አስደናቂው የሣላሀዲን አል አዩቢ ጉዞ|| የእየሩሳሌም (አል ቅዱስ) ከፋቹ ጀብዱ /salahaddin ayyubi

  Рет қаралды 49,249

ተርጓሚ አሊ መህዲ - Ali Mehdi official

ተርጓሚ አሊ መህዲ - Ali Mehdi official

8 ай бұрын

#salahuddinayubi #facts #biography_ #jérusalem
በዚህ ቪዲዮ ላይ የሳላሃዲንን የጅብዱ ጉዞ እናያለን
In this video we will explore the amazing life journey of a warrior hero of medieval period Salahaddin ayyubi
ተርጓሚ አሊ መህዲ/ Ali Mehdi
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ- t.me/alimehdiofficial
ቻናሉን “ሰብስክራይብ” እና “ሼር” አድርጉ

Пікірлер: 69
@abdihoff6239
@abdihoff6239 8 ай бұрын
እንደ ሳላሀዲን አይነት በሳልና ጀግና የሚያስፈልገን ጊዜ ላይ እንገኛለን፣
@KemalEsaemam
@KemalEsaemam 8 ай бұрын
Ymetal ahun and sew ye alem nugus
@user-po7kj6sh4i
@user-po7kj6sh4i 8 ай бұрын
አወ ዉሀብያ ን. ከምድር. ገፅታላይ አሏህ. ካላጠፍ. ጀግና. ሊኖር. አይችልም በአለም ላይ ለኢስላም ታርክ የሰራዉ ሰዉ ማነ ዉ እሱ ተብሎ ሲጠየየቅ ሶፍያ ነዉ
@Noorbamrika
@Noorbamrika 7 ай бұрын
እ ዝም በይ ወራኛ​@@user-po7kj6sh4i
@The-lj7yh
@The-lj7yh 3 ай бұрын
ቲሽ😂😂😂😂😂​@@user-po7kj6sh4i
@salihafar2244
@salihafar2244 6 ай бұрын
ሳላሃዲን የመሰለ ጅግና ኣላህ ይወፍቀን
@AminatHussein-ry4fi
@AminatHussein-ry4fi 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤ጀግና የምወደው ድንቅ ብሰማውየማልሰለቸው ታሪክ ሰለሀድን አል አዩቢ
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 8 ай бұрын
ሁሌም ቢሆን የጀግናን ታሪክ ለመሰማት ጆሮየ ሰልቺትት አያውቅም ጀግናው ሰለሀዴን አላህ ይራህመው
@user-nq3ux6mw5k
@user-nq3ux6mw5k 7 ай бұрын
ምን ብየ እንደማደንቅህ አላውቅም ትርጉምህ እንከን የለውም ማሻ አላህ!!!
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 8 ай бұрын
አሊ መህዲ ለምታደርገው ቁልጭ ያለ ተጉረምራሚ ድምፅ ሳላደንቅህ አላልፍም ጥበብን ለማገኘት ከሚሮጡ ሰዎች ሳትሆን ጥበብ ራሷ አሳዳ ከያዘቻቸው ሰዎች ሳትሆን አልቀረህም ግን ትርጉም ላይ የምሰጥህ አስተያየት ኦስማን ላይና ሌሎችም ላይ አንዳንድ ቦታ ካንተ ድምፅ ይልቅ የተዋናኝ ሰዎች የቱርክኛው ድምፅ ጎልቶ ይሰማል ይረብሻል ስለዚህ የባግራውንዱ ድምፅ ቀነስ ቢደረግ ጥሩ ነው ሌላ ነገር አስተያየት ሊሰጥህ የሚችል ሰው አይኖርም ብዬ አስባለሁ ስተረጉም እዛው ከቦታው ገብህ የምተውን ትመስላለህ በትርጉሙ መሃል ጎረስ ጎንጨት የምታደርግ ያለ ይመስላል 😂 ዋናው ደግሞ የሰላሁዲን አል አዩቢ የምር መዘግየት የሌለበት የነበረ ታሪክ ቢሆንም ነገር ግን አሁን ቁድስ ያለችበትን ሁኔታ ለህዝቡ ተደራሽ እንዲሆን ጥሩ ጊዜ ይመስላል ስጠብቀው የነበረ ታሪክ ነበር እድሜ ለቱርክ ሙስሊሞች ሰላም በፈለስጢን ላይ ያውርድ
@zulberekadoctorzeyne3576
@zulberekadoctorzeyne3576 8 ай бұрын
ዶክተር ዘይኔ እንኳን ደህና መጣህ ሃሳብህ ሃሳቤ ነው ሹክረን
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Bushira99tube
@Bushira99tube 8 ай бұрын
ከማውቃቸው ተርጓሚወች ለኔ የተሻልከውና ደስ የሚል አተረጓጎም ያለክ አንተ ነክ አድናቂክ ነው ለምን ቱርኮች ሳይሆን በሌላ የተሰራውን ተርጉመክ አትለቅልንም
@DaniyaTub
@DaniyaTub 8 ай бұрын
❤❤mashallah💓💓ደስ የሚል አቀራረብ ነው ቀጥልበት🥰🥰
@Niyareshid124
@Niyareshid124 3 ай бұрын
ይተርጉም አሊ መህዲ ማሻ አላህ ❤
@niema8807
@niema8807 8 ай бұрын
ይህን ድምፅ ከኤርትሩል ፊልም አውቀዋለሁ ከሁሉም ተርጎሚዎች በጣም ምጡ ተርጎሚ ነው ❤❤
@salimnuman7602
@salimnuman7602 8 ай бұрын
Thank you. more history
@temimatemima3730
@temimatemima3730 8 ай бұрын
አላህ አንደሱ ያሉ ጀግናወች ያብዛልን
@RAHIKABDELA-ls2kf
@RAHIKABDELA-ls2kf 6 ай бұрын
Ali mehdi allah ይጠብቅህ አተረጓጎምህ በጣም ደስ ይላል ድምፅህም ቆንጆ ነው ማሻ አላህ
@mdfadlu2373
@mdfadlu2373 8 ай бұрын
እኔን ያምገርማኝ አገለለፅ ማሸአለህ በጠም ነዉ ያምትማቸኝ ዎለር ከልቤ አመሰግናለሁ ሙስልም ዎድሜ
@seranhusen3229
@seranhusen3229 8 ай бұрын
Mashallah Ali Mehdi destilegnaleh
@EeXx-dj9th
@EeXx-dj9th 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ሰለሀድን አዩቢ
@hameduwale5212
@hameduwale5212 8 ай бұрын
Hero Of The Generation❤🎉
@OsmanSeid-g1z
@OsmanSeid-g1z 8 күн бұрын
Allah yechemrleh
@user-ol5vp6nv8p
@user-ol5vp6nv8p 8 ай бұрын
Are baxam arif new abba
@user-tz6qs3dy2p
@user-tz6qs3dy2p 4 ай бұрын
አሁንም አለሞ እንዲህ አይነት ጀግና ናፍቃለች
@MimiMelse
@MimiMelse 4 ай бұрын
Mashaallah
@Oro4k
@Oro4k 8 ай бұрын
imamu Ahmed binu hanbal Tariki❤❤❤❤ qaxayi
@abdiusman1836
@abdiusman1836 5 ай бұрын
mashaa alla
@kayifamily123
@kayifamily123 8 ай бұрын
ymecheh ali mehdi
@user-bd2co3bt1m
@user-bd2co3bt1m 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tayibtabsa3146
@tayibtabsa3146 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-us4xd4to8u
@user-us4xd4to8u 6 ай бұрын
❤❤❤
@AAzizhayderBaderga
@AAzizhayderBaderga 2 ай бұрын
Kemn gzem talalek sewoch andu selhadin rahimakumulah
@HUBB-dl4sl
@HUBB-dl4sl 8 ай бұрын
King dome of heven beturgum ale inde
@qafarafihonline
@qafarafihonline 8 ай бұрын
😢😢
@abuzareasehalaw3197
@abuzareasehalaw3197 8 ай бұрын
ኡስማን መቼ ነው የሚጀምረው ናፍቆኛል
@user-lo4tr1lo5j
@user-lo4tr1lo5j 5 ай бұрын
Kingdom of heaven ba turgum argilin
@user-po7kj6sh4i
@user-po7kj6sh4i 8 ай бұрын
ሶፍያ. ጀግናነዉ. ሶፍያ. ጀግናነዉ. ሶፍያ ጀግናነዉ. ለኢስላ ም ሂወወታቸዉን. ገንዘባቸዉን ልጆቻቸዉን. አሳልፍዉ. ይሰጣሉ ለምሳሌ. ፈለስጢንን እና የመንን ወዘተ የሶፍያ ሀገራቶችን. እንመልከት . አሏህ. ዉሀብያን የየሁዳ. ተላላኪ. በሹመት. በገንዘብ. እስልምናን አና ልጆቹን የሚሸጡ. ቅዘናም አሏህ. ከምድር. ገፅታ ያጥፍልን ለምሳሌ ኢስላም እና ለጆቹን በገንዘብ በስልጣን. የሚሸጡ ከሆኑ አንድን ሀገገር እንጥቀስ ለኢስራኤል እና ለማሪካን. ተላላኪ ባሪያ ወይም ዉሻ መሆኑ በአለም የታወቀቺ አንዶ ሱእዲ አረቢያ ናት አሏህ ይገላግለን
@WillayaSiraje
@WillayaSiraje 2 ай бұрын
የዑሥማን ልጅ አልአዲን ሥለሡ እባክክን
@BelachewDechasa-mp2wc
@BelachewDechasa-mp2wc 8 ай бұрын
Your voice is smart How learned Turkish language
@jubeidah8643
@jubeidah8643 8 ай бұрын
የዛኔ ጅግኖች አሁን በኖሩ ፍልስጤም እንድዚ ባልሆነች ነበር ምንዋጋ አልው
@qader6010
@qader6010 8 ай бұрын
የኔ የሁልጊዜ ሀሳቤ ነው ምነው አሁን በኖሩ አላህ ምንም አያቅተውም አሁንም እደነሱ አይነት ጀግና መፍጠር ይችላል
@yasinamin3831
@yasinamin3831 8 ай бұрын
Ali eski sile mustafa kemal ataturk Siralin muslimochn chokunwal yibalal 😊😊😊😊😊
@mohammedsirag5516
@mohammedsirag5516 8 ай бұрын
Ewnet new
@reyanalewy3241
@reyanalewy3241 8 ай бұрын
ግን ሳላሀዲን ቱርካዊ ነው ወይንስ አረብ
@FatySam
@FatySam 8 ай бұрын
ስለፓላስታይን ጦርነት ዘግብልን ውሎ አዳራቸውን
@sulayman89
@sulayman89 2 ай бұрын
iski ali ye turkin mengistatin bekidme tekatal askemitilin malate ke usman ina ke selahaddin man yikedmal?
@user-wq6tx2sh8u
@user-wq6tx2sh8u 8 ай бұрын
Ketayu ye alem tornet (3rd ww) ye haymanot nw
@user-in7cs3fr1v
@user-in7cs3fr1v 2 ай бұрын
የኡመር ኢብኑል ሀጣብን ፊልም ተርጉምልን
@AliAhmed-uv4ig
@AliAhmed-uv4ig 7 ай бұрын
Ali Mahdi, wendeme buzu tarikoch ende metakerbiliin tefa alegn berta
@abdurezakmohammed9791
@abdurezakmohammed9791 8 ай бұрын
ውድ ተርጓሚያችን ከቪድዮ ጀርባ ያለው ሙዚቃ ወጥ ባይሆን መሀል መሀል ላይ አንተ ትንፋሽ ስትወስድ ድምፁ እየጨመረ ከዛ ዝግ ቢል ትረካው እንከን የለሽ ይሆናል
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 8 ай бұрын
ስለምን ሙዚቃ ነው የምታወራው? ሙዚቃ እንድናደምጥ ነው የምታበረታታው? ሙዚቃ ሓራም መሆኑን አታውቅም ልበል?
@abdurezakmohammed9791
@abdurezakmohammed9791 8 ай бұрын
@@peaceandpeaceful4538 እስማማበታለው የስድስቱ ቀን ጦርነት የእስራኤል አረብ ጦርነት salon tube ላይ አለ ታሪኩን አድምጠው እና ምን ለማለት እንደፈለኩ ትረዳኛለህ
@user-fu3hq8ku8d
@user-fu3hq8ku8d 6 ай бұрын
ለምንድን ነው ኦስማንን የማትለቅልን
@muhammadabdellah980
@muhammadabdellah980 3 ай бұрын
ይሄንን ፊልም ብትረጉመው አሪፍ ነበር ቱርኮቹ ታሪኩን እቃቃ አረጉት
@user-if4md8nm9m
@user-if4md8nm9m 5 ай бұрын
መፅሀፉን በአብልኬሺን አለ
@user-wq3yo9gk4x
@user-wq3yo9gk4x 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@GermanyHello
@GermanyHello 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-wq6tx2sh8u
@user-wq6tx2sh8u 8 ай бұрын
Ketayu ye alem tornet (3rd ww) ye haymanot nw
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@reyanalewy3241
@reyanalewy3241 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-wq6tx2sh8u
@user-wq6tx2sh8u 8 ай бұрын
Ketayu ye alem tornet (3rd ww) ye haymanot nw
@user-wq6tx2sh8u
@user-wq6tx2sh8u 8 ай бұрын
Ketayu ye alem tornet (3rd ww) ye haymanot nw
@user-wq6tx2sh8u
@user-wq6tx2sh8u 8 ай бұрын
Ketayu ye alem tornet (3rd ww) ye haymanot nw
@user-wq6tx2sh8u
@user-wq6tx2sh8u 8 ай бұрын
Ketayu ye alem tornet (3rd ww) ye haymanot nw
@baharudesu9963
@baharudesu9963 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 56 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
ግሩም ትረካ - ሜቭላና ጃላሉዲን ሩሚ - Girum Tereka
39:19
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 30 М.
የአልፕ አርስላን እውነተኛ ታሪክ / The True story of Alp Arslan
14:33
ተርጓሚ አሊ መህዲ - Ali Mehdi official
Рет қаралды 25 М.
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 56 МЛН