ስለ ዱባይ ብዙ ሰው የማያውቀው አስገራሚ ነገር

  Рет қаралды 93,122

KB Tube

KB Tube

3 ай бұрын

በዚህ ቻናል በአለማችን ላይ የተከሰቱ አስደናቂ ክስተቶች, አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎችን፣ ሰዎችን፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶችን የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት ቻናል ነው።
ለማንኛውም ጥያቄዎቻችሁ - በ nkaleblule2015@gmail.com አድራሻችን ማግኘት ይችላሉ ።
⚠DISCLAIMER
NOTE: We are not the owner of the Visuals content and background music in this video . We give credit to the respective owners and original producers.
However, if any content owners would like their images or video removed, please contact us by email at: kaleblule2015@gmail.com

Пікірлер: 167
@KBTubeEthiopia
@KBTubeEthiopia 3 ай бұрын
አዲሱ ቻናላችን KB tube 2 👉 kzfaq.info/love/j-q5hs-TgSp-NJrglmGSyg
@fatiya8477
@fatiya8477 3 ай бұрын
ድባይዬ ስንቱን ገጠሬ የቀየርሽ ዘርማንዘርሽ ❤❤❤❤ይለምልም የስደተኛች ማከማቻ አልባሽ አጉራሽ ድባይዬ የጠላሽ ይጠላ ውድቀትሽን የሚመኝ እራሱ የወደቀ ስለሃነነው እኛ ሸቃሎች ከኢትየፕያ ዳክተር ደሞዝ በላይ ነው የሚከፈለን ያውም በነፃነት እየኖርን በዘር ሳንገፋ በሌባ ሳንገደለ አረ ስንቱ❤❤❤ድባይ ሁለተኛ ሃገሬ
@ad1187
@ad1187 3 ай бұрын
ዱባይ የብዙህ ደሀ ሀገራት የመጡ ጥረው የሚኖሩባት ሀገር ናት ። ከራሷ ህዝብ በላይ የውጪ ሰዎች ለፍቶ ጥረው የሚኖራት ። እውነት ነበዚህ ዘመን ኮቨድ አለምን እንዳስጨነቀ ባለው እኮኖሚካሌ ችግር አለ። እግዚአብሔር ክፍውን ያርቅ ለሀገሪቷ ።
@abdurohmanelisssakhoury6402
@abdurohmanelisssakhoury6402 3 ай бұрын
በብድር ሀገር መገንባት ቢቻል ሁሉም ሀገር ይገነባ ነበር ዝም ብለህ አታውራ ዱባይ እንዲሁም አረቡ አለም በነዳጅ የበለፀጉ ተፈጥሮ ያደለቻቸው እድለኛ ፍየል ጠባቂዎች ናቸው
@kedirmohammed8523
@kedirmohammed8523 3 ай бұрын
ዱባይ ለቱሪስት እንጅ ለሰራተኛ የማትመች አገር ነች ብዙ አመት ብትሰራ ካላጭበረበርክ ዱባይ አትለወጥም ሰራተኛ ይጨቆናል ብዙ ሰአት ሰርተው የሚከፈለው በጣም ዝቅተኛ ነው ሌበር የሚጨቆንበት አገር ነው ብዙ ሰዎች ይሞታሉ ይታመማሉ
@user-qm8dp3vk8p
@user-qm8dp3vk8p 3 ай бұрын
ከ70,ዓመት በፊት ብለህ ዘግብ 3መቶ ያልኸውንም 3ሚሊዮን በሚለው አስተካክል
@firkefactory916
@firkefactory916 3 ай бұрын
betekekel
@FruTew
@FruTew 3 ай бұрын
It's a good information go ahead❤❤❤👍👍👍
@yordnosyesaf9358
@yordnosyesaf9358 3 ай бұрын
ወኔ ድምፅ ዋውው ❤
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 3 ай бұрын
🙄🙄🙄ሶስመቶ ሚሊዮን ነው ያልከው እ ሀቢበቲ ዱባይ ሁለተኛ አገሬ ነሽ ሁልግዜም እግዚአብሔር ያርግሽ
@thomywub2317
@thomywub2317 3 ай бұрын
የዘገብከው ሁሉም እውነት ነው።
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 3 ай бұрын
ዱባይ ሁለተኛ አገሬ ❤❤❤❤
@user-ih2wl3hs5j
@user-ih2wl3hs5j 3 ай бұрын
ስለ የትኛው ሐገር ነው የምታወራው?
@kefelegntulu7427
@kefelegntulu7427 3 ай бұрын
ደዩናይትድ አረብ ኢመሬት ከወጭ ዘጎችን ጨምር 9.9 ሚሊዮን ሕዝብ አላት።
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ሢቆጣ ሌላም ያረጋል
@RegassaDenbi
@RegassaDenbi 3 ай бұрын
በርታልች ያሃገሬ ልጅ ምስጥራትን መስማት ደስ ይለኛል ወትሮውንም በውሃ ለይ ከተማ መሰረትን ስሉ ልቤ አላመነም ነበር ።
@workudebrework6768
@workudebrework6768 3 ай бұрын
ሦስት መቶ ሚሊዮን ህዝብን አቅፋይዛለች ?ምን ማለት ነዉ ?
@saada8052
@saada8052 3 ай бұрын
ዱባይማለትምጥሀገርናት ቤትለሌላቸውለዜጎቻየምትሰጥናት
@DiluJohn-sr8os
@DiluJohn-sr8os 3 ай бұрын
ኸረ ልክ ነህ እንደ ስሟ አይደለችም ያው አረብ ሀገር ነች በምንም አትለይም ከበለፀጉ ሀገራት ጋር ለመሠለፍ ብዙ ይቀራታል
@Ymercato
@Ymercato 3 ай бұрын
ቪዲዬ ላይ እንደገና ማስተካከል ስለሚከብድ ኮሜንት ሲሰጥህ ፈትሽና እርማት ኮሜንት ላይ አስቀምጥ:: የዱባይ ነዋሪ 3.6 ሚሊየን እንጂ 300 ሚሊየን አይደለም::
@jemilaseyd9105
@jemilaseyd9105 3 ай бұрын
ቁጥር ላይ ትኩረት አድርግ
@merontaye8723
@merontaye8723 3 ай бұрын
ዱባይ የራሳ ዜጋ እኮ 3 ሚልየን ብቻነው ስደተኛ 9 ሚልየን ነው አንድ ላይ11 ሚልየን ነው
@moneeraal-faodai5319
@moneeraal-faodai5319 3 ай бұрын
Alwasem Dubai Menorh SleAstedader Mawek Atchlm
@yosefermias-bl6ie
@yosefermias-bl6ie 3 ай бұрын
ዘገባው ውስጥ ያሉ ቁጥሮች ፍፁም የተሳሳቱ ይመስለኛል የመጀመሪያው የህዝቡ ቁጥር! ሲቀጥል የዛሬ 7 አመት የተባለው 70 አመት ለማለት የተፈለገ ይመስለኛል!! ለማንኛ አይደለም በዚህ ልክ የተጋነነ ቀርቶ አንድ ቁጥር መሳሳት እራሱ ታሪኩን በሙሙሙሉሉ ነው ገደል የሚከተውና በጥንቃቄ ይሰራ።
@ketselaworku3745
@ketselaworku3745 3 ай бұрын
300milion . Pls have full info before you post the video
@zerhaile3080
@zerhaile3080 3 ай бұрын
ምነካህ ዱባይ 300 million ህዝብ አላት እዛ አካባቢ ያሉት ቢደመሩስ ይሞላል በል እርማት አድርግ
@fayyaakeessan9278
@fayyaakeessan9278 3 ай бұрын
300 ሚሊየን ህዝብ??? ወይ ቁጥር ኣለማወቅ. 300 ሚሊየን ማለት እኮ የUSA ህዝብ ብዛት ነዉ።
@merontaye8723
@merontaye8723 3 ай бұрын
ምቀኛ ቅቅናሞች ምቀኛና ቅድብ አያድግም እኛ ኢትዮጵያኖች ምቀኞች ቅናታሞች እርስ በእርሳችን ቅናታችን ሀገራችን አኪልዳማ ሆነች በዱባይና ባቡዳቢ ሚያማርት ሰይጣን ባናቱ ይደፋ ግማሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ወንድ ሴቱን የተሸከመች ምድር ፈጣሪ ያለምልማት ምቀኛ ይውደም😢😢😢😢😢😢
@kalkidanshimheles8795
@kalkidanshimheles8795 3 ай бұрын
bro keep it up🎉🎉🎉❤❤
@jeannettealemayo9307
@jeannettealemayo9307 3 ай бұрын
የራስህ ህምም አና ምህዳር ብትናግር ምንስ ነብርው
@kalkidanshimheles8795
@kalkidanshimheles8795 3 ай бұрын
ኮሜት ፅሀፌ ሁላ የሰውን ሰህትተ እንድ ዕውቅት አትቁጥሩ የእእምሮ ድሀ አትሆኑ
@umuabuketube5554
@umuabuketube5554 3 ай бұрын
ሁሉም ትክክል ነው ግን ፍትህ ለሁሉም ኡኩል ነው
@tadessehm409
@tadessehm409 3 ай бұрын
ይታረም 300,000,000 አንዴት?
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y 3 ай бұрын
ሁሉም የወድቃሉ በኢትዮጰያ ዘመነ ተንሰዬ! በረከት ያሉ ሙስሊሞች የስላሴን ልጅነት ከኢትዮጰያ እየገቡ ይወስዳሉ አሜን አለም ሁሉ የስላሴ ልጅ ይሁን ምኞታችን ነው🙏
@fatiya8477
@fatiya8477 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ምኛት😂😂😂😂😂
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 3 ай бұрын
አሜን
@h.m5642
@h.m5642 3 ай бұрын
ክክክክክክ
@habtamu4106
@habtamu4106 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 3 ай бұрын
ሁሉም፡ከአፍሪካ፡እያመጡ፡ይበላሉ እኛ፡የረሀብ፡እናልቃለን
@AbcKha-nf5xk
@AbcKha-nf5xk 3 ай бұрын
ትክለኛነህዱባይተበላሽተዋል
@thomywub2317
@thomywub2317 3 ай бұрын
ለካ ሀገራችን በታክስ ያሳበደችን እዳዎንም ...😮
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 2 ай бұрын
Goyta Mihret yigber ❤🙏🙏🙏
@abdul8058
@abdul8058 3 ай бұрын
ወይኔ ዉሻት😅😅
@heirutekiyani4074
@heirutekiyani4074 3 ай бұрын
አላሁአክበር!ዱባይ፡እኔ፡የምፈራላት፡የሀያሉ፡አላህ(የፈጣሪ)የእውነት፡የፍትህ፡መለኮታው፡ህግ፡በዘመናዊነት፡ሰብብ፡ማለዘብዋን፡እንጂ፡እዳማ፡አሜሪካም፡ተሸክማዋለች፡አይደል?እሱማ፡መፍትሔው፡በእውነት፡ላይ፡በመፅናት፡በፍትሐዊነት፡ጠንክሮ፡በመስራት፡እራስን፡ማብቃት፡ነው።ለእኔዋ፡አገር፡ኢትዮጵያ፡የጭንቅ፡ቀን፡ደራሽ፡ወዳጅ፡አገሮች፡አንዷ፡የሆነችው፡ኤምሬት(ዱባይ)በእውነቱ፡አይረሳም፡ውለታሽ፡ሀያሉ፡አላህ(ፈጣሪ)እንዲያዝንልሽ፡ፈተናው፡እንዲመልሰው፡የዞወትር፡ዱአ፡ነው።
@adysalieh6446
@adysalieh6446 3 ай бұрын
ማመን ያቅታል እንዴ 300ሚሊዮ ሕዝብ ይኖርባታል??
@YasinmohamedIbrahim-kh9wu
@YasinmohamedIbrahim-kh9wu 3 ай бұрын
የራሷ ያረረባት የሰውን ታማስላለች!!
@sauditaif-gw2ud
@sauditaif-gw2ud 3 ай бұрын
ትክክል
@qerroodirre7752
@qerroodirre7752 3 ай бұрын
Yes of course
@smd7650
@smd7650 3 ай бұрын
😂😂
@user-wt1yk8ym9s
@user-wt1yk8ym9s 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-fu4ge9el5o
@user-fu4ge9el5o 3 ай бұрын
Dubie the best city and avry baby many people eat and drink many people live nice God help them please God
@hayuti7346
@hayuti7346 3 ай бұрын
ዉረኛ ዱባይ ለዜጎቿ ገንዘብ ትሰጣለች ገና ከተወለዱ ጀምሮ ከኢትዮ ዶክተር የዱባይ የቤት ሰራተኛ ደሞዟ ይበልጣል በሰላም እየኖርን ነዉ ሁለተኛ ሀገራችን ኢማራት ❤❤❤❤
@fatiya8477
@fatiya8477 3 ай бұрын
ቀንተው
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 3 ай бұрын
*ምን ዓይነት በጥራቃ ነህ! በዱባይ 300 ሚሊዮን ነዋሪ ትላለህ?*
@MohammedAli-je7iz
@MohammedAli-je7iz 3 ай бұрын
ቪዲዪውን ከመልቀቅህ በፊት ቅድሚያ በአትኩሮት አንብበው ካልቻልክ ለአዋቂ አሳየው ።ቁጥር ደግሞ ተማር።እንዴት በአጭር ጊዜ ውስጥ የሕዝብ ቁጥር ይጨምራል ???
@seyfuaberar8915
@seyfuaberar8915 3 ай бұрын
ዱባይ ላይ ሁሉም እኩል ነው ስለራስህ አውራ
@eliasshigutegicammo9897
@eliasshigutegicammo9897 3 ай бұрын
ሦስት መቶ ሚልዮን???
@MesfinBadeg
@MesfinBadeg 3 ай бұрын
300.000000 አጠቃላይ አረብ ኤምሬትስ እራሱ አላት?
@user-vb4nn6lg7e
@user-vb4nn6lg7e 3 ай бұрын
the ይግርም ንግር
@ermiermi4802
@ermiermi4802 3 ай бұрын
ሰውዬ 3 ሚልዮን ናቸው ያምሀል 300መቶ ብለህ ቀባዠርክ 😂😂😂😂
@gremachewkebede4753
@gremachewkebede4753 3 ай бұрын
አይ ዱባይ ዋጋሽን አገኘሽ ንጉሳውያን ፈጣሪ የጥጋባችሁን ነው የሠጣችሁ ገና ፍርዱ የሱ ነው ኢትዬጵያን አትንኩ
@user-yu3vb2vl9r
@user-yu3vb2vl9r 3 ай бұрын
አንተ የዱባይን ትዘግባለህ ኢትዩጲያ እንዳታድግ ከሰሜን ኢትዮጲያ ወገቧን ይዘው ይጨምቋታል እንደ ኢትዮጲያ ምድራዊ ገነት ሊሆን የሚችል ቦታ የለም ለዛች ሀገር ንጹህ ልቦና ያለውና ገር የሆነ ሰው እስኪሰጣት ድረስ ወገቧን መጭመቋን ትቀጥላለች ትልቁ ነገር ህብረተሰቡን በፍቅር እንዴት አድርጐ አስተባብሮ የሚፈለገውን ለውጥ ማምጣት ይቻላል ይህ ጥልቅ ጥበብና ከፍተኛ ትእግስት ምርጥ ሰዎች ይጠይቃል
@yosefermias-bl6ie
@yosefermias-bl6ie 3 ай бұрын
ከሰሜኑ ክፍል ብቻ ሳይሆ ከምእራቡም ከምስራቁም ጭምር ነው ፈተናው የበዛው!! ለዚህ ሁሁሁሉሉ ምስቅልቅል የዳረጋት ደግሞ ከበፊቱ የከፋና የከረፋው የኦሮሙማው ፅንፈኛ መንግስት ነው።
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo 3 ай бұрын
ሰሜኖችን መገንጠል ነው ምንም አይነት ሰላም አይፈልጉም ኤርትራ አማራና ትግራይ ናቸው የኢትዮጵያ ካንሰሮች ናቸው
@eleni311
@eleni311 3 ай бұрын
ምድራዊ ገነት 🤣🤣🤣🤣 ትልልቆቹ ውሼት ትንንሾቹ ውሼት ይሄ መፎከሰ አይጠቅምም ድህነታችንን ይዘን እግዚአብሄርን እናመሰግን
@user-yu3vb2vl9r
@user-yu3vb2vl9r 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ዱባይ በረሃ ነው እዛ በረሃ ላይ ያንን የመሰለ ህንፃ ሰርተው ቱሪስት ካመጡ ኤር ኮንዲሽን በማያስፈልግበት አገርማ ተአምር ይሰራል ጨልለው የሚያጨልሉ ፖለቲከኞች ባይኖሩ ኖሮ አገሪቷ የት በደረሰች እማማ የሚለውን የጥላሁን ገሰሰን ሙዚቃ ጋበዝኩሽ እድሜ ከሰጠኝ ሙሉውን ባልችል መንገድ ከፍቼ የማልመውን በመጪው ትውልድ አየዋለው
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h 2 ай бұрын
ዱባይ፡ትውደም፡ለምንካላችሁኝ፡ሀገራችንንኢትዩጵን፡ለአሸባሪው፡መን፡የጦርመሣሪያእያስታጠቀች፡ህዝባችንን፡ጪፍጨፋእንድፈፅምአድርጋለች፡ጀኖሣይደር፡ፈፅማለች፡ከመን፡ጋርአብራ፡ዱባይአሁንምትውደም፡ትውደም።
@SleepyClipperButterfly-mf9vx
@SleepyClipperButterfly-mf9vx 3 ай бұрын
300 ሚልዮን ሕዝብ ነው ያለባት አላለት
@MohammedMubarek-vh2wz
@MohammedMubarek-vh2wz 3 ай бұрын
300 ሚሊዮን ኪት አምጥተህዉ ነዉ
@smd7650
@smd7650 3 ай бұрын
ተሳስቶ ነዉ 3m maletu new😂😂
@wedaalemayu29-fo2yx
@wedaalemayu29-fo2yx 3 ай бұрын
Etyiopan yenka ylom berka
@teshagertilahun505
@teshagertilahun505 3 ай бұрын
300m or 3
@husenibrahim6283
@husenibrahim6283 3 ай бұрын
እረ አስተካክል የምን 3000000🤫🤭
@user-sp8bp3mt9m
@user-sp8bp3mt9m 3 ай бұрын
😊😊😊
@merhabatube219
@merhabatube219 3 ай бұрын
We have a lot internal issues lets discuss about it
@AbdiNajiib-ne8cxhamsa
@AbdiNajiib-ne8cxhamsa 3 ай бұрын
Allha.ha.gargaru😢😢😢😢😢😢😊😊😊😊
@uadh7751
@uadh7751 3 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉😊😊😊
@Mubarek19914
@Mubarek19914 3 ай бұрын
የት ሆነህ ይሁን ይህ ቪድዮውንጨ የዘገብከው 😂😂😂😂
@faruzeahmed4309
@faruzeahmed4309 3 ай бұрын
AWO YErasw eyarere yeswne yamesale alw selhgerachen edgeteme hone wedqete beqeyachene nw yeha yetelate wera nw enswe yeteyelela nachew
@GelawdiousFenta
@GelawdiousFenta 3 ай бұрын
ሰላስ ሚሊዬን ወይስ ሶስት መቶ ሚሊየን ህዝብ ?ማስተካከያ ይደረግበት።
@hayatr-sp4or8tg2c
@hayatr-sp4or8tg2c 3 ай бұрын
Cotetam gaztegna ayhud ayhud yishtal
@moviecenter8829
@moviecenter8829 3 ай бұрын
Bro think about yourself Dubai can control everything as it come
@mohammedjuhar8007
@mohammedjuhar8007 3 ай бұрын
When you report something you should show us both side not only the negative one
@user-ry2tu8hd7u
@user-ry2tu8hd7u 3 ай бұрын
ወያነ ገብቶ ነው
@nahoomnahoom5294
@nahoomnahoom5294 3 ай бұрын
Guys, let's be honest. Let's not take chances because of human errors, we know Dubai never been with 300 million population. So let's understand human errors. Please don't charge people because we are all humans. With a lot of mistakes day come day go.
@yeshitelahaile237
@yeshitelahaile237 3 ай бұрын
ከ 7 ዓመት በፊት 30 ሕዝብ የሚኖሩባት? 5:17
@EgEs-mr3lc
@EgEs-mr3lc 3 ай бұрын
7አመት ወይስ 70አመት ለማለት ነዉ
@Wendsenadugna-yf2cv
@Wendsenadugna-yf2cv 3 ай бұрын
ጆሮዬ ነው ይይስ ምንድነው ?❗ ዱባይ ከ 300,000000 ሚሊየን በላይ ሕዝብ እንዴት ትይዛለች ቁራጭ ሀገር አይደለች ???😳❗
@hyderkemal9441
@hyderkemal9441 3 ай бұрын
13 million maletu yihonal
@user-fw5zl8hz5y
@user-fw5zl8hz5y 3 ай бұрын
3000000
@user-bf5ds5xv3l
@user-bf5ds5xv3l 3 ай бұрын
beka ere fetut mesekes kefeleges 😂😂😂 beka shekela nw 😅😅
@shewaabebe3280
@shewaabebe3280 3 ай бұрын
That was a mistake it should be 3 million or a little bit more brother
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 3 ай бұрын
እኮ እኔ እማውቀ እንኳን ሶስመቶ ይቅርና ሃያ ሚሊዮን የማይሞላ ህዝብ የሚኖርባት አገር እንደሆነች ነው
@user-nm4qg7lq3w
@user-nm4qg7lq3w 3 ай бұрын
Ethiopia 👅milsa rajemainew🤣🤣🤣😂😂😂🤣🤣 ilove Dubai UAE ♥️💚♥️💯👍👏
@EastAfricanForum-iz5kj
@EastAfricanForum-iz5kj 3 ай бұрын
are you sure that dubai is hosting more than three hundred million people. To my best knowledge the people residing in dubai in 2023 are 3.5 million
@Qasim-Tube127
@Qasim-Tube127 3 ай бұрын
አሟራች ይናፍቀሃል አባቴ ዱባይ ምንም አቶን። ዱባይኮ ጎርፍ ህንጻ ዉሥጥ ቢገባም እኳ ግን ሙብራት ያልጠፋባት ድንቅ ሲቲ ናት። ኢትዮ ገና ሠማዩ ከባብዷል ተብሎ አይደል መብራት ሺል ሚለው😅
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 3 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው መብራት ይሄ የፈጣሪ ቁጣ ነው
@leddisplay8293
@leddisplay8293 3 ай бұрын
Yegemah neh hagerihin mankuasesih new siledubai siwera sile Dubai bicha awra Ethiopia lay min askedeh woshe
@goitomrezene6469
@goitomrezene6469 3 ай бұрын
የዱባይ ነገር መውደቋ ኣይቀርም እየተባለ ይባስ ብሎ ጎርፉ መጥቶ ኣወደማት በፖለቲካም ከኣገራችን ኤርትራ ጋር ትልቅ ስሕተት ሰርታ ኢትዮጵያና ሱዳን ኣስታጥቃ እንድንመታ ፈልጋ ነበር ኣሁን ነገሩን ቀይረነዋል እጇን እንድትሰበስብ ኣርገናታል የጥጋብ ነገር።
@lekidusyared6072
@lekidusyared6072 3 ай бұрын
300 million ህዝብ ነው ያልሽ brother ታውቆሻል።
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b 3 ай бұрын
3 ,051.000 ጉግል የሰጠኝ መረጃ ነው ትክክል ነው bro?
@mesesh8144
@mesesh8144 3 ай бұрын
3ሚሊየን 51 000 ነው እኮ ቁጥር ላይ …….
@ayoubmustefa3356
@ayoubmustefa3356 3 ай бұрын
Yanchi demo ybas bro​@@user-jl9ty6gs4b
@fitsumfissehaye4005
@fitsumfissehaye4005 3 ай бұрын
300,000,000 ነዋሪ 😅😅😅😅
@beraseble2288
@beraseble2288 3 ай бұрын
አረ ጎበዝ ቁጥር የምንጡራው በልምድ ነው ወይስ በእውቀት??? 300ሚሊዮን ህዝብ በዱባይ ከተማ የሚኖሩት ተጨፍልቀው ነው? ወይስ 3 ሚ ለማለት ይሆን?
@jahbless7818
@jahbless7818 3 ай бұрын
300 000 000😅😅😅😅😅
@moviecenter8829
@moviecenter8829 3 ай бұрын
Ara ye wushet Tig Dubai 300 million residents 😅😅😅😅😅
@HenokFisseha
@HenokFisseha 3 ай бұрын
Ere 3 meto milion kuter lay endet nesh gn abate endet enmeneh kuter kalawek
@demissiebekela
@demissiebekela 3 ай бұрын
ስንት ሰው ይኖራል
@merhabatube219
@merhabatube219 3 ай бұрын
Arat sew
@anwarnasir3051
@anwarnasir3051 3 ай бұрын
300 ሚሊዮን ??
@hannawale6263
@hannawale6263 3 ай бұрын
ዝም ብለህ አታውራ ስንት እና ስንት አውሮፕያኖች አሜሪካውያን ነጮች ባለሙያዎች መቶ ጊዜ ከአውሮፓ ይሻላል ብለው ላይ ወጡ ተቀምጠባታል ሻል ብለህ ለመኖር ባለሙያ መሆን አለብህ በትክክል ጀርመን ተመልከት ከረጅም አመት በፊት የጀርመን ዝርያ አለባችሁ ብሎ እንደፈላሻ ገልብጦ አምጥቶ ሁሉም ራሽያ የተማረ ነው እንክዋን ለሌላ ለራሱም የተማረ ህዝብ በቂ ስራ ሳይኖረው አግዞ አግዞ በሙያቸው ባለማግኘታቸው የስነልቦና ውድቀት ደርሶባቸው በየባቡር ጣቢያው ጥግ ሲጠጡ ስያጨሱ ውለው ያድራሉ ወርደው መስራት ህሊና አይፈቅድም መጀመርያ ይችን አለም በጥልቀት ቃኘት
@alexmamo7483
@alexmamo7483 3 ай бұрын
300 ሚሊዮን 😂😂😂
@kefelegntulu7427
@kefelegntulu7427 3 ай бұрын
300 000 000 ሚሊዮን ብለህ ያነበነብከው ስህተት ነው።
@jerrybest1828
@jerrybest1828 3 ай бұрын
የፈለገ ይሁን ወሬኛ ዱባይን በጣም ነው የምወዳት❤❤❤❤❤❤ኑሪልኝ ከአይን, ከጎርፍ ያውጣሽ
@user-fu4ge9el5o
@user-fu4ge9el5o 3 ай бұрын
Save Dubie from Rian and fier place God 😅❤
@user-md5lf7ex2q
@user-md5lf7ex2q 3 ай бұрын
አባ ቅመህ ነው እንዴ ስህተት አበዛህ እኮ
@alexo9476
@alexo9476 3 ай бұрын
ኧረ የምን 300,000 000 ቀሽም
@user-wr8ih1dv3o
@user-wr8ih1dv3o 3 ай бұрын
ጋዜጠኛ ነው ስለወደደው መዘገብ ይችላል ምንድ ነው የሰው መብት መጋፋት 😮😮😮
@SoloNina-jp7fm
@SoloNina-jp7fm 3 ай бұрын
የቀዳዳ ምሥክር በጥራቃ ነዉ ደደብ።
@AzizaAwol-cq1uh
@AzizaAwol-cq1uh 3 ай бұрын
እያወራክ ያልከው አይን ነው በዱባይ ለመሸፈን የፈለከው
@user-fk2ti4ze9b
@user-fk2ti4ze9b 3 ай бұрын
Wesxun lekes alu
@EgEs-mr3lc
@EgEs-mr3lc 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-bf3rr1qh1k
@user-bf3rr1qh1k 3 ай бұрын
ዱባይ በው ነው የኛ አገርስ በሰው ደም ነው የተጥለቀለችው
@Mubarek19914
@Mubarek19914 3 ай бұрын
😂😂😂
@fitsumgirmay
@fitsumgirmay 3 ай бұрын
እና አሁን ለኢትዮጵያ መፅናኛ አርጋቹ እያሰባቹ ነው????? 🤔🤔🤔 የሰው መኞት ገደብ ሰሌለለው አለምላይ ኣሜሪካን ጨምሮ ችግር የሌለበት አገር የለም ግን እንደ ኢ/ያውያን ሾርት ሚሞሪ የለም።
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 3 ай бұрын
ቀላል አለም ወደፊት ሲሮጥ እኛ ወደኋላ ነው ምንሮጠው ቢንስ በኖሯችንኳን ከፍ ባንል በአስተሳሰባችን ከፍ ማንል ህዝቦችነን
@almaz7677
@almaz7677 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@zainhousien6075
@zainhousien6075 3 ай бұрын
ቢን የርግህ ክፍት አፍ መፈርየ አቴም ብሎ ገዜጠኛ ይብለኝ ለመነህ
@madinashaker4471
@madinashaker4471 3 ай бұрын
ምነገበሀ።የረሶ።አሮበት።አሉ😂😂
@dalaswindow
@dalaswindow 3 ай бұрын
አንተ ስግብግብ ሶስት ሚሊዮን ትላለህ?
@Ethioshalomhulumlebegonew8409
@Ethioshalomhulumlebegonew8409 3 ай бұрын
300,000,000 ህዝብ የምኖርባት? አታስቀኝ😂😂😂 በል ቻው ውሸት ገና ከመጀመሪያ ተናገርክ።
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 8 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 13 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 11 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
0:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 21 МЛН
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 30 МЛН
ToRung short film: the robber pretended to be a statue😬
0:30