ሰበር መረጃ አብይ እውነታውን አፈረጠው የአዲስ አበባ ህዝብ ና ጉድህን ስማ

  Рет қаралды 71,799

Day 7 Tube

Day 7 Tube

20 күн бұрын

ሰበር መረጃ

Пікірлер: 593
@day7tube
@day7tube Күн бұрын
Day 7 የያዘው ትውልድ የማንቃትና የማዳን ተግባር እንዲቀጥል የምትፈልጉ ድጋፋችሁን አድርጉ የጎፈንድሚ ሊንክ 👉 gofund.me/fc4d6a57
@Mihiret855
@Mihiret855 18 күн бұрын
እስከ አለም ፍጻሜ እኔ ከእናነተጋ ነኝ ያለን አምላክ የታመነ ነዉ, ረሀብም ጥማትም መገረፍም መገደልም ቢሆን ከስጋ ፍርሀት የተነሳ እንዳንክደዉ ይጠብቀን
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 16 күн бұрын
መቼም አንክደውም መንፈስቅዱስ አብሮን ስላለ በነገስታት ፊት ስትቀርቡ የምትናገሩትን ይሰጣችኋል ተብለናል
@alemayehufikremariam6025
@alemayehufikremariam6025 17 күн бұрын
ለሁሉ ነገር እግዚአብሔር አለ የፈለገውን ያህል ቢሰሩ ኢትዮጵያ ከእጃጀው እንደወጣች በግልፅ እራሳቸው አምነዋል የፈለገው ቢሰሩ አያገኙንም ምክኒያቱም እኛ የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ልጆጅ ነን
@obhwd3134
@obhwd3134 4 күн бұрын
የገዳማውያን ፀሎት ተጨምሮበት
@Besrou
@Besrou 18 күн бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እይታህ በጣም ነው ማደንቅ እግዛብሔር ይጠብቀን እጅ ምን እንደምናመልጥ አናቅም ❤❤❤ ትለያለህ በርታልን
@mebeacake
@mebeacake 18 күн бұрын
በጣም ይገርማል , Thank you for the Information, የኢትዮጵያ ህዘብ ይህን የዲያቢሎስ ስራ አስፈፃሚ ሰዉዬ ጊዜ አትስጥ
@fikrusime1217
@fikrusime1217 13 күн бұрын
hayatish ..wefcho simeta yeseytan new bilew..aschegirew neber...yeyashiwin phon mejemeriya werwiriw
@mebeacake
@mebeacake 13 күн бұрын
@@fikrusime1217 ዲያቢሎሶች ተንጫጩ
@azebazeb1749
@azebazeb1749 18 күн бұрын
ወይ ባለ ቀይ ከረባቱ ወይ የሳጥናዬል ጎል በኢትዮጵያ ይገርማል በዚህ ፍጥነት ሀገሬ እንደዚህ አይነት ውስጥ ትገባለች ብዬ አልገመትኩም እግዚአብሔር ድረስልን ከሚእመጣው መሀት ለይተህ ምታ
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r 18 күн бұрын
የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ሁሉንም ሰምቼ ጨርሸዋለሁ ሁሉንም ነገር ግራኝ አብይ አህመድ እንዳስቀመጡት አጀንዳቸውን እያስፈጸመ ነው እግዚአብሔር ያንሳው ለዚህ ነው ምንም ግፍ ቢያደርግ የእነሱ የእርኩሰት ስራ አስፈጻሚ ስለሆነ ምንም ግፍ ቢሰራ አይቃወሙትም ግን ያስመስላሉ ዝም አሉ እንዳይባሉ ግን መጨረሻው አያምርም ኃይል የእግዚአብሔር ነው ሁሉም የክፋት ስራውን የሚረዳበት ግዜ እየቀረበ ነው ወዴት እየሄደ እንዳለ
@16aronsharon
@16aronsharon 15 күн бұрын
ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ መንግስትንም የሚሾም እግዚአብሔር ነዉ ለአምላኬ ከታመንኩ ከክፉ ይሰዉረኛል ምንም አልፈራም
@yekidanemehretlegamen860
@yekidanemehretlegamen860 18 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
@lakewabebe685
@lakewabebe685 18 күн бұрын
መታወቂያውን መውሰድ በእርገጠኝነት በቁጥጥር ስር እንደሚያደርግ የተረጋገጠ ነው ። ግን ይህንን መታወቂያ መያዝ የአውሬው አባል የሚያስብል አይመሰለኝም ይሁንና በቀጣይ አወሬው ላሰበው ጉዳይ ምችችት እየፈጠረ ነው ። ለምሳሌ ስለማንነታችን ዳታ ተወስዷል ወደ ቺበሱ እጅ ወይም ግንባር ላይ ወደሚቀበረው ሲደረስ ግዴታው ይበረታል ።ያንን ማድረግ ካልቻልን ግን መኖር አበቃልን ማለት ነው ስለዚህ በእኔ እምነት ከፋይዳው በዘለለ ወደ ቀጣዩ ግዴታ ላለመግባት ከወዲሁ መወሰን መስዋእትነት ለመክፈል ደግሞ ዝግጁ መሆን ይኖርብናል ። ፋይዳውን ማስገደዳቸው አይቀርም እኛ ግን ከዚያ ማለፍ የለብንም ።
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 18 күн бұрын
በትክክል
@gech99f-a_n.o
@gech99f-a_n.o 18 күн бұрын
በርታ ወንድማችን የሚያስገርመው ነገር የሰው ማሽቃበጥ ነው እኔ ግን ይሄንን ሁሉ ያሸበረቀ ነገር ሳየው ውበቱ ሳይሆን የኛ ወደፊት መተንፈስ እስኪያቅተን ድረስ የሚሆነው ቁጥጥር ነው ያሳዝና በእውነት ፀልዩ እንፀልይ እግዚአብሔር ይድረስልን
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 18 күн бұрын
አሽቀባጮቹእማ ምድር ላይ ብቻ ነው ህይወት ያለ የሚመስላችው ስለዚህ የዚህ ስው አሰከፊ ጥፋት እንዳይታያቸው ሆነዋል
@elesabetgelaw1059
@elesabetgelaw1059 18 күн бұрын
ሰላም ለአንተ ወንድማችን በእውነት ልፋትህ ቀላል አይደለም በርታልን አሜን
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 18 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የትንቢት መፈፀምያ ኣታድርገን 😢ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ወንድማችን 🥰
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 18 күн бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ከሰደት ተመልሰን ለንስሐ ሞት ያብቃን አይይ እኛ 😢
@yonasendeshaw
@yonasendeshaw 18 күн бұрын
የሚገርም ውልና ማስረጃ ለሌላ ጉዳይ ስትሄድ ይሄንን መታወቂያ ያላወጣ ጉዳይ መፈፀም አትችልም ተብሎ የነበረው ግርግር ያሳዝንሀል ሰው ምንም እውቀት አልነበረውም የምትለቃቸውን አብዛኛውን እከታተል ነበር እና ሳላወጣ እንደምንም ጉዳዬን ፈፅሜ ወጣሁ ከሰራተኞቹ የተነገረኝ ከመንግስት ግዳጅ መቶ ነው ያሉት ሰዉ ግን ፍላጎት አልነበረውም ያልታየንን ነገር እንድናይ እያረክ ነው በርታ
@Getachew-tw6dc
@Getachew-tw6dc 18 күн бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ ሰይጣን ስራውን ይሰራል ከመንግስት ጋር ተባብሮ ብዙ የርኩሰት ስራውንም አሳይተኸናል 🌿❤እግዚአብሔርም❤🌿 ስራውንም ይሰራል 🍀ሀያል አምላክ🍀ነውና የሚሰራውን ድንቅ ስራም አሳየን እርሱም ለተመረጡት ዝም አይልምና።
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 17 күн бұрын
Do you see the devil working with the government???😂 OMG 😮
@user-dt8eh2zb8p
@user-dt8eh2zb8p 18 күн бұрын
እሽ ምን ይሻላል ጌታ ሆይ አንት ሁሉን ትችላል አንት ተመልከተን ህዝቦቻችን😭
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 16 күн бұрын
ኧረ ፍርሀት እስከአለም ፍፃሜ እኔ ከእናንተ ጋር ነኝ ያለው ጌታ ከእኛ ጋር ነው ሀይ ምን ታስፈራሩናላችሁ የሰማህ ሁሉ እየፈራ ነው
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 16 күн бұрын
እኔም የማምነው በሀያሉ ጌታ እሱን አልፎ የሚነካን የለም ብቻ ለንስሃ እንብቃ ወደ አምላካችን እንጠጋ ምርኩዛችን አምላካችኝ ብቻ ከሆነ ምንም አንሆን እመኑኝ ብቻ ከሀጥያት እንውጣ ​@@emebetgebremariam153
@mesimesi7756
@mesimesi7756 18 күн бұрын
ወገኖቼ ለእግዚአብሔር ሳንታዘዝ ስንቀር ክፋ መሪ እንደሚታዘዝልን መዝሙረ ዳዊት ላይ ቁልጭ ብሎ ተቀምጧል ስለዚህ በንፁህ ልብ በእንባ ወደ እግዚአብሔር እንጩህ ንሰሐም እንግባ ኑሮን ከእግዚአብሔር ጋር እናድርግ አምላክ ይርዳን።
@aritymedia5920
@aritymedia5920 3 күн бұрын
የፋንዶ መጨረሻ መለፍለፍ ከዛ ማልቀስ
@liyamahdome171
@liyamahdome171 18 күн бұрын
እነት ወደ ሲኦል ይዞን ለመግባት በጣም ቸኮላል እግዚአብሔር ፈጥኖ ይድርስልን
@user-tn1yb1tq3g
@user-tn1yb1tq3g 10 сағат бұрын
ደነዝ ስለሆንክ አይገባህም እሱ የሚሰላርው አብይ የኔጀግናነህ❤❤❤❤❤❤
@kefittueyasu9321
@kefittueyasu9321 18 күн бұрын
ብዙ ሰው ወስዷል እኮ ምን እናድርግ ??????????
@MersieLakew-bj4vt
@MersieLakew-bj4vt 18 күн бұрын
Lezih tiyake ebakih melsun siten yewosdenew sewoch min endeminaderg
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 16 күн бұрын
ምንም አታድርግ ወንጀል እስካልሰራሁ ድረስ መታወቂያ ወሰድኩ ብዬ እንቅልፌን አላጣም ቆይ እኔ እስከአለም ፍፃሜ ከእናንተ ጋር ነኝ ያለው ጌታ ተረሳ እንዴ ?ቁጥር መቁጠሪያ የሰይጣን ምልክት እያሉ ሁሉንም ለሰይጣን ሰጡ እኔ ግን እላለሁ ምድርና ሞላዋ የእግዚአብሔር ናት ሰይጣን የተሸነፈ ነው
@NafkotgechoNafkotgecho
@NafkotgechoNafkotgecho 18 күн бұрын
እኔኮ ግርም የሚለኝ የዚ ሰዉዬ ጠላቶች የት ነን ይሄ ሰዉዬ በቅርቡ ብቻ እግሩ ያረገጠዉ ቦታ የለም ጭራሽ በህዝብ ታጅቦ እየሳሙት ፎቶ እየተነሱ ምናምን 😔😔😢😢
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 18 күн бұрын
እዝቡ ደንዝዞል
@EdlawitKekeba
@EdlawitKekeba 18 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@lishankinfe8937
@lishankinfe8937 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@ethiopiaabsinya6300
@ethiopiaabsinya6300 18 күн бұрын
ይሔ ሠዉዬ ቀጥታ ወደ ሲኦል ይዞን እየገባ ነዉ ኧረ እንንቃ ወገን
@user-ht1rm8pi3h
@user-ht1rm8pi3h 15 күн бұрын
እነሱጋ ካለው ይልቅ እኛ የምናመነው ለአለም ሁሉ ቢዛ አድርጎ በሰቀል ላይ የዋለው እሰከ አለም መጨረሻ ከኔ ጋር ነው አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም ለጅ ከፊት እንጂ ከኋላ አያደርገነም እሱ ከፈት ነው
@user-xn1yl5iu7b
@user-xn1yl5iu7b 18 күн бұрын
ክብር ለመድሃኒያለም ይሁን
@tamex2121
@tamex2121 18 күн бұрын
ወንድሜ እኛ ኢትዮጵያን ፈሪያ እግዚአብሔር ያደረብን ሰዎች ነን በዚህ ድሀ አገር ላይ ጉልበተኖች በበዙበት አገር ላይ ምን ማድረግ እንችላለን ሁሉን የሚችል አምላክ ፈጥኖ ይድረሰልን እንጁ ___ወንድሜ አንተን ሳላደነቅ ማለፍ አልችልም በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅ 🙏🙏🙏
@user-vp9cs8vh5l
@user-vp9cs8vh5l 18 күн бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ያድነን ደግሞ ቢዘገይም የሚቀድመው የለም
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 18 күн бұрын
የእኛ ዕንቁ ወንድማችን ቀድመህ አስታውቀኽናል ፀጋውን ያብዛልህ
@yobdaramare7752
@yobdaramare7752 17 күн бұрын
ጌታ ሆይ ባንተ በመጣ ነገር ሁሉ እንዳንሸነፍ እርዳን 👏👏👏
@yoditmanyazewal7165
@yoditmanyazewal7165 18 күн бұрын
ምን አድርገን ነው የምንጠነቀቀው?የትም ቦታ ካለሱ ምንም አይነት አገልግሎት አናገኝም ፈጣሪ ይጠብቀን እንጂ ግዴታችን ነው አማራጭ እስከሌለን ድረስ አምላኬ ሆይ አንተው መንጋዎችህን ጠብቀን!!!
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 16 күн бұрын
የምትጠነቀቀው ማ ወንጀለኛ ላለመሆን ሀገር አውዳሚ ላለመሆን ብቻ ነው ።
@surafelyitna6343
@surafelyitna6343 17 күн бұрын
ግን ሁሉንም ዘመናዊ አሰራር ከሰይጣን አሰራር ጋር ማገናኘት አይከብድም፣የሰዎችን እንቅስቃሴ መከታተልና መቆጣጠር ለህዝብ ደህንነት ጠቃሚ ነው፣ስልጣኔን በተገቢው መንገድ መቀበልም ያስፈልጋል።
@mulugadu6121
@mulugadu6121 18 күн бұрын
በተለይ የቻይናን አደረገ ማለት ሞተናል እረ ወደእግዚአብሔር እንጩህ ሀይላችን እግዚአብሔር ነው
@user-zy9dp1lq9f
@user-zy9dp1lq9f 18 күн бұрын
በሚዘገንን ፍጥነት የሣጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ እዉን ሊያደርጉት ነዉ በዚ ሠአት በሕይወት የሌለ በጣም እግዚአብሔር ይወደዋል ሥላንተ ምንም ቃል የለኝም plic ,እራሥሕን እየጠበክ ፈጣሪ ከንተጋር ይሑን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vm1uz5ki9p
@user-vm1uz5ki9p 15 күн бұрын
Tadiya lamin atmotim
@sabawelu7045
@sabawelu7045 18 күн бұрын
እንጀራ በልተ ያልጠገብን ሰዎች ካሜር ምን ያረግልናል ? ዳሃ ሰው ዳቦ ስጣቸው ከአዘንክለን ።😢😢😢
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 16 күн бұрын
ድህነትን ያመጣው እኮ ስንፍና ነው የኢትዮጵያ ህዝብ አብዛኛው ስራ ከምትለው መስረቅ ወይም መለመን ነው የሚስማማው ። አለምሳሌ አሁን በየቦታው ህንፃዎች እየተገነቡ ነው ።የቀን ሰራተኛ በቀን ከ800 ብር እስከ 1200 ብር እንከፍላለን ። በወር የሚያገኙት እንድ ዶክተር ከሚያገኘው በላይ ነው ። ግን ሰራተኛ የሚቸግርበት ግዜ አለ ።ብዙ ጊዜ ሙባይል ሰርቀው ሲደበደቡ የምታያቸው ጐረምሶች መስራት የሚችሉ ናቸው ። ህግ ቢሻሻል እና የሰረቀ እጁቢቆረጥ ህልም ውድ ስራ ይጠፋ ንብረት ይህገባና ድህነት ይጠፋ ነበር
@user-mb9dr7mm3x
@user-mb9dr7mm3x 16 күн бұрын
ena mn argu nw metlen hule negetive wedaje beka gedam giba
@user-ro8nv8xx2d
@user-ro8nv8xx2d 18 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቀን የሚሰማው የሚታየው፣የሚፈጠረው ሁሉም በጣም አስፈሪ ነው።😢 እሱ ይሁነን።
@saraelyas661
@saraelyas661 18 күн бұрын
👉 ወዳጄ! እንድንነቃ ስለምታጋራን መረጃ ክብረት ይስጥልን!
@BiniMan-qk6uc
@BiniMan-qk6uc 18 күн бұрын
እግዚአብሔር እዳንተ አይነት ሰዎች ያብዛልን❤❤❤
@FirehiwotYilma-rz3xb
@FirehiwotYilma-rz3xb 18 күн бұрын
አቤቱ ምህርቱን ያወርድልን 💔🙏
@user-et7yq5zc4n
@user-et7yq5zc4n 15 күн бұрын
ህዝቡን በመታወቂያ የሚያማርሩት ወደ ዲጂታል እንዲገባ ተፈልጎ ነው
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 18 күн бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን በርታልን💕
@AbabaaJaldu
@AbabaaJaldu 15 күн бұрын
Wwwwwwww Betam Betam dess yemil new Mikinetum batalayi lebochun le mayaz betam dess yilal Getan ene betam des bilognal ❤❤❤❤❤
@user-xo9ko6gw7k
@user-xo9ko6gw7k 16 күн бұрын
በጣም አስተማሪ መልዕክት ነው ።እናመሰግናለን ወንድማችን
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 18 күн бұрын
😢የምሬ የመጨረሻ ዘመን እንደሆነ በጣም ያስታወቃል 😥🙏
@ethiopianmovie79
@ethiopianmovie79 15 күн бұрын
ጀዚበ
@proud_Orthodox27
@proud_Orthodox27 18 күн бұрын
ፋይዳ በቅርቡ ግዴታ ይሆናል። የተለያዩ አገልግሎቶችን ከመንግስት መስሪያ ቤት ላናገኝ እንችላለን ባንኮች አገልግሎት መከልከል መጀመራቸው አይቀርም እና ምን ትመክረናለህ ወንድማችን?
@eskindirmuluneh8879
@eskindirmuluneh8879 18 күн бұрын
????
@user-qm9lt6xg1f
@user-qm9lt6xg1f 14 күн бұрын
ሱበሀን አላህ፣በጣም ያሳዝናል፣ይቅር ይበለን፣ስለሰጠኽን መረጃ እናመሰግናለን፣ልብያለው ልብይበል።
@tigistsarahnew3305
@tigistsarahnew3305 16 күн бұрын
እናመሰግናለን አዎን እኔም የሁል ጊዜ ፀሎቴ ነው እግዚአብሔር ቶሎና ከዚህ የዳቢሎስ አጀንዳ አውጣን እያልኩኝ ነው የምፀልየው Day 7 እናመሰሰግናለን ❤❤❤❤❤❤😂
@birukseleshi7618
@birukseleshi7618 18 күн бұрын
ውድ ወንድሜ ያቀረብከው ነገር ሰውን ስለጉዳዩ ምንነት በማሳወቅ ደረጃ በጣም ጥሩ ነው፤ በዛ ላይ ደግሞ ጥንቃቄ አድርጉ ትለናለህ...ከዚህ ጉዳይ ለማምለጥ ያለው አማራጭ ይህንን አለም ጥሎ መውጣት ብቻ ነው...እሱንም በሁለት መንገድ ማድረግ ይቻላል...አንድም በስጋ ሞት ወይም በንጥቀት ብቻ...ይህ አለም ክርስቶስ የሚገዛበት እስከሚሆን ድረስ ይህንኑ እያደረገ ይቀጥላል .... የማምለጫው መንገዱ...ኢየሱስ...ወደ እረፍት የመግቢያውም በር ኢየሱስ ብቻ ነው። እግዚአብሔር ይጠብቀን ማለት ብቻ ሳይሆን የምንጠብቀው ጌታ ኢየሱስ ከሚመጣው ጥፋት ያድነናል ልንል ይገባል።
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 16 күн бұрын
አንበሳ አስፈራርቶ አስፈራርቶ ለቀቀን እኮ እኔኮ እነ እንኳን ፋይዳ አልቃይዳ የሚባል መታወቂያ ቢመጣ የኔ ድርሻ ማውጣት ብቻ
@user-qg6tu1dg8u
@user-qg6tu1dg8u 18 күн бұрын
እመአምላክ ትጠብቅህ ነፍስ እያዳንክ ነው የኔ ውድ ሁሌም እከታተልሀለው እራሴን እንድጠብቅ አርገኸኛል Thank u so much🙏
@betelhemabebaw3274
@betelhemabebaw3274 18 күн бұрын
የመጀመሪያ ላይክና ኮሜንት
@gediyonbiruk
@gediyonbiruk 18 күн бұрын
አቤቱ ጠብቀን 🙏
@RebeccaRogu-ut6je
@RebeccaRogu-ut6je 15 күн бұрын
ገረተ ሀይ አድነን የሰጣንን ስራ አፍርስልን አተን ብለን እንሙት
@gizachewabate9829
@gizachewabate9829 18 күн бұрын
ያውቀዋል ሆን ብሎ ነው እሄ ሰይጣን አምላኪ
@Zema.5
@Zema.5 17 күн бұрын
ወንድሜ በጣም ነው የማመሰግህ እውነት እንዳንተ ያሉ ወንድሞችን ያብዛልን አያሳጣን ክብር ይስጥልኝ 👍
@tgyadingilmariyamlijtg1381
@tgyadingilmariyamlijtg1381 17 күн бұрын
Wanidime yamanawiqawin nagar silasawakan salamasaginih alalifim idimena xena tsagawun yabizalih wanidime hizibe hoy niqa atitanya yadabilos tagazi inidanihon initsaliy agarachin Ethiopian salam yadirigilin amen 💚💛❤🤲🤲🤲🤲
@BetelehemSharew
@BetelehemSharew 18 күн бұрын
How shall we avoid this? The only solution we got is Almighty GOD. Pray!!!
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 15 күн бұрын
No crime no worries!
@tafesseabebe4558
@tafesseabebe4558 Күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ፣ ለኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ይስጥ፣ የሰይጣን የ666 አባል ከመሆን ዬጠብቀን፣ መታወቂያውን ወስዶ ለዘለዓለም እሳት ባህር ዉስጥ ከመጣል ሳይወስዱ ቀርቶ የሚከፈለዉን መስዋዕትነት ሐ መቀበል ነው።
@beletefishefishe5047
@beletefishefishe5047 18 күн бұрын
እና ቆይ በምን እንገልገል ግዴታ ከሆነ ምን እናድርግ አልገባኝም???
@yop2523
@yop2523 18 күн бұрын
ለአሁን ችግር የለውም 2030 ሲደርስ በእጅ ሚቀበር ማይክሮ ቺፕስ በግድ ቀኝ እጃችን ላይ ይቀበርና ፋይዳ መታወቂያ ይቀራል።ለአሁን ማለማመጃ ኘው ለጊዜው ። ስለ ማይክሮ ቺፕስ በመፅሀፍ ቅዱስ ዬሀንስ ራእይ በተዘዋዋሪ ተነግሯል።
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 18 күн бұрын
ንቃ
@beletefishefishe5047
@beletefishefishe5047 18 күн бұрын
መንቃት ነቃን ምን እናድርግ ነው ጥያቄው
@yop2523
@yop2523 18 күн бұрын
@@beletefishefishe5047 ራስህ መልሰው።ወደ አምላክህ አንጋጥ።
@yop2523
@yop2523 18 күн бұрын
@@beletefishefishe5047 ምን ትነቃለህ አውቆ አበድ
@Alemdeged-Alemseged
@Alemdeged-Alemseged 18 күн бұрын
መታወቂያ ያላወጣቹ አታውጡ ያወጣነው ፈጣሪ አምላክ በቸርነቱ ይርዳን😢😢😢
@AlexSmith88828
@AlexSmith88828 16 күн бұрын
"Pegasus" is the name of the game ከ አሁን በኋላ የ digital freedom የለንም
@asne3025
@asne3025 18 күн бұрын
አብይ እግዚአብሔር ያጥፍክ እዴት እደ ምታስጠሐፈላኚ
@user-kc4zo3nx8b
@user-kc4zo3nx8b 2 күн бұрын
ፋኖ አፍጥነው ድል ለፋኖ
@user-mo6zm5st2u
@user-mo6zm5st2u 15 күн бұрын
በነካ እጅህ በኦርቶዶክስ የሚመለዉን የመጥቆራንም ጉዳይ ብታጋልጥልን🙏🏾‼️‼️‼️
@DgilolewDeleleg
@DgilolewDeleleg 18 күн бұрын
#የትንቢቱ መፈፀም ግዴታ ከሆነ ሰው ምን ልያደርግ ይችላል??? በፀሎት ልታስቆመው አትችልም ።
@AlmazMelaku-ex4mc
@AlmazMelaku-ex4mc Күн бұрын
በምድር ላሉ አለቆች ስርአታቸው መታዘዝ ሁሉን ቻይ አምላክ አዞናል ጌታ ወደ አግዚአብሄር ከተማ ስለሚወስደን ሁሉን በእግዚአብሄር ጥበብ እናልፋለን ስማርት ሲቲ እግዚአብሄር የሰራት ለዘላለም የምትኖር ናት ይሄኛው ሀን ያለው መጥቶ እንዳልነበር ይሆናለ
@ehilitutilahun3708
@ehilitutilahun3708 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ❤❤እኔ ከመጀመሪያዉም ወሬዉ ሲጀመር ከእግዚአብሔር ቃል ጋር አገናኝቼ ስጋት ነበረኝ ላላስተዋሉት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸዉ እኛን ደግሞ ጉያዉ ዉስጥ ይደብቀን
@amentedese8865
@amentedese8865 18 күн бұрын
ሰላም ለኢትዮጰያዬ
@user-vt3us9po4l
@user-vt3us9po4l 18 күн бұрын
You are great man
@Steven.24
@Steven.24 16 күн бұрын
ወንድሜ በርታ ስለ ሰሞኑን ወረርሽኝ ሀምስተር ኮባት ስለሚባለው የቴሌግራም ጨዋታ ስራልን ድብቅ ሚስጥር ያለው ይመስለኛል please አደራ 🙏🙏
@user-ts7sf1lo5h
@user-ts7sf1lo5h 3 күн бұрын
እኔ የገረመኝ የእምነት አባቶች ምነው አንድ ሆነን ይሄንን ሠይጣን ቶሎ ወደሲኦል ቢሸኝ
@ZedZ-tk6ce
@ZedZ-tk6ce 18 күн бұрын
አሜን ጌትልሆይ እደቸርነትህ አስበን
@tsiongezahegn3054
@tsiongezahegn3054 18 күн бұрын
ወይኔ እግዚአብሔር ሆይ ጠብቀን እኔ እስካሁን አላወጣም ብዬ ነበር አሁን ግን የግድ ላወጣ ነው ውል እና ማስረጃ ያለሡ አያስተናግዱም ተብሏል ምን ይሻላል እግዚአብሔር መፍተ ትሄ ይስጠን
@abebegebrehiwot6124
@abebegebrehiwot6124 14 күн бұрын
Amazing analysis, it all makes sense now! Thank you so much😥
@YeduawSew
@YeduawSew 14 күн бұрын
በእርግጥ ችግር ላለበት ስጋት ነው። በተለያየ መታወቂያ ከተማ እና ስም እየቀያየርክ ወንጀል ሰርተህ ማምለጥ በፍፁም አይቻልም።
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 18 күн бұрын
አቤቱ ይቅር በለን እግዚአብሔር አዋቂ ነው መጨረሻችን አሳምርልን😢😢😢
@REd-jl5tc
@REd-jl5tc 21 сағат бұрын
ሀገራችንንንን በጥሬ ገንዘቡን መገበያየት ማቆም የለባትም ሀፈታም ይጨነቅበት ደሀ ሀገራችንንን ሠላም ትሁንልን አቡይ ሥታችንንን አሰለቀሠን ሸገር ሲቲ ቡሎ አፈርሰቡንንን
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 5 күн бұрын
I knew this from day one😢😢😢😢😢😢ገና የምንፈሳውንም ሁላ ይቆጣጠሩታል
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 18 күн бұрын
ወንድሜ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር መንቀሳቀስ የሚቻለው በመታወቂያ ነዉ ታዳ እንዴት ነዉ የሚኮነው
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 16 күн бұрын
ኧረ ቀበሌ ያለውን መንከራተት ብታይ እግዚብሔርን በፋይዳ መታወቂያ ታመሰግናለህ በመስየሪያ ቤት መታወቂያ በመንጃፈቃድ በባንክ ቡክ ሳይቀር መታወቂያ እየሰጡን ነው እግዚአብሔር ይስጣቸው ሁሉን ለሰይጣን ሰጥተን እንዴት እንኖራለን ሁሉ የአምላካችንየእግዚአብሔር ነውውውው!
@hiwotzegeye4900
@hiwotzegeye4900 16 күн бұрын
የእመብርሐን ልጅ ሆይ አደራህን ይገርማል እውነት ነው ግዴታ ሆኗል አዎ አሁን ቲን TIN ከሌለህ ደሞዝ አይገባላችሁም ተባለ ቲን ለማውጣት ደግሞ የፋይዳ መታወቂያ ማውጣነው እውነት ነው ጌታሆይ ቶሎና
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 17 күн бұрын
Thanku more for your sharing more blessing Super thanks
@bilutesfaye1986
@bilutesfaye1986 18 күн бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ግን አሁን የትም አለም ላይ አሜሪካም እንዲሁ ነው ሰው ሁሉ በቁጥጥር ስር ነው፣ ያው የመጨረሻው ዘመን መሆኑ አይቀሬ ነው እኛ ግን መጸለይ ብቻ ነው
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 15 күн бұрын
በክፋ ሐሳብ የተሞላ እይታና ትንታኔ እየሰጠህ መሠለኝ።
@zebibacker0423
@zebibacker0423 17 күн бұрын
For the safty of ethiopie,you have corrupsion evry where in Addis,bravo Abiy keep do this work.
@Tamex1303
@Tamex1303 16 күн бұрын
U fu**ed the spelling bruv 😂
@zebibacker0423
@zebibacker0423 16 күн бұрын
@@Tamex1303 Look first what you right, bruv, 🤭😂😂🤫🤦🏾‍♂️,you gone telling me about spelling, lol.
@Tamex1303
@Tamex1303 16 күн бұрын
@@zebibacker0423 At least I didn't say 'corrupsion.' 💀
@zebibacker0423
@zebibacker0423 16 күн бұрын
@@Tamex1303 Who are you bruv?? 🤭🤣🤣😂😜🤫🫡.
@zebibacker0423
@zebibacker0423 16 күн бұрын
@@Tamex1303 SO funny lol,bruv, 🤣🤣🤣😜🤫.
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 14 күн бұрын
ኢትዮጵያ ሀገር እግዚአብሔር ናት የቅድስት ደንግል ማርያም አስራት ሀገር ናት ምንም አትሆንም ሕዝቡም ምንም አይሆኑም ፅሎት መድርጌ ነው ለመንግስት ፅሎት መድርጌ ነው እግዚአብሔር ታሪክ ይቀርል 🙏🙏
@befikerbeminet5661
@befikerbeminet5661 18 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 16 күн бұрын
አምላኬ ሆይ አንተን ተማምነናል እና ድረስልን እባክህን ከአሰሪዎች አስጥለን አስጥለን አስጥለን ተለመነን 🤲😭
@BirhaneMekonen
@BirhaneMekonen 18 күн бұрын
ወይ ጉድ ምነው አብረን እንጥፋ አሉን ብልፅግናዋቹ እግዚአብሔር ያድነን ከሲኦል ያድነን ይሰውረን
@dawityohanes6333
@dawityohanes6333 18 күн бұрын
እባክህን አንብበው ይጠቅምሐል በነገራችን ላይ እኔ እምኖረው England UK ነው እና እዚህ England ውስጥ ሁሉ ሰው NI ወይም National Insurance Number እሚባል ነገር አለ ያ የሌለው ማንም ሰው የለም NI የለህም ማለት ስራ አትሰራም የትኛውም አይነት ቦታ ብትሔድ ማንም አያስተናግድህም ምንም አይነት ነገሮች የግድ እሱን ይፈልጋሉ ይህ ማለት በስደት እዚህ ሐገር ያሉ በሙሉ ያ ኮድ አላቸው ሌላው ደሞ Share code እሚባል አለ እሱም እንደዚሁ ተመሳሳይ ነው ኢሔ ደሞ ሁሉም ያንተ ፋይል የትምህርት የስራ በፊት የሰራህባቸው የኖርክባቸው ከየት እንደመጣህ የት የት እንደተማርክ የቤተሰብ ሁኔታ ባጠቃላይ ስላንተ እሚገልፅ ነገር ነው ። ሌላ አንድ አስገራሚ ነገር ልጨምርልህ እዚህ England ያለን ሁሉም በተለይ Citizen ያልሆነ ሰው ጠቅላላ የመኖሪያ ፍቃዱ የሁሉም Immigrant የማለቂያ ጊዜው 2030 ነው ግፋ ቢል የተወሰኑ ሰዎች 2028 ነው ያ ማለት 2030 ላይ በግድ ሊያረጉ ያሰቡት ነገር አለ እንደሚባለው ግን ቺብስ ያኔ ግዴታ ነው እሚባለው አሁን ለምሳሌ ብዙ ነገሮች በስልክ ነው እሚያልቁት የወረቀት ገንዘብ እሚጠቀም ሰው 20%አይሞላም 2030 ግን በጣም አስፈሪ ነው ። ሌላው ደሞ እኔ የ1አመት ልጅ አለችኝ በቀደም ለልጄ ክትባት በዚህ 5ቀን አስቸኳይ ብለውኝ ይዣት ሔድኩ ነርሷን የምንድነው ብዬ ስጠይቃት አልነግር አለችኝ በጣም ለመንኳት ልጄን በጣም ነው እሚወዷት መጨረሻ ላይ ነገረችኝ አዲስ የሚመጣ ቫይረስ አለ ለሱ መከላከያ ነው እኔም ልጆቼን አስከትቢያለሁ ለትላልቅ ሰውስ ስላት ለተመረጡ ሰዎች ብቻ ነው አለችኝ እና ጎበዝ በጣም አስፈሪ ጊዜ እየመጣ ነው🙏😴ፀልዩ
@BekaM-th7ci
@BekaM-th7ci 18 күн бұрын
but it's like passport
@fikersolomon4222
@fikersolomon4222 18 күн бұрын
ጌታሆይ እባክህ አስመልጠን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 16 күн бұрын
አሜን ፫ 😢
@user-is5np9bi7h
@user-is5np9bi7h 15 күн бұрын
እምነትህን ጠብቅ አንተም ቤተሰብህም ትድናላችሁም
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 15 күн бұрын
ብቻ ጌታ ልመጣ ቀር ቯል ንሰሐ በየቀኑ እንግባ
@adisfikir3502
@adisfikir3502 15 күн бұрын
❤❤❤❤ጎበዝ በርታ ይከን እባብ ፈጣሪ ያጥፋው
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 10 сағат бұрын
ftari ytebekene 🙏🙏🙏
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 18 күн бұрын
ይሄ ነገር አረብ ሀገር ያለን አይዲ ነው እኮ አይደል ወይኔ እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 3 күн бұрын
አውነት ነውና ጌታ ሆይ አባክህ ቶሎ ና !!!
@haymiabrha
@haymiabrha 8 күн бұрын
እኛ ዩኒቨርስቲ ላይ ድጁታል መታወቅያ ብለው ሳናቅ የኣይናችንም ኣሻራም የእጃችንም ወስደዋል ከ2 ኣመት በፊት ግን ኣሁን ነው ያወኩት ምንድነው ማረግ ያለብን እባካቹ🙏🙏🙏🙏
@ethionarrator
@ethionarrator 14 күн бұрын
Kedada neh...
@AbrahamHaylemichael
@AbrahamHaylemichael 18 күн бұрын
እውነት ነው ኮምቦልቻ ብረታብረት ኮስፒ ነው እየተመረተ ያለው
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 33 МЛН
EMS Special ትግላችን እስከ ቀራኒዮ ነው Tue 23 Jul 2024
8:58
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 46 М.
ዘመነ ካሴ በእስክንድር ነጋ ላይ ያወጣበት የጦርነት አዋጅ!
1:10:58
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН