No video

🔴አስደንጋጭ ነው‼️👉ጳጳሳት አለቀሱ😭ሰባኪውን አምቡላንስ ገጭቶ ገደለው‼️👉 የ6 ወር ሕጻን ጥለው አረፉ

  Рет қаралды 163,094

Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos

Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos

Күн бұрын

#ethiopia #eotc #ethiopiaorthodox

Пікірлер: 467
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r Ай бұрын
ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን ዘመድ ወዳጆቹ እግዚአብሄር ያፅናችሁ😢😢😢😢😢
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Ай бұрын
ነብስ ይማራ😢😢😢❤❤ወቶከመቅረት ይጠብቀን😢😢እባካችሁ አሽከርካሪዎች የራሳችሁም የሰውም ነብስ እንዳይጠፋ አሽከርክሩ😢😢❤❤
@serawitgeteye2305
@serawitgeteye2305 Ай бұрын
@@Warknish-kz3gf አሽከርካሪ ብቻ አይደለም ጥፋተኛ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚሻገሩ ሰዎች ጥፋተኛ ናቸው ምክንያቱ መኪያ እየመጣ እያለ ይሻገራሉ :: አንቡላስ ካሽከረከረ ሰውን ወደ ሆስፒታል ለመውሰድ ሲሉ በፍጥነት መንዳት አለባቸው ይሄ ነገር የታወቀ ነው ስለዚህ ሰው መኪና እየመጣ እያዩ ዝም ብለው መሻገር የለባቸውም ::
@genetkafala
@genetkafala Ай бұрын
Nafes yimer lebetesaboch agzeber yaxanachew
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-pp2fy2vj3q
@user-pp2fy2vj3q Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@ururur6108
@ururur6108 Ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምለክ ነብሱን ይማርልን ለመለው ወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ያድልልን
@user-oc4ny2bt3f
@user-oc4ny2bt3f Ай бұрын
ነፍሱን በደጋጎቹ በነ አብርሐም ይስሐቅ ያዕቆብ ዘንድ ያኑርልን።
@user-wn2fv9kj4f
@user-wn2fv9kj4f Ай бұрын
ነብስ ይማርልን መምህራችንን አይ ሞት አይመርጤው አባቶቻችንን ተውና እኛን ውሠደን 😭😭😭😭እግዚአብሔር ያፅናችሁ።
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-vm8uu3it9v
@user-vm8uu3it9v Ай бұрын
ነብሱን ይማረው አቤቱ ወጥቶ ከመቅረት ከድንገተኛ ሞት ይሰውረን ፈጣሪ😢😢😢😢😢
@marysam9193
@marysam9193 Ай бұрын
ኧረ ኡኡኡኡኡ ሃገሬ ፈጣሪ ሆይ እባክህ ቅድስት ሃገርህን ወደ ቀደመዉ አኩሪትዉልድና ታሪኳ መልሳት ስልጣንም እዉቀትም በገንዘብ እየተከዛ የሚኖርባት ሃገር ሆናለች በሺወች ብር መንጃ ፈቃድ ይገዛል የሰዉ ህይወትም ንብረትንም እያጠፋ ይገኛል እባክህ ፈጣሪ ወዳዛ በእራሱና በእዉቀቱ ተማምኖ ይሰራ በነበረዉና ለሃገርም ለወገንም ወደ ሚያኮራዉ ትዉልድ መልሳት የቃልኪዳን ምድርህን !! ነፋስህን በገነት ያኑራት ፈጣሪ!!!!
@MesfinAsfaw-kh7qi
@MesfinAsfaw-kh7qi Ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪያችን ሆይ ከድንገተኛ አደጋ ጠብቀን!
@user-ig9tc5ot5r
@user-ig9tc5ot5r Ай бұрын
ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርል መምህራችን
@Hana_tube
@Hana_tube Ай бұрын
_ነፍሱን በደጋግ አባቶቻችን እቅፍ ያሳርፍልን ለመላው ወዳጅ ዘመድ እግዚአብሔር አምላክ ሙጽናናቱን ያድልልን 💔_
@user-ke8lb6ft6e
@user-ke8lb6ft6e Ай бұрын
ነፍሳቸው በገነት ያንሩልን ለመላ ቤተሰብ ጽናት ይስጣቸው ፍጥር እጁን ያኑርላቸው
@Trhas601
@Trhas601 Ай бұрын
ለዛቺ ህይወት ነው ኮ የምንበላ 😢😢😢 እፍፍፍ በአፀደ ገነት ያኑርክ ለወዳጅ ቤተስቡ ፅናቱ ይስጣቹ😢
@tedirosgebremeskel865
@tedirosgebremeskel865 Ай бұрын
መምህር ሰዩም ነብስ ይማር ነብሰህ እግዚአብሄር በአፀድ ገነት ያኑር ወንድሜ መምህሬ
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 Ай бұрын
ነብስ ይማር መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለመላው ቤተሰቦቹን መፅናናትን ይስጥልን
@MastewalAbebe-x1d
@MastewalAbebe-x1d Ай бұрын
የወንድማችንን ነፍስ ይማር! ውድ ባለቤቱን፣ ለቅድስት ቤተክርስቲያን፣ ሁሉንም ቤተሰቦቹንና የአገልግሎት አጋሮቹ መፅናናትን ያድልልን!
@mamoaster5799
@mamoaster5799 Ай бұрын
ኡፍ በጣም ያሳዝናል .... መምህራችን . . ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰብ መጽናናቱን ይስጣቸው
@asdqwe2019
@asdqwe2019 Ай бұрын
እግዚአብር ያፅናችሁ ወገኖቸ መምህራች በአባቶች ጎንያኑርልን
@engidaassefa3063
@engidaassefa3063 Ай бұрын
ያሳዝናል መምህር ስዩም፣ ሞትህን ስሰማ በጣም ደንግጫለሁ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰብ እግዚአብሄር መፅናናትን ይስጥልን።
@user-fu4cm6ho2f
@user-fu4cm6ho2f Ай бұрын
ዉይይይይይ!ነብስ ይማር አባታችን ስለሱ መስክረሀልና ሰብስህን ይማር እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ካለ ማን ያስቀረዋል መፅናናቱን ይስጥሽ
@LeykunAsamere
@LeykunAsamere Ай бұрын
መምህር ስዩም ነፍህን ይማረው!! የጻድቁ አባታችን አማላጅነት ለዘላለም ካንተ ጋር ይሁን
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv Ай бұрын
አሜን አባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የወንድማችንን ነፍስ ይማርልን መላወው ቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንመኛለን
@tigigetu3792
@tigigetu3792 Ай бұрын
የመምህራችንን ነፍስ ባፀደ ገነት ያሳርፍልን
@user-ve8kn2zd6h
@user-ve8kn2zd6h Ай бұрын
የመምህራችን ነፍስ ከቅድዱሳኑ ጋር ያስቀምጥልን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ያድልልን እግዚአብሔር አምላክ ወቶ ከመቅረትና ከድንገተኛ ሞት ይሰውረን😢😢😢😢😢😢😢
@marysam9193
@marysam9193 Ай бұрын
ኡፋፋፋፋፋፋፋ በቃ መንጃ ፈቃድ በብዙ ሽወች ብር እየተገዛ ይገዛል ከዛ የሰዉን ህይወትም ንብረትም መንጠቅ ኧረ እባክህ ፈጣሪ ቅድስት ሃገርህ ኢትዮጵያነሰ በእዉቀቱም በጥበቡም ይተማመን ወደ ነበረዉ ትዉልድ መልሳት ያች ትንታግ እና ለሃገር ለወገን የሚያኮራዉ ትዉልድ ታሪክ ተቀይሮ ስልጣንም እዉቀትም በገንዘብ የሚገዛባት ሃገር እና አሳፋሪ ትዉልድ የበቀለባት ሃገር ሆናለች ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ ሃገሬ !!!!
@user-hg3nr8qq1g
@user-hg3nr8qq1g Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነፋስ ይማርህ መምህራችን😢😢😢😢
@eteneshmesfin3998
@eteneshmesfin3998 Ай бұрын
እግዚአብሔር በቀኝ አጁ ይቀበልህ ወንድማችን እህቴ ፅናት የሚሉ ሰጥሽ
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 Ай бұрын
ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው ቤተሰቡን ፅናቱን ይሰጠው😢
@AbebaNega-om7ym
@AbebaNega-om7ym Ай бұрын
መምህር ነፍሳቸውን በፀደ ገነት ያኑርልን ለባለቤታቸውና ለቤተሰቦቻቸው እግዚአብሄር መፅናናትን ይስጥልን😂😂😂
@asezenatadesse7546
@asezenatadesse7546 Ай бұрын
መምህር ነብስህን በገነት ያኑርልን ከቤተሰብህ ባለፈ ለመእመናን ለቤተክርስቲያናችን በጣም ታሰፈልገን ነበር ሆኖም ክፉና የማይለመደው ሞት ነጥቆናል መፅናናትን ለመላው ሰጋዊና መንፈሳዊ ቤተሰቦችህ በሙሉ እመኛለሁ ነብስ ይሜር
@Ggg-pq5ku
@Ggg-pq5ku Ай бұрын
ነፍስ ይማር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን እንድሁም ለሙላው ቤተሰብ መፅናናቱን ይስጣችሁ
@mayeaiem1353
@mayeaiem1353 Ай бұрын
ወንድማችን ነፍስህ ትረፍ ለባሌቤቱ እግዛብሔርፅናቱን ጥንካሬውን ይስጥሽ እንዱሁም አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብኝ ለቤተሰቡ ፅናቱን ይስጣችሁ
@SamesonDerese
@SamesonDerese Ай бұрын
የወንድማችንን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑር ይማርልን!!!
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 Ай бұрын
ያሣዝናል ነፍስህን በገነት ያኑርልን ወንድማችን
@user-sm5vs4tp6m
@user-sm5vs4tp6m Ай бұрын
ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን ዘመድ ወዳጆቹ እግዚአብሄር ያፅናችሁ
@Banቺ
@Banቺ Ай бұрын
ነብስ ይማርልን ወንድም መምህራችን የመቅሰፍቱን ዘመን አሳልፍልን ጌታ ሆይ ለቤተሰቦች መፅናናትን ይስጥልን
@mekdesadmasu3138
@mekdesadmasu3138 Ай бұрын
መምህር….. ነፍስዎትን በአብርሃም በይስሐቅ በያዕቆብ ጐን ያሣርፍልን፡፡፡፡፡፡፡
@user-te7sf3tp3i
@user-te7sf3tp3i Ай бұрын
ነፍስህ ይማርህ ፈጣረ ወንድማችን።
@kelemeworkseyoum5943
@kelemeworkseyoum5943 Ай бұрын
ነፍስ ይማር አባቴ በመንገድ ከመቅረት ይጠብቀን
@user-ne8jm1zn6z
@user-ne8jm1zn6z Ай бұрын
ነፍስ ይማር። ለቤተሱቦቻቸው መፅናናትን ይስጥልን
@MusmanMeo
@MusmanMeo Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነፋሰ ይማርህ መምህራችን
@MuZeZ-fx6kq
@MuZeZ-fx6kq Ай бұрын
የወንድማችን ነብስ ባፀደ ገነት ያሳርፍልን 🙏💔😭😭😭💚💛❤️
@ChaltuDeme-jx9lw
@ChaltuDeme-jx9lw Ай бұрын
እሱ ወደሚወደው አምላኩ ሄዷል። ለቤተሰቡ አምላክ አፅናኝ መልአክ ይላክላቸው እንደሰው በጣም ከባድ ነው። ይቆጫል ያንገበግባል።
@danielk.4183
@danielk.4183 Ай бұрын
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን
@user-fx3eg6yn6p
@user-fx3eg6yn6p Ай бұрын
እግዚአቤሔር አምላክ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@werkumekuanent2245
@werkumekuanent2245 28 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በዐጸደ ገነት ያኑርልን ውዱ ወንድሜ እጅግ አዝኛለሁ
@S1219M
@S1219M Ай бұрын
እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያኑር!
@belstiworkneh9466
@belstiworkneh9466 Ай бұрын
ነፍሳቸውን ይማርልን፤ ለቤተሰባቸው መፅናናትን ይስጥልን፡፡
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 Ай бұрын
😭😢😭 ✞✞✞ እጅግ በጣም ያሳዝናል ………. ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭
@aynalemtolaa3521
@aynalemtolaa3521 Ай бұрын
ወድ መምህራችን ነፍስህን በቅዱሳን እቅፍ ያኑር
@genetmekonnin4165
@genetmekonnin4165 Ай бұрын
መምኸር ነብሰኸን በአጸደ ገነት ያኑርልን
@bitsatseifu668
@bitsatseifu668 Ай бұрын
ነፍሳቸውን በገነት ያሳርፍልን ለቤተሰባቸዉም መፅናናት እመኛለሁ: :
@asterasfaw2126
@asterasfaw2126 Ай бұрын
ነብሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑራቸው
@alemtsehaywajebu9451
@alemtsehaywajebu9451 Ай бұрын
እግዚአብሔር የመምህራችንንነፍስ ይማርንል ለወዳጅ ቤተሰብ መፅናናትን ያድልልን
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 Ай бұрын
ነፍሰ ይማርልን እግዚአብሔር አምላክ ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ይሰጣችሁ ።
@user-iw7nl1nq9x
@user-iw7nl1nq9x Ай бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ለቤተሰቦቹ ለባለቤቱ መጽናናትን ስጣቸው
@addisutafesse7302
@addisutafesse7302 Ай бұрын
የሟችን መምህራችን ነፍስ አምላካችን ይማርልን ለቤተሰቡ መጽናናቱን ይስጣቸው ።
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Ай бұрын
ነፍክ በገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቿ መፀናናትን እመኛለ።
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 Ай бұрын
ስዩሜ የማይታመን ነው የኔ ጌታ ነብስክን ባፀደገነት ያኑርልን ወድማችንንንን እንኳን እናት እንኳን አላየች
@kduskdus3580
@kduskdus3580 Ай бұрын
ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፈው ቤተሰቦች እግዚአብሔር ያፅናቸው 🙏🙏🙏
@elinekelemawork8336
@elinekelemawork8336 Ай бұрын
ነብስህን በአጸደ ገነት ያሳርፋት በትንሳኤው አንድ ያድርገን
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 Ай бұрын
ነብስ. ይማር. እ/ር. ከመረጣቸዉ. ወዳጆቹ. ጎን. ያሳርፈዉ
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t Ай бұрын
አይ የኛ ነገር ዛሬን ሣናቅ ለነገዉ እንጨነቃለን እግዚያብሄር ነፍሡን በአፀደ ገነት ያኑረዉ 😢😢😢😢😢 ዉይይይይ ሚሥትየዋ ፅናቱን ይሥጣት ለዛዉም አራሥ ሆና 😢😢😢😢😢
@danielbeyene4365
@danielbeyene4365 Ай бұрын
ነፍሳቸውን በገነት ያሳርፍልን 🙏
@user-nw4il1nq8s
@user-nw4il1nq8s Ай бұрын
ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው ቤተሰቡን ፅናቱን ይሰጠው
@qatardoha9596
@qatardoha9596 Ай бұрын
እግዚኣብሔር
@Meklit-wi4th
@Meklit-wi4th Ай бұрын
ነብስ ይማርልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@astuastura9332
@astuastura9332 Ай бұрын
ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😢😢😢😢😢 ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይሰውረን 😢😢😢😢
@lemleayele4468
@lemleayele4468 Ай бұрын
ነፍስ ይማር እግዚአብሄር ወቶ ከመቅረት የተብቀን😢😢😢😢😢😢
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 Ай бұрын
ከሚድኑት ይረገን እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ነፍስ ይማር😭😭👏
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ነብሱን ይማርልን። የቀናትና የአሟሟት ሁኔታ እንጂ መቼም ለሁላችንም ቢሆን የማይቀር ጉዳይ ነው።
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 Ай бұрын
ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን ኣቤቱ ጌታሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ ከ ክፉ ኣደጋ ደውረን 😢😢😢😢ነፍስ ይማር 😢😢😢መፅናናትን ለመላው ቤተሰብ እመኛለሁ
@azebnegash5301
@azebnegash5301 Ай бұрын
እግዚአብሔር ነፍሱን በእፅደ ገነት ያኑርልን ለቤተስብም ለእኛም መፅናናትን ይስጥ
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Ай бұрын
ነፍስ ይማር ፣ እግዚአብሔር በቸርነቱ ነፍሱን በገነት ያኑርልን ፣ ለሟች ቤተሠቦችንም እግዚአብሔር ያፅናናልን።
@Ggg-pq5ku
@Ggg-pq5ku Ай бұрын
እግዚአብሄር ያፅናችሁ አይ የኛ ነገር
@DanielGetachew-cr9gu
@DanielGetachew-cr9gu Ай бұрын
እግዚያብሄር ነፍሳቸውን ይማር
@tadelechtesfaye1603
@tadelechtesfaye1603 Ай бұрын
ነፍስ ይማር መምህረችን
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Ай бұрын
ነፍስ ይማር 😥😥 ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c Ай бұрын
ነፍሳቸውን በገነት ከቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን ለቤተሰቦቻቸውም ለኦርቶዶክሳውያን ለቅድስት ቤተክርስቲያንም መፅናናቱን ይስጥልን 😭😭😭🤲
@tersite858
@tersite858 23 күн бұрын
ውይ ወንድሜን ትምህርቱን ሰምተን ሳንጠግበው ነፍስህን ይማርልኝ
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 Ай бұрын
ነብሱን በዐፀዸ ገነት ያኑርልን ለመላው ቤተሰብ መፅናናቱን ይስጥልን
@sosinayoni
@sosinayoni Ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናቸው ለቤተሰቡ😢😢😢😢
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 Ай бұрын
የአገለገለው እግዚአብሔር በቀኝ ይቀበለው ነፍስ ይማርልን ሚስቱን ወዳጄ ዘመዱን በሙሉ እመብርሀን ታጽናናልን 😭 ወጦ ከመቅረት ይጠብቀን እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት አብቃኝ አምላኬ 🤲
@genettaddesse8748
@genettaddesse8748 Ай бұрын
በጣም አዝናለሁ። እንደገና ስለምንገናኝ በቃሉ ተስፋ ሁላችንም እንጽናና። ሞት አይለመድም፤ ሆኖም አምላካችንን ወደመምሰል እየተጓዝን፣ ሁልጊዜም የተዘጋጀን እንሁን። እግዚአብሔር ይርዳን።
@fikertamirzeleke7015
@fikertamirzeleke7015 Ай бұрын
በአጸደ ገነት ያኑረልን ለቤተሰቦቻቸው እንዲሁም ለመላው ኦረቶዶክስ እምነት ተከታዮች እግዚአብሔረ አምላካችን መጸናናትን ይስጥ
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 Ай бұрын
በስመኣብ እዝጊኦ መሓረነ ክርስቶስ
@Serkalem-tc5xz
@Serkalem-tc5xz Ай бұрын
ነፍስ ይማር ነፍስህን በአፀደገነት ያኑርልን ቤተሰበ መፅናናቱን ይስጥልን😢😢😢
@etabisgetan9854
@etabisgetan9854 Ай бұрын
ነፍስህን ፈጣሪ በሠላም በአፀደገነት ያሳርፍልን ለቤተሰቦሆመፅናናትንይስጥልን ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማልን
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j Ай бұрын
አምላኬ ሆይ የንስሃ ሞትን ይስጠኝ፡ የመምህራችንን ነብስ ይማርልን ክርስቶስ ከደጋጎቹ ጎን አኑርልን
@ZemariMimiyasTOUBE
@ZemariMimiyasTOUBE Ай бұрын
ነፍስ ይማር መምህር ነፍስ ይማር በጣም ያሳዝናል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB Ай бұрын
ነፍሳቸውን ይማረው አቤት በድንገት ወጥቶ ከመቅረት ያድነን መፅናናትን ለሁላችሁም ይሰጥ።ሚሰትየዋን መርዳት ጥሩ ሃሳብ ነው እንደዚ ቤ/ክህነት ቤ/ክ /ያገለገሉት ሰዎች በሞት ሲለዩ መርዳት ቋሚ ቢሆን ጥሪ ነው። ባለፈው አመት መ/ሪ ጌታ ፈንቴ አበበ የሚባሉ ቤታቸው ጎፋ ገብርኤል የነበሩ እጅግ መልካምና ሰው አክባሪ ለሰራቸውም ታታሪ ሰው ከ7_9 አመት በዊሊቸር ላይ እቤታቸው በተለይ ባለቤታቸው እና ልጆች እየረዷቸው ቆይተው ሞቱ ባለቤታቸው /የልጆቻቸው እናት ቤ/ክ እየተመላለሱ መልስ አላገኙም እባባካቹ ለእሳቸውም ከተቻላቹ ሰራ ብትሰጧቸው/ አሳቸውን ለማሰታመም ብለው እንጂ ቅ/ሥላሴ ካልተሳሰትኩኝ ህፃናት ማዋያ ሰራቸውን የተውት ።
@negedelemma7021
@negedelemma7021 Ай бұрын
ነፍስ ይማር መምህራችን
@user-ot7kd5nj8g
@user-ot7kd5nj8g Ай бұрын
እግዚአብሔር ያጽናችሁ ቤተሰቦቹ
@user-yb4lx4yp5d
@user-yb4lx4yp5d 24 күн бұрын
ነብስ ይማር ለቤተሰስ ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን እመኛለሁ ህፃኑንም እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድግልን ወቶ ከመቅርት መድሃንያለም ይጠብቀን ነብሱ በሰላም ትርፍ በጣም ያማልኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx Ай бұрын
አባታችን ነብስ ይማር😢😢😢😢😢
@user-ob1yh6kj4f
@user-ob1yh6kj4f Ай бұрын
የቅዱሳን አምላክ ለቤተሰቡ መጽናናትን ይስጥልን ፤ ልብ ይሰብራል።
@AddisTigabu-l5n
@AddisTigabu-l5n Ай бұрын
ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት የኑራት ለቤተሠቦቹ ፅናቱን ይስጣቸው
@tegtakliesttakila9047
@tegtakliesttakila9047 Ай бұрын
ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው❤❤❤😢😢😢
@BreFekr
@BreFekr Ай бұрын
መምህራችን ነፍስ ባፀደ ገነት ያሳርፍልን😢😢😢😢😢
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 Ай бұрын
ነፈስችውን በአፅደ ገነት ያኑርልን አሜን
@user-nc3uj1wc4s
@user-nc3uj1wc4s Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ነፍስ ይማርልን ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይሰዉረን
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Ай бұрын
ነብሱን ይማርልን ለቤተሰቡም መፅናናቱን ይስጥልን።አይ ሞት።😢😢😢😢😢
@haftomhalafi8801
@haftomhalafi8801 Ай бұрын
ነፍሳቸው በአፀደ ገነት ያኑርልን
@Selina6648
@Selina6648 Ай бұрын
ነፍሰ ይማር በጣም ያሳዝናል መፅናናቱን ያድልን እግዚአብሔር 😢😭
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 3,9 МЛН
♦️ስሙ ስሙ ካንሰር ከዚህ በኋላ ♦️ታሪከኛዋ ወ/ሮ ታሪክ ሚካኤል
1:15:33
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 60 М.
ኪዳነምሕረት ...የመከራዉ ለሊት አለፈማነው ማርያምን ተው የሚለኝ??
1:18:19
አነጋጋሪው የውሻ ገበያ በአዲስ አበባ...ስንት ነው?
53:26
Nahoo TV Entertainment ናሁ ቲቪ
Рет қаралды 213 М.
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН