ስለ ኢስላም የተነገረኝ ቅጥፈት ከኃይማኖቱ ጋር አስተዋወቀኝ! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv

  Рет қаралды 100,186

Minber TV

Minber TV

Жыл бұрын

የሃቅን በር የምናገኝበትና የምንወዳጅበት አጋጣሚ ለየቅል ነው። የእኛ በሃቅ መንገድ ላይ ፀንቶ መጓዝ ለስንት ሰው የሂዳያ ሰበብ እንደሚኾን አናውቅም። የዛሬው "የኔ መንገድ" ዝግጅታችን ከላይ ባነሳነው የሂዳያ በር ያገናኘንን መንገደኛ የሕይወት ምልልስ የምንጋራበት ይኾናል።
#ሚንበር_ቲቪ #minber_tv
KZfaq👉 / @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
Copyright @MinberTV

Пікірлер: 693
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Жыл бұрын
ያአሏህ ሂዲያ ባንተ ነው ለኔና ለመሰሎቼ የሰጠከውን የሂዲያ ብርሀን ለቤተሰቦችም ወፍቅልኝ በተለይ ለእናቴ በራህመትህ
@rukiya6481
@rukiya6481 Жыл бұрын
አላህ ሙሉ ቤተሠብሽን ሒድያ ይስጥልሽ
@user-nn3mg3mg2r
@user-nn3mg3mg2r Жыл бұрын
አሚን ያርብ ሀሉንም ቤተስቦችሽ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው በተለይ እናት
@user-dv3tm3zh9j
@user-dv3tm3zh9j Жыл бұрын
አላህ ወዶሺ የሄን ብረሀን ያሳየሺ ጌታ ለቤተሰቦችሺም ይወፍቅልሺ ዷአ አድርጊ እህቴ
@ggjj6347
@ggjj6347 Жыл бұрын
አሚን አብሽር አለህ ይውፊቀቸው
@fetiyaseid635
@fetiyaseid635 Жыл бұрын
ሂንሻ አላህ አብሽሪ ሠብር አድርጊይ
@iecjdgjdksgys552
@iecjdgjdksgys552 Жыл бұрын
ወላሂ እኔ እስልምናን የተቀበልኩት እስልምናና የታላቁ ነብይ ታሪክ የምትል በሀጂ መሀመድ ሳኒ ሀቢብ የተዘጋጀች የክፍል ጎደኛየ ሩቅያ ሰጥታኝ አንብቤ እባየ ይወርድ ነበር ከዛም እስልምናን ወደድኩት አልሃምዱ ሊላህ!!
@user-hv5kl7co2d
@user-hv5kl7co2d Жыл бұрын
الحمد لله رب العالمين
@abuyahya3142
@abuyahya3142 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ወፍቆሻል እህቲ አልሀምዱሊላህ
@user-jv1ml6mh7d
@user-jv1ml6mh7d Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ ያፀናሽ
@user-gl7pt7fu4i
@user-gl7pt7fu4i Жыл бұрын
ማሻአላህ በርቺውድ ኢሰላምሀቅነው
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
Masha Allah
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹
@abdukemissie7657
@abdukemissie7657 Жыл бұрын
S a w
@rabiaasan6230
@rabiaasan6230 Жыл бұрын
ሰላላህ ወሰለም
@user-ob9il9yc9k
@user-ob9il9yc9k 3 ай бұрын
ሰላላህወአልይሂወሰለም
@LUBABAAHMED-kd1uf
@LUBABAAHMED-kd1uf Күн бұрын
saw
@zuzu5306
@zuzu5306 Жыл бұрын
እኔንም ሂድያ እንደሰጠኸኝ ለቤተሰቦቼም አላህዬ ሂድያ ይስጣቸው ያረብ👏
@hayuetihotube4021
@hayuetihotube4021 Жыл бұрын
አላህ ሂድያውን ይስጥልሽ ያረብብብ
@LUBABAAHMED-kd1uf
@LUBABAAHMED-kd1uf Күн бұрын
ኢሸአላህ
@smuti2322
@smuti2322 Жыл бұрын
ሰለምቴዎች የአእምሮባለቤቶች ናቸዉ አላህ ያፅናችሁ ጀነቱንም ይወፍቃችሁ😊😊
@user-kg5ke8br9m
@user-kg5ke8br9m Жыл бұрын
ታማኝ ትሁት መሪ አንደበተ ርቱ ፣ መምህር አዋቂ ጣፋጭ አንደበቱ ። ቃል ኪዳን አክባሪ አስታራቂ ዳኛ ፣ የጦር ሜዳ ጀግና ወታደር አርበኛ ። ክቡር የአላህ ነብይ ታላቅ የሰላም ሰው ፣ አለም ያወደሰው አላህ ያነገሰው ። اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمد ﷺ❤
@akilakil1860
@akilakil1860 Жыл бұрын
ቀሪ ዘመንሽን አላህ ያሳምርልሽ ጀነተን ፍርዶስ አላህ ይወፍቅሽ ሲስቱ
@mohamadkedir3092
@mohamadkedir3092 Жыл бұрын
አንድ ልጅም ኢስሊምነ እንደ ምዎድ እና መስለም እንደምፈልግ ዘሬ ነግሮኛል አለህ ህደያ እንድሰጣዉ ዱአ እድሪጉ ጀዛ ከአለህ ከይራን
@shamesuabdoabdo
@shamesuabdoabdo Жыл бұрын
ህንሻ አላህ የወደደውን ነዉ ቀጥተኛ መንገድ ምመራዉ አላህ ይወፍቀዉ
@hjshsfueh6305
@hjshsfueh6305 Жыл бұрын
ሥብሀና አሏህ አሏህ ያቃናው ማንም አያጠመውም ያጣመውም አያቃናውም አሏህ ብርታቱን ይሥጣቹ ሠለምቴዮች ☝😭አብሽሩ
@farusnuri977
@farusnuri977 Жыл бұрын
ማሻላህ በጠቅላይ ም ድስያላል
@mubarekma3443
@mubarekma3443 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሁሌ አዲስ እማይሰለች ምርጥ ፕሮግራም
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ወክበር ውድ እህታቹን እንኳን ሀቀኛው የሆነው ሀይማኖታችን እንኳን መጣህ አላህወክበር ውድ የሙስሊም እህቶቼ እናተ እስልምና ተቀብላቹ በተሰቦቻቹም ያልሰለም አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራቹው አብሽሩልኝ
@user-gn5wp8wl4e
@user-gn5wp8wl4e Жыл бұрын
እህቷ እና ወንድሟ ይቅረቡልን ሶፊያችን የኛ እንቁ
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t Жыл бұрын
ማሻላህ እህታችን ዉበት ሲለካ በሂጃብ ነዉ ለካ 🥰🥰
@user-qh2ub6eu4c
@user-qh2ub6eu4c Жыл бұрын
ከአይናችሁ እንባ አይድረቅ የተባለው የወሎ ህዝብ አሁንም በስቃይ ነው ለማን አቤት ይባላል ግን የአላህ በር ክፍት ነው በፆለት ( በዱአ ) እርዱን ያረብ በራህመትህ ድረስልን
@samerasamera926
@samerasamera926 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ የአለህ ምን እነድረግ በሰዉ አጋረ በአሰብ በጭንቅ አለቅን አስቢለህ ወኒመል ወኪል በዱ መበርታት ነዉዉዉዉ
@arsu1429
@arsu1429 Жыл бұрын
ለምን TDF ገባ ነው ይሀ ሁሉ 😂😂😂
@user-qh2ub6eu4c
@user-qh2ub6eu4c Жыл бұрын
@@arsu1429 ቲደፍ ምንድን ነው🤔🤔🤔 አረ እኔ አላውቅም የወሎ ህዝብ አምና ያሳለፈው ስቃይ መቼ ተረስቶ ድጋሚ ለስቃይ😭😭😭
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
አላህ ይርዳን
@shekurmuzeyen5123
@shekurmuzeyen5123 Жыл бұрын
አላህ ይድረስላችሁ ይድረስልን
@jemalhussenjh2020
@jemalhussenjh2020 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው።እህቷንም ጋብዣት።
@shtomedya5622
@shtomedya5622 Жыл бұрын
አላሀ ኻቴማችንን ያስተካክልልን በኢስላም በሸሀዳ ይውሰደን አሜንንን
@halimaabate6976
@halimaabate6976 Жыл бұрын
እኔኮ ሊላ ነገሮችን ሳድምጥ አእምሮየ አለምን ይዞራል ይህን ፕሮገወራም ግን በተመስጦ ነው የማደምጠው ሱብሀን አሏህ አሏህ የፈለገውን ይመራል ውዱ የአሏህ መልክተኛ ለአለም የተላኩ የእዝነቱ ነብይ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@user-fo4zq1nd1f
@user-fo4zq1nd1f Жыл бұрын
🍂 ያ አላህ ኃጢዓታችንን ማረን ነውራችንን ሸፍንልን ልባችን አለስልስልን ጭንቀታችንን አቃልልን ጉዳዮችንን ሁሉ አግራልን በዱኒያና በአኺራ ምርጡን ሁሉ ወፍቀን፡♥️🦋
@hudamalang740
@hudamalang740 Жыл бұрын
ameeeeen.yarb
@mairmair135
@mairmair135 Жыл бұрын
አሚንንን
@opty8275
@opty8275 Жыл бұрын
አሚን
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Жыл бұрын
አሚንንን ያረብልአለሚን
@user-tg3si8gk7d
@user-tg3si8gk7d Жыл бұрын
አሚን
@user-wn6ro5lb4d
@user-wn6ro5lb4d Жыл бұрын
ማነው ሶፊን እንደኔ ሚወዳት ሶፊዬ አላህ አንቺንም በኒቃብ በጅልባብ ያስውብሽ ያረብ
@rahmaislam3653
@rahmaislam3653 Жыл бұрын
አሚንንን የረብ የኔም ምኞት ነው ዉዴ
@user-xh7sk7dd9o
@user-xh7sk7dd9o Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ 💚ጀግና ነሽ ወላሂ
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l Жыл бұрын
አዎ ወላሂ የኛ አላህ ጉዝፍ ነው ወርቃማ ፀጉር የለው የሚበላ ያማይጣጠ የሰውን ልጅ አሳምሮ የፈጠራው ጥራት ይገው
@user-nn3mg3mg2r
@user-nn3mg3mg2r Жыл бұрын
በትክክል
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 Жыл бұрын
ወርቃማ ፀጉር
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
እንደዝህ አይባልም አስተካክላችሁ ፆፉ ። አላህ አይበላም አይጠጣን አይፀዳዳም ከነዝህ ርከሺ ነገሮች የጠራ ጌታ ነው አይወልድም አይወለድም። ስለ ፀጉርም ስምቸ አላውቅም ብዙ አመት ሀድሶች ምናምን ስማር ከየትኛው ሀድስ ነው ያገኝሺው ያለ እውቀት ከመናገር እንቆጠብ።
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 Жыл бұрын
የኔ መንገድ ምርጡ የሚንበር ቲቪ ፕሮግራም ቅዳሜ እስኪደርስ ቀን እቆጥራለሁ። እኛ ሙስሊም ሆነን ተወልደን አድገን የእስልምና ምንነት ሳይገባን አላህ እነዚህን ምርጦች መርጦ እስልምናን ሰጣቸው እነሱን እያየን እኛ የት ነን ብለን እንድነጠይቅ ያደርገናል። አላህ ያጠንክራችሁ በርቱልን ሶፊዬ በርቺ።
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
ትክክል
@emanetamam8838
@emanetamam8838 Жыл бұрын
Wallahi.iwunet.new
@ethiopia5992
@ethiopia5992 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ረበና ያፅናችሁ #አምችንም #እህትሽንም #ወንድምሽንም አላህ #ያፅናችሁ በሉ ወንድሟንም #እህቷንም አቅርቡልን
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s Жыл бұрын
ማሻአላህ ጀግና ነሽ አላህ ለሁሉም እህት ወንድሞችሽ የኢስልምናን ብርሀን የሰያቸው የረብ
@ethiopia5992
@ethiopia5992 Жыл бұрын
ግን ለምን ሙስሊሙ #የሰለምቴወች መቋቋሚያ ድርጅት አይኖረንም #በራሳችሁ ጥራችሁ ግራችሁ ኢስልምና ከገባችሁ እኛ አይመለከተንም አይነት ቢጤ ነው #ሱብሀን፡አላህ ስንት እህት ወንድሞች በስቃይ ይኖራሉ
@user-fx9lv5wn2w
@user-fx9lv5wn2w Жыл бұрын
አሁን ተከፍቶወል የአበልነት ደብተር ተዘገጅቶወል ከተሰተፍን
@zurettube638
@zurettube638 Жыл бұрын
👍👍
@ukua3088
@ukua3088 Жыл бұрын
አሁን አለ ተሳተፉ አሳትፉ
@aliandheyatyoutube3190
@aliandheyatyoutube3190 Жыл бұрын
@@ukua3088 የት እንደት
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ሳህ ወላህ የኔም የዘወትር ጥያቄዬነው
@sofiTube949
@sofiTube949 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ አክበር አላህ ቀጥተኞውን መንገድ ሲመራ እንድህ ነው
@sadaethio5900
@sadaethio5900 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደሲ የሚል የሂወት ታሪክ ነው
@emuhalimatube3894
@emuhalimatube3894 Жыл бұрын
ማሻአላሕ ማሻ አላሕ አላሕ የመረጠውን ማንም ማጥምም አይችልም!
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርልሽ ሌሎቹንም ወደ እስልምና ያምጣቸው ማንበብ ማንበብ ልክ ነው
@abdulhamidnasir4430
@abdulhamidnasir4430 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ወላህ የሰለምቴዎች ታሪክ አንጀት ያርሳል እህቴ አላህ ቤተሰቦችሽን ሁሉ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍 ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!ንን
@ebrahimayoob1029
@ebrahimayoob1029 Жыл бұрын
አሰላም ዐለይኩም ወንድሜ በጣም ነዉ ምወደክ ለ አላህ በየ ና ግን የሰማነዉ መለክት ኢነደ መጣ ማደረሰ አማና ነዉ ለምሣሌ ይህ የፃፈከዉ የንብያችን ሓድሰ ነዉ ግን ነብይ አሉ ሳትል ማሰተላለፈዉ አማና ማጉደል ነዉ
@remedananbesie5717
@remedananbesie5717 Жыл бұрын
የአሏህ ሂዳያ ባንተ ነዉ፣ ለኔና ለመሰሎቼ የሰጠኅዉን የኢስላም ብርሀን ለቤተሰቦቼም በተለይ ለእህቶቼና በተለይ በተለይ ደግሞ ለወላጅ እናቴ በራህመትህ ወፍቅልኝ።
@user-zg6hq7su3f
@user-zg6hq7su3f Жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ጥሩ ፕሮ ግራም ነው
@riduwan5508
@riduwan5508 Жыл бұрын
ماشاء الله الحمد الله على نعمة الإسلام
@samesheger3834
@samesheger3834 Жыл бұрын
በዱንያ ስኬትን በአኪራ ጀነትን አላህ ይወፍቀን
@hibhatullahemam1305
@hibhatullahemam1305 Жыл бұрын
የአላህህ ያከሪም እኔን ወደ እዉነተኛዉ መንገዲ የመራከኝ አላህ ቤተሰቦችን ያረብ ምራልኝኝ
@emuhiba8368
@emuhiba8368 Жыл бұрын
አሏህ ይምራቸው ያረብ
@hayuetihotube4021
@hayuetihotube4021 Жыл бұрын
አላህ ይምራልሽ ያረብብብ
@moumenaseraj2674
@moumenaseraj2674 Жыл бұрын
መሻአላህ አላሁ አክበረ እኮን ወደተፈጠረሸበት እምነትበሰላም መጣሸ የሁላቸንን ሀቲማቸንን ያሳምረልን
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
ማሳ አላህ አላህ እኳን መለሠሺ የኔ ውድ ሙሥሊም መሆን መታደል ነው የአላህ አላህ ሆይ እናቴን አተው መልስልን እሲ ደአ አርጉልኝ የሚበር ቱብ ተከታታዮች
@fatmah6936
@fatmah6936 Жыл бұрын
ኢሻ አላህ ዉደ አላህ ይወፍቃቸዉ
@abuhajer6810
@abuhajer6810 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባ ያረቢ ሙስሊም ላደረከን ጥሩስራቹሁን አላህ ይቀበላቹ ሜምበሮች
@indichecewecentil7932
@indichecewecentil7932 Жыл бұрын
ማሻአላህ እስልምና ውበት ነው ሶፊ እህቷንም ወድሟንም ይቅረቡልን ።
@ggsgf1765
@ggsgf1765 Жыл бұрын
ሱብሃና አለህ በጣም የምገርም የሂደየ ማንጋድ ሁሌም በጉጉት ምጣብቀው ፕሮግራም ናው ሶፊይ ቀጥይበት
@ibrahimmohamedali1695
@ibrahimmohamedali1695 Жыл бұрын
ماشأ الله تبارك الله) اللهم ثبتنا وثبتهم على الحق 🤲🤲
@mmohammed9998
@mmohammed9998 Жыл бұрын
Aminn yareb
@setra..3763
@setra..3763 Жыл бұрын
እንዴት ናቹ ሚንበሮች አላህ እሥቲቃማ ይሥጥሽ ያረብ የኛንም ህይወት ያሣካልን
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ እንኳን ወደተፈጠረሽለት አላማ አሏህ ቀጥተኛውን መገድ መራሽ ቀሪ ቤተሰቦችሽንም አሏህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራልሽ እናተንም አሏህ ያጵነመቹህ
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d Жыл бұрын
ድቅ ፕሮግረም አጂብ ትልቅ ትምህርት አለዉ ሂደያ በለህ እጅ ነዉ አለህ ለኛ የሰጠንን እስልምነ ለወገኖቸችንም ይወፍቅልን
@user-co4hl5xt9z
@user-co4hl5xt9z Жыл бұрын
بِسـمِ اللهِ الذي لا يَضُـرُّ مَعَ اسمِـهِ شَيءٌ في الأرْضِ وَلا في السّمـاءِ وَهـوَ السّمـيعُ العَلـيم.
@user-eu6su7je1x
@user-eu6su7je1x Жыл бұрын
ጀዘኪለህ ከይራን ዉዷ
@firdwos
@firdwos Жыл бұрын
ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር ይህን ፕሮ ግራም በጉጉት ነው እምጠብቀው ግን በቀጥታ መከታተል አልችልም ያልፈኛል
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ እኳን ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት ተመለሽ አላህ እስቲቃማውን ይወፍቅሽ ሶፊየ እህትና ወንድሟን አቅርቢልን ጀዛካአላህ ኸይር ሚንበሮች በሙሉ
@LUBABAAHMED-kd1uf
@LUBABAAHMED-kd1uf Күн бұрын
አላህ የወደደውን ይመራህ ሱባሀን አላህ የጠመመውንሁሉ አላህ ያግራው
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
ማሽ አላህ ማሽ አላህ ማሽ አላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር የኔ ውድድድድድድ እህት እንካን ደህና መጣሽልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@fatumamohammed1689
@fatumamohammed1689 Жыл бұрын
አህለን እህታችን ሶፊ እንዲሁም እህታችን ኢክራም አልሀንዱሊላህ እንኩዋን አላህ ወደ ትክክለኛው መንገድ አላህ መራሽ
@selam4all438
@selam4all438 Жыл бұрын
መሻአላህ በጣም ደስ የሚልና አስገራሚ ታሪክ ነዉ
@rukeyahtube2109
@rukeyahtube2109 Жыл бұрын
ግን እኔ ሰለምቴዎችን ስሰማ አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል ኢላሂ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ ሰለምቴዎች ሀቂቃ አሏህ ያውቃል እንደት እደምውዳችሁ
@user-tf3ok6pu2d
@user-tf3ok6pu2d 3 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ አላህ እናንተንም እኛንም መጨርሻችንን ያሳምርልን የሰው ልጅ መጨርሻው ሲምር ነውና
@ytbabeawedtube1752
@ytbabeawedtube1752 Жыл бұрын
ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን እዬተጫናችም ኢስላማዊይ ፈትዋ ጥያቄ እና መልስ ለመከታተል ባረክ አሏሁ ፊኩም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍
@salesale2542
@salesale2542 Жыл бұрын
ማሻአሏህ የኔመንገድበጉጉትዉየምጠብቀዉ የማዳምጠዉ ሶፉየኔቅመምአሏህይጨምርልሺ ሶፉአንድነገርልገርሺሂጃብሺንአስተካካክይ ማለቴስትለብሺጠረሐዉንአንገትሺብቻአትለበሺልቀቂዉበጠረሐዉሁሉንምሰዉነትሺንልበሺ ሶፉእኔየሂጃብፈቅርስላለኝነዉ አልሐምዱሊላህ
@user-qj9dx2bt6m
@user-qj9dx2bt6m Жыл бұрын
የአሰላለሟ ነገር ይገርማል በእርግጥም አሏህ ያጠመመዉን ማንም አያቀና አሏህ ያቀናዉንም ማንም አያጠመዉ ማሻ አሏህ እህታችን በርቺ አሏህ ያፅናሽሽ ጀዛኪሏህ ሶፊዬ
@fatumanurye9840
@fatumanurye9840 Жыл бұрын
ማሽ አላህ ደሰወ የምትል ልጅ ናት የኔ መንገድ አላህ ለእህቶችሽ ለወንድሞችሽ ሂዳያ ይስጥልሽ
@sherefaserwana7776
@sherefaserwana7776 Жыл бұрын
አለህ ስራሽ ያሰምርልሽ
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
የሚገርም ነው ደሞ ያስደሰተኝ ያገባችው ልጅ እንኳንም አገባሽው ደስ ይላል ከአላህ በታች ሰበቡ እሱ ነው እህትሽንም ወንድምሽንም ኦ ማሻአላህ ደስ ይላል ሁሉንም አላህ ሂድያ ይስጥልሽ ያረብ
@Lubaba2
@Lubaba2 Жыл бұрын
እንዛመዱ
@fufu5910
@fufu5910 Жыл бұрын
አለሀ ወክበረ አለሀ ወክበረ አለህ ወክበረ እንካን ደና መጣሸ
@lubabahlubaba2266
@lubabahlubaba2266 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው አሏህ ይጨምርልሺ እህት ኢንሻአሏህ ብዙ ክርስቲያኖች ትምህርት ይወስዳሉ
@makeyamakeya430
@makeyamakeya430 Жыл бұрын
አላህ ላንቺ ፀናቱን ለቤተሰቦችሸ ሂዳያ የሰጣቸው
@user-yv6ku7bw8v
@user-yv6ku7bw8v Жыл бұрын
ማሻ አለሀ ወለይ በጠም ነዉ የምወደቹ አለሀ ይጨምረለቹ በሩቱ
@umsiham6157
@umsiham6157 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላ ለሁሉም የአደምዘርእስልምናንይወፍቀው ለኝም ጠንካራባሪያ ያረን ያተብ
@user-ht7wq6nt5x
@user-ht7wq6nt5x Жыл бұрын
ማሻአላህ ስታምር አቤት ውበት ኒቃብ💜 እኳንም ወዴተፈጠርሽበት እምነት መጣሽ እርጋታ ሶፊም በጣም አስተዋይ በሳል ሴት ነሽ ጥያቄሽ በጣም ገራሚነው አላህ ይጠብቅሽ😍
@momestube
@momestube Жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆الحمدلله على نعمة الإسلام
@user-kz4xp4nk9i
@user-kz4xp4nk9i Жыл бұрын
ማሻ አላህ እህት 💐💐💐😘😘😘😘😘💐💐💐👌👌😍😍💐💐💐😘😘አላህ ጀነትን ይወፍቀን ያርብ
@mujeebamujeeba3645
@mujeebamujeeba3645 Жыл бұрын
ማሻአላህ ጀግና የኔ አበሳ አጂብ በኒቃብ ተወባ ሰታምር የኔ ልእልት
@user-gn5wp8wl4e
@user-gn5wp8wl4e Жыл бұрын
እህቴዋ ማሻ አላህ መታደል ነው ደሞ ደስ ያለኝ የሂዳያ ሰበብ የሆነላትን ወንድ ማግባቷ ማሻ አላህ
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህየኔመገዲገናዛሬመጣልኝ👍👍👍👍👍
@zeharaewunetu2096
@zeharaewunetu2096 Жыл бұрын
ሰለምቴ እህት ወንድሞቸ ለአሏህ ብየ ውድድድድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ የኔ የአኺራ እህቶች የኔ ተምሳሌቶች የኔ ሱመዩች የኔ የጀርባ አጥንቶች የኔ እንቁዎች የኔ የልብ ወዳጆች በምን ቃል ልግለፃችሁ አልሀምዱሊላህ ይሄን ሀሴት ይሄን ጣእም ላቀመሳችሁ የልብ ሰላምን የሰጠን ጌታ ክብር ምስጋናየ ላቅ ያለ ነው
@fafifafi136
@fafifafi136 Жыл бұрын
አህለን ዉድየኔመንገድ ተከታታዮች ምርጥ ፕሮግራም ማሻአላህ እህታችን አላህ ይጨምርልሽ አላህ የወደደዉን ይምራል አልሀምዱሊላህ ድነል ኢስላም ለሁሉነገር መልስያለዉ ጌታ አልሀምዱሊላህ ያረብ ለጓደኞቼ ሂዳስጥልኝ አንተ የወደድከዉን ትምራለክ
@laam7123
@laam7123 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ አክበር ሡብሀን አላህ ጥራት ይገባህ አተ የፈለከውን ጥመርጣላህ
@toyibahassen3283
@toyibahassen3283 Жыл бұрын
ሱባሀንአሏህ እሚገርም ነው የክርስቲያኖች ሰበካ
@user-bl1cg8md8o
@user-bl1cg8md8o Жыл бұрын
ኤወላ እልህ ልቦና ይስጣቸው
@firdoustube5078
@firdoustube5078 Жыл бұрын
በጣም ጥላቻቸው ከባድ ነው
@mansour915
@mansour915 Жыл бұрын
She is brilliant I loved her her interview should convert to film, I don’t know how I feel about her, I wished that her friend marry her at last he is her husband Mashaa Allah may Allah bless Her and her husband.
@wddss8555
@wddss8555 Жыл бұрын
እዚ ቤት ግን ካፊሮቺ አይገቡም እውነትን ስለሚሸሹ ማወቅ አይፈልጉም ዝብሎ መጓዝ ተክታተሉ ይጠቅማቺሆል አተሽሹ እነክሌ
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Жыл бұрын
ቢሰሙም አይፅፉም እኛ ነን የማያስችለን
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
@@user-bx3dg6by4e አሳቅሽኝ እኛነን የማያስችለን ክክ
@ukua3088
@ukua3088 Жыл бұрын
ቻናሉን ሼር አድርጉት ጻፉ አልጻፉ ምንም ማሙት አይደለም ዋናው መልክቱን ሼር አድርጉ
@user-te7qv8zc9m
@user-te7qv8zc9m Жыл бұрын
በደብ ነው ሚያዳምጡት
@zd.tube541
@zd.tube541 Жыл бұрын
Enem.garamoyale.falege.falefe.axaw
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
ወይ ደሥ ሲል ያገባሺው ደሞ የሂድያ ሰበብ የሆነሺን ነው ሱብሀን አላህ ታድለሺ እደት ደስ እዳለኝ ማሻ አላህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@user-dp3vm9ml6y
@user-dp3vm9ml6y Жыл бұрын
ኧረ ይለቀቅ እዴ አፍጥጪ እኮ ቀረሁ የኔምገድን ፕሮ ግራም እደኔ የሚወደው ማነው። እኔ ሁሌም ሥራ እየሠራሁ ተመሥጪ ነው የማዳምጠው።
@fetiyaseid635
@fetiyaseid635 Жыл бұрын
አላህ ለእህትሽም ሷሊህ የሆነውን ትዳር ይስጣት ሂንሻ አላህ
@rahimasiraji9003
@rahimasiraji9003 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሶፊ የኔ ውድ ነገር እንካን በሰላም መጣሽ እስኪ ይህንን ፕሮግራም ጨርሼ እድሰማው የማዳም አፍ ያዝልኝ ጥሪዋ ጥሪ እዳይመስላቹ ክክክክ
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
የሀገር ጉዳይ በሀሳብ ገደለኝ እህህህህህህ የአላህ በቃ በለን ያረብ
@user-nn3mg3mg2r
@user-nn3mg3mg2r Жыл бұрын
አይዞሽ አላህ ከተበዳዮች ጎን ነው
@halimabintebrahim3054
@halimabintebrahim3054 Жыл бұрын
ቤተሰቦቻችንን አላህ ይጠብቃቸው
@user-uc6ux7sf9k
@user-uc6ux7sf9k Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-qb9mw2un2g
@user-qb9mw2un2g Жыл бұрын
እኔ ይኸ ጦሪነት ከተነሳ ጀምሮ አይምሮየ ተረብሻል
@user-fu2vm1fv8w
@user-fu2vm1fv8w Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ተበረከራህመን። አላህ ሀፐ ለሁሉም ሰው ልጅን ሀብትን ሁሉንም ይሰጠዋል ኢስሊምናን ግን ለወደደዉ ብቻ ና ብቻ ነው
@mubashirahmed3144
@mubashirahmed3144 Жыл бұрын
መሸ አለህ ታበረክ አለህ
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Жыл бұрын
መልካም ነገር ሁሉ ሰደቃ ነው ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች አሏህ ከመልካም ሰሪወች ያድርገን አሏህ ሆይ አንተ የሰላም ባለቤት ነህና አገራችንን ሰላም አድርግልን ያረበና እዝነትህን አውርድልን እረ ያረብ
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኮንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ መራሺ እህቴ ማሻ አላህ
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻአላህ
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n Жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ ረቢል ዓለሚን ! አለ ኢስላም
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 Жыл бұрын
MashaAllah my Muslim sister Allah yetebeqesh
@fetitube359
@fetitube359 Жыл бұрын
ሱበሀንአላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም አላህ ለሌሎቹም አላህ ሂዲያ ይስጣቸው
@lubabatube7975
@lubabatube7975 Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ። ኢነአላህ የህዲይ መይ የሻእ አላህ የወደደውንንን ይመራልልል አለባበስሺ ደስይላል
@R22s11
@R22s11 Жыл бұрын
ማሻአላህ በፍት አላባባስሽ እዴእኔ ናበርሽ አልሀምዱልላህ አሁን ካሁሉም በልጣናል
@user-oq7fs8wl6k
@user-oq7fs8wl6k Жыл бұрын
አህሌን ሚበሮች ሶፊ የኔ ደርባባ ስወድሽ
@ahamedmehamed5744
@ahamedmehamed5744 Жыл бұрын
አላህ ቀናዉንመገድ እዲመራኝ ዱአ አርጉልኝ ሙስሊም ወድም እህቶቸ እናት አባቶቸ እባካችሁ
@beshirabrar176
@beshirabrar176 Жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله الله يثبتك ويحفظك الحمد لله على نعمة الأسلام الله يهدى باق إخوانك وأخواتك إن شاءالله ويهدي البشريه
@toyibamuhamad902
@toyibamuhamad902 Жыл бұрын
የሰው ልጅ ዋናው መጨረሻ ነው ማሻአላህ ንቃቢስት ነኝ ግን ኒቃብ የለበሰ ሰው ሳይ እቀናለሁ ደስ የሚል ታሪክ ነው
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg Жыл бұрын
ማሽ አለህ በጠም ደስ ያምል ያህድያ ስስብ መሆን ምንኛ እድል ነው ♥
@monamohammed5046
@monamohammed5046 Жыл бұрын
Masha allah Allah yechemerelesh
@monamohammed5046
@monamohammed5046 Жыл бұрын
Mechershashenm allah yasamerlsh
@gdgg5699
@gdgg5699 Жыл бұрын
ቀሪዎቸቹንም እህትና ወንድሞችሺን አላህ ሂድያ ይስጣቸውና ወደ ቀጥተኛውመንገድ ያምጣቸው ያረብብብብ
@user-vv5uj6ct1s
@user-vv5uj6ct1s Жыл бұрын
አልሀምድሊላ አላኒአመተል ኢስላም ጀዛከላህ ኸይር ሶፊያ አላህ ይጨመርልሽ
@Lubaba2
@Lubaba2 Жыл бұрын
እንዛመዱ
@fatumshewa4845
@fatumshewa4845 Жыл бұрын
አሏህ ያቀናውን ማንም አያጠመው አሏህ ያጠመመውን ማንም አያቀናው አሏህ ሱበሃነ ወተአላ ቤተሰቦቻችንንም ይምራልን
@ss381
@ss381 Жыл бұрын
مشاءالله الله يحفزك جزك 👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@meredia5046
@meredia5046 Жыл бұрын
አላሁ አክበር በጣም ደስ ሚል ታሪክ ነው
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 42 МЛН
አሰተማሪ እና ጣፋጫ ሀዲሶች🇪🇹❤🧕
14:58
ሀዬ tube
Рет қаралды 3,2 М.
Comfortable 🤣 #comedy #funny
0:34
Micky Makeover
Рет қаралды 11 МЛН
Крокодил получил по-заслугам! 😱
0:32
КиноСклад
Рет қаралды 27 МЛН
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 22 МЛН