No video

አስደናቂ አምልኮ:- ብቸኝነት አይሰማኝም - ዘማሪ ይድነቃቸው ንብረት || Bichegninet Ayisemagnim - Yidnekachew with CM Band

  Рет қаралды 233,438

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

9 ай бұрын

ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
www.cmmlife.or... #Yidnekachew__Teka #Bichegninet_Ayisemagnim #ይድነቃቸው #ይድኔ #newprotestantmezmur #liveworshipsongs
የአገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ
Contact: +251966328684
Email: joshubera@gmail.com
website: cmmlife.org
Follow us on
Instagram @christmissiontvethiopia
Facebook @CmCAddis
Telegram @ChristMissionTvEthiopia
Tiktok @christ_mission_tv
የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፉ መጽሐፍትን ለማግኘት
USA & Canada
+1 (740) 304 6000
UK & Europe
+44 795 079 1224

Пікірлер: 133
@kh9689
@kh9689 8 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን በእውነት ላመለከው ጌታ ኑርለት ፀጋውን ያብዛልህ !!! በቤቱ ለዘላለም ኑር አምልከው ለእኞም በረከት ሆነሀል! በአካል ሆኜ ባመልከው እንዴት ደስ ባለኝ እሩቅ አገርባልሆን:: ጌታን ማምለክ ትልቅ እድል ነው!
@user-lg1gu8is2b
@user-lg1gu8is2b 8 ай бұрын
Tidershalesh/ tidersaleh ,hulachnm balenbet enamelkewalen
@officialyidnekachewnibret7909
@officialyidnekachewnibret7909 8 ай бұрын
Amen 🙏
@user-hm7hp1dj9b
@user-hm7hp1dj9b 6 ай бұрын
አሜን እውነት ነው ተባርኮ ይቅር ለዘላለም 🙏🙏🙏
@destatura6825
@destatura6825 6 ай бұрын
God bless you
@zeditub110
@zeditub110 8 ай бұрын
ሁል ግዜ የጡዋቴ አምልኮ ነዉ 😢😢😢ከሰማዉበት ጀምሮ መንፈስ ቅዱስ ያለቤት አምልኮ ከሄድኩበት እንድሜለስ ወደ እየሱስ እንድጠጋ አድርጎኛል መልህቄ ሆይ ድጋም ላልመሌስ ያዘኝ😢😢😢😢
@kh9689
@kh9689 8 ай бұрын
ይሄነው አምልኮ ጬኸት ሁካታ የሌለበት::: ተባረክ!
@ADANECHABUNE-u8g
@ADANECHABUNE-u8g Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samuelamen3634
@samuelamen3634 7 ай бұрын
ምነው መውረድ ባይኖር ከዚ ከፍታ❤
@phoebendamena-tm1qk
@phoebendamena-tm1qk 7 ай бұрын
ጌታ ዘመንህ ያለምልመው ምን አይነት የእግዚአብሄር ህልውና ያለበት ድንቅ አምልኮ ነው በጌታ ተባረክ ይጨምርልህ ያብዛልህ
@Bereket734
@Bereket734 8 ай бұрын
ይድኔ ጌታ ዘላለምህን ይባርክ ፀጋው ይብዛልህ❤
@ethiopianmezmur9874
@ethiopianmezmur9874 8 ай бұрын
ወድሜ ያባቴልጅ ተባረክልኝ ሁልግዜ አምልከህ ስለምታስመልክ መፈስ ቅዱስ አብሮህ ይሰራል ለምልምልን💗💗💗
@user-hx6oq2pb7b
@user-hx6oq2pb7b 8 ай бұрын
😊
@TsedeyEndeshaw
@TsedeyEndeshaw 5 ай бұрын
ደንቅ ዝማሪ እውነተኛ የእግዚአብሄ መንፈስ ያለበት ሁሌ ብሰማው እማይሰለች ጌታ ዘመንህን ይባርክ ይህ ነገር አይወሰድብህ
@gdnerd6940
@gdnerd6940 8 ай бұрын
ኦ ኢየሱስዬ እንዴት እንደምወድህ Yidne, May God bless you more and more❤❤❤
@davinchifan8899
@davinchifan8899 5 ай бұрын
በዚህ አምልኮ ውስጥ በመገኘቴ ደስታዪ ልገልፀው አልችልም አንድ ቀን በሰማይ አናስበው ይሆናል ግን በምድር ላይ ጌታን እንደዚህ በማምለኬ ደስ ብሎኛል ሁሌም አልረሳውም ...እባካቹ መምጣት የምትችሉ በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭም ያላቹ በጌታ ፍቅር አበረታታችዋለው የክርስቶስ ተልህኮ ቤ/ን ነቢያቶች,ፓስተሮች,በውስጥም በዉጭም ,, በክፍለ ሀገራቶች,, ከሀገር ውጭም ሆናቹ የምታገለግሉ በፀሎታቹ እና በገንዘባቹ ይሄን ድንቅ የመዳን አገልግሎት የምትደግፉ ሁላቹም አገልጋዮች ተባረኩ አወዳችዋለው... በክርስቶስ ወንድማቹ ዳዊት ❤❤❤❤❤❤❤
@agerneshhusseinofficial9907
@agerneshhusseinofficial9907 8 ай бұрын
አይኔ ነው የማይበት እግሬ ነው የቆምኩበት (ዘማሬ ተመስገን አበራ )
@bettybreaep
@bettybreaep 8 ай бұрын
ነፍስ አልቀረልኝም 😭😭😭❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 ተባረክክክ
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 2 ай бұрын
Yedne yabate beruke leberket hune lemlem dinke yemelakit zema nw❤
@user-oz2kv8tv3f
@user-oz2kv8tv3f 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ልጄ - ያስከበርከው ጌታ ያክብርህ - ሙዚቀኞች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በዘመናችሁ ሁሉ ልዑሉን ማላቅ ይሁንላችሁ
@officialyidnekachewnibret7909
@officialyidnekachewnibret7909 7 ай бұрын
Amen 🙏
@user-yk8iy1bu7r
@user-yk8iy1bu7r 5 ай бұрын
Amen
@mesretberhan2338
@mesretberhan2338 5 ай бұрын
Tebark ybezalh
@sisaykassaamato5156
@sisaykassaamato5156 8 ай бұрын
Holly sprit hulu negere nek
@tensumamush9918
@tensumamush9918 8 ай бұрын
Amennnnn.haleluyaaa eyesuse suse neh aba keff bel🙏🙏🙏😭😭😭😭 yidne tebarek
@filimonhabte
@filimonhabte 8 ай бұрын
ናይ ብሓቂ ጽቡቅ ኣምልኮ ኣምላክ ይባርካ
@furtunakahesaye1374
@furtunakahesaye1374 8 ай бұрын
አለ አለ መንፈስ ቅዱስ አለ አለ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vu3jf5hf6i
@user-vu3jf5hf6i 8 ай бұрын
ነፍስ የሚያረሰርስ የዝማሬ አምልኮ ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም
@hailushame2929
@hailushame2929 8 ай бұрын
ልዩ አምልኮ ነው ወንድም ተባረክ ❤❤❤
@dejenezergua6972
@dejenezergua6972 8 ай бұрын
አደራ ይሄን ፀጋ እንዳትሸጠው አምልክበት አክብርበት አንግዝበት አደራ
@officialyidnekachewnibret7909
@officialyidnekachewnibret7909 7 ай бұрын
Eshi
@adanchgzaw-hu3mn
@adanchgzaw-hu3mn 7 ай бұрын
እየሱሴ ሁሉም ነገር አምልኮ ስጀምር እረሳዋለሁ ያስጨነቀኝን ❤❤❤❤እልልልልልልልል
@yegrace831
@yegrace831 8 ай бұрын
you make my morning filled with the holy spirit .....There is none like you JESUS!
@messyhale9040
@messyhale9040 8 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረክ❤❤❤ሃሌሌሌሌሉሉሉያያያያያያያያ😊😊😊😊😊😊😊😊😊😮😮😮😮😮😮😮😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤ሁሁሁሁሁሁሁሁሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😊😊😊😊😊😊
@adihnfuter389
@adihnfuter389 5 ай бұрын
God bless you ❤❤❤❤
@kearyamtubechannel
@kearyamtubechannel 8 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 ካንተ ወደ ማን ውዴት እንሄዳለን እንሄዳለን አንተ እኮ የሂወት ቃል አለህ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
@yisakmengesha6875
@yisakmengesha6875 8 ай бұрын
What a amazing worship Jesus Jesus Jesus Hallelujah yidne blessed ❤❤
@yosephlegesse7947
@yosephlegesse7947 7 ай бұрын
hulunim chigirachinni.,cinqetachn yasiresani Geta simu lezelalemi yibareki ersu yasiresalina mani ende geta !!!!
@samrawit671
@samrawit671 8 ай бұрын
ጌታ ይባረክ ይድኔ በጣም የሚያረሰርስ አምልኮነው የተረጋጋ በመንፈስ የሆነ ዝማሬ አሁንም ፀጋ ይጨመርልህ ለምልም ዘመንህ በዘመርክለት ጌታ ቤት ይለቅ አሁንም በመንፈሱ በቃልእውቀት ያጥለቅልቅህ ከምንም በላይ መስዋትህን እግዚአብሔር ይቀበልህ ይውደድልህ ከቤትህ ከህይወትህ መንፈስ እሳት ከመሰዊያክ አይታጣ እልፍ ሁን ስለሁሉም ነገር ጌታይመስገን ስለተጠቀመብህ ፀጋ ስለሰጠህ ክብሩንም ምስጋና ለወደደን በደሙ ለዋጀን ዘላለማችንን ለቀየረው ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁንለት❤❤❤❤
@officialyidnekachewnibret7909
@officialyidnekachewnibret7909 8 ай бұрын
Amen 🙏
@ZinashTesifaye-lx1oz
@ZinashTesifaye-lx1oz 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ ጌታ ይባርክ❤❤❤
@rekikmedia1202
@rekikmedia1202 8 ай бұрын
ድንቅ አምልኮ ብሩክሁን ወንድሜ ባንዱም ያምልኮ ባንድ ነው ተባረኩ
@user-dp8ob4fp9v
@user-dp8ob4fp9v 8 ай бұрын
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@lidiyatizazu3306
@lidiyatizazu3306 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አምልኮ እንዲህ ነው አምልኮ እኮ ከእግዚአብሔር የምናወራበት ፊቱን እያየን በመፍራትና በመንቀጥቀጥ ፊቱ የምንቆምበት በፀጋውና በቸርነቱ ብዛት ፈቱ የምንቆምበት ነው ተባረክ ወንድሜ
@meronwondimu6627
@meronwondimu6627 7 ай бұрын
ጌታ በይድኔ ሲፈስ...አሜን..አሜን...አሜን
@solomonlessege9926
@solomonlessege9926 8 ай бұрын
ተባረክእግዚያብሄርይባክህ❤❤❤
@user-lg1gu8is2b
@user-lg1gu8is2b 8 ай бұрын
Amen menfesu yagegnn ,egnan yaye esun yimelket ,tebarek zemenh yilemlm
@mesk_erem
@mesk_erem 8 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ❤❤❤❤ አረ አለ ሃሌሉያ ተባረክ ወንድምዬ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-hm7hp1dj9b
@user-hm7hp1dj9b 6 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይሴ: ሁሌም ወደ እግዚአብሔር ህልውና የሚያስገባ አምልኮ እና መንፈስ ነው ያለብህ:ፀጋ ይብዛልህ 🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@FikirAshenafi-iu3bj
@FikirAshenafi-iu3bj 6 ай бұрын
Esu eko yidne new yse lela new
@kebronfekadu
@kebronfekadu 8 ай бұрын
What a spirit filled song hallelujah 🙌🏼 ❤
@lewzsimone614
@lewzsimone614 8 ай бұрын
rega yale menefese miyareserese ameleo endate dess yelale abo tebarek
@mintwabgirma8405
@mintwabgirma8405 8 ай бұрын
🙏🙏🙏ተበረክ ወንድሜ መሥማት ማቆም አልቻልኩም
@addisuteshale6573
@addisuteshale6573 7 ай бұрын
ይዱዬ ለበረከት ነህ❤🙏
@officialyidnekachewnibret7909
@officialyidnekachewnibret7909 7 ай бұрын
Aduye ❤❤
@amsaleyemer9042
@amsaleyemer9042 8 ай бұрын
I Love ❤the GRACE OF GOD upon the human race. Because of his ABSOLUTE mercy we’re living now and ever. Brother, A LOT OF BLESSINGS up on your life. AMEN AND AMEN!!!
