ስብራት ክፍል 14 | Sibrat episode 14

  Рет қаралды 112,508

Kana Television

Kana Television

26 күн бұрын

ስብራት ዘወትር ከሰኞ እስከ ረቡዕ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት በቃና!
Sibrat every Monday to Wednesday @7:00PM on Kana TV.
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Sibrat #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZfaq ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZfaq Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 217
@yuhyuh1416
@yuhyuh1416 24 күн бұрын
እስኪ አባትየዉ እንደኔ የሚያሳዝናቹህ😢😢😢
@ayudawudtube
@ayudawudtube 23 күн бұрын
በጣም😓😢
@HrhDff
@HrhDff 19 күн бұрын
😢😢😢😢 እኔ
@zebutube9644
@zebutube9644 17 күн бұрын
እኔስ ብትይ አጋ የካራቻይ ፍሚሊ ሆኖ ስተውንና አሁን በዚህ ልዩነቱ ይገርማል የካራክተር ስራ😊
@susu-kd7oq
@susu-kd7oq 24 күн бұрын
የመዳም😘ቅመሞች አሏህ የማታ እጀራ ይስጣችሁ አሏህ በሠላም ላገራችን ያብቃን
@user-bn2ie4xm5i
@user-bn2ie4xm5i 24 күн бұрын
አሜን
@sameeragasho9596
@sameeragasho9596 24 күн бұрын
አሚንን ያረብብ🤲🤲🤲
@RakUae-in7cq
@RakUae-in7cq 24 күн бұрын
አሚን
@user-uw5vb1kc4r
@user-uw5vb1kc4r 24 күн бұрын
አሜን ❤
@user-tc8nh6nw8k
@user-tc8nh6nw8k 24 күн бұрын
አሚን
@uadsfdd7491
@uadsfdd7491 24 күн бұрын
ማነው ኩምሩን የሚወዳት እኔ እሷናትየምትመቸኝ 🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍
@TemesgenFtsum
@TemesgenFtsum 23 күн бұрын
እኔም በጣም ትመቼኛለች❤❤❤
@user-gv5yk4of7e
@user-gv5yk4of7e 22 күн бұрын
👌👌👌👌👌👌
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk 24 күн бұрын
የኩምሩ ወዳጆች ላይኩኝማ ❤❤
@HrhDff
@HrhDff 19 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y 24 күн бұрын
አቡነ አረጋዊ ከክፋ ይጡብቅችዎ💙♥️🙏
@Tesga-sg3rj
@Tesga-sg3rj 24 күн бұрын
አሜን ዛሬ ከፖሊስ አተረፈኝ ተመስገን 😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏
@user-qp6bm4jy1t
@user-qp6bm4jy1t 24 күн бұрын
አሜን //3//
@user-fd4hm4gn8m
@user-fd4hm4gn8m 24 күн бұрын
ስላም ያዋላን አምላክ ሰላም ያሳድርን ❤🙏
@user-in1gh5dj5p
@user-in1gh5dj5p 24 күн бұрын
አሜን ፫✝️
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 24 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ሚጣየ አንጀቴን በላሽው ኡፍፍፍ 😭😭😭😭 ማን እንደ እናት
@HrhDff
@HrhDff 19 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@techsador
@techsador 24 күн бұрын
ፈጣሪ ለሀገራችን እና ለአለም ሰላምን ይስጥልን፣ ልቡ በቅንንት የተሞላች ማነው እሚደመረኝ?🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Funworld-yf8df
@Funworld-yf8df 24 күн бұрын
Amennnnnnnnnnn, Demerehalew
@kimiyafuad8866
@kimiyafuad8866 24 күн бұрын
ayekefelebet demerehalew
@Shame-yr6gb
@Shame-yr6gb 24 күн бұрын
Amen, demerialew
@user-bn5bw1wy5z
@user-bn5bw1wy5z 24 күн бұрын
አሜን❤❤
@user-si9xk1ln5v
@user-si9xk1ln5v 24 күн бұрын
❤❤አሜን❤❤
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 24 күн бұрын
የአልፐር አለባበሥ እኔን ብቻነዉ ሚያሥ ጨንቀኝ😳😳😳😳 ጠንካራ ልጆች እናም ምርጥ አባት ነት የሚታይበት ድራማነዉ❤❤❤🎉🎉🎉
@gullala4624
@gullala4624 24 күн бұрын
😂😂😂😂
@zebutube9644
@zebutube9644 17 күн бұрын
😂
@selameyasu-hb7xo
@selameyasu-hb7xo 24 күн бұрын
ስብራትስ ስንት ክፍል አለው ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ👍👍👍👊👊
@hibaadem3435
@hibaadem3435 24 күн бұрын
13በቱርከኛ
@ngstihaylay6002
@ngstihaylay6002 24 күн бұрын
​@@hibaadem3435 acher new
@user-oi1ku9ze6p
@user-oi1ku9ze6p 24 күн бұрын
ለምን አባታቸውን አይረዱትም ግን ሲያስጠሉ
@HananKsa-lj2mj
@HananKsa-lj2mj 24 күн бұрын
ያረብ የአላህ የናቴልጂ በሠላም አገናኘኘ ዱአ አድርጉልኘ
@Rozy972
@Rozy972 24 күн бұрын
አልፐር ምስኪን ችኩል አፍቃሪ😢😂
@HrhDff
@HrhDff 19 күн бұрын
😂😂😂
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 24 күн бұрын
ፈጠር ምስክሬ ነወ እነዝህ ክፉ በልና ከክፉ አማት ገር የምትኖሩ ከለቹ ዛሬውኑ ውጡ ምክንቱም ከመበድሽ በፍት ልጅቷ መቀብር ለይ ያሳየችው ነገር አስለቅሶኛል በተረፈ እውነቱን ብነግረት የተሻለ ነው ስለበሽታው
@user-cy9bi1ry7n
@user-cy9bi1ry7n 24 күн бұрын
አልፐር ሁለተኛዉ መርት 😂
@sofiya8030
@sofiya8030 24 күн бұрын
መርት አዛኝ ነዉ አልፐር አስተያየቱ ራሱ ያስፈራል ለወደፊት ጨጓራችንን እሚልጥልን ይመስለኛል😂😂
@HrhDff
@HrhDff 19 күн бұрын
አሀ በ አበቦች ፍሊማ ሰርቷንሳህ😅
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 24 күн бұрын
ሁማ ስወዳት ❤ዶሞ ዘፈንዋ ስያምር😂😢
@Lele-dk1pi
@Lele-dk1pi 24 күн бұрын
ዘፈንዋ 😂😂ያበደ ነው
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 24 күн бұрын
@@Lele-dk1pi በጣም😁😁
@kkkkmmmm773
@kkkkmmmm773 24 күн бұрын
እንድኔ የሰው ቤት ምረረ ያለው አለ😢😢
@ahmishaatube3261
@ahmishaatube3261 24 күн бұрын
Wow mashaa allah
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y 24 күн бұрын
የሻሪ ምስኪን ጥር አባቴ ነው 🥺
@user-rl4ov9oi8l
@user-rl4ov9oi8l 24 күн бұрын
Yashar 😢
@user-xy8by8qf3i
@user-xy8by8qf3i 24 күн бұрын
ኩምሩ የኔ ጀግና
@wolloyewanegn5952
@wolloyewanegn5952 24 күн бұрын
ቃናዎች ግን ምን ችግር አለዉ የበኩርን ልጅ በዚህ ብትለቁት ምክንያቱም ኮሜንት እያነበብኩ ማየት እወዳለሁ እስኪ ለተመልካች ክብር ይኑራቹህ 🤨
@user-kj2zd8ue6q
@user-kj2zd8ue6q 24 күн бұрын
እኮ😅😅😅
@KalkidanBirhanu-tt2kx
@KalkidanBirhanu-tt2kx 23 күн бұрын
Telegram ላይም እያዬሽ ማንበብ ትችያለሽኮ
@HrhDff
@HrhDff 19 күн бұрын
አለኮ ታዳ
@tensutaurus
@tensutaurus 24 күн бұрын
አረ ኩዚ ጉኒ 187😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-lj3gr3kc4n
@user-lj3gr3kc4n 24 күн бұрын
በተሌ ግራም ኣለልሽ እዩው❤
@HedayHeday
@HedayHeday 24 күн бұрын
በናትሺ ቴሌግራምላይ ምድነው በምነው የተለቀቀው
@Shewit21ph
@Shewit21ph 24 күн бұрын
​@@HedayHeday kana tv
@sikosilo340
@sikosilo340 23 күн бұрын
​@@HedayHedayኔይ እኔ ልላክልሽ ፔጅን
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 23 күн бұрын
እኮ የመጨረሻው ለምን አልተለቀቀም
@user-bt5oh9dj1k
@user-bt5oh9dj1k 24 күн бұрын
ያሻር ኤጭ
@fatmaali7750
@fatmaali7750 24 күн бұрын
አለበር ምስኪን 😢😢
@user-vq6qf8ds9m
@user-vq6qf8ds9m 24 күн бұрын
ክምርየ የንየ ቆንጆ
@ramausu7405
@ramausu7405 24 күн бұрын
ኣልፐር ልክ እንደ መርት ሲያስዝን😢😢😢😢
@FeyineZelke
@FeyineZelke 24 күн бұрын
Amen 🙏
@user-qv3jf4jh6d
@user-qv3jf4jh6d 23 күн бұрын
ሥዴት ከባዲነዉ
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g 22 күн бұрын
❤የእሩሩሩአባት ኡፉፉፉ
@romanabera5278
@romanabera5278 24 күн бұрын
❤ere aguguchewu
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 12 күн бұрын
ሁማ ምርጥ ልጅ በዘለይ አስተወይ አመለ ሸጋልጅናት
@AnamesalloKader
@AnamesalloKader 20 күн бұрын
ዋወ ሀይ አበት
@SalamDatemo
@SalamDatemo 24 күн бұрын
አይቼ ስጫርስ ኮምታለው ውዶቼ እዴት አዳራቹ ዋለቹ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@FatiahKk
@FatiahKk 24 күн бұрын
እሽ ማር ❤❤❤❤❤
@DhgVvxf
@DhgVvxf 23 күн бұрын
ሁማ የኔፍቅር❤❤❤❤ስታሳዝን😢😢😢
@ethopialove3488
@ethopialove3488 24 күн бұрын
ዛሬ መጀመሪያነኝ❤
@user-eq6hk9rv1e
@user-eq6hk9rv1e 23 күн бұрын
አልፐር ትንሿን ሁማ ድረናት እንጋባለንአለ😂😂😂😢😮😅ሽንታቸው 😢😢😂ሲቀዘቅዝ
@gggrvheve
@gggrvheve 24 күн бұрын
ለምድነው አፍቃሪ ሰወች ሲጎዱ አብሬ የማዝነው😢😢አልፐር ያሳዝናን እማየን😢
@Itela27-xk3eh
@Itela27-xk3eh 22 күн бұрын
አችምአፍቃሪሁነሽነው😢🎉😂😂😂
@user-lq4vl2ln2y
@user-lq4vl2ln2y 24 күн бұрын
❤❤❤
@user-on6mu1tv2x
@user-on6mu1tv2x 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Lele-dk1pi
@Lele-dk1pi 24 күн бұрын
ኣልፐር ግን ምን እንደሆነ ያሳዝነኛል😢
@user-gn3yv2sl3p
@user-gn3yv2sl3p 24 күн бұрын
ኩሙሩ የኔ ዉድ🥰
@jerryWelday
@jerryWelday 24 күн бұрын
❤❤❤❤
@ElieCell-nr2eq
@ElieCell-nr2eq 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ReRe-xi1nq
@ReRe-xi1nq 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ZebibaKedir-yj2nn
@ZebibaKedir-yj2nn 24 күн бұрын
💞💞💞
@selamwbeto-fl2ks
@selamwbeto-fl2ks 24 күн бұрын
የአባትነት ጥግ😢😢
@SalamaSalamahhh
@SalamaSalamahhh 24 күн бұрын
ውይ ኣልፐር ስያሰዝን በእናቱ ምክንያት ኩሙሩ ልያጣት ነው😢
@user-kx3lb4vr9i
@user-kx3lb4vr9i 24 күн бұрын
እኔ ምላቹ አዲስ ፊልም አይቸ ነበር አድበርት ነው ግን ስሙ ጠፋብኝ ጀምራል ስሙን ንገሩኝ ስም ላይ የሰራችው ጉብራ አለችበት😂😂
@Zayd-qv9oy
@Zayd-qv9oy 24 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@MAHERSULTAN-bs4pv
@MAHERSULTAN-bs4pv 24 күн бұрын
አልፐር በጣም ነው ሚያሳዝነኝ
@YeEhr
@YeEhr 24 күн бұрын
እኔም
@Zayd-qv9oy
@Zayd-qv9oy 24 күн бұрын
ኣያሳዝነኝም
@user-ft9ze3ql8j
@user-ft9ze3ql8j 24 күн бұрын
💝💝💝💝
@user-xg6nq5vx6t
@user-xg6nq5vx6t 24 күн бұрын
አልፐር ምርጥ አፋቃሪ
@Feruzzayd-ug8ve
@Feruzzayd-ug8ve 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤😢
@user-jy8ei2zy9c
@user-jy8ei2zy9c 24 күн бұрын
ኧረ ይድፋችሁና ኩዚ ጉኒን ልቀቁልን 👊👊👊
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 23 күн бұрын
አሚንን😅😅
@Hana-di5kz
@Hana-di5kz 11 күн бұрын
ሁማ የኔ ቅመም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-yn3lp4xe3j
@user-yn3lp4xe3j 23 күн бұрын
እውነት ያሻርን ሳስብ አባቴ ይናፈቀኛል😢😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍፍ ስደት
@mknl1888
@mknl1888 24 күн бұрын
😢😢😢
@user-gv4wi7zl4p
@user-gv4wi7zl4p 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@fhxh2270
@fhxh2270 24 күн бұрын
መርት
@ebukuka
@ebukuka 23 күн бұрын
Manew መርት
@nebilatube5713
@nebilatube5713 24 күн бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሚን🤲
@Itela27-xk3eh
@Itela27-xk3eh 22 күн бұрын
❤❤❤❤አሜን❤❤❤
@fhxh2270
@fhxh2270 24 күн бұрын
ኩዚጉና ጨርስልን😊
@dawei3192
@dawei3192 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-th2kd7kw6t
@user-th2kd7kw6t 24 күн бұрын
አይ አልፐር ምኑ ዝንጥል ነህ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ምንህም ደስ አይል🙄🙄😂😂😂😂😂
@osmmoha1953
@osmmoha1953 23 күн бұрын
❤❤🎉🎉❤❤
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 24 күн бұрын
አረ ኩዚ ጉኒ part 187 ልቀቁልን
@user-bt5oh9dj1k
@user-bt5oh9dj1k 24 күн бұрын
በቴሌ ግራም ምን ዘማን ካለቀ ኩዚ ጉኒ😍😍
@N33Natty
@N33Natty 24 күн бұрын
​@@user-bt5oh9dj1kቴሌግራም ሊንኩን ላኪለን እባክሽ
@mohamedelkayselkays3934
@mohamedelkayselkays3934 24 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@user-lj3gr3kc4n
@user-lj3gr3kc4n 24 күн бұрын
ልቀቁልን ሆ😕
@MonaMona-ir9xw
@MonaMona-ir9xw 24 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-xx2zd9dv2l
@user-xx2zd9dv2l 24 күн бұрын
ልቀቁ
@N33Natty
@N33Natty 24 күн бұрын
አረ ቃናዎች ኩዚ ጉኒን ለቀቁልን መጨረሻውን።187,እባካቹ።
@user-mr9mz4oi2z
@user-mr9mz4oi2z 24 күн бұрын
😢😢😢😢🎉❤❤❤
@user-xh8md4zy9c
@user-xh8md4zy9c 24 күн бұрын
22 negn 😂❤❤❤❤
@tigisttee7673
@tigisttee7673 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤15
@user-mh8vw7wo6x
@user-mh8vw7wo6x 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢😢
@user-tv2wk4wg2c
@user-tv2wk4wg2c 24 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@DinaMeb
@DinaMeb Күн бұрын
እባካችሁ ዕጣ ፋታ ተቁዋርጦ ነው
@Hana-di5kz
@Hana-di5kz 11 күн бұрын
ኩምሩ የኔ ምስጊን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@zamuTamam
@zamuTamam 24 күн бұрын
mart na Alpar 😢
@user-ox7me9gu9e
@user-ox7me9gu9e 24 күн бұрын
መልካም ልደት በሉኝ ልደቴ ነው😂😢😢
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 24 күн бұрын
መልሀም ልደት 🎉 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ox7me9gu9e
@user-ox7me9gu9e 24 күн бұрын
@@SaSlam-dk9ev 💜👏
@awetasheasgedom4788
@awetasheasgedom4788 24 күн бұрын
መልካም ልደት የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@user-ox7me9gu9e
@user-ox7me9gu9e 24 күн бұрын
@@awetasheasgedom4788 ኣምሰገናለው❤️👏👏
@ejejejussuh4558
@ejejejussuh4558 12 күн бұрын
❤❤😂🎉🎉😢😢
@relmic21yrelmi97
@relmic21yrelmi97 23 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Fatum-so3jx
@Fatum-so3jx 24 күн бұрын
ፍልሙ ትግስት ይፈልጋል 😊
@ZebibaKedir-yj2nn
@ZebibaKedir-yj2nn 24 күн бұрын
❤😂❤😂❤😂
@tasfnshtasfnsh2496
@tasfnshtasfnsh2496 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-mw5ug5zh9t
@user-mw5ug5zh9t 24 күн бұрын
እህቴ መጥታብኝ ብር እሚበድረኝ አጠቻ እሽ ያሉኝ ሰወች አሁን የለንም ሲሉኝ በጣም ተሰማኝ 😢😢😢😢 ሰው ማመን ከቱ
@ssaa8309
@ssaa8309 24 күн бұрын
አብሽሪ ለኸይር ነው እነሱም ቸግሯቸው ይሆናል በኸይር ተርጉሚው
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 24 күн бұрын
😢አው እኔም ብዙችግር ላይ ስሆን እሺ ያሉኝ ሁላ ስልክ አጠፉ 🥺አይዞሽ ያልፋል
@HananKsa-lj2mj
@HananKsa-lj2mj 24 күн бұрын
ከሀገር አተካኪዉደ
@Zayd-qv9oy
@Zayd-qv9oy 24 күн бұрын
ኣይዞሾ
@DavidHabitu
@DavidHabitu 23 күн бұрын
Yy
@aat1882
@aat1882 22 күн бұрын
ያዚ እና ኩሙሩ ዉደ ፊት አንድ ለይ ይሆናሉ ያሚትሉ በለይክ አሰዩኙ
@guggjb4538
@guggjb4538 24 күн бұрын
15🎉🎉❤❤❤❤😂😂😂
@henokmuluken
@henokmuluken 24 күн бұрын
HI
@fadaskoliyis479
@fadaskoliyis479 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ramausu7405
@ramausu7405 24 күн бұрын
ኩዚ ጉኒ ልቀቁልን እባከቹ
@EyerusJerry-gf7ts
@EyerusJerry-gf7ts 23 күн бұрын
እርሱን ንገሩኝ በትሩክኛ
@maryammaryam-oj6mg
@maryammaryam-oj6mg 24 күн бұрын
ኩዝ እና ጉኒ ልቀቂልን
@NardosNardi-wy9fw
@NardosNardi-wy9fw 23 күн бұрын
ኧረ በ እግዚአብሔር በ ኣላህ ያልታበሰ እንባን ልቀቁልን😢
@seada3985
@seada3985 24 күн бұрын
እንደኔ ሀሳብ አባትየው እጁን ቢሰጥ ጥሩ ነበር😢
@user-bb2se9cy3z
@user-bb2se9cy3z 23 күн бұрын
ኩዚ ጉኒ ልቀቁልን 😢😢😢ልቤ ተንጠልጥሎ ቀረ😢😢
@SeadaAbdu-nb8jk
@SeadaAbdu-nb8jk 24 күн бұрын
ዱባይ ያላችሁ ሥራ ፈልጉልኝ❤❤❤❤❤❤
@user-du8yw6dm7u
@user-du8yw6dm7u 24 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigistabebe8993
@tigistabebe8993 23 күн бұрын
በቱርኮች ስሙን ነገሩን እባካችሁ ቃናዎች
@Tomi_love764
@Tomi_love764 24 күн бұрын
187 ኩዚ ጉኒ ለምንድነው ማትለቁት አረ ልቀቂልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡
@HananAhmed-ow6rr
@HananAhmed-ow6rr 24 күн бұрын
15 ቶሎ ልቀቁት እንጂ
ስብራት ክፍል  15 | Sibrat episode 15
40:52
Kana Television
Рет қаралды 131 М.
ስብራት ክፍል  17 | Sibrat episode 17
40:04
Kana Television
Рет қаралды 131 М.
The delivery rescued them
00:52
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 18 МЛН
ስብራት ክፍል  21 | Sibrat episode 21
40:14
Kana Television
Рет қаралды 98 М.
መብረቅ  ክፍል 93 | Mebreq episode 93
46:28
Kana Television
Рет қаралды 43 М.
ስብራት ክፍል  23 | Sibrat episode 23
39:37
Kana Television
Рет қаралды 80 М.
ስብራት ክፍል  16 | Sibrat episode 16
39:22
Kana Television
Рет қаралды 114 М.
ቅጣት ክፍል 99 | Kitat episode 99
45:23
Kana Television
Рет қаралды 43 М.
ስብራት ክፍል  19 | Sibrat episode 19
41:14
Kana Television
Рет қаралды 103 М.