አስቻለው ፈጠነ ጋር የተደረገ ቆይታ l ልዩ የአድዋ በዓል ዝግጅት

  Рет қаралды 160,410

ASRAT MEDIA

ASRAT MEDIA

4 жыл бұрын

አስቻለው ፈጠነ ጋር የተደረገ ቆይታ l ልዩ የአድዋ በዓል ዝግጅት

Пікірлер: 180
@ethiosaqbesaq
@ethiosaqbesaq 2 жыл бұрын
በጣም የሚያምር እና አማራን እና የአማራ ስነልቦና
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 Жыл бұрын
ካሳ ተሰማ ተተኪ አገኘ ። አስቻለው ልዩ ነህ ፣ ድንቅ ነህ። 💎💎💎👍👍👍
@user-gh8gf1oh1q
@user-gh8gf1oh1q 4 жыл бұрын
አተ ጋዜጠኛ ስወድህ አለባበስህ🙏💞👌🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@ermias2859
@ermias2859 Жыл бұрын
Lebese is nothing
@Tekulaw
@Tekulaw 3 ай бұрын
​@@ermias2859 Ye Denkurenah mejemeriya hulun letechi maleteh new be lebes erasehen kemakeber baheleh3n kemetebek belayi mene ale new ante erakut neh
@AnaAna-ip6ve
@AnaAna-ip6ve 2 ай бұрын
ጀግናችን ኑርልን አይዞን አንድቀን ሀሣብህ ይሣካል
@user-su7gh2qo4j
@user-su7gh2qo4j 4 жыл бұрын
የሚገረም ተሰጦ ነወ በዚህ ደምፁማ ብዙ እንጠብቃለን
@TedYohannes
@TedYohannes 4 жыл бұрын
ዋው ይሄ አርቲስት አሳቻለው ፈጠነ ልቤን በጣም ረበሸው ስለ ፋኖ ሲናገር ብዙ ጊዜ እንደማውቀው ያህል ተስማኝ
@Muledoyo
@Muledoyo Жыл бұрын
ኢትዮጵያን አየሁ በአንተ ዉስጥ ጀግና በርታ ይፍጠን የአድዋ ዘፈን
@samimahari1727
@samimahari1727 4 жыл бұрын
አስቻለዉ ፈጠነ በርታልን ግልገሉ ፋኖ 💚💛❤
@lahelenamanore9362
@lahelenamanore9362 4 жыл бұрын
አሰራቶች ሲያምርባችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለአደዋ በዓል 😍😍😍💚💛❤️💪
@yantesirayitayew7920
@yantesirayitayew7920 4 жыл бұрын
ፋኖ ድንበሩ ስለሰፋበት፣ ጎጆ የለውም የሚኖርበት።
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 4 жыл бұрын
I can’t stop listening to this song. Amazing voice. Amazing guitar playing! 👌👍💚💛❤️🙏
@befikir6975
@befikir6975 Жыл бұрын
እናትዋ ጎንደር ነው እዚህ ያመጣኝ። I am in love, I have a new favorite singer.
@user-df4dm6df2c
@user-df4dm6df2c Жыл бұрын
Same reason here😊
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Жыл бұрын
እባክህ አስቹ አሁን ከመቼውም ገዜ በላይ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@zyanahahmed734
@zyanahahmed734 Жыл бұрын
ታድለህወድሜየበርታአ
@Kassabantelay
@Kassabantelay Жыл бұрын
አስቻለው የተሟላ ችሎታ ከመልካም ስብዕና ጋር።በርታ ጀግናችን።
@Mesi89
@Mesi89 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል የሀገር ወዳድነትን የሚገልፅ አገላለፅ ነው እውነት ነው መሆን እንጀ መምሰል ዋጋ የለው 💚💛❤️
@user-vw7fp1cb7d
@user-vw7fp1cb7d 4 жыл бұрын
የፋኖ፡ድምጽና፡ተግባር፡አንድ፡ነው፡ጀግኖች፡ግን፡ሥፍር፡ቁጥር፡የላቸውም፡ብዙ፡ናቸው።
@TedYohannes
@TedYohannes 4 жыл бұрын
የጀገና ዘር እንደዚህ ነው. አላማችሁ ይሳካላችሁ
@mekonnenborena2557
@mekonnenborena2557 4 жыл бұрын
It is an amazing story, a life lesson, and the systematic Amhara cleansing by belly-minded Amhara cadres. I was reading the comments and most are about his voice and talent. Amharas wake up, your survival is in limbo. This young man has the talent and all the potential but the support is not there. And the Amhara kili government is not there, and the Amharas are not sticking together. United to develop your region, support your people.
@Tekulaw
@Tekulaw 3 ай бұрын
ASCHE TELEYALEH NURELEN WENDEMACHIN💥 ❤❤❤❤ FANO POWER ✊🏿 💚 💛 ❤️ 👑
@emamaethiopia6977
@emamaethiopia6977 4 жыл бұрын
የኔ ውዶች እንዴት ናችሁ ? አስቹ ጀግናው አቤት ተሰጥኦህ በርታ ወንድማችን
@tsgeredaberl1486
@tsgeredaberl1486 4 жыл бұрын
አባቴ ይሙት በቃ ተቺላለክ👏💪በላይ ዘለቀ እሚገርም ስራ ነው በርታ ጠንክር
@TedYohannes
@TedYohannes 4 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው የሆነ ነገር ወረረኝ በስሜት ሰውነቴ እንደእሳት ተቀጣጠተለ
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 Жыл бұрын
He is really amazing person with great personality and grace.
@alem5097
@alem5097 Жыл бұрын
አቻለው. እግዚአብሄር. እድሜ. ይሰጥህ. ይሄ. የብሄር. ጉዴይ. እንዳይጎዳህ. ክፉውን. ይያዝልህ. የኔ. ምርጫ. እናትዋ. ጎንደር. ነው
@eyobail
@eyobail Жыл бұрын
ክፉኛ ልብ ይሰውራል!!! ርጋታ እያስገመገመ ሲያተረማማምስ በ"ፋኖ! ፋኖ" አዝማች ዜማውን ሲያወርደው ❤❤❤ በሙያህ ወገንህን፥ ከገርህንና ሙያህን የበለጠ ለማስከበር ያብቃህ!!!
@Zhaile
@Zhaile 4 жыл бұрын
አስቼ ጓደኛዬ ከ15 ዓመት በኋላ እዚህ ደርሰህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል። ብዙ አቅም አለህ በርታ።
@godblessethiopiaourmama1519
@godblessethiopiaourmama1519 3 жыл бұрын
በትውልዴ ይህን መስማት ከባለሙያው ማየቴ ታድዬ
@user-ek5it3rm8b
@user-ek5it3rm8b 4 жыл бұрын
አስቻሌን ስሰማ ኢትዩጲያዊይነቴ ከሌላው ሀገር የሚለይ ልዩ ትርጉም ልዩ ሀይል ልዩ ተሥጦ ያለን ይመስለኛል ጋዜጠኛው ደግሞ አለባበሱ በጣም ነው የሚመቸኝ
@chernethneweskezarie6603
@chernethneweskezarie6603 Жыл бұрын
He is really amazing person with great personality and grace
@delbantealebachew3189
@delbantealebachew3189 4 жыл бұрын
ASRAT thanks. keep up
@getachewbirhanu.1297
@getachewbirhanu.1297 Жыл бұрын
በውስጥህ የአመከው ብዙ ስራ እንዳለ እረዳለሁ እና አምላክ ይርዳህ በርታ ወንድምአለሞ
@mesertehv6ko7ul9k
@mesertehv6ko7ul9k Жыл бұрын
ዋው የሚገራም ችሎታ ነው ድንቅ ሰበዕእና ፈጣሪ ይጠብቅህ
@bekalumihretu
@bekalumihretu Жыл бұрын
You are Hero FANO too.
@user-fg4bt3lx8h
@user-fg4bt3lx8h 5 ай бұрын
ወይ ጉድ እሚገርም ተሠጦ ነው ።እምዬ ምኒልክ ቤት ያደገ በሳል ታሪክ አዋቄ ነው
@MyD1010
@MyD1010 Жыл бұрын
ዋውውውውው አስቻለው እውነትም አስቻለው ትችላለህ !!! ክራሩን ስትደረድረው ድርደራህ ድንቅ ነው የበፊቶቹ እነ ካሣ ተሰማ ከተማ መንገሻ እነ ሜሪ አርምዴ አስናቀች ወርቁ ድርድራቸውን ተክተሃል ፣ ዋውውውውው ግሩም ነው ስለጎንደር እና ጎጃም የሰራኸው ሥራም ልዩ ነው ፣ በርታ ጀግናው አድናቆቴ ይድረስህ !!!!
@tube-qh9kr
@tube-qh9kr 2 жыл бұрын
አሯ የጋዜጠኛዉ አለባበስ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@hilemichaelaa5971
@hilemichaelaa5971 2 жыл бұрын
Excellent job Aschalew.keep it up we love you.Always Adawa.
@user-ul9xr9lr8s
@user-ul9xr9lr8s 5 ай бұрын
He is best muszshaian
@salamsalam6475
@salamsalam6475 Жыл бұрын
the man wonderful voice wow wow lovely you are the best of Ethiopian song man you have gift form God God bless you Ethiopian one
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 4 жыл бұрын
አኳን አደረሳችሁ 124 የአድዋ ኩራታችን
@atrsawandualem7674
@atrsawandualem7674 Жыл бұрын
My blood is warming up while I listening this music.👊
@teruneshray9966
@teruneshray9966 Жыл бұрын
Thank you so much for sharing your beautiful songs and truly you’re amazing. Also a great conversation too .🇲🇱✌️☝️
@dawitshiferaw5710
@dawitshiferaw5710 10 ай бұрын
Nigus Minilik dagim kal kidan setual besemay. Dagim. Thank you for your beautiful music to Ethiopian people. Tebarek yitebikih.❤ Anlekhim
@abebatadessee775
@abebatadessee775 3 жыл бұрын
Thanks long lives for you. God bless you. 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@mulushmulush3472
@mulushmulush3472 3 жыл бұрын
በጣም ጉበዝ አርቲስት ነው ከተቻለ ሙሉ አልበም ስለ አገር ብቻ ብታሳትም በጣም ደስተኛ ነን ከቻልክ ደግሞ ከአርቲስት አዝመራው ሙሉሰው ጋር ብትሰራ ውጤታማ ትሆናለህ እሱም ጉበዝ ነው!!
@TedYohannes
@TedYohannes 4 жыл бұрын
ጌታ ያስብክበት ቦታ ያድርስህ ወንድሜ
@sunrisesunrise9390
@sunrisesunrise9390 4 жыл бұрын
አሜን ያድርሰው
@MIkItube
@MIkItube 4 жыл бұрын
እኔስ ስለ በላይ ዘለቀ ሳስበው እንባየ ይመጣል። በላይ ዘለቀ ። ለኢትዮጵያ እንደ በላይ ዘለቀ ውለታ የዋለ የለም
@intertainment2048
@intertainment2048 Жыл бұрын
በጣም ነው ሚያሳዝነው በላይ ዘለቀ ያኮራልም ያአማራው አባት ልጁን አስይዞ ተዋግቶ በራሱ አገር ተሰቀለ
@birukdejene9522
@birukdejene9522 Жыл бұрын
አንድ ነን 😢 አፄ ቴዎድሮስ እና በላይ ዘለቀ አንጀቴን ነው የሚበሉኝ
@gadi6563
@gadi6563 Жыл бұрын
የኔም አርበኛ አባቴ (መኮንን ገ/ማርያም) አብረው 5 አመት ሙሉ የታገሉት ቀኛዝማች ሲባሉ አባቴ ግን በላይ ዘለቀ ነው ኢትዬጵያን ሊገዛ የሚገባው በማለቱ ኀ/ሥላሴ ማእረጉን ከልክለውት አቶ ሆኖ ነው የሞተው።እኔም እየተቃጠልኩ ነው
@kassahunmeaza963
@kassahunmeaza963 Жыл бұрын
ሌሎቹስ እነአጴ ሚኒልክ ቴድሮስ እንግሊዝን አአብዲሳጋ በላይዘለቀ
@terefefeyssa877
@terefefeyssa877 6 ай бұрын
@ARMACHEHOTI: Enrm semolina Sele Belay Zeleke be aemroye eyasebku neber. Yewetalet Jenna. Haileselassie begefe yegedelew Jenna neber
@mengistetefery1465
@mengistetefery1465 5 ай бұрын
ይገርማል እፁብ ድንቅ ነው ሲመስለኝ ባለ ብዙ ተሰጥኦ እንደሖንክ ያስታውቃል ምክንያቱም የመጀመሪያ ስራ እንዲሕ ከሖነ ቀሪዎቹ ምን ሊሖኑ ይሖንን?
@user-fx5qp8nk3r
@user-fx5qp8nk3r 4 жыл бұрын
*አቤት ድምጽ ጉዳይ ነው*
@yehualadamdamte
@yehualadamdamte Жыл бұрын
ወይኔ ይሄን ልጅ ምን ላርገው? በጣም ነው የወደድኩት ፤ ያደነቁት። አቦ ክፋ አይንካህ፤ ብዙ ስራ ትሰራለህ። ለየት ያለ የተስጥዋዎ ቀለም ይዘህ መጥሀል። ፋኖ ድንበሩ ስለሰፋበት፣ ጎጆ የለውም የሚኖርበት።
@MimiMimi-on6xu
@MimiMimi-on6xu 4 жыл бұрын
እውነት ሚገርም ድምጽ ነው በርታ
@abrahamt2356
@abrahamt2356 Жыл бұрын
You have an amazing personality Emama Gondar.
@Everythin12
@Everythin12 Жыл бұрын
Wow 🤩 That’s so amazing brother
@fanetamengistu3177
@fanetamengistu3177 3 жыл бұрын
አገረ ኢትዮጵያ ናፈቀኝ ስደት መጥፎ ነው ሁሉበአገራ ነው 💚💛❤️
@yordanosadigo
@yordanosadigo Жыл бұрын
Aschalew Amazing musician ! 💚💛❤
@andenetashenafi814
@andenetashenafi814 Жыл бұрын
ወይኔ ይሄን ልጅ ምን ላርገው? በጣም ነው የወደድኩት ፤ ያደነቁት። አቦ ክፋ አይንካህ፤ ብዙ ስራ ትሰራለህ። ለየት ያለ የተስጥዋዎ ቀለም ይዘህ መጥሀል።
@eshetutesfaye8645
@eshetutesfaye8645 5 ай бұрын
የሚገርም እይታ ይሄዉ ዛሬ ተሰምቶ የማይጠገብ አልበም አውጥቶልሃል...ኮምኩመው ወዳጄ
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 Жыл бұрын
ዋው ይህ ሠውዬ ደብቁልን ካይን ያውጣው ለዛ ያለው ድምጻዊ ነው
@h.g.dethiopia7317
@h.g.dethiopia7317 Жыл бұрын
He is talented. I have never seen this kind of performance on the stage with one instrument ( kirar) . wow
@semabera2485
@semabera2485 3 жыл бұрын
Just AMAZING 👏 👏👏💚💛❤👏👏🙏
@zelalemdessalegn4260
@zelalemdessalegn4260 4 жыл бұрын
Amazing
@eskytad
@eskytad Жыл бұрын
ማሮቼ ውድድ አረጋችኋለዉ። የኔ አማሮች። ❤❤❤
@sarahbay3607
@sarahbay3607 5 ай бұрын
እኔ ይሄን ስሰማ በእንባ ታጥቤ ነው የምጨርሰው ምነው በነሱ ዘመን በነበርኩ እላለሁ
@DS-tu8rp
@DS-tu8rp Жыл бұрын
we love uou brother aschalew ኑርልን
@genetabera7691
@genetabera7691 4 жыл бұрын
ለ27 + 2 =29 ዓመት ሙሉ በአማራ ህዝብ ጥላቻ ያበዱ የሰከሩ ህዉሀት እና ኦነግ ጨርሰዉ ካልተወገዱ በቀር እንኳን ሀዉልት ሊሰራ ቀርቶ የአማራ ህዝብ በጠላት ተከበናል።
@chernethneweskezarie6603
@chernethneweskezarie6603 Жыл бұрын
Tebarek !!!
@sunrisesunrise9390
@sunrisesunrise9390 4 жыл бұрын
በረከት ስወድህ እኮ
@godisgood9793
@godisgood9793 4 жыл бұрын
How amazing
@marcusl7187
@marcusl7187 4 жыл бұрын
Sound Quality check !!!! ከጀርባ የሚሰማ ድምፅ አለዉ።
@Amhara782
@Amhara782 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ዘፋኝ
@yiletube880
@yiletube880 4 жыл бұрын
የውነት ትችልበታልህ ነው የሚባል አስቹ
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Жыл бұрын
Perfect speaking.
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Жыл бұрын
Go head what ever my man.
@TheTesemahb
@TheTesemahb Жыл бұрын
OMG! you're amazing!
@sunrisesunrise9390
@sunrisesunrise9390 4 жыл бұрын
አለባበስህ ዋዉ ነው አበሳው አስራት ለአማራ ውበት ነው አስራትን እንርዳ ውዶቸ
@eyobeeyobe2450
@eyobeeyobe2450 Жыл бұрын
ትቸላለህ በርታ ወደምስጦታህነው ተሰጦሐል ከላይ?
@sunrisesunrise9390
@sunrisesunrise9390 4 жыл бұрын
ድምፅህ ቆንጆ ነው ዘምርበት
@cheerfulmobilebarberinlond8727
@cheerfulmobilebarberinlond8727 Жыл бұрын
Betam dase yelale wandem!!
@hanaabata9021
@hanaabata9021 4 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@danielmeaza1118
@danielmeaza1118 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@JahAdam
@JahAdam 3 жыл бұрын
Wow it's so fantastic
@getinetamare2918
@getinetamare2918 Жыл бұрын
18:30, 43:30, 52:30❤
@azebamha6072
@azebamha6072 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትል እና በሳል አርቲስት ነህ። እናትዋ ጎንደርን ከተጫወትክ በኋላ ነው ይህን ቃለመጠይቅ ያየሁት። የሚዱያ ሰዎች እንዲህ ማስተዋወቁን ቀጥሉ። እስቹ በምላሾችህ ላይ እንግሊዘኛ መቀላቀሉን ብትተው የሚል አስተያየት ስሰጥ እንዳትከፋ። አንዳንዱ ጭራሽ ተገቢያልሆንፕ አንተን የማይመስል ነው። ምናለ "ፋዘሬ' ከማለት 'አባቴ' ብለህ ጀግና ባለውለታችንን አባትህን ብታከብራቸው...
@abrahamalemayehu3516
@abrahamalemayehu3516 4 жыл бұрын
አስቹ#1
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 Жыл бұрын
መግለፅ ያቅታል
@limitless5690
@limitless5690 4 жыл бұрын
ዋው
@ethd8561
@ethd8561 4 жыл бұрын
አቦ ይሄ ልጅ ይችላል 😮😮😮😮
@godoliyasb5587
@godoliyasb5587 4 жыл бұрын
wow yemchik bro
@haneen1970
@haneen1970 3 жыл бұрын
Wowwww
@ahmadmohmad9425
@ahmadmohmad9425 5 ай бұрын
ዋውውው ❤❤❤❤ አደኛ ነህ ❤❤❤
@mahletyared3150
@mahletyared3150 8 ай бұрын
Asche mirtu💚💛❤️
@ruqiyanasir9812
@ruqiyanasir9812 Жыл бұрын
ጅግና❤
@gamochogamango9585
@gamochogamango9585 2 жыл бұрын
አድዋ የድል በአል በሞላው አፍሪካ መከበር አለበት ።
@jawahersaif4526
@jawahersaif4526 4 жыл бұрын
አስገራሚ ድምፅ
@fatihaali389
@fatihaali389 Жыл бұрын
አዎ በጣም አቅም እለህ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pr3rm5ff5l
@user-pr3rm5ff5l 5 ай бұрын
እውነት እልሃለሁ ስራህ ትውልድ ተሻጋሪ ና ተውዳጅ ሆኖ የሚዘልቅ ነው በዚህ ባንድ ስራህ ብቻ እግጅግ ታውቀሃል እንደኔ ግምት የሶስት ዘመን ሰው ትመስለኝ ነበር ወጣትነትህን ሳየው ግን የስራው ምጥቀትና ያንተን ብስለት ከእድሜህ ጋር ማመጣጠኑ እጅግ ከብዶኛል የሌሎች ሙያዊ አስተዋጾ ቢኖረውም ልዩ ተሰጦ ያለህ ወጣት ነህ
@wloywaphone3163
@wloywaphone3163 4 жыл бұрын
Wawu
@user-vp9pt3bg6g
@user-vp9pt3bg6g 5 ай бұрын
አስቹ ሁሉ ያልፋል ታሪክ ግን ህያው ነው ናም አማራዊ ሲፈናቀል ሲታረድ ዝም ብለሀል አሁንም ተመለስ እድትኖር አማራዊ ን የጠለ አይኖርም
@user-xx8lg7xn9u
@user-xx8lg7xn9u 5 ай бұрын
Antes mn aderghe wora
@belaywoldemariam6688
@belaywoldemariam6688 Жыл бұрын
Asrat media will be back on air soon hold on tight Amara
@aregawalehy8723
@aregawalehy8723 3 жыл бұрын
Edit ed tesmagn wow egzabhre yebrkhe wow leby weste new yegbau
@danealhagos413
@danealhagos413 Жыл бұрын
He had real talented
@belayasrat2500
@belayasrat2500 2 жыл бұрын
አሪፍ ነወ
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 11 МЛН
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 32 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 14 МЛН
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 11 МЛН