አስገራሚ ግዜ ሲም ካርድ ወይስ ምስግና ማን ጥሩ ያበስላል በምርጡ ገበታ ተፋጠዋል /ቅዳሜ ከሰዓት/

  Рет қаралды 329,707

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በቴሌግራም t.me/ebstvworldwidebot ይላኩልን። Subscribe to EBS on KZfaq: bit.ly/2M1aRZL
Follow EBS on Telegram: t.me/ebstvworldwide
Follow EBS on Facebook: bit.ly/2s439TS
#ኢቢኤስ
#EBS

Пікірлер: 343
@user-hy9fz3wx3c
@user-hy9fz3wx3c 3 жыл бұрын
ዳጊ በጣም ነው ያሳቀኝ ምስጌ በጣም ደስ የምትል ለህዝብ ያለህ አክብሮ ትትትናህ እጅግ በጣም ደስ ትላላቹሁ።
@haninegnyeeinatenafaki9687
@haninegnyeeinatenafaki9687 3 жыл бұрын
ወላሂ አሞኝ ነበር በሳቅ ገደለኝ አይ ዳጊ እኔም ብዙ ስራዬ ምግብ ነው ግን ሀገር ስገባ መማር እፈልጋለሁ 😂😂😂😍😍
@yusritube2514
@yusritube2514 3 жыл бұрын
ምርጤ 🥰 የኔ አንደኛ ዳጊ ይመችህ ያራዳ ልጅ
@tube9602
@tube9602 3 жыл бұрын
ዳጊ የኢቢኤስ ድምቀት ደስ ይላል በመሀል ጨው እያረገ ያበላ ሸፍ ዳጊ ብቸኛው ያልተጠበቀ ውድድር ነበር ደስ ይላል ዘና ብለናል በርቱልን
@j7corr152
@j7corr152 3 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጽያ ስላም ላገራችን ይሁን ። ዳጊዬ እንቁላሉን መጥበስ የነበረብህ ስጋ በጠበስክበት መጥበሻ ነበር ምክንያቱም ቲቫል ስለሆነ አይዝም ለሌላ ቀን በተረፈ ይመቻችሁ ቆንጆ ነው።
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 3 жыл бұрын
የዳጊ አሰራሩ በጣም አሪፍ ነው ግን እንቁላል መጥበሻው ጥሩ አይደለም ያኛው የጠበሰበት አሪፍ ነው ቂጡ አይዝም
@user-hu1ds1yp3n
@user-hu1ds1yp3n 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ ምርጥ የቅዳሜ ከሰዓት ድምቀት
@ethospitality3203
@ethospitality3203 3 жыл бұрын
ኢቢኤስ እጅግ በጣም የሚበረታታ ስራ እየሰራችሁ ስለሆነ እናመሰግናለን በተለይ ለእኛ የሆቴል ባለሙያዎች በጣም ጠቃሚ እና ለውጥ የሚፈጥር ዝግጅት ነው ሼፎቻችን በርቱልን!
@meronteshome3098
@meronteshome3098 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የሚያዝናና ፕሮግራም ነው በርቱ
@user-oq8rb4fd3q
@user-oq8rb4fd3q 3 жыл бұрын
ወላሂ እኔንም ነው በጣም ያሳቃችሁኝ ደስ ትላላችሁ
@messiethio4895
@messiethio4895 3 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ዳጊ ዳኞቹንም አስቀህልናል ይመችህ የቅዳሜ ከሰአት ድምቀት ምስጌ ግን ሼፍ አንተነህ በጣም ነው ያገዘው የምር
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
@@maedtube5222 እንደማመር
@user-xh7je8uo5n
@user-xh7je8uo5n 3 жыл бұрын
ሼፍ ዮሀንስ የሚባል የለም እኮ እዚህ ላይ ክክክ ሼፍ አንተነህ እና ሼፍ መክብብ ናቸው😂😂
@messiethio4895
@messiethio4895 3 жыл бұрын
@@user-xh7je8uo5n መጀመሪያ ቪዲዮውን እይ ደባራ
@user-xh7je8uo5n
@user-xh7je8uo5n 2 жыл бұрын
@@messiethio4895 እራስሽ እይዩ ሼፍ አንተነህ እና ሼፍ መክብብ ናቸው ካልተሳደብሽ ቀጥታ ማውራት አችይም እኔ ሁለቴ ነው ያየሁት የመጀመሪያ ቀንም ትላትም ደግሜ አየሁት ከመሳደብ ሼፍ ዮሀንስ እዚህ ቪድዮ ላይ ካለ የትኛው ነው ስማቸውን ሳታውቂ ለመሳደብ አትሩጪ 😏😏😏😏
@biruktawithabib2810
@biruktawithabib2810 2 жыл бұрын
በጌታ ስም እንደ ዛሬ አስቀኸኝ አታውቅም ይመችህ ዳጊዬ በርታ
@lubaba7774
@lubaba7774 3 жыл бұрын
