ሰበር ሰበር አዲስ አበባ ኮማንዶዎች ተሰማሩጀነራል ተፈራ እየተፈለገ ነው አሳሳቢው የመከታውና የአሰግድ ጉዳይ ሰኔ 24/2016 Fasilo HD July 01/24

  Рет қаралды 35,037

Fasilo HD

Fasilo HD

4 күн бұрын

#breaking #news #amhara #ethiopia #fano #ፋኖ #teferamamo #ተፈራማሞ

Пікірлер: 193
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 2 күн бұрын
የሸዋ ፋኖ ችግራችሁ ምንድን ነው አሁን ሁለቱ የሸዋ የፋኖ መሪዎች ከመሪነታችሁ አቁሙና ሌላ ሰው ይምራው !!!
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 Күн бұрын
ሌላ ሰው ለሚመለከተው ንገሩልን ገና ካሁን እንዲህ ካሉ በሃላን ሊሆኑ ነው ሁለቱንም ማባረር
@zenebecheshete7081
@zenebecheshete7081 Күн бұрын
ሁለቱም ባለጌዎች ናቸው በህዝብ ትግልና ደም ነው የሚቀልዱት ሁለቱም መወገድ አለባቸው ለህዝብ ሳይሆን ለዙፋን ነበር የሚዋጉት በግዜ ሀይ መባል አለባቸው
@enanutekle2203
@enanutekle2203 2 күн бұрын
የሸዋ ጠ/ግዛት ፋኖዎች እንዳታሳፍሩነ እንዴት እንደዚህ ሊሆን ይችላል ፣ አደራ አደራ ሌላ ሳይሰማ አሰተካክሉት ነገ ቸር ወሬ ያሰማን አመን በአሜን፣ አታሰጨንቁን ሌላው ይበቃናል በልጆቻችን እማ እንደሰት።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@nahomnahom9987
@nahomnahom9987 2 күн бұрын
በጣም ያሳፍራል በዚስአት የማይደረግነገር ለብፅግና መገድእየከፈቱለት ነው
@Godisgreat88J
@Godisgreat88J 2 күн бұрын
ሁለቱም ፈፅሞ የማይስማሙ ከሆነ ነገር ሳይበላሽ ዞር ማለት አለባቸው።
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 Күн бұрын
በናታችሁ ሁለቱንም ማባረር
@user-pw8fp3xl3j
@user-pw8fp3xl3j 2 күн бұрын
ሸዋወች እባካችሁ ለህዝብ ብላችሁ ብላችሁ ከጎጃም ተማሩ ትልቅ ሀላፊነት ያለባችሁ ናችሁ ያላህ
@leya8572
@leya8572 Күн бұрын
እርስ በእርስ የማይሆን ቀልድ ነው ጅግር ፈጣሪዎች መወገድ አለባቸው
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 Күн бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤😺👍👍👍👍
@abdallahaltamimi928
@abdallahaltamimi928 Күн бұрын
ተማሙ ሲባል ደስብሎን ነበር ምን አይነትነው ፋኖ ያሸን ፋል❤❤
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 2 күн бұрын
ውድ የአገሬ ልጆች እዴት አደራችሁ ድል ለአማራ ድል ለፈኖዎቻችን❤❤
@user-hw3ri7lp6w
@user-hw3ri7lp6w 2 күн бұрын
❤❤❤አሜን3❤❤
@Dxbuae-gy3he
@Dxbuae-gy3he Күн бұрын
አሰገድና.መከታዉ.አላህ.ያሳቸዉ.ያረብ.ወራዶች,ወድሞቻችንን.አጫረሷቸዉ😢😢😢
@alemzewd8196
@alemzewd8196 2 күн бұрын
ሲያስጠሉ ስልጣን ወዳድ ናቸው እነዚህ ለአማሪ ሳይሆን ለስለልጣን ነው
@geremewtadesseyifru5316
@geremewtadesseyifru5316 2 күн бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ሕዝብ
@user-mh1ld7tv1h
@user-mh1ld7tv1h Күн бұрын
ድል ላማራው ልጅ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪
@muluafessa
@muluafessa 2 күн бұрын
ሁሉቱም የፋኖ የሸዋ መሪዎች መወገድ አለባቸው የአማራ ተጨማሪ መከራ መሆን የለባቸውም።
@user-bk4tu6ce6y
@user-bk4tu6ce6y 2 күн бұрын
አንተን ነበር ማስወገድ ደደብ ጀግናንማ ማንይነካል በቅርቡ ይማማሉ
@Godisgreat88J
@Godisgreat88J 2 күн бұрын
በግምት ማውራት ምኞት ነው።​@@user-bk4tu6ce6y
@MyLoev-mh6tt
@MyLoev-mh6tt Күн бұрын
የነሱ ጀግንነት የቱላይ ነው ታዲያ አንድ ካልሆኑ የአማራን ህዝብ ስቃይ ያርዝሙታል ምን አይነት ጣጣነው ​@@user-bk4tu6ce6y
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 Күн бұрын
ምናባትቴ ላድርግግህ ሁለትንም በጥይት መጥበስ አፈር ይብሉ እነዚህ ባለጌ ካሁኑ የግል ጥቅም እነዚህ ላማራ አይጠቅሙም
@YezabAbebe
@YezabAbebe 20 сағат бұрын
ቆም ብላችሁ አስቡ
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 2 күн бұрын
ጄኔራል ተፈራ ማሞ የወሎን ፋኖ ተቀላቅሏል!!!
@SerkeWorku-dd2ho
@SerkeWorku-dd2ho 2 күн бұрын
Alalecehem😂
@bethtes6133
@bethtes6133 Күн бұрын
Amarah stand united ❤ FANO ❤
@amedworkabera7043
@amedworkabera7043 2 күн бұрын
መከታው የሚባለው ለማን ነው የሚታገለው ህዝቡ አንቅሮ ቢተፋቸው ጥሩ ነው ጫካ ያልተስማሙ መሪ መሆን አማራቸው
@luelyene8913
@luelyene8913 2 күн бұрын
በዬትኛው ስልጣን ነው የሚጣሉት? አይ አማራ እርስ በእርስ መመቀኛኘት ለዚህ እንዳደረሰህ ዛሬም አትባንንም?
@muhamedkemal5770
@muhamedkemal5770 2 күн бұрын
ችግር ሚጨምሩብን ለምንድን ነው ሁለቱም ከፋኖ ይወገዱ
@user-kl8hc4vv6r
@user-kl8hc4vv6r Күн бұрын
የሽዋ ፋኖዎችግን ምንድነውችግራቸው የአማራ ህዝብ ምን ያክል ዋጋ እየከፈለ እንደሆነ አልገባቸው ካልሆነ ትግሉን ያቁሙት በነሡ ምክንያት መላው የአማራ ፋኖ በጠላቶች መሣለቂያ መሆን የለበትም ገንዘብ ከሆነ አላማቸው ከትግሉ ይውጡ
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 2 күн бұрын
እነዚህ ሁለት ሰወች ተልኳቸው ምንድነው ካልሆነ ትግሉን ያቁሙ ህዝብ እያለቀ የነሱ የስልጣን ጥም ህዝብ ያልቃል😢😢😢
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 2 күн бұрын
ችግሩ እስክንድር ነው መከታውን የሚዘውረው
@user-bv1iy2no4w
@user-bv1iy2no4w 2 күн бұрын
​@@ZahraAbdu-cp5kuተዉ ሰከን በሉ በኋላ የሚፀፅታችሁን ንግግር አትናገሩ።
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 2 күн бұрын
@@user-bv1iy2no4w እውነቷው ይሄ ነው👌በቅርቡ ጠብቁ ሁሉም መረጃ ይፋ ይሆናል ለህዝቡ ጋሼን አላህ ነው ያተረፈው በሰርጎ ገብ ሊያስገድሉት መከታው ጠላት ነው
@marbettube8870
@marbettube8870 Күн бұрын
ሁለቱንም ማስወገድ ያስፈልጋል
@YidnckchewMasresha
@YidnckchewMasresha 2 күн бұрын
ህዝቤ እንንቃ ኤርሚያስ ለገሰ መቼ ሽል አለ? አስታራቂ ነኝ ሲል የነበረው ዘመድኩንስ ማነው ??????
@jenberbekele6205
@jenberbekele6205 2 күн бұрын
መረጃክ ሀሪፍ ነው ለምን በትክክሉ አታነብም
@DhbfDjcft-eb9uf
@DhbfDjcft-eb9uf 2 күн бұрын
እነኝህ ሰዎች ግን ጤነኛ ናቸው አሳፋሪዎች ብልፅግና ከሚያናድደኝ በላይ አቃጠሉኝ ለካ ለስልጣን ኖሯል የሚታገሉት አሳፈሩኝ አሳፋሪዎች!!!!
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 Күн бұрын
እኔን ደሞ በጣም በጥይት ዞር ማረግ
@user-bk4tu6ce6y
@user-bk4tu6ce6y 2 күн бұрын
አታማሙቅ በትግል ግዜ አለመስማማት ይፈጠራ ቆይተው በስላም ይፈቱታል : እናንተ ግን ማንፍርድ ስጭእንዳደረጋችሁ አላቅም ይወገዱ ይስቅሉ የምትሉ ሆዳም ባንዳ ናቸሁ
@Zewudu-vg3ku
@Zewudu-vg3ku 2 күн бұрын
የነዚህ የሁለት መሪወች አላማቸው ምንድነው ከአብይ አህመድ ምንድነው ብልጫቸው እሱ የስልጣን ጥመኛና አምባ ገነን ነው እነዚህም እንደዚያው ይኸ በሞቱት ወንድሞቻችን መቀለድ ነው ሁለታችሁም ራሳችሁን አትቆልሉ እንደ አንድ የፋኖ አባል ነው እራሳችሁን ማየት ያለባችሁ አንድ አማኮኑ ከሆነ ገለል በሉ ሕዝብ የራሱን መሪ ይመርጣል ሰውና ሸክላ ተሰባሪ ነው ብትሞቱኳን በሕዝብ በክፉ ስትወቀሱበት ትኖራላችሁ ብዙ ደክማችኋል እናውቃለን የቀራችሁ አንድነት ነው አንድ ሁኑ እራሱን ከፍ ከፍ የሚያደርግ ይዋረዳል ትህትና ይኑረን
@millionabera2506
@millionabera2506 2 күн бұрын
ትክክል ነው
@GetnetMoges-qu2sb
@GetnetMoges-qu2sb 2 күн бұрын
የፋኖ መርወቹን ፋኖ እራአሱ ተዉ ልላአቸዉ ይገባአል እኛ ጥላአትን ነዉ መዋጋት ያአለብን እንጂ እርስ በርስ በረስ መዋጋት የለብንም ማአለት አለበት ፋኖዉ በፋኖ ዉስጥ እጃአቸዉን ያአስገቡ ዳአይስ ቦራ ተዉ መባአል አለባአቸዉ
@samuelgebeyehu3252
@samuelgebeyehu3252 Күн бұрын
በፋኖ መካከል የሚፈጠርን ግጭት ለዜና ማብቃት ለጠላት ደስታን መፍጠር ይሆናል።
@user-jz7ih7ky2b
@user-jz7ih7ky2b 2 күн бұрын
ድልለፋኖ❤❤❤❤❤❤
@Sebat24
@Sebat24 Күн бұрын
Fasilo hd🙏❤🙏❤🙏❤😘😘😘😘
@Tyoba-kt9od
@Tyoba-kt9od Күн бұрын
አይአማራ:ሁልጊዜ:መቀናናትአሁንኳን:አይቆጫችሁምሁልጊዜመሳቂመሆን:ታሳዝናላችሁ:አላህወደልባችሁይመልሳችሁ!!
@user-ql1rr9oj9v
@user-ql1rr9oj9v 2 күн бұрын
የሺዋ ፋኖ በጣም ያስጠላሉ እነሱ የህዝባቸውን እንባ ሳያዩ የራሳቸውን የግል ጥቅም ነው የሚያውት ሁለቱንም ማስወገድ አለባቸው አያስፈልጉም።
@MsAlebachew
@MsAlebachew 2 күн бұрын
Asegid ??????
@EhiteWondimagegn
@EhiteWondimagegn 2 күн бұрын
የአማራ ሕዝብ እንደ ግል የራሣቸው ኪሥ ገንዘብ ቆጥረው የሕዝብ ጭፍጨ የማያሣሥባቸው ማፊያ ግሩፖችን ከደሀው የአመራ ጫንቃ ሌሎች ሥለሕዝባቸው የሚጨንቃቸው ማሥወገድ ካልቻለ እነዚህ እራሥ ወዳዶች በቀጣዩ ተሣክቶላቸው እንካን ለትልቁ ሥልጣን ቢበቁ ዳግማዊ በአዴን እንደሚሆኑ ተግባራቸው ፍንትው አድርጎ እያሣየ ያለ ሀቅ ነው ሥለዚህ ሕዘቡ እነዚህ አራሙቻዎችን ማሥወገድ አለበት ።
@lubabaendres3
@lubabaendres3 Күн бұрын
እነዚህ ሰዎች በቃ ሊባሉ ይገባል ለህዝብ አይደለም እሚታገሉት የጎጃም ወንድሞቻቸውን አያዩም አሁንስ በዛ እኛም ተሳቀቅን
@yonasdemeke8348
@yonasdemeke8348 2 күн бұрын
Nezih hodamoch nachew
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 2 күн бұрын
ሲያስጠሉ አሳፋሪዎች
@EphremAlemayehu-ur4vv
@EphremAlemayehu-ur4vv Күн бұрын
እነዚህ ሁለት የፋኖ መሪ ነን የሚሉት ሆዳሞችን ለምን አይወገዱም ጣጣቸዉ ነዉ የተረፈን እነሱን የሚተኩ ሚሊዮኖች አሉ የምን መከታዉ የምን አሰግድ መግደል የግድ ይላል።
@user-rx4qt4tn5g
@user-rx4qt4tn5g Күн бұрын
,አይ.ሸዋ😢😢😢😢😢😢😢😢አየ😢😢😢እረተዉ.😢😢😢😢
@MsAlebachew
@MsAlebachew 2 күн бұрын
Zemedkun?????
@user-bk8ik1vw5v
@user-bk8ik1vw5v Күн бұрын
እነዚህ ሁለት መሪዎች በአስቸኳይ መወገድ አለባቸው በፍጹም ጊዜ ሊሰጣቸው አይገባም እስኳን ትግሉን ወደ ኋላ ላለመጎተት ተብሎ በሚዲያ ሳይወጣ በሽምግልና ብዙ ተሞክሯል መሪዎቹ ለህዝብ እሚያስብ ጭንቅላት የላቸውም እነዚህ የስጣን ጥመኞች በእነሱ ምክንያት ትግሉ መጠለፍ የለበትም
@user-ji7ch9xs6j
@user-ji7ch9xs6j 18 сағат бұрын
አይሸዋ😢😢😢😢😢
@jemijemi2710
@jemijemi2710 Күн бұрын
ሁለቱም ከአማራ ትግል መውጣት አለባቸው ምክናየቱም የአማራ ህዝብን ሌላ ተጨማሪ ችግር ውስጥ ይጥላል
@zaredx7491
@zaredx7491 2 күн бұрын
The case is zemedkun is a part of the problem too.period.
@MsAlebachew
@MsAlebachew 2 күн бұрын
True
@yonasayele1326
@yonasayele1326 Күн бұрын
100% True
@beleteyemam3164
@beleteyemam3164 Күн бұрын
ያሳዝናል:የታሪክ:ሞደል:የነበረ:የሸዋ:ህዝብ:አሁንም:ሞደል:ይሆናል:ተብሎ:ሲጠበቅ:በአሚኬላ:ልጆቹ:ትግሉን:እያጨናገፉት: ይመስላል:ችግራችሁን:በውይይት:ፍቱት::
@alemaqeflaqech8275
@alemaqeflaqech8275 Күн бұрын
ምነው ጎጃም ሸዋላይ በሆነ።
@mamimami1739
@mamimami1739 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔
@HappyKangaroo-bn6lo
@HappyKangaroo-bn6lo 2 күн бұрын
❤❤💔
@Hayat-qn5iq
@Hayat-qn5iq Күн бұрын
የሸዋ መርወቺ በጣም ያስዚናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@GatalemGedefaw
@GatalemGedefaw Күн бұрын
አሣፋሪ ናቸው ማርያምን ለሥልጣን በዚሠአተት
@almazreta9110
@almazreta9110 3 сағат бұрын
ችግር እየፈጠረ ያለዉ አሰግድ ነዉ መከታ ስንት ነገር እድሜዉ ሙሉ ሲደክም ቆይቶ ይኸ የግንቦት ሰባት እርዝራዥ አለቃ ልሁን ይላል በአሰግድ ምክንያት በተለይ የመንዝ ሰዉ ዋጋ እየከፈሉ ነዉ እሱ ባሰቸኳይ መወገድ አለበት ይኸ አስመሳይ
@abebealemu4444
@abebealemu4444 Күн бұрын
የአሰግድና የመከታው ነገር በጣም አሰልቺና አናዳጅ ነው ማነኛው ነው የገዥው አሽከር ይጣራልን!
@AdanechDesalegn-vi6pk
@AdanechDesalegn-vi6pk Күн бұрын
እኔ ግን አሰግድ በነ አክላ የተጠለፈ ይመስለኛል
@user-sy8md7ex4f
@user-sy8md7ex4f Күн бұрын
አንተ ከዚህ ውጣ አይመለከትህም
@yonasayele1326
@yonasayele1326 Күн бұрын
Exactly❤
@user-qb4me2jh4z
@user-qb4me2jh4z Күн бұрын
እባካችሁ፡በአማራ፡ትግል፡ላይ፡የሚቀልዱ፡የሸዋ፡እዝ፡መሬዎች፡ላይ፡መፍትሄ፡ይፈለግ
@Srukutemarym
@Srukutemarym Күн бұрын
አረምንጉድነው፡በሁለቱምጎራያሉ፡ፋኖዎቺ፡አንዋጋምማለትአለበት፡ነገርግን፡የሆነአካልአለ፡እነሱንየሚከፋፍል፡ዘመዴብዙለፍቶነበር፡ታርቀውአንድመሆናቸውነው፡ህዝብየሚያውቀው፡ሁለቱንም፡ዞርበሉመባልአለባቸው፡ሌላመሪ፡መተካትአለበት፡እነአቤ፡ጢሞን፡ወደፊትማምጣት፡ያስፈልጋል።
@YeshiMulat
@YeshiMulat Күн бұрын
መጣላት ያለነዉ. ይሁዳ ማሀል ላይ ይኖራል ግን. በሰከነ መንፈስ መፍታትነዉ. አማራ በዉጪ በዉስጥ አገር እየታረደ ነዉ. ተሎ. የአማራን መከራ በቃ ማለት ይጠበቅባቸዋልኝ. ሳአዉዲ. ስንት አማራ. ታረዱ ትናት. ኦሮሞ በዉጪም ስራ እየሰሩነዉ. ስለዚህ. ደግሞ መከታዉና አሰገድ ማስታረቅነዉ. ለህዝቡ ችግራቸዉን በዉስጥ ይፈታ. ሳይመሽ
@asmarebezuneh2267
@asmarebezuneh2267 Күн бұрын
እጂግ ያሳዝናል ገና ከአሁኑ
@user-jq5ku4do4f
@user-jq5ku4do4f Күн бұрын
እባካችሁ ሸዋ አድሁኑና ይሄንጊዜአሳልፉት ከፈረሱ ጋሪው አይቅደም
@YezabAbebe
@YezabAbebe 20 сағат бұрын
እፈሩ በጌታ በፈጣሪ
@marumaru1882
@marumaru1882 2 күн бұрын
😊አማራን እያስፈጅ ያለው በፋኖ ስም ተወሽቆ ያለው በአንዳ ነው ጥቅመኛው ባአንዳ ከልትውግድ በትስትቀር አማራ እድሜ ልኩን ጭፍጭፋው ይቀጥላል።
@fogjhhjjhjjgigjh3981
@fogjhhjjhjjgigjh3981 Күн бұрын
ራስ ወዳድ ናቸዉ ሁለቱም እንዴት ከምሬና ከኮኔሬል ሙሃባ አይማሩም ራስ ወዳድ ናቸዉ
@aleaaxx7239
@aleaaxx7239 2 күн бұрын
እነዚህ እርጥቦች ፣ ምን አባቱ ነው የራሱን ኢጎ መዋጥ ካቃተው ፣ሁለቱንም ማስዎገድ ነው ! ትውልድ እየረገፈ ፣ለነሱ ስልጣን ሲባል አማራው ከምድረ ገፅ መጥፋት አለበት ???? ስንት መሪ ሞልቷል ፣እምቢ ካሉ ራሳቸውን መቀንደሽ ነው ።
@masreshareta4355
@masreshareta4355 2 күн бұрын
አሰግድ የሚፈልገው አንድ ወረዳ እያስተዳደረ ብቻ የአማራን እና የኢትዮጵያውያንን መከራ ማራዘም ነው ።
@yonasayele1326
@yonasayele1326 Күн бұрын
እውነቱ እሱ ነው
@user-wl7tt4ns5x
@user-wl7tt4ns5x Күн бұрын
Koshashochi
@Amhara85
@Amhara85 2 күн бұрын
ሰው እንዴት በሞት እና በህይወት መአከል ሁኖ ለግል ስልጣን ብሎ እርስ በእርሱ ይዋጋላ? ሁለቱም መሪዎች ካልተስማሙ ያለው አማራጭ በሁለቱ መሪዎች መአከል ያሉት ፋኖዎ ለመሪዎቹ አንታዘዝም ብለው ሁለቱንም ሀይሎች ሚመራ ከመአከላቸው ላይ መምረጥ ነው።ከዛ ስልንጣ ፈላጊዎቹ ሚታዘዛቸው ሲያጡ አርፈው ይቀመጣሉ።
@senaitbelachew6129
@senaitbelachew6129 Күн бұрын
እነዚህ:ሁለት:ሰዎች:ስልጣን:ቢያገኙም:ፍጹም:አምባ:ገነን:ይሆናሉ::
@gimyatgy3677
@gimyatgy3677 Күн бұрын
I think they were like prosiperty or Badn leader party...so they should be void soon and select all rounded fano leader
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 Күн бұрын
እነዚህ ነቀቀርሳዎች ማፈርያ አሰዳቢዎች ሁለትታችሁንም መጥበስ ነበር ማፈርያ እንንዲህ ይህ ሁሉ ጉድ እያለ ከሆዳ ሸልቅቀው እእየገደላት አንትተ ግገግገግገንና ካሁኑ በናታችሁ የየበላይ አካል እእርምጃ ውሰዱባቸው ሁለቱንም
@Tekulaw
@Tekulaw Күн бұрын
AYI SHEWA MENEW ?????????
@blaegondrwa828
@blaegondrwa828 2 күн бұрын
ድል ለጀግነዉ ለአማራ ፋኖ 🇨🇬🇨🇬
@fafitube6702
@fafitube6702 Күн бұрын
አረ ሰለህዝብ ብላችሁ ተስማሙ የህዝባችሁ ስቃይ አያማቹም 😭😭
@fogjhhjjhjjgigjh3981
@fogjhhjjhjjgigjh3981 Күн бұрын
አሰግድንም መከታዉን እርምጃ መዉሰድ ነዉ
@soyegerado6831
@soyegerado6831 6 сағат бұрын
ሸዋን ምን ነካው??ከተማው ማሞ ፣አቶ አሰግደሰ ምን ነካቸው??ዛሬ የአማራ ህዝብ በድሮን በሚቆላበት ወቅት እንዴት እነሱ ለስልጣን ወንድማማቾችን ያጫርሳሉ??? ሰራዊቱ እርስ በአርስ ከሚታኮስ ለምን ሁለቱንም ስልጣን ናፋቂዎች በቁጥጥር ስር አውሎ ሌላ መሪ አይተካም???
@user-vn3wt9vv3h
@user-vn3wt9vv3h Күн бұрын
ድሮም ይህትቢታችሁ ነው ዋጋእያስከፈላችሁያለው😮😮😮
@CR7Kale-tj3rk
@CR7Kale-tj3rk Күн бұрын
ሁለቱም ይወገዱ ምን አባታቸው
@GelilaSisay-jt2ij
@GelilaSisay-jt2ij 2 күн бұрын
Fanooo
@satenaw.gonderaw
@satenaw.gonderaw 2 күн бұрын
ወገን በጋላ መከራውን እያየ እርስ በርስ መባላት እጅግ በጣም ያሳዝናል አልሰማ ካሉ የሸዋ ፋኖ ሁለቱንም አስወግዱ ወደዚህ ትግል የገቡት ህዝባቸውን ከዚህ ቆሻሻ ስርአት ለመታደግ እንጂ እርስ በእርስ ለመባላት አይደለም ይህ በጣም አሳፋሪ ነው አንተ ትብስ እየተባባሉ በንፁሁ ልብ ሊተባበሩና አንድ ሊሆኑ ይገባል ከምንም በላይ ማሰብ ያለባቸው በጋላው መንግስት መከራ እያየ ላለው አማራ ወንድማቸው ነው
@user-qw6bh6er4j
@user-qw6bh6er4j Күн бұрын
በህዝባችንላይ መቀለድያቁሙ ለፍርድይቅረቡ
@abec5161
@abec5161 Күн бұрын
ጄኔራል ተፈራ እዴሥ እበባ የለም ❗ ብልፅግናው እትድከም ሽው ፋኖ በርግጥ እርሥ በርሥ ተታኮሱ እያሉ እሚወራዉ እዉነት ከሆነ በቁም ሞት ይሉሐል ይሔ ነው ዲያሥፖራ የተባለ የሌባ ሥብሥብ እነሱ ናቸው እርሥ በርሥ እሚያባሉ እሥታራቂ መሥለው። እሚበጠብጡ ፋኖ ዲያሥፓራን በሙሉ እትመኑ ከንቱዉ ይበዛል ክጢነኛዉ እደራ ሼዋ ፋኖ እንድ ሁኑ እለ በለዚያ ህዝብን ዋጋ እትሥክፍሉ ሚሊሻ ባንዳዉ በለጣችሁ ማለት ነው 😡
@miserts7657
@miserts7657 Күн бұрын
Ermias eqo tigre new
@TigistAbcd
@TigistAbcd 2 күн бұрын
ድምፅህ ያስጠላል
@jonnyaddis7145
@jonnyaddis7145 2 күн бұрын
Ekekam wesha
@SerkeWorku-dd2ho
@SerkeWorku-dd2ho 2 күн бұрын
Almesemat techelaleh sewuyewu yasgededeh yelem eko😂
@AdanechDesalegn-vi6pk
@AdanechDesalegn-vi6pk Күн бұрын
አምላክ ጋር ሄደሽ አስቀይሪለት
@sikosilo3403
@sikosilo3403 2 күн бұрын
እነዚህን ሁለትንሰወች ማስወገድ ግድ ነው ፍየል ከመድረሷ ጎመን መቀንጠሷ
@AhmedMussa-p9s
@AhmedMussa-p9s 14 сағат бұрын
አጭበርባሪ ፀረ አማራ የሌለ የፈጠራ ወሬ አታዘብዝብ። አይሳካም
@binyamabraham2769
@binyamabraham2769 2 күн бұрын
አሰግድ ሽማግሌ ነው ምን ለስልጣን አራኮተው ? ከወጣቶቹ ጋር
@abrahambezabih4943
@abrahambezabih4943 Күн бұрын
ለዚህ ሁሉ ችግር እስክንድር ነጋ ነው
@Yugig-l2v
@Yugig-l2v Күн бұрын
መከተው እውነተኛ ታገይ ነው
@abebamail3599
@abebamail3599 Күн бұрын
Hulettu hezbun waga kemiyaskflu belrla yitku
@user-ty4bg3pn8o
@user-ty4bg3pn8o 2 күн бұрын
እባካችሁ ተመከሩ አታሳፍሩን አንተም ተው አንተም ተው መከታው ታላቅህን አክብር
@yonasayele1326
@yonasayele1326 Күн бұрын
መከታው ሳይሆን እየበጠበጠ ያለው አስገድ ነው ከነዚህ ከፋፋይ ዋን አቧራ የሕዋት ሰላዮች ጋር አብሮ እየሰራ ነው ያዙኝ ልቀቁኝ እያለ ያለው።
@user-ty4bg3pn8o
@user-ty4bg3pn8o Күн бұрын
@@yonasayele1326 እውነትህ ነው አንተ ሁለቱም ለእኛ እኩል ሂወት ሊሰጡ የወጡ ናተው አትከፋፍል አንተ የግንቦት ሀሳብ ይዘህ አታውራ ለአሰግድ ክብር ይኑርህ‼️
@yonasayele1326
@yonasayele1326 Күн бұрын
@@user-ty4bg3pn8o ግቦት ሰባት ምናምን የሚለውን ፍረጃ እዛው ለቢጢዎችህ ስጥ። እኔን እሱ አይመለከተኝም። ይህ የናተ እና የአቶ ዘመድኩን ፍረጃ ነው። ይሉቁስ ለጋሽ አሰግድም ሆነ ለማንኛውም የፋኖ መሪዎች እሚያዋጣው የህዙቡን ህመም/ስቃይ መከራ ማዳመጥ ትቢትን መተው ስልጣንን ከድል በኋላ ማሰብ ይሻላል። እንደ አንድ TFL የመሰሉ በሰመ አማራ የተሰባሰቡ ዋን አቧራ አይነት መርዝ በወንድሞች ማህከል የፀብ ግንብ ገንቢዎችን ማራቅ ከወንድሞቹጋ አብሮ መሰራት። እብሪትን መተው ነው። ይህ ካልሆነ እሱ የሚስበውን ቃታ ሌላው መሳብ ያቅተዋል ብሎ ማሰብ ይህ ትልቅ ጅልነት ነው። የፋኖ መሪዎች የጀኔራል አሳምነው ጽጌን አንድ ሁኑ መርህን ማንገብ ግብ መምታት የዛኔ ጠላት ይርዳል የባእዴን ሰንኮፍ የህዋት ሰንኮፍ የሰው በላ አገዛዝ ብልፅግና ሰንኮፍ የሁሉም አማራ ጠል ኃይላት ሰንኮፍ ይሰበራል። አማራ ድል ያደርጋል የዛኔ ሰላም ይሰፍናል!!
@ayalbasazen6893
@ayalbasazen6893 Күн бұрын
Neweregnoch telat asefesefo enesu eresberasachiw wendemochachinen yacharesalu ende beka huletuim ke halafinetachiw yenesu ena hizbu le shewa yemimeten meri yemeret
@MosMoj
@MosMoj 19 сағат бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔☝💔💔💔💔💔☝☝☝☝☝
@GelilaSisay-jt2ij
@GelilaSisay-jt2ij 2 күн бұрын
We need this topic forever close today be wise be weakup thousand of davil wait you make shame the davil if you reall child of ethiopa both of you fanoo asged tell us what is the probelm faanoo mketwa what he need?
@gontelbelay8516
@gontelbelay8516 2 күн бұрын
ውሻ የአንበሳን አስክሬኑንም ሲያይ መጮሁ አይቀርም ።ተፌ በዚህ እድሜው እና የጤና ሁኔታ ብልፅግናን ያስጨንቀዋል
@hiwotfeleke8778
@hiwotfeleke8778 Күн бұрын
Farawoch ahyoch nachewu
@user-ym7kp8pf4s
@user-ym7kp8pf4s Күн бұрын
ፈጣሪ ሁለቱንም አሜኬላ ባይፈጥራቸዉ። ይሻል ነበረ። እርጉም። ሁኑ ከነዘራችሁ። ሌቦች
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t Күн бұрын
አረተውእባካችሁ አታሳፍሩን
@Ethiopia.257
@Ethiopia.257 Күн бұрын
ዘመድኩም የሚባለው ሰው በገባበት ሁሉ እንድነትን እጥፍቶ ነው የሚዎጣው
@user-hn8eb5gq8j
@user-hn8eb5gq8j Күн бұрын
የፋኖ መሪ አሰግድ ትክክለኛ ሰው ነው ሚዲያ ስላጣ እንጂ
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,1 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 11 МЛН
Ethiopia - ኮሎኔሉ የት ተሰወሩ…?
10:36
Feta Daily
Рет қаралды 47 М.
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27