No video

የተመሰረተው ድርጅትና የፋኖ አዛዦቹ ምላሽ! | “ክህደት ተፈጽሟል!”የእነ እስክንድር ጉዳይ! | ህወሃት “ የመበተን አደጋ ገጥሞኛል!”

  Рет қаралды 85,378

Roha

Roha

Күн бұрын

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
www.facebook.c...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Пікірлер: 606
@wasyihuntesefaye850
@wasyihuntesefaye850 Ай бұрын
ያሳዝናል ይህ ለአማራ ጠላቶች ሰርግና ምላሽ ነው አንድ ሁኑ እባካችሁ
@Awake.726
@Awake.726 Ай бұрын
አረ ኡኡኡኡኡኡኡ አማራ አንድ ሁን!! ፋኖ የተሸነፍከው የተለያየህ ቀን ነው! ከምትከፋፈሉ ብትሞቱ ይሻላችሗል!
@samuelgebeyehu3252
@samuelgebeyehu3252 Ай бұрын
እስክንድር ፋኖን በማማከር ቢያግዝ ይሻላል።
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 Ай бұрын
የሚጠበቅነው መገራገጮች ይፈጠራሉ በትግል ግን ይስተካከላል የማራ ትግል መቼም አይቆምም እስከመጨረሻው ይቀጥላል !!!!! ድል ለአማራ ፋኖ 🇲🇱🇲🇱👇
@dejentimes7504
@dejentimes7504 Ай бұрын
በዘመነ እና እስክንደር የተጀመረው የህልውና ትግል የለም፡፡ ሁሉም ከህልውና ትግሉ በታች ናቸውና ከዚህ ውዝግባቸው በቶሎ ሊውጡ ይገባል፡፡
@hageryibeltal574
@hageryibeltal574 Ай бұрын
ከየትኛው? ነገር አለሙ ተመሰቃቅሏል።
@shalomgomez2111
@shalomgomez2111 Ай бұрын
አንተ ነህ የተወዛገብከው። በዘመነ እና፣በእስክንድር መሀል ብለህ፣ያለማስረጃ፣በፈጠርከው ውዝግብ። እስክንድር፣( ከፍኖዎች ጋር፣በመወያየት ሳይሆን)በድብቅ፣በማህበራዊ ሚድያ ነው ራሱን የመረጠ።አራት ነጥብ!!!የወሎ፣የሸዋ፣የእነአሰግድ እዝ እንዲሁም ጎንደር፣በዚህ ፣አይነት ሴራ፣አምባገነናዊ፣የሆነ፣ራስን መምረጥ፣ አልተቀበሉትም።እስክንድር ያደረጉው ማህበራዊ ሚድያ ላይ ጭስ አስነሳ እንጅ፣መሬት ላይ የሚያዘው የፋኖ፣ሰራዊት የለም።ሲጀመር እርሱ የፋኖ፣መርሆ ምን እንደሆነ አያውቀውም።የፋኖ፣እሴት፣የሚያጠነጥነው፣የህዝብን፣ህልውና፣ለመታደግ፣የግል ህይወትን፣መስዋእት፣ማድረግ የሚል moto ነው፣እንጅ፣በድብቅ፣በሴራ፣አምባገነናዊ፣በሆነ መንገድ ራስ እኔ፣ነኝ፣የፋኖ መሪ ብሎ መምረጥ አይደለም። እነ ሻለቃ ውባንተ፣እነናሁ ሰናይ፣አበነዘር፣እና ሌሎች ፋኖወቻችን በእየ ቦታው የወደቁት፣በእነርሱ መስዋእትነት፣የአማራን ህዝብ ነፃ ለማውጣት እንጅ፣ከፋኖ እሴት ውጭ የራሳቸውን፣ጠባብ የግል ፍላጎት በሚያራምዱ፣የባዴን እና ብልግና ድብቅ መሳሪያወችን፣በአማራ ህዝብ ደም ላይ፣ተሸጋግረው፣ወደ ባርነት፣እንዲያስገቡን አይደለም። በተጨማሪ፣ከሁሉ በላይ፣የእስክንድርን፣ራሱን የፋኖ መሪ አድርጎ የመምረጡን፣ሴራ በማህበራዊ ሚድያው ላይ የነገሩን፣የብልግና እና የትህነግ፣አክቲቢስቶች፣መሆኑን አንዘንጋ።
@yenehungidyelew4991
@yenehungidyelew4991 Ай бұрын
ከጭቅጭቅ መቼም አይወጡም።
@momojojo5634
@momojojo5634 Ай бұрын
​@shalomgomez2111 ውሸት ይሆን እንዴ ??? እስክንድር ሁሉን ነገር ትቶ በረሀ የገባ ለሹመት ለሽልማት አይመስለኝም በዚያ ላይ የትኛው ሹመት ነው የሚያለያይስ የሆነ በመካከላቸው አብይ አያርፍም ሰው ገብቶባቸው እንዳይሆን ማስተዋል በግልፅ መነጋገር እንጅ ግፍ መሮት ለወገኔ ብሎ ለመሞት በረሀ ለገባ ሰው ሹመት ምኑ ነው ጠላት ለመከፋፈል የዘራው ዘር እንዳይሆን?!?!
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x Ай бұрын
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ፡ወንድሞቸ፡አላህ፡ያስማማችሁ፡ጥላት፡እንዳይስቅብን😢😢😢😢😢😢
@makedstilahun5578
@makedstilahun5578 Ай бұрын
ትክክል
@belletdemssie9558
@belletdemssie9558 Ай бұрын
የሚታገሉት ለነፃነት ነው ወይስ ለግል ስልጣን ????😢😢ምንድነው ጉድ ለጥላት መሳቂያ
@AbrahamTilahun-mb3sb
@AbrahamTilahun-mb3sb Ай бұрын
@@belletdemssie9558 ድሮም ዘመነ የሾው ሰው ፡እና ሊታይ ባይ ነው፡
@TsegayeKassa-id7km
@TsegayeKassa-id7km Ай бұрын
ዘመነ ነው የሚበጠብጠው
@shimelashshiferaw171
@shimelashshiferaw171 Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ሁሉም እንደተስማሙ አድርጎ በሚዲያ መናገር ክደት ነዉ።
@aschalewkebede9759
@aschalewkebede9759 Ай бұрын
ሮሃ ሚድያ ወገንተኛ እየሆነ ነውና ያሳዝናል። ለምን ሁሉንም ጠይቃችሁ አብዛኛው የወሰነውን ለማወቅ አልሞከራችሁ? ሁለት የፋኖ መሪ አቅርባችሁ እነሱ እውነተኞች ለማስመሰል መጣራችሁ ያሳዝናል።
@BiBi-j4i
@BiBi-j4i Ай бұрын
አሪፍ ነው በዚው ቀጥሉ በርቱ አለን ከጎናቹሁ ድል ለፍኖ ድል ለአማራ
@naajanojaa7
@naajanojaa7 Ай бұрын
ኧረ መሳቂያ መሰላቂያ አደረጉን የአማራን መከራ በዝ ምንድ ነው ለማነው የሚታገሉት
@user-oe8vs1wt5u
@user-oe8vs1wt5u Ай бұрын
ምድረ ደንቆሮ ተስፋ አስቆረጣችሁን ደነዞች
@user-yu6ht1vb7j
@user-yu6ht1vb7j Ай бұрын
ያሳዝናል እናነንተን ብሎ የኢትየጵያ ህዝብ ነፃ አውጪ መጀመሪያ እራሳችሁን ከጎጠኝነትና ከመንረደተኝነት ነፃ ዉጡ:: ትልቁን የአማራ ህዝብ ያዋረዳችሁ ወራዶች ናችሁ
@DeseFikado
@DeseFikado Ай бұрын
እኔ በበኩሌ የምለምናችሁ ተሰብሰቡ ተወያዩ ለህዝብ ይጠቅማል ያላችሁትን ሰዉ በዲሞክራሲ አመራረጥ በእጅ ብልጫ በፖለቲካ ብቁ የሆነዉን ወደፊት አምጡት ዉስጣችሁን ፈትሹ የመንግሥት ተልእኮ ይዞ የመጣ ከእናንተ ዉስጥ ሰርጎ ገብቶ ፋኖን እዳያፈርስ : መላ የኢትዮጵያ ህዝብ እና በዉጭ ሀገር ያለን ኢትዮጵያኖች በጉጉት ድላችሁን እየጠበቅናችሁ ነዉ :
@JohanFx-iw9ez
@JohanFx-iw9ez Ай бұрын
ሮሀ ሚዲያ መአዛ መሀመድ በፋኖ ላይ ምታረጊው መከፋፈል ዋጋ ያስከፍልሻል
@leoulattlee4994
@leoulattlee4994 Ай бұрын
ኸሸርሙጣ ምን ይጠበቃል ?
@ewuntawyihnew3477
@ewuntawyihnew3477 Ай бұрын
​leoulattlee4994
@ewuntawyihnew3477
@ewuntawyihnew3477 Ай бұрын
Dedebe
@meselemengistu618
@meselemengistu618 Ай бұрын
ማፈሪያ ናቸሁ የሚሞተው የአማራ ህዝብ ግድ የማይሰጣችሁ ሆዳሞች በዚህ አካሄድ እንኳን ማሸነፍ ይቅርና በቅርቡ እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው ትጠፋላችሁ የሚያሳዝነኝ ምስኪኑ የአማራ ህዝብ ነው
@nahomasamere
@nahomasamere Ай бұрын
የዲቃላ ልጅ ማንም አይጠፋም ማን ወንዱ ነው ፋኖ ፊት የሚቆመው? ነው ወይስ አንተን ደስ እንዲልህ ፋኖ ትግሉን ለሌላ አሳልፎ ይስጥ???
@yassinnurye1900
@yassinnurye1900 Ай бұрын
በጣም አሳዛኝ ነው ።
@melakutarekegn7315
@melakutarekegn7315 Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@Freedom-ix9sw
@Freedom-ix9sw Ай бұрын
ማፈሪያዎች ናችሁ ሮሃዎች
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 Ай бұрын
ABO tebeji shermuta shele goudeshen enaqalen dedeb bedatam
@yayeshgetnet6225
@yayeshgetnet6225 Ай бұрын
ሁሉም ስልጣን ይፈልጋሉ
@serkalemtilahun7723
@serkalemtilahun7723 Ай бұрын
አሁን የህሁሉ እሚሞቱት ህጻናት አያዝናቸውም
@tesfitokubay7040
@tesfitokubay7040 Ай бұрын
በጣም ይገርማል ምን ችግር አለው ነገርሮችን ረጋ ባለ መልክ ተነጋግራችሁ ተረዳድታችሁ ችግሮችን መፍትሄ እንደማብጀት ለጠላት ሰርግና ምላሽ እምታረጉለት አረ በፈጠራችሁ ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ በጣም ነው በእናተ ያዘንኩት
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 Ай бұрын
ሕዝባችንን መከራውን አታብዙብን፣ አንድ ብትሆኑ ይሻላችኋል፣ እንደዚህ ሆናችሁ ትግሉን አታሸንፉትም፣
@user-it4ou1jo1r
@user-it4ou1jo1r Ай бұрын
ሀቅን ይዞ የተጓዘ መቸም ያቸንፍን ድል ለፍኖ ድል ለአማራ ህዝብ❤
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 Ай бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@TEGEGNCHANEADDISU
@TEGEGNCHANEADDISU Ай бұрын
ያሳዝናል
@sadorberi1532
@sadorberi1532 Ай бұрын
እስክንድር ከማናችሁም የተሻለ በአንድነት የሚያምን አለ ብዬ አላምንም ! ከስንት መከራ ያወጣው አምላክ ይጠብቀው !! እመብርሃን ትጠብቅህ !! እመቤቴ ከአንተጋር ትሁን!!
@user-wd4cm1ih7h
@user-wd4cm1ih7h Ай бұрын
በህዝብ ሞት ትቀልዳለችዉ
@alemayehu2768
@alemayehu2768 Ай бұрын
መሬና ዘመነ ያልተሳተፉበት አንድነት ሳይሆን ብተና ነው የተሰዉ ጀግኖች አጽም ይፋረዳችሁዋል ለጠላት በር ላለመክፈት የግል ፍላጎትን ለአገር በማስቀደም የ60.ዎቹ አገርን ለዚህ ዝቅጠት ያበቁትን እጅና ምላስ በመቁረጥ ስምምነት ፍጠሩ !!!
@teshuadon2197
@teshuadon2197 Ай бұрын
ሮሃ የአማራን ትግል ለመከፋፈል እየተጋ ነው !! 🛑🛑
@teshuadon2197
@teshuadon2197 Ай бұрын
​@paulosmulu7994 ተመልከቱት !!ይህን ዜና የወሎ ዕዝ አልተሳተፍኩም፣ዝናቡም አልተሳተፍንም ካሉ በኋላ ግን ተወያይተን በሂደቱ ስላላመንበት... አይጋጭም ? አማራ አሳዘነኝ።የአማራን ህዝብ ጠቅልለው ለአብይ አህመድ አስረከቡት። ምሬና ዝናቡ በጥቅሉ ለምን እንደተቃወሙት ያቀረቡት ምክንያት የለም !! ጎጤዎች እንኳን ደስ አላችሁ !! እስክንድር ሹልክ የሚልበት ዘመነ የሚፀናበት መለኪያው ምንድን ነው ? አትጠራጠሩ በአማራ የህልውና ትግል ጎዳና ላይ ትልቁ ጉቶ የትናንቱ አርበኞች ግንቦት 7 የዛሬው "ፋኖ" ዘመነ ካሴ ነው !! አለቃው ብርሃኑ ነጋ አግ7ን በእጅ መንሻነት ለአብይ እንደሸጠው ሁሉ ዘመነም የፋኖን ትግል ለአብይ የሚሸጥበት የታሪክ ግጥምጥሞሽ ላይ መድረሳችን እውን ሆኗል።🛑 ማን ትግሉን ጥሎ እንደሚወጣና ማን እንደሚፀና የምናየው ይሆናል!!!🛑🛑🛑
@zenatv844
@zenatv844 Ай бұрын
Roha ???
@yaredlb5430
@yaredlb5430 Ай бұрын
ስለተመሰረተው ድርጅት ምላሽ ባቀረባችኹት ልክ ምነው መመስረቱን እንደዜና አላቀረባችኹትም 🙈 ወገንተኝነት ለማንም ጋዜጠኛ አይጠቅምም
@medna1571
@medna1571 Ай бұрын
ይገርማል ለጥላት ይህማለት ምን እንደሆነ 😢 እረውይ መቸነው እነሱ በአንድ የሚመሩት እጦርነት ስልችቶናል
@bobmarleyrastamanvibration1273
@bobmarleyrastamanvibration1273 Ай бұрын
እረ ባካችሁ ንፋስ አታስገቡ አንድ አማራ አንድ ፋኖ!!!💪💪💪🔥🔥🔥💪💪💪
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x Ай бұрын
ጥፋተኝዉ ባዳዉ እሥክድር ነዉ
@shalomgomez2111
@shalomgomez2111 Ай бұрын
​@@user-tp3vv5jd4x 100% እስማማለሁ። በውስጥ ተስማምቶ ከመጨርስ ይልቅ፣እኔ ነኝ ብሎ፣የትኅነግ እና ብልፅግና ሚድያወች እንዲዘገቡለት ሲያደርግ፣ያኔ ነው፣ሀላፊነት የጎደለው እና ሆን ብሎ ከፋፋይ፣ሆኖ የመጣ። የአማራ ህዝብ መልስ ለርሱ አይነቱ ደግሞ፣ድሮም እንተ እኮ ፋኖ አይደለህም፣ስልጣን ፈላጊ ፖለቲከኛ እንጅ፣ስለዚህ፣የእኔ፣መሪ አትሆንም፣ አትመጥነኝም ሊለው ይገባል።
@selameneshtseyon3884
@selameneshtseyon3884 Ай бұрын
ሮሃዎች ራሳችሁን መርምሩ
@amiindaymuu8390
@amiindaymuu8390 Ай бұрын
ሁላችሁም የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ጀግኖች ናችሁ። ችግሮቻችሁን በመነጋገር እና በመወያየት ፍቱት። ስልጣን እና ስም ከአማራ ህዝብ በታች ነው። የናነተ መለያየት ለጠላት መንገድ ይከፍታል።
@user-xp6jf2sq6u
@user-xp6jf2sq6u Ай бұрын
በጣም ያሳፍራል ይሄማ ትልቅ መርገምት ነው😢
@askalemengesha3717
@askalemengesha3717 Ай бұрын
Zemene Kasse, herro! Good reply, well done Bro!
@nubawmer7001
@nubawmer7001 Ай бұрын
አገዉ ዘመነ እና በቅሎዉ እስክንድር
@YohannesKebede-dk7me
@YohannesKebede-dk7me Ай бұрын
እስኬው 💪💪💪
@ሳራአህመድ
@ሳራአህመድ Ай бұрын
ኧረ ጥላት እንዳይስቅብን😢 አላህያስማማችሁ ወላሂ የፋኑጉዳን ልክየግሌመስሎነው የሚያሳስበኝ
@negussieabebe3500
@negussieabebe3500 Ай бұрын
Esinder is a good deplomat and politicians..Moreover, he is qualified educated ,and has excellent manner.
@fanoayele3189
@fanoayele3189 Ай бұрын
Eskinder is the only way forward
@terefefeyssa877
@terefefeyssa877 Ай бұрын
@fanoayele: Your problem is, you worship individual. You are blinded
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 Ай бұрын
የምን እረብሻ ነው? እስክንድር ራሱን አልሾመ፣ ለብዙ ጌዜ ተወያይተው በድምጽ ብልጫ አሽንፎአል፣ ከዚህ ውጭ እስክንድርን ስልጣን ፈላጊ አስመስሎ ማውራት ያሳፍራል፣ ስልጣን ቢፈልግ መከራተት አይጠበቅበትም።
@meretemengesha3977
@meretemengesha3977 Ай бұрын
ወንድሜ ብዙዎቻችን እስክንድርን እንወደዋለን ግን ጉዳይ በስምምነት ባላለቀበት ሁኔታ ሌላ ቀጠሮ መያዝ አለበት እንጂ እንዴት መግለጫ ይሰጣል አሳፋሪ ስራ ነው የተሰራው።
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 Ай бұрын
@@meretemengesha3977 እንደስማነው አንድ ወር ሙሉ ተስብስበው እንደተነጋገሩ መግለጫውን ያቀረበው ፋኖ ተናግሯል የተስማሙት ሁሉ ተዘርዝረዋል፣በዚህ አስጨናቂ ጌዜ ማንም ቢሆን ኃላፊነት የሚስጠው ስው እንደ ሹመት ሳይሆን ከባድ ሽክም በላዩ እንደወደቀ ቆጥሮ መስማማት እንጂ ተቃውሞ ምን አመጣው፣እስክንድር አሁን ጠ/ሚ አይሆን፣ ገና ወደፊት ጌዜያዊ መንግስት ተቋቁሞ ይህ የዘር ህገ መንግስት ተሻሽሎ ፣ሁም ፓርቲውን ለውድድር አቅርቦ የኢት/ ህዝብ የመረጠው የሚሾምበት ነው፣ * ወጡ ሳይወጠወጥ ወስክባው ቂጢጥ* እንደተባለ ሆነ፣ገና ምኑ ተይዞ ።
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 Ай бұрын
@@meretemengesha3977 አንድ ወር ሙሉ ሁሉም ፋኖዎች ተስብስበው እንደተወያዩ በመጨረሻ በምርጫ እስክንድር እንዳሽነፈ የነገሩን እራሳቸው ናቸው፣እንጂ እስክንድር እኔ የአማራ መሪ ነኝ አላለም፣ እንደውም ከባድ ኃላፊነት ስለሆነ ተባብረው የአማራን ህዝብ ከጭንቀት ለማውጣት ወደፊት መግፋት እንጂ ሁለት ሶስት መግለጫ ምን ጥቅም አለው? እስክንድር አሁን ጠ/ሚ አይሆን፣ገና ምኑ ተይዞ *ወጡ ሳይወጠወጥ ውስክባው ቂጢጥ* ሆነ። ለእስክንድር ስልጣንና ምቾት ምኑም አይደለም።
@tibebugbremedhne7496
@tibebugbremedhne7496 Ай бұрын
በምርጪ መሸነፉን የማያምን የስልጤን ጥማት ያለበት ሰው ነው
@user-pi6yj7bh5u
@user-pi6yj7bh5u Ай бұрын
😊
@shalomgomez2111
@shalomgomez2111 Ай бұрын
ምን አይነት ምርጫ ነው የምታወራው፤ ማን ማንን መረጠ?
@ashenafiandualem
@ashenafiandualem Ай бұрын
በጣም ነው የምታሳፍሩት ሆዳሞች ናችሁ ለህዝብ ነው ትላላችሁ እንጅ ለራሳችሁ ከርስ መሙያ ነው
@user-nl4pi7nz7z
@user-nl4pi7nz7z Ай бұрын
አየ አማራ መቸም አድ አይሆንም ሆዳም ነዉ
@workuassefa6481
@workuassefa6481 Ай бұрын
ጎጃም ከጎንደር የሚያሰማማው እሰክድር ነው
@ashenafiandualem
@ashenafiandualem Ай бұрын
የሚገርም ነው! ሁሉም ለራሱ ካልሆነ የራሱን አላማ ምናምን ነው የሚባለው እረ ታስጠላላችሁ!።
@afeworkseifu66
@afeworkseifu66 Ай бұрын
መአዛ መሀመድ እንዳከበርንሽ እንኑር ከመንደር ጎጥ ውጪ እንደ በፊቱ ለእውነት ኑሪ
@leoulattlee4994
@leoulattlee4994 Ай бұрын
መዓዛ ይገርማል ከሽርሙጥና ወደ ፖለቲካ ?
@sewtsew1285
@sewtsew1285 Ай бұрын
ሁሌ አንድ ፋኖ ይመሰረታል እያሉ ግን ባለመስማማት መመስረት ያቃታቸው ግለሰቦች ግዜ ሲያባክኑ ሌላው አማራጭ መውሰድ ግዴታው ነው። ሁሌ እስክንድር እንዲህ አደረገ እያሉ ከማልቀስ መስርቱና አሳዩን።
@YMW7777
@YMW7777 Ай бұрын
ሁሉም መግለጫዎች ያለ ማስተዋል ያለ ብስለት የተሰጡ ናቸው፣ ለብልፅግና ሰርግና ምላሽ ነው፣ ትልቅ ግብዓት አደረጋችሁለት😢 እኛንም አንገት አስደፋችሁን Very disappointing😢
@kopra6447
@kopra6447 Ай бұрын
ያሣ ዝናል
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 Ай бұрын
ሲያስጠሉ እጭ አምላክ ይድረስልን
@genettesfa4142
@genettesfa4142 Ай бұрын
በውነት ጠላት በደስታ ፈነጠዘ ። እግዚአብሔር ለዚህ ምሰኪን ህዝብ ይድረሰለት
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn Ай бұрын
ድድብና ነው እንድ።እለመሆን።ጨፍጭፈው ይጨርሡህል ጠልትችህ የርሥችሁ ጉዳይ ነው እሥከምንችልው ደግፈናችዃል
@frewbeyene2774
@frewbeyene2774 Ай бұрын
ታጋይስ ነበረ መሪ ጠፋ እንጂ። አንዳንዶቹ ብድግ ብለው ስም ማጥፋትን የአመራር ጥበብ ይመስላቸዋል። በሚዲያ ላይ በመውጣት ያልተለፋደዱትን እናመሰግናለን።
@TewodrosNegash-g5b
@TewodrosNegash-g5b Ай бұрын
እውነት ለመናገር እንዲህ መሆኑ ያሳዝናል
@tadelealemu638
@tadelealemu638 Ай бұрын
እረባክሺ እነዚህ ቢያሸንፉም እንደመለሥ አባገነን ነው የሚሆኑት
@seidadem8014
@seidadem8014 Ай бұрын
ይህ ሚድያ እራስን ወደ ማበልጸግ ከገባ ጀምሮ ፋኖን በመከፋፈል መጠመዱ እጅግ ያሳዝናል።
@hellokids6335
@hellokids6335 Ай бұрын
Let the fano leaders deal with the differences themselves. Leave them alone. Meaza it is unexpected of you!!!!
@meyekasa5478
@meyekasa5478 Ай бұрын
የዘመነ ካሴ ድካይ ነች
@user-dt2op6mr9m
@user-dt2op6mr9m Ай бұрын
የኢትዮዽያ ሕዝብ 32 ዓመት በቋነቋ መቧደን በክልል ተለያይቶ በሌቦች ንብረቱን ሲቀማ ሲሰቃይ ሲገደል ሀገር ቆርሰው የባህር በር ሲያስወስዱ ሀገረ ኢትዮዽያን ለዓለም ሕዝብ መጠቋቀምያ አድርገዋት እየታየ ሕዝብን ከክፉ አሰተዳደር ተከላክለን ዲሞክራሲ የሕግ የበላይነት መመስረት ሲገባን ካለፈው የሕወሓት የዘር የቋንቋ ተናጋሪዎች በክልል መለያየት አስወግደን ካለፈው ተምረን የስልጣን ሽምያ ትተን በእንድነት ሕዝብን እነድናገለግል ለሁሉም ልቦና ይስጠን።
@henoktemesgen4213
@henoktemesgen4213 Ай бұрын
ባልተለመደ መልኩ በ2 ሰዓት ውስጥ 3 ዜናዎችን መፖሰት ምን ታስቦ ነው?! እባካችሁ እራሳችንን እንጠይቅ: ይህ ሁሉ ዘመቻ ከእስክንድር ምርጫ ጋር በተያያዘ ነው: ባለሚዲያዎች አታጫርሱን: አደብ ያዙ::
@alemteffera
@alemteffera Ай бұрын
ሚዲያ አገኘን ብላችሁ ይሁን የወሬ እሽቅድምድሚያ ባይገባኝም:: የብልፅግና መንግስት በፋኖ ላይ ሊያደርግ ያሰበውን በመተግበር ተባባሪ እየሆናችሁ እንደሆነ ሊገባችሁ ይገባል:: በጣም አዝናለሁ:
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 Ай бұрын
So sad 😭
@mikyaslove
@mikyaslove Ай бұрын
በህግ አምላክ እስክንድር አንድ ሰው ነው በሱ ማመካኘት ድንቁርና ነው የሚቃወም ካለ እነሱም ሰብሰብ ብለው ይመስርቱ የምን ማለቃቀስ በተለይ የፋኖ ተወካዬች ተረጋግታችው ብረዱ አትዘባርቁ
@KebebusheKebebushe
@KebebusheKebebushe Ай бұрын
አይ መአዛ እንደዚህ መዉረደሽ ያሳዝናል😊
@nahusenaymetaferia4099
@nahusenaymetaferia4099 Ай бұрын
ከእስክንድር የተሽለ ካለ እኔ አለሁ ብሎ ይቅረብ::ምሬ ወዳጆ ዝናቡ እና አስረስ ማረ ተደምረው ይቅረቡ ይወዳደሩ ለምን ተመረጠ ማለት ግን ምቀኝነት ነው::ብዙሃኑ ከወከለው እስክንድር ምን ያድርጋችሁ::
@reame2681
@reame2681 Ай бұрын
እስክድር ለአማራ ቀርቶ ለኢትዮጲያ ህዝብ የሚጮህ ነው ቢሾም ምን ይወጣለታል ለሸዋ መሪ ቢሆን አማራ ፋኖዎቻችን ሁሉም አድ ነው ስትባሉ ለጠላት ቦታ እዳሰጡ ተባብራችሁ ባድ መስራት ነው
@shalomgomez2111
@shalomgomez2111 Ай бұрын
እስክንድር አክቲቢስት እንጅ ፖለቲከኛ ሊሆን አይችልም።በተለይ ደግሞ፣ፋኖን በምንም መስፈርት ሊመራ አይችልም።
@user-mv6ef6fh4k
@user-mv6ef6fh4k Ай бұрын
እኛ አራት ኪሎ ስንጠብቅ እናተ ትበጣበጣላችሁ የጠላት በሳቂያ አዝናለሁ😢
@Ayeante
@Ayeante Ай бұрын
Jil neh ende? minu new mesakia yemiyadergew? leloch betemenja chimr endetemoshaleku ketarik anbib.
@user-gs2oi8yh7h
@user-gs2oi8yh7h Ай бұрын
ድል ለቤሄርተኛው አማራ ፋኖ ሽፈት በዶራል ለተሸጡ ፋኖች ከአማራ ቤሄርተኛ ጉን ነኝ
@agdr895
@agdr895 Ай бұрын
ባትስቱ ይሻላል።
@me-fs4yy
@me-fs4yy Ай бұрын
@@user-gs2oi8yh7h የአብይ ቅጥረኛች have very poor knowledge, nice try but not you are smart enough? ስለዚህ የሚሰማህ የለምና አትድከም ምናልባት የጋሎቹ መንጋ ሊያዳምጡህ ይችላሉና እዚያው ሄደህ ከዘመዶችህ ጋር ተግማማ ፣ ብስብስ ጋላ ፣ ስምህ ነው am sorry?
@sallyfole3476
@sallyfole3476 Ай бұрын
​@@agdr895❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YohannesKebede-dk7me
@YohannesKebede-dk7me Ай бұрын
ወረኛ
@user-xz3yz2hi1f
@user-xz3yz2hi1f Ай бұрын
ከሁሉም በላይ እሚያሳሰበኝ ምንም እማያቀው ከረታታው ገበሬ በሰላም እዳይኖሩበት ሰቃይ በዛባቸው አምላክ ሆይ ሰላምን ሰጠን አድለን😢
@derejetaye4342
@derejetaye4342 Ай бұрын
ትስሚያለሽ ? አንች ከፋፋይ ! እኛ የአማራ ልጆች የፈለገው ቢሆን እናሽንፋለን።
@user-xp1fe1hl8x
@user-xp1fe1hl8x Ай бұрын
በምንም ተአምር እስክንድር አማራን ትግል አይወክልም
@DanielAyele-i5j
@DanielAyele-i5j Ай бұрын
በጣምም የገርማል! ለእናንተ ስልጣን ሲባል ሀዝባች ሲሰቃይ መኖር አለበት? በቃቹን አሁንስ ምን አይነት ጉረዛዎች ናችሁ በጌታ? ህዝቡ ነው አሁን የምበላችሁ
@user-sl9eu5wv3g
@user-sl9eu5wv3g Ай бұрын
እስክንድር፡የእውነት፡ልክ፡እንደ፡ብርሃኑ፡ነጋ፡በአዲስ፡አበባ፡የሆነች፡ስልጣን፡ብቻ፡ነው፡የሚፈልገው፡በጣም፡ያሳፍራል፡ይህ፡የእውነት፡እስክንድር፡የሚባል፡ሰው፡ለመከፋፈል፡እና፡ለእነቶኔ፡ደስታ፡እየፈጠረላቸው፡ነው፡😢😢😢
@user-ku4lg3bk3e
@user-ku4lg3bk3e Ай бұрын
በአክራሪ ብሔርተኝነት 4 ኪሉን መርገጥ ይቅርና ማሰብ አይቻልም። ከክልሉ ውጪ የሆኑ ታጋዮች ኢትዮጵያኒስት የሚል ታርጋ በመለጠፍ ቦታ ሊኖራቸው አይገባም ማለት በሌሎቹ ብሔረሰቦች ዘንድ ያለውን ጥርጣሬ እውነትነት ያረጋግጣል። እነ እስክንድርን የማይቀበል አክራሪ ብሔርተኛነት ከ OLF እና TPLF በላይ ለህዝቡ አደገኛ ነው።
@dantamiru2645
@dantamiru2645 Ай бұрын
ሮሃም ጎጠጠ balance ወፍ!
@user-zh4lg8tn5w
@user-zh4lg8tn5w Ай бұрын
ጉዞ ከታላቁ እስክንድር ወደ ታናሹ እስክንድር
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot Ай бұрын
አርበኛ ዘመነ ካሴት በጣም የምወድህ ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብቻ ቃል የለኝም ልቤ ተሰብሯል እየሆነ ያለው ነገር ሊገባኝም አልቻለም አማራ ይሆናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@frezewudmulugetafrecha7842
@frezewudmulugetafrecha7842 Ай бұрын
ካልተመረጠ ምን ይሁን የተመረጠውን መቀበል ነው።
@AbrahamTilahun-mb3sb
@AbrahamTilahun-mb3sb Ай бұрын
@@hiareg-oz3ot ልብ ማለት ያለብን ፡ነገር ኣላ፡ ለምን ይሆን ፡በዛ ያማራ ትግል በተቀጣጠለበት፡ እና መልክ ለማያዝ፡" ያማራ ህዝባዊ ግንባር፡" ተመሰርቶ ህዝቡ ተስፋ ሰንቆ፡ በ ነበረበት ወቅት፡ ዘመኔ ካሲ ከስር፡ የተፈታው ? ? ፧ ኣቢ ወይ ባዴን ፡ያማራ ትግል እንዲጠነክር ነው፡ ወይስ ነ ኣቢ(ብልግና) ተልእኮ እዞ ነው፡ ? ፧ ጅግና ቢሆን ስንተ ጊዘ ከነጥብንጃው እስርቢት ገብተዋል፡ ስንት ጊዘ በ መላክትም እየ ማለ፡ ከነ መሳራው፡ ይሚማረክ፡ የ ከተማ ጅግና መሳይ እንጂ ምን ቁነግር ኣለው፡ ስለዚ ይህ ሰው መወገድ ቢቻ ነው ያለው፡ ከነ ተሻገር ሚለየው ነገር፡ የለም።
@jemalyasen8831
@jemalyasen8831 Ай бұрын
ወላሂ ለሀቅ የቆመው ዘሜ የኔ ውድ❤❤❤❤❤
@yemsida1758
@yemsida1758 Ай бұрын
​@@jemalyasen8831በአፉ ስላወራ ብቻ አይደለም ከኤርትራ በረሀ ጀምሮ ትግሉን እየጎተተ ነው ይሄን ስለሚያውቁ ነው ሌሎቹ ፋኖዊች እስክንድርን የመረጡት በቃ የተመረጠውን መቀበል ነው።
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot Ай бұрын
@@frezewudmulugetafrecha7842 no more my Amhara neg iik
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Ай бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝነው ቢያንስ በግፍ የሚሞቱት የሚደፈሩት ንጹሃን አያሳዝኑኣችሁም ጦርነቱ ከክልል ሳይወጣ የስልጣን ሽኩቻ😢
@habtamueshetu2946
@habtamueshetu2946 Ай бұрын
ጦርነቱ መቼም ቢሆን ከክልላችሁ አይወጣም።
@YohannesKebede-dk7me
@YohannesKebede-dk7me Ай бұрын
Roha media ገለልተኛ ሁኑ 🙏
@user-ps4zo2td4t
@user-ps4zo2td4t Ай бұрын
እባካችሁ። ተስማሙልን። ከብልጽግና በላይ የሚገድለን የእርስ በርስ አለመስማማት ነው።
@kebedezelelew3742
@kebedezelelew3742 Ай бұрын
ከሚያሰቃዩን፡በላይ፡ልትሆኑ፡ነው።በጣም፡ያሳፍራል።
@minyahilsileshi4376
@minyahilsileshi4376 Ай бұрын
አንድ አማራ!!
@fekadutefera268
@fekadutefera268 Ай бұрын
ሮሃ ሚዲያ ወገንተኛነታችሁን ብትቀንሱት መልካም ነው ተከታዮቻችን ይታዘቡናል ማለት ብታውቁ ጥሩ ነው፡፡ እኔ ካልተሾምኩ አካሄዱ ልክ አይደለም ብለው የሚደነፉ የፋኖ መሪዎችን ሃሳብ ብቻ ከማቅረብ እስክንድርስ ስለ ጉዳዩ ያለውን አስተያየት እንዲሰጥ ለምን አልሞከራችሁም በዚህ ከቀጠላችሁ አዳማች እንዳታጡ ስጋት አለኝ፤ አስቡበት፡፡
@abebeguluma1821
@abebeguluma1821 Ай бұрын
እርስ በራሱ መግብባት ያቃተው እንዱት ከሌላው ጋር ተግባብቶ አገር ይመራል
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 Ай бұрын
Bravo bravo eskender nega congratulations 💚💛❤️
@abebea1397
@abebea1397 Ай бұрын
ለአንድ አላማ እታገላለሁ የሚል በዚህ ደረጃ መፈራረጅ ትግሉን ይጎዳዋል ሰከን በሉ አሁንም ተነጋገሩ።
@ambaye3115
@ambaye3115 Ай бұрын
ሠው ጫካ ውስጥም: ለሥልጣን ይጣላል? ወይ አማራ::
@aderayedamtew3594
@aderayedamtew3594 Ай бұрын
ዝናቡማ ጀግና ነው
@fantish7680
@fantish7680 Ай бұрын
ያሳዝናል ምናልባት ገና ከድል በኋላ ለሚገኝ ስልጣና ጥቅም በመጎምዠት ዛሬ የአማራ ፋኖ ትግል ውሃ በልቶታል በእነዚህ ስግብግብ የአማራ ፋኖ አመራር ሰጭ ግለሰቦች ብዙ ወጣቶች መሰዋዕትነት ከፍለዋል እየከፈሉም ነው
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh Ай бұрын
በምክንያት ላይ ያልተመሠረተ ትግል መጨረሻው ይህ ነው !!!
@samera626
@samera626 Ай бұрын
የኢትዬጰያ ህዝብ እወር አይደለም ፋኖ ነፃ ያወጣኛል ብሎ አያሥብም እከካም😅😅😅😅😅😅😅
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 Ай бұрын
አተ የጋማ ከብት ልጅ በአማራ ደም እምጠነቁል ዉጣ እስቲይ አዉራ ልስማህ ወንድ ከሆንክ ቡሽቲይ
@habtamunigatu8812
@habtamunigatu8812 Ай бұрын
ምን ያህል ሮሃን በጉጉት እንደምጠብቅ የማዉቀው እኔ ነኝ ምክንያቱም ሮሃ እውነተኛ መረጃ ስለምታደርስ 👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼
@girumkassa9353
@girumkassa9353 Ай бұрын
ዕሥክንድርን በሥልጣን ጥማት መገመት ዕብደት ነዉ ።
@birukteklewold7618
@birukteklewold7618 Ай бұрын
በእሳት የተፈተነ ወርቅ በለው
@nobelzerihun5677
@nobelzerihun5677 Ай бұрын
የተረዳው ሰው ማየቴ ደንቆኛል
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x Ай бұрын
​@@nobelzerihun5677😂😂😂ምድረባዳሁላ እና ሁሉን ፋኖ ያልወከለ ያልመረጠዉ እራሡን መመረጥ ምንይሉታል
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x Ай бұрын
​@@birukteklewold7618ሄጅ የሥክድር ብጤ ባዳወች
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x Ай бұрын
😏😏 ኧረ እና ምንማለትነዉ ፋኖወች ሢይመርጡት የድርጃት አላፊ ነኝ ማለት ምድነዉ ምድርባዳሁላ ዝበይ ምሀይም
@tzm6910
@tzm6910 Ай бұрын
ወንድማችን እስክንድር ነጋ በስምሕ ብዙ ሸፍጥ ሊሰሩ የተነሱ ስላሉ ባስቸኳይ አንተ አንድ የፋኖ ሐይል እንደሆንክ እንጂ አመራር አለመሆንሕን በአክብሮት ባስቸኳይ እንድትገልፅ ስንል እናሳስባለን ።
@shalomgomez2111
@shalomgomez2111 Ай бұрын
የግለሰብ አጨብጫቢ! የምናወራው ህዝብ ራሱን በራሱ፣የመወሰን መብቱን እናክብር እንጅ፣አንድ አምባገነን ግለስብ አፍቃሪ ለመሆን አይደለም።
@GetnetKebede-il7jh
@GetnetKebede-il7jh Ай бұрын
What a shame. This was expected from the beginning. Sickness of Amara.
@hussenali4298
@hussenali4298 Ай бұрын
ኧረ ተው የግለሠብ ጠበቃ አትሁ
@yyxx8242
@yyxx8242 Ай бұрын
መሪያችን ዘመነ ወይንም መሬ ወይንም መሳፍንት ናቸው
@SurprisedCricketSport-pv2sp
@SurprisedCricketSport-pv2sp Ай бұрын
ወዬኔ ጎንደር ወንድሞቼ የሞቱት ለቆሽማዳው እስክንድር ነበር አሁን የቀሩት ወንድሞቼ መውጣት አለባቸው ድል ለብሄርተኛው ፋኖ ውርደት ለደራል ቅልብተኛው😊
@penafrica4321
@penafrica4321 Ай бұрын
ውድ ፋኖዎች አሁን ለጠላት እየተጋለጣችሁ ይመስለኛል። ይህ የወጣው መግለጫ በእውነት በሁሉም አከባቢዎች የፋኖ ተወካዪች ሙሉ ድምጽ የተደረገ ምርጫ ውጤት ነው? ወይስ ውጤቱን የማይቀበሉት የስልጣን ሹኩቻ ነው? ለምንስ ይህ መግለጫ የሁሉም ስምምነት ሳይኖር ወጣ?
@ayalewasfaw974
@ayalewasfaw974 Ай бұрын
እኔ የምለው እስክንድር ይኑር ወይስ አማራ የቱ ይበልጣል?
@admasuwoldetsadik5046
@admasuwoldetsadik5046 Ай бұрын
Please think about “ United we stand divided we fall “!!!
@emmyy6992
@emmyy6992 Ай бұрын
እስክንድር ኢትዮጽያኒስት ነዉ እኛ የምንፈልገዉ አማራ ለአማራዉያን አለቀ! ፋኖ አማራ💪💪💪
@Dxbuae-gy3he
@Dxbuae-gy3he Ай бұрын
Tikkl
@bitTech396
@bitTech396 Ай бұрын
ኢትዮጵያኒስት ምንድነው ግን ታውቃለህ መንጋ
@emmyy6992
@emmyy6992 Ай бұрын
@@bitTech396 ስድቡን ተወዉና በጨዋ ደንብ ጠይቅ። እየሞተ እየተገደለ እየተሳደደ ባቀናት ምድር እየተሰቃየ ያለዉን አማራ በቀዳሚነት ለማዳን ነዉ ፋኖ የሚጋደለዉ። አማራ ሲድን ኢትዮዽያ ትድናለች በአማራ ሞት የምትፀና አገር የለችም !!!! ገባህ?
@leoulattlee4994
@leoulattlee4994 Ай бұрын
Moronic idiot !!! Hide yourlf om your dirty ass
@bitTech396
@bitTech396 Ай бұрын
@@emmyy6992 በአማራ ሞት የምትፀና አገር የለችም አዎ ማን አለች አለ ሐሳባችሁ እራሱ እርስበርሱ የተምታታ ነው፡፡ መነሻችን አማራ መድረሻችን አማራ ትሉና መልሳችሁ ደግሞ ሌሎች ብሔረሰቦች እኛን እየጠበቁን ነው ፤ ከሌሎች ብሔሮች ጋር እንሰራለን ሀገር እንመራለን ትላላችሁ፡፡ ይሄ እርስ በርሱ የሚጣረስ ሐሳብ ነው አማራ በመላው ኢትዮጵያ ይኖራል፡፡ ይሄንንም እረስታችኋል፡፡ የትኛውንም ፋኖ ለምን ትዋጋለህ ብትይው አማራን ነጻ ላወጣ ኢትዮጵያን ላስከብር ነው ነው የሚለው፡፡ መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ የሚለው ሐሳብ ግን እንኳን አማራን ሌላውን ኢትዮጵያዊም ይገዛዋል፡፡ ምክንያቱም መጀመሪያ የአማራን ህልውና በማስከበር የጋራ ሀገራችንን ጉዳይ ደግሞ በልካችን ተወክለን ከሌሎች ብሔሮች ጋር እንወስናለን ማለት ስለሆነ፡፡ እንጂ እንደምታራግቡት አማራነትን ጥለን በኢትዮጵያ ጉዳይ የሚወክለን ሳይኖር እንኖራለን ማለት አይደለም፡፡ የፌክ ኢትዮጵያኒስ መሆን እንጂ ችግሩ ኢትየጵያኒስት መሆን አይደለም፡፡
白天使选错惹黑天使生气。#天使 #小丑女
00:31
天使夫妇
Рет қаралды 14 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 5 МЛН
🔴#ሰበር
fafi ወሎየዋ
Рет қаралды 78