roasted lamb,የበግ አሩስቶ

  Рет қаралды 63,459

melly spice tv

melly spice tv

4 жыл бұрын

roasted lamb,የበግ አሩስቶ

Пікірлер: 140
@yoniethiopia7012
@yoniethiopia7012 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ በጣም አሪፍ ነው እባክሽን እስካሁን ካልፃፍሽ መፅሀፍትም ለመፃፍ አስቢ ጥልቅ የሆነ የኢትዮጵያ ምግቦች እውቀት አለሽ ቆሮርሳን በሚገርም መልኩ ነው ያስተማርሽን ከዚ በፊት አላውቅም ነበር ዋው ጀግና ነሽ ማርያምን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ዮናስ ትክክለኛው ግዜ ሲደርስ እይቀርም
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
ሃይ ሜሊዬ ዋው ነው ጎራ ሳልል አልቀረም እጅሽ ይባረክ 😘😘❤❤🙏🙏👍👍👍👍👍👍
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለዉ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው እናት አንቺም ጎበዝ ነሽ
@selamwellness7934
@selamwellness7934 4 жыл бұрын
ሜሊ እጅሽ ይባረክ በጣም ግልጽ የሆነ አሰራር ስለምታሳይን ለመሞከር አያስቸግርም እናመሰግናለን 😘
@tiyaatube6241
@tiyaatube6241 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ 😘😘❤
@alemayehuweledegiyorgis6219
@alemayehuweledegiyorgis6219 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ቆንጆ ነው ሠራሁት እጅሽ ይባረክ
@mebratgebremariam8986
@mebratgebremariam8986 4 жыл бұрын
It really looks so yummy please what temp setting should I use I think I missed it thank you.
@eliasaga6696
@eliasaga6696 3 жыл бұрын
Thank you Mely your work is very beautiful
@makisol9167
@makisol9167 4 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቆንጆ
@guletsegai5165
@guletsegai5165 2 жыл бұрын
I love it thank you for sharing beautiful 😍 ❤
@martaabate1486
@martaabate1486 4 жыл бұрын
Bewnet yewetat balemuya nesh tsdit yale sira tebareki enameseginalen hodachin gin tenchacha
@wtw1497
@wtw1497 4 жыл бұрын
thanks konjo this is really great.
@TinaHabeshawit
@TinaHabeshawit 4 жыл бұрын
It looks yummy. Thank you.
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 4 жыл бұрын
ሲሰራ የጎመዠሁትን ተዉት፣ ግን ደርሶ ችሥሥሥሥሥሥ ሲል አፒታይቴ አብሮ ችሥሥሥሥስ። ሜሊዬ እጆችስ ይባረኩ በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው ያሳየሽን ካንቺ ብዙ እየተማርን ነው❤
@hassnaabdella
@hassnaabdella 3 жыл бұрын
Looks delicious 😋 what temperature was the oven?
@marybre5026
@marybre5026 3 жыл бұрын
Love it 👍🏾
@lemlemyasin129
@lemlemyasin129 4 жыл бұрын
Ejshn ybiark bitam yameral 🤗🤗🤗👌👌
@yetem1912
@yetem1912 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይስጥሽ በጣም ቆንጆ ነው ክበሪልኝ።
@elsibekele5701
@elsibekele5701 3 жыл бұрын
Well articulated. Thank you. just subscribed you.
@kokobnegasi5751
@kokobnegasi5751 3 жыл бұрын
looks very yamy keep it up.tnx
@almuzayonas8835
@almuzayonas8835 4 жыл бұрын
Waww gobez betam yasgomjal
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
ሜላ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
የሁልቀን አበረታቼ ሀንዬ ከልብ አመሰግናለው
@frexewidwolde8806
@frexewidwolde8806 4 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ ሰለ ቐጨቆጬ ወይም ዳጣ አሰራር አሳይን
@rb2782
@rb2782 4 жыл бұрын
Melly, wow very lovely. I can tell it's very delicious. Thank you dear for sharing!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እንደሰራችሁት ሳቅ በጣም ነው ምደሰተው አመሰግናለው ራሄል
@senaitayele8120
@senaitayele8120 Жыл бұрын
mely geta yibarkish❤❤ sewedishko
@kokitadesse8038
@kokitadesse8038 2 жыл бұрын
Hallo ure the best cook we loveu.
@edengebragzabher8448
@edengebragzabher8448 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@fafitam2120
@fafitam2120 2 жыл бұрын
Wedjewalew kelelaw yanchin kele Yale new konjo 🥰
@jimihash3418
@jimihash3418 4 жыл бұрын
Yene konjo mn endemil alakm betam kelalna glts aserar nw,,,ye doro arosto betegenetatle akalt enditasayn etykishalehu amesegnalehi i like u
@eheteezineh816
@eheteezineh816 4 жыл бұрын
I like your creativity
@menberelegesse551
@menberelegesse551 4 жыл бұрын
Konjo sera naw well done
@ephratahjeba515
@ephratahjeba515 4 жыл бұрын
ያንቺን ቻናል ካወኩት ወር እንኳን አይሞላኝም። በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ።ሙያ በሙያ አረግሽኝ። እግዚአብሔር ይባርክሽ። እስኪ ለልጆች ቀለል ያለ አሠራር ያለው ምግብ አሳዪን። thank you.
@jossysquad8941
@jossysquad8941 2 жыл бұрын
ጎበዝይ ባለሞያ ነሽ 👍
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 3 жыл бұрын
Wow!!!!!!
@mahederkebedekebede1529
@mahederkebedekebede1529 4 жыл бұрын
ልዩ
@AniTubeAnitubeethio
@AniTubeAnitubeethio 4 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ አንደኛ ለመሆን ስሮጥ ወድቄ ነበር ሆዴ ጮኸ እጂሽ ይባረክ እነመሠግናለን።
@nunublen622
@nunublen622 4 жыл бұрын
I like it
@fafitrue5656
@fafitrue5656 4 жыл бұрын
Arif♥️🙏
@astermengistu2500
@astermengistu2500 4 жыл бұрын
Betam arif new nege emokerwalew
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 4 жыл бұрын
ለመስራት ወገቤን አስሬ ተነሳው እንደ ሁሌውም በጣም የሚያምር ስራ ነው በርቺ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ማሬ እሺ
@faven1230
@faven1230 4 жыл бұрын
erre enem eserawaluh 👌
@zhramusama5182
@zhramusama5182 4 жыл бұрын
አዶት አንቺንም ሳላደንቅሽ አላልፍም Melly ንም ያስተዋውቅሽን አንቺነሽ። ሁለታችሁም ፅድት ያለ ስራ ነው የምትሰሩት በርቱ እናመሰግናለን
@helenwondossen4570
@helenwondossen4570 4 жыл бұрын
ዋው ሜሊ አማረኝ እሰራዋለሁ ተባረኪ የምታሳይን ምግቦቺ በሙሉ አሰራራቼው ሁሉ በቀላል መንገድ ሰለሆኑ በጣም ነው የምትመቺኝ እናመሰግናለን አቀራረብ አቀራረፅ ሁሉነገር ያምራል በርቺ እጂሽ ይባረክ ሜሊየ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ አንችንም እግዛብሄር ይባርክሽ
@temesgenabraha8246
@temesgenabraha8246 2 жыл бұрын
Very good job 👍
@messya7125
@messya7125 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ
@ellusirak207
@ellusirak207 4 жыл бұрын
Wow
@messeret911
@messeret911 4 жыл бұрын
👌😋😋😋😋
@mariamm7872
@mariamm7872 4 жыл бұрын
You're amazing everything you do it's clean and delicious well done Melly👌
@areeph6166
@areeph6166 2 жыл бұрын
Amazing
@emityroman6776
@emityroman6776 4 жыл бұрын
Mellye beautiful and clear presentation usuals 👌 The roasted lamb yum yum 😋 keep up for your amazing job ❤️👏🏾
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
Thank you my dear
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 4 жыл бұрын
ሳላደንቅሽ አላልፍም ባለሙያ
@lubaba1880
@lubaba1880 2 жыл бұрын
ይመች።ውደ።ዋውባለሙያ።በርች
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 4 жыл бұрын
ጎበዝ የሆንሽ ልጅ ።ብዙ ነገር እየተማርከነው ከእንች።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ሱሴ
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 жыл бұрын
በጣም ኣሪፉ ኣሰራር ነው እናመሰግናለን!ምራቄን ኣስዋጥፕኝ...
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እኔ አመሰግናለው እናት
@bizulegesse5706
@bizulegesse5706 3 жыл бұрын
ሜሉዬ የምትሠሪያቸው በጣም ቀላልና ጤናማ ስለሆነ ደስ ብሎኛል በርቺ በተጨማሪ የመስታርድ (የሠናፍጭ ድልህ) ተጠቃሚ ነኝና በቤት ውስጥ እንዴት እንደሚሠራ ሊንኩን ብትልካልኝ
@almazweldu3914
@almazweldu3914 4 жыл бұрын
እጂስ ይባርክ ስናፍጭ አሰራር አስይኛ ዓድመ ይስጥሽ
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 3 жыл бұрын
Hey melo thanks
@user-cw9ks7wt2o
@user-cw9ks7wt2o 4 жыл бұрын
Nice
@mesfinhaile2244
@mesfinhaile2244 4 жыл бұрын
ቢዲዮሽ በጣም ሲለተመቸኝ ሰስኪራይብ አደረጌሻሎ
@bezabchuchu
@bezabchuchu 4 жыл бұрын
Wow! Thank you Melu. Looks yummy!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
Thank you Beza yes it is
@hiwotniguse5963
@hiwotniguse5963 Жыл бұрын
ጎበዝ
@amytube1564
@amytube1564 4 жыл бұрын
Thank you my dear 😋👌👍
@gspggspgxg0oga.948
@gspggspgxg0oga.948 3 жыл бұрын
Ewnt bal muyya neshi.berchii
@meazagoyoro1125
@meazagoyoro1125 4 жыл бұрын
Wwaw waw waw berche
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እሺ መአዚ
@RRuth8852
@RRuth8852 Жыл бұрын
Yummy ❤❤❤
@birtukanhuruma4265
@birtukanhuruma4265 4 жыл бұрын
betam balemoya hezu neger temeralew kanch berch enat wow new
@awakekalkedan4766
@awakekalkedan4766 4 жыл бұрын
wowምርጥ የምግብ ዝግጅት ነው ይሔን መሞከር እፈልጋለሁ ሰናፍጩን እንዴት ማግኘት እችላለሁ ቆንጆ? በተረፈ በርቺልኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው አወቀ እኔ ከኢትዮጵያ ነው ያስመጣሁት ነገር ግን የጥራጥሬ መስሸጫ ሱቅ የሚገኝ ይመስለኛል
@kbkejivjr3601
@kbkejivjr3601 3 жыл бұрын
Meluye yesenafche dlh aserar asaygn
@tigistyitbarek7629
@tigistyitbarek7629 2 жыл бұрын
Its so good Can you tell me about aluminum foil is that not good for health
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ትግስትዬ በብዙ ዩንቨርስቲዎች አልሙኒየም ለአንዛመር እንደሚያጋልጥ እና እንዲሁም ለሌሎች በሽታዎች ጥናት ያስረዳል በተለይ ትኩስ ነገር ላይ ስንከድነው ምንም እንኳን አምራቾቹ ቢያጣጥሉትም እኔ ደግሞ ለማንኛውም መጠንቀቅ ጥሩ ነው ከሚሉት ወገን ነኝ እንዲሁም ማይክሮዌቭ ካስተዋልሽ አልጠቀምም ጨረር ለካንሰር እንደሚያጋልጥ በብዙ ተጽፏል ነገር ግን ሰው በጣም ይጠቀማል እና ለማንኛውም መጠንቀቅ ጥሩ ነው ብዬ እላለው
@meseabate494
@meseabate494 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ድሮ ጠጅ ሳር ፣ ጤና አዳም ፣ አሪቲ ፣ ሮዝ መሪን እኛም ቤት ይበቅል ነበር አሁን ግን ጽጌሬዳ ...የመሳሰሉትን አበቦች ነው የሚተክሉበት ሙያሽን አድናቂ ነኝ ከንጸህና ጋር 👏✅💯
@sdt3004
@sdt3004 4 жыл бұрын
እህቴ አንቺ ድሮ አለሽ እኔ አሁን አውስትራሊያ እየኖርኩ የሌለኝ ጠጅ ሳር ብቻ ነው ሀሪቲ: የስጋ ቅጠል: በሶ ቢላ : ጤና አዳም በጣም በሰፊው አድገውልኛል በሚገርም ሁኔታ።
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
ዋውው እጂይባርክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እግዛብሄር ያክብርልኝ አበበች
@helensamuel6752
@helensamuel6752 4 жыл бұрын
Love it. Can u make it beef?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ሄለን እሺ እሰራለው አንድ ቀን
@esayasseifu705
@esayasseifu705 3 жыл бұрын
