No video

እስከዛሬ ካየኋቸው በጣም አሳዛኝ እና ልብ የሚሰብሩ ቭድዮዎች በጣም ያስልቀሰኝ እና ውስጤን ያሳመማመኝ የዚች የ 18 አመቷ ልጅ ህይወት ነው😭

  Рет қаралды 114,820

Brex Habeshawi

Brex Habeshawi

Күн бұрын

ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ እና የተከበራችሁ የ Brex Habeshawi የ You Tube ቻናል ቤተሰቦች ✋🙋
ቭድዮውን Like Share በማድረግ መልካም አጋርነትዎን ያሳዩን እንዲሁም ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁን ካላችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
👉የፌስ ቡክ ፔጃችን ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ፔጁን LIKE & FOLLOW ያድርጉ⬇⬇
👇FACEBOOK PAGE👇
/ brex-messi-show-657074...
👉ከታች ያለው ሊንክ በመጫን የቀን ውሎአችንን በየቴለግራም አካውንታችን መከታተል ይችላሉ FOLLOW በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ⬇⬇
👇INSTAGRAM👇 www.instagram....
👉Brex Habeshawi የሚለው የፌስ ቡክ አካውንቴ FOLLOW በማድረግ በዬ ቀኑ የሚቀርቡ ፕሮግራሞቻችን መከታተል ይችላሉ እንዲሁም የተለያዩ ጥያቄዎች ካሏችሁ ለመጠየቅ ከታች ያለው ሊንክ ይጫኑ
⬇ FACEBOOK⬇
www.facebook.c...

Пікірлер: 1 400
@BrexHabeshawi
@BrexHabeshawi 4 жыл бұрын
እባካችሁ በወላድ አንጀት ይሁንባችሁ ቭድዮውን LIKE ሼር በማድረግ እንተባበር እጅግ በጣም ያማል ፈጣሪ ሁላችሁም ከእንደዚህ አይነት ነገር ይጠብቃችሁ 😭
@jemilaemamu7405
@jemilaemamu7405 4 жыл бұрын
ለይክ አረገነል አሚን እሳንም አሏህ የሽራት
@user-cf5md8xo2m
@user-cf5md8xo2m 4 жыл бұрын
አሚንንንን ላተም ሰላምህ ይብዛ
@lololppl6478
@lololppl6478 4 жыл бұрын
ብሬ መልካም ሰው
@user-fm1nd3fq7r
@user-fm1nd3fq7r 4 жыл бұрын
የአላህ በጣም ታሣዝናለይ አላህ ሙሉ አፋያዋን ይመልሥላት
@yesharekyesharek7833
@yesharekyesharek7833 4 жыл бұрын
እራስህን ጠብቅ ብዙምአታልቅሥ💒⛪😥🙏🇪🇹😭
@user-uo4bc8bd6o
@user-uo4bc8bd6o 4 жыл бұрын
በእዝች ምድር ላይ ምንም አይነት ፈተና ቢገጥምህ አለሀምዱሊላሂ በሉ ያረብ አላህ አፍያዋን ይመልስላት
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 4 жыл бұрын
እውነትነውማርፈጣሪይመስገን
@user-ib2wd4xy6w
@user-ib2wd4xy6w 4 жыл бұрын
ያአላህ ያረብ ሱበሀነአላህ 🤲🤲🤲🤲💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭💔 ወይኔ
@user-mo5li1lv7v
@user-mo5li1lv7v 4 жыл бұрын
ይከ ለሚእሚን ነዋ
@sarabinjarsh5037
@sarabinjarsh5037 4 жыл бұрын
የረብ አለህ አፍየወን ይመልስለት
@naneymesele5972
@naneymesele5972 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ምህርቱን ይላክልሽ እህት ብሬክስም እደዚህ የተቸገሩ ስዎችን እየርዳህ ስለሆነ ፈጣሪ ጤነህን ይስጥህ መልካም ስው ነህ
@hananbintmensur4802
@hananbintmensur4802 4 жыл бұрын
ኣንተ መልካም ሰው ቃላት ኣጣሁልህ ፍጣርይ እድሜ ና ጤና ይስጥህ
@user-cf5md8xo2m
@user-cf5md8xo2m 4 жыл бұрын
ውድ እህት ወድሞቸ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ እስኪ በየምነታችን እናመስግን ፈጣሪያችንን ሙሉ ጤና ሰቶን ሰርተን ስለምናድር አልሀምዱሊላህ
@user-cl1jp6jt8s
@user-cl1jp6jt8s 4 жыл бұрын
በጣም አልሃምዱሊላ አለኩልሃል
@madinah7367
@madinah7367 4 жыл бұрын
አሚን አሚን ያረብ በጣም ወላሂ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊ
@hawaali1121
@hawaali1121 4 жыл бұрын
ሳህ አልሀምዱ ሊላህ
@user-vk3yl8nl1w
@user-vk3yl8nl1w 4 жыл бұрын
በጣም አልሀምዱሊላህ እኛ በስደት ሆን ብለን ስት እንማሩራለን አላህ ይቅር ይበለን
@wellrt4727
@wellrt4727 4 жыл бұрын
በጣም አልሀምዱሊላ ☝
@user-jp8bh6hu9o
@user-jp8bh6hu9o 4 жыл бұрын
እህ በመብርሀን ሰታሳዝን እመብርሀን ትማርሸ እህቴ ውንድማችን ብሬክሰ የኔ መልካም ውለታህን ሰው ሳይሆን እግዜአብሄር ይሰጥህ ውንድሜ መልካምነት እንደት መታደል ነው በእግዜአብሄር
@abebaseyoumwoldeyes380
@abebaseyoumwoldeyes380 4 жыл бұрын
embrhan tdabsat
@user-md8ok2zq4g
@user-md8ok2zq4g 4 жыл бұрын
ሱብሃናላህ ብሬክስ ጥሩ ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ አላህ ሂዳውን ይስጥህ ልጅተንም አላህ አፊያ ያድርጋት ጨርሶ አላህ ያሽራት ያረብ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ
@user-oh7ug7kk5i
@user-oh7ug7kk5i 4 жыл бұрын
በጣም
@cherutube3064
@cherutube3064 4 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ትዳብስሽ ብሬክስ አንተም ተባረክ የእውነት ይህ የአጋንንት መንፈስ ነዉ ጸበል ትሂድ ጻድቃኔ ትሂድ ትምራት አለች!!!
