🔥አራቱም በአንድ ላይ በተለያየ ቋንቋ🔥 ጉባኤው ተናወጠ🔥 ዘማሪት ጄሪ, ጌዲ, በእምነት እና ናቲ | True Light Tv

  Рет қаралды 475,662

Prophet Eyuel Badeg // True Light Tv Channel

Prophet Eyuel Badeg // True Light Tv Channel

10 ай бұрын

unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023
አብራችሁን የጌታን ፀጋ መካፈል ለምትፈልጉ
አድራሻችን ቃሊቲ ከማረሚያው ከፍ እንዳሉ ሀሰን ቢዝነስ ግሩፕ ጀርባ
ለበለጠ መረጃ 09-19-42-04-37
እንዲሁም ደግሞ ይህንን አገልግሎት በገንዘብዎ መደገፍ ለምትፈልጉ
እውነተኛው ብርሃን ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000184640779
አዋሽ ባንክ 01352693304600
ብርሃን ባንክ 1601320021544
Thank you for watching our videos. you can be a family to this ministry by #SUBSCRIBING and #LIKING our videos. You can also contact us using the links below.
KZfaq_Subscribe 👇🏾
/ @propheteyuelbadegtrue...
Facebook_page👇🏾
/ truelighttvchanne
Instagram 👇🏾
eyuel_badeg
Tiktok 👇🏾
@true_light_tv
#ሰብስክራይብ # New_ethiopian_protestant_mezmur #

Пікірлер: 215
@user-sn6ti1mq8u
@user-sn6ti1mq8u 10 ай бұрын
እግዚያብሄር ሁሉም የሚገባው አምላክ ነው ነገር ግን አምላካችን የስርአት አምላክ ነው ቆም ብለን እራሳችን ማየት ሳይሻል አይቀርም ተቀባይነት የሌለው አምልኮ አንዳይሆንብን
@merymeryy4478
@merymeryy4478 10 ай бұрын
በትክክል ❤❤
@henokkebede1783
@henokkebede1783 10 ай бұрын
የጭፈራ አምላክ የለም
@AbinetDaniel-gh6mf
@AbinetDaniel-gh6mf 10 ай бұрын
የገበው ስያሸበሽብ ያልገበው ያጎርመሪመል አንተ ቁጭ ብለ ተች
@lidacall5422
@lidacall5422 9 ай бұрын
ለኢየሱስ ክርስቶስ የንሰል ገና እናሸበሽበለን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ሃሌሉያ
@wasihuntekle5982
@wasihuntekle5982 9 ай бұрын
What is ur problem
@tsehailoratogebere6507
@tsehailoratogebere6507 10 ай бұрын
ለአደረገ ጌታ ከዚህስ በላይ ቢኮን ከተቻለ
@henokkebede1783
@henokkebede1783 10 ай бұрын
ከዚህ በላይ የራቁት ዳንስ ይሁን
@AshenafiTesgaye-gi3po
@AshenafiTesgaye-gi3po Ай бұрын
ክብሩን ጥሎ ወደዚ ወደ ረከሰ ምድር መቶ ላዳነን ጌታ ከዚህ በላይ ቢሆን ያንስበታል እንጂ ይበዛበታል። ጌታ እጅግ አብዝቶ ይባርካቹ
@Ermiaddis4395
@Ermiaddis4395 10 ай бұрын
ጌታ ምህረት ያርግልን
@ydidyaenbakom5622
@ydidyaenbakom5622 10 ай бұрын
Min aderegu bakih getachewin mamlek ayclum ende ante bithon yhene eyamelek yalehew manim endinagerik atfeligim neber andande yalbelakin atkek eshi sigemer leamiliko kirtsi yawetalet sew yelem
@Ermiaddis4395
@Ermiaddis4395 10 ай бұрын
@@ydidyaenbakom5622 ወንድሜ ወይም እህቴ እኔ ያልኩት ምህረት ያድርግልን ነው !! የሚባለው ደግሞ አሜን ነው እንጂ ጉባኤው ተናወጠ ተብሎ በሚለው በዚህ በ KZfaq view መሰብሰብያ ማዳመቂያ video ሀሳብ ባንሰጣጥ እንደ ሀሳብ ሲጀመር አንድ አለማዊ ሰው ይህን አይቶ እንዴት ጌታን መቀበል ይችላል አንዳንዴ ሳናውቀው በእውነት እና በመንፈስ ያመለክን መስሎን ሌላውን እናስታለን ይህን ስል ዳዊት እርቃኑን ምናምን እንድንባባል አይደለም ሰው ዋና ሀሳቤ ወደ ጌታ ሊመጡ ያሉትን ባናሰናክል ካሰናከልን "ጌታ ምህረት ያድርግልን " ነው ካላሰናከልንም "ጌታ ምህረት ያድርግልን " ይሄ ጉባኤው ተናወጠ የሚለው አምልኮ ህዝብን አያንፅም ለሚያየው ሰው እናንተ ግን በእውነት እና በመንፈስ ካመለካችሁ ጌታ ተቀብሎታል ! ጌታ ተቀብሎት ግን ሰው ባይሰናከል የጳውሎስን መልዕክት ግቡ እና አንብቡ ስጋ መብላት ወንድሜን ካሰናከለው ለዘለአለም ይቅርብኝ ያለውን ለወንድም መሰናከያ ላለመሆን ብዙ ነገር ይተዋል ሁላችንንም ጌታ ይርዳን ይፈውሰን ምህረት ያድርግልን ተባረኩ እወዳቹዋለው
@user-sm5qm4fq7r
@user-sm5qm4fq7r 10 ай бұрын
@@ydidyaenbakom5622 Bachafara nw ere gudi uko nw egzihabher libona yestachu
@abenezereyob1825
@abenezereyob1825 9 ай бұрын
አታሽቃብጥ
@Ermiaddis4395
@Ermiaddis4395 9 ай бұрын
@@abenezereyob1825 አታሽቃብጥ ብለህ አታሽቃብጥ አሽቃባጭ
@degefakedira
@degefakedira 19 күн бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🍇🍇🍇❤️❤️❤️❤️❤️🍇🍇🍇🍇🍇🍇🎻🎻🎻🎻
@kolfeapp-te9ey
@kolfeapp-te9ey 8 ай бұрын
ለዘላአለም ተባሪካቹ በጌታ ቤት ቅሩ በጣም ደሰ ትላላቹ
@eshetudibaba7563
@eshetudibaba7563 21 күн бұрын
ከቃለህዎት ጋር ነኝ
@hd-fc4ej
@hd-fc4ej 10 ай бұрын
“እግዚአብሔርስ የሰላም አምላክ ነው እንጂ የሁከት አምላክ አይደለምና፤ በቅዱሳንም አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ እንዲህ ነው።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥33
@BerhaneNegere
@BerhaneNegere Ай бұрын
ተባረኩ እግዝአብሄር አብዝቶ ዪባርካቹህ ።
@user-vd6xc9to1b
@user-vd6xc9to1b 6 ай бұрын
❤ ❤በጣም ደስ ይላል❤❤love this song❤❤
@SmerSmer-i1c
@SmerSmer-i1c 24 күн бұрын
አሜን.አሜን❤❤❤❤
@ashebirbekele2757
@ashebirbekele2757 6 ай бұрын
የገባው ደስ ያለው ይዘምር " የምለው የመጽሐፍ ቅዱሱን ቃል እንጅ ክፉ ነገር አይደለም ። ጌታ ኢየሱስ ዘመናቸው ይባርክ፥ያለምልምላቸው💕💕
@SmerSmer-i1c
@SmerSmer-i1c 24 күн бұрын
አሜን.አሜንን
@user-ex7er6xo8s
@user-ex7er6xo8s 5 ай бұрын
እግዛብሄር ሚመለከው በእውነት እና በመንፈስ መሆኑን አንዘንጋ
@WudituTube
@WudituTube 2 ай бұрын
Ena bemindenw meyameleku yaluti
@LebuBirhanu
@LebuBirhanu 22 күн бұрын
በጣም ደስ ትለለችሁ ውድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TsedeyEndeshaw
@TsedeyEndeshaw 10 ай бұрын
ጌታ ምን ይል ይሆን እኔ አላዉቅም ብቻ ሁሉን እንደቃሉ ቢሆን መልካም ነው።
@negashbedasodalecha2753
@negashbedasodalecha2753 Ай бұрын
Geta des kasenyew minim alilim simu yibarek kemalet wichi
@Mekdes-sb5cv
@Mekdes-sb5cv 3 ай бұрын
ኧረ፣እኔስ፣ከእብደት፣ከስሜት፣የወጣ፣መንፈስን፣የሚያረካ፣ዝማሬ፣ናፈቀኝ
@tewodroosteshoome7601
@tewodroosteshoome7601 13 күн бұрын
AMEEN AMEEN
@daphillo8302
@daphillo8302 10 ай бұрын
እየሱስ እንዲህ ይመለክ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Abi-h1t
@Abi-h1t 10 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen tebareku❤
@tadutata8410
@tadutata8410 10 ай бұрын
Ufffffffff yene wudoch kezih belay tebarekulgn❤❤❤❤❤❤❤
@mouawecell3097
@mouawecell3097 9 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለጌታ ለእየሱስ ይህን እግዚአብሔር ይምስገን
@user-yn5pk9lw8q
@user-yn5pk9lw8q Ай бұрын
Tebareku sitamiru❤❤❤❤❤
@Sarah-qw4qh
@Sarah-qw4qh 10 ай бұрын
Be nate mesedabachne new yamiyazazenew betammm 😢😢😢
@addisdabale7466
@addisdabale7466 10 ай бұрын
Ebakachub be sirati amiliku
@samitubest5030
@samitubest5030 Ай бұрын
😢😢😢
@SamuelMathewos-xv9st
@SamuelMathewos-xv9st 3 ай бұрын
lalawwa lalawunni galichinno. wow siyamru woooow😍
@aynalemwaza1982
@aynalemwaza1982 10 ай бұрын
እሳይይይይይይ ስሙ ይባረከ ተባረኩ ፀጋው ይጨምረላቸው❤❤❤❤
@AmanuelAraya-so5ce
@AmanuelAraya-so5ce 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ያባቴ ልጆች። ተባረኩልኝ።
@computertechnologynewgener2569
@computertechnologynewgener2569 10 ай бұрын
Amen des yeml amlko geta yibarkachu
@mestawotyigezu5407
@mestawotyigezu5407 10 ай бұрын
Geta yibarkachu
@zoretozorito-un1es
@zoretozorito-un1es 10 ай бұрын
ጌታ እግ/ር አብዚቶ ይባርካቹሁ❤❤❤❤
@user-mh3eh7kd7f
@user-mh3eh7kd7f 10 ай бұрын
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Amen ❤Amen ❤Amen ❤Amen ❤Amen ❤Amen ❤Amen ❤Amen ❤Amen ❤wow Amazing guys God bless you're blessed ❤❤❤❤❤🙏
@wachamobro
@wachamobro 10 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@abriigeleta3322
@abriigeleta3322 10 ай бұрын
Ebbifamaa baayye baayyee❤❤❤
@TafesseEmebet-wj7wt
@TafesseEmebet-wj7wt 10 ай бұрын
WOW ! U r Blessed.
@Mengistuabeb
@Mengistuabeb 7 ай бұрын
ዘመነቹ ይባራክ❤❤❤❤❤❤❤
@kolfeapp-te9ey
@kolfeapp-te9ey 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ በጣም ታምራላቹ
@Mikiyas_Admasu
@Mikiyas_Admasu 10 ай бұрын
ደስ ይበላችሁ ቦርቁ ተባረኩ🎉🎉🎉
@lijhyoniman
@lijhyoniman 9 ай бұрын
እግዚብሔር ይባርክቹህ
@sowlan5
@sowlan5 10 ай бұрын
Geta yebarkachew tsegawunm yabzalachew, hulachnm kebrachenn tetn endensu be andenet mamlek yegebanal, egna seratn sayhon mamlek yalebn kerstosn new AMEEN
@DJZ-wb8el
@DJZ-wb8el 10 ай бұрын
it is amezing
@lijhyoniman
@lijhyoniman 9 ай бұрын
እግዚብሔር ይባርክ ቺ
@user-bz5xs2vo8c
@user-bz5xs2vo8c 5 ай бұрын
Chifera yimesilal gin Le igzer new yigebal kezi belay tebareku
@DniaDetsa-lc2lq
@DniaDetsa-lc2lq 9 ай бұрын
Wooooow❤amen 😊Eyesuse gates nwe ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ewnetatubeyoutube
@Ewnetatubeyoutube 10 ай бұрын
ናታኒም ነኝ ጴንጠ የሆናችሁ መንፈሳዊ ዜና ለማግኘት እባካችሁ ጐብኙኝ
@amsalumekonen
@amsalumekonen 9 ай бұрын
Amen tebareku
@MGEYOBA22
@MGEYOBA22 5 ай бұрын
Hulum kegna nachew endi
@WONDEMAGE0540
@WONDEMAGE0540 10 ай бұрын
WOW❤❤ተባረኩ
@KokobYasus
@KokobYasus 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ praise God 👏👏👏👏👏👏👏👏👏God bless you all 🙏🙏🙏
@MesetawetMersa
@MesetawetMersa 10 ай бұрын
Tebarekulgni
@tsehayneshmuntafo1992
@tsehayneshmuntafo1992 10 ай бұрын
አመአንንን አመአንንን አመአንንን ታባራኩ 🍇🍇 🪗🪗🎷🎷
@UrgeFita-b7d
@UrgeFita-b7d Ай бұрын
@wineebekale3676
@wineebekale3676 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@zewditueticha7561
@zewditueticha7561 10 ай бұрын
Gini and a lot milikos got a mad by anxiety also burn 🔥 because of this worship to lord ,praise the lord
@user-dw5sn1te3r
@user-dw5sn1te3r 10 ай бұрын
Wow wow ❤️❤️❤️
@Deborah0629
@Deborah0629 2 ай бұрын
Wow tebareku
@GediwonPhawlosYouTubechannel
@GediwonPhawlosYouTubechannel 10 ай бұрын
ዉድ ሰው አንቴ የተባረክ ነህ ❤❤❤❤
@kaliermi8518
@kaliermi8518 10 ай бұрын
Geta yibarekachiw yigebawal le geta siyansi new hulum yerasun yakal geta ket endanesa 🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏
@elsamalasa1661
@elsamalasa1661 10 ай бұрын
አሜን አሜን ameni❤❤❤❤
@user-uu6dc8je8b
@user-uu6dc8je8b 7 ай бұрын
❤❤❤❤ameeeeeeni❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gi6sn6ye2k
@user-gi6sn6ye2k 9 ай бұрын
Lk nachu geta ybarkachu
@user-qg7ul9ez8t
@user-qg7ul9ez8t 10 ай бұрын
Love nati
@genetsade6865
@genetsade6865 3 ай бұрын
እየተደነሳቹ አለ የጭሮ ልጅ ጨፊሩ ይዉጣላቹ😭😭😭
@blessing4166
@blessing4166 10 ай бұрын
Woww blessed you all ❤
@ZemedkunEshetu
@ZemedkunEshetu 5 ай бұрын
ጌታ ብብብብብብብብብርርርርርርርርክ
@user-mm2bw1uv8q
@user-mm2bw1uv8q 10 ай бұрын
Amen amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Anjeta tebareki
@sanniitubedhagaagoleeqajel332
@sanniitubedhagaagoleeqajel332 10 ай бұрын
Tebrkuleny ❤❤❤
@tadiyosmohammed9927
@tadiyosmohammed9927 6 ай бұрын
I love this song
@fekadudesalegne2589
@fekadudesalegne2589 19 күн бұрын
ጭፈራዉ ከሌለ ምንእንደምትሆኑ እግዚአብሔርማስተዋልን ይስጣችሁ ዓለም ሰተት ብላ ቤተክርስትያን ገባች የማያስተዉል ሕዝብ ይገለበጣል ጌታ ማስተዋልን ይስጣችሁ::
@birhan283
@birhan283 10 ай бұрын
ምፅ ጨፈራ የናፈቃቹ ነው ምትመስሉት እግዚአብሔር እኮ የሰላም አምላክ ነው
@fjnifsii7661
@fjnifsii7661 10 ай бұрын
WOW Amen Amen Amen tebareku ❤👏👏
@erhlikusa7192
@erhlikusa7192 10 ай бұрын
አሜን አሜን
@user-rk4uj4nu7h
@user-rk4uj4nu7h 10 ай бұрын
amen 🤲🤲🤲🤲
@burtukanburtukan2650
@burtukanburtukan2650 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MeseratTadesa
@MeseratTadesa 2 ай бұрын
Amen❤❤❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንን
@simegnwondimu
@simegnwondimu 10 ай бұрын
Ingelu duni manakoo hingelu duni ajeja baase goftatu murto itikene❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gr2km8pi4l
@user-gr2km8pi4l 6 ай бұрын
Waaqayyo isin haa eebbisu.
@HalimaMlk-px6iv
@HalimaMlk-px6iv 10 ай бұрын
Wawwww❤❤❤❤
@etsegenetabebe
@etsegenetabebe 10 ай бұрын
Tebareku bizulin
@AbarashAbaru
@AbarashAbaru 3 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤
@elemareda3065
@elemareda3065 10 ай бұрын
❤❤❤Amenii
@user-de7jx7nw1k
@user-de7jx7nw1k 10 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@Dibora658
@Dibora658 10 ай бұрын
Amen byesus sime ❤❤❤
@meer6395
@meer6395 10 ай бұрын
amennn❤❤🎉🎉
@mezeretisak5386
@mezeretisak5386 10 ай бұрын
wow wow amen❤❤
@creativelab1641
@creativelab1641 10 ай бұрын
👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏Amen,Amen Amen. tbrku
@HayimanotDereje
@HayimanotDereje 10 ай бұрын
Amen amen amen, ❤️❤️❤️❤️❤️🙏😇
@user-bo8cl1wt6n
@user-bo8cl1wt6n 9 ай бұрын
Waw tabaraku❤
@user-iw3ut3pg3e
@user-iw3ut3pg3e 5 ай бұрын
ይገባዋል ከዚ በላይ
@danielayele7673
@danielayele7673 10 ай бұрын
ተበረኩ
@user-km4uj4fy5s
@user-km4uj4fy5s 5 ай бұрын
wow yu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-fh4ms5cj3l
@user-fh4ms5cj3l 6 ай бұрын
geta EYesus yiberkachiwu
@user-bi6tf8nj6c
@user-bi6tf8nj6c 10 ай бұрын
Ameenn
@user-ij2py5ll3v
@user-ij2py5ll3v Ай бұрын
amneennnn❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ZinashTesifaye-lx1oz
@ZinashTesifaye-lx1oz 10 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባረክትህ ተባረክህ❤❤❤❤❤
@AkliluBelay-pn7dj
@AkliluBelay-pn7dj 3 ай бұрын
ንኪድ ጥራይ ዘመንና እዩ
@eliasermias790
@eliasermias790 6 ай бұрын
ምድረ ማፈሪያ
@user-ws5cy1kl8m
@user-ws5cy1kl8m 10 ай бұрын
Amene
@MeleseAshuro-gq7uu
@MeleseAshuro-gq7uu 10 ай бұрын
Amen
ይሳኮር እና ይትባረክ አልተቻሉም |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2023
24:38
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 563 М.
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
አደባባይ ድምፄን ላሰማ  ዘማሪ ይሳኮር ንጉሱ//singer yisakor nigusu// new protestant mezmur 2023 subscribe & share
14:56