ሰበር - ያሳዝናል የሀዘን መግለጫ ተሰጠ | መንግስት መግለጫ አወጣ | የሩሲያ ነገር Abel Birhanu

  Рет қаралды 115,061

Abel Birhanu

Abel Birhanu

10 ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
kzfaq.info/love/3bE...
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 208
@user-px8fg8nk4u
@user-px8fg8nk4u 10 ай бұрын
😢 ማነዉ እደኔ ይሔን መንግስት እድሜህ ይጠር እያረ የሚፀልይ ሀገራቺን ሰላም አሳጣት😢😢😢😢😢😢😢
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 10 ай бұрын
አላህ ያትፋዉ
@jamanisjamanis2309
@jamanisjamanis2309 10 ай бұрын
ሰግደዉ ስለወጡ 😢😢😢😢😢😢መችም አላህ ይቅር አይለዉም እኛም ይቅር አንለዉም😢😢😢😢😢😢ልባችን ደምቶዋል 💔💔💔💔💔💔
@frehiwot27
@frehiwot27 10 ай бұрын
እግዚአብሔር መልስ አለው ዝምታው ለአንድ ነገር ነው የዘሩት ያጭዳሉ ይሕን ወንበር ይለቃሉ በየሐይማቶታችን ወደፈጣሬ እንጩሕ
@jamanisjamanis2309
@jamanisjamanis2309 10 ай бұрын
@@frehiwot27 ትክክልል እናት
@vipvv8988
@vipvv8988 10 ай бұрын
መንግሥት አሏህ የጂህን ሠቶ ያሣየን እንባችን ፈሶ አይቀርም
@jamanisjamanis2309
@jamanisjamanis2309 10 ай бұрын
አሁንም እሰግዳለን ባይለፋ ይሻለዋል ሙስሊም አንድ ሰዉ እስክንቀር ድረስ ኢሻላህ💔💔💔💔💔💪💪💪💪💪💪
@healthiswealth2560
@healthiswealth2560 10 ай бұрын
ፍርዱን ከአላህ እናገኛለን ኢንሻ አላህ።
@hawa-ne
@hawa-ne 10 ай бұрын
መቼም ይቅር አንለውም ይሄ ሰይጣን ልባችንን ነው ያቆሰሉት😭😭😭☝️☝️☝️
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x 10 ай бұрын
ኧረ ፈጣሪ ሆይ ይህንን ብልፅግና እሚባል ደናቁርት ስብስብ ከምድረ ገፅ አጥፋልን😢😢😢
@mohammadsaad2172
@mohammadsaad2172 10 ай бұрын
አተ አቢይ በመሰሎችህና በት ለይ ይአላህ ቁጣ ይውረድ ኢንሻ አላህ ምቼም አንረስም 😢😢😢😢😭🕌🕌🕌🕌🕌🕌💔
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 10 ай бұрын
አሚን አላህ በላ ያዉርዲበት ያረብብብብ😭😭😭😭😭😭
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ለምድራችን ምህረቱን ላክልን🙏🙏🙏🙏🙏አሜን ለሞቱት ነፍሰ ይማር😢😢😢
@user-hd8lc2ps9z
@user-hd8lc2ps9z 10 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 10 ай бұрын
ፈሪው አብይ ለስልጣን ብሎ ንጹሃንን እያስጨረሰ ነው::
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 10 ай бұрын
አላህ ጀነት ይወፉቃቸዉ ወንድሞቻችን
@aaas205
@aaas205 10 ай бұрын
😢😢😢 ፍርዱ የአላህ ነው
@amanuelasale4277
@amanuelasale4277 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ለምድራችን ምህረቱን ይላክ🙏
@kiyakiyu5341
@kiyakiyu5341 10 ай бұрын
አቢይ አህመድ እድሜህ ይጠር
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 10 ай бұрын
ፀረ ሰላም ኃይሎች አለ ፖሊስ 🥺ምነው አሄን ቃል ባትጠቀሙት ስህተቱን አምኖ ለመፍትሄ መሄድ አይሻልም 🙏
@genetterefe7015
@genetterefe7015 10 ай бұрын
ለሞቱት ነብስ ይማር ሁላችንም እየሞትን ነው ቤተክርስቲያን አሁንም ምእመኖ እየሞተ ነው ፈጣሪ ሆይ አስበን ይቅር በለን
@bibe26483
@bibe26483 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አቤሎ
@mohammedithupia9510
@mohammedithupia9510 10 ай бұрын
ፍትህህህበሳውድ. እስርላይለሚስቃዩእስረኞች ፍትህህህህ
@fathmaotopia21rak43
@fathmaotopia21rak43 10 ай бұрын
የአላህ ያርብ እዝነትህን
@workneshyilma8860
@workneshyilma8860 10 ай бұрын
የሞቱትን ነፍስ ይማር እግዛብሔር ይታረቀን።
@jsueue4095
@jsueue4095 10 ай бұрын
አላህጀነተልፊርዶስንይወፍቃቸው
@mohammedithupia9510
@mohammedithupia9510 10 ай бұрын
ፍትህህህለስረኞች. በረራፍትህህህ
@alemayehudessalegne1013
@alemayehudessalegne1013 10 ай бұрын
አብይ እኛን ኦርቶዶክስሶች ስታስገድል በዝምታ አለፍንህ አሁን ደግሞ ሙስሊም ወንድሞቻችን መግደል ጀመረክ እረ እባክህ ወደቀልብህ ተመለሰ አለበለዚያ ፈጣሪ ይቀጣሀል ይህን የተግማማ ወንበርህንም ይነጥቅሀል
@mustafaumer5034
@mustafaumer5034 10 ай бұрын
አጥፊዎችን አላህ የጥፈቸው
@A21979
@A21979 10 ай бұрын
መንግሥት ህዝብን እየገደለ አዘነ ማለት ነው ?
@user-om9cp1ky3e
@user-om9cp1ky3e 10 ай бұрын
ወገኔ አላህ አላህ ባልክ በጥይት ተቀጠፍክ አላህ ሶብር ይስጠን😭😭😭
@zd820
@zd820 10 ай бұрын
ሰላም እንደት አደራችሁ ውድ የኢትዮጵያ ውያን
@fetuhabeshawit116
@fetuhabeshawit116 10 ай бұрын
አምስት አመት ሙሉ ታመምን እኮ ሽሂድ ለሆኑት አላህ ጀነተል ፊርዶውሱን ይወፍቃችሁ አሁንስ ደከመን😢😢😢
@martakassaye7098
@martakassaye7098 10 ай бұрын
በቃ እሄ ነው ሐላፊነቱን ማነው የሚወስደው?
@mohammedithupia9510
@mohammedithupia9510 10 ай бұрын
ፍትህህህ በሳውድ. እስርቤት. ለሚስቃዩት. እስርኞችፍትህህህህ
@KhalidKhalid-qt7ci
@KhalidKhalid-qt7ci 10 ай бұрын
ሰረ ሰላም ማለት ራሱ ሰረ ሰላም ያለው ሰይጣኑ ነው ያልሰራውን ጥሩ ስራ በመልካም ነገር እንድጠራ የሚፈልግ ልጋጋም ነው አላህ አክበር ማለት ምንድነው ታዳ እሱን ታላቅ ነው እንድንለው ነበር እንደ የፈለገው
@megfiramuhamed2124
@megfiramuhamed2124 10 ай бұрын
የሙስሊም ጠላቶችን አላህ ያጥፋቸው
