ሮማን በፍቃዱ ..."ከህይወት መንገድ ነው ራሴን የምሰራው "ተወዳጇ አርቲስት //በቅዳሜ ከሰአት//

  Рет қаралды 337,725

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 502
@selambelay3046
@selambelay3046 2 жыл бұрын
ዮኒ ቅን ሰው በጣም ክብር አለኝ ለአንተ
@tsegaabendale3187
@tsegaabendale3187 2 жыл бұрын
Yoni betammm tihut mirt lije new
@merihanalove9287
@merihanalove9287 2 жыл бұрын
The same to you
@abinezereden6542
@abinezereden6542 2 жыл бұрын
ምርጥ ሴት ነው ያቀረባችሁት ማርያምን ሮም የሴት ጀግና ከአርቲስት የተመረጠች በቃት ያላት ተዋናይ ነች❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤😎❤❤
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@yaltopyatimes5174
@yaltopyatimes5174 2 жыл бұрын
she is so beautiful and i love her voice ❤️😍 love her outfit too 👗
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@betelhemhaylu2793
@betelhemhaylu2793 2 жыл бұрын
ሮሚ እኮ ሴት ናት በቃ ካሉት አርቴስቶች ስታምር ድምፆ መልኮ ስነስርዓት 1ኛ ስወድሽ 👍
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
ሮሜ የኔ ቆንጆ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 😍 classic women very elegant 😍 እንዲ ዮኔ ፌልም መስራትህን ዛሬ ሰማሁ😂😂 ሮሜ ደግሞ እንዲት ዮኔንን እንደገለፅሽው ለራሱ ክብር የሚሰጥ የሰውን ክብር በልኩ ያሰቀምጠዋል 🙏
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
ጀግኒት ውበት መረጋጋት መማር በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅሽ።
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@teklebetty9668
@teklebetty9668 2 жыл бұрын
@@hayutube3193 b
@sebletesfay8966
@sebletesfay8966 2 жыл бұрын
ስወዳት እችን አርቲስት ደግሞ ጎበዝ ቆንጆ አንደበትዋ አነጋገርዋ ❤️ አይቶ አለማድነቅ አይቻልም
@keiryhuncanal6227
@keiryhuncanal6227 2 жыл бұрын
በናታቹ አንድ ቀን እድለወርቅን አቅርቡልን ከልብዋ እኮ ነው ምትተውነው እንዴት እንደምወዳት
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 2 жыл бұрын
እኔም ሥወዳት
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
ሀቅ እኔም በጣም ነው ምወዳት
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
@@rehimamohammed120 አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
@@leeylamohammad4847 አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 2 жыл бұрын
Yoni አንደኛ ነህ ስርአትህ ፣ ሰው አክባሪነትህ ፣ ትህትናህ በጣም ደስ ይላል ተባረክ
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ዛሬ የሰው ማኛ አቀረባችሁ እናመሰግናለን። ሮሚ የኔ ልዕልት እንዴት እንደምወድሽ ።እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ ።ጌታ ፈቅዶ አንድ ቀን ባካል እተዋወቅሻለሁ ብዬ አስባለሁ።መልካም በአል ለሁላችሁም።
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@kalkidantadelo9768
@kalkidantadelo9768 2 жыл бұрын
እባካችሁ ሳያት ደምሴን ጋብዟት የምር በጣም ናፍቃኛለች በየ ቀኑ ባያት የማትሠለቸኝ ተዋናይት ናት
@godisgood9931
@godisgood9931 2 жыл бұрын
ሮሚ በጣም የምወዳት አርቲስት ዛሬ በጣም ካነስችሁት ነገር ግብረገብ የሚለውን በጣም ስሩበት good point ተባረኩ
@samriii16_i45
@samriii16_i45 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ እና ሙሉ የሆነች ሴት ናት።እጅግ የማደንቃት መልካም ሴት በራስ መተማመኗ ባላት ውበት ሳይሆን ይህን ለሰጣት በፈጠራት አምላኳ ነው።አሁንም ፈጣሪ አብዝቶ ጨምሮ የሰው ፍቅር ጥበብ እና ማስተዋል ይስጥልኝ።
@yeshialula3203
@yeshialula3203 2 жыл бұрын
ሮምየ የሴት በሳል አስተዋይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከቤተሰቦችሽ ጋር ይስጥሽ
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 2 жыл бұрын
ሮሚዬ በጣም ነው የምወድሽ ምርጥ ተዋናይ ዝናሽ ጌታቸውን አቅርቡልን እስኪ የጠፉ ተዋናዮችን ማቅረብ ደስ ይላል።
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ደጉ ስው ቆንጆ ሴትና ምግብ ታደንቃለህ በጣም መልካም ወንድ ነህ ባለቤትህ ቅር እንደማይላት ነው ሮማንም የተረጋጋች ጨዋ ሴት ጥሩ እንግዳ አቅርባቹሀል ❤️
@Amir-muhamed7by3t
@Amir-muhamed7by3t 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የድሮ አርቲስቶን ማየት እኮ አእምሮን ማደስ ነው አቦ ይመቻችሁ ዮወኒ ባክህ ገረመው አሰፋን ፈልገው ካለበት ናፈቆኛል 🙏🙏🙏
@user-we2yr2do1u
@user-we2yr2do1u 2 жыл бұрын
በ90 ናወቹ ነው ዘፍኖ ያቆመው😢😢
@mimisolomen5521
@mimisolomen5521 2 жыл бұрын
Bxami
@ETUBE679
@ETUBE679 2 жыл бұрын
You said "ye diro" please don't make me old.
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
@@user-we2yr2do1u አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ
@menbilove2757
@menbilove2757 2 жыл бұрын
ውይይ ደስ ስትይ እርጋታሽ በተለይ ኢትዮጵያን ከአውሮፓ ና ከአሜሪካ ጋር ለሚያወዳድሩ ካንቺ ብዙ ነው የተማርኩት ልዪ ሴት ጥንቁቅ ያልሽ ውብ ኢትዮጵያዊ May God bless you & beloved family….✊👌🙏
@user-if1vp3rw7k
@user-if1vp3rw7k 2 жыл бұрын
የኔ ፍቅር በጣም የምወዳት አርቲስት ኮስታራ ውብ የምትሰራቸው ስራዎች በጣም ደስ የሚሉ ስርአትና በውበት የተሞሉ ባካልም ልክ ካሜራ ላይ ብቻ ሳይሆን ውብ ባጠቃላይ ስርዓት የተሞላች ተባረኪ አቦ
@betitube5721
@betitube5721 2 жыл бұрын
ዮኒ ካንተ በጣም የሚገርመኝ ፈጣሪ የሰጠህ ትልቁ ሀብትህ ትህትናህ ነው ለዚህ ስራ የተፈጠርህ ነው የሚመስለኝ ይብዛልህ
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 Ай бұрын
👌👌👌👌👌
@azemutegen3212
@azemutegen3212 2 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድሽ ሮሚ እንኳን አደረስሽ
@danayithabte4733
@danayithabte4733 2 жыл бұрын
I love her too yene konjo💜🥰
@Surviver-e2o
@Surviver-e2o 2 жыл бұрын
Wow Harvard business school! It is a great achievements! This lady is so down to earth! I hope others learn from her instead of getting fame through their nudity pics and videos.
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@rosehabesha4822
@rosehabesha4822 2 жыл бұрын
And add the stupid birthday balloons 🎈😭😭😭I love her so much
@Metasebiya4
@Metasebiya4 2 жыл бұрын
I heard she have a big support from Dangote 😉
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
ደስ ሲል እኔም ልጆቼን ቀበና አድቬንቲስት እና አቃቂ ነው ያስተማርኩት እግዚአብሔር ይመስገን ተባርከውልኛል።
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 жыл бұрын
ለሁሉም ሴቶች አራዕያ ልትሆኚ የምትችይ ሴት ነሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ ጀግና ሴት ነሽ
@Mychannel-tk5kl
@Mychannel-tk5kl 2 жыл бұрын
Beauty with sense of humour and knowledge romi ❤️
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@selamzewdu7991
@selamzewdu7991 2 жыл бұрын
Omg she’s so beautiful love her
@sipara8333
@sipara8333 2 жыл бұрын
ሮሚየ የተረጋጋሽ እና ለምንም ነገር የማትበገሪ ድንቅ ሴት ከመቅደስ ፀጋየ ጋ ትመሳሰሉብኛላችሁ ሁለታችሁንም ወዳችኋለሁ
@saraasfaw7802
@saraasfaw7802 2 жыл бұрын
Enem endeza eyasebku nebere sira ena tmehirt bicha des yelalu betam
@tirujember6290
@tirujember6290 2 жыл бұрын
Thank you very much EBS's, Because you presented a woman whom I respect and admire. I love her.
@romanwondimu414
@romanwondimu414 2 жыл бұрын
ሮማን ፍቃደ እንደሚሽኑ ጠራሁሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላየሁሽ ከብዙ ጊዜ በኋላ በቃ ደርም ትዝ አለኝ ጐበዝ በርቺ 😍
@weynajone1333
@weynajone1333 2 жыл бұрын
ሮሚ በጣም ምርጫዬ ነሽ ድምፅሽን በጣም እወደዋለዉ
@heavenalemu8125
@heavenalemu8125 2 жыл бұрын
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች መላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ ዋዜማ በሰላም አደረሣቹሁ አደረሰን ሮሚየ በጣም ነው የምወድሽ ፍጣሪ ከመላ ቤተሠብሽ ይጠብቅሽ የኔ ውብ ሴት ❤
@rigelgulf8304
@rigelgulf8304 2 жыл бұрын
Very matured, classic 👌,I love her so much ❤ ❤ romi kutebe serhatama
@selam8844
@selam8844 2 жыл бұрын
እሮምየ የኔ ደርባባ ሰወድሸ እርጋታሸ ውበትሸ ድራማ በእናንተ ጊዜ ቀረ❤❤❤
@ban8143
@ban8143 2 жыл бұрын
My favourite actress ...you are one of the strongest , beautiful ,humble of all time!🥰😘😍 We are always eager to see your masterpiece work!!!
@ayshamohammed3663
@ayshamohammed3663 2 жыл бұрын
ደስስስ የምትለኝ አርቲስት! ምን አለ በሁሉም ፊልም ላይ እሷ ብትኖርበት!😘
@bemnetsebsibe9071
@bemnetsebsibe9071 Жыл бұрын
She should run for president!!! You got my vote
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 жыл бұрын
አቤት ውበት የውበት ደም ሮማን ላይ ነው የተደፋው ከስነምግባር ጋር 1ኛ ነች እድሜ ጤና ይስጥሽ
@pinkiler6670
@pinkiler6670 2 жыл бұрын
ተመስገን በሰይፊ ተቃጥዬ ነበር እንአንተ ካሱን እንደዚ🙏
@fetihaabdo794
@fetihaabdo794 2 жыл бұрын
በእዉነት እግሊዘኛ ቋንቋ እነ እሮሚ ያዉሩ ሲምርባት🙏 ❤❤ (( እነ ማስተዋል🙄 )) እግሊዘኛ ይዘጋል 👎👎
@alemalemu871
@alemalemu871 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@sarataye1137
@sarataye1137 2 жыл бұрын
ሮሚዬ የኔ ደርባባ በጣም ነው የምወድሽ! የስራዎችሽ አድናቂ ነኝ!!❤
@MommaManderkin
@MommaManderkin 2 жыл бұрын
ጎበዝ ሴት ልጅ እንደዚህ ስትጠነክር በጣም ደስ ይላል
@kidist2150
@kidist2150 2 жыл бұрын
Yoniye you are lovely. Tsegi thanks for inviting Romi.
@nesanetlehulum9046
@nesanetlehulum9046 2 жыл бұрын
Wow, she has class which is rare in today's Ethiopia. I saw only one film of her on KZfaq.
@user-mu4xz1pn6u
@user-mu4xz1pn6u 2 жыл бұрын
wow ምትገርሚ ሴት ሁሉ ነገርሽ ቁምነገር መዝናኛሽ ሳይቀር ቁም ነገር ከሌለው የማይመችሽ more respect ሮሚ
@band4419
@band4419 2 жыл бұрын
Mylife time favourite actors.i have seen her physically and she is very beautiful
@sebletadesse2030
@sebletadesse2030 2 жыл бұрын
ሮሚ በጣምነው የምወድሽ።ስራዎችሽንም በጣም ነው የምወደው ቸሩ እግዚአብሔር ስራሽን ቤተሰብሽን ይባርክልሽ።
@tegistwolde6223
@tegistwolde6223 2 жыл бұрын
ሮሚ ቆንጆ ብቃት ያለሽ ምርጥ ነሽ አድናቂሽ ነኝ😘❤️
@asmarem.7893
@asmarem.7893 2 жыл бұрын
Adinas is my favourite film and I thank you and all film crue for producing it.
@genetmulugeta1978
@genetmulugeta1978 2 жыл бұрын
OMG 😳 Romiye I love her too much, 🙏🏼 EBS to brought her to front.
@temgushtemgush6153
@temgushtemgush6153 2 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይባርክሽ ያን0ሳስቻቸው ሀሳቦች ገራሚ ናቸው
@sameeraahad9851
@sameeraahad9851 2 жыл бұрын
በጣም ከልቢ የምወዳት አረቲሥ ናት ሥረአትዋና የትወና ብቃትዋ በጣም ሀሪፍ ነው
@mestawettubetube7132
@mestawettubetube7132 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ኡፍፍፍፍ ፍስስ አልሽ የኔ ጀግና💖😘
@loveforever3031
@loveforever3031 2 жыл бұрын
ሮሚዬ my Beatiful you are one of my favorite actress I Love you ❤️❤️❤️
@anwarmohamed4656
@anwarmohamed4656 2 жыл бұрын
መንገድ የምንለው ትክክለኛውን መንገድ ያንን መንገድ ለማልፍ ታማኝነትና በራስ መተማመን ፈጣሪ ማስተዋልንና የሰውን ሰላምና ፍቅር ይሰጠን አሜን
@Miriamkk
@Miriamkk 2 жыл бұрын
Romiye I believe Nigeria is ahead of us ! The houses in Nigeria is unbelievable!!! 🥰🥰
@kerrya2128
@kerrya2128 2 жыл бұрын
Roman Befekadu is really pretty above all great personality sophisticated well spoken and down to earth 👍i like her movies 💖
@melakugenet2246
@melakugenet2246 2 жыл бұрын
ስወድሽ 😍😍😍 አድናቂሽ ነኝ በተለይ ባለታክሲውን ፊልም ወደ6-7 ጊዜ አይቼዋለሁ አሁንም አልጠገብኩትም ድንቅ ችሎታ ነው ያለሽ👏🏾👏🏾👍🏾🥰🥰💚💛❤️🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷💚💛❤️
@L_E_M_I-12
@L_E_M_I-12 2 жыл бұрын
ሙሉ ሴት ነች በቃ ንግግሮ የጨዋ ❤😍
@redietermyas3628
@redietermyas3628 2 жыл бұрын
የሴት ልክ ሮምዬ የኔ ደርባባ ፍቅሬ አክብሮቴ ልዩ ነው በብዙ ኑሪልኝ የኔ ውብ!!!
@user-rr4nq2fp6v
@user-rr4nq2fp6v 2 жыл бұрын
ውድ እህት ሮሜ ፈጣሪ ያክብርልኝ ጸሎትሽ እንዴት ልብን ደስ ያሰኛል ! ጥበበኛ ሴት ነሽ ! እድለኛ ነሽ !ሰውን ትወጂያለሽ !!! ሰውን ላንቺ ትልቅ ነው! ኡነት ኣንችም ትልቅ ነሽ መውደድ ይገባሻል ! ከልብ እንወድሻለኝ ብጣም ካንቺ ብዙ ተምርያለሁ ጥንካሬሽ፡ ኣረዳድሽ ድንቅ ነው ያስተምራል ተምሪያለሁ ! የማይቻል የሚመስል ኣንቺ ላይ ትንሽ እንደ ጠጠር ነው ! የማቻል ሲመስል ሃይል ታገኚያለሽ የእምነትሽ ጥንካሬ ተአምር ነው ፡ እናመስግናለን ልጅ መውለድ ሃላፍነት እናትነት የስራ ርካታ የሴትነት ብርታት ጥንካሬ ታይዋለህ በጣም ኣረዳድሽ መድሃኒት ነው ። ተመርቀሻል ኣንቺ ሴት የጥንካሬ ምክንያት ፡ 1 ፈጣሪ መያዝ፡ 2 በራስ መተማመን 3 ሰዎች መያዝ (ሰው መውደድ) ጸሎት ትልቅ የሮሜ ጸሎት ማስትዋል እና ጥበብን የሰው መውደድን ሰጥተህ ሰጪ ኣርገኝ ! ኣሜን ከልብ (ከእንጀት) እናመስግናለን! ፈጣሪ ለሁላቹ ይክፈልልን ያኑርልን ! ከልብ ኣሜን፡ኣሜን፡ኣሜን ብልናል ውድ እህታችን ሮሜ ላንችም መልካም የትንሳኤ በዓል ከ ነ ምሉእ ቤተሰብሽ እንዲሆንልሽ እንመኛለን ኣሜን ኤርምያስ ከ ሃገረ ኤርትራ
@betlihemmesfin8732
@betlihemmesfin8732 2 жыл бұрын
ሮሚዬ የኔ ቆንጆ ተናፍቀሻል አረ ነይ 🥰🥰🥰🥰
@tenagnewoku525
@tenagnewoku525 2 жыл бұрын
she is so cute matured and wise ...
@mamuyealemayehu6983
@mamuyealemayehu6983 2 жыл бұрын
ሙሉነት ነው።ተባረኪ!!
@genetmoges5663
@genetmoges5663 2 жыл бұрын
ሮሚ በጣም ነው ምወድሽ በተለይ ባለታክሲው ፊልም ላይ ፊልሙን ከመውደዴ የተነሳ ደጋግሜ ነው ያየሁት
@brightlife3177
@brightlife3177 2 жыл бұрын
I saw it more than 7 times
@merci1093
@merci1093 2 жыл бұрын
ሮሚዬ አንደበተ ጣፋጭ በጣም ተናፍቀሽ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@learntulearn848
@learntulearn848 2 жыл бұрын
💫ROMI is attending HARVARD, wow the BEST with the BEST , PROUD of you Sis 💕
@newharg5548
@newharg5548 2 жыл бұрын
ባልዋ ቀረበት ይችን የመሰለ ቆንጆ
@sebledejene3705
@sebledejene3705 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳት ይህችን አርቴስት
@abdulrehmantuha1540
@abdulrehmantuha1540 2 жыл бұрын
ሮሚ ምርጥ ሴት ቆፍጣና ባህሏን የምወድ ሴታሴት ቆጆ ምርጥ ስወድሽ የዘመኑ አርቲስቶች ወንድ አይሏቼው ሴት አስቼገሩን ሮሚ ግን የተለየች ነች
@Reggaegal11
@Reggaegal11 2 жыл бұрын
My all-time favorite! All around, lady!
@melonend725
@melonend725 2 жыл бұрын
Roman befkadu the most beautiful women !!! I love her .I love all her movies!!
@tsionlegese5638
@tsionlegese5638 2 жыл бұрын
She so beautiful 😍 inside and out keep going what you are doing welldone
@Eliabliana930
@Eliabliana930 2 жыл бұрын
you are Growing from Good family romiye God bless you
@samibeyenetube8779
@samibeyenetube8779 2 жыл бұрын
ግልፅ አነጋገር የኖረችውን እና የምትኖረውን ስለተናገረች ደስ ትላለች ከውጪም ከውስጥም ውበት ይልሀል ይሄ ነው መልካም ፋሲካ
@yewerkwuhafikadu1451
@yewerkwuhafikadu1451 2 жыл бұрын
ዮኒየ እንደው ታድለህ ወደ ምስራቅ መወለድህ ለማድነቅ የምር ያለማስመሰል አቦ ቢሲንካ ሮሚ ደሞ እንዴት እንደምወዳት ቃላት የለኘም እግዚአብሔር እድሜ ይጨምርልሽ ከጤና ጋ
@sebmek7531
@sebmek7531 2 жыл бұрын
ለምንድን ነው እንደዚ የውምወድሽ የጤና ያርግልኝ....አንችን የምትመስል ልጅ ይስጥሽ በይኝ እና ይውጣልኝ
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 2 жыл бұрын
I love this beautiful and charismatic woman, weizero Roman Befekadu I wish she stayed with Mikki any way wish you all the best
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 жыл бұрын
I can not foreget bala Taxiwe how many time i sow it wow she is Amazing ledy i love her
@yenied895
@yenied895 2 жыл бұрын
እኔ አርቲስት ማስተዋል እስኪ ከነዚህ ምርጦች ተማሩ
@mareasamenwuasamenewu3094
@mareasamenwuasamenewu3094 2 жыл бұрын
ዪኒ እንኳን አደርስህ የኔ አመለ ሽጋ
@user-om5vw7hw3m
@user-om5vw7hw3m 2 жыл бұрын
እነ ሮማንን ባየንበት 👁 እነ መስታውትን ማየቴ ነው የሚያቃጥለኝ 😩😩
@user-sn8ut9wf5h
@user-sn8ut9wf5h 2 жыл бұрын
በስምአም መማር እኮ እዴት ደስ እደሚል አይ መርጋጋት💜💜💜
@zeusapollo2403
@zeusapollo2403 2 жыл бұрын
ስደት አድክሞኝ ከበረሃ ረጅም ስደት ካምፕ አሜሪካ ገባሁ ግን ሁሌ ከስራ ማታ ስገባ ከፀሎትቦሓላ ባለታኪxው ፍልም ደግሜ ደጋግሜ ካየሁ እንቅልፍ ይወስደኛል
@user-mx8sx1wb4j
@user-mx8sx1wb4j 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ይመስገን
@zeusapollo2403
@zeusapollo2403 2 жыл бұрын
@@user-mx8sx1wb4j GOD bless you . አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏
@butluckily8830
@butluckily8830 2 жыл бұрын
Sint gize wesedebh wendme?
@hanageleta8768
@hanageleta8768 2 жыл бұрын
How I love her 💕
@user-gy9cw6xy9m
@user-gy9cw6xy9m 2 жыл бұрын
በጣም የምወድሽ ተዋናይት ነሽ ሮሚ ቸሩ መድሃኒያለም እድሜና ጤና ይስጥሽ እስከቤተሰብሽ እናም ዮኒ እና ፀጊ ምርጥ ናችሁ ❤❤❤❤ ግን ዮኒ ተቀይሜህ ነበር ቆይ ግን ለምንድነው ትዝታችን በEbs ላይ በጣም የምወደውን ከናቴ ቀጥሎ የምሳሳለትን እድሜ ጠገቡን ኮከበ ፅባን ትምህርት ቤቴን ፕሮግራም የማሰራለት በ1924 የተመሠረተ ነው እናም እባክህ
@rimmawaleni6792
@rimmawaleni6792 2 жыл бұрын
Romi konjo mashallah mogesish ye anegager lezash hulu betam arif nw fetarin amesgign😍
@solodadg7924
@solodadg7924 2 жыл бұрын
she is one of my favorite artist😊 ❤🤗
@persistence.3322
@persistence.3322 2 жыл бұрын
ስወድሽ በጌታ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@rozateklay8818
@rozateklay8818 2 жыл бұрын
Romiyee yene fekrrrr sewdshe 🥰🥰
@alemtshaysileshe8154
@alemtshaysileshe8154 2 жыл бұрын
ሮሚ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ ትናት በአካል ስላገኘሁሽና አብረሽን ከነቤተሰቤ ፍቃደኛ ሆነሽ ፎቶ ስለተነሳሽ በጣም ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነመላ ቤተሰብሽ ይስጥሽ ተባረኪ
@semarya881
@semarya881 2 жыл бұрын
My favorite actress
@rozaasrat9673
@rozaasrat9673 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆው እንዴት እንደምወዳት ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@malove8082
@malove8082 2 жыл бұрын
የኔ ልቦና ምሉ እንዳቺ ኣምላክ ሚፈራ ሴቶች ይብዛልኝ እናትሽ ኣንቺን እንደዚ ኣድርጋ ስላሰደገችሽ የተባረከች ትሁን ኣንቺም ከነምሉ ቤተሰብችሽ ተባረኪ.እባካቹ ሌሎች ኣርቲስቶችም ኣትማዘዙ ከቺ ምንም ማይጎድላት ቆንጆ ና ጅግኒት ግን በኣምላክዎ እና በስርኣት በሌላ ማትመካ ሴት ተማሩ
@JoJo-xr8iw
@JoJo-xr8iw 2 жыл бұрын
ሮምዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኞል በድጋሚ እደማይሽ አምናለዉ 😘😘😘
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 2 жыл бұрын
እሮሚዬ እዴት እኮ እደምወድሽ ውይ በናትሽ ባዲስ ፊልም ነይልን ውድድድ ነው ማደርግሽ
@user-le5gm4ki7h
@user-le5gm4ki7h 2 жыл бұрын
እሮሚዬ እዴት እደምወድሽ እግዚአብሔር በጤና ያቆይሽ
@senaithailu6973
@senaithailu6973 2 жыл бұрын
Beautiful n talented Romi...glad to see u my dear💐
@sem4403
@sem4403 Жыл бұрын
What a graceful woman!
@mesaylidya2206
@mesaylidya2206 2 жыл бұрын
እስካሁን ካቀረባችዋቸው ሁሎ አንደኛ ❤️❤️❤️
@helenmuluye317
@helenmuluye317 2 жыл бұрын
ውይ ሮምዬ የኔ ቆንጆ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ::
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 34 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 15)
28:13
ለዛ
Рет қаралды 29 М.
Jossy in Z House Show - Film Producer Artist Roman Befikadu
55:18
Jossy in Z House
Рет қаралды 356 М.
Hareyet ኀረየት - Ethiopian Full Movie from DireTube Cinema
1:47:30
Зловив цю істоту в себе на городі
0:26
РІКАРДО
Рет қаралды 2,2 МЛН
Лайфхак с лейкой 🚿
0:37
Сан Тан
Рет қаралды 3,5 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 2,7 МЛН
小丑冒险给天使带回玫瑰花#short #angel #clown
0:56
Super Beauty team
Рет қаралды 8 МЛН