አስደንጋጭ ነገር ተፈጠረ .አደጋ ደረሰብኝ 😱😭😭 አብርሽ አበደ.

  Рет қаралды 149,669

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

Жыл бұрын

#yetenbitube #abtube #famly #ethiopianprank

Пікірлер: 353
@Neima-do1oy
@Neima-do1oy 4 ай бұрын
ፍቅርዬ ፍልቅልቅ ያለች ደስ ምትል ልጅ ፈጣሪ ያስታርቃቹሁ ደሞም ገና ልጅ ነት ❤
@menteyochu
@menteyochu 4 ай бұрын
አይ ሀይሚ እንዲህ እንዳልነበራችሁ ማስታረቅ ሲገባሽ አሁን ሩታ ሩታ ትያለሽ
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np 4 ай бұрын
ለካ አሁን ድረስ እዝህም ትኮምታላችሁ አይይይይ ኮሜተሮች ምንም ማድረግ አይቻልም የሄዴን መሸኘት የመጣን መቀበል ነው ግዜው ክክክክክ
@MayimunaKadirm
@MayimunaKadirm 4 ай бұрын
Tikikili
@user-rb3yn6st1e
@user-rb3yn6st1e 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ዘወር ዘወር ስል አየሁን በፊትኮ አልከታለውም ነበር ከዛ ዘና አደረገኝ ኮሜትሽ​@@SuSu-ch8np
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 4 ай бұрын
በጣም ይገርማል ሁሉም ነገር
@user-qj1qm8jm4f
@user-qj1qm8jm4f 4 ай бұрын
ትክክል
@sadiabebeabebe3653
@sadiabebeabebe3653 Жыл бұрын
የኔ ምርጦች ሥወዳችሁ እሥኪ እነኝህን ጥዶች እሚወዳቸው በላይክ አሣዩኝ ❤❤
@Ruta688
@Ruta688 Жыл бұрын
👍👍👍
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
​@@Ruta688ደምሪኛ
@rasmiazoghbi
@rasmiazoghbi 2 ай бұрын
Hlo..Hi🎉
@nabah8797
@nabah8797 5 ай бұрын
ፍቅር የኔውድ የምር ባይለያችሁ ደስ ይለኝ ነበር እፍፍፍፍ ❤❤
@kaliyannrrdas2876
@kaliyannrrdas2876 Жыл бұрын
የምር ቢያመኝ ይሻለኝ ነበር አላለችም ከሰው ወደሌላ ነገር ሲቀየርባ 😂😂እውነት ፍቅራችሁ ደስ ይላል ደቂቃው እጥር እሚለኝ ነገር እናተን ሳይ
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ውድ የእስልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቸ ኢድ ሙባረክ ❤🥰
@sitimossa906
@sitimossa906 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማ
@semirakemal3483
@semirakemal3483 Жыл бұрын
@Umu_m
@Umu_m 11 ай бұрын
አንድ በጣም በዲኑ ጎበዝ የሆነ ወጣት ነበረ ግን ሀብት የለሁም ምሰኪን ነው የቀን ሰራ ነዉ የሚሰራዉ እናም የሆነች ልጅን ለትዳር ይጠይቃታል ነገር ግን እሷም ቤተሰቦቿም አምቢ ብለዉ በማንቋሸሸ የሆንክ ደሃ መጀመሪያ ለራሰህ ሁን አሉት እሱም አንገቱን ደፍቶ ወጣ ከዛን ሌላ ሴት አገቦና ኑሮዉን መግፍት ጀመረ።።።።።። ፣።🌹።።።።።።እምቢባይዋልጅምሀብታምየሆነ።።ዲያእሰፖራባልአገባችእናም።ጊዜያት።።🌹።።።ተቆጠሩልጅም ወለዱ ።።።።።እናምመጨረሻላይ የሆነ ዉን ።።።።።ልንገራቺያሀብታምሰዉዬከዉጪ።።።።ሀገርሚሰትምልጅ ም ነበርዉና እሷን ከእነልጇ ጥሏት ከሀገር ወጣ እሷ አሁን ከቤተሰቦቿጋር በሰቀቀን ቁጭት ዉሰጥ ገብታ በአሳዛኝ ሁኔታ ።።።።ልጇንያለአባትእያሳደገችነዉ።።።ያደሃተለብሎየተናቀዉልጅ ግን አለህ ረዝቆት ከድህነት ወጥቶ የሀብት ማማ ላይ ተቀምጦ ከሚሰቱ ጋር ልጅአፍርተዉ ደስተኛ ሆነው ።።።።።።🌹🌹🌹።።።።።።።ማንንምሰዉየሚያሰቀናኑሮእየኖሩነውአረፍ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን በላይ🌹🌹🌹ወድሞች. አበረታቴኚ. ሸር❤❤❤
@seadahussein9935
@seadahussein9935 Жыл бұрын
ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-yu5zw5hd8t
@user-yu5zw5hd8t Жыл бұрын
❤❤
@kere6628
@kere6628 Жыл бұрын
እንኳወን አቢሮ አደረሰን❤❤❤
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
​@@user-yu5zw5hd8tደምሪኛ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
​@@kere6628ደምሪኛ
@user-gw3sq7ge3l
@user-gw3sq7ge3l Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ለለገራችን ሰላምን ይስጥልን
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
ወይ ሁለታቹም ወፎችነቹ ስታምሩ
@billychidiac7351
@billychidiac7351 Жыл бұрын
ምርጦች ስታምሩ አይለያችሁ ❤❤
@mmoo6619
@mmoo6619 Жыл бұрын
እህቶችህ ፅድት ያሉ ናቸው❤❤❤
@genzedyimer9894
@genzedyimer9894 Жыл бұрын
አድቱ ሚስቱናት
@billychidiac7351
@billychidiac7351 Жыл бұрын
@@genzedyimer9894 አታቅም ሚስቱ እንድሆነች 🤣🤣🤣
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
​@@genzedyimer9894ደምሪኛ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
​@@billychidiac7351ደምሪኛ
@sgenaywedimk7468
@sgenaywedimk7468 Жыл бұрын
ፍቅር ግን ፀጉርሽ ለምን በደብ አትመሽጥም ዘና አትልም እዴ የፀጉርሽ ነገር አስተካክይ በጣም ይደኳብራል ዘናበይ እያት የአብርሽ እህት ዘና ስትል የኔ ቆጆ
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo Жыл бұрын
ወይኔ ውዶቸ ደስ ስትሉ ወላሂ ምርጥ ናችሁ ያብዛላችሁ ፍቅራችሁን
@user-cy5xz3js5q
@user-cy5xz3js5q Жыл бұрын
አይሐይሚ ሹልክ እያረገች እምታዬው ነገር ማር ነገር ናችሁ😂❤❤❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ሀይሚ አችም ገባሽ በርች አችም ከወድምሽጋ ዩቱብ ስሩ
@semiramohaned
@semiramohaned Жыл бұрын
ሀይምዬ የኔ ልእልት ስወድሽ ደስ የምትይአዛኝ ዉስጠ ንፁህ ሴት ነሽ ደስታሽ ብዝት ይበል ♥️♥️♥️♥️♥️👍👍
@madina3096
@madina3096 Жыл бұрын
አይ።የዛሬግዝ ወንዶች😂😂 ፍቅረኛዉን ሳም አርጎ እህቱን ትትው😅
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
በጣም ይገረማል
@tgegisttgegist1238
@tgegisttgegist1238 Жыл бұрын
ለኮምት ነበር ቀደምሺኝ😂😂😂😂
@madina3096
@madina3096 Жыл бұрын
@@tgegisttgegist1238 😬😢😂😂
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r Жыл бұрын
እኔም አናደደኝ😢😂😂😂😂😂😂😂
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
እና ለእህት የሚሰጥ ፈቅር ሌላ ለሚሰትየሚሰጥ ሌላ የአባት የሚሰጥ ፈቅር ሌላ ለእናት የሚሰጥ ፈቅር ሌላ ልክ ነው ምኑ ላይ ነው ስህተት አንደ ላይ ነበሩ ቤት ፈቅረኛው ናፈቀዋለች
@bezyyoutube4720
@bezyyoutube4720 4 ай бұрын
ፍቅርዬ እደዉ እደከፋኝ ቀረሁ የኔምርጦች ብቻ ፈጣሪ ያቃል ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢🎉
@jamilaajamila2704
@jamilaajamila2704 Жыл бұрын
የኔ ማር ፍቅር ጣፋጭ እራዳ እኮናት❤❤❤❤❤
@semirakasaw911
@semirakasaw911 Жыл бұрын
የኔ ውዶችዬ ታምርልሁ በርታ ❤❤ አይዛን ይሁ ፈረክ ጉድ ነው
@mekdiyebarchehit247
@mekdiyebarchehit247 Жыл бұрын
ሀይሚዬ❤ፍቅርዬ❤አብርሺየ ስታምሩ
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Жыл бұрын
ምርጦች እንኮአን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤
@bereketdesalegn4150
@bereketdesalegn4150 Жыл бұрын
ፍቅርር ጠፍተሽ ነበር እኳን ደህና መጣሽ
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 6 ай бұрын
የእውነት በጣም ነው እምታምሩት ምርጥ ቤተሰብ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Жыл бұрын
ዋውውውው ሰታምሩ ❤❤❤❤❤
@xpk5509
@xpk5509 22 күн бұрын
አይ ሀይሚ ብታስታርቂያቸውአይይ
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ምርጦችየ ሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤
@meseretgashaw9335
@meseretgashaw9335 Жыл бұрын
Fekereya yena feker menoneshe new yetefasheu beterefe egzyabehar fekeracheune yabezalacheu wedocha melekame batesebe ❤❤
@umizakariyachanalibetesewi3834
@umizakariyachanalibetesewi3834 Жыл бұрын
😂😂😂😂የነ ምርጦች እወዳቻወል❤❤❤
@tigist9632
@tigist9632 Жыл бұрын
አይ ፍቅር 😂😂አኩርፎ ሲሄድ የእዉነት ቢያመኝ ይሻለኝ ነበር አላለችም😅
@IeeuUeur
@IeeuUeur 2 күн бұрын
አይይይ የናተነገር አያበቃባችሁም እሩታየትሄደች የኔመልካም❤ደሞምን እያልሽነው አች ኮተታም 😅 እኔኮደሞ የሚገርመኝነገር የህቲቱ ማሽቃበጥነው ከምር ይሄ ፉቅር አይደለም አስመሳይናችሁ😢
@tinsaewondu5589
@tinsaewondu5589 Жыл бұрын
ምርጦች ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘 ፍቅራችሁ ይብዛ ❤️❤️
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
😂😂😂😂አረ ተረጋጋ አብርሽ ግን እናንተ ተንኮላችሁ አይድረስ ነው ይቅርባችሁ ፕራንክ part 2 ምላሽ እንጠብቃል
@xgghi5031
@xgghi5031 Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ሲሉ እህትህና ፍቅርኡፉፉፉፉፉአሰደነገጣቹሁት ከማዘርእንህድሲል እንደት እንዳሳዘነኝ ከክፉነገርአላህይጠብቃቹሁ🙏🙏
@edlawitbelie
@edlawitbelie Жыл бұрын
ዋው የኔ ውዶች
@hgfdtfff5558
@hgfdtfff5558 Жыл бұрын
ፍቅር የኔ ማር❤❤❤
@sameerasami2619
@sameerasami2619 Жыл бұрын
ምርጦች❤❤❤❤
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 Жыл бұрын
❤❤❤ ወይ ፉቅር ደስ የሚል ፉቅር የዝልቅላቹሁ 😂😂
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 4 ай бұрын
ተለያዩ ገና ዛሬ ሣየዉ
@zinetanwaeryoutube4808
@zinetanwaeryoutube4808 Жыл бұрын
ሠላም ሠላማችሁ ይብዛልን እንኳን ዴህና መጣችሁ በርቱ👍✅
@user-jz9vc2pv4n
@user-jz9vc2pv4n Ай бұрын
አይ ሀይሜ በጣም ነው እምታሳፍሪ እንደዚህ እንዳልነበራችሁ አብርሽም ፍቅርም በጣም ይዋደዱ ነበር ግን ሁለቱም ህፃን ናቸው ማገናዘብ አይችሉም በእንደዚህ አይነት ፍቅር ደሞ ምሸኛ ይበዛበታል ለመኮራረፍም ትንሽ ነገር ነው እሚበቃው እና ጓደኞቻችሁ በጣም ክፍዎች ናቸው ይቀኑባችሁ ነበር ማለት ነው እናንተ ግን ያችን ግዜ ማለፍ ከበዳችሁ ምስጊኖች ያለፈው አይደለም አሁን ያለሁ ነው እሚከብድ እሱም እሷም ከሌላ ጋር መረጋጋት አይችልም ልባቸው ነገር ግን ግድ ስለሆነባቸው እሷም እሱም ላለመሸነፍ ይታገላሉ ማለት ነው እንጅ ከልቡ ተረጋግቶ እሩታን ወዷት አይደለም እኔም ይህ ነገር ገጥሞኝ ነበር ግን ሊያገባ ሰርግ ተቀጥሮ ሳምንት ሲቀረው እንደገና ማግባት አልችልም ብሎ ጠፍ እና ተመልሰን በሚያምር ፍቅር ቀጠልን።
@atamarmeukriya789
@atamarmeukriya789 Жыл бұрын
አብርሽዬ በረጋጋ የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ut8fq2im1e
@user-ut8fq2im1e Жыл бұрын
ስውዳቺሁ ፍቅርንና ሀይሚን እድግ በሉልኚኚ
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 Жыл бұрын
ደስስትሉ አይትና አይቱ እኔማ የባልእህት የወድም ሚስት ስወድ❤
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 6 ай бұрын
ፈልግና አለችበት አምጣ ይችን ልጅ ትወድሀለች
@meronbekele1316
@meronbekele1316 Жыл бұрын
Mastika iybelash atwuri fiker
@fatimaksa
@fatimaksa Жыл бұрын
የኔ ሚስኪን ደስ ሲል በአላህ❤❤❤❤
@hdjid988
@hdjid988 Жыл бұрын
እንዴት እንደምታምሩኚኮ ❤❤❤❤❤ምርጥ ቤተሠቦች
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
ስታስቀኑ ፈጣሪ ፍቅራችዉን እስከመጨረሻዉ ያድርግላችዉ እኔማ ባፍላ እድሜዬ ላይፌን ሳላሳልፍ አፍቅሬም ተፈቅሬም ሳላዬዉ እዚህ ለማይሞላ ህይወት ስደት የሚባል ድንዝዝ ድዝዝ አደርጎኘ ቀረ😢😢
@ayshaethio906
@ayshaethio906 Жыл бұрын
አይዙሽ
@user-dn2tk3cb9q
@user-dn2tk3cb9q Жыл бұрын
አብሽሪ ማማዬ❤❤❤
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
አይዞሽ
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
እኔም ልክ እንዳንቺ ነኝ ጓደኛ አገኘው አይዞን መጨረሻችንን ያሳምርልን የልባችን መሻት ይፈፅምልን
@fathiasa6075
@fathiasa6075 Жыл бұрын
አዞሽ የኔ ውድ እኔማ በአየር አየር አፍቅሬ ደታርኩ ወለድኩ አሁን ስደት
@user-yk3lu6yi6m
@user-yk3lu6yi6m 11 ай бұрын
ውቡዎች ስታምሩ የኔ ማሮች ❤❤❤❤
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g 11 ай бұрын
ጣቶቾሺ ሲያምሩ የኔ ቆጆ❤❤❤❤
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
ስወዳችው❤❤❤❤
@alemabera3458
@alemabera3458 Жыл бұрын
ምርጦችዬ ሞቼ ነው ይከን ቤተሰብ የምወዳቸው ውድድድ በማያልቀው ከዘር ነጻ የሆነ ሚዲያ ደስ የምትሉ
@rarellemma1125
@rarellemma1125 Жыл бұрын
Wow yane liyuuuuuu endat enda mewdchu
@aminaseid-lv2xk
@aminaseid-lv2xk Жыл бұрын
አይለያችሁ❤❤❤
@sarangish4220
@sarangish4220 Жыл бұрын
አፍፍ ደነገጠ ስወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 Жыл бұрын
ሀይሚ እና ፍቅር ተማክራችሁ ያበደ ፕራንክ ሰራችሁ በአብርሽ ግን ያሳዝናል አብርሽ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ
@user-ou4om1yr7z
@user-ou4om1yr7z 11 ай бұрын
የኔውዶች እህቱም ፍቅርም ደስሲሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesi2112
@mesi2112 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ የተሳካ ፕራክ 😂😂
@user-ug9dp3kk5v
@user-ug9dp3kk5v Жыл бұрын
ወይ ስወዳችሁ ❤❤❤
@fikrrrrrr
@fikrrrrrr Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ እንካን ደና መጣቹ ዉዶችየ 🙏🥰🥰🥰
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m Жыл бұрын
❤❤ተገተአል❤አባአላህይጠብቃቹበርቱ
@LuLu-cq1uz
@LuLu-cq1uz 7 күн бұрын
ሀይሚ ይኽን ሁሉ አሳልፈሽ 😢😢😢አብርሽ 💔💔💔💔💔💔💔
@MasetwalMola
@MasetwalMola 3 ай бұрын
ፍልቅልቅ ስወድሽ
@user-ke9vi4nb6b
@user-ke9vi4nb6b Жыл бұрын
Wedoche setameru fikerachhu des yelale ayeleyachhu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alfyia9642
@alfyia9642 Жыл бұрын
Aer taw barki yakr wakhi enm betam new yadngtkut😢😢😢 ewnt masloyhi
@hgfdtfff5558
@hgfdtfff5558 Жыл бұрын
የኔ ዉድ❤❤❤
@naneamen4825
@naneamen4825 Жыл бұрын
አይይይይ የልጅ ነገር!!!
@kamrbdss4092
@kamrbdss4092 Жыл бұрын
ሁለት ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@destamelese3244
@destamelese3244 9 ай бұрын
ዋዉ ስታምሩ
@user-ss2dg6gb1e
@user-ss2dg6gb1e Жыл бұрын
ሥወዳችሁ ወላሂ❤❤❤❤
@rarellemma1125
@rarellemma1125 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤wuddddddddeeeee yane fikrchu🎉is a good friend for 😊
@netsaizet4033
@netsaizet4033 Жыл бұрын
አብርሽ ግን prank ሲያረግ እንጅ ሲደረግ አይወድም
@endalehibebo2545
@endalehibebo2545 Жыл бұрын
አብርሽ ሰሩ አይደል አንተ በትልቁ እንጠብቃለን
@eusshhs2668
@eusshhs2668 Жыл бұрын
የኔ የዋህ የምር ቢያመኝ ነበር እሚሻለኝ አለች ስወዳችሁ
@user-ye3ck3ff9o
@user-ye3ck3ff9o Жыл бұрын
አይይ ሰራሽለት
@hayat227
@hayat227 Жыл бұрын
ሢሣዝኖ😢😢😢
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 Жыл бұрын
ስታምሩ ዋው❤❤❤❤
@felekugelaye6750
@felekugelaye6750 Жыл бұрын
Yena marr feker sewdesh🥰🥰🥰🥰
@user-is4kx8tx3u
@user-is4kx8tx3u 7 ай бұрын
ማሻአላህ፡ያዝልቅላችሁ
@fathimafathima1270
@fathimafathima1270 Жыл бұрын
ወይኔእናተልጆቺእደዉሰራቺሁለት😅😅😅❤❤❤❤❤
@user-pi2ys9cz9z
@user-pi2ys9cz9z 4 ай бұрын
Yene weddddddd fekryeeeee❤❤
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын
😂😂😂አብርሽዬ
@bezyyoutube4720
@bezyyoutube4720 5 ай бұрын
አይይይይሚስኪን🥰🥰🥰😢😢
@hasnafalta
@hasnafalta Жыл бұрын
Siwodachu ekooo mirt betiseboch ❤❤❤❤❤
@user-ul1rp6pp7n
@user-ul1rp6pp7n 2 ай бұрын
ውይ ፋቅር
@Ruta688
@Ruta688 Жыл бұрын
ምርጦችስዎዳቹሁ
@genzedyimer9894
@genzedyimer9894 Жыл бұрын
የኔፍቅሮች፡ስወዳችው፡እኮ፡ሙቸነው
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Жыл бұрын
አቤ የሴት ተኮልኮ አይድረስ ነው አብርሺን አናደዳችሁት😂😂😂
@muhamad3183
@muhamad3183 Жыл бұрын
አይ አብርሺ ሠሩልህ
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
❤❤❤የኔ ማር❤
@fahedali632
@fahedali632 Жыл бұрын
ወላሂምርጥአፈቃሪነው❤❤❤
@tegemariyam4618
@tegemariyam4618 Жыл бұрын
ሀይምዬ፡ሠላምነሽ
@burtikanmulu5958
@burtikanmulu5958 5 ай бұрын
ወይኔ ስታምሩ ምናለ ሰይጣን ባልኖረ ነበር ስታምር ደግሞ❤❤
@genetiyegeta2444
@genetiyegeta2444 18 күн бұрын
Abrsh Tiru Afqari❤️
@mahiethiopia-vf5dm
@mahiethiopia-vf5dm Жыл бұрын
አይን የለሺም ዜብራኳን ሰትሻገሪ አላለም😅
@rarellemma1125
@rarellemma1125 Жыл бұрын
Upppppaaaaa❤❤❤❤❤❤
@user-ow3km6sp8w
@user-ow3km6sp8w 14 күн бұрын
ወይ ወንድ እደዚህ ስትሆንላት ነበረወን አ ሁን እረሳህ😥😥
@masart9631
@masart9631 11 ай бұрын
የኔ አባት ስየሰዝን😢😢😂😍
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Жыл бұрын
አብርሽ ተገኝተሀል ወይፈቅር ናአይሚ ሰራቹለት
ፍቅሬን ተዋወቋት❤️‍🩹🤍🥹
26:42
Dagi Tube
Рет қаралды 56 М.
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 10 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 8 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 63 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 8 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 12)
31:52
ለዛ
Рет қаралды 130 М.
ጋሽዬ በዱላ አባረረን.በድጋሚ ፕራንክ አረግነው😱🥵
20:06
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 261 М.
ፍቅረኛዬን  ለመጀመሪያ ጊዜ አስደንጋጭ Prank  አረኳት  😭😭
8:15
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 10 МЛН