ለዘመናት የፀለዩ ግን ያልተሞላውስ ?
@Sarabelayneh
@Sarabelayneh 2 ай бұрын
🤷‼️❤️🤲
@DesalegnEnko
@DesalegnEnko Ай бұрын
Des yilal Tsega kante gar yihun.
@abdiassefa7836
@abdiassefa7836 2 ай бұрын
100% 😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@terefebuche9232
@terefebuche9232 2 ай бұрын
በጥሩ መጥተህ መጨረሻው ላይ አበላሸህ😥
@LemlemMule
@LemlemMule 2 ай бұрын
Minim yetebelashe neger yelehum
@DestaMesfn
@DestaMesfn Ай бұрын
አሜን ኢየሱስ
@user-mf1cx5hl1h
@user-mf1cx5hl1h Ай бұрын
የረ የመላክት ልሳን ሜባል የለም
@Eyasu-xo1og
@Eyasu-xo1og Ай бұрын
አዲስ ልሳን ማለት በዓለም ላይ የሌለ ቛንቛ ማለት ነው?
@roseawk6631
@roseawk6631 Ай бұрын
ሲጀመር በልሳን መናገር ማለት የተለየ ቋንቋ ቢሆን ኖሮ "በአዲስ ልሳን ...መናገር ሲጀምሩ ሌላው ይተርጉም!"ይለን ነበር መፅሐፍ ቅዱስ ። ለምሳሌ እዚሑ ርዕስ ላይ ቀጥሎ ያለውን የመፍሐፍ ቅዱስ እስከታች ድረስ እስቲ እናንብብ! እውን ቤተክርስቲያናቱ ያለው እውነታ እውን ትክክለኛ ትግበራ-አምልኮት ነውን??🕌 1ኛ ቆሮንቶስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ምንድር ነው? በምትሰበሰቡበት ጊዜ ለእያንዳንዱ መዝሙር አለው፥ ትምህርት አለው፥ መግለጥ አለው፥ በልሳን መናገር አለው፥ መተርጐም አለው፤ ሁሉ ለማነጽ ይሁን። ²⁷ በልሳን የሚናገር ቢኖር ሁለት ወይም ቢበዛ ሦስት ሆነው በተራቸው ይናገሩ አንዱም ይተርጉም፤ ²⁸ የሚተረጉም ባይኖር ግን በማኅበር መካከል ዝም ይበልና ለራሱና ለእግዚአብሔር ይናገር። ²⁹ ነቢያትም ሁለት ወይም ሦስት ሆነው ይናገሩ ሌሎችም ይለዩአቸው፤ ³⁰ በዚያ ለሚቀመጥ ለሌላ ግን አንድ ነገር ቢገለጥለት ፊተኛው ዝም ይበል። ³¹ ሁሉም እንዲማሩ ሁሉም እንዲመከሩ ሁላችሁ በእያንዳንዳችሁ ትንቢት ልትናገሩ ትችላላችሁ። ³² የነቢያትም መናፍስት ለነቢያት ይገዛሉ፤ ³³ እግዚአብሔርስ የሰላም አምላክ ነው እንጂ የሁከት አምላክ አይደለምና፤ በቅዱሳንም አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ እንዲህ ነው። ³⁴ ሴቶች በማኅበር ዝም ይበሉ፤ ሕግ ደግሞ እንደሚል እንዲገዙ እንጂ እንዲናገሩ አልተፈቀደላቸውምና። ³⁵ ለሴት በማኅበር መካከል መናገር ነውር ነውና፥ ምንም ሊማሩ ቢወዱ በቤታቸው ባሎቻቸውን ይጠይቁ። ³⁶ ምን ነው? የእግዚአብሔር ቃል የወጣ ከእናንተ ነውን? ወይስ ወደ እናንተ ብቻ ደርሶአልን? ³⁷ ማንም ነቢይ ወይም መንፈሳዊ የሆነ ቢመስለው ይህች የጻፍሁላችሁ የጌታ ትእዛዝ እንደ ሆነች ይወቅ፤ ³⁸ ማንም የማያውቅ ቢኖር ግን አይወቅ። ³⁹ ስለዚህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ትንቢት ለመናገር በብርቱ ፈልጉ፥ በልሳኖች ከመናገርም አትከልክሉ፤
@Eyasu-xo1og
@Eyasu-xo1og Ай бұрын
ፓፓፓፓፓፓ ማለት ልሳን ነው?
