አዕምሯችንን እንዴት እናጽዳው?

  Рет қаралды 138,273

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Жыл бұрын

Пікірлер: 161
@zinash1
@zinash1 Жыл бұрын
በኢትዩብ ብቻ እየተከታተልኩ በጣም ብዙ ነገሬን ለውጫለው ስደት በጣም ከብዶኝ ነበር በዚህ 4 ወር ውስጥ በጣም ቀሎኝ በስራዬ ደስተኛ ሆኜ እየኖርኩ ነው ወደ ሐገሬ በቅርብ እገባለው የራሴንም ስራ ፈጥራለው ትልቅ ቦታም እደርሳለው ዴቭ አመሰግንሀለው ከእግዚአብሔር በታች
@elsaabraham9833
@elsaabraham9833 Жыл бұрын
Geta yordash
@zinash1
@zinash1 Жыл бұрын
@@elsaabraham9833 🙏🙏🙏
@yifdthbuife8io853
@yifdthbuife8io853 Жыл бұрын
Good luck
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
0000000000
@zinash1
@zinash1 Жыл бұрын
@@yifdthbuife8io853 🙏
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 Жыл бұрын
የሆነዉ ሆኗል እኔ ድንቅ ነኝ እኛ ድንቅ ነን ትልቅ ህልም አለኝ እልሜ ይቻላል ፈጣሪ በእይወት ዘመኔ ሙሉ ከምጠቀምበት በላይ እፁብ ድንቅ የአይምሮ መሣርያ መአደረ ትዉስታ ሰጥቶኛል ተመስገን 🙏ሰላም የሚሰጥ ትምህርት ነዉ dave thank you
@nuruandahmed
@nuruandahmed Жыл бұрын
ዳዊት ድሪም ምርጥ ወንድሜ የሱን ቪድዮ ነበር ሳውዲአረቢያ ሁኜ እምከታተለው ከዛም ወደ ሀገሬ ገባሁኝ መጀመሪያ መርካቶ ገብቼ የገዛሁት ትልቅ ህልም አለኝ የሚለውን መፅሐፍ ነበር አሁን ህልሜን እየኖርኩነው ትልቅም ህልም አለኝ ህልሜም በአላህ ፍቃድ ይሳካል ጥርጥር የለኝም
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ያሳካልሽ እህቴ
@user-rd2tt4nc3e
@user-rd2tt4nc3e Жыл бұрын
Mashallah
@birhanjommy
@birhanjommy Жыл бұрын
ይህ ሰው ሰዎችን ለመምከርና ለመለውጥ ከልቡ ይመኛል። ምክሩ ብዙዎችን ይጠቅማል። ጥሩ የሚያስብ ማሕበረሰብ ካለን ቢያንስ በሰላም እንኖራለን። ሰፋ ሲል ደግሞ ችግርና መከራ፣ ሕመምና መቆርቆዝ ይጠፋሉ። ሁሉም ነገር እንደ አለን እያወቅን እንመጣለን። መረዳዳት እና መተባብር ከፍቅር ጋር ይኖረናል። "ፈጣሪን ከልቡ አምኖ በፈጣሪ መንገድ ትልቅ የተመኘ ሁሉ ትልቅ ይሆንለታል" ይባላል። ለሌላውም መልካም ስናስብ እኛም በተስፋ እንሞላለን። የገንዘብ ብቻ ሳይሆን የውስጥ ፀጋም ይኖረናል። የምንሠራው ሥራ ያስደስተናል፣ ሊሎችንም ይበጃል ይደግፋል። የሌሎች ሰዎች ሕይወት ጥሩ ለማድረግ የሚፈልግና ለብዙዎች የሚጠቅም ነገር ማደረግ የሚፈልግ ሰው ይሳካለታል። በዕድሜውም ፀጋ ይከተለዋል።
@abrahamdawit7440
@abrahamdawit7440 Жыл бұрын
🙏
@moviecenter4271
@moviecenter4271 Жыл бұрын
​@@abrahamdawit7440 p😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@ekzones
@ekzones 11 ай бұрын
ይመችህ ነገርን የምታይበት መንገድ ድንቅ ነው አንድ አባባል አል ቢያን ቢያንስ የዳዊት ክላስ የወሰደ ሰው ና ወደ ጦርነት ግባ ካሉት ልምን ብሎ የሚጥይቅ ትውልድ ተፈጥሯል።
@Asina93193
@Asina93193 Жыл бұрын
ድንቅ ነው ሃሌ ሉያ ❤❤❤❤❤ተባረክህ ጸጋው ያብዛክ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@GenetDesalegne-vq7jo
@GenetDesalegne-vq7jo Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርትና ምክር ነዉ እናመሰግናለን ደቭ በርታ ጀግና ነህ❤❤
