No video

ሰብር/ صبر. በአላህ ውሳኔ ላይ መታገስ

  Рет қаралды 5,558

አቲካ tube

አቲካ tube

3 жыл бұрын

#ትዕግስት
‹‹እነዚያ በመታገሳቸው የገነትን ሰገነቶች ይምመነዳሉ፡፡ በእርሷም ውስጥ ውዳሴንና ሰላምታን ይስሰጣሉ፡፡›› አል ፉርቃን:75)
አቡል ዐባስ እንዲህ ብሏል "ትዕግስት ማለት ነፍስን ከምትጠላው ነገር ማገድ፤ አንደበትን ስሞታ ከማሰማት ማቀብ፤ ሐዘንን ችሎ መሸከም ነው፤ (ከመቸገር በኋላም) መጨረሻው ነፃ መውጣትን መጠበቅ ነው፡፡"
ምድር የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ ናት። በአንዱ ገጽታዋ ደስታን፣ እረፍትን፣ ፌሽታን፣ ድሎትን፣ መተሳሰብን፣ ፍቅርን... ይዛለች። በሁለተኛው ገጽታዋ ደግሞ ሀዘንን፣ ርሃብን፣ ጭንቀትን፣ ፈተናን፣ ውጥረትን የመሳሰሉትን አቅፋለች።
አቢ የህያ ሱሀይብ ኢብን ሲናን(ረ.ዐ) እንደተናገረው፦
የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡-
‹‹የሙዕሚን ጉዳይ ያስገርማል! ጉዳዩ በጠቅላላ ለእርሱ ኸይር ነው፡፡ ይህ ደግሞ ለሙዕሚን እንጂ ለማንም አይሆንም፡፡ መልካም ነገር ሲገጥመው ያመሰግናል በዚህም መልካም ይሆንለታል፡፡ መጥፎ (ችግር) ሲገጥመው ይታገሳል ለርሱም ኸይር ይሆንለታል፡፡›› (ሙስሊም)
አዎ ሰው በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴው ብዙ ጉዳይ ይገጥመዋል፤ ያጋጠመውን ጉዳይ ታግሶ ማለፍ ግድ ይለዋል። ጣፋጩን ለማግኘት መራራውን ማለፍ ይጠበቅበታልና።
‹‹ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎች በመቀነስ በእርግጥ እንፈትናችኃለን፡፡ ታጋሾችንም (በጀነት) አበስራቸው›› (አል በቀራህ:155)
‹‹ያ የትኛችሁ ሥራው ይበልጥ ያማረ መኾኑን ሊሞክራችሁ ሞትንና ሕይወትን የፈጠረ ነው፡፡ እርሱም አሸናፊው መሓሪው ነው፡፡››(አል ሙልክ:2)
‹‹አላህ እንዲህ ብሏል ባሪያዬን ሁለት ተወዳጆቹን (ዓይኖቹን) በመውሰድ ፈትኜው በዚያም ከታገሰ በምትካቸው ጀነትን እሰጠዋለሁ›› (ቡኻሪ)
አላህ(ሱ.ወ) ባሪያውን እንደሚፈትን እና ፈተናውን ካለፈ ደምወዙ ከፍ ያለ እንደሆነ በግልጽ አስቀምጦልናል።
ምንዳው ያለ ገደብ ነው እየተባልን መታገስ እንዴት ያቅተን?
«ታጋሾች ምንዳቸው ሚከፈላቸው ያለ ግምት ነው።» (አል ዙሙር 10)
የብዙዎች የተሳሳተ እሳቤ ትዕግስት የሚደረግበትን ጊዜ በቅጡ አለማወቅ ነው። ትዕግስት ማድረግ የሚያስፈልገው የገጠመህ ጉዳይ ካለፈ ወይም ከተረጋጋ በኋላ ሳይሆን ያልጠበቅከው ነገር ባጋጠመህ ወቅት ነው። እርግጥ ጉዳዩ ካለፈ በኋላም ትዕግስት ያስፈልጋል።
‹‹ሰብር በሀዘን የመጀመሪያ ክፍል ነው›› (ቡኻሪ ሙስሊም)
እንቅስቃሴዎችህ በሙሉ በሶብር የታገዙ መሆን አለበት። የምትፈልገውን ለማግኘት መታገስና መጽናት ይጠበቅብሃል።
‹‹እናንተ ያመናችሁ ሆይ ታገሱ›› (አል-ዒምራን፡200)
#ሶብር_ሶስት_ክፍሎች_አሉት፡-
1. የአላህ ትዕዛዝን በመፈፀም ላይ ትዕግስት ማድረግ፡፡
2. አላህ ክልክል ባደረጋቸው ነገሮች ላይ (በመራቅ) መታገስ፡፡
3. በአላህ ውሳኔ ላይ ሶብር ማድረግ፡፡ (መጥፎ የተባሉ ነገሮች በሚያጋጥሙን ጊዜ የአላህ ውሳኔ መሆኑን አውቆ በፀጋ መቀበል)
‹‹እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በመታገስና በሶላት ተረዳዱ፡፡ አላህ ከታጋሾች ጋር ነውና›› (አል በቀራህ፡153)
‹‹ከእናንተም ታጋዮቹንና ታጋሾቹን እስከምናውቅ፣ ወሬዎቻችሁንም እስከምንገልፅ ድረስ በእርግጥ እንሞክራችኃለን›› (ሙሀመድ፡31)
«...እነሆ! የሚጠነቀቅና የሚታገስ ሰው (አላህ ይክሰዋል)፡፡ አላህ የበጎ አድራጊዎችን ዋጋ አያጠፋምና» አለ፡፡›› (ዩሱፍ፡90)
‹‹ከመልዕክተኞች የቆራጥነት ባለቤቶች የኾኑት እንደ ታገሱ ሁሉ ታገስ፡፡›› (አል-አህቃፍ፡35)
‹‹በጊዜያቱ እምላለሁ፡፡ ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው፡፡ እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡›› (አል-ዐስር፡1-3)
በዚህች ምድር ያለ ትዕግስት ምንም የሚሆን ነገር የለም፤ ለዚህም ነው አላህ አጽንዖት ሰጥቶ ምንዳው የማይገመት ያደረገው።
«ታጋሾችን አበስራቸው›› (አል በቀራህ:155)
.

Пікірлер: 28
@user-qf1lw2nj9l
@user-qf1lw2nj9l 8 ай бұрын
ማሻአላህ ነብስያችንን አላህ አገቷን ያስደፋልን ከጌታችን ጋር የምታጣላን ነብስያችን ናት ያረቢ የንተን መገድ ሞራን ❤❤❤❤
@user-pu5ed7cc6k
@user-pu5ed7cc6k 6 ай бұрын
Yanee wadii allah iqabalishi masha allah allah sabirini yii lagisan ❤❤😭😭😭😭😭
@balyaalwaked5776
@balyaalwaked5776 Ай бұрын
ሱበሀንአላህ❤❤❤❤
@user-wx6hv5bm5d
@user-wx6hv5bm5d 3 ай бұрын
ያረብ😭😭😭
@zaharezahare7865
@zaharezahare7865 Жыл бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤የኔወድ😢አሏህ ሶብሩንይስጠን
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 11 ай бұрын
አላህ ሶብር ይወፍቀን 😢
@HiHello-uu9wr
@HiHello-uu9wr Ай бұрын
ያረብሶብረስጥኝ❤❤❤
@user-jp1fr5iw9j
@user-jp1fr5iw9j Жыл бұрын
masalha
@zuleyikazuli4842
@zuleyikazuli4842 Жыл бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-pr7nr6gj8z
@user-pr7nr6gj8z 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ዜዱ የኔውድ አላህ ይጨምርልሺ እህቴ ሱለላህ አለይሂ ወሰለም አላህ ሱብሩን ይሰጠን ያረብ
@tube-fv5bt
@tube-fv5bt 3 жыл бұрын
አሚን የኔ ውድ 🌹🌹🌹
@leylaqatar6623
@leylaqatar6623 Жыл бұрын
ማሸ አላህ
@lubabahkhalid4934
@lubabahkhalid4934 7 ай бұрын
አሏህ ይጨምርልሺ የኔ እህት ማሻአሏህ
@sofesaed7759
@sofesaed7759 3 жыл бұрын
አብሽሪ
@SdyaNuri
@SdyaNuri Жыл бұрын
S a w
@MmKl-jp3fx
@MmKl-jp3fx Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e 3 жыл бұрын
ዙዙየ የኔዋ ቅመም መብሩክ እህቴ ትክክል ማማየ አሏህ የሚወዴዉን ሰዉ ይፈትናል እህቴ ከኛ የማጠበቀዉ ሶብር ብቻ ሙስሊም ላዴረገን ጌታ አልሀምዱሊላህ አሏሁመ ሰሊ ወሰሊም አለ ነብይና ሀቢብና መሀመድ ያአሏህ ከሶብርተኞች አደረገው ያረብ😢😢 ዙዙየ በርችልን
@tube-fv5bt
@tube-fv5bt 3 жыл бұрын
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም አላህ ከሶብረኛች ያድርግልን ማማየ
@jimachannel642
@jimachannel642 3 жыл бұрын
As wr wb Salalahu walhi wasalm Masha ALAH shukrn hubi brchilgn gobz yene jegina
@tube-fv5bt
@tube-fv5bt 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ጀዛኪ አላህ ኽይር ውድ ኑሪልኝ የኔ ልእልት
@user-su5mt4kg4l
@user-su5mt4kg4l 4 ай бұрын
ማሻአላህ እህቴ አላህይጨምርለሰሽ
@user-su5mt4kg4l
@user-su5mt4kg4l 4 ай бұрын
ማሻአላህ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ
@user-he3gn4ee1u
@user-he3gn4ee1u 3 жыл бұрын
አላህ ሰብር ይወፍቀን
@user-fx5sy9ec4i
@user-fx5sy9ec4i 3 жыл бұрын
ዋው ደሰ ሲል እኮን ደሰ አለሺ ዜዱ👍👍
@tube-fv5bt
@tube-fv5bt 3 жыл бұрын
ሽኩረን ሁቢ💐💐💐💐
@user-xp6cl3um9v
@user-xp6cl3um9v 3 жыл бұрын
ዙዙየ የኔ ዉዲ ነገር ኑሪልን 😥🙏💓
@mamytube3905
@mamytube3905 2 жыл бұрын
አላሁመ🌹ተቀበል~ ፂያምና አላሁመ🌹ተቀበል~ ዱአና አላሁመ🌹ተቀበል~ ሶላትና አላሁመ 🌹ተቀበል~ ሩኩዕና አላሁመ 🌹ተቀበል~ ስጁድና አላሁመ🌹ተቀበል~ አህድ-ቀልብና አላሁመ🌹~ኢግፊር-ዙኑብና አላሁመ🌹~ኢግፊርለና አላሁመ🌹~አህዲና አላሁሙ🌹~ወራህመና አላሁመ🌹~ወአፊና አላሁመ🌹~ወርዙቅና👍 አላህ~ ሱበሀኑ~ ተአለ~ ፆማችንን ተቀባይነት ~ያለው~ያድርግልን🌹ፕሮይሌን በመጫን🌹ይቀላቀሉ🌹 መልካም እነት 🌹ለራስ ነው!!ኑኑ
@tuba2444
@tuba2444 3 жыл бұрын
ቤትስብ እንሁንንንንን
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 25 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 46 МЛН
የሀራም ፍቅር
7:44
አቲካ tube
Рет қаралды 852
ትዝታ እና ረመዳን
10:34
አቲካ tube
Рет қаралды 418
የነብዩላሂ ኑህ(ዓ .ሰ) ታሪክ ክፍል ሁለት🌷
10:01
የተበዳይ ዱዓ
4:31
አቲካ tube
Рет қаралды 1,7 М.
ውሸት ወደ ጥመት   ክፍል ሁለት
6:46
አቲካ tube
Рет қаралды 2,4 М.
የ አረብ ሀገር ሴቶች ለትዳርአይሆኑም??
8:10
የአንችው ነሽ ደራሲ ጦይባ ሙሀመድ
23:27
አቲካ tube
Рет қаралды 129
የፍቅር X ፓየርድ የለውም ክፍል 5
17:47
አቲካ tube
Рет қаралды 396
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 25 МЛН