ምርጥ ምር ዳኛ ናችሁ ኑሩልን ዳጊ አንደኛ ክክክ ይሸለም
@ekranmohammed7840
@ekranmohammed7840 3 жыл бұрын
እንደዛሬው።ዛና አድት ዘና እንዳደረጋችሁኝ በጣም ነው እንደሳኩ
@MohammedMohammed-mq7kz
@MohammedMohammed-mq7kz 2 жыл бұрын
መሸአለህ የዘሬ ምርጡ ገበተ አዝነኝ ነበር ግን የሰሩት ሼፎቹ ነቸው ♥♥♥♥♥
@kemf5410
@kemf5410 3 жыл бұрын
ተመሥገን ጌታዬ 😁👋ዛሬ ቦክሠኛዉ ዳኛ 👉🏋😠ሳቀ👉😁👍
@Zahraa-ug5fy
@Zahraa-ug5fy 4 ай бұрын
ይመችህ ዳጊየ ❤
@user-ux9cg3mv5z
@user-ux9cg3mv5z 3 жыл бұрын
ሁሁሁ ምስጋን ግን የዳኛው እጅ አለበት በደብ አግዞታል
@TG-lo1vp
@TG-lo1vp 2 жыл бұрын
wow ዘና ነው ያረጋችሁኝ😍
@rehanayassin3847
@rehanayassin3847 3 жыл бұрын
Dagi Good Job
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 3 жыл бұрын
በጣም ነው የተመቸኝ ቀጥሉበት
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 3 жыл бұрын
betam arif yasqal 😀😀😀😀👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
የቅዳሜ ከሰአት ድምቀት ዳጊ ኡፍ እደዛሬ ስቄ አላቅም ዳኞቹን ሁላ ነው ፈታ ያረገው አይ ዳጊ 😃😃😃😃😃 ዳጊ አድናቂህ ነኝ እችላለው ብለህ መምጣትህ እራሱ ትልቅ እና ሚደነቅ ነው በመሀል ጨው አያረገ ያበላ ሼፍ ዳጊ ብቸኛው ተወዳዳሪ 😃😃😃😃😃 የጨው አደራረግህማ እዴት ፈታ እዳረከን እደዛሬ ሲስቁ አይቻቸው አላቅም
@nefisa3053
@nefisa3053 3 жыл бұрын
የሠው ልጅ እችላለሁ ካለ ይችላል ያንዴ መሣሣት የነጌ መማሪያ ይሆነዋል አልችልም ቢል ግን መማር አይችልም ነበር በሁሉም ነገር ይሞክራል ጥንካሬ ነው የሚያሥተምረን
@user-nc4my6sh3e
@user-nc4my6sh3e 3 жыл бұрын
በጣም ነው ያሳቃቹኝ ደስ ትላላቹ
@R.A52
@R.A52 3 жыл бұрын
ዳኛቹም አንድ ቀን ስሩልን ዳጊ ፈታ ነው እምታደርገው
@kiyasilubo6111
@kiyasilubo6111 3 жыл бұрын
ድጊ በሳቅ ጉድላክ በጣም ደስ ይላል ብርቱ
@user-oq8rb4fd3q
@user-oq8rb4fd3q 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@zedooyoutube9831
@zedooyoutube9831 3 жыл бұрын
Wowww baxam dasyila
@user-gz5os5sy9b
@user-gz5os5sy9b 2 жыл бұрын
ምስግና እንኳንቀመስካት ሰአቷምንያክል እንደምታንስ
@huligebimediy1167
@huligebimediy1167 3 жыл бұрын
የዉነት በሳቅ ዘና
@m.s.f1683
@m.s.f1683 3 жыл бұрын
ማሮቸ ዳኞች እንዴት ደስ የሚሎ
@user-fl9bq8qw3z
@user-fl9bq8qw3z 3 жыл бұрын
ዳጌ ይመቸህ አባቴ ኡይ ምግብ ነዉ የስራዉ
@hawidesta7792
@hawidesta7792 3 жыл бұрын
Wow nice degi
@user-ud2zs8qm7m
@user-ud2zs8qm7m 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነው
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 2 жыл бұрын
Feta alkugn thank u
@hananhanun4531
@hananhanun4531 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የሼፎቹ ቁመና በጣም ያምራል 🤗🤗🤗
@user-kr8zf9xr3s
@user-kr8zf9xr3s 3 жыл бұрын
wawደሥይላል
@ermiyasvlogs6046
@ermiyasvlogs6046 3 жыл бұрын
ጎበዞች
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 2 жыл бұрын
Sweet
@clubnet22
@clubnet22 3 жыл бұрын
Probably the best one from the show so far.
@mimichebude8019
@mimichebude8019 2 жыл бұрын
I really enjoyed your shows. Thank you dagi you made me laugh 😂
@nagwaeltoum5267
@nagwaeltoum5267 Жыл бұрын
ايوة رفاق مستنيه الصورة
@zebenoulema9052
@zebenoulema9052 3 жыл бұрын
💓💓💓
@lidiyabekele36
@lidiyabekele36 3 жыл бұрын
Haahh betam nw des metelut😍😍😍😍
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 2 жыл бұрын
ኪኪኪኪ ወላሂ በጣም ነው የሣኩት
@fatmaadem860
@fatmaadem860 3 жыл бұрын
ይመቻችሁ ፈታ አደረጋችሁኝ
@helenezra3008
@helenezra3008 3 жыл бұрын
Mesghina arif sew very gently
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 жыл бұрын
ዛሬ አሳከኝ ዳጊ ማርያምን
@meheretemeherete9728
@meheretemeherete9728 3 жыл бұрын
Dagi gobez 😘
@user-sb6bd1qz7v
@user-sb6bd1qz7v 3 жыл бұрын
ቀጣይ ሼፎቹም ይስሩ።በተለይ መክብብ!
@user-on7in7ps7e
@user-on7in7ps7e 3 жыл бұрын
እኔምእያለኩነው
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 3 жыл бұрын
ሠርተዋል በቅዳሜ ከሰአት
@bitaniyaeshetu392
@bitaniyaeshetu392 Жыл бұрын
@@user-sn6dz6ve2t bchawn newa
@thetruth4719
@thetruth4719 2 жыл бұрын
The cursiii is to funny ayi dagi😂😂😂😂😂😂😂😂 love your confidence tho
@user-pf6rp1rv1k
@user-pf6rp1rv1k 3 жыл бұрын
ሼፍ መክብብ ዛሬ ሳቀ
@kaadijaagihoo599
@kaadijaagihoo599 3 жыл бұрын
ayidage..bezabetko
@simmagomez7508
@simmagomez7508 3 жыл бұрын
👌👌👌👍👍👍
@qwera7821
@qwera7821 2 жыл бұрын
👍👍👍
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 3 жыл бұрын
ዳጊሻ ቆንጆ
@SdSd-ui2uy
@SdSd-ui2uy 3 жыл бұрын
ዳጊ የቅዳሜ ድምቀት አይዞህ ጠንክሪ
@hanagirma3493
@hanagirma3493 3 жыл бұрын
Misge betam teregagto neber miseraw leza new gobez
@lidiyaayalew4689
@lidiyaayalew4689 3 жыл бұрын
I like it perfect
@user-yw2mz7hx2r
@user-yw2mz7hx2r 3 жыл бұрын
ዳጌ በሳቅ ገደልክኝ ወበረዋን ከቤት ነው አ😄😄😃😄😄😄😄
@ibrahimsuleiman3514
@ibrahimsuleiman3514 3 жыл бұрын
Dagey yana wed I love ❤️ u
@jerytedy600
@jerytedy600 3 жыл бұрын
ፈታ ነው ያደረጋቹን
@selamethiopa6304
@selamethiopa6304 2 жыл бұрын
😍😍😍😍
@nagwaeltoum5267
@nagwaeltoum5267 Жыл бұрын
😘❤️❤️❤️❤️😘
@saraho6826
@saraho6826 3 жыл бұрын
This was soo funny! If it wasnt for Sim card Kidame Keseat would be lousy
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 2 жыл бұрын
የዛሬወቹ ያዝናናሉ 😂😂😂😂👍👍👍
@Tadseb
@Tadseb 3 жыл бұрын
ዳኞቹ ግን የየራሳቸው ቁጥር ተሰጥቶአቸው ያነ ተደምሮ ያለፈው ቢታወቅ ጥሩነው በብዛት የሀሳብ ልዩነት አይባቸዋለሁ
@safeermall7445
@safeermall7445 3 жыл бұрын
Inde zare sike alakim dagiye betam keldegna nek
@Fatma-gd2mo
@Fatma-gd2mo 3 жыл бұрын
ምንሁነህነውምላስክንእምታወጣው
@shshhjjjs5596
@shshhjjjs5596 3 жыл бұрын
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻❤❤❤❤❤
@farisvlog8520
@farisvlog8520 3 жыл бұрын
Oo
@tezu111
@tezu111 2 жыл бұрын
shefe mekebebe pls keyunem aregew eje lay lemen arengude becha ande ande gen keye yalew eyemselegn edenaberalew pls keyun aregew bedenebe
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 3 жыл бұрын
ዳጌ አንደኛ
@beuzasolomon2490
@beuzasolomon2490 Жыл бұрын
I love you dage
@milikyaze9148
@milikyaze9148 3 жыл бұрын
ለዚህ ምግብ ይሄን ያህል መርበትበት ለዛውም ዳኞች እያገዟቹህ ቀላል ምግብኮነው
@tigisttamasagen723
@tigisttamasagen723 2 жыл бұрын
ዋይ የምትለው ፓርት ደሰ ይለኛል ልምጣልህ
@MunadohaMunadoha
@MunadohaMunadoha 3 жыл бұрын
Wayeneeee dagiiii
@mularmular8721
@mularmular8721 3 жыл бұрын
ዳጊ ማጉርስ ነው የቀረህ አስተናጋጅ ብትሆን ያዋጠሀል።
@chaltutube5924
@chaltutube5924 3 жыл бұрын
ኢናን ዳጊየ
@lubaba7774
@lubaba7774 3 жыл бұрын
ጣአም አለው ዋናው ጠአም ነው ዳጊየ
@hanagirma3493
@hanagirma3493 3 жыл бұрын
Dagi sahen beteyir tiru neber
@user-oo4kp1kh2r
@user-oo4kp1kh2r 3 жыл бұрын
እኔ እደዚ ምግብ መወዳደር እፈልጋለው
@chaltutube5924
@chaltutube5924 3 жыл бұрын
አባተ ዋድ
@alhamduzakir7420
@alhamduzakir7420 3 жыл бұрын
You guys make me laugh so hard 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣thanks
@yasminyasmin7934
@yasminyasmin7934 3 жыл бұрын
daagiiii😍😍😍😍
@user-fz4su3sd3w
@user-fz4su3sd3w 3 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደለኝ አይ ዳጊ ጎበዝ
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 жыл бұрын
ዳጊዬ በቺልህ እንኳን እቺላለሁ በራስ መተመማን ጎበዝነህ እንቁላሉ አመድ ሆነህ 🤣🤣🤣🤣🤣
@lidacall5379
@lidacall5379 3 жыл бұрын
ዳጊ ኩርኩር አልተቻልክም ምስጌ ጎበዝ አድናቂክ ነኝ
@saraabey1480
@saraabey1480 3 жыл бұрын
dageya morani betam temchitogal bezyew ketilbetiAdunkei neg
@aynaq8294
@aynaq8294 2 жыл бұрын
Er betam new des emylw
@mikayaz8559
@mikayaz8559 3 жыл бұрын
ሲም ካርድ ምላስህንም ከትፈህ ልትጨምረው ይመስላል አደራ እንዳትጨምረው...
@mebaamen4817
@mebaamen4817 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👊
@zedotubeziana8525
@zedotubeziana8525 3 жыл бұрын
Dagi zare basqi gadalgn8
@user-et9io4xo3d
@user-et9io4xo3d 3 жыл бұрын
ሼፍ መክብብና አረጋኸኝ ወራሽፊታቸው ክረምት ነው ለመሳቂያ አይሆንም
@user-gk8bq9ko5z
@user-gk8bq9ko5z 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ውድድር ነው😂😂😂
@YemarandArsu3014
@YemarandArsu3014 2 жыл бұрын
እረ!!!! ዳጊ ጎበዝ!!!!! ምስጌ በጣም እርዳታ ተደርጎልአል!!!!
@tigistmulugeta9247
@tigistmulugeta9247 3 жыл бұрын
SAFE ERSHO MASTAWEKIA MESELEKE EKO DAGI
@aynaq8294
@aynaq8294 2 жыл бұрын
Yetstachw yemegb tewatw betam des yelal
@HayatHayat-oh4is
@HayatHayat-oh4is 2 жыл бұрын
ህህህህህ
@selamawitsermisa3371
@selamawitsermisa3371 3 жыл бұрын
This is really funny 😬😬😬😬 especially the chefs make my day very funny 😄 😬😬
ሁሉም ተቀየሙኝ
41:24
nebilnur
Рет қаралды 1,2 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 80 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,5 МЛН
ቃልዬን ደስተኛ አደረግናት ሸክሟን አቀለልነው
38:43
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 291 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.42 "ሞት በቀጠሮ " pt.3
27:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 163 М.
Only Harley Quinn doesn't dislike the Joker's shortcomings#joker #shorts
0:17
Сначала скажи, а потом не мамкай 🗿 #shorts
0:16
Вика Андриенко
Рет қаралды 2,5 МЛН
5 маусым соңғы эфир!
2:27:27
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 544 М.
Мама хитрая😂​⁠​⁠@ladymilanapap4610
0:16
МишАня
Рет қаралды 1,1 МЛН
Only Harley Quinn doesn't dislike the Joker's shortcomings#joker #shorts
0:17