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 4 жыл бұрын
ወንድም ዱባይእንዳለህመረጃነበረኝ።ቁጥርህንበላክልኝ።በጣምአንድትጎደኛየጭቅላይናትወንድም
@user-nw5du5mb4o
@user-nw5du5mb4o 4 жыл бұрын
00254367849854
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 4 жыл бұрын
@@user-nw5du5mb4o ኮዱንስንትብየልሙላው
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 4 жыл бұрын
@@user-nw5du5mb4o ኮዱየትብየልሙላው
@user-pv7wh2bf4g
@user-pv7wh2bf4g 4 жыл бұрын
አተ ደግ ሠው አላህ ይጠብቅህ ወድሜ አላህ ጀዛክን ይክፈልህ ለቁም ነገር ያበቃህ ልጅህን ያሣድግልህ የኔ እናት አላህ አፍሽን ይመልሥልሽ
@user-xy7eq8ko3p
@user-xy7eq8ko3p 4 жыл бұрын
ዝበይ ውሻ ማድነቅ ትችያለሽ እጅ ማንኛው እስልምናነው ካድን አላህይጠብቅህ በሉ ብሎ ያስተማራችሁ
@mamaenatiy2947
@mamaenatiy2947 4 жыл бұрын
@@user-xy7eq8ko3p👍👍👍
@user-pv7wh2bf4g
@user-pv7wh2bf4g 4 жыл бұрын
@@user-xy7eq8ko3p እና ምን አጨረጨረህ ቆሻሻ ቱቱቱቱ
@taybaabdullah5401
@taybaabdullah5401 4 жыл бұрын
@@user-xy7eq8ko3p አንተምኮ ስህተት ገባህ ለምን ትሳደብአለህ ያላወቀን ማሳወቅጂ
@titimame4270
@titimame4270 4 жыл бұрын
ውሻ ተብሎ ምክር ወይ የኛ ነገር
@Fa-uh1jf
@Fa-uh1jf 4 жыл бұрын
ያረብ የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም አልሀምድሊላ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ እህቴ😭😭😭😭😭😭
@user-tb2bg9ci1x
@user-tb2bg9ci1x 4 жыл бұрын
ብሬክስ እኔ ምንም አልልህም እሱ የአለሙ ጌታ የሆነው አላህ ሱበሀነው ተአላ ያሳብከውን ያሳካልህ ከልጅህ እና ከሚስትህ ያገናኝው ወንድሜዋ
@AAl-it1gp
@AAl-it1gp 4 жыл бұрын
ወቅሽት ግብሬኤል ፀበል ውሰዶት አወነት ትድናለች እግዚአብሔር ይረዳሽ አህቴ ብሬክስ በዉነት ለአት ቃል የለኝም ልጅህን ለማየት ያብቃህ ወድሜ 💖💖💖
@tube5863
@tube5863 4 жыл бұрын
እኛ ሙሉ አካል ይዘን ፈጣሪያችንን እናማርራለን😢😢😢😢 አላሀምዱሊላ አለ ኩሊሀል
@user-re5rf6yc1v
@user-re5rf6yc1v 4 жыл бұрын
በጣም እህቴ አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን የአላህ
@tube5863
@tube5863 4 жыл бұрын
@@user-re5rf6yc1v ወላሂ በጣም ታሳዝናለች
@ekramm7233
@ekramm7233 4 жыл бұрын
በጣም ወላሂ
@lloveyoumame1068
@lloveyoumame1068 4 жыл бұрын
ወላሂ አልሀምዱሊላ ረቢል አለሚንንን ሁሉም አሟልቶ ስለሰጠን አልሀምዱሊላ
@tube5863
@tube5863 4 жыл бұрын
ደምሩኝ እሽ ውዶቼ እኔም እደምራችኃለሁ😍
@user-vc4jv9eb1l
@user-vc4jv9eb1l 4 жыл бұрын
አቤት እግዚኦ በየቤቱ ስንት ነገር አለ ሙሉ ጤና አካል ተሰጥቶን የምናማርር በእውነት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ጤናሽን ይመልስልሽ እምዬ አቤቱ አምላኬ መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሙሉ አካሌን ከጤና ጋር ስለሰጠኸኝ አመሰግንሀለሁ ተመስገን አምላኬ
@user-lb6tp6kg3k
@user-lb6tp6kg3k 4 жыл бұрын
ያረብ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ እህቴ ያረብ እህቶቸ በስደት ይሄን ያክል ብንጎዳም በጤና መኖራችን ብቻ አንድ ፀጋ ነው አልሀምዱሊላህ አንበል
@user-fh8xd8pf1i
@user-fh8xd8pf1i 4 жыл бұрын
እኔ ምለዉ ድስ ላይክ የምሠጡ ሰወች ልቦና ይስጣቹህ ብርክስየ ፈጣረ እድሜ ጠናጋ ይስጥህ ወድሜ
@user-ty7hv3ir3h
@user-ty7hv3ir3h 4 жыл бұрын
አየ እናት ገበና ሸሻጊ እናት አለም ኑሪ❤️
@zebenayalie9456
@zebenayalie9456 4 жыл бұрын
ብሬክስየ አንተ መልካም ስው ነህ እግዚአብሔር ይጠበቅህ የኔ እህት እግዚአብሔር ይማርሽ ማማየ
@shamesukingeofkinge
@shamesukingeofkinge 4 жыл бұрын
ዳምሩኝ እባከቹ
@user-xr3fr1jz8j
@user-xr3fr1jz8j 4 жыл бұрын
ዘቦዬ አለሽልኝ
@user-io1pf3qd6m
@user-io1pf3qd6m 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይፋውሳት 🙏🙏(ብሬክስ አንተ ማልካም ሰው ናክ አግዚአብሔር ማልካም ነገርን ያድርግልህ ከክፉ ይጣብቅህ❣️❣️
@user-fk6bn4qu5i
@user-fk6bn4qu5i 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይማርሽ ብሬክስ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት አንጀቴን በላችው ኡፍፍፍፍ አቤት ሰው መሆን 😪😪😪
@hfifj2228
@hfifj2228 4 жыл бұрын
ውይይይ የኔ እናት እማምላክ ፈውሱን ትላክልሺ ብሬክስ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ጤናውን ብርታቱን ይስጥህ እመመምላክ በምትሔድበት ትጠብቅህ ውድ ወድማችን በርታልን
@nurawassie2668
@nurawassie2668 4 жыл бұрын
ላኢላሀኢለላህ አልሀምዱሊላህ ምንም ሳታጓድል የሰጠከኝ ፈለከልሀምድ፣ ጤነኛ ያደረከኝ ፈለከልሀምድ፣ ምስጋና ጥራቻ ይገባህ። አሏህ ይድረስልሽ ያረብ ሆዴ ተላወሰ ። ብሬክስ መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛ
@saare8502
@saare8502 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልሺ የኔ ሚስኪን ብሬክስ እንዳንተ አይነት ያለሰው ይብዛልን መልካም ልጅነህ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትጠብቅህ
@yr2486
@yr2486 4 жыл бұрын
የነገዋ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምህረት ትላከልሽ ⛪⛪⛪⛪🙏
@user-xm5ym7gy8x
@user-xm5ym7gy8x 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የወንቅእሽት ቅዱስ ገብርኤል ይፍውስሻ የኔ እህት ወንቅእሽት ፀብሎ በጣም የትለይ ነው
@lololppl6478
@lololppl6478 4 жыл бұрын
በየቤቱ ስንት ችግር አለ እጅግ በጣም ያሳዝናል አምላኬሆይ ስለሁሉም ነገር ክብር ላተ ይሁን ፈጣሪ ይርዳችሁ
@user-el1qz3kd8n
@user-el1qz3kd8n 4 жыл бұрын
አሜን
@bintseidomar7856
@bintseidomar7856 4 жыл бұрын
እረደዉ ምን አይነት አንጀት ነዉ ያለህ አንተ ልጂ ወይ እኔ ደግነት ወላሂ የሁላችንንም ተማጦ አንተላይ ነዉ ያለዉ የኔ ወንድም አላህ ጀዛህን ይክፈለዉ ክፉ አይንካህ ልጂህንም አላህ ያሳድግልህ
@user-sx8se9hu6g
@user-sx8se9hu6g 4 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ለዝች ባሪክ ምረቱን አውርድላት እደዉ እገዳዉ ሢከፈት ወርቅሸት ይውሠዱት ትድናለች እግዚብሄርም ይረዳታል መላኩ ገብረኤል ፈውሡን ያደርግላታል ቆማም እድናያት እግዚብሄር ይሣነው የለ ውይ ወድም ብሬክሥ እግዚብሄር ይሥጥህ እድህ ለምሠራው ሥራ ጤናህን ይሥጥህ ከፎውን ካተ ያርቅልህ መልካም ኢቶቢያውይ
@user-nb6eq2zk4i
@user-nb6eq2zk4i 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ፈጣሪየ ሙሉ ጤና ለሰጠኽኝ ያረብ አሏህ አፊያ ያድርግሽ እህቴ በጣም ከባድ ነው
@rutatube8848
@rutatube8848 4 жыл бұрын
አምላክ ሆይ ስታሳዝን ብሬክስ በእውነት ውለታህን። ገብርኤል ይክፈልህ ስንት ሰው በንተ ምክንያት። ተረድተዋል
@magicglass4533
@magicglass4533 4 жыл бұрын
እንኳንም ኢትዮጵያ ገባህ ብሬ የምር መልካም ስራ ነው በርታ
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 4 жыл бұрын
በጣም ታሳዝናለች አስለቀሰችኝ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት ሁሉን ማድረግ ይችላል እና ብሬክ ብዙ ምስኪኖችን ወደ ሚዲያ እያወጣህ ስለሆን እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ።
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 4 жыл бұрын
ምስኪን ስታሳዝን አላህ ጤናዋን ይመልስላት ብሬክስም እድሜና ጤና ይስጥህ ልጅህንም አላህ ያሳድግልህ
@user-lf1im9gy8q
@user-lf1im9gy8q 4 жыл бұрын
አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ፈውሱን ይላክልን ወንድማችን ላንተም የሰማይ ዋጋ ያድርግልህ
@fikeralemu7063
@fikeralemu7063 4 жыл бұрын
ብርየ እግዚአብሔር ይባርክህ መልካምነት ለራስነው እግዚአብሔር ይመስገን ማለት አቅቶናል ሙሉ ጤና እያለን ሰርቶ ማደር አቅቶን እንድህም አለና እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እመቤቴ ማርያም ትፈውስልሽ
@lemlemabrha4077
@lemlemabrha4077 4 жыл бұрын
በእውነት ብሬክስየ ክፉ ኣይንካህ በልጅ ተደሰ የዘመኑ ምርጥ ወጣት ኢ/ር ምህረቱ ይጣት የኔ እህት ።
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 жыл бұрын
ወቅሸት ገብሬል ሲከፈት እባካችሁ ከሱ ውሰዷት ቁማም ትሄዳለች አይምሮዋም ይስተካከላል አደራ
@user-mb8lq2rs1b
@user-mb8lq2rs1b 4 жыл бұрын
አየየየየየየ ቤተሰቦቿ በጣም ነዉ ሆዴን በሉት
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@mhxhdh5246
@mhxhdh5246 4 жыл бұрын
አይ እናት ማሳዘኗ
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
ትክክል ነበርሺግን ማን ይወስዳታል ብለሺነው
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 жыл бұрын
ለብረክስ የሚሆን ቃላት የለኝም ብቻ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቀህ
@rabiahabeshawitrabiahabesh3356
@rabiahabeshawitrabiahabesh3356 4 жыл бұрын
ብሬስ በጣም መልካም ሰው ነህ በሄድክበት ሁሉ አላህ ይከተልህ ልጂቱንም አላህ አፊያዋን ይመልስላት
@user-sf7qn6iy7d
@user-sf7qn6iy7d 4 жыл бұрын
የኔ ወንድም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥህ በእውነት በጣም ደሥ የማሚል ሥራወች ነው የምሰራው ብዙ መልካም ሠወች አይቻለሁ ያተ ግን የተለዬ ነው
@toyibaali5888
@toyibaali5888 4 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ያአላህ ስንት አለ ያላየነው አላህ አንተ የምታየን በያለንበት ጠብቀን ።
@jejeje3430
@jejeje3430 4 жыл бұрын
የአላህ በጣም አዘንኩ አላህ ይማርሺ ሀያቴ ወድማችን ብሬ መልካምሥራህን አላህ ይክፈልህ
@keftube
@keftube 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ ስላሳየኸን፡ ኁላችንም መተባበር አለብን
@user-fx2sk3du4e
@user-fx2sk3du4e 4 жыл бұрын
*ውይ ብሬክስ ቃላት ያጥረኛል ሳይህ ሁሌ መራመድ የማይችሉ ሳትጠየፋቸው አቅፈህ ስታወጣ በጣም ሰውን የማትጠየፍ በመሆንህ የምታስለቅሰኝ አንተ ነህ እነሱ ሳይሆኑ ምን አይነት ወንድ ነህ ጥሩ ተግባርህ ሁሉ በልጅህ ደርሰህ ያሳይህ*
@user-xu7ny7di2i
@user-xu7ny7di2i 4 жыл бұрын
ሚስኪን ያሳዝናል ብሬዬ ወላሂ በጣም አሳዘነችኝ የኔ ማር አይይይይይይ
@quluqulu9978
@quluqulu9978 4 жыл бұрын
ዲስ ላይክ 👎 የምታረጉ ሰወች ግን ጤነኞች ናቹ የፈጣሪ ያለህ 😢😢 አረ እናስብ ወገን ምንሼ ነዉ 🤔🤔😕 ብሬ ፈጣሪ ላተ እድሜ ይስጥህ ማንም እንዳተ ይሄን የሚያደርግ የለም ፈጣሪ አለሁ ይበላት 🙏🙏😢
@user-cn6nl4px9h
@user-cn6nl4px9h 4 жыл бұрын
sew eko abedwal teyachew konjo fetari yimelket betam yasazenalu
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 4 жыл бұрын
ድስላይክየሚያደርጉ።።ሰውታይሆኑሰውመሳይአውሬወችናቸውእህትተያቸው
@user-zw5hm2yb1w
@user-zw5hm2yb1w 4 жыл бұрын
@@lubabalubaba2544 ዲስላይክ የሚያደርጉት አለማወቅ ይመስለኛል የስው ዘር የሆነ መቼም አያደርግም
@jemubelanedmayaye3210
@jemubelanedmayaye3210 4 жыл бұрын
Betam new mgermut
@emanbinthassen3482
@emanbinthassen3482 4 жыл бұрын
በጣም ግን እያወቁ ይሆን
@user-zt5bc8mt3e
@user-zt5bc8mt3e 4 жыл бұрын
ያርብ።አላህአፍያዋንይመልሥላት።ብሬክሠዉንድሜ።አላህ።እድሜህንያርዝምልህ እንደዚህ።እየዞርክ።እምታርገዉነገር
@user-or5vd8gy7d
@user-or5vd8gy7d Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያውይ አላህ እዳተያሉትን ያብዛልን አላህ አፋዋን ይመልስላት አላህ እኛንም ቤተሠቦቻችንንም ከመጥፎነገር ይጠብቀን
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
ሓፍተይ ምዓረይ የድንግል ማርያም ልጅ ይማርሽ ፀበል ውስድዋ በይዛካትኩም እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ብርክስ ሽኮር ነዊሕ ዕድመና ጤና ይሀብካ ፈጣሪ ብድከድካዮ ይቅናዕካ ፍትውትው ፍትውትው ፍትውትው
@user-nb7yp4tj2y
@user-nb7yp4tj2y 4 жыл бұрын
እፍፍ ጌታ ሆይ መድሀኒትህን ቅርብ አድርገዉ😢🙏☝
@xzvzzvxxvx6561
@xzvzzvxxvx6561 4 жыл бұрын
አላህ ያሽራት ያረብ አልሀምዱሊላሂረቢልአለሚን ብሬክስዬ እዲሜናጤና ላንተ ቃላት የለኝም
@user-dv9hi2kw9j
@user-dv9hi2kw9j 4 жыл бұрын
የአላህ በጣም ነው የምታሳዝነው አልሀምዱሊላህ ሙሉ አካል እና አፊያ ለሰጠኸኝ ጌታ ምስጋና ይገባህ ብሬክስ እጅ በጣም የተባረክ ልጅ ነህ በጤና ያኑርህ ወንድም እሷንም አላህ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ
@sameerasameera7849
@sameerasameera7849 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ
@user-cf5md8xo2m
@user-cf5md8xo2m 4 жыл бұрын
ብሬክስ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት የኔእህት አላህ መደሀኒትሽን ቅርብ ያርግልሽ ያረብ
@dooot4799
@dooot4799 4 жыл бұрын
ኦረ ተው ለካፊር አላህ ይድረስልሽ አይባልም
@user-he5fw4fo7m
@user-he5fw4fo7m 4 жыл бұрын
@@dooot4799 ምናለ መልካም ነገር ብታስቡ እቃ
@almazalmaz3458
@almazalmaz3458 4 жыл бұрын
@@dooot4799 anchi denez mehaym ye seytan tanshi eht neshi
@ffjgggg8727
@ffjgggg8727 4 жыл бұрын
አንች፣ካፊር፣አትበይ፣ምን፣ችግርአለው፣እዲህ፣ቢሉ፣ባለጌ፣ማትረቢ፣ደግሞ፣እጾምሽ፣ባይሆን፣ዝም፣ብትይ
@ffjgggg8727
@ffjgggg8727 4 жыл бұрын
@@dooot4799 ምጥማጥ፣ደነዝ፣እዴት፣እዳናደድሽኝ፣ሸይጣን፣ያሰብሽውን፣አያሣካልሽ፣እግዚአብሔር፣አንች፣እደሱ፣አትበሉ፣ብትያቸው፣አይሰሙሽም፣ባለጌ
@dusadusa6227
@dusadusa6227 4 жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ በምህርቱ ይማርሽ ፀበል ያድናታል እመኑኝ እፍፍፍፍፍ የኔ እህት እኔን
@amntseid1609
@amntseid1609 4 жыл бұрын
ብሬክሥ ምን እደምልህ አላውቅም ግን እድሜ ከጤና ጋ አላህ ይስጥህ አንተ ጥሩ ልጂ ነህ ቀጥልበት አላህ ያበርታህ
@taibattt4535
@taibattt4535 4 жыл бұрын
አላሀምዱሊላህ ያረብ ሙሉ ጤና ሰለሰጠህኝ አላህ አፊያሽን የስጠሽ ያረብ ብሬክ አንት በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ ወላሂ በጣም ሀሪፍ ስራ ነዉ እምስራዉ
@nefisahussne4068
@nefisahussne4068 4 жыл бұрын
ሠላም ለአንተ ለሁላችን ብሬክስ የተሰደደ በሠላም ለሀገሩ ያብቃው የተቸረ ያገኝ እሄን በሽታም ያጥፋን የታመመ ይዳን🙏 😭😭
@almazkabaduu8951
@almazkabaduu8951 4 жыл бұрын
Brex getaa yiba barakii wwwwwwwdddddddddd🤲💕💋❤️🤲🤲💕💋
@lubabhseid7127
@lubabhseid7127 4 жыл бұрын
ኡፎፎ አላህ ሁይ አንተ ሙሉ ጤና ሰተህን እናማርራለን ወይኔ ጉደ አልሃምዱሊላህ ያርብ እህቴዋ አላህ አፌያ ይሰጥሸ ማማየ 😭😭
@mekimeki373
@mekimeki373 4 жыл бұрын
ብሬክስየ ቃል የለኝም ጤና ሰላም ፍቅር ተመኘሁልህ ልጅህን አላህ ያስድግልህ መልካም ሰው ነህ አላህ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ😢😢 ስታሳዝን ልቤ ነው የተሰበረው
@user-cu1fv7qu2c
@user-cu1fv7qu2c 4 жыл бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን አምላኬ ምህረቱን ያውርድልሽ
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 4 жыл бұрын
እባካቹሁ ፀበል ውሰዱዋት ufffffff setaszezne 😭😭😭😭
@shamesukingeofkinge
@shamesukingeofkinge 4 жыл бұрын
ስብስክእርይብ አዲሪጉኝ
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 4 жыл бұрын
@@shamesukingeofkinge አደረኩት
@Mulegetatube
@Mulegetatube 4 жыл бұрын
ይች ፀበል ነው የሚያስፈልጋት ገን እሱም አቅም ይጠይቃል ለማሳፈሪያና ለምግብ ወንቅሸት ገብረኤል ይዘዋት ይሂዱ kzfaq.info/get/bejne/obJhnbl8s9azqok.html ዩቱቤን ተቀላቀሉ ቤተሰብ ያልሆናችሁ 💚💛❤️
@gamriamohamed7228
@gamriamohamed7228 4 жыл бұрын
ያአላህ ብሬክሶ በረካ ሁን
@hadeyaahmed4641
@hadeyaahmed4641 4 жыл бұрын
ወላሂአወጠበልብተድይሻላታል
@hanafikr2576
@hanafikr2576 4 жыл бұрын
👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲wunet new
@seadatube42
@seadatube42 4 жыл бұрын
@@hadeyaahmed4641 እሩ እህት ህክምና በዩ በህክምና ትድናለዩ
@user-tb2bg9ci1x
@user-tb2bg9ci1x 4 жыл бұрын
@@hadeyaahmed4641 ታምኒበታለሽ እህቴ ወላሂ አትበይ
@zabibadisala9162
@zabibadisala9162 4 жыл бұрын
ብሬክስ እንደትነህ ለቻናልህ አዲስ ነኝ ግን ደግሞ ስለምትሰራው ስራ በጣም በጣም ደስተኛነኝ ደስ ያለኝ ያገሬልጂ በመሆንህ በጣም ደስተኛነኝ አይዞህ እኔም የመርሳልጂ ነኝ አላህ ጡሩነገር ይወፍቅህ ምቀኞችህን አላህ ያርቅልህ
@kalkidanmerak3298
@kalkidanmerak3298 4 жыл бұрын
ብሬክስዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ክፉ አይካህ!! ከአመኑት ፀበል ይውሰዷት ይህ የሚያድናት ፀበል ብቻ ነው
@rabiarabia8161
@rabiarabia8161 4 жыл бұрын
አላህ ይዘንላቸው በየ ቤቱ ጉድ አለ ግን አልሀምዱ ሊላህ ወላሂ እኔ ያአምስት አመት ልጅ አለችኝ አትቀመጥም አትቆምም አትናገርም ባሌ ጋ የስድስት ወር ልጅ ሁና ተፋታን ግን አልሀምዱ ሊላህ እናቴ ስላለች ከማንም አላነስኩ አሁን እናቴ ይዛት እኔ ዱባይ ነኝ የናቴን ቤት ሰራሁ ደስተኛ ነኝ አላህ ስለሚወደኝ ነው የሚፈትነኝ
@eacdexafd4383
@eacdexafd4383 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አንድየ ያሽርልሽ ለሱ የሚሳነው የለምና
@user-gk6td8zj4c
@user-gk6td8zj4c 4 жыл бұрын
አላህያሽርልሽእናትሽምጀዛዋንይክፈላት
@user-pq1vk7wt7j
@user-pq1vk7wt7j 4 жыл бұрын
አላህ አፈየዋን ይመልሥላት ያረብ
@rabiarabia8161
@rabiarabia8161 4 жыл бұрын
@@user-gk6td8zj4c አሚንን ያረብ የማንም ልጅ አይታመም ከባድ ነው
@rabiarabia8161
@rabiarabia8161 4 жыл бұрын
@@user-pq1vk7wt7j አሚን
@marymtube9213
@marymtube9213 4 жыл бұрын
ስታሳዝን አላህ ጨርሰው ይማርሽ የኔ ቆንጆ😭
@fatmah4250
@fatmah4250 4 жыл бұрын
ብሬክስየ ፈጣሪ ይባርክህ የኔ አስተዋይ እንዳተ ማን አለ ብሬክስ ኸይር ሲራ እየሰራ ነው ያለው እኞ ሀበሾች ግን ምቀኞ መቸ ነው ሰው የምታመሰግኑት ከብሬክስ ላይ ወረድ በሉለት
@zuzutube5497
@zuzutube5497 4 жыл бұрын
ብሬክስየ አላህ እረጂም እድሜይስጥህ ቅን የሆክልጂ
@islamiisthefirstwayoflifeh4948
@islamiisthefirstwayoflifeh4948 4 жыл бұрын
Subhani Allah 😭😭
@Thinkmedia_max
@Thinkmedia_max 4 жыл бұрын
Hiእስለሚ ነው ህውቴ Hi bekininet subscribe argilgn
@AliAli-vl9lg
@AliAli-vl9lg 4 жыл бұрын
ቆይግን እደትነዉየምትገኝቸዉ ያረብአላህያሽራት የአላህ አላህያሽራትትት
@mayatube2121
@mayatube2121 4 жыл бұрын
ለኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ላአንተ ይሁን ሙሉ ጤነኛ ሰላደርከኝ 🙏 እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ 💚
@zubidahussen3533
@zubidahussen3533 4 жыл бұрын
ብሬክስ ባለህበት ቦታ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን
@user-jj1gx2ei5j
@user-jj1gx2ei5j 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ በብ ጓድኡ ህንደይ ችግር ዩ ዘሎ ፈጣሪ ምሕረቱ ይልአኸላ 😭😭😭
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
ብጣዕሚ እፍፍፍ ሙሉእ ጥዕና ህቡና ናማርር አይይይ ሓፍተይ ማርያም ትምሓርኪ
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 жыл бұрын
አ ይ 😭😭😭😭😭😭😭
@user-ih9iq3qz6u
@user-ih9iq3qz6u 4 жыл бұрын
ኢላሂ እባክህ ጤናዋን መልስላት
@dooot4799
@dooot4799 4 жыл бұрын
አልቀረብሽም
@saeedalyammahi3035
@saeedalyammahi3035 4 жыл бұрын
@@dooot4799 ማለት??
@dooot4799
@dooot4799 4 жыл бұрын
ለካፊር ኢላህን ትለምኛለሽደ አይቻልም ብትማሪ ሀራፍ ነው እነሡ በአላህ መቸ ያምኑና
@zizutube4534
@zizutube4534 4 жыл бұрын
@@dooot4799 ትክክል ማርር
@bvhussenyimam1366
@bvhussenyimam1366 4 жыл бұрын
@@dooot4799 ኧረ አይባልም ጌታችን አዛኝ ነው እሚያበላቸው እሚያጠጣቸው እሱ አደልደ ክደውኛን ብሎ መች ተዋቸው የሚጠብቃቸው የሚያድነው እሱ አሏህ ብቻ ነው ለካፊሮች አይባልም ያለሽ ማነው አወቅን አወቅን ማለት ታበዛላች ሱበሀን አላህ
@hayathassen4580
@hayathassen4580 4 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ በጣም ታሳዝናለች ያረቢ አላህ ሙሉ ጤናዋ ተመልሶ የማይበትን ቀን ይምጣላት ያረቢ
@halima6508
@halima6508 4 жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ያሳዝማል ብልሀትም ሀይልም የአንድ አላህ ብቻ ነው አላህ ያሽርሽ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ
@muluberihun7130
@muluberihun7130 4 жыл бұрын
ምን አይነት ክፉ ጭፍን አይምሮ ያላችሁ ብትሆኑነው ዲስላይክ እምታደርጉ ሠዎች
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 4 жыл бұрын
ሳስበው ድስላይክና ላይክ የሚለውን ለይተው አያውቁትልም አውቀው ከሆነ ጤንነታቸው ያሳስባል
@gjghhgjghh2586
@gjghhgjghh2586 4 жыл бұрын
Egizabiher mihiretun yilakilishi yen enat
@semutitube5377
@semutitube5377 4 жыл бұрын
@@user-os8fp2hw8b ልክ ነሽ እህት ብዙ እማያቁ አሉ
@ethiopiawit3871
@ethiopiawit3871 4 жыл бұрын
ባለማወቅ ሊሆን ይችላል ሙሉ
@zamzamali3641
@zamzamali3641 4 жыл бұрын
ምንድነው ዲስላይክ ማለት
@martabogale461
@martabogale461 4 жыл бұрын
ድስላይክ የምታደርጉ ኧረ ተው በማሪያም አይ ጭካኔ
@KaleAfso-gw8fc
@KaleAfso-gw8fc 5 ай бұрын
ሱብሀን አላህ💔💔💔😭😭😭😭ያረቢ አላህዬ የመጨረሻችንን ነገር አተዉ አሳምርልን
@user-ie2ww7cn8g
@user-ie2ww7cn8g 4 жыл бұрын
አሉሁ ሱብሃነሁ ወተዓላ በእዝነቱ በረሂመቱ ይጓብኝሽ ማማዬ💋💋
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 жыл бұрын
ብሬክስ አንተ እጅህ ጥሩ ነው ትንሽ ተተገኘ ወቅሸት ገብሬል ትሂድ ትድናለች
@salimjibrilmohammed3551
@salimjibrilmohammed3551 4 жыл бұрын
አንተ መልካም ሠው ነህ አላህ ይጨመርልህ
@agenagnabebe8926
@agenagnabebe8926 4 жыл бұрын
Egezyaber yemaresh
@dunyahabte1666
@dunyahabte1666 4 жыл бұрын
እረ በማርያም ፀበል ቢወስዷት ትድናለች ማርያምን
@user-ti4xf8yd7q
@user-ti4xf8yd7q 4 жыл бұрын
ብሬክስ እዉነት ለመናገር በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ ለአንተ እሳት አይገባህም እባክህ ሰለም ቤተሰብህንም አስልም አንተ የፈለገ ጥሩ ሰዉ ብትሆንም እስካልሰለምክ እና በአላህ እስካላመንክ ዲረስ የሳት ነህ እባክህ ስለም
@samiramuhammad8123
@samiramuhammad8123 4 жыл бұрын
አይባልም ሃያቴ ሰዉ የፈለገዉን ይከተል
@user-yn6cz9lw2v
@user-yn6cz9lw2v 4 жыл бұрын
ለኩም ድኒ ወል የድን ሀቢበት አሁን አለች በሚዲያ ስለምን ስትይ ዘረኝነት አትፍጠሪ እነሱ ለራሳቸዉ እኛ ሙስሊሞች አህዛቦች ነን በነሱ እሱ ብቻ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራቸዉ ይምራን ካጠፋሁ ይቅርታ🙏🙏🙏
@user-nc6rv9si3e
@user-nc6rv9si3e 4 жыл бұрын
ብሬክስ ውድሜ እረጅም እድሜና ጤና የወፍቅህ ያሰብከው ሁሉ ይስካልህ ልጅቱዋም አላህ ያሽራት
@user-fi5rt4ht8k
@user-fi5rt4ht8k 4 жыл бұрын
ያረብ እዳውም በየገጠሩና ስት የልተየጉድ አለ
@shamesukingeofkinge
@shamesukingeofkinge 4 жыл бұрын
ዳምሩኝ እስት ባቅንእናት
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 4 жыл бұрын
@@shamesukingeofkinge እሽ አተም demirgn
@Muna-uv1vv
@Muna-uv1vv 4 жыл бұрын
ዮሀንስ ፀበል ውሰዷት ዶክተር ምንም አይሰራላትመረ እስከምትሄዱ ተሳሉ ለሸንኮራው ቅዱስ ዮሀንስ
@user-vd5lx5fl7m
@user-vd5lx5fl7m 4 жыл бұрын
ወይ ስታሳዝን አምናችሁ በእምነት ሁናችሁ ፀበል ውሰዷት እግዚአብሔር ሁሉ ይቻላዋን ያድናታል እመ አምላክ ወላዲት አምላክ የበላይሰብ እመቤት በምህረት እጅሽ ዳብሻት ሀኪም አይደለም ፀበል ነው ይህ የርኩስ መንፈስ ስራ ነው
@BetiMoges
@BetiMoges 11 сағат бұрын
ፈጣሪምርቱንይላክላትየኔናትፀበልውስዳት😢😢😢❤❤❤
@getrekt9137
@getrekt9137 4 жыл бұрын
ይህንን ሀኪም አያድናትም ወንቅሸት ገብሪል ውሠዶት ያለጥረጥረ ትድናለች አመቤቴ ቅድሥ ገብሪየል ይረዳሺ ይድረሥልሺ
@selwamahmud506
@selwamahmud506 4 жыл бұрын
Brx mlkam sew
@blenaz286
@blenaz286 4 жыл бұрын
ስክሪን ላይ በአገኘሁት የባንክ ሒሳብ 5000 ብር ልኬያለሁ። ከካናዳ
@rich-do4wz
@rich-do4wz 4 жыл бұрын
ውይ ተባረኪ የኔ እህት በወጣው ጨማምሮ ይስጥሽ ቅን ነሽ
@user-op4xf1kt6s
@user-op4xf1kt6s 4 жыл бұрын
💓💓💓💓
@santacruse6655
@santacruse6655 4 жыл бұрын
GOD bless you my sister
@user-ot8wt1ew3f
@user-ot8wt1ew3f 4 жыл бұрын
ወዲም ብራክሥ ፈጣሪ ረጂም እዲሜ ይሥጥክ እሦንም አፋያዋን ይመልሥላት ያረብ
@user-qc5em9ws6o
@user-qc5em9ws6o 4 жыл бұрын
ብሬክስ ምርጥ ሠው የምር 1000 ሺ ላይክ ቢደረግ ባደረኩህ ብየ ተመኝሁ
@genifikir4923
@genifikir4923 4 жыл бұрын
እሄ እኮ የ ህክምና ሳይሆን የፀበል ነው ፈጣር ይርዳሽ
@abudhabiunited4362
@abudhabiunited4362 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭waqqayyoo sii haa fayyisu obbolleeti kenyaa
@genetgenet1516
@genetgenet1516 4 жыл бұрын
አዋጁ ሲነሳ ወንቅሸት ገብርኤል ይውሰዷት ትፈወሳለች ትድናለች ።
@zainabali835
@zainabali835 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ በየቤቱ ስንት ነገር አለ በስማም ፈጣሪ ይማራት ለኔ ያደረግህልኝ ብዙ ነው ፈጣሪዬ ተመሥገንልኝ
@user-qf2vo6nt8t
@user-qf2vo6nt8t 4 жыл бұрын
በጣም ነው ያምትአዛዝነው ወይኔ ፈጣሪ ጫርሶ ይማራት😭😭😭
@fhafsgchsdsh288
@fhafsgchsdsh288 4 жыл бұрын
ብሬክስ እውነት ስነግር ከምገልፀው በላይ ደግ ሰው ነህ ግን መግስት እረድቶ ያልዘለቀውን ህዝብ ያውም ስደተኞች አድነሰቂያቸው ነኝ ሳይሰለቹ ይረደሰሉ ግን አንተ ኢትዮ ከሄድክ ጀምሮ እርዱን አበዛህ ሰው እስከመሆነሰቸው ድረስ ይሰለቻሉ የሆነ እየቆያየህ እደ ደመወዝ እንኩዋ ሳይደርስ እኮ ነው እርዱ እምትለው መግስት እማይረዳውን ለምን መግስት አይተዳም
@user-tb2bg9ci1x
@user-tb2bg9ci1x 4 жыл бұрын
ካልቻላችሁ እንደኔ ዝም ዱአ ከገንዘብ ይበልታል ሸር ላክ አርጉ
@genetgenet9679
@genetgenet9679 4 жыл бұрын
ካልቻቸው ዝም ማለት ነው እግዚአብሔር ይመስግን እኛ ሙሉ ጤና አለን እህት አይባልም እሺ
@user-xr7ni2fo3u
@user-xr7ni2fo3u 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራት ለተሞች ሰ3 ቀን ነው የቀረሽ ብለዋት ዶክተሮቹ በድንግል ማርያም ፀበል የዳንች እህታችን ሊንኩን ተጭናችሁ እዩት 👉👉👉kzfaq.info/get/bejne/qNSSoa5ezMjWcqs.html
@Lamptube1
@Lamptube1 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ደግ ነዉ እሱም በምህረት አይኖቹ ይያቸዉ የሱ እርዳታ ትልቁ መድሐኒት ነዉ።
@sofeya8389
@sofeya8389 4 жыл бұрын
አለህ ያስረህን ያክፍልህ ለምትሰረው ሲረ በሙሉ ከፈተነ ያጠብቅህ
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 14 МЛН
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 89 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН