ስለ ቤተ-መንግስት መኪኖች እድሳት Karibu AUTO 25

  Рет қаралды 61,713

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

ስለ ቤተ-መንግስት መኪኖች እድሳት Karibu AUTO 25
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 118
@noahisayas438
@noahisayas438 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ያገሬ ልጆች የአለም ስልጠኔ ሳይመጣ ፡ ለስልጣኔ የነበረን ክብርና ፍላጎት ታላቅ መሆኑን ፡ ካወቅን ላይቀር ከዘረኝነትና ከክፋት ወጥተን አባቶቻችን ያስጠሩትን አገር ከማጥፋትና ከማፍረስ የግል ሰነ ልቦናበማሳደግና እርስ በእርስ በመከባበር አብረን እንደግ ። ሰላሙን ያብዛልን ።
@endlesswave2685
@endlesswave2685 3 жыл бұрын
Tikikil !
@alemsegedgebreselassie7407
@alemsegedgebreselassie7407 4 жыл бұрын
የቆዩ መኪኖችን እያደሱ የሚያወጡ እንዳሉ ዩ ቲዩብ ላይ አያለሁ ይህም እኛ ሀገር ይኖራል ብዬ አላስብም ነበር ይህን በመስማቴ ይበል ብያለሁ ምክንያቱም ይህ ሥራ ወጪን ይጠይቃል በርታ ብዬሃለሁ ።
@solomonbalcha5635
@solomonbalcha5635 4 жыл бұрын
ድንቅ ዝግጅትና ተቆርቋሪነት!በርቱ ።እነዚህን ድንቅ ተሸከርካሪዎች ካየሁ በዃላ የገረመኝና እራሴንም ሆነ አብዛኛዉን የኢትዮጵያ ህዝብ እድታዘብ ያረገኝ ለቀድሞ መሪዎቻችን ያለን የተሳሳተ ግምት።ጨዋነታቸውን መመስከርም ሆነ ማወቅ አለመቻላችን!መንጌንና መለስን።ባለጌ ቢሆኑ መቼ ይኼን ዛሬ እናይ ነበር?።
@mulumola6561
@mulumola6561 4 жыл бұрын
Thank you So much ARTS TV HARBU CARS !👍 I have a ✊️ Am Glad to see this Antique cars in my Country , specially before many yrs ago they r in our country ! In the other hand I feel bad how we r going back wards ? Anyways it's a lesson if we r open minded to learn, rather than conflicting each other for nothing !👂👂👂
@adrianoriva4186
@adrianoriva4186 4 жыл бұрын
Interesting, thanks for sharing the history of these antic vehicles. Well done Karibou.
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 4 жыл бұрын
Thank you with proffesional explanation the truth is on your hand
@fishatsiontadesse9751
@fishatsiontadesse9751 4 жыл бұрын
Good work Guys I am very happy and proud of you keep the good job up
@christianeshale6621
@christianeshale6621 4 жыл бұрын
በአውሮፓ: በተለይ: በፓሪስ: በአመት አንድግዜ: እንደ :ሞዴል: ሲቶች መኪናዎቹም: እንደዛው:በአድናቂዎች: ይጎበኛሉ:ኢትዮጵያም አንዱዋ: ትሆናለች: ብዬ :አስባለሁ እነዚህን: ብርቅዬን:የሀገር: ቅርስን ዳግም: ህይወት :ለመስጠት ለምትጥሩ: ሁሉ :ምስጋናዬ: ከፍ ያለ ነው::
@amashewakena8378
@amashewakena8378 4 жыл бұрын
አብቹ ምን ያላስገረመን ነገር አለ እጅግ ውብ ውብ መኪናዋች አይተን ገርሞናል እናተንም እናመስግናለን እደባለሞና እይታ ስታስረዱን በጣም ወደናቸዋል በርቱ ለአለም አስገራሚ የመኪና እግዚቢት እድናደርግ አብቹን እርዱት ።
@yohannesejigu4071
@yohannesejigu4071 4 жыл бұрын
Hi Mele, good job! We need more information regarding automotive sector in Ethiopia.
@talentworldwide9767
@talentworldwide9767 4 жыл бұрын
keep it up guys good program.
@wondwossenhabteshaffi4085
@wondwossenhabteshaffi4085 4 жыл бұрын
Very interesting program. Thanks for sharing
@rahelworku6710
@rahelworku6710 4 жыл бұрын
ድንቅ ውይይት ነው በሚዲያ ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ባለሙያዎችን ጥሪ ቢያቀርቡ ፍቃደኞች ከያሉበት ይመጣሉ
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 4 жыл бұрын
Enamesegnalen wedimocha lik bilachewal
@user-zl3wx7oe3u
@user-zl3wx7oe3u 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ እኔ ዬማስታውሰው በውሃ ለይ ዬምትኼደዋ መኪና 1 ኩማንደር እስክንድር ደስታ ይዝናኑባት ዬነበረች አረንጓዴ ቀለም ምጽዋ ቀርታለች። ከዚያ በተረፈ ደርግ ዬአድሃሪ መኪኖች ስለሚባል ካዲላክ ሽንጣም መኪኖች 1000 . እስከ 1500 ኢት ብር ተሽጠዋል። በተረፈ ግን እኔ አሰብ ወደብ ወደ አውሮፓ እና አሜሪካ ነው ዬተሻሙት። በደርግ ጊዜ የካፒታሊዝም መኪና ባለቤት መሆን ያስገድደናል ተብሎ LADA የሚነዳ አቢወተኛ ነው ይባላል።
@mustefamohammed9619
@mustefamohammed9619 4 жыл бұрын
እጅግ አደንቃችኋለሁ በማደሳችሁ የበሰበሱ መጠገን መቻላችሁ ድንቅ ነው ክቡር ጠ ሚራችን እነኝሕ ታሪካዊ መኪናዎች ለገቢ ማስገኛ ማዋል እንዲቻል ማድረጋቸው ብርቅ ነው ለመጠገን በየቦታው የሚገኙ ፖሊቴክኒክ ኮሌጆች እድል በሰጣቸው ይጠግናሉ ለምሳሌ ጅማ ወልቂጤ እናንተም እንዲህ እንድናይ በማድረጋችሁ አድናቆቴ ብዙ ብዙ ነው
@sputput1
@sputput1 4 жыл бұрын
From my experience I have had attended several car shows specially the antique car shows like the 30s,40s,50s,60s,and 70s all of them are collectibles since I own a couple of them and as a hobby, they have high value depends the model the make the year the the engine horsepower, numbers match parts or originality from the factory and more details to come all of this make a difference on the value of the vehicle. So when you guys trying to restore this vehicles make sure not trying to change the original look like the paint, interior, parts, they look like in pretty good condition ofcourse they need some touch up other than that washing and polishing is helping to keep the original paint.
@Ephrem58
@Ephrem58 4 жыл бұрын
True!
@AlazarAnbesaw
@AlazarAnbesaw 4 жыл бұрын
Its good to see a fellow car nut thats into classics! We are very rare in a sense most people are into the latest and greatest and not into the antique scene and even if they were into it they don't do any of the restoration themselves. So✊✊
@askme7620
@askme7620 4 жыл бұрын
የአንዱ መኪና ዋጋ ብቻ የአዲስ አበባን የማስዋብ ፕሮጀክት ዋጋን ይሸፍናል😉
@menkirtamrat1918
@menkirtamrat1918 4 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ዱሮ እኔ ልጅ እያለሁ አቶ አባተ ሃይሉ የሚባሉ የደሴ ነዋሪም አምፊካር ነበራቸው ፡ ነገር ግን በመኪናዋ ሃይቅን አቋርጠው እስጢፋኖስ ሲያስቀድሱ ዐይቻቸዋለሁ ለማለት አልደፍርም ፤፟)
@zekrienegatu7724
@zekrienegatu7724 4 жыл бұрын
Yes, I remember Abate Hailu’s Amphicar as well. If I remember correctly, it even had the same color as the one in the KZfaq video. So it seems Ethiopia can claim at least 2 of the limited number of cars produced under this mark.
@menkirtamrat1918
@menkirtamrat1918 4 жыл бұрын
@@zekrienegatu7724 Yes Zekrie, you are correct about the color of the car. I think this unique car personified his flamboyant personality. I couldn't believe my eyes when I saw the little Amphicar hiding among those classic cars at the palace. I'm not a car collector but the image of that car driving past Dawdo never really left me all these years. And coincidentally, I had asked a friend about a year ago (who still has a sister that lives in Dawdo), if they could put the word out to locate the car - even if it may have it may have lost some of its body parts, ditched behind a farm house in Gerado, etc. :-) I was prompted to do this after watching a KZfaq video about an Amphicar owners' association in California - they get together on occasion and go boating on a lake.
@birukkifle8447
@birukkifle8447 4 жыл бұрын
I admire all the former administrations who keept it safe.
@eskinderde
@eskinderde 4 жыл бұрын
In my opinion. This cars should be left untouched. No unauthenticated repairs from The manufacturer should not be done on them. The best we could do for this cars is to keep them in an dry environment. Un touched
@addisababa6540
@addisababa6540 4 жыл бұрын
You right
@addislove6602
@addislove6602 4 жыл бұрын
God bless you.
@emmahmed8394
@emmahmed8394 4 жыл бұрын
ጉበዞች ጠክሩ
@gebtezera5822
@gebtezera5822 4 жыл бұрын
የቤተመንግሥት መኪናዎችን በተመለከተ የዛሬው ዝግጅታችሁ አድርጋችሁ በማቅረባችሁ ከልብ አመስግናለሁ ።
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 4 жыл бұрын
በትክክለኛው ጥሩ የመኪና ጥገና እውቀት ሊኖራችሁ ይችላል ። መኪናውንም እንዲነዳ እና እነዲያምሩ እንደምታረጉት አምናለሁ። የሙያው ቲዎሪ ወይም አላማው እንደዛ አደለም እና ከቻላችሁ መኪናውን ከመንካታችሁ በፊት የቅርስ ጥገና አላማውን እና ስለግዴታዎቹ አንብቡ ። ኢትዬጵያ ውስጥ በሬስቶሽን ትምህርት የተማረ ሰው የለም ። ሬስቶረር ነን የሚሉት ቅርስ ጠባቂ የሚሉት አብዛኛው ከአንድ አመት ወይም ከኮርስ ያለፈ የተማረ የለም ። ሬስቶረር ለመሆን 3 , 5 ወይም 7 አመት ይፈጃል ።
@aklilubashe
@aklilubashe 4 жыл бұрын
እነዚህ መኪኖች በጊዜው ለማንኛውም ሰው የሚሸጡ ሳይሆን ሮያል ፋሚሊ በውድ ዋጋ የሚሙረቱ እንጂ በጊዜው ለማንኛውም ተራ ሰው የሚሸጡ ሳይሆን የግል ነው ።
@rezenegebreab4743
@rezenegebreab4743 4 жыл бұрын
Bekefile alisemamam. Ayimesilegnim. Mereja aleh hulum ahun yalut mekinoch enideza lemehonachewe?.
@ethioviral9763
@ethioviral9763 4 жыл бұрын
ኢትዬጵያን የምትወዱ ሁላ ይህን የዘሩባቤልን ዘፈን ተጋበዙልን @CAsc
@Zehabu.
@Zehabu. 4 жыл бұрын
My thanks and appreciation for those Ethiopian governments who kept these treasures for this generation. Thanks for premier Abiy Ahmed for his enthusiasm. Unless he brings these treasures to the front for his people to see, most of us have no idea about these precious antique automobiles 🚗. //// Do me a favor by subscription of my channel. Thanks. ____________ ታላቅ ምስጋና ለነዝያ ይህን መሰል ሃብት ጠብቀው ላቆዩን የቀድሞ መሪዎቻችን ይሁን:: መቸም እኒህን ኣውቶ መቢሎች ወደ አገራቸን ያስገቡ ነገስታትም ሆኑ ባለ ሟሎች እጅግ የሚደነቁ ዘመነኛ የነበሩ አዋቂዎች የነበሩ መሆናቸውም አይዘነጋም :: እነዚህን ውድ ቅርሶች ጠብቆ ማቆየትም ታሁኑ ዘመን ትውልድ ይጠበቃል :: ______ ሰብስክራይብም አትርሱ ! አመሰግናለሁ ::
@get8914
@get8914 4 жыл бұрын
Good job guys keep it up
@Ephrem58
@Ephrem58 4 жыл бұрын
There is no question about it, we should be worried about these unique and antique vehicles, they are so rare at this time, we can even generate additional income from tourists, specially from car enthusiasts! They should be well maintained by professionals and should be run again just for car show purposes ... Of course there should be an international standard car museum or a permanent home for these old toys! Very important for generations in passing/transferring history in a modernized way ... Ethiopia has a lot to tell or to show to the world ... Ethiopia of course will rise again! One love!
@endlesswave2685
@endlesswave2685 3 жыл бұрын
Am about to Cry cuz how r we became like this duuuuuuuuuuummmmmmmm!!!? What happened to us...................... God pls help us !!!..........................
@senda9782
@senda9782 Жыл бұрын
በልጅነት ቤተመንግሥት ጋራዥ በገባሁ ቁጥር በነዚህ መኪኖች መሃል እዞር ነበር ። ከሁሉም ያኔ ያስገርመኝ የነበረው መኝታና ፡ ሽንት ቤት ፡ ሳሎን ያለዉ መለስተኛ አዉቶቢሳቸዉ ነበር ።
@teslovegod1bazdent
@teslovegod1bazdent 4 жыл бұрын
How can I be apart of this. I love clasic vehicle I am luck to have one. 1971 cadilac
@tesemabekele1108
@tesemabekele1108 4 жыл бұрын
እየደጋገማችሁ እንቲክ መኪና እያላችሁ ነው እንቲክ ማለት የድሮ የማይገኝ እቃ በተለይ ጥሩ ዋጋ ሊያወጣ የሚችል ነው. ለመኪና ክላሲክ መኪና ( classic car ) ነው የሚባለው. በጣም ጥራዝ ነጠቅ እንግሊዘኛ ቃላቶችን ታበዛላቹ. እርግጠኛ ነኝ አንድ ወጥ እንግሊዘኛ መናገር አትችሉም
@aaaabbbb1078
@aaaabbbb1078 4 жыл бұрын
እውነትም ዘሩባቤል የተባለው ዘፋኝ ምን ብሎ ዘፈነ አያውቁሽም ብሎ ዘፍኗል አለቀ ደቀቀቀ ስለሀገራችን ኢትዬጵያ እወቀት አልባው ከንቱ ትውልድ ነው የነዚህ የመኪናዋች በኢትዬጵያ መገኘታቸው ሊደነቁ ይችላሉ ለምን ቢባል የጥንታዊቷ ገናናዋ ታላቂቷን ኢትዬጵያን ምን ያህል ያለማወቅ ነው። በጣም ደስ የሚለው ይህንን የመሰለ የሀገር ቅርስ ጠብቀው ያቆዬት የሀገር ባለውለታዋችን እናመሰግናለን።
@belayneh4514
@belayneh4514 4 жыл бұрын
እኛ ሀገር መኖሩ አስገርሞኛል። እንደነዚህ አይነት መኪኖች እንደሚኖሩ መገመት ቀላል ነው በውሃና በምድር የምትነዳዋ ግን ታስገርማለች። ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲህ አይነት መኪና ያየሁት ከ8 አመት በፊት አሜሪካ ነው። ዋሽንግተን ዲስ ውስጥ D.C Ducks የሚባሉ በውሃም በአስፋልት ላይም የሚሄዱ ሚዲ ባስ የሚያክሉ አስጎብኝ ታክሲዎች አሉ። በውሃ ላይም ታክሲ አለ ማለት ነው። ዛሬ እኛው ሀገራችንን ወደኋላ ለማስቀረት ብንጎትታትም እሷ ዱሮ ቀድማ የነበረች ቀንዲል ነበረች።
@abrahamkibromhalefom6833
@abrahamkibromhalefom6833 4 жыл бұрын
መኪኖች ለታሪክ ይቀመጡ አትቀባጥሩ አሁን ያለወ መንግስት በጣም በቂ ና ዘመናዊ መኪኖች አሉት። የንጉሱን ታሪክ ለማጥፋት ካልሆነ በሰተቀር
@truthteller857
@truthteller857 4 жыл бұрын
the amphi car is not a dynosaur as you guys think , i grew up seeying it every day by a man driving that thing, who lived around BULGARIA embassy / kidus Yared school AREA .it was white in colour & he may have been tigre if i recall right. i new it went in water(everyone talks about it) but i never seen it in water. but you can see the propeller in the back ,even as it drove away , sitting stationary, i remember it clearly.
