ስምህ በሁሉ ተመሰገነ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ

  Рет қаралды 115,193

Janderebaw Media

6 ай бұрын

በሲሳይ በገና የዜማ መሣሪያዎች ማሰልጠኛ ተቋም ስቱዲዮ የተቀረጸ

Пікірлер: 53
@meherat938
@meherat938 6 ай бұрын
ስምህ በሁሉ ተመሰገን እልልልልልልልልልልል ከክብር በላይ ክብርህ ገነነ እልልልልልልልልልልልልል አንተን መወደስ ያስደስተናል ስምህን ማክበር ክብራችን ሆንዋል እልልልልልልልልልል🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-bp4ed5nq5f
@user-bp4ed5nq5f 5 ай бұрын
ስምህ በሁሉ ተመሰገን ከክብር በላይ ክብርህ ገነነ አንተን ማወደስ ያስደስተናል ስምህን ማክብር ግብራችን ሁኗል አምላክ ተመስገን በሰማያት ስምህ ይወደስ በፍጥረታት ከህፃናት አፍ ምስጋና ይውጣ አንተን ማመስገን ይሁን የኛ ዕጣ( ፪) ሰማዩ ዝናብ ደመና ቢያጣም ፍቅርህ በእኛ ውስጥ አላቋረጠም ቸርነትህ እንጠብቃለን ካንተ ደጅ አምላክ (ጌታ)የት እንሔዳለን(፪) በምግብ እጦት ብንሰቃይም ማህሌትህን አናቋርጥም የመከራ ዶፍ ቢወርድብንም እንዘምራለን ለአምላካችን ስም(፪) ❤❤❤ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣ ጊዜ አስበኝ ❤❤
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አንተን ማመስገን ይሁን የእኛ እጣ አምላኬ😥 አይነ ልቦናዬን አብራልኝ
@martabogale7735
@martabogale7735 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🤲🤲🤲
@user-qm8te6db8c
@user-qm8te6db8c Ай бұрын
ይህን መዝሙር የሰሩ ሰዎችን እግዚአብሔር ይባርክ
@abebatessema4159
@abebatessema4159 6 ай бұрын
ዝማሬ መላህክትን ያስማልን❤❤❤❤❤
@user-rr3ky8zq5e
@user-rr3ky8zq5e 6 ай бұрын
ምእመናን መዝሙሩን ስትከፍቱት በላይኪ ጀመሩ አያስከፍልም ቭዩና ላይክ አይመጣጠንም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 6 ай бұрын
አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏🕊🕊🕊💐💐💐🎤🎤🎤🌷🌷🌷🌼🌼🌼ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌷👏🕊💐
@IbrahimHussen-ql7je
@IbrahimHussen-ql7je 16 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@yeledawekokebtube
@yeledawekokebtube 6 ай бұрын
ቸርነትህን እንጠብቃለን እልልልልል
@almazderebe2023
@almazderebe2023 4 ай бұрын
ስምህ በሁሉ ተመሰገነ ከክብር በላይ ክብርህ ገነነ እግዚያብሄር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 6 ай бұрын
ተመስገን አምላክ💕🙏💕
@amanuelbiruu-wj2bg
@amanuelbiruu-wj2bg Ай бұрын
አምላክ ተመስገን በሰማያት..
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልስልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእትን ያሰማልን
@kirubelmariam8147
@kirubelmariam8147 4 ай бұрын
ስም በሁሉ ተመሰገነ ከክብር በላይ ክብር ገነነ ❤❤❤
@haemnotkwitkwit8351
@haemnotkwitkwit8351 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
@yesemenworklemma1989
@yesemenworklemma1989 6 ай бұрын
እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
@user-li3xt8cu7p
@user-li3xt8cu7p 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤አሜን እልልልልልልልልል
@dukehoraizon8558
@dukehoraizon8558 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስ አማኑኤል መዝሙራትም ቢካትቱ መልካም ነው ምክንያቱም በዐሉ የሚውለው በ28 የአመቱ አማኑኤል ስለሆነ
@amanawettsion
@amanawettsion 6 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሰባቱ መንጦላዕት አካቱት ኧረ
@user-tc6rl4nx8f
@user-tc6rl4nx8f 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wc6sq6vd3l
@user-wc6sq6vd3l 5 ай бұрын
ስምህ በ ፍጥረታት ይመስገን
@user-fq5zm9ku6x
@user-fq5zm9ku6x 5 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-no9zc3zt1z
@user-no9zc3zt1z 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tigistabate4750
@tigistabate4750 6 ай бұрын
አንተን ማመስገን ይሁን የኛ ዕጣ እሰይ እልልልልልል
@tigm2583
@tigm2583 6 ай бұрын
ፕሮግራሙ ላይቭ ይተላለፉል ወይ :: በውጪ ያለነውም ተሳታፊ እንድንሆን::
@user-li3xt8cu7p
@user-li3xt8cu7p 6 ай бұрын
አዎ እህቴ ጠይቄ ቀጥታ ስርጭት አለ❤
@meriapps
@meriapps 5 ай бұрын
Elleleleelelelelle 👏👏👏👏👏👏 Zemari milikti yee Selma Ameen
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 5 ай бұрын
እልልልልልልልልል
@nal2969
@nal2969 6 ай бұрын
ተመስገን አምላክ ❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልል
@tad2000elec
@tad2000elec 6 ай бұрын
ከሙዚቃ መሳሪያ እጄባ/ጋጋታ ይልቅ፣ እግዚአብሔር በአምሳሉ እና በአርአያው የፈጠረው የሰውን ልጅ አንደበት በዋናነት ያስቀደመ የምስጋና መስዋእት ነው፤ እንዲህ መሰራቱ መልካም ነው። አንድ ነገር ለማለት ያህል:- ወንዶች እና ሴቶች ተራ በተራ፣ አዝማቹን አንደኛው ፆታ፣ ዘማቹን ሌላኛው ፆታ በቅብብል መልክ ቢያዜሙት የበለጠ ይሆን ነበር፣ በዚህ ይቀጥል ከተባለም የወንዶች እና የሴቶች ድምፅ የተፈጥሮ ልዩነት ስላለው ሲሰራ በደንብ መዋኻድ ያስፈልገዋል፣ ካልሆነ የወንዶች ድምፅ ከሴቶች አንፃር የሚጎረብጥ ይሆናል።
@lulamusgun8451
@lulamusgun8451 6 ай бұрын
❤❤❤
@user-ju2xo7bp8q
@user-ju2xo7bp8q 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክን ያሰማልን ❤❤❤የገናዋዜማ የተያዘዉ ፔሮግራም ተሰርዟል የሚል ወሬ እየተናፈሰ ነዉና አዲስ መረጃ ካለ አሳዉቁን ሁላችንንም ለዛች እለት በሰላም ያድርሰን
@SOLENASOLENA-kn5yn
@SOLENASOLENA-kn5yn 6 ай бұрын
Zemare melheketn yasemal❤❤❤❤
@cabynoma7313
@cabynoma7313 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-sg5dv8qi4u
@user-sg5dv8qi4u 3 ай бұрын
😍😍😍👏👏
@trualmebiaznbiazn4477
@trualmebiaznbiazn4477 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-li3xt8cu7p
@user-li3xt8cu7p 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መመላእክትን ያስማልን❤❤❤❤❤❤
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 5 ай бұрын
እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bisrattefera3667
@bisrattefera3667 6 ай бұрын
Zimare melaktin yasemalin
@bezawitmolla9148
@bezawitmolla9148 6 ай бұрын
እልልልልል
@semahegndemeke1539
@semahegndemeke1539 6 ай бұрын
እልልል
@teddytadese
@teddytadese 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@frehiwot27
@frehiwot27 6 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማሎን
@invincible3010
@invincible3010 6 ай бұрын
ye ljnet tztaye
@HermaMak-jq8dx
@HermaMak-jq8dx 6 ай бұрын
Ililillilililili🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ethio-kitchen
@Ethio-kitchen 6 ай бұрын
Ellll🎉ELLLLLLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLLLLLL 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@enatyemaryamlj4125
@enatyemaryamlj4125 5 ай бұрын
✝️ ስምህ በሁሉ ተመሰገነ ✝️ ስምህ በሁሉ ተመሰገነ ከክብር በላይ ክብርህ ገነነ አንተን ማወደስ ያስደስተናል ስምህን ማክበር ግብራችን ሆኗል አምላክ ተመስገን በሰማያት ስምህ ይወደስ በፍጥረታት ከሕፃናት አፍ ምስጋና ይውጣ አንተን ማመስገን ይሁን የኛ ዕጣ (2) በምግብ እጦት ብንሰቃይም ማኅሌትህን አናቋርጥም የመከራ ዶፍ ቢወርድብንም እንዘምራለን ለአምላካችን ስም (2) ሰማዩ ዝናብ ደመና ቢያጣም ፍቅርህ በእኛ ውስጥ አላቋረጠም ቸርነትህን እንጠብቃለን ከአንተ ደጅ ጌታ የት እንሄዳለን (2)
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-sg5dv8qi4u
@user-sg5dv8qi4u 3 ай бұрын
❤❤❤
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 6 ай бұрын
እልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላክት ያሰማልን👏👏👏👏
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 112 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 7 МЛН