የእኛ ቀናት

  Рет қаралды 112,832

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

6 ай бұрын

#የልቤእውነት#genisfamily#genetnigatu #የገኒህሳብ#የገኒቤተሰብ
youtube.com/@fitserecap8483?s... የፍፄ አይን ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉ::

Пікірлер: 202
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y
አልጠመቀችም ተግረቤት ነው ያመጣችው 😂😂😂😂😂 አሳቁኝ 😂 እናተ
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq
ገኒ ግን ለልጆችሺ ጡሩ አይደለም አንዱን በጣም እወደዋለሁ የምትይው ነገር ላይሮቼው በጣም መጥፎ ነው በመካከላቼው ልዩነት አትፍጠሪ
@user-ly9wb7yl7m
@user-ly9wb7yl7m
ተቸግራችሁ የምታውቁ ሰወች እርዱኝ በጣም ቸግሮኝ ነዉ እባካችሁን ተረዱኝ
@saradezi8588
@saradezi8588
እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ እሚል ቤተሰብ ለመክሊት ያልሻት አባባል በጣም ደስ ይላል ለሴት ልጆቻችን ሁሉ በሀይማኖት የታነፀ ትዳር ይስጣቸው❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@galayuser1127
@galayuser1127
እባክኸ ጌታ ኾይ የገኒን ልጆች እዳይፈነዱባት ጎርምሰው ከቤት እዳይወጡ ያንተ መልካም ፍቃድ ይሁን😂😂😂😂😂😂😂
@HanaMohamed-yq6uh
@HanaMohamed-yq6uh
❤❤❤❤❤🎉🎉ዋውደሰሰትሉ እንኮንአደረሳችሁ እናታችን ገኒ
@meanmena2714
@meanmena2714
ጋሽ ሙልጌታ የት ሄዶ ነው እንኳን አብሮ አደረሰን ገኒዬ
@user-yy8uc2vv5b
@user-yy8uc2vv5b
Fekr yehon betese Geny mert enate enkon abero adersen wow hulym sakulen
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j
እውይ ገኒና ልጆችዋ ብርክ በሉ ገኒ በጣም ለፈጣሪ የቀረበ ልብ ያለሽ ነሽ የምትናገሪው ሁሉ በጣም አስተማሪ ነው
@user-ed2dw3gw9x
@user-ed2dw3gw9x
ታምራላችሁ ግን ስፀልዮ ፀጉራችሁን ብትሸፉኑ ሴቶቱ
@tadesse7205
@tadesse7205
ጥሩ ኢትዬጵያዊ ቤተሰብ ናችሁ።ያሰባችሁት ሁሉ ይሙላላችሁ። መልካም በአል ይሁንላችሁ።
@user-qo5zi9fq5z
@user-qo5zi9fq5z
መታደልሽ እናትሽ የወለደችሽ ድንግል ማርያም በመረቀቻት ቀን ነዉ እኔም እንዳንች አይነት ቤተሰብ እንዲሰጠኝ እመኛለዉ
@ተሼ-tube
@ተሼ-tube
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሠላም በጤና አደረሣችሁ
@yalem2598
@yalem2598
ልጆቸ እንደአንች ልጆች እናትነት እንደአንች መሆን እመኛለሁ ገንየ ጥሩ እና አስተማሪ ቤተሰብ ናቹህ በጣም ነው ማደንቅሽ ምወድሽ ቀጥሉበት
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw
እንኳን አደረሳቹህ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤
@tizitaabebe-ml7us
@tizitaabebe-ml7us
3ኛዉ ልጅ ደስ ይላል አፉ ይጣፍጣል ስወደዉ እኳን አደረስቹ
@Nati_vip
@Nati_vip
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🎄 🎄 መልካም የገና በዓል 🎄 🎄
@hareguayalew3319
@hareguayalew3319
❤እንዲ እንዳማረባቹ ለአመቱ በሰላም ያድርሳቹሁ መልካም በአል❤
@lemlemsiyom4437
@lemlemsiyom4437
እኳን ለገና በዓል አደርሳቹ ጠላውን ከጉሬብት ነው ያመጣሽው በጣም ነው ያሳቀቺኝ መክሊት 😂😂❤❤
@weyneshetfente4820
@weyneshetfente4820
ገንዬ ተባረኪ አንች ከነልጆችሽ ለኛ በረከት ነሽ❤❤❤❤❤
የእኛ ቀናት #135 አንቺን የሆነች ሴት ልጅ ይስጥሽ!... ክፍል 2
16:42
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 56 М.
የእኛ ቀናት #137 የልጆቼ አባት አለቀሰ!
10:26
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 146 М.
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,2 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 27 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 14 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
የእኛ ቀናት #190 የባቢ ውጤት ይፋ ሆነ::ተለቀቀ!
10:05
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 34 М.
የእኛ ቀናት #132 የልጆቼ አባት ይቅርታ ጠየቀ!
22:10
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 253 М.
ቲክቶከር ሁሉ ሀብታም ይመስላቸዋልፀ፡፡ባለ ታሪክ ቲክቶከር ማራኪ
57:23
የእኛ ቀናት #144   ወደ ፀብ የተቀየረው አዝናኝ ጨዋታችን!
16:00
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 35 М.
የእኛ ቀናት#26 በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰርፕራይዝ ተደረኩ።
18:26
የእኛ ቀናት #25 የልደቴ ቀን አብረኸኝ አትሆንም ተባለ።
17:55
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 183 М.
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,2 МЛН