@EsraelAbrhaley-ci6xt
@EsraelAbrhaley-ci6xt Ай бұрын
አይደለም።
@MeazaMuzey
@MeazaMuzey Ай бұрын
Selam wendem Be Egziabiher setota ayekeldem nesha Geba nea wedegeta Eyeses meheret tagenale
@ghmajk23
@ghmajk23 2 ай бұрын
በልሳኖች ቢናገሩ ሲል ሁሉም አንዴ ቢናገሩ አዲስ ሰው ቢገባ አብደዋል አይልም
@masti1612
@masti1612 Ай бұрын
ልሳን ካልተናገረ መንፈስ ቅዱስ አልተሞላም ማለት ስህተት ይመስለኛል። የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ወይንም ጥምቀት በተለያየ መልኩ በአማኝ ህይወት ይገለፃልና።
@tilahubekele
@tilahubekele Ай бұрын
በልሳን መናገር በመንፈስ ቅዱስ ለመሞላታችን ዋናው ምልክት ነው
@MelkamsewEngida
@MelkamsewEngida 2 ай бұрын
በማይታወቅ ቀንቋ መጮህ እርኩስ መንፈስ እንጂ ልሳን ሊሆን አይችልም
@jedidiyamengistu2375
@jedidiyamengistu2375 2 ай бұрын
Ante selalek becha weyem ante selalgebah becha keseyetan aydelem. Wendeme yeante ewqet teqit new Bible anbeb.
@user-rz9or6ho9c
@user-rz9or6ho9c 2 ай бұрын
የመጸሀፍ ቅዱስ እውቀት ማነስ አንብብ ቃሉን ስሜት አይንዳህ አቡሽዬ ተረጋጋ
@AsterGirma-cn1ob
@AsterGirma-cn1ob 2 ай бұрын
Yihe sew kerasu yaweraw mnm neger yelem hulunm kemetsehaf kidus kal eyatakese new yetenagerew kalu yetenagerewn neger erkus kalk ke Eg/r ga new metetalaw
@israelalge
@israelalge 2 ай бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ እውነትን ታውቃለህ እውነትም ነጻ ያወጣሃል ተባረክ
@israelalge
@israelalge 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በጣም በጣም በጣም ይወድሃል
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj Ай бұрын
ልሳንህን ይዝጋዉ ወራዳ
@fetsumberehan986
@fetsumberehan986 Ай бұрын
የተነዳሕ ነህ አውዳዊ ሁን
@tigistmanjore
@tigistmanjore 2 ай бұрын
ተባረክ
@sisaytesfaye1370
@sisaytesfaye1370 2 ай бұрын
ተባረኩ
@user-kr7hb7de1m
@user-kr7hb7de1m 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@holisticbiblecollege
@holisticbiblecollege 2 ай бұрын
እናመሰግናለን!
@melakukebede8067
@melakukebede8067 Ай бұрын
ተባረክ
@RuteSeeri
@RuteSeeri 2 ай бұрын
ተባረኩ
በጸሎት ሕይወት ማደግ
11:39
Holistic Bible College
Рет қаралды 46 М.
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 58 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 14 МЛН
ኤልሮኢ ሳሙኤል ቦርሳሞ  /Elroe Samuel Borsamo/Rehoboth Grace Ethiopian Evangelical Church Boston, MA
18:22
Rehoboth G. Ethiopian Evangelical Church in Boston
Рет қаралды 132 М.
ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ አስቅኝ የመድረክ ድርጊት | funny pastor dawit molalgn perching
14:34
የትንቢት አገልግሎት በእድሜ ትንሹ ነብይ ብሩክ
6:35
Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem
Рет қаралды 310 М.
የሚመለስ ጸሎት መርሆዎች
11:31
Holistic Bible College
Рет қаралды 52 М.
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 58 МЛН