@mandh2055
@mandh2055 Жыл бұрын
My hero dev thanks for you help my ETHIOPIA 🇪🇹 people
@rahwaachile
@rahwaachile 11 ай бұрын
ደቪየ ተባረክ ዘመንህ ሁሉ ሰላም ይሁንልህ አንዳንደ ሳስበው አካውንቱ ግን ብርር ይኖረዋል ብየ አስባለው ምክንያቱ ሁሌ ትሰጣለ ሁሌ ሰዎቺን ትረዳል enamesegnalen
@weineshetassefa8998
@weineshetassefa8998 Жыл бұрын
መጀመሪያ ያንተ አእምሮ ከክፉ የክህደት ዲስኩርና የእባብ አስተሳሰብ ይጽዳ እግዚአብሔር አንደበትህን ይሰረው
@YoDaha
@YoDaha 7 ай бұрын
በስመ ስላሴ ምን ኣነት እርግማን ነው
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሥለ ትላንትና ስለ ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን ግሩምና ድንቅ ሆኘ ተፈጥሬ አለሁና አመሰግንሀለሁ ❤ መምህራችን ዳዊት ጥበብን ያድልህ ጨምሬ
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 5 ай бұрын
Hi😊
@user-vx7hm5wv3d
@user-vx7hm5wv3d 9 ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ይባርክሕ🙏❤
@BerhanBirhnesheridolo
@BerhanBirhnesheridolo 16 күн бұрын
ጀግና ወንድሜ በረታ 👍
@user-er3ys8fw7z
@user-er3ys8fw7z Жыл бұрын
እኔኮ ስወድህ ለየት ያለ ነዉ አመሰግናለሁ
@mekdesyilma-
@mekdesyilma- Жыл бұрын
enamesegnalen dev e/r ybarkk😍😍😍
@woizertesfaye61
@woizertesfaye61 Жыл бұрын
God bless u my brother
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን
@tighist331
@tighist331 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳካሎት🙏🏼
@user-vq5fb6ji9c
@user-vq5fb6ji9c Жыл бұрын
Baxam naw miwadik yamakabrik Allah idmena xenakin yabzalik❤❤
@lemlemayhue8269
@lemlemayhue8269 Жыл бұрын
Yes your our good teacher thanks
@BEMHRETZEWOLDEBEMIZED
@BEMHRETZEWOLDEBEMIZED 11 ай бұрын
thank you Mr DAWIT
@qatarrayyan277
@qatarrayyan277 Жыл бұрын
እድሜ ከሞሎ ጤናጋረ ይሰጥህ በጣም ጥሮ ትምህርት ነው
@birhanimedia4242
@birhanimedia4242 Жыл бұрын
ዋውዋውዋ ተባረክልኝ
@betelhem9651
@betelhem9651 Жыл бұрын
ዴቭ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከልብ አመሰግናለሁ ሁሌም ቁጭ ካልሁበት ቦታ ላይ video hin ሳይ ሳላዳግም እነሳለሁ❤❤
@AsAs-ny7km
@AsAs-ny7km 10 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ እኛም ተምርን እምናስተምር ያርገን
@GalaxyPlkk-mq3xr
@GalaxyPlkk-mq3xr Жыл бұрын
Screenu lay yalewn msl betam like argewalew👌👌👌👌👌😄😄😄😄😄
@addamabera1225
@addamabera1225 Жыл бұрын
Thank u Dave
@gdt6wt317
@gdt6wt317 Жыл бұрын
Thank Brother
@user-re5mh6dd1w
@user-re5mh6dd1w 4 ай бұрын
Thank you
@samuelfekadu7833
@samuelfekadu7833 Жыл бұрын
Dave nay qedem seb : i am happy to see such an amazing work : this is samuel fekadu Ur old buddy from asmara :
@bereketdaniel8774
@bereketdaniel8774 Жыл бұрын
ድንቅ ነዉ ።
@kellamedia390
@kellamedia390 Жыл бұрын
keep up brother
@darsenhhams1826
@darsenhhams1826 Жыл бұрын
Thanks 🙏🙏
@user-iw6sd1mw1b
@user-iw6sd1mw1b 9 ай бұрын
Blesss you
@bnp319
@bnp319 Жыл бұрын
Egzabher eregm edmy ena tena yesteh abatey weaw hulunm setohale fetary tegawn yabzaleh yeny melkam emamsgenalen
@jmaryamqwe7202
@jmaryamqwe7202 Жыл бұрын
እናማሰግናላንንንንን
@user-qf8jd5qy2k
@user-qf8jd5qy2k Жыл бұрын
በእዉነት ድንቅ ነዉ
@ZayedaZayeda-qc6mf
@ZayedaZayeda-qc6mf 2 ай бұрын
allhe yixabiqihe sidate nawe yalawete hagare gabicha tileqe bota edamidares ka allhe gare etagalawe
@FhHd-lw1zi
@FhHd-lw1zi Жыл бұрын
ወላሂ።በትክክል
@user-iw6sd1mw1b
@user-iw6sd1mw1b 9 ай бұрын
God nless you
@user-tn3gb6cq6q
@user-tn3gb6cq6q 6 ай бұрын
ውይ ዳዊት ምን ልበልህ ደስ ብሎህ ኑር ፣፣፣፣፣
@eth-hope
@eth-hope Жыл бұрын
Thanks bro
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
ያልተነካ ግልግል ያውቃል አሉ አንዴ አምሮ ውስጥ የገባው መጥፌ ነገር እንዴት እሽ ብሎ ይወጣል ወደ ሗላ ይጎትታልጂ ካዛም አልፎ ስውነትንም ይጎዳልጂ
@mahienaslewegena1292
@mahienaslewegena1292 Жыл бұрын
እንዴ , ያለፈውን , መጥፎ ነገር መተው, ማለት , you let it go , concentrate on yourself not others or the problem,,, open your hart ,, and good things come to you ..
@TAS27483
@TAS27483 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጠቃሚ ትምህርት
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 5 ай бұрын
Hi😊
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልብ ይስጠን👏👏
@mandh2055
@mandh2055 Жыл бұрын
Thanks devvvvvv
@seidmohammed4829
@seidmohammed4829 Жыл бұрын
Hiwete bante tekeyrual
@user-rl6ly6xw2c
@user-rl6ly6xw2c Жыл бұрын
የተባረክ ሰው ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ ከስደት ስመለስ በአካል ማግኘት እፈልጋለሁ ከልብ እናመሰግናለን
@hanamitkh1612
@hanamitkh1612 Жыл бұрын
አንቺምበሰላምወደሀገርሽያስገባሽ
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Жыл бұрын
👍👍👍 thanks
@aman-pp1sh
@aman-pp1sh Жыл бұрын
የቀንየልና
@ma-ex9lf
@ma-ex9lf Жыл бұрын
እንዴት መታደል ነው ዳዊት የምድሩንም የሰማዩንም አሳምሮ መኖር፣ ሰውን መቃኘት፣ ሰውን መምከር፣ ሰውን ማስተካከል ፣ ከክፋት የፀዳ አዕምሮንና ነገን ማሳመር ግራ የገባውን ሰው እንዲስተካከል መንገድ መፍጠር ሰውን ደስተኛ ለማድረግ መጣር ሰውን ተስፈኛ ለማድረግ መጣር፣መምከር የሰዎችን የህይወትና ጎዳናና የአመለካከት ችግር በመለወጥና በእውነተኛ በታማኝነት ለሰዎች የተስፋና የህይወት ብርሀንን ማብራት የሚቻልበትን መንገዶችን በማስተማር ስኬታማ ሰዎችን አቅርቦ ማስተማር ከእዚህ የበለጠ መታደል ምን አለ?ምን ስ ሊኖር ይችላል? መታደል ነው ።በዚህ አሁን ላይ ሰዎችን በረባ ባልረባ ነገር እርስ በእርስ በሚያፋጁበት ዘመን እንደአንተ አይነት በፈጣሪ ተስፋ የታጀበ ብዙ ተስፈኞችን የሚፈጥር ድንቅ ሰው መኖሩ እድለኞቾ ነን !!!የተበረዘንና የቆሸሸን ጭንቅላል የሚያፀዳና የሚያስተካክል የአገርን ሰላሟን እድገቷን አንድነቷን የአማረችና የበለፀገችን አገርን እንድትሆን ሳይታክቱ መጣርና የሰዎች ህይወትን ለመቀየርና የፀዳ ጭንቅላት ለመፍጠር ከፈጣሪያቸው ን ትእዛዝ አክብረው ከክፋትና ከተራ አሉባልታ አውጥተው ፍፁም በሆነ ፍቅር የሰው ልጅ ህይወት ደስታና ተስፋ ሰንቆ በደስታ እንዲኖር መጣር ምን ያህል እድለኝነት ነው!!! ይገርማል የተንኮልና የጥላቻ ወሬ በሚሰራጭበት ዘመን አንተን የመሰለ መካሪና፣ አበረታች፣ አስተማሪ፣ ልቦና ያደለው ከራሱ አልፎ ለሰው የሚኖር አስተዋይ ሰው ስለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን። አንተማ ዴቭ ሁንበት በእውነት ፈጣሪ መርጦህል በእውነት ለሚሰማህና ለሚማርብህ የተቀደሰን ተግባርና የተቀደሰን ትምህርት ማሰራጨት ማሳየት ምን ያህል መታደል ነው።ኑርልን ለትውልድ ተስፋ የምትዘራ ግራ ለገባው የምታስተምር ኢትዮጵያ የምትወድህ ድንቅ ልጇ ታሪክ የሚያመሰግንህ የትውልድ መድሀኒት ነህና እንዳንተ አይነቱን ልበ ቀና ሰዎችን ያብዛልን። አሜን🙏
@birhanjommy
@birhanjommy Жыл бұрын
ይህ ሰው ሰዎችን ለመምከርና ለመለውጥ ከልቡ ይመኛል። ምክሩ ብዙዎችን ይጠቅማል። ጥሩ የሚያስብ ማሕበረሰብ ካለን ቢያንስ በሰላም እንኖራለን። ሰፋ ሲል ደግሞ ችግርና መከራ፣ ሕመምና መቆርቆዝ ይጠፋሉ። ሁሉም ነገር እንደ አለን እያወቅን እንመጣለን። መረዳዳት እና መተባብር ከፍቅር ጋር ይኖረናል። "ፈጣሪን ከልቡ አምኖ በፈጣሪ መንገድ ትልቅ የተመኘ ሁሉ ትልቅ ይሆንለታል" ይባላል። ለሌላውም መልካም ስናስብ እኛም በተስፋ እንሞላለን። የገንዘብ ብቻ ሳይሆን የውስጥ ፀጋም ይኖረናል። የምንሠራው ሥራ ያስደስተናል፣ ሊሎችንም ይበጃል ይደግፋል። የሌሎች ሰዎች ሕይወት ጥሩ ለማድረግ የሚፈልግና ለብዙዎች የሚጠቅም ነገር ማደረግ የሚፈልግ ሰው ይሳካለታል። በዕድሜውም ፀጋ ይከተለዋል።
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Жыл бұрын
እኔ ግን የሡን መፅሀፍ ገዘሁ አነበብኩ ትምህርቱን በአካልም በዪቲብም እከታተላለሁ በህይወቴ ግን ምንም ጠብ እሚል ነገር የለም እና ዳዌት አስተምሮኝ ህይወቴ ተለወጠ የሚል እኔንም ቢመክረኝ 🙏
@birhanjommy
@birhanjommy Жыл бұрын
@@kifleabebew9568 በእርግጥ ምክር የሚጠቅመው ለማወቅ እንጂ ለውጡን የምናመጣው ግን እኛው እራሳችን ነን። ማንም ሰው በውስጣችን ያለውን የሚረዳና የሚሰማው ስለሌለ ችግሩንም የችግሩም መፍትሔ እኛው ጋ ነው። 1) ራስህን እና አሁን ያለህበትን ሁኔታ እወቀውና ምንም ሳትሟገት ተቀበለው። 2) ከዚያም ምን ብትሠራ በሕይወትህ ደስተኛ ሆነህ እንደምትኖር እወቅ። ያንን እንደምትሆን ተስፋ ይኑርህ። 3) ዛሬ ያለህበት ቦታ ሆነህ ግን አትቦዝን፣ ሌሎችን የሚጎዳ ነገር አታድርግ፣ 4) ኃይልና ጥበብን ተመኝ። ያንንም ፈልግ፣ በፈጣሪህ እምነት ይኑርህ።
@ajmachina-xj5jr
@ajmachina-xj5jr Жыл бұрын
God bless you bro we love so much 🥇🥇🏆🏆🏆🏆
@dawitdreams
@dawitdreams Жыл бұрын
ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን! ይህ ቪዲዮ ከወደዱትና ከጠቀመዎት እባክዎ ሼር ማድረግዎን አይርሱ!
@gebiremfesekiduse2268
@gebiremfesekiduse2268 Жыл бұрын
edeme yesteh!
@kalderse8689
@kalderse8689 Жыл бұрын
ዲቪዬ ስወድህ❤❤❤😊
@MishaTushuru
@MishaTushuru 2 ай бұрын
Sela fekr
@user-es9lx7vr6i
@user-es9lx7vr6i 4 ай бұрын
Wow wow
@AaaA-qu4mx
@AaaA-qu4mx Ай бұрын
❤❤
@najibking8178
@najibking8178 Жыл бұрын
Wehr are you from 🎉
@yohannesmerga5696
@yohannesmerga5696 Жыл бұрын
excellent
@user-hi2pi2uw2i
@user-hi2pi2uw2i 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Жыл бұрын
Thanks
@nawarynawary5099
@nawarynawary5099 Жыл бұрын
ወሃ,ትክክክነህ
@dereseabebe1704
@dereseabebe1704 Жыл бұрын
waw nice
@user-lc4uw3iq5n
@user-lc4uw3iq5n Жыл бұрын
እንዴት ጥልቅ የሆነ ትምህርት ነው በጣም በርታ 💖💖💖💖🙏🙏🙏
@Lihket_CADs
@Lihket_CADs Жыл бұрын
welcome!!!!!
@aman7077
@aman7077 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@newapproacheconomics
@newapproacheconomics Жыл бұрын
Great!!!💖
@seidmohammed4829
@seidmohammed4829 Жыл бұрын
Jegna
@mulkenworku6964
@mulkenworku6964 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@ZemechaSrani
@ZemechaSrani Ай бұрын
Hagere ahun sew agegnech alemn yekeyerat ewketna ewket blom hzbn bemiyaneku dawit meseloch new jegnaye bertalgn
@user-qf8jd5qy2k
@user-qf8jd5qy2k Жыл бұрын
ዛሬ ነዉ ያያሁት በጣምደስይላል
@MehariTeka-nh5sk
@MehariTeka-nh5sk 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BateruAbera
@BateruAbera 7 ай бұрын
1:49
@betelhem-bq9oc
@betelhem-bq9oc Жыл бұрын
በእናታችሁ ዘፈኑን የት አገኘኋለሁ
@awolibrahim3429
@awolibrahim3429 Жыл бұрын
ትምህርትህ ጠቅሞኛል
@biletube4038
@biletube4038 Жыл бұрын
13:16 😢 13:22
@MilkiyasKelbesa-jv9ck
@MilkiyasKelbesa-jv9ck 10 ай бұрын
Amsaganalw dawitiye nurilen
@awolibrahim3429
@awolibrahim3429 Жыл бұрын
የትነዉ የምትገኘዉ ሂወታችንን ለመቀየር
@Jiraa111
@Jiraa111 11 ай бұрын
Amzeng 🥰👌👍
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 5 ай бұрын
Hi selam 😊
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s Жыл бұрын
ዴቪ❤
@seidmohammed4829
@seidmohammed4829 Жыл бұрын
Ye3 amet gebiyen be 1 wer agegnalew ahun
@adanechmelese4824
@adanechmelese4824 Жыл бұрын
እንዴት መላቀቅ እንችላለው ? አንዴ አምሮ ውስጥ የገባው መጥፌ ነገር እንዴት እሽ ብሎ ይወጣል? እኔ ብዙ ሞክሬ ስላልተሳካልኝ ነው ዛሬም ፣ አሁንም ፣ እስካሁንም ፣ ናገም………. ፣ እየሆነ ያለን ነገር እንዴት መላቀቅ(ከአህምሮ ማጥፋት) እየሆነ እንዳልሆነ ማድረግ ይቻላል እባክ ዳዊት መንገድን ብታሳየኝ!!!!!!
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 5 ай бұрын
Hi selam new
@abiykebede5339
@abiykebede5339 Жыл бұрын
lelgoch Yemenite mekker
@emebetmelkie8345
@emebetmelkie8345 Жыл бұрын
OH! .davey ye enat setota menem yihun meqebel albhe bey amenalew .lante endemetflgew teteqembet
@FresenbetHaila-tz1ox
@FresenbetHaila-tz1ox 10 ай бұрын
በትህምርት እንዴት ስኬታማ መሆን እንደምንችል ብትመራን ደስ ይለናል
@hopolapos
@hopolapos Жыл бұрын
ዳዊት ሆይ የምትመክረንን እውን ይኖሩታል ?
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o Жыл бұрын
ይህንን እንደውም የአረቦች ጆሮ ውስጥ በገባ
@user-wd4bo1en5g
@user-wd4bo1en5g 9 ай бұрын
Yeewnet dawit aten salsema maderm alclhl hlmm edalm eyetenesasahu new hlmsh ysakalsh belugn
@ydidiyaabera-cf4nz
@ydidiyaabera-cf4nz Жыл бұрын
እኔ.የልጄን.አዕምሮ.እንትቀይረው.እፈልጋለሁ.ግን.ፈቃደኛ.አይደለህም.ማንም.እንደነዚህ.አዕምሮ.ያላቸው.ሰወችን.አይፈልግም.አዝናለሁ.በጣም.መልስ.ሰጠኝ
@Mekagetachew
@Mekagetachew Жыл бұрын
በእውነት በጣም ምርጥ ነው ትምህርትህ እናመሰግናለን
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 5 ай бұрын
Hi selam new 😊
@ydidiyaabera-cf4nz
@ydidiyaabera-cf4nz Жыл бұрын
ተው.ግን.እግዘኝ
@user-sb7uf9fg9h
@user-sb7uf9fg9h Жыл бұрын
በንፅ ልብና በንስሀ ነው አይመሮ የሚፀዳው
@AradaMarketing
@AradaMarketing Жыл бұрын
ያላወቅነው ሚሞሪ አለ ያለው የተመቸው like…
@SelamawiteYalew-og6ec
@SelamawiteYalew-og6ec Жыл бұрын
S
@user-yd5kq8gi3v
@user-yd5kq8gi3v Жыл бұрын
Sewnetikin widedi beka keza kelal new lemahalem gin eshohi kehoniki hizibihim teyayizo memot ruki bitihadi demo yiketelihal
@Sinbona
@Sinbona Жыл бұрын
Selam ye 17 ameta jegna neg ye michu institution balebat neg Ig ena Tg lay tagegutalache ate elmega sew elmega arekeg amesegnale eyan comment kayekew dewleleg eridatakn efelgale etebkalew share arigulet dink sew dink hywet dink hlem dink skat dink wetat dink alama dink sra fetari teamrega hywet lemenor wesg asakawt beate mknyat amesgnale dink tadagi eridatakn eyetebekech new zgju nek
@ydidiyaabera-cf4nz
@ydidiyaabera-cf4nz Жыл бұрын
እባክህ.አግዘኝ
@samrawitlemma6708
@samrawitlemma6708 Жыл бұрын
እኔ ማገዝ እችላለው? ምን ላግወዝ
@user-iw4bd8wf4l
@user-iw4bd8wf4l Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🥰🤩🥰🤩❤🤩🥰❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sebleytbarek8300
@sebleytbarek8300 11 ай бұрын
የተናገርከውሁሉበሒወቴአለየሀያአመትልብሰቁምሣጥኔውሰጥአለነገለሠውእሰጣለሁሰለሥተማርከኝአመሰግናለሁ
@Meronbedane
@Meronbedane Жыл бұрын
Ant gibrasadom inda honk menm salsama ayiche 90%tartre nabar ahun gin awuqyaleh xifa kafite yidfachu!!!
@anukaalanigecho9742
@anukaalanigecho9742 8 ай бұрын
ሁሉ ህልም ይመስለል
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
የማስታወስ ችሎታን 10 እጥፍ ማሳደግ
14:00
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 143 М.
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47