አስደናቂ ስብከት :- ንስሀ በመምህር ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ክፍል ፩(1) ADDIS SIBKET BE MEMHIR DEACON HENOCK HAILE

  Рет қаралды 151,133

ቤተ-ጊዮርጊስ- Bete Georgis

ቤተ-ጊዮርጊስ- Bete Georgis

4 жыл бұрын

አስደናቂ ስብከት :- ንስሀ በመምህር ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ክፍል ፩(1) ADDIS SIBKET BE MEMHIR DEACON HENOCK HAILE

Пікірлер: 249
@--betegeorgis
@--betegeorgis 7 ай бұрын
ኦርቶዶክሳዊ ብሔርተኝነት 👇👇👇👇👇👇👇👇 kzfaq.info/get/bejne/h7V8h8Sbyr6nl6c.htmlsi=Rs_MJ3QSq8_Fp3nT
@Eminet369
@Eminet369 4 жыл бұрын
እረ እኔስ ዘመኔን በሙሉ የሰራሁት ሁሉ ሀጢያት ሁሉም የራሴው ሀጢያት ብቻ ነው ፈጣሪ ለንስሀ ሞት ያብቃኝ ያብቃን በፆልታችሁ አስቡኝ እባካችሁ እባካችሁ
@user-oe1dg9hs2s
@user-oe1dg9hs2s 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@GideyMuse-Aber
@GideyMuse-Aber Жыл бұрын
berta wendne
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 4 жыл бұрын
ምርጡ መሜህሬ ምን ብዬ ልግለፀህ እግዚአብሄር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልኝ ነው ምለው።
@tamratmersha2704
@tamratmersha2704 3 жыл бұрын
O689th
@mekdestsegaye9825
@mekdestsegaye9825 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
ላስተማረን ለመከረን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አምላኬ ሆይ የንሰሃ ልብ ስጠን ለንሰሃ ሞትም አብቃን
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 4 жыл бұрын
ኣሜንንንንን!!
@takotako7879
@takotako7879 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@birhn7948
@birhn7948 4 жыл бұрын
ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን 🤲🤲🤲
@maritmarit9162
@maritmarit9162 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ልኤል እግዚአብሔር በእድሜ እና በፀጋ ይጠብቅልን
@user-lt7wi1el9p
@user-lt7wi1el9p 4 жыл бұрын
amen amen amen egziabher yemasegen🙏
@birhn7948
@birhn7948 4 жыл бұрын
ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን 🤲🤲🤲
@nebiyudaniel2305
@nebiyudaniel2305 2 жыл бұрын
ልዑል ብለሺ አስተካክይው ይቅርታ ሳታይው ነው አስተካክይው ብዬ ነው እሺ
@mekdestsegaye9825
@mekdestsegaye9825 Жыл бұрын
አሜን
@user-ed1cw5xn4g
@user-ed1cw5xn4g 2 жыл бұрын
ለመምህራችን ሄኖክ በእውነት ቃለሕይወት ያሠማልን አቤቱ ጌታሆይ የወንጌልህን ቃልዘወትር የበቃን የተዘጋጀን አድርገን ቅዱስ ቃሉ ለነብሳችን ለስጋችን ድነት ይሁንልን የምህረት አምላክ ሆይ ቸርነት አይለየን። በቃልሕ 30 ///60 //// 100 /// ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ያንተ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን ልን አሜን በእውነት ያለሀሠት 💒💒💒💒🕯🕯
@serkyserky7693
@serkyserky7693 8 ай бұрын
አሜን በእውነት ቃለህይወት ይሰማል አባታችን
@nardosskebede4207
@nardosskebede4207 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት
@user-ts6qd7xn3t
@user-ts6qd7xn3t 4 жыл бұрын
ላስተማረን ለገሰጸን ለመከረን ልኡል እግዚአብሔር ለስሙ ምስጋና ይሁን አሜን በእውነት ለመምህራችን ዲ ሄኖክ ሃይሌ ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን አምላከ ቅዱሳን ይባርክልህ ጸጋዉን በረከቱን ያብዛልህ አሜን እኛም ሰሚዎች ብቻ ሳንሆን ህያዉ ቃሉን ሰምተን 30. 60. 100 ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች የስሙ ቀዳሾች እነሆን ዘንድ አምላከ ቅዱሳን አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንልን አሜን አስተዋይ ልቦያ ይስጠን የሠማነዉን በእዝነ ልቦናችን ያሣድርብን አሜን አሜን አሜን
@yalemzerefyaze523
@yalemzerefyaze523 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አቤቱ ለኛም አስተዋይ ልቦናን ስጠን እድሜ ልንስሀ አብቃን በወንድማችን ለይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው የሰማነውን በልባችን ያስድርብን
@sara_mandefro
@sara_mandefro 4 жыл бұрын
AMEN🤲🤲🤲😢👏
@sara_mandefro
@sara_mandefro 4 жыл бұрын
AMEN🤲🤲🤲😢👏
@askaleknife6615
@askaleknife6615 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ወቅታዊ ትምህርት ነው ያስተማሩን:: እግዚአብሔር ይጠብቅዎ::
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫
@tigistbelete7960
@tigistbelete7960 4 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ የሚጸጸት ህሌና ለንስሀ የሚተጋ ልብ ስጠኝ
@almazabrham879
@almazabrham879 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@fanoosfanoos769
@fanoosfanoos769 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@maledemekonen4149
@maledemekonen4149 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሒይወት ያሰማልን! ለዘመኑ የሚመጥን ድንቅ ወንጌል መንፈስ ቅዱስ አቃብሎወት ተዝቆ ከማያልቀው ከመንፈስ ቅዱስ ባህር እየቀዱ የእጃችን እጣቶች ምግብን ለጉሮሮ እንዲመጥኑ ቃሉን አጉርሰውናል ባለቤቱ ለፍሬ ያድርግልን
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 4 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያስማልን ድያቆን ሄኖክ ሃይለ።
@user-qo2sv6lu9x
@user-qo2sv6lu9x Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን በእውየት ለንስሐ ሞት ያብቃን😭😭💒💒💒✝️✝️✝️💚💛❤️💔😥
@user-dz8pf5mg8d
@user-dz8pf5mg8d 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህወትን ያሰማልን አሜን ዳያቆን ሄኖክ ሃይሌ ፀጋው ያብዛልህ ለንስሐ ሞት ያብቃን አሜን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
ቃለሂወተ ያሰማልን መምህር ችን እንኳን ደህና መጡ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@MonaMona-rs9eg
@MonaMona-rs9eg 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemalln
@Sm-fn1nn
@Sm-fn1nn 4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህረችን ቃለ ህይውትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያቆይልን አሜን፫
@user-im7mv6pb4r
@user-im7mv6pb4r 4 жыл бұрын
የሒወት ን ቃልቃለበረከትን ያሰማልን እድሜና ጤናይስጥልን
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen, kalehiwet yasemaln.
@lemlemdailey3100
@lemlemdailey3100 4 жыл бұрын
Amen amen 🙏
@kwkw2678
@kwkw2678 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚያቤሔር ይማስገን ቃለሂይወት ያሠማልን አምለኬ ቆሽሸለው እጠበኝ ለንሠሃ ሞት አብቃኝ ስደታኛ ነኝ ባፀሎት አስቡኝ ስርኩታ ማሪያም
@mmkk2469
@mmkk2469 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማል ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን፫
@user-ck2li5lq8z
@user-ck2li5lq8z 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜንንን
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይሰጥልን አገራችንን ኢትየጵያን ሰላም ያርግልን
@bezayemariamlij4454
@bezayemariamlij4454 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kelhiwot yesemaln mehemerachn
@mekdesasegdew6066
@mekdesasegdew6066 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@haritialazar4146
@haritialazar4146 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemeln memhrachin wendmachin
@emebetgezahegne6857
@emebetgezahegne6857 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@debrid2478
@debrid2478 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen memirachin qal Hiwat yasemaln tsegawen yabizalachu
@fasikabera6123
@fasikabera6123 11 ай бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሣድርልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ararseararse4263
@ararseararse4263 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመሞህራችን ቃለሒወትን ያሰማልን ሰማያዊ ዋጋን ይክፍልል አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🌹❤️👌💜👍
@aishatyaouland5793
@aishatyaouland5793 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይውትን ያስማልን ፅጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@Adne_
@Adne_ 4 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን እኛም በሰማነው ቅዱስ ቃል ተግባር ላይ ለማዋል ያብቃን አሜን
@user-eh4mi1uw5i
@user-eh4mi1uw5i 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@SamiraSamira-zb8co
@SamiraSamira-zb8co 4 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN mamirachin kal hiyotn yasemalin megisite semayatini yawarisilin
@selamtsegay2546
@selamtsegay2546 4 жыл бұрын
መምህራችንን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛለወት
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ምህራችን የኛ አንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልንእረጅም እድሜ ይሥጥልን
@mahlethagos8875
@mahlethagos8875 3 жыл бұрын
መምህራችን ብዙ የተማርን ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን እድሜ ይስጥልን
@mahilove8711
@mahilove8711 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እመቤታችን ታርዝምልህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@tigstasefa6682
@tigstasefa6682 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ውድ መምህራችን
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
Kalehewetin Yasemalinnnnnnnnnn Memihirachin Amen Amen Amen
@elhnd4838
@elhnd4838 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋወን ያብዛሎት
@asmeretgebreegiabher7892
@asmeretgebreegiabher7892 3 жыл бұрын
ያኔ ሁሉንም ሰው ከልብ ቢሰማው ኑሮ ይሄን ሁሉ ወንድም የወንድሙ ደም ባላፈሰሰ የሰው ሀብት ንብረት ባልዘረፈ እናቶች እህቶችና ሴት ልጆችን ባልተደፈሩ ለዚች አገር ብዙ ውለታ የዋሉት አባቶች ብዙ ግፍ ባልደረሳቸው ከዛ ዘራፍ እየተባለ ባልተጨፈረ ነበር 😭😭😭 የሚሰብክ እንጂ የሰማው የሚተገብር የለም
@user-qk2zq4pi7h
@user-qk2zq4pi7h 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሠማልን
@tigistgenetici9i808
@tigistgenetici9i808 Жыл бұрын
Egizaber yemasgen, Egizaber edmahen rezem yargow wendeama 👏👏👏
@biniammamo2835
@biniammamo2835 2 жыл бұрын
ጌታዬ መድሀኒቴ ሆይ ማረኝ
@heavenhidru3663
@heavenhidru3663 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር የ ስጥልኝ ዲያቆን ሔኖክ!!!
@rahiei4533
@rahiei4533 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እቁ መምህርአችን የተዋህዶ አለታ⛪️⛪️⛪️🌹🌹👏👏👏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@tosimsim489
@tosimsim489 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን ፅጋ ያብዛል አሜን
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
@etuyemariyamlij9007
@etuyemariyamlij9007 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ♥️♥️♥️💒💒💒🙏🙏🙏
@user-ob5ov4mm4f
@user-ob5ov4mm4f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን እድሜ ለንስሐ ሞት አብቃኝ አባቴ ሆይ
@wehbe4365
@wehbe4365 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂዮት የሠማልን መግስተሠማያትን ያውርሥልን
@eisabethaddisu7765
@eisabethaddisu7765 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen !
@loveisgood
@loveisgood 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ተባረክ
@KL-xq7xw
@KL-xq7xw 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን
@andomftwi1771
@andomftwi1771 4 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ሂወት የስማዓልና ዲያቆን ሄኖክ
@abebewendater1068
@abebewendater1068 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን!!!
@liya1048
@liya1048 4 жыл бұрын
Kale hiyot yasemalin mamihirachin enameseginalen enewedotalen bebizu temirenibetal
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን።ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን።እኔስ ንስሃ መግባት እፈልግ ነበር ያለሁበት ቦታ ንስሀ አባት አላገኝም።የሳውድ ነኝ።እናም በስልክ መግባት ድውሞ ይቻላል እሚል መምህራን አለ አይቻልምም እሚል አለ። ግራ ገባኝ።እስኪ ቤተ ጊዮርጊስ በእግዚአብሔር መምህራኖችን ጠይቁልን።በማርያም።
@neeranmeeran1873
@neeranmeeran1873 3 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@user-ge9og6vi1i
@user-ge9og6vi1i 4 жыл бұрын
መምራችን ቃል ሄወት ይሰማልን እኔም ፍጣር ለንሰሀ ሞታ ይብቃኝ ሀፀቴ ብዙ ነው
@user-ty8sb7lj9z
@user-ty8sb7lj9z 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@dyakontekle1607
@dyakontekle1607 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ይሰማለን ወደ ንስሓ ይመልሰን እግዝኣብሄር
@aregashtekola2395
@aregashtekola2395 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን፫
@user-ro1zw5cj9p
@user-ro1zw5cj9p 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@user-cs1qf8ej1e
@user-cs1qf8ej1e 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@ama7624
@ama7624 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማረን ለገስፀን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
@lichisolomun796
@lichisolomun796 4 жыл бұрын
egziabher eske mechereshawa hikita yatsinah le belete mareg yadrsh!
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን ረጅም እድሜና ፀጋን ያብዛለን
@negerhululebegonewtemesgen6221
@negerhululebegonewtemesgen6221 4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜንንን✝️🕯✝️
@egochaeyasu7151
@egochaeyasu7151 3 жыл бұрын
የኔ ምርጥ መምህር ቀሪው ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ 🙏❤❤❤❤❤
@wamdiiiwandii5333
@wamdiiiwandii5333 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሠማልን መምህራችንየንስሀ ልብ ይስጠን አቤቱ እኔማ
@mikides.biklebikli2138
@mikides.biklebikli2138 4 жыл бұрын
Iasetimarin ligesetin lamilakahin limemirahin kliuten ysemalin Amin🙏🙏🙏 Amin amin
@nadahamdan9069
@nadahamdan9069 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln edme ena teyna yadlln
@tsionjijo4030
@tsionjijo4030 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@kienfemichaeltemesgen9168
@kienfemichaeltemesgen9168 4 жыл бұрын
ቃለ፡ሕይወት፡ያሰማልን።
@sarahmohammed8130
@sarahmohammed8130 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን የህይወትን ቃለ ያሰማልን
@brhanie6823
@brhanie6823 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን አሜን፫
@zahra...9789
@zahra...9789 4 жыл бұрын
በኡነትለምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን
@lidiyanegash5297
@lidiyanegash5297 3 жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን ለንሰሀሞት ያብቃን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@asteryosef6196
@asteryosef6196 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራቺን
@slmena9603
@slmena9603 4 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ሰበከት ነው።
@yetiluel113
@yetiluel113 Жыл бұрын
Kale heywet yasemalen be edme be tsega yetebekelen ye agelgelot zemenekn yebarkew
@user-ym5kq8rh6y
@user-ym5kq8rh6y 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@rtr9651
@rtr9651 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@meserettegegn2699
@meserettegegn2699 Жыл бұрын
ፈጣሪየ ለንሥሀ አብቀኝአምላክ
@wehbeceol1032
@wehbeceol1032 4 жыл бұрын
Kalehiwetyasemalin🙏🙏🙏
@tigstethio4122
@tigstethio4122 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-nb2yq9fu5c
@user-nb2yq9fu5c 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን
@biniammamo2835
@biniammamo2835 2 жыл бұрын
ጌታዬ መድሀኒቴ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ለእዉነተኛ ንሰሀ ያብቃን
@destawnday314
@destawnday314 4 жыл бұрын
እርጅምእድሜና ጤና ይስጥልን አሜንንንን
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 4 жыл бұрын
ቃለ ሕወት ያሰማልን
@seragabren2451
@seragabren2451 2 жыл бұрын
አሜን ማቃለል ህይወት ያሰማልን
ንስሐ በዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ክፍል ሁለት NESEHA BE DEACON HENOCK HAILE
28:59
ቤተ-ጊዮርጊስ- Bete Georgis
Рет қаралды 67 М.
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
Deacon Henok Haile ይህ ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ነው።
37:37
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН