ሰብሕዎ ለአምላክነ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ

  Рет қаралды 225,524

Janderebaw Media

7 ай бұрын

በሲሳይ በገና የዜማ መሣሪያዎች ማሰልጠኛ ተቋም ስቱዲዮ የተቀረጸ

Пікірлер: 91
@yene_St.Mikael1219
@yene_St.Mikael1219 6 ай бұрын
ሰብሕዎ ለአምላክነ ሰብሕዎ ለአምላክነ ሃሌ ሉያ ለእግዚአብሔር /፪/ በሰማይ በምድር/፮/ ሰማዩን ያልምሶሶ አጽንቷል በቃሉ መሬትን በውሆች መሃል መስርቷል ድንበሩን ይታያል ያበራል ጌታ ዛሬም በስራው ምስጉን ነው ሰራዊት ሁሉ ያመሰገነው አዝ... ምህረቱ ይቅርታው ብዙ ከወሰን የሰፋ አባት ነው ብርቱ መጠጊያ የሰው ልጆች ተስፋ መጋቢ ለፍጥረት ዓለም ታላቅ ባለጸጋ ያብባል ይለመልማል እርሱን የተጠጋ አዝ... ተመስገን ተመስገን ይላል የተጎበኘ ሰው ከጥፋት ከጉስቁልና ከሞት የመለሰው ይቀባል ከታች አንስቶ ከረኝነት ቦታ ይቅርታው ጸጋው ብዙነው ምህረቱ የጌታ አዝ... መላእክት በላይ በሰማይ ይዘምሩለታል ዳዊትም ከበገናው ጋር በቅኔ ተነስቷል በምድርም እኛ ልጆቹ እንበል ንሴብሆ ይገባል ለአምላከ እስራኤል ውዳሴ አምልኮ
@ber_tube
@ber_tube Ай бұрын
ተመስገን ተመስገን ይላል የተጎበኘ ሰው ከጥፋት ከጉስቁልና ከሞት የመለሰው ይቀባል ከታች አንስቶ ከእረኝነት ቦታ ፀጋው ብዙ ነው ምሕረቱ የጌታ ሰብሕዎ ለአምላክነ ሰብሕዎ ለአምላክነ ሃሌ ሉያ ለእግዚአብሔር /፪/ በሰማይ በምድር/፮/ ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Meseret21
@Meseret21 7 ай бұрын
ዘምረዉ ላበረከቱን ለ ቀሲስ መልአከ ፀሃይ በህብረት ለዘመራችሁም ዝማረመላእክት ያሰማልን ድንቅ መዝሙርነዉ🙏🙏🙏
@meherat938
@meherat938 7 ай бұрын
ተመስገን ተመስገን ይላል የተጎበኘ ሰው ከጥፋት ከጉስቁልና ከሞት የመለሰው ይቀባል ከታች አንስቶ ከእረኝነት ቦታ ፀጋው ብዙ ነው ምሕረቱ የጌታ በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው አቤቱ ሆይ ምሕረትህ ለዘላለም የሆነ ቸር አባቴ የኔን ኃጥያት ሳትፀየፍ ከትብያ ከአመድ ላይ አንስተህ ሰው አደረከኝ ሰው ሁሉ እስኪገርመው😢 ሁሉን በግዜው ውብ አድርገህ የምትሰራ አምላኬ መታመኛዬ ሆይ ትላንት ከነ ጭቃዬ የተሸከምከኝ መሓሪዬ ዛሬም ነገም ዘውትርም ከእገሮችህ ስር ተንበርክኬ እንድኖር ፍቃድህ ይሁን ከፊትህ እንዳልጠፋ ጠብቀኝ
@danayittsegaye375
@danayittsegaye375 6 ай бұрын
አሜን
@raheltadesseasfaw
@raheltadesseasfaw 5 ай бұрын
ለእኔም ይሁን አሜን! አሜን! አሜን!
@hewanhailemariam9700
@hewanhailemariam9700 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ክፉ ዘመን እንደዚህ አይነት ወንድሞችን ስለሰጠህን እናመሰግንሀለን
@yene_St.Mikael1219
@yene_St.Mikael1219 6 ай бұрын
ሰምቼው ሰምቼው አልጠግብም ሰማዩን ያለ ምሰሶ አቅንቷል ለእግዚአብሔር ምስጋና ክብር ይገባው🙏🙏🙏
@bruktesefaye
@bruktesefaye 6 ай бұрын
የአዕላፍ ዝማሬን ለመስማተት እንዴት እንደጓጓው እግዚአብሔር ለዛ ቀን ያድርሰን❤
@user-lr1qm9dg2r
@user-lr1qm9dg2r 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብሰማው ብሰውማ አልጠግበው አልኩ ዝማሬ መላእክት ይሠማልን
@user-wt7gn1gd3k
@user-wt7gn1gd3k 5 ай бұрын
ሰብህዎ ለአምላክነ ሰብህዎ ለአምላክነ ሃሌ ሉያ ለእግዚአብሔር /፪/ በሰማይ በምድር/፮/ ሰማዩን ያልምሶሶ አጽንቷል በቃሉ መሬትን በውሆች መሃል መስርቷል በጥበቡ ይታያል ያበራል ጌታ ዛሬም በስራው ምስጉን ነው ሰራዊት ሁሉ ያመሰገነው አዝ... ምህረቱ ይቅርታው ብዙ ከወሰን የሰፋ አባት ነው ብርቱ መጠጊያ የሰው ልጆች ተስፋ መጋቢ ለፍጥረት ዓለም ታላቅ ባለጸጋ ያብባል ይለመልማል እርሱን የተጠጋ አዝ... ተመስገን ተመስገን ይላል የተጎበኘ ሰው ከጥፋት ከጉስቁልና ከሞት የመለሰው ይቀባል ከታች አንስቶ ከረኝነት ቦታ ይቅርታው ጸጋው ብዙነው ምህረቱ የጌታ አዝ... መላእክት በላይ በሰማይ ይዘምሩለታል ዳዊትም ከበገናው ጋር በቅኔ ተነስቷል በምድርም እኛ ልጆቹ እንበል ንሴብሆ ይገባል ለአምላከ እስራኤል ውዳሴ አምልኮ
@mafiw
@mafiw 7 ай бұрын
በጣም የምወደው መዝሙር። ለመልአከ ፀሐይም፣ ለእናንተም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤ የአለማት ፈጣሪ ጌታችን ቸሩ ሩኁሩኁ ቅድስት ሥላሴ ምስጋና ሁሉ ለእርሱ ይሁን❤ ታላቅ ባለጸጋ የእኛ አባት
@all-one1219
@all-one1219 7 ай бұрын
ተመስገን ተመስገን ይላል የተጎበኘ ሰው ፣ ከጥፋት ከጉስቁልና ከሞት የመለሰው ፣ ይቀባል ከታች አንስቶ ከእረኝነት ቦታ፣ ፀጋው ብዙ ነው ምሕረቱ የጌታ ፣ ዘምርው ላበረከቱልን ለቀሲስ መልዓከፀሐይ መኮንን ለእናንተም በህብረት ውብ አድርጋችሁ ለዘመራችሁልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ!!
@yemaneasferachew7318
@yemaneasferachew7318 6 ай бұрын
Janderebaw media ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@meherat938
@meherat938 7 ай бұрын
ሰብሕዎ ለአምላክነ ሃሌ ሉያ ለእግዚአብሔር .እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@selamawitassefa2049
@selamawitassefa2049 6 ай бұрын
ውድ የተዋሕዶ ልጆች በዚህ የምስጋና የአምልኮት ጊዜ ለመሳተፍ በጾም ጸሎት እንበርታ ከልብ እንዘጋጅ ማስተዋሉን ያድለን
@lilydeneke9165
@lilydeneke9165 6 ай бұрын
ቀለ ሕይወት ያሰማልን ፣ በጣም ፈጠናቹ ቀሲስ ተረጋግተው ነው የዘመሩት እናንተም እንደዛ ብዘምሩ የበለጠ ደስ ይል ነበር
@bemnetteshome9007
@bemnetteshome9007 6 ай бұрын
ህብረ ዝማሬ ሲሆን እንደሳቸው ቀስ ማለት መዝሙሩን ወዙን ያጠፋዋል በዛ ላይ በጣም ፈጠነ የሚባል አይደለም ደግሞ ግዴታ ራሱን መዝሙር መድገም የለባቸውም ለዛውን ጠብቀው ዘምረውታል 🙏🙏
@semahegndemeke1539
@semahegndemeke1539 6 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ህያሰማልን ጃን ያሬድ ያበርታችሁ፡፡
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 7 ай бұрын
እልልልል🌾🌱🙏ልልልልልል 🙏🎋🕊🌾ጥዑም የሆነውን የቅዱሳን መላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ለዘመረ አንደበት ኹሉ !🎚
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 7 ай бұрын
ሰብሕ ዎ ለአምለክነ ሃሌ ሉያ ለእግዚአብሔር 🙏❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@tarikuajenberemtg4818
@tarikuajenberemtg4818 7 ай бұрын
የአባታችን የመላከ ፀሐይ መኮንን ፍስሐ መዝሙር፡፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡፡
@EfrataMelekea-nt5un
@EfrataMelekea-nt5un 7 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-nn1jn2bl8z
@user-nn1jn2bl8z 7 ай бұрын
የዓለምን በደል የሚለው መዝሙር ይዘመር
@user-sh5tu8bi1e
@user-sh5tu8bi1e 7 ай бұрын
ጸጋው ይብዛላቹ❤❤❤
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 6 ай бұрын
Thank you for introducing me to this sweet song 🙏🙏🙏which is lovely praise song 🥰🥰🥰
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛቹሁ
@semykedir
@semykedir 7 ай бұрын
💓ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤️
@salometamene1808
@salometamene1808 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክ ያሰማልን🙏🙏🙏
@addisgirma6255
@addisgirma6255 6 ай бұрын
ዝማሪ መላእክትን ያስማልን🙏❤️
@yisaktadese8837
@yisaktadese8837 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እቶች
@melatnigussie6436
@melatnigussie6436 7 ай бұрын
ሰብህዎ ለአምላክነ ሃሌ ሉያ ለእግዚአብሔር /2/ በሰማይ በምድር /6/
@yene_St.Mikael1219
@yene_St.Mikael1219 6 ай бұрын
ሰብሕዎ ለአምላክነ ሃሌ ሉያ ለእግዚአብሔር በሰማይ በምድር
@yeabsiraberhanu3211
@yeabsiraberhanu3211 7 ай бұрын
ደስ የላል በየቀኑ የመዝሙር ማጥናት የደርግ ጥሩ ነው
@matihabesha
@matihabesha 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏
@sadrqwer1659
@sadrqwer1659 6 ай бұрын
ዝማሬመላእክትያሰማልን❤❤❤❤
@RedietasfawMaku-ox5ec
@RedietasfawMaku-ox5ec 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@yihenewyilkal2424
@yihenewyilkal2424 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@user-cy3qg2us9r
@user-cy3qg2us9r 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል
@hayatresto2302
@hayatresto2302 6 ай бұрын
አሜን ፫ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@efudtube
@efudtube 6 ай бұрын
ዘማሪ ቀሲስ መኮንን ፍስሐ ግጥምና ዜማ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም
@user-wr4hh7lq8h
@user-wr4hh7lq8h 7 ай бұрын
ዝማሬ መለእክት ያሰማልን
@2023mary
@2023mary 5 ай бұрын
My favorite
@user-li3xt8cu7p
@user-li3xt8cu7p 7 ай бұрын
እናመሰግናለን በእውነት❤❤❤❤❤❤❤
@abrhamfantu6798
@abrhamfantu6798 7 ай бұрын
I love the original compostion by Mahbre kidusan
@abinetbejiga
@abinetbejiga 6 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። ኦርጅናል መዝሙርን ብትጭኑልን 🙏
@bege7778
@bege7778 6 ай бұрын
Qonjo new betam, Bertuln. ende hesab, tshufu tnsh qedem bil , anbben ekul lemalet tnsh seconds btafetnut. Ahun yemejemeriyaw qal kezmariew gar ekul new mimetaw. Amesegnalehu!
@abebatessema4159
@abebatessema4159 6 ай бұрын
ዝማሬ መላህክትን ያስማልን
@user-pl6jy1dn9f
@user-pl6jy1dn9f 6 ай бұрын
ዝማሪ መልአክ ያሰማልን❤❤❤❤❤
@bezagirma9544
@bezagirma9544 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ላይክ ሼር እያረግን እናዳርስ👈
@marthachane9777
@marthachane9777 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@teddytadese
@teddytadese 6 ай бұрын
❤❤❤zemare melakt yasemaln
@addis2day
@addis2day 5 ай бұрын
wow
@mesaybelay5965
@mesaybelay5965 6 ай бұрын
Zemare melakte yasemalen 🎉🎉🎉🎉
@seblezewge3923
@seblezewge3923 3 ай бұрын
❤❤❤
@hewantarekegn624
@hewantarekegn624 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-ty6gu8qe8s
@user-ty6gu8qe8s 7 ай бұрын
ምዝገባው ያመለጠን መቼ ነው የምንመዘገበው
@orthodoxiawizema4205
@orthodoxiawizema4205 6 ай бұрын
Zemare melakt yasemalen
@worku-bb5qz1mf8k
@worku-bb5qz1mf8k 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@zeritukinfe
@zeritukinfe 6 ай бұрын
Yenefse migib new Des yilal zemare melaekt yasemalin
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልል 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻♥️♥️👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻♥️♥️👏🏻👏🏻😭
@AbelErmias-fd2xw
@AbelErmias-fd2xw 7 ай бұрын
Zemare melaikt yasemalen
@helendebebe7185
@helendebebe7185 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤....
@ermicool7833
@ermicool7833 6 ай бұрын
Mezuru kekoyut mehal tewedaje nbre awenm misganachen weder yalewm...
@WendaYilma-hf7tm
@WendaYilma-hf7tm 7 ай бұрын
Amen
@binyamtadesse9387
@binyamtadesse9387 6 ай бұрын
እልልልልልልልልል
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mom_mera_pyaar
@mom_mera_pyaar 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@metimengist2625
@metimengist2625 6 ай бұрын
🙏❤🙏❤
@HawiHabtamu-nt7nc
@HawiHabtamu-nt7nc 6 ай бұрын
የቀኑ ለት በትልቅ screen የመዝሞሩን ግጥም የሚያሳይ ለህዝቡ ቢኖር ጥሩ ነው እላለው እንደሀሳብ
@mishuterfe3325
@mishuterfe3325 7 ай бұрын
🥰🙏🙏🙏
@alemayehutadesse5568
@alemayehutadesse5568 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-lo8bn9iw5p
@user-lo8bn9iw5p 7 ай бұрын
des ylal
@HermaMak-jq8dx
@HermaMak-jq8dx 7 ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉🎉
@besufekadfikre
@besufekadfikre 6 ай бұрын
Eskhune yetlkaku ye janmedu atakalye mezmure nu wyse mekare ale? ❤
@Yohannes-re5qf
@Yohannes-re5qf 7 ай бұрын
✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏
@nigusumesele166
@nigusumesele166 6 ай бұрын
ሰላም! ለአዕላፍ ዝማሬ አሁን መመዝገብ ይቻላል ወይ? ከተቻለ የመመዝገቢያ ዌብሳይት ካለ ብታግዙኝ?
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 5 ай бұрын
አሜንንንንንንኅኅኅኅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etsegeneteeyob898
@etsegeneteeyob898 7 ай бұрын
ዜማው
@addisumulugeta6057
@addisumulugeta6057 6 ай бұрын
ዘምረዉ ላበረከቱን ለ ቀሲስ መልአከ ፀሃይ በህብረት ለዘመራችሁም ዝማረመላእክት ያሰማልን ድንቅ መዝሙርነዉ🙏🙏🙏
@RedietasfawMaku-ox5ec
@RedietasfawMaku-ox5ec 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@addisalemayele7976
@addisalemayele7976 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@fraolgosaye4139
@fraolgosaye4139 5 ай бұрын
❤❤❤
@user-zo1bs7rl1i
@user-zo1bs7rl1i 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@aydamengistie4225
@aydamengistie4225 6 ай бұрын
🤍🤍🤍❤❤❤
@TesfahunTakele-hx8fu
@TesfahunTakele-hx8fu 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@yohannesgirma2
@yohannesgirma2 6 ай бұрын
❤️❤️❤️
@orthodoxiawizema4205
@orthodoxiawizema4205 6 ай бұрын
❤❤❤
@Melkam324
@Melkam324 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 11 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 44 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН