No video

እስከመደብደብ ያደረሰው ፍቅር፣ ከዛስ ምን ተፈጠረ?

  Рет қаралды 39,398

Addis Radar

Addis Radar

Күн бұрын

እስከመደብደብ ያደረሰው ፍቅር፣ ከዛስ ምን ተፈጠረ?

Пікірлер: 677
@ሀዩት
@ሀዩት Ай бұрын
አረ ወለሂ ጀግናዉ ወንድመችንን ማነዉ እንዳኔ ያነፈቃዉ😢😢ይምጣልን ያምትሉ👍👍❤❤😔
@BbHhh-nu7fl
@BbHhh-nu7fl Ай бұрын
የነስር አይን ብለሽ ሰርች አድርጊ እና ግቢ ስራ ጀምሩዋል
@Bizu-s4o
@Bizu-s4o 24 күн бұрын
እሱ ሌላሠው ነዉ😢
@Susu-js7tt
@Susu-js7tt 23 күн бұрын
አለበሌላቻናል
@Bizu-s4o
@Bizu-s4o 23 күн бұрын
@@Susu-js7tt የቻናሉ ስም ምንድ ነዉ
@ሀዩት
@ሀዩት 23 күн бұрын
@@Susu-js7tt ያቻናሉን ስም ኒገርን
@kadija3901
@kadija3901 Ай бұрын
የቻናሉ ቤለቤት የትደርሰ የሱን አክባር ለመስማት የጉጎችሁ በላይክ አሳዩኝ😢😢😢
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 2 күн бұрын
Ere mindinew lijun min adrigewut new beselam ayimeslegnm wanawn program yemiseralin???
@hirutebezu2579
@hirutebezu2579 Ай бұрын
በእናንተ ፍቅር እኔ በደስታ ተሞላው ዘመናቹ ይባረክ መጨረሻቹ ያመረ ስለሆነ ደስ ብሎኛል እስከፍፃሜያቹ እግዚአብሄር አብሮአቹ ይሁን ።ማሳሳቢያ ያቆፍጣና ጎበዝ የት ጠፋ ሰላም ነው አንደበቱ በመልካም የተሞላ ወጣት አትጥፋ
@hewetgetahun9280
@hewetgetahun9280 Ай бұрын
የናተ ደራማ ይቅርብን እና ጀግናው ወደማችን ይምጣልን😢
@rukiya6481
@rukiya6481 Ай бұрын
👌👌
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r Ай бұрын
አጡልን
@mafa2217
@mafa2217 Ай бұрын
Yess
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d Ай бұрын
አምጡልን
@user-my3cn7mc4w
@user-my3cn7mc4w Ай бұрын
ዛሬ አደኛነኝ እኔ እኔምላችሁ ልጁየትሄዶነዉ አጡልን ይጣ የምትሉ 👍ላይክአርጉ የምር ናፍቆናል እሱ አጡልን
@metyabebekebede9650
@metyabebekebede9650 Ай бұрын
አትንጫጩ እይብሎ ዬስገደደ የለም የገጠርልጅ አይፈቀርም ያላቹሁ ማነዉ❤❤❤❤❤❤
@rukiya6481
@rukiya6481 Ай бұрын
በቃ ጀግናዉ ካልመጣ ላይክ እዳታረጉ 😂😂
@Igfff-zz5cv
@Igfff-zz5cv Ай бұрын
አናረግም ይምጣልን😅😅😅😅
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 Ай бұрын
ማለመነሽ😂😊​@@Igfff-zz5cv
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 Ай бұрын
ለምን 😊
@rukiya6481
@rukiya6481 Ай бұрын
@@gabreelgabre6813 ለጥያቄያችን መልስ አጣንኮ ድራማ ነዉ ስንል ፀጥ ጀግናዉ የት ሔዴ ስንል ፀጥ ስለዚህ የምን ላይክ ነዉ ካላከበሩን
@Igfff-zz5cv
@Igfff-zz5cv Ай бұрын
@@gabreelgabre6813 በቃ ናፍቆናል ይምጣልን
@user-tc5xs4jg9o
@user-tc5xs4jg9o Ай бұрын
የዲራምዉ ባለቤት እኳን ዲህናመጣቺሁ የምትሉ ላይክ አርጉ❤❤❤🎉🎉
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd Ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Ай бұрын
ደቡ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ወንድማችን ባዬ ጥሩ ሁነህ ታሸህ ትግስትህ ፍቅርህን መለሰልህ መታገስ ዋጋለው አይደል የሚባል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወንድማችን ደቡና ባዬ ዘና ይበሉ አንተ ደሞ ተራህን አለው በለን እንወድህ አለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t Ай бұрын
ከምር ናፍቃችሁኝ ነበር ደብርቱ እንኳን ደህና መጣችሁ አላህ ይጠብቃችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@user-nv8jw1df8w
@user-nv8jw1df8w Ай бұрын
ምን ነበር ብድግ ብትይ አይ እኛ የገጠር ልጆች እኮ ሰው አክባሪ ነበርን❤❤❤ ለማንኛውም ይመቻችሁ
@samrilove1772
@samrilove1772 Ай бұрын
Nber 😂
@zinashkasa6826
@zinashkasa6826 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ደስ ትላላችሁ ❤❤
@user-jv9jv4cz6h
@user-jv9jv4cz6h Ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን ደቤ ግን ልጁን አታሰቃይው ተረጅው❤❤
@YezinaA
@YezinaA Ай бұрын
በእዉነት በዚዘመን እደዚ ከልብ የሚወድና የሚያፈቅር ሰዉመገኘቱ በጣም ደስይላል እግዛብሔር ሀሳባችሁን ሁሉ ይሙላላችሁ እድሜው ዘመናችን የደስታ ድርግላችሁ በተረፈ❤❤
@user-ul2ce6iv9s
@user-ul2ce6iv9s Ай бұрын
እሡየተዋቸውንእናተምንአስቃበጣችሁ
@user-vb8rt9hx1w
@user-vb8rt9hx1w Ай бұрын
ቻናሉን ሸጦላቸው መሆን አለበት ጀግናው ወንድማችን የጠፋው ስለዚህ ሌላ ዩቱብ ካለው ንገሩን እሱን እንፈልገዋለን አምጡ ጀግናችንን።
@MekdesAsafew
@MekdesAsafew Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በጉጉት ነበር የምጠብቃችሁ መጨረሻችሁን ለማየት የአብረሃምና የሳራ ያድርግላችሁ ❤❤❤ ሰረጋችሁን እንጠብቃለን ባንበላም 😂😂😂
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l Ай бұрын
አረ የቻናሉ ባለቤት ወየት ደረሰ ንገሩኝ ሳልምት ጀግናቺን😅
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n Ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹ
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 Ай бұрын
ኣነ ዝገርመኒ ብኽያት ናትኹም ሓቂ ኣይመስለንን እዩ ጽባሕ ወሊድኩም ትጉሑፉዎም ኢኹም ምኽንያቱ ኣብ ሃገርኩም ቡዙሕ ሰብ ኣቦ ኣደ ዘየብሉ ጉድፈጃ ዛዓቢ እሞ ኣዲኡ ትቁጸሮ።
@merrymerry9926
@merrymerry9926 Ай бұрын
ሓቅካ ዝሓወይ
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv Ай бұрын
ጠፉ ብዬ ቀዉሰጤ እያሰብኳቸዉ ከች አላሉም ዋዉ ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ አረጉኝ ስወዳት እኮ የዉነት 😂😂❤❤❤ 🤙🤙
@asrdewadmas8959
@asrdewadmas8959 23 күн бұрын
እውነት ታሪካችሁን አይቸ የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ በጣም ደስ ትላላችሁ እውነት ልጂቱ ትንሺ አማረኛ ይከብዳታል መሰል ዛሬ ነው ገና ዩቱቢውን ያየሁት በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ አይለያያችሁ ወልዳችሁ የልጂልጂ እዩ
@ekrW
@ekrW Ай бұрын
ልጂቱ በጣም ታምራለች ጎበዝ ናትም ቤተሰብ ማወቅ አለበት አለች
@SelamAbaye-nm8lt
@SelamAbaye-nm8lt Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹሁ❤❤❤❤
@TigistBeyene-g4p
@TigistBeyene-g4p Ай бұрын
ዋው ዛሬ ከሁሉም ቀን በላይ ደስ ብሎኛል ፈፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ ግን ደሞ እናንተ ኦስከምትዝናኑ ጀግናው ጋዜጠጠኛችን ይምጣልን ናፍቆናል
@gebiyaashagri7364
@gebiyaashagri7364 Ай бұрын
እግዚአብሔር የአብራሀምንና የሳራን ጋብቻ የባረከ ይባርክላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ በጣም ደስ ትላላችሁ❤
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 Ай бұрын
ደብሪቱ እንኳን ደሰ አለሽ የኔ ቆንጆ በጣም ደሰ ይላል አግዚኣብሔር ይመስገን አሱን የሚመስል ቆንጆ ልጅ ዉለጂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zamzammohammed9789
@zamzammohammed9789 Ай бұрын
ኤረ ያ ጀግና ወንድማችን ኣምጡልን 😮😮ኣለበለዝያ ላይክ ኣናረግም
@MelkeUssensubscribe
@MelkeUssensubscribe Ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡ ጀግነቸን የት ደረስ
@user-ss6gv5xi4h
@user-ss6gv5xi4h Ай бұрын
እሰይ እንኳንም ተስማማችሁ ደስ ይላል ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ ሁሌም አስተሳስቦ ያኑራችሁ
@GenetAsefa-ou1uy
@GenetAsefa-ou1uy Ай бұрын
ኡ ኡ ኡ ኡ ጀግናችንን ያያችሁ ዘንድሮም እናተ ናችሁ😮
@user-ii9hd1tf2s
@user-ii9hd1tf2s Ай бұрын
በጣም ደስይላል ፍቅራችሁን ያዝልቀው ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hn9yi2sn2u
@user-hn9yi2sn2u Ай бұрын
ደስታችሁ ያምሽላችሁ ፍቅር እስከመቃበር እላለሁ
@danielhailey345
@danielhailey345 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው በጣም ደስ ብሎኛል በመጨረሻም ስለተቀበለችህ አመሰግናለሁ ደቡ
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z Ай бұрын
የኔ ዉዶችዬ እንዴት እንደምወዳችሁ በጉጉት ነዉ የምጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayatawel1522
@hayatawel1522 Ай бұрын
ኢንሻ አላህ የመጨረሻ ክፍል ነው በቀጣይ ክፍል ጀግናው ወንድም ጋሻችን እናየዋለን🥰
@hanafetene2338
@hanafetene2338 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኩአን ደስ አላችሁ እዚአብሄር ያጣምራችሁ
@user-dc7ir1xy2r
@user-dc7ir1xy2r Ай бұрын
እንኳን ደስ አለቹ❤❤❤
@shemima5580
@shemima5580 Ай бұрын
አረ ጀግናው ወንድማችን ነው ምንፈልገው ይምጣልን የእናንተ ድራማ መቼ ነው ማብቂያው አጭ😕
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 Ай бұрын
ተግማሙብን 😂😂
@nsantwoled2652
@nsantwoled2652 Ай бұрын
ፍሬያቹ ያማረ ይሁን የአብራሀምና የሰራ ያርገው🎉
@user-en6um2cv4s
@user-en6um2cv4s Ай бұрын
አረ ድምጻችን ይስማ ጀግናው የት ሄደ ከምር ናፍቆናል 😢 ደህናነው ግን???😢😢😢
@Abdo-tg5zk
@Abdo-tg5zk Ай бұрын
እር ጀግናውውው ጋዜጠኛ የት ገባባባባ እንደነው ነገሩ ጉበዝ ግን በሰላሙ ነው እር ብቅበል እባክን ጀግናው ውውው
@argetoall6484
@argetoall6484 Ай бұрын
የእውነታችሁን ከሆነ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ደግሞ በቤተሰብ አድርጉት ጋብቻውን
@SaraBarKot
@SaraBarKot Ай бұрын
እልልልልልልል እሰይ እስይ ጌታ ይባረክ🙏🙏
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል ❤️♥️♥️
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin Ай бұрын
የዛረ ዉሎ ጥሩ ነበር ካልሆነ ደግሞ እየዞራቹ መናፈሻ መጫወቻ ቦና መዝናኛ ሁናቹ ደግሞ ስሩ ደስ ይላል
@user-dt5pv5xq1d
@user-dt5pv5xq1d Ай бұрын
አይለያቹ ምንም ቢመጣ ተጋፈጡ አትፍሩ❤❤❤❤❤
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 Ай бұрын
I am so happy for you guys 💎☦️ congratulations 🌺🌺🌺🌺👩‍⚕️👨‍⚕️🌺🌺⭐️
@azaludeneken8461
@azaludeneken8461 Ай бұрын
Maal argatee
@zewdituadmasu6038
@zewdituadmasu6038 Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ያመቱ ውነተኛ ፍቅር ተመስገን የውነት ፍቅር አየን
@HirutseyoumA
@HirutseyoumA Ай бұрын
Are Yihe Mn Ewunetegna Fkr Nw Ewunetegna Mesay Drama Nw Enji😂😂😂
@user-kj7dh4yi7j
@user-kj7dh4yi7j Ай бұрын
ሴጣንን ያርቅላችሁ ልቦናችሁን ያስፋላችሁ ♥️♥️♥️
@user-wg5ht2ht7d
@user-wg5ht2ht7d Ай бұрын
ፍቅራችሁ ይብዛ መጨረሻዉ አምራል የኔቆጆ
@Sossina-qm5bw
@Sossina-qm5bw Ай бұрын
ጀግናየ የቻናሉ ባለቤት የት ጠፋብን እሱ ናፍቆናል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ😊
@ZinashZinash123
@ZinashZinash123 Ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይለኛል እንኳን በዚህ ያበቃችሁ እልልልልልል 🥰🥰🥰🥰🥰💘💘💘🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FiriyotTolosa
@FiriyotTolosa Ай бұрын
አር ጀግና ወንዲምቺን ዬቲ ጠፈ አር ቢቅ ብል እጂ ❤❤
@arbikantezo
@arbikantezo Ай бұрын
አንኩአን ደስ አልችሁ ድስ ብሎይንል ሰለንት ❤️❤️🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-bm1qn8xd4q
@user-bm1qn8xd4q Ай бұрын
እንኳን ለዚች ቀን አደረሳችሁ መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hedasamare3701
@hedasamare3701 Ай бұрын
እሰይ ደስ ደስ ይላል ተባረኩ❤❤❤
@user-bs1sg2nm9q
@user-bs1sg2nm9q Ай бұрын
መች ነው ሰርጋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i Ай бұрын
መልካም ጋብቻ ነው የሚባለው መሰለኝ ለማንኛውም የምንወደው ጋዜጠኛችን ናፍቆናል መልሱት
@user-lk5wy2kj1c
@user-lk5wy2kj1c 14 күн бұрын
አቦ ደስ ስትሎ አይለያችሁ የድንግል ልጅ ይጠብቃችሁ
@Amen-dg5yk
@Amen-dg5yk Ай бұрын
በጣም ደሰብሎኛል እመብረሀን ትጠብቃቹህ እወዳቹሀለው እ
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t Ай бұрын
ታምራላችህ ግን❤❤❤❤🎉🎉🎉 ድራማው ይብቃ ጀግናየን አምጡልኝ 😮😢😮😢😮😢😮
@BEYEDagi-yq4tx
@BEYEDagi-yq4tx Ай бұрын
Ahun Des Yelal Telat Yekatel Weledu Kebedu❤🙏❤🙏❤🙏❤
@user-zw5cd7vf6f
@user-zw5cd7vf6f Ай бұрын
መጨረሻችሁንያሳምርላችሁ።ወልዳችሁሣሙ🙏🙏🙏
@emyspiller7059
@emyspiller7059 Ай бұрын
እንከኳን ደሰይለሸ ደብሪቱ ደቡዮ የኔ ጨዎሴት ቆንጆልጅ ነች በደንብ ይዛት ምንም የማታውቅ ልጅነች ከአመረረችብህ ግን ትሄድብሀለች ዝምተኛሰው ሲነሳበት ግድግዳነው የሚይፈርሰው እንተም ቆንጆወጣት ጎረምሳነህ እክብረህ ይዛት በደብ ይዛት እሺ እኔበጣምነው የምታሳዝነኝ እትጫወትባት እክብራት ውደዳት
@rqshkl8385
@rqshkl8385 Ай бұрын
አንክውን ደሳ አለችው በስታ መችርሽ ያምርል አግዚአብሔር ያምስግን 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤️❤️❤️🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻
@user-hn9yi2sn2u
@user-hn9yi2sn2u Ай бұрын
በጣምጥሩ እደዚህ። ስትሆኒ ያምርብሻል እደዚህ ነው መሆንያለብሽ። ድርቅ ስትይ አያምርብሽም አሁን ደስብሎኛል
@addislij3053
@addislij3053 Ай бұрын
😳😆❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉 God bless all of you.
@user-xu7ut7jk3y
@user-xu7ut7jk3y Ай бұрын
ምነው ጀግናው አይበቃም ወደ ስራህ ተመለስ። የነዚህ ታሪክ ማለቂያ የለውም like ትቻለው👏
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc Ай бұрын
💍💍💍💍💍💍💍💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤️💛💚💛💚❤️💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍❣️❣️❣️❣️💍💍💍💍💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬💞💞💞💞💞💋💋💋💋
@user-pu1bq5pg9m
@user-pu1bq5pg9m Ай бұрын
ፍጣሪ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን እላችችሁ
@Almaz-gb6ks
@Almaz-gb6ks Ай бұрын
ዋው ደስ ይላል መጨረሻችሁ ይመር
@saadha5100
@saadha5100 Ай бұрын
ጀግናችን የትነው ኧረ ኡኡኡኡኡ
@user-wy2yd7oh3b
@user-wy2yd7oh3b Ай бұрын
ጀግነችን።ይምጠልን።ድረምአንፈልግም
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn Ай бұрын
እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የት ደረሰ ባለቤቱ እኛ የለመዲነዉ በዚህ ቻናል ጥሩ ነገር ነዉ እደናተ መተሻሸት አይደለም ፕሊይስ አምጣልን ጀግናዉን ወይም መልስ ስጠን የት ነዉ ??????????
@user-rt7uj7fy1
@user-rt7uj7fy1 Ай бұрын
መቸ ነዉ ይሄ ድራማ የሚያልቀዉ የናፈቀኝ ነገር ሰወችን አሳደህ በቦክስ የምትወግራቸዉ ነገር ነዉ 👇👇👇👇
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 Ай бұрын
ኧረ ኧረረረረረረረረረረ
@user-xu7ut7jk3y
@user-xu7ut7jk3y Ай бұрын
ተንዛዛብን እኮ 🤔🤔
@rukiya6481
@rukiya6481 Ай бұрын
@@user-rt7uj7fy1 እኔም ለቦክሱ ነዉ ሰብ ያረኩት ክክክ
@user-qn6vj5fy2j
@user-qn6vj5fy2j Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@hayatsaed1279
@hayatsaed1279 Ай бұрын
እንዃንሰላም ምጣቸሁ አትጠፉ ያረገላቸሁፍቅራቸሁ ደሰ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KibamoAyano
@KibamoAyano Ай бұрын
Tamiralachu
@f-io7sj
@f-io7sj Ай бұрын
ማሽአላህ ኮሜት እምጥፍ አርተውግን የምንድርማ ትላላችሁ በፍቅርማንም አይቀልድም አይዛችሁ በርቶ ጀግናው በስላሜነው ❤❤❤🎉🎉🎉
@muliye
@muliye Ай бұрын
@serkserk1091
@serkserk1091 Ай бұрын
ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ
@wondeWonde-bd7zf
@wondeWonde-bd7zf Ай бұрын
መልካም፡ፋቅር
@AgerituSaeed
@AgerituSaeed Ай бұрын
እኔ እናንተን ማየት አልናፈቀኝም ጀግናችን !!!!!!
@user-qz1cn9yq9i
@user-qz1cn9yq9i Ай бұрын
እረበአላህ ሰው አለቀ ዱአ አረጊ በየገጠሩ ሰው አለቀ እረብሻን ለምን ተባብረን አናጥፋ ምስኪኖቺ አለቁ ሁሉም በሀይማኖቱዱአ እናረግ
@yeshibeyene3530
@yeshibeyene3530 Ай бұрын
እሪሪሪሪሪሪሪሪ እረ የትሄደ የኛጀግና እነዚህ አይሰሙም እንዴ የኛንጩህት ካልተሰማችሁ እኛም አንሰማችሁም
@user-ty6xk1xk1d
@user-ty6xk1xk1d Ай бұрын
Congratulations
@emyspiller7059
@emyspiller7059 Ай бұрын
Congratulations Debrah
@AaaujShww
@AaaujShww Ай бұрын
ጉዲእካነውዲርማውበዚህ መጠነቀቁደስ ይላል በደብ ግዜስጣትእጂ
@ZinuTub
@ZinuTub Ай бұрын
ድራማው አበቃ!!! ለማንኛውም በጣም እናመሰግናለን ዘና ፈታ ብለናል!!
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o 27 күн бұрын
አረ ጀግናችንን ወዴት አደረጋቹ እሱካልመጣ ይደብራል አረ አለዉ በል ተናፍቀካል ኮመንት እያየክ ነዉ ከች በል ካልሆነ አፋልጉኝ ልንል ነዉ በተለይ የማዳም ቅመሞችዬ በላይክ አሳዩት❤❤❤❤
@lidacall2815
@lidacall2815 Ай бұрын
ጀግናው ጀግናው አትበሉ 😮ባለፈውም ምታፈቅረኝ ልጅ መጣች እያለ ድራማ ሲሰራብን ነበር አሁን ደሞ እነዚን አምጥቶ ድራማ እየሰራብን ነው ባለፈው ከዛች እብድ ሴት ጋ እየተጃጃለ ነበር ስለዚ በራሱ ግዜ ይመጣል
@Meskiመሥኪ
@Meskiመሥኪ Ай бұрын
ያለ ነሥር አይን ሁሉም ባዶዶዶ በቃ ይምጣልን ጀግናችን ናፍቀናል
@abebech3154
@abebech3154 Ай бұрын
የቻናሉ ባለቤት የት ሄዶ ነዉ ጀገናዉ አረ ብቅ በል የነዚ ልጆች ድራማ ይብቃ❤❤❤
@user-hn2ni3ck8d
@user-hn2ni3ck8d Күн бұрын
ግን በጤናው ነው
@user-ul2ce6iv9s
@user-ul2ce6iv9s Ай бұрын
አረውይእኳንሙሥሊምአረገኝ።አልሀምዱሊላ።እሥልምና።ክብርነው።ማስታወሻእጅ።ቀለበትያጋባል
@Alemneshketema-lo5yb
@Alemneshketema-lo5yb Ай бұрын
Wow unkani daslchu❤
@AyshaTube-ez4oe
@AyshaTube-ez4oe Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ yane konjoche endazeh new yameyamerebachew eshi
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 Ай бұрын
ዋው በጣም ደስይላል❤❤❤❤
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Ай бұрын
እኔ የናዚን ልጆች ብዙም አለያውም ጀግናችን ብኖርኖሮ ስቱ ታማከች በታጋጋ እኔ እገበና ሰልጨርስ እዋጠለው ዲረማው ማቼናው የሚየልቅ
@MarrySharou
@MarrySharou Ай бұрын
ውዶቼ ቶሎ ቶሎ ኑ ደቡዬ ስወድሽ❤❤❤❤
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f Ай бұрын
እናተ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ፈጣሪ ግን የኛ ጀግና የት ሄዶነው አሁን ኡኡኡኡኡ ሳልል ወድሜን አምጣልን
@BUZEdeneje8986
@BUZEdeneje8986 Ай бұрын
Congratulations ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Xsyun
@Xsyun Ай бұрын
አንክን፣ደስ፣አለቹ፡❤❤❤❤
በሰው ፊት አዋረደቺኝ!
26:07
Addis Radar
Рет қаралды 50 М.
የከተማችን የሹገር ዳዲ ገበና ሲጋለጥ
44:16
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 29 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 48 МЛН