ፈሪሀ ክፍል 159

  Рет қаралды 458,587

Feriha - ፈሪሀ

5 жыл бұрын

ባለሥልጣናቱ ሂሳብ KZfaq: goo.gl/S58HcD
Medyapım Official KZfaq Channel: goo.gl/ZFpCky
ውሰድ:
Vahide Gördüm
Hazal Kaya
Metin Çekmez
Çağatay Ulusoy
Deniz Uğur
Melih Selçuk
Ceyda Ateş
Yusuf Akgün
Sedef Şahin
Gülşah Fırıncıoğlu
Feyza Civelek

Пікірлер: 404
@user-gn3ij5oc9d
@user-gn3ij5oc9d 5 жыл бұрын
ወላሂ ይህ ፊልም ዉስጤ ነው ፍቅር ከነሱ ተማሩ ይህን ፊልም ብቻ የሚወድ ላይክ ያድርግ
@nnla6650
@nnla6650 5 жыл бұрын
W3d4r5
@aaaa2862
@aaaa2862 4 жыл бұрын
ፈቅር።እደኢሚርና።እዴፈሪሀ።ይስጠን።ፊልሙ።ውስጤነው
@appuae6948
@appuae6948 4 жыл бұрын
ፉቅራቸው ያምራን ግን ጭቅጭቅ ሙግሙግ የበዛበት ነው ይቅር እደዚህ ከመሆን እረዳ
@kunjuk1242
@kunjuk1242 3 жыл бұрын
አወማርልክነሽግንትምህርቱጥሩነውእኔጓደኛየንበቅርብነውየተየሁትምክንያቱምስለምወደውተለየሁት
@emansabt1958
@emansabt1958 3 жыл бұрын
አንዳንዴ ሳስበዉ የእዉነት ይመስለኛል ቆይ ግን ሳለቅሱ ሲጣሉ ብቻ ብዙ ነገር የእውነት ነው የሚመስለው
@Bemnetabraham-fn8cl
@Bemnetabraham-fn8cl 11 күн бұрын
ዛሬ ልዩ ቀን ነው እግዚአብሔር ይመስገን ☦️🤍
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 7 ай бұрын
ሲሂር ብቻ ጎበዝ አይሞቃት አይበርዳት😂😂😂😂አችስ ሺ አመት ኑሪ
@eyerusbirhanu46
@eyerusbirhanu46 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-ee1hl1xf5b
@user-ee1hl1xf5b Ай бұрын
😂😂
@samiraeth9724
@samiraeth9724 5 жыл бұрын
የፈሪሀን አባት ሳይ እንባ ይተናነቀኛል ኡፍፍፍ
@emetalekalewtebikegnabatee4109
@emetalekalewtebikegnabatee4109 5 жыл бұрын
Enem endezaw abate nafkognal
@angelmary7838
@angelmary7838 5 жыл бұрын
ኢናመሰጋናለን
@meskimeski-hm1xz
@meskimeski-hm1xz 4 жыл бұрын
Enam betam 😥😥
@sasasadf6051
@sasasadf6051 4 жыл бұрын
ፈሪያና ወንድሟ መሥማማታቸው ደሥ አለኝ
@haymitubeme672
@haymitubeme672 5 жыл бұрын
ፈሪሀ ወንድሟን ስታቅፍ ወንድሜ ትዝ አለኝ ናፈቀኝ ወንድሜ ናም እንባየ ፈሰሰ ወንድሜ ሁለነገሬ ነው
@user-th2kd7kw6t
@user-th2kd7kw6t 5 ай бұрын
እኔኮ የምታስቀኝ ሰሂር ናት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ፂሙን ሲያስተካክል አብራ ሆነችኮ 😂😂😂😂😂😂😂እመዋ🤭🤭🤭
@eexx2956
@eexx2956 2 жыл бұрын
በሌሎቹ ሳዝንና ስከፋ😭 ሠሂር ታስቂኛለሽ🤣🤣🤣🤣
@mimimm9410
@mimimm9410 5 жыл бұрын
ኤስ ና ሊቫንት የሠው ትዳር አትበጥብጡ
@aaaa2862
@aaaa2862 4 жыл бұрын
ኤሴ።በጣም።ትዴብራለች።የሠው።ትዳረ።ለመብጥበጥ።አትነሽ
@saronayalew9374
@saronayalew9374 4 жыл бұрын
በዚህ ድራማ በሽታ ገዛሁ ሆሆሆሆ እነሱ ለብራቸዉ ነው እኔ ምን አገባኝ እንዴ የእዉነት እየመሠለኝ ሁሉ ነገር።
@eff7478
@eff7478 3 жыл бұрын
እኔም በሽታ ነው የሆኑኝ
@tamiretesgaw8568
@tamiretesgaw8568 3 жыл бұрын
እረ እኔም ማሮች ተቃጠልኩኝ
@hadiyamomo6157
@hadiyamomo6157 3 жыл бұрын
እኔምውደጭራሽስራፈችአረገኝ
@user-yx5xg3xd6c
@user-yx5xg3xd6c 2 жыл бұрын
እኔም ጭምር በሽታ ገዛሁ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
እኔራሱ ልቤ ታመመ ወላሂ💔💔💔😭😭😭😭😭
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 14 сағат бұрын
ምንም ያክል ፀብ ቢኖር ቤተሰብ ያው ቤተሰብ ነው መህመትና ፈሪሀ ስትተቃቀፉ ደስ ስትሉ 🥰
@taralema6070
@taralema6070 Жыл бұрын
ሀዴ የኔ ቀበጥ ስወድሽ😍 ፈሪሀ ደሞ በጣም ታናጃለሽ
@user-cv6bw7jx1n
@user-cv6bw7jx1n 3 жыл бұрын
አይ ወንድ ወንድን ማመን ቀብሮ ነዉ
@sayed2744
@sayed2744 10 ай бұрын
ለፈሪሀ አላዝንም ፍቅር የሚገባት ሴት አይደለችም
@SeniYallew
@SeniYallew 5 күн бұрын
ምን ብዬ እንደምኮምት አላውቅም ግን ሰሂር ጋዜጣ ላይ ለመውጣትና ለመፈመስ ያላት ጉጉትና ፍላጎት አለማድነቅ አልቻልኩም😂😂
@anuukonjooo927
@anuukonjooo927 4 жыл бұрын
አይ ላራ ምን አይነት ፍቅር ልጅ ነሽ
@fikerilem7355
@fikerilem7355 4 жыл бұрын
Betammmm
@RAHMARAHMA-kb7hr
@RAHMARAHMA-kb7hr 4 жыл бұрын
ይገርማል ሥንትጊዜ አየሁት ምንም አልጠግበዉ ደግሞ መህመድ እና ፈሪሀ ተታረቁ ደስ ሢል
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 жыл бұрын
በቢለዋ ፊቱን ቆርጣው ስትሄድ የኔ መሆንሽ አይቀርም አላለም😂😂😂😂
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
መጨረሻኮ አልፈልግሽምይላታል ሰሊምን ያገባታል
@mdmastar9175
@mdmastar9175 Жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 8 ай бұрын
​@@fatumaibrahim5378😂😂😂አወ
@appuae6948
@appuae6948 4 жыл бұрын
ሊቫት እውነት ጣልቃ እየገባህ ነው በሰው ህይወት እስኪ እራቃት ውይይይ ፀባይህን ወድጀው ነበር ግን አሁን አሁን ጣልቃ በመግባትህ አስጠላህኝ
@hayatmohammed4930
@hayatmohammed4930 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@fhgfggfchgg129
@fhgfggfchgg129 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-jz1om8ub4o
@user-jz1om8ub4o 5 жыл бұрын
መቸም ቢሆን እህትና ወንድም መሆን ፊሪሃ እና መሀመት
@user-fq5fo8wh6l
@user-fq5fo8wh6l 9 ай бұрын
የላራ ቃላቶች ስወዳቸው🥰🥰🥰
@genigeni7963
@genigeni7963 5 жыл бұрын
ሆሳዕና በአርያም እንኳን አደረሳችሁ ውዶች
@user-gk3ys9yt5k
@user-gk3ys9yt5k 5 жыл бұрын
እንኳን.አብሮ.አደረሰን
@tewaseabay7323
@tewaseabay7323 5 жыл бұрын
Amennn enkuan abro aderesen
@user-vm1kf8oc5k
@user-vm1kf8oc5k 5 жыл бұрын
እንኲን አብሮ አደረሰን
@user-sk5ik1qu4x
@user-sk5ik1qu4x 5 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደርሰን
@user-gx8pt2nm3y
@user-gx8pt2nm3y 5 жыл бұрын
Enkan abroad aderesen
@user-jg1zu8gu7f
@user-jg1zu8gu7f 5 жыл бұрын
እንኳን ሎሆሳና በአል አደረሳች
@user-cp4fw3sk7r
@user-cp4fw3sk7r 5 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@user-bl4ej9nq7j
@user-bl4ej9nq7j 5 жыл бұрын
ኣሜንንንንን ፫ እንካን ኣብሮ ኣደረሰን
@patheriahilwa3979
@patheriahilwa3979 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mebrihitasefa8371
@mebrihitasefa8371 5 жыл бұрын
@@user-bl4ej9nq7j amen amen Enqan abro aderesen haniye
@hawaali5555
@hawaali5555 5 жыл бұрын
ኩዚ
@RukyaYesuf
@RukyaYesuf 5 ай бұрын
ኢሜር ቢሞት አሁንምንም አልል አሁን ሲያ ከለለቺ እኔም የለሁ አለ ዉይ ፈሪሀ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ኢሜርን ለማየትብየ ሚስጥር ላይ እያየሁትነበርግን ምኑም አልገባኝ ተመልሸ ወደዚሁመጣሁ ይሄበጣምያምራል❤❤
@rani12tube12
@rani12tube12 8 ай бұрын
mister merte film naw bedenb eyew
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
መሻላህ አቶእሬዛ ይሰግዳል❤❤
@user-fy5eq5sg4y
@user-fy5eq5sg4y Жыл бұрын
👍👍👍
@sameraassen3690
@sameraassen3690 21 күн бұрын
❤❤
@user-ce5cb5gi8l
@user-ce5cb5gi8l 5 жыл бұрын
ፈሪሀ ፅናቱን ይስጥሽ።
@saysau4379
@saysau4379 4 жыл бұрын
ኤሜር አስጠላህኝ ፊቴን ማሳየት አለብኝ አልክ ኢስን ማየት አለብኝ አትልም ውይ ደሜን አፈላህው
@bezawitkassahun4400
@bezawitkassahun4400 3 жыл бұрын
አዎ እኔንም በጣም ያናደኛል ግን የውሸት መሆኑን እስከማስታውስ ብቻ ነው
@appuae6948
@appuae6948 4 жыл бұрын
ፈሪሀየ ይቅርታ አድርጊልኝና ያለኢሜር መኖር አልችልም ትያለሽ መልሰሽ አልፈልግህም ትያለሽ እውነት ግራ አጋባሽኝ ውዴ እያዘኩልሽ ነበር
@taralema6070
@taralema6070 Жыл бұрын
ማፈሪያ ናት ምኗም አይገቫ እደዛ ቤት ቆልፎ ሲለምናት እቢ ብላ አሁን ያለ እሱ መኖር አልችልም 😏
@appuae6948
@appuae6948 Жыл бұрын
መቸም ያፈቅረኛን ብላ መሰለኝ ሳስበው
@user-ks1yf2rh3h
@user-ks1yf2rh3h 4 жыл бұрын
ማሻአላህየፈረሀአባትይሠግዳልሙስሊምነዉ
@hayuuseid730
@hayuuseid730 4 жыл бұрын
ኢሚር ስታናድ ፈሪሀ ናት የምታዋጣህ እሽ
@user-zz5in4zx4d
@user-zz5in4zx4d 3 жыл бұрын
ፈሪሃ ውደ የኔን ሂወት የኖርሽ ያህል ይሰማኛል __ ብዙ ነገራችን ይመሳሰላል
@user-xj8gj4ry1u
@user-xj8gj4ry1u 3 жыл бұрын
ውይ ኢሚር ኣፈር ብላ ኤስ ከሌሌች ሞነር ኣይችልም ኣለ ወይ ወንዶች ሲባሉ
@user-yx5xg3xd6c
@user-yx5xg3xd6c 2 жыл бұрын
ይገርማል ልቤ ሰበረው ኢሚር
@sarasnvn9711
@sarasnvn9711 2 жыл бұрын
የs ፍቅርኛ ለመበቀል ፈልጎ ነዉ ዉደ
@abdulazizab3780
@abdulazizab3780 Ай бұрын
ያፉዝን የማይቻል ነው ያፉዝ ጠንካራ ነው
@AyonalamMhz
@AyonalamMhz 7 ай бұрын
ፈሪሃ የጅሽን ነው ያገኝሽው ኢሚር በተራው ነው እምያሰቃይሽ አች ከለቫንት ጋር ምን አለሽ የምትልከሰከሽው እወድሽ ነበር ለለቫንት ጋር ትምህርት ቤት ስትጃጃይ ኢሜር ሲያይሽ ያኔ ነው ላች ፊት መስጠት ያቆመው
@user-fq5fo8wh6l
@user-fq5fo8wh6l 9 ай бұрын
የፈረሀ ቅናት ትጠላለህ 🤣
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
የሚርየ እግዚአብሔር ይማርህ 💖💖💖💖💖💖💖😍😍😍💞💞💞💞
@hfhjgfyfhjf7328
@hfhjgfyfhjf7328 5 жыл бұрын
አይ ፈሪሀ በገዛ ራስህ እንድህ ትቃጠያለሽ መልካም ስነምግባር ቢኖርሽ ከመጀመሪያም እሱ በጣም ይታገስሻል ግን አንች ሁሌም ጭቅጭቅ
@maserat1616
@maserat1616 4 жыл бұрын
የኔውድ፣እውነትሽንነው
@anuukonjooo927
@anuukonjooo927 4 жыл бұрын
እውነት ያለ ኤምር።መኖር ካልቻልሽ ለምን አሰቃየሽው
@user-yx5xg3xd6c
@user-yx5xg3xd6c 2 жыл бұрын
ራሱ ኮነው
@taralema6070
@taralema6070 Жыл бұрын
@@user-yx5xg3xd6c ኸረ ስታስጠላ ምኗም አገቫ እደዛ ሲለምናት እቢ ብላ
@tidi2528
@tidi2528 3 жыл бұрын
ኤስ ከሌለች አልኖርም አላለም ድጋይ እራስ
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
ፈርሀና ኢሚር እኛን ተመልካቾች አሰቃያችሁን መቼ ነው ጭቅጭቅ የምያቆመው
@kasuethiolove260
@kasuethiolove260 5 жыл бұрын
ኢሚር አንተ ነህ አሁን ችግር ፈጣሪው
@hasetigonderewa1374
@hasetigonderewa1374 5 жыл бұрын
ኢሚር እር ምነው ችግር በራስህ ግዜ ትፈጥራለህ ፈሪያ ናት የሚታዋጣህ
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 4 жыл бұрын
ለምንድነው ክፍሪሀ እጁን ..ያሽሽው
@user-tx7dv5hw5s
@user-tx7dv5hw5s 4 жыл бұрын
@@jamilaneuray8190 زا
@user-tx7dv5hw5s
@user-tx7dv5hw5s 4 жыл бұрын
مل
@user-wx7oc2tj6u
@user-wx7oc2tj6u 4 жыл бұрын
@@jamilaneuray8190 እንደዚህ ሲሆን ብቻ ነው ከጎንህ ነኝ አብረን ነን የምትለው ባለፈው በሩ ዘግቶ ሲለምናት እሸ ልትለው አልቻለም አናዳው ነው
@user-st4gl5vj8i
@user-st4gl5vj8i 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹሁ ኢሚር አይዞህ ዛሬ ግን በጣም አሳዘከኝ 💔
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
ፐፐፐ የኦነል መሂነ ስታምር ኢሜር ዴነዝ ኤስ ከሌለች አልክ ፍርሀ ማር አይዞሺ ሊቫት ሁለየም ከጎንሺ መሆኑን አትርሺ ኤስ እብዴትሺ ወዳወድነትሺ ማርከኝ እዳች እብድ ነበርኩ እኔም የመዳም ስራ ቆራርጦ አስቀርኝ
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 5 жыл бұрын
ተስፋ ያስቆርጣል ብቻ በርቱ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
አረካሱ አሳቅሽኝ ኢሜር ፈጣሪ ይማርህ አላለችም🤣🤣🤣🤣🙈🙈ልገያቸዉ ነበርኮ እረሳሽዉ ኤአቺ ሙክ ማፊ🤣🤣🤣🤣🤨
@sasasadf6051
@sasasadf6051 4 жыл бұрын
አ ፈር ብላ ኢሜር s ከሌለች እኔም አልኖርም በጣም የምወድህን ያህል አሁን ጠላሁክ ፈሪሀየ አይዞሽ እጭ ኢሜር
@user-ht4qj3tg6j
@user-ht4qj3tg6j 2 жыл бұрын
ፈሪሃ ወዬ ሂጅና አረፍ ይህንን ነው ልትለኝ የፈለከው ክክክ ተባባሉ አቤት መነታረክ ሲያስጠሉ
@azizaaf6603
@azizaaf6603 3 жыл бұрын
ኤስ ኤስ እያልክ ፈሪሀን ልታጣት ነው ክረፍፍ ወንድ ስትባሉ
@noormohammed7273
@noormohammed7273 4 жыл бұрын
ኢሚር አይዞሀ ኡነት ነው አደገ በደረሰቢሀ ሰት ከተነኝ ቲለለች ሲሸለሀ ደሞ ቲሪቀሀለች
@user-fq5fo8wh6l
@user-fq5fo8wh6l 9 ай бұрын
እሰይ ደግ ኡረጋት ኢሚር ፈሪሀን አብዝታው ነበር
@bahria1927
@bahria1927 6 ай бұрын
አይ ሠሒር እዳዉ አይበርዳት አይሞቃት ዘና እያረገች ነዉ የምተዉነዉ 😂😂😂😂😂
@burthalakuliggg5432
@burthalakuliggg5432 5 жыл бұрын
ፈሪሀ ስወድሽ
@mamilove8777
@mamilove8777 5 жыл бұрын
Ewunetgna lara becha nate ❤
@user-zb8lg6sj3z
@user-zb8lg6sj3z 5 жыл бұрын
ፊልም ባይሆን ኑሮ አዝን ነበር በኤሴ ግን ፊልም ነዉ 👉😅😅😅
@zenitmohamohammed3762
@zenitmohamohammed3762 5 жыл бұрын
አወን
@appuae6948
@appuae6948 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር እደዚህ ያለ ትዳር የለም ወጥመድ የበሳበት በፈጣሪ። እሱ በሷ ቤትፕሰብ አይወደድ እሷ በሱ ቤተሰብ አትወደድ እራስ በራሳቸውኳን ፉቅር ንሯቸው አይስማሙም የሲህ ምክንያቱ ደሜ በስምምነት መለያየት ከዛ ትዝታቸእን ይዘው መቀመጥ እረገኝ ሆ እውነት ከመጀመራው እስከመጨረሻው ነገር በስማም ከድሀይነት ወጥመድ ከበዛበት ትዳር እግዝሔቤር ይጠብቀን እህቶቸ አሜን በሉ እፉ
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 жыл бұрын
ኢሚር ስተኛው እየተዘረረ ሀኪም ቤት ሲገባ
@user-tf8oo4nf3r
@user-tf8oo4nf3r 5 жыл бұрын
አይሰሂር እድሜሺይጠፍ የፊሪ ሀን አባት አቃጥለሺ ልገሊው እኮ ነው
@user-yx5xg3xd6c
@user-yx5xg3xd6c 2 жыл бұрын
ከከከከ
@max-cy4yn
@max-cy4yn Жыл бұрын
ክክክ
@sameraassen3690
@sameraassen3690 21 күн бұрын
😂😂😂
@user-zi9mf1iv6r
@user-zi9mf1iv6r 2 жыл бұрын
ኧረ ሰሂር የስራሽን በሳቅ ልትገሊኝ ነውኮ
@Love-zs2we
@Love-zs2we 4 жыл бұрын
ያፉዝ ግን በጣም ምርጥ አፍቃሪ ነው አንድናቄው ነኝ
@bezawitkassahun4400
@bezawitkassahun4400 3 жыл бұрын
እኔም የእሱ አድናቂ ነኝ ከኢሚር ይልቅ እሱ ተመችቶኛል
@aminatjemal2974
@aminatjemal2974 4 жыл бұрын
ሚስኪን ፈሪሀ አሳዘነቺኝ
@yeabsratube3802
@yeabsratube3802 5 жыл бұрын
ውዶች ሆሳሀና እንኳን አደረሳችሁ
@user-fs7fl3bl4u
@user-fs7fl3bl4u 3 жыл бұрын
ፈሪሀ አቺ ደደም ለኢሚር እማታስረጂዉን ሁሉ ለሰዉ አታዉሪ
@yabatwa
@yabatwa 9 ай бұрын
ተረጋጊ ውዴ😂😂😂
@sarasnvn9711
@sarasnvn9711 2 жыл бұрын
እሰይ ፈሪሀ ደግ አደረገሽ ኢሚር ብልምንሽ ኮ አልስማም አልሽ ከልቨንት ጡዝጡዝ እያልሽ
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 5 жыл бұрын
Betam enamsegenalen wey amir zare betam anadecg asie celelch alenorm telalh bel engid ferhan edwem edw nat bekenat asabedat gulsum betam asazensheg gen enateshe angager serhat yelatem afa lay edmta new metnagerew betrf enamsegenalen
@user-nb2dr1oq6w
@user-nb2dr1oq6w 5 жыл бұрын
መህመት ግን 24 አመትህ ነዉ ሶሞኑ ልብስ መቀያየር ሰሂር kkkkkkkk
@amiseid-wo5py
@amiseid-wo5py 3 ай бұрын
አይኢሚር ኤስጠኬሌለች አኔም አልኖርምአላለም ጅል ጀዝቫ ፈሪሀዬ የኔማር❤
@user-te9mo7pu3n
@user-te9mo7pu3n 5 жыл бұрын
አይ ፈሪሀ የሆነ ነገር ሲደርስበት ካንተ ጋር ነን ትይዋለሽ መልሰሽ ልታሰቃይው ያንቺ ካራክተር በጣም ተጋነነ ወይስ እየርሳሽ የራስሽ ፀባይ እያሳየሽን ይሆን
@user-st4gl5vj8i
@user-st4gl5vj8i 5 жыл бұрын
አዎ ግን እሱ ነገራት እኮ
@angelmary7838
@angelmary7838 5 жыл бұрын
አሚር አበዛሂው ፈርሃን አትጉዳት
@zenitmohamohammed3762
@zenitmohamohammed3762 5 жыл бұрын
አወን እውነት ብለሻል
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 4 жыл бұрын
@@user-st4gl5vj8i ለምንድነው ክኢሚር እጁውን ያሽሽው.ኢሚር
@user-st4gl5vj8i
@user-st4gl5vj8i 4 жыл бұрын
@@jamilaneuray8190 አናዳው ነው ችግር ሲፈጠር ከጎንህነኝ ስትለው ነው
@taralema6070
@taralema6070 Жыл бұрын
ያፉዝ ምርጥ ተዋናይ በፊት ብታጫውቱት ግን ኢሚርን ስለመታው አናዶኛል
@robieltekie2236
@robieltekie2236 5 жыл бұрын
Wwaa ብታዕሚ ጽብቅቲ ፊልም ደሥ ተብል
@user-oz3gw3kk2f
@user-oz3gw3kk2f 4 жыл бұрын
ላራ የኔ ዉድ
@zinetabdela4447
@zinetabdela4447 5 жыл бұрын
ሰኒም ማፈሪያ አሮጊት ሀንዴን አይጥ አለቻት ክክክክ
@anuukonjooo927
@anuukonjooo927 4 жыл бұрын
እውነት ነው አደጋ ስደርስበት ብቻ ከጎንህ ነኝ አሻንጉልት መሰለሽ እንዴ አሁን የእጅሽን አገኘሽ
@maserat1616
@maserat1616 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-yx5xg3xd6c
@user-yx5xg3xd6c 2 жыл бұрын
ከፈ
@hanafikr2576
@hanafikr2576 5 жыл бұрын
Kezhi film amlakun yemiyamesegn eraza bcha nachewu lalochu mni bat nachew
@fafimanche7802
@fafimanche7802 5 жыл бұрын
ኢሚር ኤስ ከለለች አልኖርም አልክ አይደል የእጅህን ታገኛለህ ፈሪሃ ቁጭ አድርጊህ እንደምትሄ ተስፋ አለኝ ☝👊👈😢🙄🤐😛
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
ግምገማና
@anuukonjooo927
@anuukonjooo927 4 жыл бұрын
ውይ ፈርሀ እድሉን እኮ ደጋግሞ ሰቶሻል ግን አንች አላወቅሽበትም አሁን መለመን የአንች ተራ ነው
@urcell6881
@urcell6881 3 жыл бұрын
ሀንዴ አሻንጉሊት እረበጭራሺክክክክክክ
@mohaned2298
@mohaned2298 5 жыл бұрын
ሊቨንት እያነደዳኝኖ ፈሪያ ስር ስር መለትህን አቁም በክፍት ቦታ ለመግባት እያሞርክኖ ልበል ሁለቱ ጥንዶች እያጣለቻው መሆኑን አይታያይም እንዴ??
@mimimm9410
@mimimm9410 5 жыл бұрын
እኮ እኔም ያናድደኛል
@tgddgghdgggu3031
@tgddgghdgggu3031 5 жыл бұрын
L
@user-dy3zf5oq2i
@user-dy3zf5oq2i 5 жыл бұрын
Thanks
@makiamohamed2388
@makiamohamed2388 5 жыл бұрын
ካንሱና ሀሊል አይዞችሁ ምክንያቱም ፍቅር ይበልጥ ያሳብዳል ስለዚህ አይዞችሁ አሳዘናችሁኝ
@SAl-ry9ny
@SAl-ry9ny Күн бұрын
እዝጎየመህመትሚሰት በደፈሺአችሰምላሳም😣😣
@user-nl4fn5bu1l
@user-nl4fn5bu1l 5 жыл бұрын
ሰሂር እደው እብደትሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይለኛል ክክክክክክክክክ ተከታተል ምህመት አረ ው
@user-gn7lf6op1g
@user-gn7lf6op1g 4 жыл бұрын
ሰሒርምንአይነትገፀባሕሪነውጥልቅእያለይከምኑምከምኑም
@user-dp1jh3up8d
@user-dp1jh3up8d 6 ай бұрын
ካሁን ጀምሮ እስከ መጨረሻው ድረስ ለኢሚር ማዘነ አቀመ ምክንያቱም ለፈሪሀ ያለው ስሜት ሰለቀነሰ
@user-vt5wk2if9q
@user-vt5wk2if9q 5 жыл бұрын
ፈሪሀብድሩ ደረሰሽ
@user-cl7tx4bh6s
@user-cl7tx4bh6s 5 жыл бұрын
እንኳን መጣችሁ
@sifsif4721
@sifsif4721 5 жыл бұрын
Enkaun besalm metachut😍
@mimirr6254
@mimirr6254 5 жыл бұрын
Enekuwane adarasane adarasachehu batu elalwe.
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f Жыл бұрын
ውይ ኢሚር ዘጋከኝ ምን ዓይገቡ ገቢ ነህ ስታስጠላ እዳባትህ ባለጌ ነህ😢😢😢
@tgyemariyamlji7645
@tgyemariyamlji7645 5 жыл бұрын
ኢሚር የምር ታሥጠላለህ
@cifufuugifuguig6271
@cifufuugifuguig6271 3 жыл бұрын
ኢሚር ትገርማለህ ኢስን ስታይ ወደሷ ልትገለበጥ ነው ወይ ፍቅር
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
እደፈሪሀእሚያፈቅረዉየለም
@Mna-bq9wt
@Mna-bq9wt 7 ай бұрын
ላራ የኔውድ ስወድሽ
@user-oh3hj1bn7e
@user-oh3hj1bn7e 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@user-fq5fo8wh6l
@user-fq5fo8wh6l 9 ай бұрын
ሞኝ አትሁኝ እማየ አለይ ላራ🤣🤣🤣
@mihrettsegaye2255
@mihrettsegaye2255 5 жыл бұрын
ፈሪሐ የባልሽን ገበና ለማንም አትዘክዝኪ እሺ ውዴ
@saraslam6564
@saraslam6564 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@malefiyam861
@malefiyam861 5 жыл бұрын
Wawo ened emere yegegale
@user-cs2kb1ok2m
@user-cs2kb1ok2m 4 ай бұрын
ወይ አሜር በጣም ኣስጠላሀኝ ኤሰ ከለለች እኔም አልኖርም ትላለህ እደየ 😮😮😮
@user-en8qd7jk1t
@user-en8qd7jk1t Жыл бұрын
ኣይ ሰህር ለፍላፍት😂😂😂😂❤❤❤❤
@sosenayegonderlijneg2933
@sosenayegonderlijneg2933 5 жыл бұрын
Enekane lewosayena aderesacheho
@user-jz1om8ub4o
@user-jz1om8ub4o 5 жыл бұрын
ኢሚር ጉረኛ ለቀድሞ ፍቅረኛህ ስትል እሳት ውስጥ እየ ገባህ ነው ደሞ አንት ነው ተስናፊው
@gfftggt6311
@gfftggt6311 4 жыл бұрын
Selam nachu Endet nach wey wdoch betam new yemiwedach yemakbrachu
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
Эмоции💫 | Тгк: D1ashenka✨
0:22
D1ashenka
Рет қаралды 4,8 МЛН
Телега - hahalivars
0:55
HAHALIVARS
Рет қаралды 3 МЛН
Me: Don't cross there's cars coming
0:16
LOL
Рет қаралды 10 МЛН
ToRung short film: 😭i'm not blind😢
0:58
ToRung
Рет қаралды 120 МЛН