ሰበር ዜና - ህወሀት ከማክሰኞ ጀምሮ ትግራይ እራሷን በራሷ ታስተዳድራለች ብሎ አወጀ! | Ethiopia | TPLF

  Рет қаралды 112,546

Feta Daily

Feta Daily

3 жыл бұрын

#Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
ሰበር ዜና - ህወሀት ከማክሰኞ ጀምሮ ትግራይ እራሷን በራሷ ታስተዳድራለች ብሎ አወጀ! | Ethiopia | TPLF

Пікірлер: 250
@user-up1zy3ms3o
@user-up1zy3ms3o 3 жыл бұрын
የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ እውነትም ጭንቅላታቸው ደርቋል
@ettymadanit490
@ettymadanit490 3 жыл бұрын
አብቹዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ይቀጥላል
@safsaf715
@safsaf715 3 жыл бұрын
NOooooooo
@habtemariam782
@habtemariam782 3 жыл бұрын
ህውሀት ወደ ስልጣን አትመለስም::
@f.m.asherekmedia3120
@f.m.asherekmedia3120 3 жыл бұрын
18 አመት ሞልትዋት ነው እንዴ እራስዋን በራስዋ ማስተዳደርዋን የምትናገረው 🤔🤔!??
@eth1393
@eth1393 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@mdrakibrajha3780
@mdrakibrajha3780 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@hanang7517
@hanang7517 3 жыл бұрын
መጎርመሷ ነዋ
@nurisultan9960
@nurisultan9960 3 жыл бұрын
ههههههه
@f.m.asherekmedia3120
@f.m.asherekmedia3120 3 жыл бұрын
አትገርምም ግን !? ደሞ እኮ ማንም አልጠየቃትም እራሷን ታሰተዳድር ፣ አታስተዳድር ፣ ትቀመጥ፣ ትሂድ - በቃ ዝም ብላ አትርሱኝ ነገር ሆነች ግን ብታስበው ኖሮ ከራስዋ ቤተሰብ ሙልጭ አድርጋ የዘረፈችውን ፣ መርከብ (ታይታኒክ) ፣ኮንዶሚኒየም ፣ የህዝቧን ባጀት ፣ ምኑ ቀራት ..... ይሄንን ሁሉ ይዛ እራሴን አስተዳድራለሁ አሁን ማለትዋ በጣጣጣጣም ዘግይታለች🤭🤭🤭🤗
@Now2296
@Now2296 3 жыл бұрын
ሞት ወይም መኖር ወልቃይት ራያማ ያጫርስናል ሳትመልሱ የትም ፍንክች የለም
@kA-uc1xz
@kA-uc1xz 3 жыл бұрын
Kkkkk aye komche amara yrasihn zega bbnishangul metebek yalchalk Raya welkayit tilalesh mehayim
@simonsimon6482
@simonsimon6482 3 жыл бұрын
Raya ltasmels na ena ye enathn emsm enwesdewalen
@pinashalom9644
@pinashalom9644 3 жыл бұрын
@@simonsimon6482 ....ene gibo ....ahunim tifokiraleh 😜😂😂😂😂 yemeni slave ....Gena inde ayatih yene gered tihonaleh . Anibeta kortami agame hula . Ke yemen le shikela yemetachu geredoch . No more food . Wegegna neh yetdegeselihin satawuk afihn tikefitaleh ...kizenam komata tigre😂😂😂😂😂
@Oritali
@Oritali 3 жыл бұрын
Abiy ahmed 🤲🤲🤲❤💙👍
@safsaf715
@safsaf715 3 жыл бұрын
Abiyi ahmed😭😭😭😭
@Laila-xw4xw
@Laila-xw4xw 3 жыл бұрын
ድል ለአብቹ ምርጥ መሪያችን
@seblebirhanu1958
@seblebirhanu1958 3 жыл бұрын
Ewenet new
@sixvhyjisjsbw5971
@sixvhyjisjsbw5971 3 жыл бұрын
እደው ዘድሮ ጉድ እኮ ነው ይህ መስከረም 25 እና መሰከረም 30 ኢትዮጵያ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈጠረ አረኩት እኮ ወንበር ናፋቂወች
@selamkulu8243
@selamkulu8243 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ህዝብ በቃ እድሜ ልካቸውን እያጃጃሉ የሚኖሩ የሚሰማቸው ይመስላቸዋል እነዚህ ባንዳ አህገር በዝባዥ ደም የጠማው ተጋሩ
@user-pn6dp7bj4n
@user-pn6dp7bj4n 3 жыл бұрын
የሄ እወር እነደኣይኑ ልቡም ጭንቅላቱም እውር ነዉ።
@mashofantaye8494
@mashofantaye8494 3 жыл бұрын
የ ኢትዮጵያ ሕ ዝ ብ እን ዳ ት ም ኝ ዶ ክ ተ ር አ ብ ይ ን ም ረ ጥ
@safsaf715
@safsaf715 3 жыл бұрын
XXXXXXXXXXX
@hanang7517
@hanang7517 3 жыл бұрын
የትግራይ ህዝብ እነዚን ሌቦች ነቅለው ማውጣት አለበት ።27አመትለማንም ያልበጁ አሁን ለሞት ግዜ በምስኪን ህዝብ ደም ፣ስልጣን ላይ መሰንበት አረ ይደብራል
@asamnbelay3352
@asamnbelay3352 3 жыл бұрын
ህዝቡማ ከድርጅቱ ጋር አንድ እንደሆነ አሳይቶሀል
@user-vo6th7zl3b
@user-vo6th7zl3b 3 жыл бұрын
ከመቼ ወዲህ ነው ከፌድራሊስት ኃይሎች ጋ በጋራ መስራት የጀመረው ህዋሃት መሰናበቱን የረሳው ይመስላል
@abrahamtiruneh6228
@abrahamtiruneh6228 3 жыл бұрын
አንተ ብሎ ሰለ ወደፊቷ ኢትዮጵያ መግለጫ ሰጭ አንተ አጠገብ እንኳ ሰው ከሌለ የት እንደምትሄድ እንኳን አታውቅም እግዚእብሔር ይቅር ይበልህ
@tsedalebekele1467
@tsedalebekele1467 3 жыл бұрын
ሕውሀት እኮ ገና ወንጀለኛ ናት ፍርድ ቤት የሚቀርቡ ናቸው።ወዴት ወዴት መመራረጥ ወንጀላቸውን የሚያስቀር እንዳይመስላቸው። ጠያቂው ሚዲያ በጣም ያሳፍራል ከወንጀለኛ ጋር።
@user-xi2xp3uo1t
@user-xi2xp3uo1t 3 жыл бұрын
አይ ምድረ የቀን ጅብ አብያችን እኮ ባዮሎጂ እንዲያሰናብታችሁ ብሎ እንጂ በአንድ ሰዓት ያጠፋችሁ ነበር። አፈሩ ይቅላቾሁ።
@seblebirhanu1958
@seblebirhanu1958 3 жыл бұрын
Hahhaaaaa
@truthtruth1982
@truthtruth1982 3 жыл бұрын
ትግራይን እስካሁንስ የሚያስተዳድራት ማነው? በትግራይ እኮ የሚኖር ኦሮሞ አማራ ጉራጌ የለም
@ibrahimbabuk9775
@ibrahimbabuk9775 3 жыл бұрын
Exactly 💯
@ayelechalemu7035
@ayelechalemu7035 3 жыл бұрын
እውነት አቅማችሁ ከቻለ ብትሄዱ እሰይ ነገር ግን ሕዝቡን በርሃብ እንዳትጨርሱት እናንት ገንዘባችሁን ውጪ ነው ያስቀማጣችሁት ከየት አባታችሁ ታመጡታላችሁ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ።
@worldwebweb8395
@worldwebweb8395 3 жыл бұрын
ሌቦች
@StandwithTigraySWT
@StandwithTigraySWT 3 жыл бұрын
እውርን እውር ቢመራው ፣ ያው ተያይዘው ገደል ነው። አብደዋል ማለት ነው።
@hasennuru5426
@hasennuru5426 3 жыл бұрын
በትክክክል
@solomonhailemariam4964
@solomonhailemariam4964 3 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ሕዝብ በዘረፉት ገንዘብ ራሳቸው የዞረባቸው የህዋት መሪዎች ቅዠት ነው
@conniebistat9930
@conniebistat9930 3 жыл бұрын
ምን አይነት የእብዶች መንጋ ናቸሁ ...... ምን ያልዘረፋችሁት ነገር ቀራችሁ .......ምነው ብትተውንና የኢትዬጵያ ሕዝብ በስላም ቢኖርበት:: መሪ አላጣንም አእምሮ ያለው ስው አገሪቱን እየመራ ነው::: የሚያሳዝነው ግን የትግራይን ሕዝብ ተገን አድርጋችሁ ከእናንተ ጋር እንዳለ በማስመስል አስጠቃችሁት.: እግዚአብሄር ይፋረዳችሁ::
@solomonbelachew3322
@solomonbelachew3322 3 жыл бұрын
ዝምያልነው ናአገሬን ኢትዮጰያን የምንል ከአንተ በላይ ነን ማክሰኞን አንናፍቃለን
@blackman9558
@blackman9558 3 жыл бұрын
😄😄😄
@meridbekele4008
@meridbekele4008 3 жыл бұрын
ኧረ ተገንጥለው በተገላገልናቸው ከዛ በሁዋላ ግን ወዲህ ልመለስ ማለት አይቻልም ፡፡
@meridbekele4008
@meridbekele4008 3 жыл бұрын
@Arafat Ahmed የምን ኦሮምያ ነው ? እኔ እያወራሁ ያለሁት ከሰዎች ጋር እንጂ ከእንሰሶች ጋር አይደለም ተግባባን ?
@user-cj3kt7hp7b
@user-cj3kt7hp7b 3 жыл бұрын
*እረ እራሳችሁን ችላችሁልን ነው ከቶ ተገጠሉ ተፋቱን እናተናችሁ አንደኛ የኢትዮ ጠላት።*
@jordanakassa5750
@jordanakassa5750 3 жыл бұрын
ይመቻቸው
@mindasol6040
@mindasol6040 3 жыл бұрын
ተገላገልን
@katihalala3201
@katihalala3201 3 жыл бұрын
እነኝ ክብቶች
@almazwubshet2551
@almazwubshet2551 3 жыл бұрын
Hiwat bemnm tamr ayimelesm. Yafesesut dem wed EGZABHER eyechoh yigegal. Hiwatoch atasbu
@AYlove2487
@AYlove2487 3 жыл бұрын
በለዉ
@haimanotayalew3291
@haimanotayalew3291 3 жыл бұрын
የሆነ የተማመኑበት ነገርማ አ ለ🙈ምን ይሆን???????
@dagnachew8998
@dagnachew8998 3 жыл бұрын
ልበ ድፍን መሆን ነው።
@haimanotayalew3291
@haimanotayalew3291 3 жыл бұрын
ቀላል መደፈን
@ettymadanit490
@ettymadanit490 3 жыл бұрын
እኔ አቃለሁ
@hagermenor3842
@hagermenor3842 3 жыл бұрын
This is Good News Now we know Weyane ls the anemy of Ethiopia (110,000,000 people)Weyane Dream Still Believe Dissied Our Future .
@user-dk5wd7ri5n
@user-dk5wd7ri5n 3 жыл бұрын
ውርጋጥ ሁላ በጣም ኑሮ መሯቸዋል ውይ የእዲስ እበባ ጡር ከእዲስ እበባ ወዲያ ውስኪ ከእራት ኪሎ ውጪ ኑሮ መሞት ይሻላል
@seblebirhanu1958
@seblebirhanu1958 3 жыл бұрын
Hahaaaaa
@Newnew-fd9fi
@Newnew-fd9fi 3 жыл бұрын
ውይ የማልሰማው የሌቦችን ውሬ የት እንሂድ
@figdr4345
@figdr4345 3 жыл бұрын
ወልቃይት እና ራያን ሲመልሱ መንገዱን ጨርቅ ያርግላቸው
@yayeshworkneh9938
@yayeshworkneh9938 3 жыл бұрын
Really good we will see what they can do. The government have a responsibility to protect the people of Welkayit, humera, Raya, Tegedie.... those lands must be under the command forces please
@yohannesabebe868
@yohannesabebe868 3 жыл бұрын
እነዚህ ሰዎች nuclear ታጥቀዋል እንዴ?
@sululta478
@sululta478 3 жыл бұрын
ሳይሁን አይቀርም 🤣🤣
@selamkulu8243
@selamkulu8243 3 жыл бұрын
ያበደ ውሻ ይጮሃል ለሃጮን ያዝረከርካል
@goodtube1820
@goodtube1820 3 жыл бұрын
ይመስለኛል የፖለቲካ ትጥቅ መሰለኝ
@yohannesabebe868
@yohannesabebe868 3 жыл бұрын
@@goodtube1820 እንዳያጠፋቸው!!!!
@gamobonga4432
@gamobonga4432 3 жыл бұрын
Abdwal
@sikosilo815
@sikosilo815 3 жыл бұрын
አይንም እጀም የለለው ነው አገራችንን ሲመራት የነበረው ለዛነው ጨለማ ሁና የኖረችው አገሬ በራሱ አምሰሰል አደርገው ለጨለማ የዳረጎት
@getinetbelew2104
@getinetbelew2104 3 жыл бұрын
አይኑ እውር ልቡም እውር ምን አይነት እርግማን ነው
@mulatuyilma9040
@mulatuyilma9040 3 жыл бұрын
እነዚህን የዛገ ጭንቅላት ያላቸው ሌቦችን በልዪ ኦፕሬሽን ለቅቃቅሞ ማስገቢያው ግዜ አሁን ነው።በህዝብ ሃብት እና ህይወት ዳግመኛ እንዲያላግጡ ሊፈቀድ አይገባም ።ዶክተር አብይ መላ አያጣላቸውም።
@amanugashawe4453
@amanugashawe4453 3 жыл бұрын
የዘረፏት ይመልሱ
@ettymadanit490
@ettymadanit490 3 жыл бұрын
ፈታ እዉነት ነዉ ኑርልኝ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-rz7zh3qi1l
@user-rz7zh3qi1l 3 жыл бұрын
ስለይሽ በንባ ነው እህት ሀገር ትግራይ ።እድሜ ለዘልዛዮችሽ!! እናያለን ገና
@melkamsewuewodalehu7415
@melkamsewuewodalehu7415 3 жыл бұрын
Betam yemwodatn guadegnayen abrewu ligenetlubgn new malet newu beka👀👁
@user-rz7zh3qi1l
@user-rz7zh3qi1l 3 жыл бұрын
@@melkamsewuewodalehu7415 ere bakish hilm new yemiyawerut... gin demo hizbu ketesimama kebad new
@melkamsewuewodalehu7415
@melkamsewuewodalehu7415 3 жыл бұрын
@@user-rz7zh3qi1l hzbuma be lyu hayl eyasferarut saywod begd endigenetl liyadergut newu!!
@user-rz7zh3qi1l
@user-rz7zh3qi1l 3 жыл бұрын
@@melkamsewuewodalehu7415 engid Egizer yifitachew.
@solgettraveltour8715
@solgettraveltour8715 3 жыл бұрын
God with Ethiopia. We trust on God. God protect we poor people. Poletician please give prority for peace of your country and your people.
@wedichala263
@wedichala263 3 жыл бұрын
እፎይ!
@EseteCoffee
@EseteCoffee 3 жыл бұрын
አይኑ ብቻ ሳይሆን ልቡም...
@awel9408
@awel9408 3 жыл бұрын
አዬ ሀገሬሬሬሬ
@TT-hh9uz
@TT-hh9uz 3 жыл бұрын
አረተው የአገርና የህዝብ የማይተኛ የማያንቀላፋ አምላክ እንዳለ ለደቂቃ እንኳን አስቡ
@yonashaile5920
@yonashaile5920 3 жыл бұрын
ማነው አስመላሽ አርፍህ ተቀመጥ በለው
@eshetuyimer4944
@eshetuyimer4944 3 жыл бұрын
መግደልና መዝረፉ ቀረባችሁ
@zaratube608
@zaratube608 3 жыл бұрын
መጀመሪያም መቼ ታዥ ሆኑ የራሳቸ ጉዳይ
@seyfudada9641
@seyfudada9641 3 жыл бұрын
ከመስከረም 25 በኋላ መንግሰት የለም ካሉ መልከቱ ለማን ነው??
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 3 жыл бұрын
ወይ ፍንክች🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉እዳትሞክሩት🤓🤓🤓🤓🤓🤓🤓 ወይ ዘንድሮ አያልቅም ተነግሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ
@ettymadanit490
@ettymadanit490 3 жыл бұрын
በጣም የማያመጡት ጣጣየለም እኮ ሆ አለች ዶሮ...
@ttkebezero5400
@ttkebezero5400 3 жыл бұрын
ከማክሰኞ በፊት የፓርላማውን ውሳኔ ሳትቀበል ከማክሰኞ በኃላ ፓርላማው ስልጣን የለውም ማለት ምን የሚሉት አመክንዮ ነው?
@mekonnengebre7361
@mekonnengebre7361 3 жыл бұрын
ዝባዝንኬ የማዝነው ለአቅራቢው ነው ።
@gavaahmed1023
@gavaahmed1023 3 жыл бұрын
Ethiopia leader up to red sea border wins leader Aman
@yisaksiyoum6210
@yisaksiyoum6210 3 жыл бұрын
On
@arsemaadiss9054
@arsemaadiss9054 3 жыл бұрын
እነዚ. የማይረብ የሰው አገር ወደፊት ይሄዳል እነዚ መዠገር ሀገሪታላይ ተጣብቀው ሁሉ ቀን ወደውሀላና አገሪታን ለማፍረስ አደሚሰሩ ታውቃል የኢትዮጵያ ህዝብ ከመግስት ጎን መቆም አለበት
@dawetabebe3947
@dawetabebe3947 3 жыл бұрын
በጀታቸዉንም ቢችሉ ጥሩ ነዉ:
@kidistabiy3258
@kidistabiy3258 3 жыл бұрын
Ensu bemesareyach temamen nw egzeabhar Yifirdebachwu
@bab8310
@bab8310 3 жыл бұрын
ጉድጎድ ይግባ
@asseffabengede992
@asseffabengede992 3 жыл бұрын
ብሄዱን ተላቀቅን ምንም ጥቅም የሌለው ክልል ችግር ብቻ
@seyfudada9641
@seyfudada9641 3 жыл бұрын
ማክሰኞን ለምን መረጡ?ሰኞ አይሻልም ነበር?
@woldeelias6015
@woldeelias6015 3 жыл бұрын
ጥሩ የስርውን እንደግፍ
@hopeisbetter328
@hopeisbetter328 3 жыл бұрын
TPLF.......These people still wish???????
@eskindertirfe8524
@eskindertirfe8524 3 жыл бұрын
This guy never understand the cuss God made him blind, he still didn't got it.
@tsegehi1510
@tsegehi1510 3 жыл бұрын
እነማ ዋየንን አየድረግም በኡውነትአረ ስየምረህ የቅሪብህ
@amuamuu98
@amuamuu98 3 жыл бұрын
ህውሀት የሌባቡድን ከሰው ጋር ልትወዳደር አትችልም
@gamobonga4432
@gamobonga4432 3 жыл бұрын
Enant ypolteka sw stasru alnbrm ! atfrm Abechon stqonen . Addis Abba nw afun kfto krchla ytbkachuhal 😲
@meskermrisome3906
@meskermrisome3906 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk አዋራ ሊያበሏቸው ነው
@ettymadanit490
@ettymadanit490 3 жыл бұрын
እኮ
@meriamomar4015
@meriamomar4015 3 жыл бұрын
አረ ህዋሀቶችን አላ እልም ያርጋቸዉ ምድረ ደቆሮ ሁላ
@deskiya8126
@deskiya8126 3 жыл бұрын
Hager bekalau Enda eje ayekoratim
@zelalemygezu4975
@zelalemygezu4975 3 жыл бұрын
የኦሮሞ ወድሞቻችንን ሞት መቼም አንረሳውም፡፡
@rahwaderar5795
@rahwaderar5795 3 жыл бұрын
Who cares!!
@abm1344
@abm1344 3 жыл бұрын
በተኛችሁበት ነው የምትያዙት ምድረ ለፍላፊ መከላከያሲገባ የትአባታችሁ ነበራችሁ፣
@JKGedlu
@JKGedlu 3 жыл бұрын
በማኛ ጤፍ ያበጠ ጉንጭ በአንባሻ ይደርቃል፤ በርታ።
@wedichala263
@wedichala263 3 жыл бұрын
ብሩ ስልኩ መብራቱ ሽንኩርቱ ጤፉ ወዘተ ገዥ ልናጣ ነው። ኸረ ጉዳችን ሊፈላ ነው። ለማንኛውም በአንድ አፍ ብለናል።
@rebka5068
@rebka5068 3 жыл бұрын
እነዝህ ሰዎችግን ጢነኞች ናቸዉ ወያኒ ሀዋት እናተ 27 አመት የተቀመጣችሁት በህዝብ ተመርጣችሁ ነወይ ብዙ አዛኘ ቂቢ አንጎች ሆናችሁ
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 3 жыл бұрын
የዛሬሰላሳ እምስት እመት መቀሌ ገነት ሆቴል አርፌ ነበር ውሀ በባሊ ነበር የተቀመጠው መፀዳጃ ቤት አሁን ደግሞ አልጀዚራ ላይ እንዳየሁት ከወንዝ በጄሪካን በአህዮች እያመላለሳችሁ ነውወደ ከተማ የምታመጡት! ...የመቀሌ ህዝቦች ሀያ የሚቆጠሩ የጃጁ ሽማግሌዎች ከሶስት መቶ ቢሊዮን ዶላር አካብተውና ሰብስበው ለህዝቡ የረባ የውሀ ቡዋንቡዋ እንኩዋን ሳይዘረጉ እናንተን ለጦርነት ሲያግዱ ምን ይሰማችሁዋል?...እኔ በእናንተ ቦታ ብሆን አንድ በአንድ እነኚህ የህውአት አሳማዎችን የገቡበት ገብቼ አድን ነበር! ..አስቡበት የማይቻል ነገር የለም! የኢትዮጵያ ህዝብ ለትግራ ህዝብ ልዩ ክብርና ፍቅር አለው ..ካንሰሮቹ ህውአቶች ስለሆኑ እነሱን ለማጥፋት ወገባችሁን አስራችሁ ስሩ!
@yelayhukebede7588
@yelayhukebede7588 3 жыл бұрын
Good bye tplf
@toktok1346
@toktok1346 3 жыл бұрын
ሕዝቡ ተረጋግቶ እንዳይሰራ አሸባረ
@user-bz5vf1ks2d
@user-bz5vf1ks2d 3 жыл бұрын
ኦፋ ።።።።።።።።።።።።።።ሰለቸን, ✘✘✘✘
@aderajlegese3629
@aderajlegese3629 3 жыл бұрын
Denez
@goodtube1820
@goodtube1820 3 жыл бұрын
አገራችንን እደየመን እዳያደርጉ እባካችሁ ለስልጣን አትቻኮሉ ጀነት አይዶልም እወበርላይ መቀመጥ ለጡሩነገር ተሽቀዳደሙ
@samsonshiferaw8425
@samsonshiferaw8425 3 жыл бұрын
እነሱ ካበዱ ሁለት አመት ሞልቷቸዋል። ሀገሬ ካበደ ጋር አብራ አታብድም።ከመስከረም 25 በኋላ መንግስት ይኖራልም ይቀጥላል። አቶ አስመላሽ ህውሀት 10 ቢሊየን ዶላር የዘረፈውን እንዲመልስ ወይም የደበቁበትን ቦታ ብታጋራን እና ብታጋልጥ የሀገር ባለውለታ ትሆን ነበር ከፍ ብለህም ትቀመጥ ነበር። አቶ አስመላሽ ባቋራጭ ስልጣን አገኛለው ብለህ አስበህ ከሆነ ተሳስተሀል።አታስብ ህውሀት ከዚህ በኋላ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ቦታ የላትም።መዘባረቅህን ትተህ በሙስና እና በሰባዊ መብት ጥሰት የሚፈለጉ ሰዎችን ከመቀሌ አሳልፈህ በመስጠት የዜግነት ድርሻህን ብትወጣ መልካም ነበር።
@papadimoswagaw8700
@papadimoswagaw8700 3 жыл бұрын
sewu endet lebonawu yetaworal TPLF ke sehitetochachewu yemaiyemaru dedebochi lebochi nachewu lezichi ager telat nachewu
@ahamadmohammad6801
@ahamadmohammad6801 3 жыл бұрын
ትግራይን. ትድህነት. አሚያወጣት. ሰሰዉጠፋ ማለት ነዉ ኧረጉድ
@endalakachewbelay6648
@endalakachewbelay6648 3 жыл бұрын
እንቁልጭልጭ አራት ኪሎ አትገኝም አጉል መዳከር ነው ።
@kidistabiy3258
@kidistabiy3258 3 жыл бұрын
Chareso lezhb ayichanewum
@marthamog715
@marthamog715 3 жыл бұрын
የወለቃይትን እና የእራያን መሬት ተማምናችሁ ከሆነ ትመልስላችሁ ወዳችሆ ሳይሆን በግዳችሁ ይሄ ሁሉ እሩጫ ከእግ ውጪ ምርጫ ያካሄዳችሁት የአማራውን መሬት ላለመመለስ ነው ሕግ የማታከብሩት ሕግ ስለሜፈርድባችሁ በሕግም በታሬክም የሜያስጠይቅ ብልግና በኢትዮጵያውያን ላዬ በተለይ በአማራው ላይ መሬቱን በመንጠቅ የውሸት ትርክት በመንዛት ተዋዶ ተዋልዶ ከኖረው እዝብ ጋር ለማጫረስ የተሰራው ይሄ ሁሉ በሕግ ስለሜያስጠይቃቸው ሕገመንግስቱን መጣስ አማራጭ አደረጉ ግን አይቻልም 😁😁😁
@birukbelayneh5759
@birukbelayneh5759 3 жыл бұрын
Kulkualam beyachew yihen yahil denfitew dehenetachew tiz silachew arfew yikemetalu
@Grandma1937
@Grandma1937 3 жыл бұрын
ምን አለ ይህ አሳማ ተኝቶ የሰረቀውን እየበላ እስኪፈነዳ አርፎ ቢኖር
@birhanugodana2866
@birhanugodana2866 3 жыл бұрын
ቅዤታም በላቸው። ኢትዮጵያን ለ27 አመታት ስቦጠብጡ በነበረ ጊዜ ለምን ተለይተው አልወጡም ነበር? የትግራይ ሕዝብ ምስኪን ነው፤ በትግራይ ሕዝብ ስም ግን ቁማር የሚጫወተውን ማፊያ ቡድን ሕዝቡ ከእንቅልፉ ነቅቶ ማወቅ አለበት።
@fentawali317
@fentawali317 3 жыл бұрын
እንግዳውማ አንተ በምትለን እንመራለና ይልቅ ለራስህ መሪ ፈልግ መቼ ይሆን ይች አገር ከእናንተ ተንኮል የምታርፈው እባካችሁ ተውን አልደረስንባችሁም አትድረሱብን።
@user-mk7tq2dg6i
@user-mk7tq2dg6i 3 жыл бұрын
ትግራዋይ ❤❤❤❤
@Oritali
@Oritali 3 жыл бұрын
Huwat 27🙉🙉🙉🙉🙈🙈🙈👎👎👎
@alem2627
@alem2627 Жыл бұрын
መቀሌን ሊያስተዳድር የማችለው ቡድብ ትግራይን በሞላ እንዴት ያስተዳድረዋል? ኣታስቃዡን
@siifaanyoutube2837
@siifaanyoutube2837 3 жыл бұрын
Enda Andi ye Oromoo lijj Ye Tpfl ye 2016 Irreechaa aresewum
@birukbelayneh5759
@birukbelayneh5759 3 жыл бұрын
Ebakachu oromoch tplfn stirsu enanten yemiyataliluachu le rasachew siltan new
@markronney3720
@markronney3720 3 жыл бұрын
ለምን አይገነጠሉም ለኢትዮጽያ አይመጥኑን ዘመዶቻቸውን ይቀላቀሉ
@tamaamaraba6461
@tamaamaraba6461 3 жыл бұрын
Hiwahaati aymallasiim macheem
@abebemerga6480
@abebemerga6480 3 жыл бұрын
ፈታ ተከከልኛ የመረጃ ምንጭ አሳዬ
@getachewtesfaye277
@getachewtesfaye277 3 жыл бұрын
ሰውየው ክፉ ሊያናግረን ፈልጎ ካልሆነ፣ ሮጦ እንኳ አያመልጥ፣ ምኑን ተማምኖ ነው የራሱ ሰዎች ባሉበት የተወሰነውን የሚክደው? የፌደራሊስት ሃይሎች ህብረት ወያኔን እንደማያካትት ከረሳ፣ እንደሚባለው 'በድኑ ነው የሚንቀሳቀሰው' ማለት ነው!
@worldwebweb8395
@worldwebweb8395 3 жыл бұрын
ውልቃት፣መለስ
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 43 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН