አስደንጋጩ መሪ ኪም ጆንግ ኡን እና አስፈሪዋ ሰሜን ኮርያ | truth about Kim Jong and North Korea | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

  Рет қаралды 212,579

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

3 жыл бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 274
@mubarkktube7557
@mubarkktube7557 3 жыл бұрын
Wow እኔን ግርም ከሚለኝና ከሚመቸኝ ነገር ውስጥ አቀራረብህ ቃላት አጠቃቀምህ🥰 ምርጥ ነው በርታ
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 3 жыл бұрын
ሚገርም ነው ማርያምን እኝ እኮ እድለኞች ነን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን
@linalina6076
@linalina6076 3 жыл бұрын
Ara calendar woo yegrmal
@mekdiesk5867
@mekdiesk5867 3 жыл бұрын
ነፃነት እገታው በጣም በዛ እንጂ አሁን ሀገራችን እንደዚህ አይነት መሪ ነው ሚያስፈልጋት ህዝባችን መኖር ተሳቀቀ እኮ
@sonsdw7245
@sonsdw7245 3 жыл бұрын
@@mekdiesk5867 አንደኛውን የሱ አይሻልም የኔ እድለኛ በየትም አሞራ ና ባሕር እየበላሽ
@kedirabdelkadir6014
@kedirabdelkadir6014 3 жыл бұрын
@@linalina6076 ?
@IytGhi
@IytGhi 2 ай бұрын
KKiKKio​@@sonsdw7245
@ToybaEnderis
@ToybaEnderis 3 жыл бұрын
አቤሎ የለለ እኮነው ስነምግባርክን የምወድልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጥበቃው አይለይህ መቸም ምርጥሰው አይበረክትልን
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@tsegaywelay6821
@tsegaywelay6821 3 жыл бұрын
berta ayzoh
@avrahamavraham5019
@avrahamavraham5019 3 жыл бұрын
kkkkkllkmlklkkkkmlkkkmkk
@ToybaEnderis
@ToybaEnderis 3 жыл бұрын
@@avrahamavraham5019 😂😂😂😂😂
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 3 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ደናቁርት ህዝብ እንደዚህ አይነት መሪ ነው እሚያስፈልገው ምክንያቱም ክብርም ነጻነትም አይወዱላቸውም
@marielee1171
@marielee1171 3 жыл бұрын
ዬምር ነበር
@sekelanile3147
@sekelanile3147 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል!! በትክክል እጋርሃለሁ ! የኢትዬጲያ ህዝብ መብት ሲሰጠዉ በሩን ዘግቶ ጓዳው ዉስጥ ሲያመልከዉ የነበረዉን ባእድ አምልኮ በአደባባይ መንገድ ተዘግቶልኝ ካላመለኩት እና ካላመለካችሁልኝ የሚል ቀፋፊ ህዝብ ነዉ
@rezenegebreab4743
@rezenegebreab4743 2 жыл бұрын
አንቺ ባንዳ ከሃዲ!። የኢትዮጵያን ህዝብ የት ታውቂውና?!። ማፈሪያ። እናንተ ለኢትዮጵያ ህዝብ ክፍ የምትመኙ ሟርተኞች። በራሳችሁ የማትኮሩ!። ኢትዮጵያ እኮ በአለም ላይ የመጀመሪያዋ ስልጣኔን፣ ነፃነትን፣ እውቀትንና ጥበብን ያሳየች ሃገር ናት!። ዲሞክራሲንና ነፃነትን የፈጠረው እኮ የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ነው!። የኢትዮጵያን ህዝብ የት ታውቂውና?!። ማፈሪያ። የኢትዮጵያ የውጭ ጠላቶች እንኳን የኢትዮጵያን ህዝብ እንደዚህ አይሳደቡም። በጣም ያከብሩታል። ከሃዲ ህዝብ አስወጊዎች!። የኢትዮጵያ ህዝብ ክቡር ነው እናንተ?!። ታላቅ ህዝብ ነው። ዲሞክራሲና ነፃነት እኮ የጀመረው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው። ሥልጣኔና ሳይንስ የጀመረው እኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው!። ከሃዲ ወያኔዎች!። ስለኢትዮጵያ ምንም አታውቁም። ጁንታዎች። የግብፅና የአውሮፓ ሎሌዎች። የነጭ መጠቀሚያዎች!።
@rezenegebreab4743
@rezenegebreab4743 2 жыл бұрын
@@sekelanile3147 አንቺ ባንዳ ከሃዲ!። የኢትዮጵያን ህዝብ የት ታውቂውና?!። ማፈሪያ። የኢትዮጵያ የውጭ ጠላቶች እንኳን የኢትዮጵያን ህዝብ እንደዚህ አይሳደቡም። በጣም ያከብሩታል። ከሃዲ ህዝብ አስወጊዎች!። የኢትዮጵያ ህዝብ ክቡር ነው አንቺ!። ታላቅ ህዝብ ነው። ዲሞክራሲና ነፃነት እኮ የጀመረው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው። ሥልጣኔና ሳይንስ የጀመረው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው!። ከሃዲ ወያኔዎች!። ስለኢትዮጵያ ምንም አታውቁም። ጁንታዎች። የግብፅና የአውሮፓ ሎሌዎች። የነጭ መጠቀሚያዎች!።
@naniy9579
@naniy9579 3 жыл бұрын
ሰላም አቤል እናመሰግናለን በርታልን ።❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@senaytseni6764
@senaytseni6764 3 жыл бұрын
ይሄ ሰዉዬ ምርጥ ነዉ ኮቪድ እራሱ አልደፈረዉም የኔ ቦቦሊኖ
@aemenwegnehe858
@aemenwegnehe858 3 жыл бұрын
ኮረና ተያዘ የሚባል ቢሰማራሱ ገደሉት እሚል ይመስለኛል ቦቦሊኖ አልሽው👌 ክክክክ
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 3 жыл бұрын
😂😂
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 3 жыл бұрын
@@aemenwegnehe858 አሳቅሽኝ
@zeusapollo9938
@zeusapollo9938 3 жыл бұрын
ይብዳሽ
@biniyamworkneh5888
@biniyamworkneh5888 3 жыл бұрын
ስለ መረጃዎችህ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@sosishemles1129
@sosishemles1129 3 жыл бұрын
እንዲህ ያለው ነበር ለኛ የሚገባው ምን አለ 15 ቀን ቢያስተዳድረን
@linalina6076
@linalina6076 3 жыл бұрын
Awo batem la ethiopan nber
@genetgamlack8241
@genetgamlack8241 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk
@muhemedshukur6837
@muhemedshukur6837 3 жыл бұрын
አሳራአምስት ቀን ብቻ ለምን ከከከከ
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 6 ай бұрын
የኢትዮጲያ ህዝብ ሞት አይፈራም ቦሩ ሜዳ እኮ በ 1 ቀን 40 ሽ ሙስሊም ተገሏል በአፄወቺ አሁን ይኸ ክፊ መሪ እኛ አገር ቢገባ 15 ቀን ቢመራ ሁሉንም ህዝብ ጨርሶ ይገላል ህዝብ ስራአት ፣ የአገራችን ህዝብ ፈሪ አደለም ሞት አይፈሩም
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy 3 ай бұрын
Min agenagew koy ahun boru meda mnamn ymtlew mn masreja lahe sle boru meda ?​@@AminaMuhammed-cw2fx
@lebleb3498
@lebleb3498 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ወቸጉድ ስንቱን ያሰማናል አቤላ በርታልን አቀራረብህ ውስጤ ነው👍👍👍
@mohas5843
@mohas5843 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ምርጥ ጋዜጠኛ ማለት አቤል ብርሀኑ
@user-lu4cp5zs7l
@user-lu4cp5zs7l 3 жыл бұрын
አቤሎ ይሆ ቢድዮ ድጋሜ ይስራ ሰለ ደቡብ ኮሪያ ማወቅ እንፈልጋለን ሌላም ይሰራልን 🙏🙏🙏🙏
@soliyanamannuu9674
@soliyanamannuu9674 3 жыл бұрын
Enem
@sis83
@sis83 3 жыл бұрын
just every thing opposite of it they are technologically advanced, happy, democratic educated and also fastest WiFi network in the world with more developed economy
@user-wn1yq3bo9l
@user-wn1yq3bo9l 3 жыл бұрын
እንየም ስለ ደቡቡ ኮርያ ማወቅ እፈልጋሎሆ ኣቤሎ እናመሰግናለን እጥር ምጥን ያለች እኮናት ኣቀራረብህ
@user-fw6dq5tl6t
@user-fw6dq5tl6t 2 жыл бұрын
አቤሎ በጣም ትሁት እና ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ዋው
@fsy1999
@fsy1999 3 жыл бұрын
ድህነት ወርቅ ነዉ🤭 ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹✋ አሜሪካንስ ደግ አረገቻት✅✅
@makemoneyEt
@makemoneyEt 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ አቤላ😍😍
@naold4280
@naold4280 3 жыл бұрын
በድሮ ጊዜስ ቢሆን እሺ በዚህ በሰለጠነበት ዘመን ግን እኔ እንደዚህ አይነት ህግ ይኖራል ብዬ አስቤም አላውቅም ኸረጉድ እኮ ነው😧😱
@seidmtube7558
@seidmtube7558 3 жыл бұрын
ሰላም ወገኖቸ
@user-ue8bp2qi3s
@user-ue8bp2qi3s 3 жыл бұрын
አቤል የወይኗወ ልጅ የምወድ እንኳን ደናህ መጣህ በጣም እናመሰግናለን ተባረክ ወንድሜ
@user-uu1zt2bs4j
@user-uu1zt2bs4j 2 жыл бұрын
ዋው አቀራረብህ👌👌👌👌
@sosishemles1129
@sosishemles1129 3 жыл бұрын
የወይኖአ ልጅ በርታ አንደኛ ነህ👌👌👌
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 3 жыл бұрын
ኢሄ ሰውዬ መጨረሻው ልክ እንደኛው ጁንታዎች እንደሚሆን አልጠራጠርም ምክንያቱም አለማችን በእግዚአብሔር እጅ ስለሆነች
@happymedia7268
@happymedia7268 3 жыл бұрын
ማንንም እንደፈለገ ማድረግ የሚችል ሰው ነው።
@fsy1999
@fsy1999 3 жыл бұрын
😂😂👌
@KadirShmsdin-we4bf
@KadirShmsdin-we4bf 3 ай бұрын
ቅንጥራም ፈኖ መሰለህ ኢንዴ ወይስ አመራ መሰለህ
@dagtmichael4211
@dagtmichael4211 3 жыл бұрын
berta አሪፍ ነው
@ifyouthinkuarehumandontbew7077
@ifyouthinkuarehumandontbew7077 3 жыл бұрын
ጀግና ነው!👍
@kadireshamsdine9507
@kadireshamsdine9507 Жыл бұрын
ሸርሙከ
@emuyadesya
@emuyadesya 3 жыл бұрын
አቤሎ በጣም ጎበዝ ነህ ሌሎች ዩቱዩበሮች ካንተ ሊማሩ ይገባል
@kurezking1654
@kurezking1654 3 жыл бұрын
አሪፍ መረጃ ነው አብ ግን የፀጉር ቁርጥ የተቆረጣው በሞት አንዴምቀጣ በዕውቀት ማህደር መፅሐፍ አለ
@ethiotoday2889
@ethiotoday2889 3 жыл бұрын
አቤላ እንወደሃለን በርታልን
@gosamamo1706
@gosamamo1706 3 жыл бұрын
የሚገርም አቀራረብ ነው በርታ
@habeshatips9782
@habeshatips9782 3 жыл бұрын
አቤላ ሰላም ነው ምንግዜም ትመቸኛለህ
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
እኔግን አላውቀውም።ነበር አቤሎ እንኳን በስላም መጣህ
@betelove1798
@betelove1798 3 жыл бұрын
ምን ጉድ ነው
@mntetube7267
@mntetube7267 3 жыл бұрын
Wow i love you all video
@NahiMedia
@NahiMedia 3 жыл бұрын
Gerami nw abela 👍
@mariagebermariam4440
@mariagebermariam4440 3 жыл бұрын
Tnxs bro!!🙏
@happymedia7268
@happymedia7268 3 жыл бұрын
በሀገር ሉአላዊነት የማትደሪደር ልዩ አገር ነች። የኛ አሉ እንጂ ተረተረት አና ስብከት ፓርላማ ላይ የሚተረተሩ። ረጅም እድሜ ለኬም ጂንግ ኡን
@sonsdw7245
@sonsdw7245 3 жыл бұрын
ወንድ ጀግና አደንቀዋለሁ የኛዎች አሉ እንጂ በየፈረንጅ አስፋልት የሚንከባለል ዥልጥ
@gospelinspiration7844
@gospelinspiration7844 3 жыл бұрын
Abelo.1nya nesh be aqerareb Be qirbu demo 1M subscribe tigebalek😍
@jeribini5969
@jeribini5969 3 жыл бұрын
ጌን እኔ አንድ የተመቸኝ ሀጋቸው አለ. የሌላ ሀገር ወሬ አለመስማታቸው እና የራሳቸው መሳርያ ያላቸው ሌላው ምፈራቸው መሆናቸው በጣም ተመቸቶኛል 💞
@muletube5087
@muletube5087 3 жыл бұрын
woww abel
@tgist7172
@tgist7172 2 жыл бұрын
So amazing 💜
@addishiwotgetachew510
@addishiwotgetachew510 3 жыл бұрын
Good program abi
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 жыл бұрын
ቴድን የገደለ ይገደል የምትሉ ድገፈቹን በለይክ አሰዩኝ ዎለይ የገደለ አደበበይ ተሰቅሎ ብገደል ደስታሄ ነዉ
@haile-no1vc
@haile-no1vc 3 жыл бұрын
Lenem des baleg
@tamiruinika1749
@tamiruinika1749 3 жыл бұрын
Hachalun Yegedeles min yihun?
@endalatadesseliv
@endalatadesseliv 3 жыл бұрын
Abel my best KZfaq
@chapitube5832
@chapitube5832 3 жыл бұрын
Abel awesome video 👍👍👍 endihum sile yeteleyayu editing , lelochnm lemaggnet ahun channelen subscribe argu
@user-dj5qk7jv9x
@user-dj5qk7jv9x 3 жыл бұрын
እንኮን ደህና ጠይ አቤሎ ተወደጅ ኢትዮ ልጅ
@ermias4510
@ermias4510 3 жыл бұрын
በጣም እወድሀው አቤል
@jerryat3217
@jerryat3217 3 жыл бұрын
😳እረ ጉድ ነው 😂ምነው የኛም አስተዳዳሪ የዚ ሰውዬ ትንሽ ድፍረት ኮስተር ቢል ጥሩ ነበር 🙄 አቤሎ በርታ 👍👍♥️
@toibaali5876
@toibaali5876 3 жыл бұрын
😂😂😂😂 አንድ ፍሬ ልጅ እኔ አላህ ነኝ ብቻ እዳይል አፈር መሆኑን የረሳ ይመስለኛል አይ የሰዉልጅ ።
@hcgsv5582
@hcgsv5582 3 жыл бұрын
አር እኔ ፍጣሬ ነኚ ይላል ትንሽ ቆይቶ ክክክክክክ
@toibaali5876
@toibaali5876 3 жыл бұрын
@@hcgsv5582 😂😂😂😂አይ የሰዉ ልጅ እኔ የሚገርመኝ ሁላችንም እናጠፉለን ነገር ግን እጅግ ፈጣሪን የሚያስቆጣ የመፎካከር ነገር አይኖርም ።እንዴት በሰዉ ይጨከናል ማለቴ ነገ እፈጣሪዬ ፊት ስቀርብ ምን እመልሳለሁ አለማለታችን አለማለቱ ይደቀኛል።
@wfight2155
@wfight2155 3 жыл бұрын
ይሄ ነው መሪ ቲኒሽ በዛ እጂ 👏👏👏
@emranemran7086
@emranemran7086 3 жыл бұрын
ጀሀነም ነው መባል ያለበት ሰሜን ኮርያ አይደለም አላህ በበዳይች አንባገነኖች ላይ መአቱን ያውርድባቸው
@mesrur146
@mesrur146 3 жыл бұрын
አቤሎ ምርጥ ሰው ለምተሰጠን አስገራሚ ነገሮች እናመሠግናለን
@1bdtube488
@1bdtube488 3 жыл бұрын
ምታዘጋጀው ቪዲዮ በጣም ደስ ይላል ግን ስለ ኢትዮጵያ ብትሰራ ደስ ይለኛል ከውጭ አልፈን ከምንሄድ የራሳችንን ብናስቀድም ይሻላል ከተስማማህ ያልኩህ replay አድርግልኝ
@forgotemail594
@forgotemail594 3 жыл бұрын
አቤልታዬ 💗
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 3 жыл бұрын
ABELOO selamehe yebeza .ANTEME KIM J...TEWEDEWALHE ENENE NEGEROO YASEGEREMMEGALE ADENAKIHE NEGE BERTA 👏👏👏
@fanta3636
@fanta3636 3 жыл бұрын
ዋው ህግ ማለት ይህ ነው 🤗🤗👍👍👍👍👍
@zahrjamais8314
@zahrjamais8314 3 жыл бұрын
አቤል ስለ ደቡብ ኮርየም ማረጃ ስራልን
@itsmydam5684
@itsmydam5684 3 жыл бұрын
ወቸ ጉድ ይላል አቤል ብርሀኑ ገሀነብ ማለት ነው እጂ የምን ሀገር ነው ይሄ ሰይጣንም በለው አንዳንድ ነገሩን ብወድለትም ግን ከልክ ያለፈ ጉድ ነው
@user-wg9zk8ei2j
@user-wg9zk8ei2j Жыл бұрын
ምርጥሰው
@hope8944
@hope8944 3 жыл бұрын
ከሁሉም የቀን አቆጣጠራቸው😄
@senifekadu5257
@senifekadu5257 3 жыл бұрын
Nice
@getuwubshet8836
@getuwubshet8836 3 жыл бұрын
ለኛም እንደዚህ አይነት መሪ ቢኖረን
@yohannessolomon5188
@yohannessolomon5188 2 жыл бұрын
noooooooooooooooooo enkuanm alnoren
@yohannessolomon5188
@yohannessolomon5188 2 жыл бұрын
noooooooooooooooooo enkuanm alnoren
@user-dc1us5ct5s
@user-dc1us5ct5s 3 жыл бұрын
እድሌለማመንይከብዳሌወላሂ😁😱😱😱😂😂👈👈
@adishanan9611
@adishanan9611 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በመጣልን በሀገር ላይ አፉን የሚከፍተውን ልኩን ቢአሲዝልን
@HamzaDagne
@HamzaDagne Жыл бұрын
Wow 👍❤️❤️
@samirakhansamirakhan8370
@samirakhansamirakhan8370 3 жыл бұрын
😀😀😀😀ያሥቅ በአላህ
@derickderick852
@derickderick852 3 жыл бұрын
😀😀😀😀😀 ምን ጉድ ነው
@24youtubechannel86
@24youtubechannel86 3 жыл бұрын
The best friends great
@bahrainbahrain3689
@bahrainbahrain3689 3 жыл бұрын
Abela balefe teykesh neber sle weekend sralen🙏❤
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 3 жыл бұрын
በመሳሪያ የሚያምን በያዘው መሣሪያ ያልቃል ለኪም ለራሱ ያድርገው አሜን ሰይፉ የሚያነሳ በሰይፉ ያልቃል
@beeeassefa6133
@beeeassefa6133 3 жыл бұрын
እኛ ሀገር በመጣ ማንም ተነሰቶ አፉን የሚከፈተው
@nejathussein2038
@nejathussein2038 3 жыл бұрын
የጨለማ. ጉዞ. ነው. ለኔ
@ererc
@ererc 3 жыл бұрын
የወይኗ ልጅ አባቱን የማያውቅ!
@user-ep6ns6dy4x
@user-ep6ns6dy4x 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ😏🙄
@kiyakiyu1669
@kiyakiyu1669 3 жыл бұрын
Wow
@user-qy6tj1uw6n
@user-qy6tj1uw6n 3 жыл бұрын
ሰላም 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏
@forgotemail594
@forgotemail594 3 жыл бұрын
ጉድ እኮ ነው አሜሪካ የምትጠፋው በዚህ ሰውዬ ነው በለኝ ሆ 🙆
@ashzx4724
@ashzx4724 3 жыл бұрын
ሠላም
@piccipicci4847
@piccipicci4847 2 жыл бұрын
ጉድ በል ጎደሬ እሯ
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 3 жыл бұрын
አሪፍ ሕግ ነው፡፡
@abrahamabbey4713
@abrahamabbey4713 3 жыл бұрын
Please Turkey military and war story
@user-wn1yq3bo9l
@user-wn1yq3bo9l 3 жыл бұрын
ውይ በስምኣብ ቸሩ መድሀንያኣለም እንየን ተመስገን የባሰ ኣታምጣብን ጪንቅ ጪንቅ ኣለኝ እስርቤት ነው በቃ
@alemtueromo5607
@alemtueromo5607 3 жыл бұрын
yemgarm new👍👍
@haile-no1vc
@haile-no1vc 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ እንደዚህ አይነት ጭካኔ ብገባ ምሲክን ሰው አይሞትም ነበር ።
@dd-jl6xs
@dd-jl6xs 3 жыл бұрын
Yea the government will take care of that instead
@hagerabaye1215
@hagerabaye1215 3 жыл бұрын
ይህ ሰውየ ገና ሳየው ነው የምያስቀኝ እስከልብሱ
@user-sl1in9cx3b
@user-sl1in9cx3b 3 жыл бұрын
እንድህም አለ ይገርማል የኛንም ለትንሽ ጊዜ እንደዚህ ቆፍጠን አርጎ ልክ ማዝያዝነበር
@habhabshi6915
@habhabshi6915 3 жыл бұрын
ጉድ
@gsgshsb4170
@gsgshsb4170 3 жыл бұрын
እኛም ሀገር ብጀመር ደስ ይለኛል
@ethiopia4235
@ethiopia4235 3 жыл бұрын
ሰለም ነው አቤሎ ለብዙ ግዜ እከተተለለው ያንተን ፍሎግረም ስለ ሰዳም ነ ኦሳማ ብለደን ታሪክ ይዘህ ነ እሺ
@dawite5658
@dawite5658 3 жыл бұрын
Abela gobez bertalin.i have one question.ye hageritua zega wede lela alemat megueaz yichlalu.kechalu efoy ne
@dejegamingandlivestreaming3828
@dejegamingandlivestreaming3828 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@nigistbirhanu1839
@nigistbirhanu1839 3 жыл бұрын
በሀገር ላይ ክህደት መፈጸም የሚለዉ ህግ ምርጥ ነዉ
@dd-jl6xs
@dd-jl6xs 3 жыл бұрын
It isn't for betraying the country, it is for telling the truth.
@fonkafonka7265
@fonkafonka7265 2 жыл бұрын
እ አንዲኛው ቅጣት ደስ ብሎኛል እስከ ትውልዲ የሚሄደው ምን አለ አገራቺንም በሆነ ለፍላፊው ሁሉ ባንዴ ዝም ይለ ነበር ዝንብ ይቃሙ እና
@abrahamsultan70
@abrahamsultan70 3 жыл бұрын
እንዲህ አይነት መሪ ለምዬ ኢትዮጵያ ያስፈልጋታል ከነዚህ የነጭ መጫወቻ ባለስልጣኖቻችን እኛንም ያሰከብሩን ነበር
@sadaadam1054
@sadaadam1054 3 жыл бұрын
ኪም ጆን ሆይ ባኮትን ከልክ ያለፉትን የ ኛዎቹን ፖለቲከኞች 5 አመት ያክል ኢትዮጵያን ይምሩና አደብ ቢያሲዙልኝ ብዬ ተመኘሁ በተለይ እንገንጠል እንከለል እሚሉትን ሰው እሚገሉትን
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 2 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ደቆሮ ህዝብ እንደዚህ አይነት መሪ ነበር የሚሥፈልገው
@user-lz1ik4do9t
@user-lz1ik4do9t 2 жыл бұрын
ይሄን ቪድዮ ወደ ኮሪያን ቁዋንቁዋ ተርጉመን ለ ኪም ብንልክለት ምን ይመስላችኋል 😭😚
@boyzkhalid8694
@boyzkhalid8694 3 жыл бұрын
Able l'm so appreciate you ...all dictators have not much time on this world
@yamichetube7201
@yamichetube7201 3 жыл бұрын
ይህን ሰውየ ጓደኛ አርገን ይዘን ግብጥን የምንገለብጥበት አሪፍ መሳሪያ መያዝ ነው
@genetgamlack8241
@genetgamlack8241 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@semira1209
@semira1209 3 жыл бұрын
ይሄነበር ኢቶ የሚያስፈልገው እርጭ አርጋ ትገዛዎል ሰው እደዚህ እየታርደ እፍፍፍፍ
@noahkassahun6607
@noahkassahun6607 3 жыл бұрын
አይይይይይይይይይይይ መከራ
@abinaa9041
@abinaa9041 3 жыл бұрын
WoW Abela tileyaleh Gerami ena mesach akerareb
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
7 ለማመን የሚከብደው የኋይት ሀውስ አስገራሚ ጥበቃ
12:18
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 176 М.
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 29 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН
Why Starbucks Is Struggling
12:06
CNBC
Рет қаралды 484 М.
Why UK 🇬🇧 is going Bankrupt? : Detailed Economic Case Study
20:37
这是王子儿子吗
0:27
落魄的王子
Рет қаралды 20 МЛН
这是王子儿子吗
0:27
落魄的王子
Рет қаралды 20 МЛН