No video

ሰዓታት ዘፍልሰታ ንዒ ኀቤየ

  Рет қаралды 29,552

ዋይ ዜማ Way Zema

ዋይ ዜማ Way Zema

4 жыл бұрын

ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ወልድኪ ፍቁርኪ ኢየሱስ ክርስቶስ ከመ ትባርኪ ለዕሌነ።
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ አዳም ወአቤል ሴት ወኄኖስ ቅዱሳን አበዊሆሙ ለቀደምት ዕደው ስሙያን።
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ሄኖክ ወኖኅ ወሤም እለ ረከቡ ሞገሰ በቅድሜሁ ለልዕል።
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ አብርሃም ይስሐቅ ወያዕቆብ አበውኪ እለ ወለዱ ኪያኪ ትምክሕተ ኲሉ ዓለም።
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ሙሴ ወአሮን ካህናት ዘአስተማሰሉኪ በደብተራ ስምዕ እንተ ነበረት በገዳም።
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ኢያሱ ነቢይ ወመስፍን ዘዐቀመ ፀሐየ በገባዖን ወከፈሎሙ ርስተ ለዕብራውያን።
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ሳሙኤል ሳውዕ ዘደብተራ ስምዕ ዘነሥኦ ለዳዊት እመርዔተ አባግዕ ቅብዓ መንግሥት ዘቀብዖ እምቀርነ ቅብዕ።
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ዳዊት አቡኪ መዘምር ዘኅለየኪ እንዘ ይብል ክንፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር።
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ኢሳይያስ ወኤርምያስ ሠናየነ ትንቢት ልዑላን ቃል ወሰባክያን ዘምስለ ኃይል።
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ምስለ ኤልያስ ወኤልሳዕ ነቢያተ እስራኤል ወምስለ ዕዝራ ሱቱኤል ጽዋዐ ልቡና ዘአስተዮ ዑራኤል።
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ አናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ትእዛዝ ንጉሥ ዘዐበዩ ለአምላከ ሰማይ ዘገነዩ ማእከለ እቶነ እሳት ዘጸለዩ።
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ኲሎሙ ነቢያተ ይሁዳ ወሰማርያ ወባቢሎን በእንተ ወልድኪ እለ ከልሁ ከመ ቀርን።
እዌድስኪ ኦ ድንግል በከመ ግብርኤል መልአክ እንዘ እብል ቡርክት አንቲ ወቡሩክ ፍሬ ከርሥኪ።
ተፈሥሒ ኦ ምልእተ ጸጋ እግዚአብሔር ምስሌኪ ቡርክት አንቲ ወቡሩክ ፍሬ ከርሥኪ።
ተፈሥሒ ኦ ሙኀዘ ፍሥሓ ቡርክት አንቲ ወቡሩክ ፍሬ ከርሥኪ
ከምሥራቀ ፀሐይ ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን, Alexandria, VA

Пікірлер: 32
@ganetwakene587
@ganetwakene587 4 күн бұрын
አመቤቴ ነይልን ነይልን ያባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HK-ni1ko
@HK-ni1ko 5 күн бұрын
@user-wg7lm1em9c
@user-wg7lm1em9c 6 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-yg2ch1cl8f
@user-yg2ch1cl8f Күн бұрын
❤❤❤❤
@helensifue5835
@helensifue5835 3 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ይሚለው 😭😭😭 ፀጋወን ይብዝላችሁ
@user-db2pm5yw8p
@user-db2pm5yw8p 8 күн бұрын
❤❤amen amen amen 💖💖
@zewdiaraia3500
@zewdiaraia3500 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የቅድስት ድንግል በረከት ይድርብን።
@SaRa-qt8ww
@SaRa-qt8ww 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን
@tigistabebe419
@tigistabebe419 8 күн бұрын
Wey felseta yehe new minafekgne ❤
@abrehamwolde1200
@abrehamwolde1200 28 күн бұрын
✝️✝️✝️❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️❤️❤️❤️✝️✝️✝️
@roottekele4269
@roottekele4269 2 жыл бұрын
እግዘብሔር ይስጥልኝ ይሄን ለጫነ ተክልዬ ሰአታት ያባ ድምፅ ናፍቅቴ ነው
@tesfsh27
@tesfsh27 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
@yoditezemen151
@yoditezemen151 9 күн бұрын
💚💛❤💯💯💯
@emamytefa529
@emamytefa529 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እመብርሃን ትስጥልን
@user-lt4xs5sc7d
@user-lt4xs5sc7d 6 ай бұрын
✝️✝️✝️🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼❤️🙏🏼
@yewubdargetachewnegash9757
@yewubdargetachewnegash9757 3 жыл бұрын
Temesegen bertulin
@user-on3hd8un5d
@user-on3hd8un5d 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@zelalllllem
@zelalllllem 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን!
@markonalmengistu1133
@markonalmengistu1133 2 жыл бұрын
Egzer andebtachenen lezi endentkmebet yerdan😘😑
@SamrawitAmare-hk8ut
@SamrawitAmare-hk8ut Күн бұрын
Wy flseta zemaw seata hiwot new aufffffff
@abrahamtegegn9258
@abrahamtegegn9258 Жыл бұрын
አሁን እንደእኔ እየሰማ ያለ ማነው ከሁለት አመታት ቡሀላ
@user-me5lk7hy2b
@user-me5lk7hy2b 7 күн бұрын
እማምላክ፡ትባርካችሁ።
@asnimesfintakele8441
@asnimesfintakele8441 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shengoentertainment5763
@shengoentertainment5763 2 жыл бұрын
ኡፋ እግዚአብሔር ይስጥልን
@Dagim-zl5uw
@Dagim-zl5uw Ай бұрын
mekdeme teamr ze egzietne seralegne please
@user-ih1xw2ie5i
@user-ih1xw2ie5i Жыл бұрын
የስኣታትን ታእመ ያዘ ሚያቅ ነው ብተመፅጦ ሚበረታ
@yewubdargetachewnegash9757
@yewubdargetachewnegash9757 3 жыл бұрын
Beteshal dimits bitekertsut tiru new
@firehewotnigussie5530
@firehewotnigussie5530 Жыл бұрын
❤❤❤❤ እምዬ አባቶቼ በረከታችሁ ይደርብን
@user-pb2iw6eb7i
@user-pb2iw6eb7i 13 күн бұрын
ምንኛ ዜማ ነው ? እንዲህ ኡይነት ዜማ ሰምቼም አላውቅ ቆምን ለማለት ከምትቆሙ ከምታሯሩጡት ምን አለ ቢቀር የሚማሩ የሚሰሙ ተተኪዎች አሉ 😂😂😂😂😂😂
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ሰዓታት፤ ለኖኀ ሐመሩ
21:11
ዋይ ዜማ Way Zema
Рет қаралды 10 М.
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 10 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 11 МЛН
🌹የፍልሰታ ለማርያም🌹 መዝሙሮች new flseta lemaryam mezmur ከነሀሴ1-16 #ethiopian #ortodoxo #tewahido #mezmur
36:43
ኪዳነ ምሕረት ኩኒ ሚዲያ kidane mhret kuni Media
Рет қаралды 256 М.
ኩሎሙ ዘፍልሰታ
17:58
ብልጣሶር ቲዩብ
Рет қаралды 12 М.
🛑ከልብ ሊደመጥ የሚገባ ትምህርት‼️ || አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ||
57:13
መልክዐ ፍልሰታ (melka filseta)| በመሪጌታ ኤፍሬም አሉባይ
17:27
ዜናዌ ትፍሥሕት - ZT TUBE
Рет қаралды 8 М.
#ሰዓታት ዘሌሊት _ንዒ
26:38
ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ -Kidus Egziabher tube
Рет қаралды 2,7 М.
EOTC TV | ሥርዓተ ቅዳሴ
2:51:23
EOTC TV
Рет қаралды 55 М.
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 10 МЛН