@musseandemichael2619
@musseandemichael2619 4 жыл бұрын
Yegna sefer bulgariya embassy 29 kebele sefer lij ngn 🙏🙏
@rahelworku6710
@rahelworku6710 4 жыл бұрын
ባለሀብቶችም እጃቸውን እዲዘረጉ ጥሪ ቢደረግ መልካም ነው አንድ ሰው በአንድ እጅ ማጨብጨብ እንደማይችል ሁሉ እንተባበር እላለሁ
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 4 жыл бұрын
እኔ እኮ ኮራሁ የቀደሙ መግስቶቻችን። ያሳዩን ጉደኛ ስልጣኔ
@mamushamegisso7359
@mamushamegisso7359 4 жыл бұрын
Lahagarachin lafililm sira mawal yichalal please Ethiopian bazih malik assayut!!!
@mjoeljared4250
@mjoeljared4250 4 жыл бұрын
እነዚህ መኪናዎች ከውጪ መግዛታችንን ማስረጃ አለን ወይስ ኢትዬጵያ ውስጥ የተሰሩ ይሆን?ጥንት እኛ ከሌሎቹ ሀገራት የበለፀግን ነበርን...
@addisababa6540
@addisababa6540 4 жыл бұрын
All from usa,Germany
@sputput1
@sputput1 4 жыл бұрын
Check the brands then you know which country they fabricate. Easy!!
@addisababa6540
@addisababa6540 4 жыл бұрын
Germany, USA brand cadillac, Mercedes, Buick
@yonashabteslassie5192
@yonashabteslassie5192 4 жыл бұрын
Defar neh,kkkkk yemitbelaw alneberehm kkkkkkk
@saimonghirmay5671
@saimonghirmay5671 4 жыл бұрын
ምን እይነት ብልጽግና ነበራት ኢትዮፕያ እስኪ ኣብራልኝ ብዙ ኣትዋሽ ሃይለስላሴ ህዝብ ርቦት እያለ ለራሱ ለሽርሽር ብሎ የገዛው ንብረት ኣይደል እንዴ ።
@solomonhornofafrica4702
@solomonhornofafrica4702 4 жыл бұрын
Guys Restoration and maintainance is two different things .
@user-dw6ly9qp5m
@user-dw6ly9qp5m 4 жыл бұрын
መቸም 200 የቤተ መንግስት መኪና ሙዙየም ኣርጎ ከመጠቀም አንዳላችሁት ኣገልግሎት የሚሰጡትን በማደስ በጥንቃቄ መጠቀም ትልቅ ገቢ ያስገኛል በንጉሱ መኪና ጋብቻውን የሚፈጽም ብዙ ጉጉት ያለው ስለሆነ ለንደዛ ያሉ ኣግልግሎት መስጠት ይቻላል ሊላው በማህበር ተደራጅታችሁ ልክ አንደ ሃገር ሃብት ከመንግስት ጋር መደራደር ከትቻለም በቦታው ተገኝታችሁ ቀርጾ ፎቶ ኣንስቶ በማህበራችሁ አንደ ህዝብ ንብረት መመዝገብ ፖስት ካርዶች አና ፊልሞችን ከዘመናዊ ሞዴልስቶች ጋር በማንሳት ለተለያየ ኣገልግሎት ማዋል ያቻላል ስለመለዋወጫው ደሞ መኪናው ከተሰራበት ኣገሮች ጋር በመንጋገር ለታሪካዊነቲ በማስብ ኣንዳንድ ቴክኒካዊ አርዳታ አንዲደርግላችሁ መጠየቅ ይቻላል አንደ ጀርመን ያሉ ማርቸሲዶች አገዛ ሊያርጉላችሁ ይችላሉ ይህ ሁሉ የሚሆነው ከመንግስት ጋር ቅርበት ኣርጋችሁ ስትሰሩ ነው በርቱ
@solomonamnuel1272
@solomonamnuel1272 4 жыл бұрын
በውሃው ላይ የምትሄደውን መኪና ጣና ላይ ሞክራችሁ አሳዩን እጠብቃለን በቅርቡ።
@HaWaHa
@HaWaHa 4 жыл бұрын
እረተውይ እቱ እኛ ለወሬ አደኛ ነን ሀርቡ ቃሎ ደቡብ ወሎ የለች ሀገር አለች እሶ ገድጁሩ የሚባል አለ እዲሁም በዛ በሀይልስላሴ ግዜ መኪናሙገድ ነበር ከገደጅሩ ሰቡ ወሌሶ የሚወስድ ምገድ ነበር በዛ መኪና ሲሄድ ጎራው ሸተረሩ ለሰው አይን ሲስብ እስካሁን በዛ ስፍራ አስባት ብኒር ኖሩ ቶሩስቶች የሚገቦኙት ቤት ትንንሽ ጎጆ ይሰራ ነበር ለሀገር የሚተጋ ሰው የለም ወሬ ብቻ
@user-fb8ke3xw2y
@user-fb8ke3xw2y 4 жыл бұрын
ነበር. ግን. ይህንን. ትውልድ. ጦላይ. 3ወር እያስገባ. . ያገራቸውን. ታሪክ. ካልተነገራቸው. ነገ. ታሪክ. ጠላቶች. ክቐንቐ. ጋር. የተጣላ. ለማጥፍት. ወደዎላ. አይልም. ።
@user-zv3wb7ed4k
@user-zv3wb7ed4k 4 жыл бұрын
It’s such a shame Ethiopia had ditched all these multimillion dollar antique cars in the regime’s darkest palace while the great famine in Ethiopia had wiped out over 1.2 million people and displaced over 2.5 million people internally. I’m just wondering why some people were unable to question themselves how many people would have survived off of the evil hunger had we exchanged all of these antique cars for food? But they simply chose to echo what the prime minister/ Dr Abiy/ has said about these cars. Please don’t repeat after him every time he says something. That is not a healthy democracy. Sometimes you need to come up with your own unique ideas too. These cars have historical values for those countries/companies who made them. Of course one can argue they are our treasuries. But what is the purpose of stashing all your treasuries if it can’t save your life in time of great needs? By no stretch of imaginations these cars can be part of Ethiopian history nor a national pride. In fact it reminds me of our darkest history - Famine. These cars once were belong by a handful imperial and communist government oligarchs imported by exploiting their own people who didn’t know where their next meal would come from. Let’s modernize our farming industry and preserve those traditional farming tools in our museums so we can show for our kids that for generations we used to farm using Ox-ploughing. Think about this, we’re yet adopting the same farming practice that we had been practicing 3000 years ago! You shouldn’t pride yourself by stashing imported goods in your basement. That is a sign of weakness. You can only make history by producing goods of your own - Made in Ethiopia, not just the other way around. Even countries like Italy and Britain are returning foreign cultural artifacts and historical heritages back to where it belongs, because otherwise it reminds them of their darkest history - colonialism. Finally I say it would have been a national pride, had these vehicles were sold out and saved those lives who had perished of starvation. Please don’t get me wrong, you have now such a progressive and intellectual mindset president and I’m a big fan of him but I respectfully denounce his views on this particular issue. And It will be a joke if Dr Abiy looks for donations elsewhere to preserve western antiques. These antiques are not your history, but your treasury , so I would rather sell them out and allocate the resource to alleviate our most pressing challenges.
@rezenegebreab4743
@rezenegebreab4743 4 жыл бұрын
Amazing!. That was horrible. My poor people. But now it is better to take the positive part. People who criticized Ethiopia by femine will shut down their mouth when they see these cars as preserved and historical pride in the museums. I agree with you. And you are brilliant. Haile Silasie was more selfish and greedy more than his good deeds. He was not like Minilik. But nice change it into positive productive energy for our next children or generations.
@rezenegebreab4743
@rezenegebreab4743 4 жыл бұрын
But I also respect his good deeds. I don't want to understmate. He has done a lot to Africa and Ethiopia even if we disagreed at home with what he did.
@Hanna-on7yu
@Hanna-on7yu 4 жыл бұрын
ለቱረዝም ብቻ ሳይሆን በህገር ውስጥ ለሰርግ ለግራጅዌሽን እና ለመሳሰሉት ልዩ ዝግጅቶች ብዙ ገቢ ሊይስመጣ ይችላል
@amo2093
@amo2093 4 жыл бұрын
what happened to car racing in addis ?
@abrahamkibromhalefom6833
@abrahamkibromhalefom6833 4 жыл бұрын
እነማን ናቹ ?
@user-ke4oj7gb6y
@user-ke4oj7gb6y 4 жыл бұрын
የፑኔየከ መኪና ኢሰጰየረ ሪያደ ሙልታለ በጣም ረካቨ ነወ 1960 ጀመሮ የአሚሪካ መኪና በሙሉ የደሮ
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 4 жыл бұрын
Remember abiy has no place about those cars , but we have to thanks haileselase,megistu, meles and car care givers
@addis2653
@addis2653 4 жыл бұрын
አሳቡ ምርጥ ነው public treasury’s ሲስራባቸው አንድንትን ይፈጥራሉ ሁሉም በእኛነት ከተመለከተው ግን ቴዲ ቢዘፍንላቸው እንደትሉ ከወቅታዊነታቸው አንፃር 🤣
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 4 жыл бұрын
ከእነዚህ ሌላ ተጨማሪ በርካታ መኪናዎች ንጉሣውያን ቤተሰቦች ይጠቀሙበት የነበረና ንጉሱ በገፀ በረከትነት የሸለሟቸውን መኪናዎች በ1967 ዓም መጨረሻ ላይ በደርግ ተወርሰው በታላቁ ቤተ መንግስት ውስጥ ለአሥራ ሁለት ዓመታት በአልባሌ ሁኔታ ከቆሙ በኋላ ብዛታቸው ወደ አንድ መቶ የሚጠጉ በ1979 ዓም ይመስለኛል በጨረታ በይፋ ተሸጠው አንዳንዶቹ አሁንም እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ ለሠርግ ወይም ለሙሽሮች ይከራዩ ነበር አንዳንዶቹም ከሀገር በህገ ወጥ መንገድ በዲፕሎማቶች አማካይነት ከ1983 ዓም በኋላ ወጥተው ተሸጠዋል ።
@Addis1625
@Addis1625 4 жыл бұрын
I was there when they put those cars on auction at Misraq Ateqalay High school.
@Ephrem58
@Ephrem58 4 жыл бұрын
Wow ... Interesting ...
@Adamanazretnews
@Adamanazretnews 4 жыл бұрын
really.....so why didn't the sell this ones two
@Addis1625
@Addis1625 4 жыл бұрын
@@Adamanazretnews i have no idea i was 15 yrs old
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 4 жыл бұрын
@@Adamanazretnews ምክንያቱ እነዚህ የቀሩት የንጉሱ የግል መኪኖች ስለነበሩና በአራት ኪሎው የቤተ መንግስት ጋራዥ በቤት ውስጥ አሁን ግን የፈረሰው በጥንቃቄ ተቀምጠው በተረፈም አንዳንዶቹን ኮለኔል መንግስት ኃ/ማርያም በኃላም መለስ ዜናዊ የተጠቀመባቸው አሉ በተለይ መሪዎችን ከአውሮፕላን ማረፊያ ለመቀበል የተጠቀሙባቸው አንድ ሁለት እኔ እኔ እስከማውቀው ድረስ ነበሩ በጨረታ የተሸጡት ግን የባላባቶቹና የንግሣውያን ቤተሰቦቹ መኪኖች ግን በሜዳ ላይ ተቀምጠው ዳዋ በልቷቸው በጥሩ ሁኔታ ጥንቃቄ ስላልተደረገላቸው ይመስለኛል ። በነገራችን ላይ የንገሱ ንብረቶች እነዚህ በቴሌቭዥን ያየናቸው ብቻ አይደሉም በኢዮቤልዩ ቤተ መንግስት ውስጥ የተለያዮ ክፍሎች አሉ በንጉሱ መኝታ ቤትና የልዑላውያን ልጆቻቸው ክፍሎች ውስጥ በሶስቱም ፎቆች ውስጥ ዘውዶች የወርቅ ካባዎችና የንጉሡ አልባሳቶች ዙፋኖቻቸውና ሠረገላዎቻቸው ገና አልታዩም ቸር ይግጠመን
@alifalif6387
@alifalif6387 4 жыл бұрын
ወደሀላየሚሄድነገርጥላነውእኛእኮሰዎችሆነንእንደጥላሆንንወደሀላሄደንአየነውአሁንእባካችሁወደፊትእንሂድያገሬልጆች
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 4 жыл бұрын
ጎልያድ? ምነው የአሸናፊው የዳዊት ስም እያለ የተሸናፊውን ስም ጎልያድን ስም ብለው ቤተሰቦችህ አወጡልህ? ጎልያድ ማለት እኮ uncircumcised philistine ማለት ነው ። በነገራችን ላይ እነዚህ ድንቅየ እና ብርቅዬ የአውሮፓ አውቶሞቢሎች እንዴት ከወያኔ አይን ተሰወሩ? እርግጠኛ ነኝ ወያኔዎች መኪናዎች ያሉበትን ቦታ አያውቁም ነበር ማለት ነው ። ወያኔ የተዘጋጀ እንጀራ እንጂ አዘጋጅቶ እንጀራ መብላት የማይችል ቆማጣ ዲሴብል ናት ። እኛ ቤት የድሮ የአሜሪካን አውቶሞቢል ካለ እስኪ ፈላልጌ የሚገዛ ካለ ጨረታውን ከሰሞኑ አወጣዋለሁ ። ጀምስ ቦንድ አዲስ ፊልም እየሰራ ስለሆነ ሊገዛኝ ይችላል ።
@brhangrmay4121
@brhangrmay4121 4 жыл бұрын
Engdihe yalfute msafint lboche endnbru tarikachow yihwe now Yihe gin lbinte eyanakakachu now
@brhangrmay4121
@brhangrmay4121 4 жыл бұрын
Aye Abiy Ahmed donkoro ywolo dirke tize ylow yihon Engidihe brhabe eyalke enzihe awtomobil lmgzate asflagiy nbre?
@tarikuashanafe7650
@tarikuashanafe7650 4 жыл бұрын
Mandate infalegalen batollo yetadse ebakachu bfxare::
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 4 жыл бұрын
ልጋጋም ጋላ በ21ዘመን ሥልጣን ሢገቡ እኛነን ማለት ጀመሩ የአማራን ንጉሠ ነገሥቶች ሣያዉቁ ምኒልክ ዳወን ዳወን ቱ ጋላወች ሀዉልት ማፍርሥ በራሡ ምን ያህል አሥተዳደር እንደማይችሉ ተርዳን
@brhangrmay4121
@brhangrmay4121 4 жыл бұрын
Toshitow ltrabow hizbe bitadnubte Lboche nachihu Lngru
@jusplay7309
@jusplay7309 4 жыл бұрын
Lela ager bameretew indet mekurat yichilal? 100 million sew yiza and mekina alemesratachin likochen yigebal lemesrat lininesasa yigebal. Inji ferenj yezare 100 Amet befit beseraw mekurat tegebi aydelem
@sirakgebreyohannes7893
@sirakgebreyohannes7893 4 жыл бұрын
በመኪኖቹ እንኩራ ሳይሆን ሀሳቡ ገቢ ማስገኛ ይሁኑ ይመስለኛል ።
@jusplay7309
@jusplay7309 4 жыл бұрын
@@sirakgebreyohannes7893 ok indeza keteredahew tiru new gin @ 2:41 kadametkew wede agerachin bemegbatu mekurat indalebin neber siteks yeneberew. Habtam nuguse negest gimashun geztew gimashun demo besitota melk ke ferenj Masmetatu min yakoral? Indewum betam Miyasazin new ke habtam ina royalty wuchi agerituwust mineda alemenoro minyhil huala ker mehonachin new miyasayew. Indew nigusu siletetekemubachew new inji bizum rare yalhonu menoch Nachew. Tinish akabdewutal
@fisshayemezgebu8858
@fisshayemezgebu8858 4 жыл бұрын
Seleteknolegi-stawera-ye-welo-rahebun-atersa-1974-Europa-calander-hezb-1000000-hezb-sialk-negusu-200-mekina-akfew-yetengu-neber-yasaznal.
@dw1422
@dw1422 4 жыл бұрын
ሚገርመው ነገር መኪኖቹን መንግስቱና ያ ሰይጣን መለስ ዜናዊ ኣለማቃጠላቸው ወይ ኣለመሸጣቸው
@dejustar3766
@dejustar3766 4 жыл бұрын
አንተ ደነዝ ይሄ የገማ አፍህን ታጠበው መሌ ጀግና ታማኝ ሃገሩ ወዳጅ ሰለነበረ ነው መኪኖቹን 28 አመት እንደ ቅርስ ጠብቆ ያቆያቸው አሁን የመጣው መንግስት ደሞ ሸጦ ይጨርሰዋል እመነኝ እድሜ ይስጠን እናያለን
@dejustar3766
@dejustar3766 4 жыл бұрын
ህወሓት ሌባ ናት ዘርፋለች ያላቹን ምነው ይሄን የመሰለ የሃገራችን ቅርሶች ይሸጡ እንኳን ቢባል በብዙ ሚልዮንም አይድለም ቢልዬን ዶላር የሚያወጡ ለምን ተንከባክቦ እንዳስቀመጣቸው አሁን ይገባሃል፡ምድረ ደነዝ የልውጥ መንግስት ነኝ ባይ አሁን ለጨረታ እንደሚያቀርባቸው አትጠራጠሩ ከዛ ሃገራችን ያለ ታሪክ ቅርስ ያስቀራታል ማለት ነው ዘራፊ ሃገሩን አሳልፎ ሚሸጥ ማን እንደሆነ ይታወቃል
@user-vl1vc9yz1l
@user-vl1vc9yz1l 4 жыл бұрын
እሚገርም ነው ሰው እንደሚሞት እረስቶ ሙት ይወቅሳል ሰይጣን ያልከው ሰው ነው ጠብቆ ያቆየው ምድረ አጨብጫቢ ሁሌ በነፈሰበት እየተወዛወስክ እዳትወድቅ
@amehayohannes9657
@amehayohannes9657 4 жыл бұрын
Do you guys really consider Ethiopia was so advanced back then by importing those many luxurious cars by one corrupt selfish emperor for his own satisfaction, while 95% of his people did not ever have shoes in their entire life. Those cars were purchased and imported to Ethiopia to be used by one ignorant King and his associates. What a waste of resources! Think that way. If he had used the money to alleviate the misery of his people, Ethiopian wouldn't have been in this huge mess now..
@gaduanbessaw8680
@gaduanbessaw8680 4 жыл бұрын
Well said!
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 4 жыл бұрын
Did the king buy all these cars or were they given to him as a gift? Hileselasse was one of the most famous kings of his time. Highly respected and recognized around the world. I live in America and anytime I tell an older American that I'm from Ethiopia, the first thing that comes out of their mouths is Hileselasse. Do you know how big of a deal that is? He put Ethiopia on the map. None of the other leaders that came after him had that type of accolades. He was given so many gifts when he traveled to many places in the world. We know from history video archives those stretched Mercedes were used by him to travel around the country, and to transport dignitaries. Even Derg used them to transport high foreign officials to the palace. People didn't know about all these cars because they haven't been driven as much. Your position only illustrates your disrespect for the king. It doesn't prove a point
@temesgennegussie2346
@temesgennegussie2346 4 жыл бұрын
Ameha take the good part I know so many bad things done in the past why we focus on negative these vehicles some of could be gifts take for example ETH.airlines that it doesn't go with the standard & our way of life now look it is no.1in africa it is not only good it is excellent now we have a role model organization for our future growth
@rezenegebreab4743
@rezenegebreab4743 4 жыл бұрын
@@temesgennegussie2346 I agree. Brilliant said!. We need many people like you. I was commenting the same comment to people in different sections. But I was criticizing on the quantity of the cars. And I saw wonderful comments from Bini Zemelekote and from you. It absolutely made sense to me. Most of them might be gifts. I didn't thought in this way. I was wondering. Most of the cars are expensive by the time. Even if they are not, there is no need nor reason to buy or have these number of cars. It would be unwise.
@ETBeMore
@ETBeMore 4 жыл бұрын
At least People used to have 3 meals a day!!!! Never had to cross deserts & seas for a piece of bread & become modern day slaves! Those who washed your BRAIN with bleach attended FREE college with meals & board regardless of their background!! Complex'sam! Why don't you focus on those STEALING foriegn aid & loans collected for poor folks in the 21st century??
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 4 жыл бұрын
አቅራቢው ግን በጣም ያናድዳል! የመኪና መጠገን እውቀትን እና አንቲክ መኪናን ሪእስቶር እውቀት ልዩነቱን ሳያውቅ ነው የሚንቦጫረቅባቸው ያገኛቸውን አንቲክ መኪናዎችን። አንቲክ መኪና ምንም አዲስ ነገር ሳይጨመርበት ኦርጂናል የፈብሪካውን ውጤት በሶስት መንገድ ለታሪክ እይታ ለገቢ ማስገቢያ ይደረጋል። ፩ : ኢንጅናቸው ጥሩ ኮንዲሽን ያሉትን በጥንቃቄ እውቀቱ ባለው ሰው እና መሳሪያ ሰርሺስ ተደርገው ውስጥ እና ውጪያቸው የፋብሪካ ማንነታቸው ሰይነካ እና ሳይቀየር ታጥበው ፓሊሽ ብቻ በማድረግ ራጅም ሳይሆን የአዲስ እና የአሮጌ መኪናን የአነዳድ ልዩነት ለይቶ በሚያውቅ አንድ ሹፌር ብቻ አጫጭር መንገድ ርቀት ለእስፔሻል ፐርፐዝ እየነዱ አሳይቶ ገቢ ማስገባት ሲሆን ፪ : ሞተረቸው የማይነሱትን ለማስነሳት የሰራውን አካል ኮንታክት ተደርጎ ሀሳብ መሰብሰብ ወይም ኦርጂናሉን ፓርት የሚይልገኙበትን እርዳታን መጠየቅ ወይም ራሱን ተመሳሳዩን መኪና በአለም በኦን ላይን ማፈላለግ ካልሆነ የራስን የፈጠራ አቅምን እና እጅን ተጠቅሞ ፈጥሮ መኪናው ኦርጂናል ማንነቱን ሳይለቅ ለጥቅም ማዋል እንጂ የሌላ በሱ እድሜ ልክ ያልሆነን መኪና ካርፑሬተር ወይም ፓርት ገጥሞ ማስነሳት አንቲክ ሰብሳቢ አያስብልም መኪናውም አንቲክ ነው ተብሎ ደረት አያስነፋም። አንቲክ መኪና ማለት ሰሪው ፋብሪካ የገጠመለትን እቃ ማለትም ቀለም ፣ መቀመጫ ፣የመቀመጫ ልብስ ወዘተ ሳይቀይር ታጥቦ በእጅ ስራ ብቻ ተጠግኖ ፓሊሽ ተደርጎ ገቢ ማስገቢያ እይታ አገልግሎት ማዋል ማለት ነው ፫ : ምንም መነሳት ያማይችሉትን እና ምንም አይነት እድል የሌላቸውን ባሉበት ሁኔታ ታጥበው በደንብ ፓሊሽ ተደርገው መስታወት ውስጥ ወይም በመድርክ ላይ በውድ ምንጣፍ ላይ ቁመው የታሪክ እይታ ሁነው ገቢ ያስገባሉ። ይሄንን ስራ ሊሰራ እና እድሜ ልክ የመኪናዎቹ ጋርዲየን ሊሆን የሚችል ሰው ግን መካኒክ ሰው ሳይሆን የአንቲክ መኪና ፍቅር እና እውቀት ያለው ሰው እና የአንቲክ መኪና እና ዘመናዊ መኪናን ታሪክ እና ቴክኖሎጂ ለይቶ የሚያስቀምጥ ሰው መሆን አለበት ። ጎላዲያንን ሳላደንቅ አላልፍም የአንቲክ ትርጉሙ እና አያያዙን የሚያይበት አንግል ማንነቱን ያሳያል ።
@SKYBLUE-sc1yc
@SKYBLUE-sc1yc 4 жыл бұрын
ከአንተ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ጊዜ ሰጥተህ ይሄንን ሁሉ ሰቸከችክ ሥራ ፈት ቦዘኔ መሆንህን ነው ።
@user-zl3wx7oe3u
@user-zl3wx7oe3u 4 жыл бұрын
ከጀርመን ነው
@abenetbeyene3255
@abenetbeyene3255 4 жыл бұрын
ብዙ አታካብዱ
@abdunur8211
@abdunur8211 4 жыл бұрын
Ye Ethiopia Hizb Be Rehab Sialk Yihe Leba Nigus Enzezn Be Billion Birr Yemigemetutn yeknitu Mekinochn Geza Chekagn Meri Biyewalehu, Yeminchacha Yinchacha
@alg7524
@alg7524 4 жыл бұрын
አብይ Low-IQ አላየው የሚባሉ ኢትዮጵያዊያንን በብልጭል ጭ ነገር ያታልላል።
@TBD37
@TBD37 4 жыл бұрын
ሀ/ስላሴ ለራሱ ብቻ ነበር እንጂ ለህዝብ ምንም አልጠቀመም *** ሀ/ስላሴ በኦርቶዶክስ ቤ/ክ ስዮመ እግዛብሄር ተብሎ ነበር እንኳን ዘሩ ጠፋ
@korsabobeshir2690
@korsabobeshir2690 4 жыл бұрын
Antasi min adirgahi tawkalah lahizib wayim lasafarik rasu?
@bogalechgebre6560
@bogalechgebre6560 4 жыл бұрын
ለእህያ ማር አይጥማትም። የበታችነት በሽታችሁ መቼም የማይድን ካንሰር ነው። ይዟችሁ ጉድጓድ ይገባል። ግርማዊ ቀዳማዊ ኃ/ሥላሴም ሆነ ኦርቶዶክስን የትም ብትሄዱ ልታመልጧቸው የማትችሏቸው ተራራዎች ናቸው። በክፋት በቅናት በመግደልና በጭካኔ ከደበዘዘው ማንነታችሁ ውስጥ ደምቀው ይኖራሉ። ሀገራችንን ከነገሥታቱም ሆነ ከቤተክርስቲያናችን ከተረከባችሁ ግማሽ ክ/ዘመን ሆነ። የት እንደ ወረወራችኋትም ዓለም በዘበት ይመለከታል።
@solomonamnuel1272
@solomonamnuel1272 4 жыл бұрын
በቅናት ስትጨረጨሩ ጠራርገን አሶጣናችሁ
@selamawitalemayehu3038
@selamawitalemayehu3038 4 жыл бұрын
መጀመሪያ ታሪክን እንኳን እንድናውቅና ያን ዘመን ወደኃለኛው ዘመን ሄደን እንድናይ በዚ ታሪክ ሰርተዋል ለትውልድም ቅርስ ማስታወሻ አሻራ አሳርፈዋል ኢትዮጲያ በእንግሊዝ ቅኝ ተገዢ እንዳንሆን በዓለም ዓቀፍ እጇን እንድታነሳ ተሰደው ተደራድረው አብረዋቸው አቶ አክሊሉም ዋጋን ከፍለዋል በትንሹ እንኳ እኛ በዚ ዘመን እኛ ያልሰራነውን አድርገዋል ለሀገራቸው አሻራ አሳርፈዋል ስህተት አልሰሩም አንልም ሰርተዋል ግን ሰው መሆናቸውንም መዘንጋት አይገባም ሰው ሆኖ ፍፁም የለምና!!!!
@genetyilam1791
@genetyilam1791 4 жыл бұрын
ዘርህን ያጥፋው እንዳልልህ የአንተ ዘር ዘሬ ስለሆነ አጋሳስ 21ኛው ክፍለ ዘመን ድልብ መሀይም
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 2,2 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 4,5 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
አሽከርካሪዎቹ ውሾች Karibu AUTO  25 @ArtsTvWorld
7:12
Arts Tv World
Рет қаралды 3,5 М.
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 2,2 МЛН