Meluyeeeee yene kememe balemuya selaregeshigne amesegenalehu melu yemigeremeshe yanchine chanale ketekelakelku jemero balebet hotels mebelate akome ekawene gezeto ebete eyeserane eyebelane new be wechime be rename seladaneshigne amesegenaleu
@jesusislord6861
@jesusislord6861 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ and I like your simplicity በይበልጥ ግማሽ ብርጭቆ ነጭ ወይን ብትጨምሪበት ጣፋጭ ይሆናል፣ በዛላይ ሽታው እራሱ ልዩ ነው የሚሆነው።ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው የልቤ አምላክ ልክ ብለሻል ነገር ግን ሁሉንም ያማከለ እንዲሆን ስለፈለኩ ነው
@jesusislord6861
@jesusislord6861 4 жыл бұрын
@@Mellyspicetv ያው ለሚፈልግ ማለቴ ነው፣ እንጂ አቼቶም ይቻላል።
@esayasseifu705
@esayasseifu705 3 жыл бұрын
Melu lelawe demo be lomiwe fekefakiy fenta vanila maderege echelalehu wey????
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አትችይም ብስኩት ብስኩት ነው የሚልብሽ ባይሆን ያለሎሚ ፍቅፋቂ ስሪው
@kirubelamare6886
@kirubelamare6886 4 жыл бұрын
ይሄን ቪድዮ እያየው ዶኪቲን ስበላ እንዴት ጣፈጠችኝ!
@seadaahmed3975
@seadaahmed3975 Жыл бұрын
Konjo nw yal almuniyem chigr alew
@rozasolomon9908
@rozasolomon9908 4 жыл бұрын
Thankyou my dear
@meronberhane5027
@meronberhane5027 2 жыл бұрын
Yene fikr
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ወይ ሜሪዬ
@mariamichalidis8787
@mariamichalidis8787 4 жыл бұрын
Betam govez
@lemlemg542
@lemlemg542 3 жыл бұрын
ሜሊ አንደኛ
@fisshayemezgebu8858
@fisshayemezgebu8858 4 жыл бұрын
Melat-betam-web-megeb Azagahung-!!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ጎበዝ ወንድሜ የተባረከ ይሁን
@sablegashaw7452
@sablegashaw7452 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ግን ፀጉርሺን ብትሽፍኝ ደስ ይለኛል
@zinetyimer4036
@zinetyimer4036 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ሜሉ ከውስጥ በወርቀት ባይሆንስ በአልሙንየም ብቻ አይሆንም?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ይሆናል ዜኒትዬ
@eyerusalemjones8226
@eyerusalemjones8226 4 жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ መሰታርድን ያደረግሸው ለፍሌቨር ነው ወይሰ ለከለር?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ለጣእሙ ነው እየሩስ
@habtemariamaskale1830
@habtemariamaskale1830 4 жыл бұрын
Brazilian cooks እሩብ ማንኪያ instant coffee ብትን አድርጎ ማሸት በግ በግ የሚለውን ሽታ ያጠፋዋል ይላሉ ሞክሪው ለ እኔ ሰርቶልኛል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው እስካለ በርግጠኝነት እሞክረዋለው
@mershayedejene4692
@mershayedejene4692 4 жыл бұрын
Thanks
@ashokthankey7547
@ashokthankey7547 4 жыл бұрын
Miss Melly, Please put ingredients/Oven temperature/s in English.
@lubaba1880
@lubaba1880 2 жыл бұрын
እኔንም።አበራረታችን።አብረን።እንደግ
@omadnan7225
@omadnan7225 3 жыл бұрын
ሰናፍጭ እንዴት ይሰራል
@Ama-xi4ow
@Ama-xi4ow 4 жыл бұрын
Enamsegenalen
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እኔ አመሰግናለው እናት
@senaalemu3430
@senaalemu3430 3 жыл бұрын
Oven temperature sent new????