@AddisObsu-pk7ui
@AddisObsu-pk7ui 8 ай бұрын
Des sel Gen begetha mehone
@betelhemmulugeta5685
@betelhemmulugeta5685 8 ай бұрын
Amen 😢😢😢😢 I can’t stop listening
@user-jt9eu3df5l
@user-jt9eu3df5l 8 ай бұрын
Ammmmmmeeeeeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yesus geta new❤❤❤❤❤❤
@user-uz1hr7we1r
@user-uz1hr7we1r 5 ай бұрын
እዉነት ከዚህ አምልኮ መንፈስ ባይወጣስ,. ..
@asegedechabate
@asegedechabate 8 ай бұрын
ህልውናህ የሚያጠግብ ነው።
@user-ev2rp4dl3s
@user-ev2rp4dl3s 8 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክክ ጸጋ ይጨመርልክ አደበትክ ከዚህ በላይ ሞገስ ያግኝ ውይይይይ ረካው ሀሌሉያ ጌታ ይባረክ ተባረኩ ፓስተር ሁላችሁም ጸጋይጨመርላችሁ❤❤❤
@mimitube270
@mimitube270 7 ай бұрын
ነፍስን የሚያርሰርስ አምልኮ እንዴት ደስስስ ይላል ተባርክ ወንድሜን🖐️
@dawittaye.alemayehu2210
@dawittaye.alemayehu2210 8 ай бұрын
Holy Spirit Holy Spirit 🔥🔥🔥🔥🔥
@Eyerusalem_wagaye
@Eyerusalem_wagaye 8 ай бұрын
እሰይይ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
@user-ys7gu2th1r
@user-ys7gu2th1r 3 ай бұрын
ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
@selamkebede627
@selamkebede627 7 ай бұрын
Geta zamanehen abezeto yibarek!!!!tebarek
@yonashabtemariam8115
@yonashabtemariam8115 5 ай бұрын
Pls open our eyes lord¡!!!!!!!!!!!!!!!! halleluaya¡!!!!!!!!!
@user-pn2bo2si4n
@user-pn2bo2si4n 8 ай бұрын
ተባረክልን ይድኔ
@meleman6955
@meleman6955 6 ай бұрын
Tebarek yidine bebizu bereket ❤❤❤❤
@shobisodemisie3681
@shobisodemisie3681 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤.አሜን ተበረክ
@hulegabriel5820
@hulegabriel5820 8 ай бұрын
Omg በቀን ሁለት ግዜ ነው ከፍቼ የማመልከው ፣ ፓስተር ተስፋሁን መቼም በዚህ ዘመን በልክ መኖርን ያስተማርክ በእርግጥም የእግዚአብሔር መንፈስ ከአንተ ጋር አለ ፣ ይህን ድንቅ የአምልኮ ጊዜ እየተባረክንበት ነው ተባረኩ ፈጣሪ ይባረክ ❤❤❤
@asratkesho3742
@asratkesho3742 8 ай бұрын
beken 2 bicha? bitihichl 24 sat adirgew
@akberetmesfun2773
@akberetmesfun2773 8 ай бұрын
Wow የማይጠገብ አምልኮ
@FTHAWIFSHAYE-mc8vq
@FTHAWIFSHAYE-mc8vq 8 ай бұрын
Gororohn betam des elal..fetari echi gororo sle seteh smu ybarek..God bless u..keep going
@adanchgzaw-hu3mn
@adanchgzaw-hu3mn 7 ай бұрын
ተባረክ
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@genetadmik6805
@genetadmik6805 8 ай бұрын
አሜን
@mercy1653
@mercy1653 8 ай бұрын
ተመስገን ጌታ ሆይ
@user-iw2ll4pp1b
@user-iw2ll4pp1b 8 ай бұрын
አሜንንንንን❤❤
@temesgenliranso
@temesgenliranso 7 ай бұрын
Amenn❤❤
@mieronasefa9544
@mieronasefa9544 7 ай бұрын
Endeze ayente mezemure new yenafekegn
@berehnedaliga1001
@berehnedaliga1001 8 ай бұрын
አሜን አሜንን
@almazg2305
@almazg2305 7 ай бұрын
Tebarek!
@mimitube270
@mimitube270 7 ай бұрын
ተባርኩልኝ ❤❤❤❤
@mimihailu1185
@mimihailu1185 8 ай бұрын
Besemay endeze senamelk endengn gets yerdan
@teklezyetpaulosteklezyetpa2069
@teklezyetpaulosteklezyetpa2069 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን
@abenezermo9458
@abenezermo9458 7 ай бұрын
Yiduuu blessed 🙌🙌 amennn
@nigistiberaki1751
@nigistiberaki1751 8 ай бұрын
Amen 🙏 hallelujah 🙏 🙌 👏 ❤️
@facikadessalgn3346
@facikadessalgn3346 8 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@hannamekonnen8042
@hannamekonnen8042 7 ай бұрын
Yidnyeeee our blessings, Keep on shining!
@user-zk3ut6bq2k
@user-zk3ut6bq2k 8 ай бұрын
My favorite yedinkichu u know we love you more keep up doing this great work ❤❤❤ also u have got great voice ❤❤❤
@wondwosengetachew207
@wondwosengetachew207 8 ай бұрын
❤❤❤❤ሃሌሉያ
@zionfirew6832
@zionfirew6832 8 ай бұрын
Haleluja Haleluja 🎉🎉🎉🎉
@user-uy4fs6po6k
@user-uy4fs6po6k 8 ай бұрын
Tebarek
@user-rk4mx3qg2v
@user-rk4mx3qg2v 8 ай бұрын
Gloryyyyy, Praise God, amazing worship with brand music band.
@yemikerterefe5820
@yemikerterefe5820 8 ай бұрын
Eyesus geta newu❤❤
@mesafintteshome1884
@mesafintteshome1884 8 ай бұрын
Ameeennn yidiniyeee tebarek❤❤❤
@tmaniacell8595
@tmaniacell8595 8 ай бұрын
አሜን ተብረክልን
@thelastreformationinethiop3689
@thelastreformationinethiop3689 8 ай бұрын
Yidena😇🥰😍🤩
@yisaksamuelhelebo7668
@yisaksamuelhelebo7668 8 ай бұрын
God bless you brother
@fretateklu644
@fretateklu644 8 ай бұрын
Amen amen 🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌
@betanyatilahun4013
@betanyatilahun4013 8 ай бұрын
Temesgen geta hoy 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@MitikuKassa-nk3lb
@MitikuKassa-nk3lb 8 ай бұрын
Blessed ❤❤
@HaileAle
@HaileAle 7 ай бұрын
Wow. Amazing worship time
@abenezerdereje3982
@abenezerdereje3982 7 ай бұрын
The band is awesome 😍🤯
@natisolomon8601
@natisolomon8601 8 ай бұрын
God bless you brother 🙏🏾❤🎉
@asegedechabate
@asegedechabate 8 ай бұрын
ይብዛልህ
@4gworld4gworld2
@4gworld4gworld2 8 ай бұрын
Ameeeen amen tabaraku iiiiiiiiii
@liyaroba3441
@liyaroba3441 8 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤
@netsanetbeleteyhdmengesha1591
@netsanetbeleteyhdmengesha1591 8 ай бұрын
Amen Hallelujah 🙏 praise God 👏
🌟“፩ ምዕራፍ” Album  ቴዲ ታደሰ 1 meraf  Teddy Tadesse vol.4 2016/2023
1:31:04
Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL
Рет қаралды 702 М.
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 4,7 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 4,7 МЛН