@yidenekyoutube
@yidenekyoutube 10 ай бұрын
አብይ እውነት የስራህን ይስጥህ የሞቱትን ቀንላተያድርገው ይሁዳ አብይ👎👎
@etalembekele8143
@etalembekele8143 10 ай бұрын
ቤተ መንግስቱ ባናት ላይ ይናድ የትኛዉ ህገመንግሰት ነዉ ድቄት
@wazircell4191
@wazircell4191 10 ай бұрын
የአላህወጌኔአለቀ😢😢😢😢😢
@user-ns9xw7tx8d
@user-ns9xw7tx8d 10 ай бұрын
አሸሀለ መቼም አንጠፈም አለሀ አዲ
@abdumehamed8566
@abdumehamed8566 10 ай бұрын
አላህለሸህሂዶቻችንጀነትንይወፍቃቸው አሁነንምእንታገለሃለን ብልፅግናሳይሆንይህፓርቲ ብልግናፓርቲነው
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 10 ай бұрын
መንግሰት ተው ተው ህዝብን አክብር የሞቱትን ወገኞቼን ነብሳቸውን ይማር
@hawahawa2214
@hawahawa2214 10 ай бұрын
ያማል አብይ የስራህን ይስጥህ ህዝብን እሀዘን ለይ ከተትከው አሳመምከው
@denk_tube2292
@denk_tube2292 10 ай бұрын
ሀገራችንን ህዝባችንን ሙስሊሙን ክርስቲያኑን የሚበጠብጠውን እግዚአብሄር ይፍረድባቸው
@user-mz7os5kx1o
@user-mz7os5kx1o 10 ай бұрын
ሰላም አደራችሁ ቤተሰብ ሰላም ያውለን ቼር ያሰማን
@segededemissie3505
@segededemissie3505 10 ай бұрын
ማንም ይሁን ማን? አጥፊው በህግ መጠየቅ አለበት!
@aminatdmessie1233
@aminatdmessie1233 10 ай бұрын
ወላሂ የመግስትሽት ያባል ይበልጥ ቀድሞ አዘጋጂቶ ካስበላ በኋላ የምን ማስተባበል ነው ሰሚ የለም ሰሚያችን ከላይ ሁኖ አያየ ነው አንደ በቃህ ትግስቱ መቀጥጫ የሆ የመልስ ምትህን እንሻን ገለውናልአልተረፍንምምም
@seblewonge3322
@seblewonge3322 10 ай бұрын
ፈጣሪ ለአገራችን ምህረትን ላክልን እባክህ ተለመነን በደላችንንም ይቅር በለን
@zzzzzzz5309
@zzzzzzz5309 10 ай бұрын
ለሁሉ ነገር ህገመንግስታዊ ስርዓት ለመናድ የሚል ሽፋን መስጠት በጣም ያሳፍራል።
@Yoye156
@Yoye156 10 ай бұрын
gala copy weyanen hone
@user-qo8dn9ok2h
@user-qo8dn9ok2h 10 ай бұрын
የኢትዮጵያ ፀራ ሰለም የኢትዮጵያ መንግሥት ነው❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@teressamoti2446
@teressamoti2446 10 ай бұрын
Nice information bro thank you
@user-yc5yl8zx1g
@user-yc5yl8zx1g 10 ай бұрын
አላህ የሞቱትን ጀነተልፍርዶሥ አላህ ይወፍቃቸው😢 ፈትህ ለኑፁሃን ደም
@tsigehabtamu7511
@tsigehabtamu7511 10 ай бұрын
ቆይ እነማን ናቸው ፀረ ሰላም ሀይሎቹ እኛ የማናውቃቸው መግስት ያወቃቸው አምላኬ ሆይ አንተ እርዳን
@almazd2273
@almazd2273 10 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል የሞቱት ወገኖቻችን ነብስ ይማር 😭😭 እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን 🙏🕊
@taybamohammad1890
@taybamohammad1890 10 ай бұрын
ኢሻአሏህ ገሎንይቀርም ይከየጅሀነም ሙክትሁላ
@user-lx5wk3km2r
@user-lx5wk3km2r 10 ай бұрын
አላህ ይፈረድበታል ወላሒ የአላህ ፍርድ ይዘገያል አንጂ አይቀርም ኮሽ ባለ ቁጥር የሚደናገረው ህዝቡ በሀገሩ ላይ ዶክመት የሌለው ስደተኛ ሆኖዋ ሲወጣ ሲገባ እየተሸማቀቁ በትላንትናው በጁመአ ሰላት ላይ ብዙ ወንድሞቻቸን ሞተዋል ቆስለዋል አላህ በጀነት ይወፍቅልን ለቆሠሉት ፈጣሪ አፊያ ያድርግልን ሌላው አያጅቦ ሆይ ንፍጥ ጭንቅላት ይዘህ ፅንፈኛ ፅንፈኛ የምትለው ከህሊና በላይ ታዛቢ የለም አንተና መሠሎችህ ናችሁ ፅንፈኞች ለሙስሊሙ ለኦርቶዶክሱ ላንተና ለነ እከሌ እንጂ ለሌላው ነቀርሳ ነህ ፈጣሪ ሽንፈታችሁን ውድቀታሁን ያሠማን ያረብ ፍርድ የማታጓድል ጌታ ሆይ አንተ ከተበዳዮች ጎን ነህ ፍረረረረረረረረረረረረድ ያረረረረረረረረረብብብብብብብብብ😭😭😭😭😭😭😭😭
@fatheryouarealwaysgreattha3565
@fatheryouarealwaysgreattha3565 10 ай бұрын
Well come Abel
@user-fv1iz2ng2i
@user-fv1iz2ng2i 10 ай бұрын
ህዝቡ እያለቀ ሁሌም መፍትሄ እያላቹ ሰው አስጨርሱ
@mohammedithupia9510
@mohammedithupia9510 10 ай бұрын
ፍትህህህለሳውድ. እስረኞች ይከፍትልንበረራፍትህህህህ
@salamsalam6498
@salamsalam6498 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙንያምጣልን የሞቱትንምነፍሳፀውንይማ
@mbintabdu4976
@mbintabdu4976 10 ай бұрын
ያ አላህ አብይላይና በመሰሎቹ ላይ በላውን አውርድባቸው
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 10 ай бұрын
ምንም አንልም አላህ የበሽታ ሙሲባ ጥሎ ከሀገር ከመደር ያጥፋክ የአላህ😢 አቤላ እናመሰግናለን
@andersonclark6041
@andersonclark6041 10 ай бұрын
መንግስት በርታ ህግ አስከብር ከጎንህ ነን በሃይማኖት ሽፋን አገር ማፍረስ አይቻልም ፅንፈኞችና ሽብርተኞች አይሳካላቸውም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-de2pi1wq6p
@user-de2pi1wq6p 10 ай бұрын
አላህ ያሳው ይሄን አሸባሪ መንግስት 😢😢😢😢
@wazircell4191
@wazircell4191 10 ай бұрын
አሚንያራብ😢😢
@Btad24
@Btad24 10 ай бұрын
Ye Etiopia mengst terorist new
@segededemissie3505
@segededemissie3505 10 ай бұрын
ይህ ሁሉ የመንግስት ትልቅ ድክመት እና የህዝብን የእምነት ቦታዎች ክብርና , እምነት ምን እንደሆነ ሳያውቅ ቀርቶ ሳይሆን ? ሆን ተብሎ ነው! ትላት ኦቶዶክስን ምን እያደረገ እና አሁንም ? እንደላሲቲክ , ተወጥሮ ! ሊበጠስ ? በቆፍ ላይ ነው ! ይህ ችግር ቶሎ መፍትሄ ካላገኘ ምን እንደምንሆን መገመት አይዳግትም! እናስብ????🙏🙏🙏🙏
@fatiya8477
@fatiya8477 10 ай бұрын
ከመቸ ወዲህ ነው አንዋር መድህን ደም በጠማቸው ፀረ ሰላም ኃይሎች የምትጠበቀው አብይ አንተ ሙጅሪም ከሀዲ ቀንህን ጠብቅ አንተና መሰሎችህ ፍርድን ከአላህ ታገኙታላችሁ😢
@makiyasharief3208
@makiyasharief3208 10 ай бұрын
❤❤❤
@sableqatar673
@sableqatar673 10 ай бұрын
ሁልጊዜ የምንሰማው ሕገመንግስቱን ለመሻር የሚቀድመው የሰውልጅ ሕይወት ነው
@user-fx6tg9jp1y
@user-fx6tg9jp1y 10 ай бұрын
ምን ህግነዉ የሚነደዉ ቢኖሩ እንጅ የምነደዉ
@birhans9950
@birhans9950 10 ай бұрын
Woshatamo 😢😢😢
@AmanAman-ir9et
@AmanAman-ir9et 10 ай бұрын
አሳፋሪመግለጫ
@biniyambiniyam-ly8df
@biniyambiniyam-ly8df 10 ай бұрын
ታው ፎሊሶች ታዉ የህዝብ ልጆች ናችሁ ለባለስልጣናት ተላላኪ አትሁኑ ታዉ 😢😢
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 10 ай бұрын
አያቹ አይደል መከፋፈል ምን እንዳመጣብን ሞት ለማንም አይቀርም ሁሉም ቤት ገባ እኛም እንደዚህ ነዉ ስናነባ የኖረዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔 ሞተንም እየበዛን ነዉ አሁንም እንፀልይ ኦርቶዶክ ሞስሊሞቹም ዱአ አድርጉ በአይማኖት ቀልድ ዬለም
@user-lx5wk3km2r
@user-lx5wk3km2r 10 ай бұрын
በትክክል እባካችሁ አንድ እንሁን አልነቃ ብለን ነው እንጂ ይሔ ሰይጣን አምላኪ እርስ በርስ ተበተበላልተን እንድናል ነበር ፍላጎቱ በአን በኩል መስጊድ ሲያፈርስ በሌላው በኩል ቤተክርስቲያን ሲያፈርስ አንድ ብሎ ሲጀምር ያኔ ተናበን ቢሆን ዛሬን ይህ ባልሆነ አሁንም እንካችሁ ሙስሊሙም ክርስቲያንም አንድ እንሁን ያንዳችን ውድቀት ለሌላችን ንቃት ይሁን እባካችሁ ማንም አይሠማንም አሜሪካም አውሮፓም ለምን መሰላችሁ ሁለቱ ሀይማኖት እስልምና እና ኦርቶዶክስ ከሀገሪቷ እንዲጠፉ ይፈለጋል ምክንያቱም ይህ ሠይጣን ሀገሪቷን ለግብረሰዶማዊያን መፈንጫ ማድረግ ነው ፍላጎቱ ይህ ደግሞ በሁለቱም ሀይማኖት የተወገዘ ነው ለዚህ ነው እባካችሁ እንንቃ ነገ የኛ ፀሀይ እስክትወጣ በዱአ በፀሎት እንጠንር
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 10 ай бұрын
አዎን የኔ ዉድ እህት ድሮ ሞስሊም እና ክርስቲያን ተዋዶ ተከባብሮ አብሮ ይኖራል አሁን ግን ምን አጥያት እንደ ሠራን አናቅም ለነሱ ስልጣን ይዘዉ ለተቀመጡት እና ስለ ሀገራችን ሠላም ማጣት ከመፀለይ እና ዱአ ከማረግ ዉጪ ምን አደረግን እንደ ዮናታ እና እንደ እዩ ጩፋ በካራቴ አልተማታንም አሁንም እንቃ አንድ እንሁን እናሸንፋለን
@user-vu3vj9oc1i
@user-vu3vj9oc1i 10 ай бұрын
ግደሉ ብሎ ትዛዝ ከሰጠ በኋላ የሀዘን ቀን ማወጁ ምን የሚሉት እቃቃ ጫወታ ነዉ
@user-nf8ro7tj9d
@user-nf8ro7tj9d 10 ай бұрын
አይ መንግስት በስው ህይወት እየተጫወቱ የሀዘን መግለጫ ምን ይሉታ ሼሂድ ለሆኑ አላህ ጅነትል ፍርዶች ይወፍቃቸው
@z.bintislam7920
@z.bintislam7920 10 ай бұрын
Mateleya qasi adiro masitababaya naw
@muhdinabdela1635
@muhdinabdela1635 10 ай бұрын
ሰግደው ሲወጡ ጥይት አርፈርፈው ገድለው አቁስለው ጭራሽ ጥፋቱም ወደ እኛ አላህ ቅጣቱ ያውርድባቹ ጨካኞች ያልታወቀበት መስሎት ነው መግለጫ ብሎ ያወጣው አላህ ይያዘው እኛስ ልባች ደማ
@user-Eth
@user-Eth 10 ай бұрын
ህግ: ይከበር።መንግስት: አልባ: ሀገር: የሚደረገዉ: አሸጥር: ይቁም።👈🏾
@asnaketariku925
@asnaketariku925 10 ай бұрын
ሰው በዚች ምድር የፈለገውን ሀይማኖት የመከተል ጉዳይ እንደ ወንጌል ተቆጥሮ በመንግስት ሀይል እየተገደሉ ነው ፡፡መቸ ነው ይህ ስራ የሚያበቃው።
@martakassaye7098
@martakassaye7098 10 ай бұрын
የትኛው ህገ መንግስት የነሱ ህገመንግስት ተንዶ አያልቅም
@seadas732
@seadas732 10 ай бұрын
አላህ ይላአንክ አብይ ምትባለው ሀይማኖት የሌለህ ሰይጣን ሀስቡን አላህ ገኒአመል ወኪል አሌክ 😢😢😢😢😢😢😢😢 ልባችን አቆሰልከን😢😢😢😢😢😢
@sebrenjemil9102
@sebrenjemil9102 10 ай бұрын
በቅንነት ፡ ስህተትን ፡ እንደማመንና ፡ ህዝቡን ፡ ይቅርታ ፡ እንደመጠየቅ ፡ ገሎና ፡ አቨብሮ ፡ በህዝብ ፡ መሳለቅ ፡ ሀገርን ፡ ዋጋ ፡ ያስከፍላል። በደል ፡ በቀልን ፡ ይወልዳል።
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v 10 ай бұрын
ቱ መግት ዉሸቱ ላኢላሀኢለላህ ቆይ ለምን መስጅዱ ታፈሣላችሁ ጥያቂያችን ይህ ብቻ ነዉ😢
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 10 ай бұрын
ሣጥናየልጎል በይቶጲያ። የመለው እየተፈጸመነው እምነትን አጥፍተን። ሣጥናየልን። እናሠፈለን የትጲያንህዝብ እደት እናጥፋይላል። በምነት እንከፋፍላለን። እርሥበርሥ። እንከፋፍላለን። በህራብ ሁሉም እየተፈጸመነው። ፈጣሪሆይደናመሪ ካተጋ የሜገናኝ መሪሥጠን እንጸልኝ።
@user-zl7di9kh9n
@user-zl7di9kh9n 10 ай бұрын
አብይ እንደ ላይቤሪያዉ ሳሙኤል ጆሮዎቹ እየተቆረጡ በአደባባይ የምሰጥበት ጊዜ ሩቅ አይደለም
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 10 ай бұрын
ጣራላይ ወተው ማንን ነው የሚጠብቁ
@yeheuotesrga1494
@yeheuotesrga1494 10 ай бұрын
እራሡ እረብሻ አሥነሥቶ ወደሙእሚነቶች ያላክካል ሙሥሊም መሸምቀን እረብሻ አሥተው አያቁም አላህ ፍርድ ይሥጥ
@megfiramuhamed2124
@megfiramuhamed2124 10 ай бұрын
💔💔💔Allha selamune ymitialen
@djud1471
@djud1471 10 ай бұрын
ከአየበለይሙስሊምወንደሞቸችለሞተወል
@dawitshifrawe6299
@dawitshifrawe6299 10 ай бұрын
ይሄ ህገመንግስት ተንዶ አያልቅም እንዴ 😂😂😂😂
@user-vu3vj9oc1i
@user-vu3vj9oc1i 10 ай бұрын
መቼም ከሰዉ ምንም አንጠብቅም አሏህ ሁሉም ተመልካች ነዉ እሱ ይፍረድ ይታገሳል እንጂ ዝም አይልም አለማፈሩ 3 ሰዉ ይላል ከ20 በላይ ሞቶ
@tuybahassen9124
@tuybahassen9124 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ መንግስት የላትም ዘራፊ እንጅ
@zakiishekii9551
@zakiishekii9551 10 ай бұрын
❤️
@abdulmejidmohammed5033
@abdulmejidmohammed5033 10 ай бұрын
የሀይማኖት እና የዘር ማፅዳት ስራ እየሰሩ ነው
@zdnurutube7455
@zdnurutube7455 10 ай бұрын
መንግስትማ እንዴት የሀዘን መግለጫ ይሰጣል የደስታ መግለጫ ነውጂ ጭራሽ በቁስላችን ላይ እጨት የላይኛው ጌታ ፍርዱን ያሳየን
@saedamohammed9955
@saedamohammed9955 10 ай бұрын
አታለባብሱ ያአለም ሙስሊም ይወቅልን ንፀሀን እየጨፈጨፉ ባብይ ግዚ ያላለቀሰ ህዝብ የለም
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 10 ай бұрын
ሰላም ለምድራችንና ለሕዝባችን።
@user-vw7ez5wo6h
@user-vw7ez5wo6h 10 ай бұрын
ሰላት ነው እንዴ ህገመንግድቱን ሚያፈርሰው!!? አላህ የስራቹን ይስጣቹህ
@toyibamuhamad902
@toyibamuhamad902 10 ай бұрын
መቸም በጉልበት አያሸንፉም
@tsehayedemkech4494
@tsehayedemkech4494 10 ай бұрын
መግስት አሌ እንዴ????
@rehanayassin6346
@rehanayassin6346 10 ай бұрын
የሚገርም እኮ ነው ራሱ ገሎ ራሱ ይቅርታ ይጠይቃል ይሄ ማፈሪያ አላህ የአንተን እና የመስሎችህን መጨረሻ ያስየን🙏 ከኃላ ሆናችሁ ሙስሊሙን ያስጨረሳችሁ ሆዳሞች አላህ ጅዛአችሁን ይክፈላችሁ አሚን
@febanlove2876
@febanlove2876 10 ай бұрын
በቃ በለን መንግስት አለ እንዴ?
@yananeshtasfay1981
@yananeshtasfay1981 10 ай бұрын
ፓሊስላይ ድጋይወርውረው ሊተርፍነው ፓለቲካለመስራትእጂ
@mdenk5698
@mdenk5698 10 ай бұрын
መንግስት ለህዝብ አስቦ
@Madina-gj4uy
@Madina-gj4uy 10 ай бұрын
እኔምለውይህመጄሊሱምንማለትነውምንአይነትመግለጫነው
Шығардың ба -Ат | Synyptas 3 | 4 серия
26:13
kak budto
Рет қаралды 1,5 МЛН
M3GAN got his feet! 😱🦾 #shorts
00:10
Adam B
Рет қаралды 16 МЛН
🛑 Друзья всегда выручают
00:12
Арсений Бардаш
Рет қаралды 9 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 46  "ለብቻችን "
35:41
ebstv worldwide
Рет қаралды 978 М.
Gegagedigedagedago! Nuggets and Max are Catching Bad Guy! Part 9
0:18
Max Design Pro - Creative Animation Channel
Рет қаралды 51 МЛН
ОТОБРАЛИ У НЕГО ВСЕ МОРОЖЕНОЕ😭
1:00
Чистая Линия
Рет қаралды 1,4 МЛН
Gegagedigedagedago! Nuggets and Max are Catching Bad Guy! Part 9
0:18
Max Design Pro - Creative Animation Channel
Рет қаралды 51 МЛН
ОПЯТЬ СИРЕНА ВКЛЮЧАЕТСЯ!?😲😲😲
0:56
Chapitosiki
Рет қаралды 39 МЛН