ፕሮቲን ያለው ከድንቹ ነው!!...ኮሜዲያን አማን በሳቅ አፈረሰን //ቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 743,621

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 562
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
እስኪ እንደኔ የኮሜዲያን አማን ሰው ቀልድ ፈታ ያደረጋችው👍👍👍 ኮሜዲያን አማን ሰው በርታታታታታ
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
*ወይ አማን 😁😂😂እኔ ይሄንን ልጅ ስሰማ 😂🤭በሳቅ ነው ግን እሼ እና አማን ጥሩ ትምህርት ነው የሚያስተምሩ 😍የተመቻችሁ 🙋ክብር ለባለ ሀገሩ ///ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን*
@dohadoha6492
@dohadoha6492 Жыл бұрын
💐😍
@user-so6hw8bs1c
@user-so6hw8bs1c Жыл бұрын
ቅንቅን
@Yasubirravlog
@Yasubirravlog Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@wendessonmaru1423
@wendessonmaru1423 Жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለባለ-ሀገሩ በትልቅ ትህትና በገፍ!🥰
@user-ri1pv9zv8q
@user-ri1pv9zv8q Жыл бұрын
አማን የሳቄ ምንጭ ነህ የገጠሩ ምንም ጥርጥር የለዉም እዉነት ነዉ ከየዋህ ማሀበረሰብ በመፈጠሬ ደስተኛ ነኝ ሽ አመት ይኑሩልኝ ክብር ለአርሷደሮች 🥰🥰🇪🇹🇪🇹
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
የገጠር ሰው በእውቀትም በብልሀትም በጥንካሬም በአስተሳሰብም በሁሉም ነገር የገጠር ሠው ይበልጣል ክብር ይገባቸዋል
@tigistikibreab6177
@tigistikibreab6177 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏ስራህን ቀጥልበት ሳቄ እስከ ሚታነቅ ነው የሆንኩ።
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x Жыл бұрын
ወይ አማንዬ አቦ ይመችሁ ይህ ነወ የገጠር ሰው ፍቅርችው አላህ ሀገርችንንን ሰላም አርግልንን ያረብ
@tsigeredaabebe7385
@tsigeredaabebe7385 Жыл бұрын
እውነት ክብር ይገባቸዋል የገጠር ሰዎች በጣም ነው ምወዳቸው ሰው የሚለውን ቃል በተግባር እነሱጋር አለ እግዚአብሔር ሰላማቸውን ያብዛልን እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን
@user-bs2rg2xz9o
@user-bs2rg2xz9o Жыл бұрын
😂😂😂😂አዝግ የሆነ ልጂ በሳቅ ፈረስኩ ክብር ለገበሬወች
@yohannesyajohn5711
@yohannesyajohn5711 Жыл бұрын
ክብር ለደግ ሰዎች በከተማም በገጠርም ለሚኖሩ, 🇪🇹🇪🇷🇸🇴
@fekadukebede5812
@fekadukebede5812 Жыл бұрын
እውነቱን ሀቁን ይናገራል አማን በአማን በርታልን ጀግና አደንቅሀለሁ
@memegezaw5011
@memegezaw5011 Жыл бұрын
ባለ ሀገሩ. ክብር ይገባዋል 🙏🙏🙏😇
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын
በእርግጥ ከማንኛውም ቦታ መልካም ሰው አለ ነገር ግን የገጠር ሰወች ይለያሉ ክብር ለአርሶ አደሮች!
@user-yx1kg9tp1m
@user-yx1kg9tp1m Жыл бұрын
ይገበችወል በትክክል💪💪
@dawudhussen622
@dawudhussen622 Жыл бұрын
errrrerrrreefurrrrrre
@dawudhussen622
@dawudhussen622 Жыл бұрын
f8fr7
@mailgetastgr7040
@mailgetastgr7040 Жыл бұрын
@@user-yx1kg9tp1m 65q
@user-gy8rx6yz3m
@user-gy8rx6yz3m Жыл бұрын
በትክክል👍
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
ዉይ አማንዬ ፍርሥ ነው ያረከኝ ምርጥ የወሎ ልጅ
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
አማን የኔ ወሎ አላህ ይጠብቅህ
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 Жыл бұрын
ዋው እትዮጵያን ስታምሩው ውበታችው ሳቃችው 👏👏
@user-mb2kx9ch8n
@user-mb2kx9ch8n 8 күн бұрын
የታክሲ ሹፌሩ ተካ ይልማን ደግማቹ ጋብዙልን
@mamyshatube4090
@mamyshatube4090 Жыл бұрын
አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍 ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!ኖኖ
@user-eg5us2dl4r
@user-eg5us2dl4r 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Solo-yy6dw
@Solo-yy6dw Жыл бұрын
ቴሌቪዥን ቀይር ልኝ ብዬ አቃለሁ የገጠር ተማሪ እያለሁ አሁን አሜሪካ አገር Dr. ነኝ በትክክል ዘመዶቸን ገላፃቸው
@askme7620
@askme7620 Жыл бұрын
ክብር🙏 ለወታደሮች ክብር🙏 ለገበሬዎች ክብር🙏 ለአስተማሪዎች
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
ሳቃችሁ ይጋባል ጨዋታው ደስ ይለል
@Konjitkichan
@Konjitkichan Жыл бұрын
😁😁😁 አማን ቀልዶችህ በጣም ነው የሚመቹኝ በተለይ በሞቀበት አለን በርታ
@solomonnigus3771
@solomonnigus3771 Жыл бұрын
መሳቅ ማቆም አልቻልኩም በጣም ገራሚ ልጅ ነው፣ ተባረክ
@fantafanta6047
@fantafanta6047 Жыл бұрын
ይኸ ልጀ በጣም ያሰቃል😃😃😃😃😘😘
@user-gz6ht8my9s
@user-gz6ht8my9s Жыл бұрын
ባላገር የዋሁ ምስኪኑ ይኑሩልን !!!
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሰዉ አሰተዳደጋችን እድህ ነው ሁላችንም ገጠር ማሩ ገጠር ቅቤዉ
@MesfinDe
@MesfinDe 7 ай бұрын
አማንየ እደግ በጣም የእውነት የምር የወሎ ሰው ነህ
@user-lh8si7km4d
@user-lh8si7km4d Жыл бұрын
አማንኮ ጥርስ አያስገጥምም ወዮ በሳቅ የደለኝ። የኛ አዝናኝ
@mebrieeyob9991
@mebrieeyob9991 Жыл бұрын
ይመችህ ያራዳ ልጅ ገደልከኝ በሳቅ
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын
እኔ ከዚ በፊት ያቀረባቹት የታክሲ ሹፌር እና በድምፁም የሰውን ድምፅ የሚያስመስለው ውይ ስወዳቸው ደግማቹ ጋብዙልን እሔ ብዙም አይደለም ለኔ 😊
@samiwolde2753
@samiwolde2753 Жыл бұрын
Nic
@mesfinonyoutube1191
@mesfinonyoutube1191 Жыл бұрын
ምርመራ አድርጊ፡፡ ይሄ ካልተመቸሽ ሌላ ሊመችሽ አይችልም፡፡
@tenaworkfikre7012
@tenaworkfikre7012 Жыл бұрын
በሳቅ ልሞት ነበር ዛሬ።ይመችህ አቦ
@user-ft9xp7ol6r
@user-ft9xp7ol6r Жыл бұрын
ወይኔ አማን ሞትኩኝ በሳቅ 😂😂😂😅😅😅
@genitube4924
@genitube4924 Жыл бұрын
😁😁😁👍👍👍👍የገጠርና የከተማ ልጅ አስተዳደግ ልዩነት ሆድ ይቻለው😁😁
@bsratkeshi3591
@bsratkeshi3591 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዜና ፈታ ደስተኛ የሆነ ወንድማችን እድመና ጤና ይስጥልን
@fhnotlozatube
@fhnotlozatube Жыл бұрын
እውነት ነው ለማያውቀው ክብሪት ይጀግራቸዋል ቢባል እግዚአብሔር በገጠር ያሉ ቤተሰቦቻችንን ይጠብቅልን
@shiferawfurgesa9195
@shiferawfurgesa9195 Жыл бұрын
ተመቸኸኝ የገጠር ሰው ለዘላለም ይኑሩልን
@user-js8wp3ho3q
@user-js8wp3ho3q Жыл бұрын
አማንየ ምርጥ ሰዉ ማንነቱን የማይርሳ የገጠር ሰዉ እኮ ጀግና ነው የዋህ ነው መብቱን ያስከብራል ሁሉንም አንተ ታዉቀዋለህ እኔ የገጠር ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ገራገሩ ወሎ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
አማን እውነትክ ነው የሀብታም ቤት ምንም ውድ እቃ ልጃቸው ቢሰብር እቃው ምንም መስሎ አይታያቸውም ልጆ ነው ሚያባብሉ
@user-uz1xz2ko1o
@user-uz1xz2ko1o 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደስ እሚል ኮሜድ
@jeri3637
@jeri3637 Жыл бұрын
የልብሱ ነገር አማን የስራሃን ይስጥህ 😃😃😃ረዥም ይገዛና ታጥፎ ይሰፋል ከዛ በኋላ ቁመታችን ሲጨምር እየተፈታ እንደገና በልካችን ይሰፋል 😁😁😆😂😂
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
😂😂😂
@user-nc9ki1hp9l
@user-nc9ki1hp9l Жыл бұрын
ክክክክክ
@emanbintbaba1473
@emanbintbaba1473 Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ክክክክ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
😄😄😄ውዶቼ ደምሩኝ😍
@ormooapss442
@ormooapss442 Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅቅ 😂😂😂😂😅😅
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. Жыл бұрын
ባላገር የምንለው መሰረታችን እንደሆነ ማንም አያውቅም።ያልተበረዘ ማንነታችን ባላገሩ ነው። ትላልቅ ምሁሮቻችንም ባላገሩ ናቸው።
@user-dc2pq5lm2z
@user-dc2pq5lm2z Жыл бұрын
ክብር ለገጠር ሰው እረጅም እድሜ ለገጠር ሰዎች🌺
@user-gv2nz7jg3f
@user-gv2nz7jg3f Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ አማንዬ በርታ🙏🏿🥰💕🙏🏿
@beletteayalew268
@beletteayalew268 Жыл бұрын
የገጠር ልጅ መሆን እኮ መታደል ነው አማንየ አድናቂህ ነኝ
@awolnur6985
@awolnur6985 Жыл бұрын
I really love it
@MohamedMuzeiyn
@MohamedMuzeiyn Ай бұрын
ይሄን ለመስማት ሆዴ በሳቅ ቢፈነዳ ማነው ተጠያቂው ??❤❤❤❤
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
አይ አማን ይመችህ አባቴ ፈታ አረከኝ 😂
@myderaftehre9652
@myderaftehre9652 Жыл бұрын
ክብር ለደጉ ባላገሩ አርሶአደሩ ደጉ ያገሬ ሰው አማን አድናቂክ ነኝ
@alem6980
@alem6980 7 ай бұрын
😂😂😂ሶስታቹ ስወዳቹ ደስ ትላላቹ ደስተኞች ናችሁ እግዛቢሄር አምላክ ጤና ይስጣቹ ይባርካቹ 🙏🏾ከ🇪🇷
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
እነ ደረጀ ተክተዋል ጥሩ ኮሜዲያን ይወጣዋል በተለይ የገጠርን አኗኗር ስለሚያውቅ ጥሩ ስራ ይስራል በርታ እንዳትስለች ግን የስራሀውን አትደጋግመው ከእሸቱ ጋር መስራትህ ጥሩ ነው ብዙ እንጠብቃለን❤
@user-mt8eo8lx7d
@user-mt8eo8lx7d 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@daneldemelash7564
@daneldemelash7564 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ከቁምነገር ጋር ነው ያቀረብከው ዝግጅት ነው። ክብር ለአርሶአደር ወገኖቻችን ይሁን! አንተም ክበርልን
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын
የእውነት ሳቅ ነው የምታስቀን አማንየ የቅዱስ ላሊበላ ልጅ እንወድሀለን
@sisaybisetegn8057
@sisaybisetegn8057 Жыл бұрын
Great job ur amazig comedian big respect🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-gv2nz7jg3f
@user-gv2nz7jg3f Жыл бұрын
ኧረ ሞትኩ🤣🤣🤣💜
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy Жыл бұрын
My two favorite ppl.
@MrToms4242
@MrToms4242 Жыл бұрын
ደሰ ይላል
@aberangus
@aberangus 16 күн бұрын
wow እሚገርም
@user-rr3ot4nh8m
@user-rr3ot4nh8m 6 ай бұрын
እድሜ ይስጥክ for expressing the brilliantness of our people❤ and proud being from them.
@meremaethiopia5448
@meremaethiopia5448 Жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ዉዱ ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@munaomar8577
@munaomar8577 Жыл бұрын
ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም😘
@ranarr6788
@ranarr6788 Жыл бұрын
አማንዬ በርታ ጎበዝ
@meseretgetahun7280
@meseretgetahun7280 Жыл бұрын
ወይኔ ትንሽ ብታቆዩት ምን ነበረ ፈታ አረገኝ እኮ በርታ
@MsEmnet27
@MsEmnet27 7 ай бұрын
You are so articulate and fun 🤩. I love when you talk about your upbringing and still maintained to be so modern🤍 Yours Tegaru sister from Toronto 🙌🏿
@wendessonmaru1423
@wendessonmaru1423 Жыл бұрын
ዋዛና ቁምነገር በግብዳዉ ይህን ይመስላል? አማን ሠዉ እድሜህ ይባረክ።
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Жыл бұрын
አማን ቢሰጠኝ የዘመኔ ምርጥ ኮሚዲ ነው በርታልኝ ከዚህ በላይ እጠብቃለው ኑሪልኝ የፍፂ:የማህ:የአልኮ(አልክሰ) ለማለት ፈልጌ ነው የእነዚህ ምርጥ አርቲሰቶች ውጤት ነው እንወዱችዋለን ኑሪልኝ የማለዳ ኮኮብ ይቀጥል ባይ ነኝ ብዙ የተደበቁ ድንቅ ሰዎች አሉ ዮኒዬ እና ፀጊዬ መልእክቴን አሰተላልፋሉኝ እሺሺሺሺ...በጣም ነው የማከብራቹ የምወዳችሁ የጠፈን ሰው የምታፈላልጉ ደጉ ሰራ የምትሰሩ ምርጥ ሰዎች ናቹሁ ኑሪልኝ ይበል ይቀጥልልልልልልል...ደግ ሰራችሁሁሁሁሁሁ!!!!!!!!!!!!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@wubethaile3205
@wubethaile3205 Жыл бұрын
Aman I am happy to see you God bless
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын
በትክክል
@mekdelaartschool-4649
@mekdelaartschool-4649 Жыл бұрын
ተባረክ እድሚና ጤና አይስጥህ ጥሩ ነው ብዙ ነገር አስታዎስከኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👆👍👍👍👍👆👆👍👆👆👆👆👆👍👍👍👆👍👍👍👍👍👍👍👍👍👆👍👆👍
@bizenlesh446
@bizenlesh446 Жыл бұрын
አማን የገጠር የልጅነቴን ምስጢር አውጣህ አሁን በውጪው አለም ነው ያለሁት እግዚአብሔር ይመስገን ።ግንበጣም፡አዝናናህኝ፡አመስግናለሁ፡እውነትበጣምደስይላል፡አማንዬ፡ጨወታህበጣምያዝናናል😂😂😂
@fififofo8155
@fififofo8155 Жыл бұрын
Thanks bro berta yene tegiye nurlegi
@user-in4iy7jh8z
@user-in4iy7jh8z Жыл бұрын
ክብር ለገበሬወች
@user-gr7og7ok5o
@user-gr7og7ok5o Жыл бұрын
አማንዬ የሳቄ ምንጭ የላስታው መብረቅ
@tiruworkeshetu3544
@tiruworkeshetu3544 Жыл бұрын
ስለገጠር ሲወራ የማልጠግበው ነገርስ ደሞ በአማን አገላለፅ ሲሆን ይለያል😘
@neamagualasmara175
@neamagualasmara175 Жыл бұрын
He is so Fanny🇪🇷❤️
@yelbiemeseret9102
@yelbiemeseret9102 Жыл бұрын
Amaniye you are so sweet. Pls don't change your origen 🙏
@subscribers489
@subscribers489 Жыл бұрын
ወላሂ የገጣረ ልጀ መሆን መታደል ነው አማን ስጫመርባታ የበለጣ ይናፍቃል 😁😁😁😘😘😘😘😘😘
@habtammola3228
@habtammola3228 Жыл бұрын
ከፍ በል አማንዬ🥰🥰
@user-me5qj7jm2p
@user-me5qj7jm2p Жыл бұрын
Good job 👏
@user-ig5dg3up5y
@user-ig5dg3up5y Жыл бұрын
አማንየ ምርጥ ሰው የእውነት የገጠር ሰወች ይለያሉ
@user-zb2gm4of8f
@user-zb2gm4of8f Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ኮሜዳን ማለት እንደዚህ ነው
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 Жыл бұрын
አማን ሰው ዋውው
@rediatmihretab1934
@rediatmihretab1934 Жыл бұрын
Lasta lalibela the blessed land !
@kelemewerkhailemaryam5156
@kelemewerkhailemaryam5156 6 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤
@uaeuae4026
@uaeuae4026 Жыл бұрын
አማን ሰው ዶ/ር ሽበሽን ለምን አትሰራም ❤❤
@user-zy5zp5vw5w
@user-zy5zp5vw5w Жыл бұрын
በርታ
@tsisami9841
@tsisami9841 Жыл бұрын
አማንዬ እግዚአብሔር ይመስገን
@alam3109
@alam3109 Жыл бұрын
ስወዳቹሁ
@gezahegnhailmariam2346
@gezahegnhailmariam2346 Жыл бұрын
ከኋላ ያሉት ምን ጉድ ናቸው ፈገግም አይሉም
@Arefayneseyeme-kc8mi
@Arefayneseyeme-kc8mi 6 ай бұрын
በሳቅ ሆዴን አመመኝ በእውነት ምትገርም ልጅ ነህ እንኳን የ ኢትዮ ልጅ ሆንክ😅😂😂😂
@yeneMB
@yeneMB Жыл бұрын
Amanye mistrachin abakenki❤️❤️❤️
@seidabrahim9496
@seidabrahim9496 Жыл бұрын
አማን የኔን የገጠር የልጅነቴን እድገት አስታወስከኝ
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
ወይኔ እኔ እኮ ተወልጄ ያደኩት ገጠር ሁኜ ጨዋታዉን ስሰማ እፈዛለሁ አይይ ስደት 😢 ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒💒💒💒
@romangina5121
@romangina5121 Жыл бұрын
አሰተዳደግህ ማንነትህነው ጀግና
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 Жыл бұрын
ወይ አማን ዘና አደረከኝ በርታ ትችላለህ
@user-lf2nr7qt2y
@user-lf2nr7qt2y Жыл бұрын
በርታአማንጎበዝ
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv Жыл бұрын
wow meret leje betam harif leza yalew
@dawitabate9291
@dawitabate9291 Жыл бұрын
አዘጋጆቹ ታድለው ቀልድ አይፈጁም መሳቅ ብቻ👍
@add9654
@add9654 Жыл бұрын
ሀሳብየለባቼውም ሲስቁ ይውላሉ
@jkohhii552
@jkohhii552 Жыл бұрын
ወይኔ ሆዴ ቆሰለ 🤣🤣🤣🤣
@tube-ey6ox
@tube-ey6ox Жыл бұрын
የገጠሩን ያለውን ቢያንስ አስር ጊዜ አደመጥሁት አልጠገብ አለኝ የኔ የዋሆች እንኩዋንም የገጠር ልጅ ነኝ ❤️🙏❤️
@s0lomon150
@s0lomon150 4 ай бұрын
ክብር ለአርሷደሮች ❤❤❤
Chez Krömer - Zu Gast: Tedros Teddy Teclebrhan (S03/E06)
29:48
Заметили?
00:11
Double Bubble
Рет қаралды 3,5 МЛН
Final increíble 😱
00:39
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 44 МЛН
As aventuras de Tatá e Decinho 275
0:14
Tammy e Sarayva
Рет қаралды 47 МЛН
Kawaii Girl Education #funny #viral #comedy
0:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 4,1 МЛН
Мама оставила меня в машине одну
0:26
Даша Боровик
Рет қаралды 2,6 МЛН
ЭРИ КИРИБ ҚОЛДИ 😨
0:15
Hasan Shorts
Рет қаралды 7 МЛН
1 класс vs 11 класс  (игрушка)
0:30
БЕРТ
Рет қаралды 2,3 МЛН
Котенок упал в канализацию
0:57
RICARDO
Рет қаралды 2,8 МЛН