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
180-200 ድግሪሴልሸስ እንደ ኦቭኑ
@senduard1410
@senduard1410 Жыл бұрын
ሜልዬ ኦቭን የሌለዉ ሰዉ በድስት መጠቀም ይችላል ?????
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ብዙ ከሆነ በጉ በግበር ምጣድ ከላይ ከድነሽ እንደድፎ ከላይም ከታችም እሳት አርገሽ
@kbkejivjr3601
@kbkejivjr3601 3 жыл бұрын
Melly anegagersh ena moyosh ymecegnl
@zewdemayu2734
@zewdemayu2734 4 жыл бұрын
Melly ! 2 chanal new ende yaleshe?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አይደለም ዘውዴ እንድ ነው
@hanaayele247
@hanaayele247 2 жыл бұрын
በለው መቼም ሽታው አናወጠኝ
@QueenLiya
@QueenLiya 4 жыл бұрын
Mellyee banchi migib aserar moya weste eyegeba new
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
Comedy + ሙያ ታድሉአል አሉላ
@summerwulsebo6147
@summerwulsebo6147 4 жыл бұрын
It make it harder to follow when you saying the spice in Amharic can you mention the spices in Amharic and English
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ሰሚራ ምክር ሽፋን ተቀብዬ አሁን በሁለቱም ማለት ጀምሪያለሁ
@kubatube9616
@kubatube9616 4 жыл бұрын
Yene bale moya
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ሀላል
@user-og5im4yg2n
@user-og5im4yg2n 4 жыл бұрын
ሜሉ እችን ነገር መስራት ፈልጌ ግን ያለኝ ስጋ ብቻነው የግድ አጥንት መሆን አለብት ወይ? ይቅርታ ወደሃላ ስለምለስኩሽ ብዙወቹን እየሰራን እየበላንነው ባዘዝሽን መሰረት😆የኔ ባለሞያ በርችልኝ
@user-og5im4yg2n
@user-og5im4yg2n 4 жыл бұрын
I’m waiting melu
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ችግር የለውም ዋናው የፍየል ወይም የበግ ስጋ መሆኑ ነው የበሬም ከሆነ ለስላሳ እንዲሆን የጭቅና ስጋ ይሁን በተረፈ ምንም ችግር የለውም ትችያለሽ።በጣም አመሰግናለው ስለተሳትፎሽ ራሄልዬ
@johnmichael3559
@johnmichael3559 4 жыл бұрын
When you said 180 to 200 degree you got to be specific if it’s Fahrenheit or salacious please because I don’t know where you live in Europe or US
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ጆን ይቅርታ ድግሪሴልሸስ ማለቴ ነው ለሌላ ግዜ እንዳስታውስ ነው ያረከኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@davidharcot220
@davidharcot220 4 жыл бұрын
አሩስቶ ሳይሆን አሮስቶ ነው ቃሉ ጣልያንኛ ነው እንግሊዝኛው ሮስት መሆኑ እንደምታውቂው ትርጉሙ የበሰለ ማለት ነው። ይህን ሁሉ ትምህርት በነጻ አልነበረምና ምንም አልፈልግም ከዛ ካበሰልሽው ብቻ ትንሽ ላኪልኝ😄😄😄
@ermiphysic
@ermiphysic 4 жыл бұрын
Your hair, as chief , Cover it or do it like your profile picture, After that your z best
@sabagiday5055
@sabagiday5055 2 жыл бұрын
Melley why u are wearing in this episode do not care while u are caring about us
የበግ አሩስቶ how to make Lamb roast
9:15
MARE & MARU
Рет қаралды 19 М.
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 9 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 59 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 189 МЛН
lega tebse /ለጋ ጥብስ
14:16
Melly spice tv
Рет қаралды 31 М.
እረፍቴን   እንዴት  አሳለፍኩ
23:09
Melly spice tv
Рет қаралды 21 М.
Ethiopian Cooking "How to Make Kuwanta/Quanta " የቋንጣ አሰራር
21:51
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 115 М.
Tihlo Ethiopian traditional food/ጥህሎ
22:20
Melly spice tv
Рет қаралды 47 М.
ቀድሞ ማወቅ ቆንጆ ነው
17:48
Melly spice tv
Рет қаралды 12 М.
ፖስታ ፉርኖ የአሰራር ዘዴ | Ethiopian food |
13:56
Melly spice tv
Рет қаралды 28 М.
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН